No video

🛑 የሰው ስጋ የበላው ኢትዮጵያዊ ምክያቱን በግልጽ ተናገረ || ሁለት ሴት አስረግዞ መጣ

  Рет қаралды 70,112

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2

5 ай бұрын

#በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
/ benja-tube-%e1%89%a4%e...
/ binyambekele.tadese
t.me/benjatube

Пікірлер: 265
@benjatube2
@benjatube2 5 ай бұрын
የሯጭዋን አስገራሚ ታሪክ በዚህ ሊንክ ታገኙታላቹ kzbin.info/www/bejne/iZ-uond9bp2Kj8Usi=ntfzOFrluEVn69iv
@helenalamin9762
@helenalamin9762 5 ай бұрын
my friend Benja I watch your show all the time and I want you to help me about the airports. Corruption, how bad they treat the people please ድምፀ ሁነ ን
@betysweetamennn6456
@betysweetamennn6456 5 ай бұрын
ውይ ምነው መሳይንስ አይመስልም አይምሰል
@user-jp9xt8nm9g
@user-jp9xt8nm9g 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ኧረ ስነግዱብን እጅ ይሄ እርግዝና አይደለም ውሸታሞች ጨርቃቸውን ወትፈው መተው መነጋገሪያ ፌመስ ለመሆን ነው አዳሜ አትሸወድ::
@Habtam837
@Habtam837 5 ай бұрын
እኔ ይሄ የሴቶች ቀን የእናቶች ቀን የአባቶች ቀን ምንም አልስማማበትም ምክኒያቱም ሁሌም ቀናችን ነው የሰው ልጆች 😢😢❤❤እምናደርገውን እያወቅን እግዚአብሔር ይመስገን ሰው ስላደረገኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@eleniteshome1711
@eleniteshome1711 5 ай бұрын
የውሸት እርግዝና እንደሆነ በደንብ ያስታውቃል የሁለቱም ልብሳቸው ውስጥ ጨርቅ አድርገው ነው እርግጠኛ ነኝ
@MeseretMekonn-bc1xl
@MeseretMekonn-bc1xl 5 ай бұрын
ፊኛ ነው የምር 😂
@elsatwealde9051
@elsatwealde9051 5 ай бұрын
ድራማ ነው የሁለቱ እርጉዝ ነን የሚሉት ጨርቅ እንደሆነ በደንብ ያስታውቃል ህዝቡን እንዴት እንደናቁት
@selamselam3065
@selamselam3065 5 ай бұрын
የ እርጉዞቹ❤❤❤ ድራማ ነው
@bazawitalmeamen4643
@bazawitalmeamen4643 5 ай бұрын
አዎ ይቀልዳሉ እርጉዝ ማናቅ አረጉን
@rivkaterunah3195
@rivkaterunah3195 5 ай бұрын
የአየር መንገድ ሰራተኞች ነገር በጣም አሳሳቢ ነዉ ብዙ እንግልትና ሌብነት አለ በግልጽ ያለምንም ምክንያት ገንዘብ መጠየቅ አገራችን እንንገባ እየተደረግን ነዉ
@ethiopiatakele533
@ethiopiatakele533 5 ай бұрын
ሀይ ቤንጃን እኔ እራሱ ደርሶብኛል የዛሬ አመት ኢትዮጵያ ሂጀ ነበረ ቪዛ ለወር የቆረጡሁት ነበር ሁለት ሳምንት ጨመርሁኝ ከዛ ስመለስ ለሁለት ሳምንት 6 ዶላር ክፋይ አለኝ የለኝም አልሁት ሁለት ልጅ ይዤ አትሂዱም ሲለኝ አስራ አምስት ሸ ነበረኝ ያለሽን ስጭኝ 15 ሽ ሰጠሁት መከራከር እራሱ አልቻልሁም ያስቀረ ያል ብየ ፈርቸ በጣም ይገርማል
@benjatube2
@benjatube2 5 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 5 ай бұрын
እየተገደልን እየተደፍርን የሴት ቀን የእ ቶች ቀን የሚባል ከንቱ ፉገራ
@aliaali56346
@aliaali56346 5 ай бұрын
በጣም ነው እሚሳዝነው እሺ እኛ በረብ አገር እምንኖረው እዴት ነው እምንችላቸው አፈር ዲሜ በልተን ሰርተን የገዛነውን እቃ እንካፈል እረፍ😢 ገና ብዙ እናያለን
@kelemlove4937
@kelemlove4937 5 ай бұрын
ቀላል ቀናችን ነው እኛ ከሌለን አቢዎቱ አይደምቅም big bro
@astuka3938
@astuka3938 5 ай бұрын
