የአስፋው አስደሳች ትውስታዎች የእናቶች እና አባቶች ቀን ላይ.. //እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 32,296

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.

Пікірлер: 198
@ToniBoy-kt9db
@ToniBoy-kt9db 8 ай бұрын
ይህ ግጥም መታሰቢያነቱ ለአስፋው መሸሻ ያ ደጉ አባቴ የኢብኤስ ድምቀት ሳትኖር የሚከፋኝ ከወንብረክ ሳጣክ ሳቄ የሚጠፋኝ በሰዎች ልቦና ፍቅርን አሳይተክ በአባታዊ ተክሳፅ ምክርን ለገስክ የሰዎችን እንባ ጠርገክ ሳታበቃ ሰው ሁሉ አላመንም አንተ ታመክ ከአልጋ ላይ ስትበቃ አቅሙ ኖረኝ እንካን መጥቼ አልጠየኩክ ከራሴ ቀንሼ ነብሴንም አልሰጠሁክ ያ ደጉ አባቴ በቅዳሴ ሰአታት በፀሎት ልቦና ያንተን ፈውስ መዳን ከአምላክ ዘንድ ሄጄ በፀሉት ላቀና በአምላኬ መንገዱ በምህረቱ ሲሳይ የህዝብን ፍቅርን አይቼ አንተን ምሮልኝ ባይ መታመምክ ሳይንስ ከዘፋንክ ጠፍተክ የንባውት እንባ በአንድንድ ሰዎች ስላንተ ማማረት ውስጤ እያነባ ልቦና ይስጣቸው ባንደበቴ እያልኩ አልከሳቸው ነገር አይኔ እያነባ በለሊት ድምቀት በምሽት ጨረቃ በንጋታ ጅምበር ከእንቅልፌ ስነቃ ያ ደጉ አባቴ ሄደ ላይመልስ እኔም አቅም ኖሮኝ ካለህበት ሳልደርስ ነብስክን በገነት በመንግስተ ሰማያት ያቆያት ብያለው ሳልሰልች ለስራክ በማይታይ ልቦና ሁሌም እፀልያለው ለሁለም አባት ነክ ከ አባትም ባላይ ስምህ አይረሴ ነው ይውላል ከሰማይ መታሰቢያነቱ ለአሳፍወ መሸሻ ከበሱፈቃድ ከአዲ
@tigesttasfaye8711
@tigesttasfaye8711 8 ай бұрын
Wowwwwww❤❤❤❤❤❤❤❤ dinq now
@toibaahmad2342
@toibaahmad2342 8 ай бұрын
ወይይይይይይ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@lvumamimamiye7660
@lvumamimamiye7660 8 ай бұрын
Wawwww egzabihre yakebereh esfiye bedegagech yenureh 💔💔💔💔💔💔
@KhalkedanTazeb
@KhalkedanTazeb 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤😢😢😢
@selamg7836
@selamg7836 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@Habi-p9u
@Habi-p9u 8 ай бұрын
ወላሂ መጨረሻ ላይ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ አስፊቲ 😢😢😢 ኡፍፍፍፍ ሞት ባልኖረ ብዬ እመኛለው እኔም ይሄው እማዬን ካጣሁ 6 ዓመት አለፈኝ ኡሚዬ አሏህ የጀነት ሙሺራ ያድርግሽ 😢😢😢
@rabiahussen9441
@rabiahussen9441 8 ай бұрын
አላህ ሶብሩን ይስጥሺ እህቴ
@zedahmed9371
@zedahmed9371 8 ай бұрын
አሏህ ጀነተልፊርዶስ ይወፍቃት 😢😢
@Habi-p9u
@Habi-p9u 8 ай бұрын
@@zedahmed9371 አሚንንን ውዴ 😥😥
@Fafi51296
@Fafi51296 8 ай бұрын
