No video

❗️የምስራች❗️እጅግ የሚያስደስት የምስራች ሲሪንቃ አርሴማ

  Рет қаралды 62,457

ET ART MEDIA

ET ART MEDIA

Күн бұрын

Пікірлер: 389
@mimiyenatienat3517
@mimiyenatienat3517 3 жыл бұрын
አርሴምዬ የኔ እናት ለደጅሽ አብቂኝ ስላንቺ የማወራውም ቃል የለኝም ፈውሴ መድሃኒቴ የጭንቅ ቀን ደራሼ አንቺን የሰጠኝ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አርሴማ ቅድስት ሚስጥሬ የእኔ እናት !!!🙏🙏🙏😭😭😭💒💒💒
@israelmengistuderbe3086
@israelmengistuderbe3086 3 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲Amen Amen
@adnanmickbluryans9207
@adnanmickbluryans9207 3 жыл бұрын
Ebakachu lwendeme asasbulin welde selase bilachu btselotachu asebulign be kidest arsema
@user-hb9qt9xl2f
@user-hb9qt9xl2f 3 жыл бұрын
ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ ሚስጥረኛየ ❤❤❤🙏🙏🙏
@puso4612
@puso4612 3 жыл бұрын
Amen
@yarsmylijenije5454
@yarsmylijenije5454 11 ай бұрын
አይዞሽ ታበቃሻለች እኔ ሄጃለው ግን ዋሻዋ አልገባሁም
@user-ji2bs5hm5s
@user-ji2bs5hm5s 3 жыл бұрын
Amen እልል ያ ሁሉ የ እግር መንገድ ቀሮቶ እንደዚህ ሆኖ በማየቴ ደስ ብሎኛል የኔ ድንቅ እናት ጥሪኝ እናቴ ናፍቀሽኛል ,
@lamar5988
@lamar5988 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አርሴማ ለልጅሽ አብቄኝ💚💛❤😘😘🙏🙏🙏
@sirkialmalki5423
@sirkialmalki5423 3 жыл бұрын
አልልልልልልልል ቃል ሂወት ይሰማልን
@manodoll1616
@manodoll1616 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-bg3kq2vz9k
@user-bg3kq2vz9k 3 жыл бұрын
ቆሻሻ እርኩስ
@tigsttj7940
@tigsttj7940 3 жыл бұрын
@@jackzambi7355 አረ ባካቹህ እዚህ መታቹህ ከምትሳደቡ ቁራናቹህን በደም አብቡት ከሰላሳ ግዜባላይ ነዉ የሷን ንፅህና የሚመሰክርላት እሺ
@user-du1rr3zx7w
@user-du1rr3zx7w 3 жыл бұрын
እናቴ ቅድስት አርሴማ ምልጃ አይለን ለደጀሸ አበቃኝ ⛪️😭😭💚💛❤️⛪️🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@kasayebogale9217
@kasayebogale9217 3 жыл бұрын
የሰማእቷ የቅድስት አርሴማ እረድኤት በረከቷ ይደርብን አሜን
@hggc575
@hggc575 3 жыл бұрын
የሰማእቷ የቅድስት አርሴማ እረድኤት በረከቷ ይደርብን አሜን ለወንድማችን ቃለሒወት ያሰማልን አሜን
@ephremaragaw4997
@ephremaragaw4997 3 жыл бұрын
ልዩ የበረከት ቦታ ናት በረገጥኳት በ14ዓመቴ በዓይኔ አሳዬኸኝ ተባረክ ።እግዚአብሔር ይስጥልን
@sintenega319
@sintenega319 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አባቻችን በረከትኦት ይደርብን እናቴ ቅድስት አርሴማ ምልጅዋ አይለየን
@woinshet2595
@woinshet2595 3 жыл бұрын