ኢትዩጵያ በጣም ያሰጠላል ቪዛ ሁሌም ኦን ላይን ነዉ የምወሰደዉ እሺ አሁን ለመሄድ ትኬት ቆርጬ ቪዛ ብጠብቅ ብጠብቅ የለም ሰጠይቃቸዉ ድጋሚ ክፈይ አይሉኝም ቱ ማፈሪያዎች ናቸዉ አገር ናፍቆን እንጂ ሌላ አገር መሄድ ይቻላል እኮ😢
@saramarkon5451
@saramarkon5451 5 ай бұрын
ቤንጃ የእውነት ይመስልሀል ሁለት ሴት ያስረገዘው የማይመስል ነገር
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 5 ай бұрын
አየር መንገድ ግን ብዙ ወቀሳ እየደረሰበት ነው ወዮ በሌብነት ዜጋ በማሰቃየት በማዋከብ መሳፈር በመከልከል ምን እየተካሄደ ነው ኤርፖርታችን ውበቱ ጥልቀቱ ፕሮፌሺናልነቱ ያስፈዝዛል ያጓጓል ያኮራል ግን የሚያሳዝነው የከብቶች በረት ሆኖ ዜጋ እያለቀሰ ነው የሚገርመው ከጋሪ ገፊዎች ጀምሮ እስከ ላይ መጨረሻ ድረስ እንዴት እንደሚያመናጭቁህ መሰረቅህ መንገላታትህ መመነጫጨቅህ መስተጓጎልህ እንዳለ ሆኖ ኧረ አገራችን ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-gl8fb3uy5z
@user-gl8fb3uy5z 5 ай бұрын
ሰው ከውጪ ሲመጣ ሲያዩ የተበለጡ ስለሚመስላቸው የሰው ሻንጣ አስሬ መፈተሽ ከዛም ሊወስዱት ያሰቡትን ዕቃ ፈቃድ አለሽ በማለት እናም ያልተገባም ገንዘብ በመጠየቅ ሰውን ማማረር ስራ አድርገው ተያይዘውታል
@helenmekonne8618
@helenmekonne8618 5 ай бұрын
ይሄ ትውልዱን ምን ሊያስተምሩ ነው ይሄን ቀርፀው የሚለቁትን መጠየቅ አለባቸው
@Hilm.Ethiol
@Hilm.Ethiol 5 ай бұрын
በትክክክል
@kelemworkadmasu9013
@kelemworkadmasu9013 5 ай бұрын
የኤርፖርት ጉምሩክ እና የኤርፖርት ኢሚግሬሽን አንድ ካልተባሉ የኢትዮጵያ አየርመንገድ ደረጃ ተምዘግዝጎ መውረዱ ነው 🤔🤔🤔
@user-qz8ee5sn5v
@user-qz8ee5sn5v 5 ай бұрын
ችኮችዬ ውሺሞቸ ቅምጦቸ የድሮ ሚስቶቼ አሁን ላይ ያላችሁ ሚስቶቼ እንኳን ለሴቶች ቀን አደረሳችሁ🌹🌹🌹🌹👍
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@NewAccount-nr5tm
@NewAccount-nr5tm 5 ай бұрын
እዴት ነህ አተጨዋ ኢትዪጲያዊ
@htwy52
@htwy52 14 күн бұрын
እውነት ተናገርክ። ሰው ሰው ንቋል። የሚገርመው ግን ናቂዎቹ ራሳቸውን አለማወቃቸው ነው። እሚያሳዝነው ግን ያረባ ነገር ማዳመጤ ነው።
@astuka3938
@astuka3938 5 ай бұрын
የእዚህ ሰዉዬ ታሪክ በጣም ያሳዝናል 😢ያሰተምራል
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 5 ай бұрын
የኢትዬጲያአየርመገዲማ በተለይየአረብአገርየምንመለስውን ግፍስርተዋል አላህ ያዋርዳቸው😢😢
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 5 ай бұрын
ሁሌ ቀናቹ ነው አላልክም አይ መከራችን ይበዛል የሴቶች ቤንጃችን😥😥❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@goodnews2392
@goodnews2392 5 ай бұрын
ህግ አልባ ሀገር ውስጥ መኖር እንዴት ከባድ መሰላችሁ? እኔም ሻንጣዬ ተከፍቶ በጣም ብዙ ልብስ እና ጫማ ተዘርፌያለው። ውጭ ሀገር ኖረን ሀገር ቤት ስንገባ ለእነሱ ስንል ባዶ እጃችን መግባት አለብን? ሰው እንዴት ለቤተሰቡ ልብስና ጫማ ይዘን አንገባም? ከአውሮፕላን ሻንጣ የሚያወርዱ ሰዎች ሃይ ሊባሉ ይገባል። እግዚአብሔር ሌቦቹንና የሚያሰማራብንን አካል ይንቀልልን።
@WelifWelif-jn9tm
@WelifWelif-jn9tm 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግ ልን
@benjatube2
@benjatube2 5 ай бұрын
አሜን
@ephratahjeba515
@ephratahjeba515 5 ай бұрын
Ethiopian airlines and ethiopian airports authority are different. And also immigration is another company. So Ethiopian airlines has nothing to do with this.
