የሴቲቱ ዘር -- ክፍል 2 -- በወንድም ዳዊት ፋሲል

  Рет қаралды 52,351

የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን

የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን

Күн бұрын

Пікірлер: 142
@urmalewegaso8693
@urmalewegaso8693 2 жыл бұрын
በእውነት በዚህ ወንድማችን እየተገለጠ ስላለው ፀጋ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን!
@danielberhanu7859
@danielberhanu7859 2 жыл бұрын
ሁሌም ድንቅ ትምህርት ነው የምታስተምረው ቤተክርስቲያን ደህንነት ከተማርኩት ከ ዳዊት ፋሲል በዪቲዪብ የተማርኩት በልጦል። በየዪቲዪብ ትምህርት ሁሌ upload አርጉልን በሺዋች እንማርበታለን። ተባረክ ወንድሜ
@malakcellmalak4433
@malakcellmalak4433 2 жыл бұрын
እንኳንም ሌሎች ደንነት አለስተማሩኝ ወንድሜ ዴቭ በመንፍስ ቅዱስ እረዳታ በመንፍስ ቅዱስ እረዳታ ከአንተን ዮቱብ ተማርኩ ጸጋና ሰላም እጥፍ ይብዛልህ
@alemalem3987
@alemalem3987 2 жыл бұрын
እድለኛ ነሽ ወይም ነክ ይብዛልክ የማይነቃነቅ መሰረት ላይ ተመስርተሻል ወይም ተመስርተካል❤❤❤
@malakcellmalak4433
@malakcellmalak4433 2 жыл бұрын
@@alemalem3987 ጌታን በጣም እድለኛ ነኝ አመሰግናለሁ
@martamarta5206
@martamarta5206 2 жыл бұрын
Getan bilo memal lematawku? 12 ከሁሉም በፊት፥ ወንድሞቼ ሆይ፥ በሰማይ ቢሆን በምድርም ቢሆን በሌላ መሐላም ቢሆን በምንም አትማሉ፤ ነገር ግን ከፍርድ በታች እንዳትወድቁ ነገራችሁ አዎን ቢሆን አዎን ይሁን፥ አይደለምም ቢሆን አይደለም ይሁን። James 5:12
@malakcellmalak4433
@malakcellmalak4433 2 жыл бұрын
@@martamarta5206 esh እተራማለሁ
@elizabethmedia3812
@elizabethmedia3812 2 жыл бұрын
የደህንነት ትምህርት ዩትዩብ ላይ አለው እንዴ?
@merontefra4825
@merontefra4825 2 жыл бұрын
ወገን እንዲህ አይነት መጋቢ ስታገኙ ሙጭጭጭጭጭ ጠዋትም ማታም😁 ሆ ካለዛ ይህ ዘመን ጥርት ያለ ትምህርት የለም ጠበቅ😚😚
@eyesusiyadinal2829
@eyesusiyadinal2829 2 жыл бұрын
አቤት የማስተማር ጥበብ !!አንተ ቀብቶ ያነሳ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏ተባርክልኝ❤❤
@eyesusiyadinal2829
@eyesusiyadinal2829 2 жыл бұрын
ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዉ በአንተ ላይ ያለውን መንፈስ ቅዱስ አከብራለሁ 🙏🙏ተባረክልኝ ጸጋውን ያብዛልህ 🥰🥰🥰🥰
@jesusischrist.7579
@jesusischrist.7579 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ በልጅህ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እፀልያለሁ የወንድማችንን ትምህርት መላዉ አለም ካልሆነ አፍሪካ ቢያንስ ግን ሙሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ይማር ዘንድ አንድ አንተ ምትችለዉን ነገር አድርግ የሚሳንህ ነገር ስለሌለ። ይህ ፀሎቴ ነዉ እህት ሰላማዊት።
@easypc8806
@easypc8806 Жыл бұрын
ሰላም ፀጋው ምሕረትህ ጤና ዘመንህ ያብዛልህ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላካችን ጌታችን አባታችን ለዘላለም እስከ ለዘላለም ይትባረክ ይሁን 🙏🙏 ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነዉ ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል ✝️🛐 እግዚአብሔር መልካም ነዉ አምላካችን ቸር የእግዚአብሔር ስም ይባርክ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክ ወንድምህ እናመሰግናለን በጣም 🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@SemuMark93