አርሴምዬ የቤተሰቤ ሁሉ እንባ አባሽ ፀሎት ሰሚ እናቴ አንድ ትልቅ ጉዳይ አለኝ ፈፅመሽልኝ እናቴ ለምስክርነት አብቂኝ!ፍርዬ እጅግ ድንቅ እህታችን ሰማትዬ የመረጠችሽ በነፍስም በስጋ አትለይሽ ትልቅ አክብሮት አለኝ !!! አባታችን በረከቶት ይድረሰኝ
@woinshet2595
@woinshet2595 3 жыл бұрын
@@jackzambi7355 ምህረት ያድርግልህ እግዚአብሔር ያከበረው ማንንም ሊያቀለው አይችልም
@woinshet2595
@woinshet2595 3 жыл бұрын
@@jackzambi7355የሳጥናኤ ፈረስ
@user-bg3kq2vz9k
@user-bg3kq2vz9k 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ ይላል ያደኩብሽ እናቴ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ለደጅሽ አብቂኝ ሁሉም የሚሆነው እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው
@huletesenbet9630
@huletesenbet9630 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ድንቅ ቦታ ያየሁት 12 አመት ልጅእያለሁነበር አሁን ካገርከወጣሁከ8አመት በላይ ሆኖኛል ሁልጌዚ የቦታው ጠረን ሁሉከህልናየአይጠፋም እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ በቅርቡ ዳግም እረግጠዋለሁ እንዴት እንዴሚናፍቅ አይይ ከእናት ቤት በላይ ነው የሚናፍቀኝ በእውነት!!!
@eamlak3
@eamlak3 3 жыл бұрын
እልል እልል እልል ሰማእቷ ቅድስት አርሴሜየ ያ ሁላ ዳገትና ሽለቕማውን መንገድ ስላደላደልሽልን ክብር ምስጋና ይግባሽ፣ ለአባታችን ረጂም እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥልን፣ ፍርየ ፈጣሪ ላንችም ረጂም እድሜና ጤና ብርታትና ፅናትን ይስጥሽ ፡ በፀሎታችሁ አስቡኝ።
@mhertsenbeta4035
@mhertsenbeta4035 3 жыл бұрын
ቪዲዮ አቀራረፃችሁ እንዴት ደስ ይላል የሰማእቷ ቆድስት አርሴማ ቤተከርስቲያን እንዴት ውብ ነው እንደ አርሲምዬ የድንግልማርያም ልጅ የክርስቶስ ወዳጅ በረከትሽ ባለሁበት አገር ይድረሰኝ ተሳልሜሻለው አርሴምዬ
@adugebeyehu5806
@adugebeyehu5806 3 жыл бұрын
እልል እልል እልል በጣም ደስ የሚል ነው ድሮ ጎጆ ቤት እንደነበረች ነበር የማውቃት እህት ፍሬ አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ በእድሜ በጤና ይጠብቅሽ እኔንም አምላክ አርሴማ ለደጆ ያብቃኝ
@meazabelay6770
@meazabelay6770 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ይስጥልን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር
@goofygoofy3968
@goofygoofy3968 3 жыл бұрын
እልልልልል አሜን እናቴ አርሴማዬ እኛም ከስደት መልስ ለደጀሸ አብቂን 🤲🤲🤲
@israelmengistuderbe3086
@israelmengistuderbe3086 3 жыл бұрын
Amen
@goofygoofy3968
@goofygoofy3968 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 3 жыл бұрын
እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ ሰማዕት ቅድስት አርሴማ በእምነትሽ ድኛለሁ ለደጅሽ አብቂኝ ፍሬ ልፋትሽን እግዚአብሔር ይቁጠርልሽ በፀሎትሽ አስቢን
@sarazamedkun4019
@sarazamedkun4019 3 жыл бұрын
እናመስገነለን ውንድምችን የእናታችን ስማአቶ ቅደስት አርሴማ በርከቶ ይድርስን
@SaraSara-gk4vj
@SaraSara-gk4vj 3 жыл бұрын