@betelhemwammi2480
@betelhemwammi2480 5 ай бұрын
እደወታደር የሚያሳዝነኝ የለም በጣም ነው የሚያሳዝኑኝ ሰው አደለ እዴ እዴት አይወድቅም እነሱን የሚናገር ቄጥ የሚያወጣ ሰው ይገርመኛል ብቻ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም አርጎልን እነሱም እርፍ ቢሉ አድ ጦርነት ሲያልቅ ሌላ ደሞ ከወድሙጋ ብቻ እግዚአብሔር በቃ ይበለን ክብር ለወታደሮች
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 5 ай бұрын
መፍረዴ አይደለም ግን ምንም ቢሆን የሰው ስጋ አልበላም መሞትቴ እንደሆን አይቀርም ታዲያ ለምን?😮
@SmilingArchery-yq9xe
@SmilingArchery-yq9xe 5 ай бұрын
የአየር መንገድ ነገር እውነት ነው የኔ ጓደኞች ሁሉን ነገር አሞልተው ነገር ግን 60ሺ እሰከ100ሺ ተጠይቀው ከፍለው ነው የወጡት ኤርፖርት ውስጥ
@mikywolday4180
@mikywolday4180 5 ай бұрын
not Ethiopian airlines also cargo
@user-gx2ck2rf9p
@user-gx2ck2rf9p 5 ай бұрын
እናመሰግናአለን አተ መልካም ስነመግባአር ያአለክ አስተማአር ሰዉ ተባአረክ
@MebratMichael
@MebratMichael 5 ай бұрын
ጨርቅ ያረገዙት ሴቶች ምን የሚባል ድራማ እየሰሩ ነው ?
@user-os1vg2ky7l
@user-os1vg2ky7l 5 ай бұрын
Enen yene jegena keber lewetaderochachin❤❤❤❤❤
@Titi-qu7gl
@Titi-qu7gl 5 ай бұрын
ፖስፕርት ለማውጣት ማክሰኞ እለት ኢሚግራሽን ነበርኩ ግን ተራ አስከባሪ ነን የሚሉ ዘረኞችና ፌዴራል ፖሊሶች ሰውን ሲያማርሩትና ወጣት ና ሴትን ሲሳደቡ ሲማቱ በአይኔ አይቻለሁ ወይ ግዜ 😢😢😢😢😢😢
@merimari1959
@merimari1959 5 ай бұрын
እነዜ የተመረዙ መሐይሞች😢😢😢
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 5 ай бұрын
Exactly Benjaye, befitku yize kebtochachinin Amine kam bilew new abrew berehab yalekut. YeSemenu hizb talak yemiral kibir yalew hizb silehone new.