አላሕ ጀነተል ፊርደውስ ላይ ያሥቀምጥልሽ ሀቢበቲ
@Hayat-hr1ip
@Hayat-hr1ip 8 ай бұрын
እኔም አባየን😢አላህ የጀነት ሙሺራ ያድርግህ የኔየዋህ😢
@foziaosman9120
@foziaosman9120 8 ай бұрын
በእውነት ምንም እንዳይቆቹ ትልቅ ክብር ነው የሰጣቹት በእርግጥ ያንሰዋል ግን እናተም በጣም እምትደነቁ ናቹ ፅናቱን ይስጣቹ ጀግኖች😍❤️
@ساراهمحمد-ز6ن
@ساراهمحمد-ز6ن 8 ай бұрын
ወላሂ መዳሜን ስንተየ አስደነገጥኳት እያለቀስኩኝ የኔ አስፍቲ የኔ አልቃሻ እንኳንም አከበራችሁለት እንኳን ደስ አሰኛችሁት ከሞተ አይመለስ በቁምነው መጠቃቀም😢😢😢😢😢
@ifhjdgjchj9007
@ifhjdgjchj9007 8 ай бұрын
በጣም😢
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@aneshamood6033
@aneshamood6033 8 ай бұрын
በጣም ደሰ የሚል ማሰታወሻ ኢቢኤሰ ለቤተሰቦቹ ያሰቀመጣችሁት ይህንን መቼም የኢትዮጵያን ህዝብ ኢቢኤሰን እንዴት እንደሚያመሰግናችሁ ሁሌም ለሰራተኞቹ ክብር የሚሰጥ መሰሪያ ቤት በጣም ከሰራተኞው እሰከ ባለቤቶቹ ሁሌም የኢትዮጵያን ህዝብ አይረሳችሁም ይህም ሲያንሰው ነው ኢቢኤሰ የደሃ ቤት ሁሌም ደሃን ቀና የሚያደርግ የትም ተወዳዳሪ የሌለለት ጣቢያ ነው ከፍ በሉ ይጨምርላችሁ በርቱ ጥሩ ሰራ ሁሌም ለራሰ ነው ያሰከብራል መጨረሻ በዚህም ያምራል
@muhamedSndew-s8l
@muhamedSndew-s8l 8 ай бұрын
ወላሂ እሥከዛሬ የሠራቸዉን ቢዶወች እደገና እየተመለሰኩ ሳያቸዉ እባየነዉ የሚቀድመኝ ሁልየም በልባችን ትኖራለህ😭😭😭😭😭😭
@ساراهمحمد-ز6ن
@ساراهمحمد-ز6ن 8 ай бұрын
ያባቶች ቀን ሞቱ ታይቷችሁ ነው ይገርማል አስደስታችሁታል በጣም ተባረኩ 😢😢😢❤
@መርየምየለገሂዳዋ
@መርየምየለገሂዳዋ 8 ай бұрын
አላህዬ አባቴን ጠብቅልኝ በሰላም አገናኘኝ❤❤😢 እማዬ አላህ በጀነቱ ነኢማ ያኑርሽ 😭😭😭💔💔💔 አስፍዬ የኔ አባት እፍፍፍፍፍ ማመን ያቅታል 😢😢😭💔
@Leyasori
@Leyasori 8 ай бұрын
አስፍዬ ሆሌ በልባችን ውስጥ አልክ❤ ለመላው ለ Ebs ሠራተኛ ለቤተሰቡ እና ለመላው ለኤትዬጱያ ህዝብ መፅናናትህን ከልብ እመኛለው😭😭❤️❤️❤️❤️
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 8 ай бұрын
በእውነት እላችኋለሁ ሞት ባይኖር ምን አለ ውይይይይ💔💔💔😭😭😭😭😭በእውነት አሰፊቲ ድፍን ኢትዮጵያን በሙሉ አንሰፈሰፍከን ነፍስክ በሰላም ትረፍ የእውነት መልካምነት ለራስ ነው ከአስፊቲ ተማሩ መፅናናቱን ይስጠን ፈጣሪ😢😢😢
@SemereH
@SemereH 8 ай бұрын
የአስፋው ማስታወሻችን ነሽ ራኪ ❤️ እባክሽ ወደ እሁድን በ EBS ተመለሺ ራኪ ፡፡
@ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ
@ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ 8 ай бұрын
ዱንያ ይች ናት ዛሬ ታይተን ነገ የምንጠፋ ፍጥሮች ነን እኮ አይ አስፍቲ 😢
@bezawitmuluneh
@bezawitmuluneh 8 ай бұрын