እንደኔ የናፈቀው ስሪንቃ አርሴማ ስደተኛዋ ለደጅሽ ያብቃኝ እኔ 15 አመት በእግሬ ነበር የምሄደው ተመስገን ፍርዬ እንካን ደስ አላቹህ የሰማእታ ልጆች
@user-tl7vq2wn3f
@user-tl7vq2wn3f 3 жыл бұрын
ከወልዲያ ብነሳ ስንት ስአት ይፈጃል እማ ንገሪኝ
@user-li5lc9fn8k
@user-li5lc9fn8k 8 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤
@abebebelay9673
@abebebelay9673 3 жыл бұрын
የእናታችን ፡የሰማይቷበረከቷይደርብን
@user-ut9hr1ry9u
@user-ut9hr1ry9u 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በረከታችሁ ይድረሰን ቅድስት አርሴማ ለአገራችን ለህዝባችን ሰላሙን ታብዛልን አሜን
@KuKu-vd6be
@KuKu-vd6be 3 жыл бұрын
አሜን ስምአቱዋ አርሴማ አባታችንን ታቆይልን ሁላችሁም እግዚአብሄር በምህርቱ ይጎብኝችሁ 🙏
@user-lk4of8dl9d
@user-lk4of8dl9d 3 жыл бұрын
ትክክል ቅዱሱ አባታችን እባካችሁ እናተ አራጆች ተው አሜን አሜን አሜን
@witnessam6592
@witnessam6592 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen ቅድስት አርሴማ አትለየን ትጠብቀን አሜን።
@yelidetafre5852
@yelidetafre5852 3 жыл бұрын
አርሴምዬ የኔ እናት ስላንቺ የቱ ተነስቶ የቱ ይተዋል ተመስገን ብቻ ነው እግዚአብሔር አምላክ ደግ ሰማዕት እናት አድርጎ ስለሰጠን (ፍርዬ የኔናት የደሀ እናት ጀግና የሰማዕቷ ልጅ ) እድሜና ጤናውን ትስጥሽ ኑሪልን
@israelmengistuderbe3086
@israelmengistuderbe3086 3 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲Amen
@Ethioenate
@Ethioenate 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርካችሁ የ ኢቲ አርት ሚድያ አዘጋጆች በሙሉ ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታኑራቺሁ
@user-lk4of8dl9d
@user-lk4of8dl9d 3 жыл бұрын
እኳን ደስ አላችሁ እግዛብሔር ይመስገን 🌷🌷🌷አሜን
@ybsrmsrt8254
@ybsrmsrt8254 3 жыл бұрын
ያላያችሁ እዬ መታደል ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ተነግሮ አያልቅም ታምሯ🙏🙏🙏
@user-uf8km5cq3i
@user-uf8km5cq3i 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የሄን ለመስማት ያበቃን ደግሞ እደጃ ለምድረስ ያብቃን ጥበቃዋ አይለየን በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ እደዛሬው ደስ ብሎኝ አያቅም በረከታችሁ ይድረሰኝ
@demozetube7610
@demozetube7610 3 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃን ፡፡ እልልልልልልልልልልልል ፡፡ እናታችን በቃል ኪዳንሸ ጠብቂን
@user-bg3kq2vz9k
@user-bg3kq2vz9k 3 жыл бұрын
ክቡር አባታችን በረከትዎ ይደርብን ለደከማችሁ ለሰራችሁ ለለፋችሁ ሁሉ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ አለሁ ትበልልን እነ ምን ያህል በንቲ ከነ ጓደኞችህ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ወጣትነታችሁን ትባርክላችሁ በእውነት አስደሰታችሁኝ እዛ ድረስ መሄዳችሁ በረከቱን ያፍስስላችሁ እናታችን ፍሬህይወት ሰማዕቷ ትጠብቅልን