@user-sk3yi3kx5i
@user-sk3yi3kx5i 5 ай бұрын
የእነዚህ እርጉዞች ታሪክ እውነት አይመሰለኝም።
@Buzekudosgabrhelabt19
@Buzekudosgabrhelabt19 5 ай бұрын
Amen enkan abiro adarsan benja 🙏 geta woy macharshachinin asamirln🙏 damo hulatun erguz ayidalhum dream nw
@ayufahey3616
@ayufahey3616 5 ай бұрын
Enanem agatemongal
@SOLTUBECHANNEL
@SOLTUBECHANNEL 5 ай бұрын
Er benja shilamat jemari 🎉🎉🎉
@selemunjohanis
@selemunjohanis 5 ай бұрын
ሰውየው እውነቱ ነው በግዜ እኔ ሊብያ ውስጥ ነበርኩ አምስት ቀን በሄወት ቆይተው የሞቱት የሰው ስጋ እየበሉ በደንብ አስታውስሳለሁ ግን ሶማሌዋች ነበር የተባለው
@metimeti2656
@metimeti2656 5 ай бұрын
የትውልድ ፀር ስብእናና መሰረት እንደሌላቹ እውነት በስንት ነገር መታወቅ ስትችሉ በማይሆን ነገር
@IslamIslam-ks8xq
@IslamIslam-ks8xq 5 ай бұрын
ይገርማል ግዜ የሰውን ልብ እንዴት ጨካኝ እንዳደረገ ያሳያል እንግዲህ በድሮዘመን እንደዛ በርሀብ ሲያልቁ ሰው አልበሉም ያህያ ጭንቅላት እየገዙ ነበር የበሉት 🤔
@bitaniyayanore8829
@bitaniyayanore8829 5 ай бұрын
እርግዝናው ፌክ ይመስላል ጨርቅ ነው ልክ ብለሃል!
@user-vk9cj8yq9n
@user-vk9cj8yq9n 5 ай бұрын
እንኳን ደረሰብን ቤጃዬ❤❤❤
@ReyanSherif-lv6vz
@ReyanSherif-lv6vz 5 ай бұрын
አንደኛዋ የእንስራ ቂጥ ነው ያረገዘችው እውነትም ንቀታቸው ኤጭ ምነው ወዲያ
@solomonwaktola7893
@solomonwaktola7893 5 ай бұрын
Law of the Sea ላይ Necessity በሚለው ርእስ አንድ ባለሞያ ይፈቅዳል ሲል ሰምቻለው። ጉድ ነው።
@MentesnotKetib
@MentesnotKetib 5 ай бұрын
Bechrash ysew sga albelam. Memot yishalegnal
@user-db2pm5yw8p
@user-db2pm5yw8p 5 ай бұрын
❤❤❤betamil arifi mechereshawi yamirali
@meb153
@meb153 5 ай бұрын
ይሄ አኮ በእምነት አልተጣፈም የምትሉ አጠፉም በቀጥታ የሰው ስጋ እንዲበሉ የሚያዝ አለ
@reyuyenu340
@reyuyenu340 4 ай бұрын
የአሳማ እንጂ የሰዉ ሰጋ አልተፈቀደም በቁርአን ግን ነብሱን ለማትረፍ የበላዉ ሰለሆነ ወንጀል የለበት Allah knows best😢😢😢😢
@lilegrema813
@lilegrema813 5 ай бұрын
ውሽት ይህ የትግረዋይ ጀግኖች ፋከራ ነው ያማራው እራሱ ለጀግኖቹ ይፎክር የስው አትንጠቂ ይህ እንበር ተጋዳላይ .... ነው ዜማስ የስው ፉከራ ጀግንነት አታበልይሹ
@raheltefaramangistu1328
@raheltefaramangistu1328 5 ай бұрын
Ewenet new gubo
@user-sp7rp6nr7h
@user-sp7rp6nr7h 5 ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምችሁ ያብዛ በይላቹበት አይዟሸ በሱ መኔድ ብርሸን በውሃአጨራሺ😂
@user-si3zy9rl9t
@user-si3zy9rl9t 5 ай бұрын
ድራማ ነው
@zinetebrhem5681
@zinetebrhem5681 5 ай бұрын
ፕራክ ነው የሁለቱ እርጉዞች
@tigist9810
@tigist9810 5 ай бұрын
ቢጫ የለበሰችዉ ዉሸት መሆኑ በጣም ያስታዉቃል 🤣
@zdkiram9830
@zdkiram9830 5 ай бұрын
የእርግዝናው ግን ድራማ መሠለኝ
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 5 ай бұрын
wow you are main
@pinkandmorepink
@pinkandmorepink 5 ай бұрын
Thank you so much😊
@henokkinfe6846
@henokkinfe6846 5 ай бұрын
ቤንጃ እንኳን ደና መጣክ
@benjatube2
@benjatube2 5 ай бұрын
አመሰግናለው
@shemimamusa6709
@shemimamusa6709 5 ай бұрын
yewshet ergzna nalet alekum
@sarahailemariam2998
@sarahailemariam2998 5 ай бұрын
መስፍን የተባኩ ሁለት ነው ሚወዱት ባሌጌ ናቸው
@amsalegammie2303