አስፍዬ ይኸው ካለፈው ሳምንት ጀምሮ ያንተን ቪዲዮ ብቻ ነው የማየው እምባዬንም መቆጣጠር አቅቶኛል በዚህች አጭር እድሜህ ብዙ ነገሮች ሰርተህ አልፈሀል እግዚአብሔር ነፍስህን ይማርልኝ የኔ ጌታ ጃፒዬም እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ 😢😢😢
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 8 ай бұрын
ኢቢኤስ ቴሌቪዥን አስፊቲን ስላከበራችሁትን እናመሰግናለን በርግጥ የስራው ውጤት ቢሆንም እሚገባውን ክብር ስላሳያችሁን ክብር ይገባችኋል እሱንም ነፍሱን ይማረው
@emuadmasu873
@emuadmasu873 8 ай бұрын
😭😭😭😭💔አሰፍዬ ሁሌም በልባችን ትኖራለክ እንወድካለን አባቴ
@امعبدالله-ك1ظ3ش
@امعبدالله-ك1ظ3ش 8 ай бұрын
የእውነት አባትነህ የአንድልጅህ ሳይሆን የኢትዮጵያን ህዝብአባትነበርክ የእውነት አባት
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 8 ай бұрын
ሁፍፍፍፍ የምር በጣም ምስኪንና ሰፍሳፋ ነበርክ😢 አንተ መልካም አባት ebsoche ግን የረሱክ ነው እሚመስሉት😢 እንግዲህ ምን ይደረጋል ህይወት ይቀጥላል
@seade127
@seade127 8 ай бұрын
በቃ ተውት አትልቁ እኔ እራሴ ፈነዳ በልቅሶ አባቴን ከራሤበላይ እወደው ነበር እሱን ሳጣ ሁሉም አስጣልኝ በስደት ይሄው ከሰው አልግባባ ከራሤጋ አይደለሁ ብቻየን እደብድ ሳለቅስ እውላለሁ አስፍየ እደት እደምወድህ ነበር የአባቴን ሀዘን ሳልወጣ ያተመሞት ከምንም በላይ አዝኛለሁ መልካም ቀና ደግሰው ሆዳ ባሻ ነበርክ ላተ ምን ቃል ይገልፃሀል 💔💔💔💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 8 ай бұрын
የ ebs ጋዜጠኞች ሁላችሁም ሆደ ቡቡ ናቹ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ አስፊቲ በሰላም እረፍ😢😢😢
@adan1376
@adan1376 8 ай бұрын
😭😭😭😭እንደት ነው ግን የምትረሳው 😭😭
@aynalemchernet3437
@aynalemchernet3437 8 ай бұрын
ነፍስ በሰላም ትረፍ መልካም ስራ ሁሌም ከመቃብር በላይ ነው ይህንንም ባንተ አይቻለሁ
@ElizabethAddisu
@ElizabethAddisu 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢 አስፍሽ ነፍስህ ከደጋጎች ቅዱሳን አጠገብ ያርግልን 😭😭😭😭🙏🏻😍
@TheDailySpark360
@TheDailySpark360 8 ай бұрын
ሁህህህህ እንደው ሞት ሁሌም አዲስ ነው የሚሆንብን እኮ! አስፋው መሸሻ ጥሩነትህ ተከትሎሃል የኔ ወንድም። አምላክህ አሳረፈህ እኛም ተከታይ ነን መቼም የጊዜ ጉዳይ ነው።
@dggghjfghji7963
@dggghjfghji7963 8 ай бұрын
የኒ ግታ መቸም አትጠገብ ያለ ያለ ነዉ የሚመስለኝ ነፍስክን ይማርልን
@yeznakassahun780
@yeznakassahun780 8 ай бұрын
ምን አለ ሁሌም እንደዚህ ብትለብሱ ሲያምርባችሁ
@dggghjfghji7963