@rthgfg9720
@rthgfg9720 3 жыл бұрын
ፍሬ በጣም መታደል ነው ሺ አመትተኑሪ ትሁት እህታችን በጣም አክባሪሽ ነኝ💚💚💚💚💚💚
@user-zq7ly3eq7k
@user-zq7ly3eq7k 3 жыл бұрын
ደስታየ ወደር የለውም ያሁሉ ኮረኮች መንገድ ዛሬ አስባልት ሁኖ ስላየሁ ስምአቷ ቅድስት አርሴማ ከደጅሺ ወድቄ ለምኝሻለሁ አላሳፈርሺኝም አርሴምየ አሁንም ለሀገሬ በሰላም አብቅተሺኝ ደጅሺን ለመርቀጥያብቃኝ ⛪️⛪️⛪️💚💛❤️
@tarikualemu3968
@tarikualemu3968 3 жыл бұрын
የሚገርምነው በጣም እረጅም አመት ሆኖኛል እናቴ መንገድሽም በጣም ተስተካክሎል እኔ ስምፕጣ ያንን ተራራ ባንቺ ብርታት ወጥቼም ወርጃለሁና ሰማእቶ በጣም ናፍቀሽኛል ከነ ሀጥያቴና በደሌ ለደጅሽ አጣብቂኝ !!! አሜን።
@user-tl7vq2wn3f
@user-tl7vq2wn3f 3 жыл бұрын
ከወልዲያ መኪና ይዥ ብሄድ በስንት ስአት እደርሳለሁ መኪና ስይዝ ሲሪንቃ ብየ ነው ወይስ ሌላ ከተማ አለ ንገሪኝ በአርሴምየ
@user-bu3rm8pd3i
@user-bu3rm8pd3i 2 жыл бұрын
@@user-tl7vq2wn3f ሰላም እህቴ ከተለቀቀ ቆይቱል ምናልባት አጋጣም ከየሽው ልገርሽ እኔ አሁን ነው ያየሁት ከወልደያ አርሴማ ድረስ ቅርብ ነው አንድ ስአትም አይሞላ ከስሪቃ ሌላ ትንሽየ ከተማ አለች ከስሪቃ ወደ አርሴማ ልህድ ነው ብትያቸው ይወስዱሻል ካየሽው አጋጣሚ ፃፊልኝ በውስጥ እና ወሬል እኔ የዛ ሀገር ልጅ ነኝ
@rthgfg9720
@rthgfg9720 3 жыл бұрын
መንገዱ በማለቁ እጅግ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ ተመስገን ነው ከእዜት አርሴምዬ ደጅ ያለው አቀበት መንገድ አቀማመጥ እጅግ ያስገርመኛል ድንቅ ታምር ነው ፍሬ እንኳን ደስአላችሁ እድሜሽን ታርዝምልን ሰማዕቷ ,,,,,💚💚💚💚💚💚ምኔ ከልብ አመሠግናለሁ እደጇ ያለሁ መሠለኝ የአገልግሎት ዘመናችሁ ይስፋ ይባረክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ክርስቶስ የአባቶች ፀሎት ቡራኬ በያለንበት ይድረሰን 💚💚💚💚💚💚
@aynoderar4148
@aynoderar4148 3 жыл бұрын
እልል እልል በጣም ነዉ ዉስጤ ነዉ የተደስተው አርሲማ እነታ የልጆቻ እነት መቆዬት መልካም ነዉ አዬን ለመሳለም እና ለምርገጥ ያብቃን አሜን
@helenhelen6516
@helenhelen6516 3 жыл бұрын
እመቤቴ ቅድስ አርሴማ ለደጅሽ አብቂኘ እናቴ እኔ ሀፀተኛዋን ልጅሽ በምህረትሽ ምሬኘ እና በመገዴ ሁሉ ቀደሚ አደ እናት
@banchbesratahmad8672
@banchbesratahmad8672 3 жыл бұрын
ሰማእታ እናቴ ለደጅሽ አብቂን ሀገራችን ሰላም ለምኝልን አርሴምዬ አደራ አትርሽን እናመሰግናለን ከበረከት ስላሳተፋችሁንወንድሞች በርቱልን ተባረኩ
@hsheehehheue3253
@hsheehehheue3253 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜብቅድስት አርሴማ ለደጅሺ ለሐገሬ አብቂኝ የኔ እናት መንገዲዋንም የሰራችሁ እግዚ አብሄር ይባርካችሁ አሜን
@nigistzwda8562
@nigistzwda8562 3 жыл бұрын
እናቴ አርሴማ ደጅሽን እንድመጣ ፍቃድሽ ይሁን አባታችን በረከቶት ይደርብን
@user-ce5xl9xt1m
@user-ce5xl9xt1m 3 жыл бұрын
ያሁሉ መንገድ አንዲህ ተሰራ የስሬንቃዎ እናቴ አቤት ደሰ ሲል እልልልልልልልልልልልልልልልል
@asqualaddis89
@asqualaddis89 3 жыл бұрын
የሲሪንቃ ሰማአቷ ቅደስት አርሴማ እናቴ ሆይ ለደጂሽ ለመርገጥ አብቂኝ፡፡