@amsalegammie2303 5 ай бұрын
እንደው ወንድሜ ትልቅ ሰው አይደለህም ይህን ቪድዮ ይዘህ ስትቀርብ አታፍርም
@ToyibaMuhammed
@ToyibaMuhammed 5 ай бұрын
ቤንጃ😍 የወታደሩ ምንም ማለት አይደለም
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 5 ай бұрын
ቤንጃ እኔ እኮ ያንተ. ስቅህ የምግርምኝ ለማንኛውም ይመችህ 🥰🥰🥰
@gelilahabesha7636
@gelilahabesha7636 5 ай бұрын
Sijemer merikebiwa 15 ken atikoyim sewiyewu wishetuna new
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 5 ай бұрын
#respect ይመችህ የቧንቧ ውሃ ከሁሉም 1 ኛ......🤣🤣🤣
@mggg8841
@mggg8841 5 ай бұрын
Hager bekebtotch setemera endezhe new sewum bareneten tekbelo betu siferse Zim sigedel Zim sitasere Zim sifenakel Zim ena bezimeta yemimetawin lewete enayalen
@user-bf5ds5xv3l
@user-bf5ds5xv3l 5 ай бұрын
Benjayae enqwan dehena metakelen yenae wd abo teleyalke yemechek ❤❤😊😊
@rahelwerkusahle4832
@rahelwerkusahle4832 5 ай бұрын
Weyyyyye imgration office balege nachew even dubai endetehed enkuan ayefekdulehem eski sew ke hager weto meznanat keza demo teru edel kagegn bayemeles mn agebachew ere sew behageru laye eko menor alchalem betam leboch balegewoch yemolubet bota new
@user-bf5ds5xv3l
@user-bf5ds5xv3l 5 ай бұрын
Kebotaw meweged alebachew musena lemdew nw beteley bahun seat besobachewal lesemu yethiopia ayer menged aref nw eyalu yaweralu gudena jerat kebestwala nw ale yagerae sew enezen leferd makereb nw asafare hula 😢😢😢
@Alex-kx4fw
@Alex-kx4fw 5 ай бұрын
ጎሊይድም በጠጠር ወድቃል መሬት ላይ መውደቅ መነሳት አዲስ አይደለም
@Hilm.Ethiol
@Hilm.Ethiol 5 ай бұрын
የአንዳኮ ኳስነው ልጂ አይደለም ድራማነው
@ayahans
@ayahans 5 ай бұрын
ለኤርትራዊ 5000$ ወሰዱለት ትራንዚት አዲስ አበባ ነበረው ወደ ኤርትራ ለመሄድ ጥሩ አይደለም ኦሮሞ ተናገር አሉት
@genetberket2069
@genetberket2069 5 ай бұрын
እኔ የምለው እንድዚ አይነት እረግዝና የለም ምን እያስተማሩ ነው አሁን ውይ ጉድ ይድብራሉ 😮 ድርቆች ቢንጃሚን አያስቅም እሺ
@ZwdituUmar-yz8gg
@ZwdituUmar-yz8gg 5 ай бұрын
ኧረ እርግዝና አይመስልም😅
@-SOpHANITE-2997
@-SOpHANITE-2997 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ቤንጃችን🎉🎉🎉
@hiwot8664
@hiwot8664 5 ай бұрын
ግን ለዩቲዩብ ተብሎ የሚሰራው ስራ በጣም ልብ ይሰብራል ከባህልም ከእምነትም ከሞራልም የራቀ ነው ባለፈው የውሸት አሻንጉሊት አገባ ተባለ አሁን ደግሞ ደረታቸው ላይ ጨርቅ ጠቅጥቀው ይምጡ? እረ ከየት ነው የተፈለፈሉት😡
@lilegrema813
@lilegrema813 5 ай бұрын
ይህ ይአማራው ሳይሆን ዩትግረዋይ ለጀግኖቹ የዘፈነእ ነው እድከነ ዜማው የስው አትገልብጡ የዘፈኑ እርእስ እንበር ተጋዳላይ ነው ይሚለው ማፈሪያ ነት
@Jerrymekonnen2866
@Jerrymekonnen2866 5 ай бұрын
ቤንጃ አሁን እኮ መልክ ይስጠኝ እንጂ ሙያ ከ ዮትዮብ ሆኖዋል😂😂😂
@mariyam8327
@mariyam8327 5 ай бұрын
😂😂 ሁለት ሴቶች አስረግስዃችሁ ስል አይደብርም ውሸታቸው ነው እርጉዝ አይደለም ጨርቅ ነው
@user-vw9gm6md3i
@user-vw9gm6md3i 5 ай бұрын
Erguzoch ayidelum wushet new cherk new
@maezelegesse8204
@maezelegesse8204 5 ай бұрын
yagatmal men cheger alew sew aydel