@dggghjfghji7963 8 ай бұрын
ከባድ ነዉ አስፍሽን መርሳት ምን አይነት ፍቅር ነዉ በልብህ ያለዉ ነፍስክ ባፀደገነት ያኑርልን
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 8 ай бұрын
አስፍዬ ኢቢኤስ ያላንተ ከባድ ነው 😢😢😢😢😢😢😢 ነብስህ በሰላም ትረፍ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@menutube7647
@menutube7647 8 ай бұрын
አይይይይይ እኔስ ያለ ያለ ነው የሚመስለኝ ሞቱን አምኖ መቀበል ከባድ ነው 😭😭😭አስፋው ነፍስህ በሰላም ትረፍ የኔ አባት
@honey48757
@honey48757 8 ай бұрын
Yesetachut Ye Photo Mastawesha Betam Yemiyamir Enna le Asfaw Tilik Tirgum Yalew New 👌👌👌 Bezih EbSoch Timesegenalachu 👍👍👍 Ahun Demo Yihen Photo Liju Terekibo Be Kibir Maskemet Alebet 👌👌👍👍👍
@TerseyTersey
@TerseyTersey 8 ай бұрын
አስፍቴ ሆሌም በልባችን ትኖራለህ ኤቤይስ ማናጀሮች እናመስግናቸዋለን ሀዘናችንን ሀዘናቹ አርጋቹ በተለብሽን ሰላከፈላቹን በተለዬ ለመዳም ቅመ ሞች
@ketematesfahun4608
@ketematesfahun4608 8 ай бұрын
አሥፉዬ ነብስህ በሠላም ትረፉ
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx 8 ай бұрын
አስፍቲዬ እኔ የሞትክ የሞትክም መስሎ አይሰማኝም የኔ መልካም ሰው እማትሰለች ሳንጠግብህ ሆድክብን አስፍቲዬ ጌታ ኢየሱስ ነብስህን ያሳርፍ 😢😢😢😢
@girmawondimu5731
@girmawondimu5731 8 ай бұрын
አስፍዬ ሁሌም በልባችን ትኖራለክ እንወድካለን አባቴ 😂አስፍዬ ሁሌም በልባችን ትኖራለክ እንወድካለን አባቴ
@Salam-o3e4n
@Salam-o3e4n 8 ай бұрын
ኡሌም ትናፍቀኝለክ አስፊቲ 😢😢😢😢😢😢 ባለምድክ ይሻለኛ ነበር 😢😢😢😢😢
@rabimhammed119
@rabimhammed119 8 ай бұрын
እፉፉፉፉፉፉፉ አላህ ይራህምህ እማይይባል ድብልቅልቅ ያለ ስሜት አስፍየ ምርጥ አባት ምን ልበል ተቸገርኩ
@Tube-vt5se
@Tube-vt5se 8 ай бұрын
የኔ ደግ አስፍዬ😢😢😢😢😢😢😢😢
@alhamdulilah89
@alhamdulilah89 8 ай бұрын
አይ ሞት አስፍዬ ደጉና ሩህሩህነቱ ያስታውቃል ፅናቱን ይስጣችሁ ባልደረቦቹ
@kewletali2902
@kewletali2902 8 ай бұрын
አስፍቲ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ። እንወድሃለን 😢😢😢😢😢😢😢
@Asrt-h4l
@Asrt-h4l 8 ай бұрын
ነፍሰይማር
@MohinKhanhijkpsedeta
@MohinKhanhijkpsedeta 8 ай бұрын
አሰፍየ ፈጣሪ ይማርህ የኔ ሳቂታ
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 8 ай бұрын
የኔ ሰፍሳፋ አስፊቲ😭😭👊👊😭😭😭😭መሸሻ ይሙት እወድአለሁ😭😭😭😭😭😭