@user-rv4jx6to9r
@user-rv4jx6to9r 3 жыл бұрын
ቅድስት አርሴማ እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ ፍሬሕይወት እህታችን ዘርሽ ይባረክ መዉጣት መግባትሽን ይጠብቅ ተባረኪ እህታችን የቅድስት አርሴማ አምላክ የተመሰገነ ይሁን የናታችን አማላጅነት አይለየን አሜን
@biritukanjenere3549
@biritukanjenere3549 3 жыл бұрын
አሜን፫ እናቴ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ፈውሽኝ
@bruktitekefelew5633
@bruktitekefelew5633 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-jy8zj2sg5e
@user-jy8zj2sg5e 3 жыл бұрын
ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ 🙏🙏🙏በእውነትና 🙏ወንድሞቻችንና ለአይናችን ለጆራችን በረከትን በረከትን ስለ ምታቀብሉን እናመሠግናለን
@israelmengistuderbe3086
@israelmengistuderbe3086 3 жыл бұрын
Amen
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 3 жыл бұрын
.እኛንም ለዚ በረከት አብቂን እናታችን ቅድስት አርሴሜ
@user-sr1ks6cf3q
@user-sr1ks6cf3q 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል በጣም ደስ ይላል አግዚአብሔር ይመስገን አርሴምየ ለደጂሽ ያብቃን እናቴ
@user-co4kl9qz5b
@user-co4kl9qz5b 3 жыл бұрын
ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎናል እናመሰግናለን ።
@user-co4kl9qz5b
@user-co4kl9qz5b 3 жыл бұрын
@@jackzambi7355 ሂድ አንተ ሰይጣን
@hibsttadese2982
@hibsttadese2982 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ያ ሁሉ አልፎ ለደካሟች ደግሞ ቀን ወጣላቸው ደጅሽን ሊሳለሙ በረከተን ሊቀበሉ ቻሉ አሜን አሜን ኢትዬጲያን ጠብቂ የመጣውን መአት መልሸልን ሰማእቷ አሜን።።
@michaelyohannes6827
@michaelyohannes6827 3 жыл бұрын
Amen amen amen amen 🙏🏼
@wensht1459
@wensht1459 3 жыл бұрын
አሜን እመቤቴ ቅድስት አርሴማ ትጥብቅህ
@oneethiopia4677
@oneethiopia4677 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድም ምንያህል እድሜ ከጤና ይስጥልን የተባረክ
@serkalemdemsieserkalemdems6532
@serkalemdemsieserkalemdems6532 3 жыл бұрын
አርሴምዬ እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ ወንድማችን እናመሠግናለን ወይኔ ደጅሽ ናፍቆኛል እናቴ አርሴማ በስመአብ ደስ ሲል አሁን ጥሩ ሆኗል💚💛❤
@user-iu9zf6ec1v
@user-iu9zf6ec1v 3 жыл бұрын
@@jackzambi7355 ምን እንደምልህ ቃላት ያጥረኛል አንተ ሰይጣን ገደል ግባ
@serkalemdemsie1799
@serkalemdemsie1799 3 жыл бұрын
@@jackzambi7355 ችሎቱ ስብሀት አንደበትህ ይዘጋ
@tsegeredanigussie5327
@tsegeredanigussie5327 3 жыл бұрын
Amen amen Amen amen amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@maregewuneta5376