@linadani6276
@linadani6276 5 ай бұрын
የባላንስ ችግርኮ አይደለም ወታደሩን የጣለዉ ርጥበቱ ስለሚያንሸራትት ነዉ
@user-ew8kw7mc4o
@user-ew8kw7mc4o 5 ай бұрын
እዉነቱነዉ ግን
@Dana-fy2bu
@Dana-fy2bu 5 ай бұрын
ቤንጃችን❤❤
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c 5 ай бұрын
Yehen program akrabiw siluk atebel siluh bel
@user-xu3ge8ju2x
@user-xu3ge8ju2x 5 ай бұрын
sew aydlm enda bltale wey alblam
@Messabule
@Messabule 5 ай бұрын
Yetinisha lij hod ayitehal 4kutir kuas(ball) new
@woinshet5669
@woinshet5669 5 ай бұрын
የኔ ጌታ እንደምን ገለፅከዉ ጏበዝ።
@TigistTekle-pr9eu
@TigistTekle-pr9eu 5 ай бұрын
በስምሃብ የሚሰማው ምንድነው 🤔🤔🤔🤔🤔
@girmashimelis
@girmashimelis 5 ай бұрын
ምነው ሜላት ባል አልበረክትላት አለሳ
@yeneMB
@yeneMB 5 ай бұрын
Kulalethin tebiki juice techu
@zeekonjo6339
@zeekonjo6339 5 ай бұрын
ምነዉ እናተ በሚላት ትዳር ተጨነቃችህ ስትፈልግ ገደል ትግባ ስንት የሚያስጨንቅ ነገር አለን
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 5 ай бұрын
እኔም እንደነሱው እሞታለሁ እንጂ አለበላም ስው አኡዙብላ
@user-zz7bt8jz9c
@user-zz7bt8jz9c 5 ай бұрын
Yalederesebete gelegele yakale
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 5 ай бұрын
Selam Benjamin koye gene erguzochu eskangetachew newe yaregezute😂😂😂😂😂 i can't benja 😂😂
@TruthEz
@TruthEz 5 ай бұрын
ቋነቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። ☝🏾☝🏾☝🏾 @ሰላም በላይ
@user-zg4nt4gk5e
@user-zg4nt4gk5e 5 ай бұрын
ቤንጃ የኛ ነገርኮ በጣም ያሳዝናል ኡኡኡ የሰዉ ስጋ
@Messabule
@Messabule 5 ай бұрын
Wenz ymishagerut wetaderoch simachew kilikil yelewim😊😊😊😊😊😊
@bettyjone8098
@bettyjone8098 5 ай бұрын
ስለ ወታደሩ መውደቅ የለበትም በደንብ አልሰለጠነም ማለት ነው
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 5 ай бұрын
አይ እመሬት ያለ ሰው ቤንጃየ ወታደር ከብረት ወይም ከሮቦት አልተሰራ አዳለጠው ወደቀ ተመልሶ ተነስቶ መንገዱን ቀጠለ አራት ነጥብ እንዴት ይወድቃል ማለት ምን ማለት ነው ?????
@user-tz3jz3ui2r
@user-tz3jz3ui2r 5 ай бұрын
Ihav. Docmnt but I'm scared of Ethiopian airlines to go back and vizit may family rsiv viza from Ethiopia but may frind he lift her 1.manthe ago but thay tok he's pasport that he's not legal 😢
@alemtsehay9853
@alemtsehay9853 5 ай бұрын
Cherash,balyew astaraki hono arefew😂😂😂
@tsehailoratogebere6507
@tsehailoratogebere6507 5 ай бұрын
የጎልደን ውሃ ማስታወቂያ ነው
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c 4 ай бұрын
Mendew ahun yesheto angebgabinet yehen yshel hemiwrrsw sheto berk new ende ehna sent cheger bslebet ager yehen yshrl ydmdtaksbedut e a yemrtaragebut
@becauseofjesus9181
@becauseofjesus9181 5 ай бұрын
እርግዝናው ደረት ላይ ነው እንዴ 😂😂😂
@friyeamen9579
@friyeamen9579 5 ай бұрын
🤣🤣🤣ስምሽን መፃፍ ስለማትችዪ ከሀገር አትወጪም🤣🤣
а ты любишь париться?
00:41
KATYA KLON LIFE
Рет қаралды 2,5 МЛН