@rehanayassin3847
@rehanayassin3847 8 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 Asfeteya Always we missed you 😭😭😭😭😭😭
@SelamMarie-ot8qw
@SelamMarie-ot8qw 8 ай бұрын
እኔ አፈር ልብላልህ አስፍየ በእውነት አልቻልኩም ወይኔ አይይይይይይ ፈጣሪ ሞትን ባይፈጥርብን ጥሩ ነበር
@ekrammohammed8514
@ekrammohammed8514 8 ай бұрын
የኔ አባት ምርጥሰው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ነብሰ ይማር
@momeenaahmed443
@momeenaahmed443 8 ай бұрын
የኔአባት😢😢😢 አስፍቲዬ
@saraababa
@saraababa 8 ай бұрын
እናንተ ኡተባረካችሁልጃች እንደ አስፊቲ የሰዉ መውደድ ይሰጣችሁ!!!
@lili-of7qm
@lili-of7qm 8 ай бұрын
ዛሬግን.አጣህ.ፈጣሪ.ያጽናው.አንተን.ማጣት.ከባድነው.አስፍዬ😢😢😢
@romanbelayneh9646
@romanbelayneh9646 8 ай бұрын
አስፍዬ ሁሌም በልባችን ነህ😢😢😢
@zahraargobawatube887
@zahraargobawatube887 8 ай бұрын
ምን ልበል ውስጤ አልቻለም አስፍዬ😢😢
@SameraSamera-fh6kj
@SameraSamera-fh6kj 8 ай бұрын
እኔስ ምን ልበል ቃል አጣሁ አላህ የፈለገውን ያረጋል በቃ እዝህ ድረስ ነበር የፈቀደልህ አስፊቲ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ሙናየጌታልጅሙናየጌታልጅ
@ሙናየጌታልጅሙናየጌታልጅ 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢ከልብ የማይወጣ አዘን ነብስ ይማር😢😢😢😢😢😢😢😢
@MekdiTube
@MekdiTube 8 ай бұрын
ወይኔኔኔኔ አስፍዬ እደ አዲስ ነው የሆነብኝ እውነት በጣም አስለቀሰኝ የኔ ቡቡ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ሂዊየወልዲያዋ
@ሂዊየወልዲያዋ 8 ай бұрын
አስፍዬኮ የዋህ ደግ ተጫዋች ሳቂታ አዛኝ ሰው ነበር 😢😢😢😢😢
@bmm3152
@bmm3152 8 ай бұрын
ወለህ እበዬን መቆጠጠር አቀተኝ አሲፍዬ ነፍሰ ይመር ሌለ ምን ይበለል 😭😭😭😭😭
@marriimarrii5524
@marriimarrii5524 8 ай бұрын
ከዛሬ ሳምንት ጀምሮ የእሱ ፕሮግራም ብቻ እያየሁት የለው ልቤ ታሰባራ ማመን አቀተኝ 😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😥😥😥😥
@kakumwz9372
@kakumwz9372 8 ай бұрын
Asfiti you will be missed It's not going to be the same around here without you. ...
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 8 ай бұрын
አስፍየ ኢቢየስን እያየሁ አልቅሽ ልሞትነው ማመን አቃተኝ😢😢😢😢😢😢
@junefirst500
@junefirst500 8 ай бұрын
መቅድዬ፤ ሉላዬ፤ ጋቢ፤ አይቆጫቹሁም!