@maregewuneta5376 3 жыл бұрын
ሰለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ደስ ይላል እናታችን ቅድስት አርሴማ ዳግም እኛንም ለደጇ ታብቃን በረከቷ ረድኤቷ አይለየን አሜን እናታችን ፍሬ ሕይወት እግዚአብሔር እድሜውን ጤናውን እናታችን ቅድስት አርሴማ ትስጥልን በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቅዱስ አባታችን ቡራኬዎ ይድረስን ! አርት Media እግዚአብሔር ይስጥልን እናመስግናለን
@user-jl5kj5cj6o
@user-jl5kj5cj6o 2 жыл бұрын
የሰማዕቷ በረከት ይደርብን
@momilove9274
@momilove9274 3 жыл бұрын
ተመሰገን የድንግል ማርያም ልጂ🙏🙏🙏እናቴ አርሴምየ💒💒ሰምሺን ጠርቶ ያፈር የለም💒💒ለደጀ ሰላምሺ ያብቃን🙏🙏ሰማእቱአ ያን ሁሉ መንገድ ቀር ተመሰገን🙏🙏ግን እኮ ካሜራ አይፈቀድም ነበር❤💒❤🙏
@michaelyohannes6827
@michaelyohannes6827 3 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🏼
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ምስርብላ። እመብርሀንለደጇያብቃን።
@user-li5lc9fn8k
@user-li5lc9fn8k 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉😢😢❤❤❤❤
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ከቡር አባታችን መድሃኒአለም ክርስቶስ ዕድሜና ጤና ይስጦት
@kokobealemayhu8666
@kokobealemayhu8666 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@hanemekonen7807
@hanemekonen7807 3 жыл бұрын
የስሪቃዋ አርሴምዬ አቤት ያች ስራ ድቅ እኮ ነው እማማዬ በግሬ ነበረ የወጣውት የወረኩት እውነት ደስታዬ ቁጥር የለውም እማማዬ አርሴምዬ እባዬ ፈሰሰ ፍቅርሽ ልዩ ነው
@EstubEstub
@EstubEstub 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tsehayabebe2367
@tsehayabebe2367 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን የእናታችን የቅድስት አርሴማ በርከት አይለየን ድስ ይላል::
@dajk1214
@dajk1214 3 жыл бұрын
አርሴምየ ቃላት የለኝም ይህን ድንቅ ቦታሽን እንድህ አምሮ ስላየሁት ደስ ብሎኛል አርሴምየ በሰዉ ሀገር ከነ ሀፅያቴ እንዳልቀር አንች ለሀገሬ አብቂኝ ለደጅሽ አብቂኝ እምየ ❤❤❤❤❤❤
@eseteworku344
@eseteworku344 3 жыл бұрын
እጅግ ደስስስ የሚል ነው ሰማእቷ የልቤን ታውቂያለሽ በመንገድ ችግር እና ባለኝ አቅም ከደጅሽ አልመጣሁም ምስጢሬን ታውቂዋለሽ እና ደጅሽ መጥቼ ለመባረክ ያብቃኝ፡፡አሜን፡፡
@saramamo5332
@saramamo5332 3 жыл бұрын
ቅድስት አርሴማ በረከቷ ይደርብን
@zebenaygruendling8224
@zebenaygruendling8224 3 жыл бұрын
እልልልል ገና እርሱን ሳየው ደስያለኝ ሰማያት ለደጂች አብቂኝ ያገሬን ምገድስላየሁ የሃድኩያክል ነው ደስያለኝ የዜት ምገድ ተሰርቶ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል
@user-hi5zb8pb7r
@user-hi5zb8pb7r 3 жыл бұрын
የእኔ እናት በልጅነት ዘመኔ 6ጊዜ በመቅደስሽ ቁሜ ለመባረክ እንደበቃሁ አሁንም ከስደት መልሰሽ በመቅደስሽ ቁሜ አመሰግንሽ ዘንድ ፍቀጅልኝ 🙏አሜን ፫
@helenhelen6516
@helenhelen6516 3 жыл бұрын
የኔ እህት ቦታዉ የትነዉ ስለማላቀዉ ነዉ ካወቅሽዉ ንገሬኘ
@rukhyarukhya6958
@rukhyarukhya6958 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን በረከታቸዉ ይደረቡን
@berhanegeberemedehen3032
@berhanegeberemedehen3032 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሰማእቶ አርሴማየ ደጅሽ ላይ ለመምጣት ያብቃኝ ባንችዉ ፍቃድ ምን ይሳንሻል ያማከርኩሽ ቃላት ያጥረኞል ትዳሬን ባርኬልኝ በረከትሽ አይለየኝ አርሴምየ
@user-bx2mm1wx2b
@user-bx2mm1wx2b 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ve9ze5pk2n
@user-ve9ze5pk2n 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሆን በጣም ደስ ብሎኛል
@liltya3613
@liltya3613 3 жыл бұрын
እሜን አሜን አሜን
@Ethioenate
@Ethioenate 3 жыл бұрын
ዋው አባታችን ትልቅ መለክት ነው ያስተላለፉት እድሜና ጤነነት እግዚአብሄር አብዝቶ አብዝቶ ይስጦት በፁ አባታችን በረከቶት ይደርብን
@abetumaren4576
@abetumaren4576 3 жыл бұрын
ትልቅ ብለዋል አባቴ ! እናንተን ያቆይልን ! አሜን
@yeromeadmasuyerome6113
@yeromeadmasuyerome6113 3 жыл бұрын
በጣም ደስይላል እግዚአብሔር ይመስገን
@aamitieysuisamitieysusi3398
@aamitieysuisamitieysusi3398 3 жыл бұрын
Amen amen amen zemary mlakiten yasmalen 💐💐💐💐💐🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💐💐💐💐💐🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@khadijah2570
@khadijah2570 3 жыл бұрын
አላህ ፈጣሪ አምላክ እግዚአብሔር ☝️ ኢትዮጵያ ይጠብቃት አሚን 🤲🇪🇹 አላህ ፈጣሪ አምላክ እግዚአብሔር ነው የኔ ነቢይ ኢሳ የመርየም ልጅ የአላህ ባሪያ ናችው በሱና በናቱ ላይ የአላህ ሰላምታ ይስፈን አሚን
@yosefabrha7351
@yosefabrha7351 3 жыл бұрын
የሰማዕቷ የእናቴ የቅድስት አርሴማ ደጇ ናፈቀኝ:: እግዚአብሔር አምላካችን ይክበር ይመስገን
@haymiyenihaymi2855
@haymiyenihaymi2855 3 жыл бұрын
አርሴምየ የኔ እናት ቤትሽ ለዚህ መብቃቱ ፍፁም ሀሴት ነው የቅርብ እሩቅ ሆኜ ደጅሽ እየናፈቀኝ አለው ፍቀጅልኝ በበረከትሽ ከስጋ ደዌ ልፈወስ አሜን
@SaraSara-gk4vj
@SaraSara-gk4vj 3 жыл бұрын
ፍርዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የሰማእታ ልጅ
@salomon1221
@salomon1221 3 жыл бұрын
ሰማዕቷ አርሴምዬ በጣም እወድሻለሁ እናቴ የልጅነቴ ለቁም ነገር አብቅተሽኛል አመሰግናለሁ ከደጅሽ አትለይኝ ሀገራችንን ሰለም አርጊልን ከእግዚአብሔርም ዘንድ ለምኝልን አርሴምዬ ኢትዮጵያንዬን አደራ ቤተክርስቲያናችንን ጠብቂልን
@mesitube5424
@mesitube5424 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አርሴምዬ እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ ብዙ ጊዜ ደጅሽን ለመረገጥ እመኝ ነበር
@fikrehaile9751
@fikrehaile9751 3 жыл бұрын
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ሆይለደጅሽ አብቂኝ