@betelmulu4897
@betelmulu4897 8 ай бұрын
ኡፍፍፍ የኔ የዋህ እኔስ ያለ ነው የሚመስለለኝ በውነት 😢
@Addiseberoዩቱብአዲስ
@Addiseberoዩቱብአዲስ 8 ай бұрын
ኡፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hiwotmenber4486
@hiwotmenber4486 8 ай бұрын
ውይ አስፋው እኔ ምንም ላምን አልቻልኩም😭
@zkebede8763
@zkebede8763 8 ай бұрын
ነብስን ይማርልን ለሁላችሁም መጽናናትን እንዴሁም ለእናቱ ለልጅ እግዛብሄር መጽናናትን ይስጥ
@ኑርየፈንታ-ሐ9ኰ
@ኑርየፈንታ-ሐ9ኰ 8 ай бұрын
ያሳዝናል አስፍሽ ፈጣሪ ይዘንልህ አባቴ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@kmeshea
@kmeshea 8 ай бұрын
የዚህ ቀን ያለቀሰው አይረሳም። አበረታቱኝ ምርጦችየ
@Fatiya983
@Fatiya983 8 ай бұрын
ነይ እንደማምር❤
@kmeshea
@kmeshea 8 ай бұрын
@@Fatiya983 እሺ አረጊኝ እና ኮመት አስቀምጭ
@RUKIYA865
@RUKIYA865 8 ай бұрын
​@@Fatiya983demirgi
@Fatiya983
@Fatiya983 8 ай бұрын
እሺ ደምሬሻለዉ ​@@kmeshea
@Fatiya983
@Fatiya983 8 ай бұрын
​@@RUKIYA865ደመሬሻለዉ
@kidanabera5960
@kidanabera5960 8 ай бұрын
ነብስህን ይማርልን😭😭😭😭
@halimaalkendi123
@halimaalkendi123 8 ай бұрын
ወይይ እንደው ሞት ክፉ አስፍዬ የእግር እሳት ሆንክብን እንደው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@kweesweet8802
@kweesweet8802 8 ай бұрын
አይይሞት ክፉ😢😢😢 አስፍዬ ሆደ ባሻ በቃ ጨክነሕ ሄድሕ😢😢😢
@AsailAssil-y4d
@AsailAssil-y4d 8 ай бұрын
የኔ ሚስኪን አባት
@saragirma5196
@saragirma5196 8 ай бұрын
ኧረ ኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢 ምን ላድርግ ልቤን አቃተኝ 😭😭😭😭😭😭😭
@Etsub-ff6de
@Etsub-ff6de 8 ай бұрын
አስፊቲ 💔💔😭😭😭ነፍስ ይማር
@የሠውነገር
@የሠውነገር 8 ай бұрын
በፈጠሪ እስክ ተውት ዓይኔ ልጠፋ ነው ወዴት ልሄድ ?????