@user-lv1jr2dy7p
@user-lv1jr2dy7p 3 жыл бұрын
ሁፍ እንድት ደስ ይላል እግዚአብሔር አገራችንን ባርክልን ቀድስልን አባቶቻችን በፀሎታቹ አስብን እግዚአብሔር አምላክ ለደጅሽ ያብቃን
@azebgirma5087
@azebgirma5087 3 жыл бұрын
ይሄ መንገድ ይሰራል ብዬ አስቤ አላውቅም ደስ ይላል ለአቅመ ደካማ ተመስገን
@Walte25
@Walte25 Жыл бұрын
አሜን
@ethiopianvaluation7672
@ethiopianvaluation7672 3 жыл бұрын
በረከትሽ ይድረሰን ሀገራችንን በምልጃሽ ጠብቂልን ለደጅሽ አብቂን
@user-pt8wd4gs4f
@user-pt8wd4gs4f 3 жыл бұрын
ወይ አርሴማ ቅድስት! ደስ ሲል ቤተ ክርስቲያኗ አልቋል እኔ በሄድኩ ስዓት ገና ቊፋሮ ላይ ነበር እንድህ በማየቴ በመንፈስ እደጅሽ መጣኹ እፍ
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j Жыл бұрын
አሜን ፫
@kidusbiruk6554
@kidusbiruk6554 3 жыл бұрын
የኔ እናት ቅድስት አርሴማ ድንግል ለኔማ ምን ያላደረግሽልኝ አለ ሁሉ ነገሬ ነሽ ለኔ ስኬቴ ሁሉ ባንቺ ነው እናቴ ሚስጥረኛየ ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን አንቺን ለሰጠን ለደጅሽ አብቂን አሜን
@rawanalbathali9312
@rawanalbathali9312 3 жыл бұрын
ለደጅሽ ያብቃኝ እናቴ💒🙏 የልቤ ችግር ብዙነዉና አቺ አዉጭኝ🙏 በጉዞ ላይ የከፈታችሁ መዝሙር ንገሩኝ
@habitiku3146
@habitiku3146 3 жыл бұрын
ተመስገን አርሴምየ መንገድሺ አለቀ ያላያቺሁ እየሄዳቺሁ ታአምር ቦታ ስራ በረከት ያለበት ቦታ ነው
@bertukantaye833
@bertukantaye833 3 жыл бұрын
እሰይ እልልልልልልልል በረከቱ ለሁላችን ይድረስ በርቱ ኑሩልን ከእንቅፋት ከመሰናክል ትጠብቃችሁ ትጠብቀን አሜን
@geremewretta6038
@geremewretta6038 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@huletesenbet9630
@huletesenbet9630 3 жыл бұрын
እልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልእግዚአብሔርይመስገን!
@mimiymaryamlig3510
@mimiymaryamlig3510 3 жыл бұрын
በረከቷ ደርሶኛል የበሶ እምነትና ቅባአቅዱስ ተአምሯ ድንቅ ነው ጠላቴን ዳብሎስን ታነድዋለች ። ለደጇ ታብቃን
@abibagungul6224
@abibagungul6224 3 жыл бұрын
አርሰሚየ በረከትሽ ይደርብን አሜን 💛❤💚
ኪዳነምሕረት ...የመከራዉ ለሊት አለፈማነው ማርያምን ተው የሚለኝ??
1:18:19
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
Please Help Barry Choose His Real Son
00:23
Garri Creative
Рет қаралды 21 МЛН
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 6 МЛН
#ETHIOPIA እንደ ሰው የመነነው ገዳም
40:35
ገዳሙ አልተዘጋም!  ግን . . .  የሁለት አባቶች እይታና ምስክርነት
38:02
Kidist Arsema Maryland || ቅድስት አርሴማ ሜሪላንድ
Рет қаралды 2,3 М.
ድንቅ ነው የሚሰግዱ ድንጋዮች ያሉበት ጅሩ ቅድስት አርሴማ
37:44
''ልጆቼ እግዚአብሔር ይስጣችሁ'' የጣቅርን ማርያም ገዳም አባቶች
1:21:47
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10