@rahmetmohmmed4737
@rahmetmohmmed4737 8 ай бұрын
💔😭😭😭
@rabiayoutube1874
@rabiayoutube1874 8 ай бұрын
አስፊቲ😢😢😢😢😢 ምነው ባላውቅህ ኖሮ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@امعبدالله-ك1ظ3ش
@امعبدالله-ك1ظ3ش 8 ай бұрын
ትክክል
@امعبدالله-ك1ظ3ش
@امعبدالله-ك1ظ3ش 8 ай бұрын
አይአዱንዬ ምንይደረጋል መልካም አባት
@fanatube196
@fanatube196 8 ай бұрын
ኡፍፍፍ አስፍቲ ነፍስ ይማር 😢😢😢
@hawlitube9071
@hawlitube9071 8 ай бұрын
መጨረሻላይ 😭😭😭
@godisgood7456
@godisgood7456 8 ай бұрын
Rest in peace and condolences his family workmate and etiopian people ma favourite humble journalist eritrea 😢🇪🇷
@singletube1535
@singletube1535 8 ай бұрын
አይይይ ይችአለም ብቻ እስካሉ ድርስ መለካሙን ሰርቱ ማለፍ ነው
@ሄለንያባቷብሌን
@ሄለንያባቷብሌን 8 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ሌላው ይቅርና እሩሩነትህ አዛኝነትህ ብቻ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@beainoconnection5707
@beainoconnection5707 8 ай бұрын
አስፍዬ😢
@sosinatesfaye8370
@sosinatesfaye8370 8 ай бұрын
😭😭😭😭ufff asefiti nefesehen yimarew 😭
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 8 ай бұрын
Azinalehu asfiye😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@زينةبلال-ه8ش
@زينةبلال-ه8ش 8 ай бұрын
ውይ እዚህ ላይ እኔም በጣም አልቅሻለሁ
@hanan-zc2dl
@hanan-zc2dl 8 ай бұрын
Ene alchlkum welhi asfawye degami abaten yathu new yemeselgn antenm abtenm bharchu and nber esun begize batawm anten say des yelgn nber kemoto behola anten abte yathu new yemeselgn kebad new yene derbab yene azagn bakal yagegnhuh sat menal bngerkuh bye new yetkochhut gen selgegnhuh edlegn negn asfiti abte
@halima7568
@halima7568 8 ай бұрын
ወላሂ ምንም ማመን አልቻልኩም እህህ
@MariyaAwal
@MariyaAwal 8 ай бұрын
EBS eko leyu new asfiti demo ke leyum leyu new welahi yene alkashawoch 🥹🥹
@foziaosman9120
@foziaosman9120 8 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ ወላሂ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም 😭😭😭😭
@tigistbeyene5831
@tigistbeyene5831 8 ай бұрын
ውይ አስፍይ ምን አለ ሙት ሰዉ ቤመርጥ
@صفيبنتاحمد
@صفيبنتاحمد 8 ай бұрын
አስፊቲ ሁሌየም እንወድሀለን ሁሌየም አንረሳህም😭
@sanaasanaa-ue1je
@sanaasanaa-ue1je 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢ልቤ ነው የተስበረው😢😢😢
@adnanhubi649
@adnanhubi649 8 ай бұрын
First 🥇
@ወለተሚካኤል-ኘ2ጨ
@ወለተሚካኤል-ኘ2ጨ 8 ай бұрын
ራኪ ትመለስ ወደ እሁድን በኢቢኤስ የምትሉ ???????
@efratajo434
@efratajo434 8 ай бұрын
Uffff asfite yene ensefisef nebisehin kedegagochu gar yanurelen
@hanazgeye4284
@hanazgeye4284 8 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭anten matate kbade nwe asefete lbezu dhawoch emba abashe uffff
@buzobuzo152
@buzobuzo152 8 ай бұрын
😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭💔💔ነብስ ይማር
@mebratsalamat2154
@mebratsalamat2154 8 ай бұрын
asfiti yene yewa egzabher kedagagochugar yasarfk enate metsinanatn ystachihu
@buzu5629
@buzu5629 8 ай бұрын
asefeye 😭😭😭😭😭
@ErahmatAwoke
@ErahmatAwoke 8 ай бұрын
አስፊቲ❤😢😢😢😢
@راشدالغيثي-ش1ط
@راشدالغيثي-ش1ط 8 ай бұрын
አይሰው(ዛሬታይቶነገአፈር😭😭😭😭😭
@Hayat-hr1ip
@Hayat-hr1ip 8 ай бұрын
ግንኮ እድሞት ክፈነገር የለምሰወች😢
@habibisahar
@habibisahar 8 ай бұрын
እይ አንተ ሞት 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 8 ай бұрын
አይ፣ሞት፣😭😭😭😭😭😭😭😭😭👍
The selfish The Joker was taught a lesson by Officer Rabbit. #funny #supersiblings
00:12
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 5 МЛН
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 6 МЛН
😂😂😂 #humor #прикол #юмор
0:22
trilimon
Рет қаралды 1,9 МЛН