@SemuMark93 2 жыл бұрын
ከሴቲቱ ዘር የሆነው የክርስቶስ ወንድም ያደረገኝ አምላክ እግዚአብሔር አብ ይክበር ይባረክ!!!
@michaeldamtew8627
@michaeldamtew8627 2 жыл бұрын
የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ የኔ ወንድም ዴቭ አንተ ትለያለህ።ተባርከሀል።
@ElsabethasfawElsabeth
@ElsabethasfawElsabeth 7 ай бұрын
ስላንተ ፀጋ አምላኬ ይባረክ ፍፃሜህ እንደሰበክ ይሁን አሜን
@lizabella151
@lizabella151 2 жыл бұрын
ማንም የማይመጥንክ የጌታን ቃል በማስተማር ሃቁን በመግለፅ ምንም ማ የማይመጥንክ ድንቅ መምህር ዴቭሹ ዘርህ ይብዛ
@fausiaeuthopia2708
@fausiaeuthopia2708 2 жыл бұрын
እየሱስ፣ጌታ፣ነው ፓስተር፣ተባርከሃል፣የባረከህ፣እግዚአብሔር ፣ይባረክ
@firihiwotgebremedhin7860
@firihiwotgebremedhin7860 2 жыл бұрын
እልልልል አሸናፊ እግዚአብሔር አባት ሆይ ትልቅ ነህ ስምህ ይቀደስ አሜን! ጌታ ኢየሱስ ሆይ ትመጣለህ አዎን አሜን!!
@haniregasa1188
@haniregasa1188 2 жыл бұрын
ዴቭዬ ስላንተ አምላኬን አመስግኜ አልጨርስም ፀጋ ይብዛልህ❤
@SemuMark93
@SemuMark93 2 жыл бұрын
ወንድሜ ዳዊት እግዚአብሔር ዘርማንዘርን ይባርክ፣ በእልፍ አፍራ፣ ሌሎችንም በማብቃት ፍሬያማ ያድርግህ፣ ብሩክ ሁን።
@frezershiferaw571
@frezershiferaw571 2 жыл бұрын
CVT
@meazakidane3081
@meazakidane3081 2 жыл бұрын
በአንተ ላይ የእግዚአብሔርን ጸጋ ተገልጧል ጸጋውን ያብዛልህ ተባረክ ወንድሜ አመሰግናለሁ
@Hiwotlera
@Hiwotlera 4 ай бұрын
ተባርካሄል ውንድሜ ተባረክ በብዙ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼እንከብራለን እንውድለን
@degulove3601
@degulove3601 2 жыл бұрын
እግ/ር ለምድራችን አንተን ስላስነሳ እኔ እግ/ርን አመሠግናለሁ።ጸጋ ይብዛልህ።
@alguhaile8527
@alguhaile8527 11 ай бұрын
ወንድሜ ዴቭ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@TarikuGeneti-b5h
@TarikuGeneti-b5h 8 ай бұрын
አንዴት አርጌ ልበርከህ ጌታ ብቻ ይበርክህ ወንድሜ ።ይህ ጸጋ አብዝቶ ይብዛ ።
@saraaa9528
@saraaa9528 5 ай бұрын
ዘመንክ ይበረክ ጸጋ ይብዘልክ ደቭ ❤
@fikreeyesus
@fikreeyesus Жыл бұрын
አገልጋይ ሰዉ ከሞት ቢያስነሳ ከእንደዚህ አይነት ትምህርት በላይ ሊያስደነቀን አይችልም ጌታ ክብሩን ይወሰድ
@seyifebelay3027
@seyifebelay3027 2 жыл бұрын
ኦኦኦኦ ዴቭ ፀጋ ብዝትትትት ይበለለህ❤️❤️❤️🙏
@pmezmur1
@pmezmur1 2 жыл бұрын
የክርስትና መሠረታዊ ትምህርት መረዳት በምንችለው መልኩ እያዝናኑ ማስተማር ልዩ ስጦታ ነዉ ። እግዚአብሔር ይመስገን
@azitieyesuse1145
@azitieyesuse1145 2 жыл бұрын
ወንድማችን ዳዊት እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ🙏🙏🙏
@abelo6917
@abelo6917 Жыл бұрын
ጸጋውን እና ምህረቱን ያብዛልህ ብራዘር
@hiwotabebe7231
@hiwotabebe7231 2 жыл бұрын
ወንድማችን ዴቭ ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛልክ ኑርልን።❤❤👏
@solomonkera2916
@solomonkera2916 2 жыл бұрын
This is not only a fundamental bible teaching , it is also refreshing. Prais be to the Lord our God
@ኩነኝአድራሻዬመስቀሉስር
@ኩነኝአድራሻዬመስቀሉስር 9 ай бұрын
የእውነት በሕይወቴ ዘመን እንደዚህ አይነት ትምህረት ሴምቼ አላቅም ደነቀኝ ገረመኝ ጠቀመኝ ተማርኩት ድንቅ የጌታ ሰው ክሩክ የዘመኑ ጳውሎስ ነህ ቃላት አጠረኝ ዘመንክ ይለመለም❤
@gracemaker4824
@gracemaker4824 2 жыл бұрын
ዉይ እፀልይ ሲል አለቀ አረ ዴቨዬ ፀሎትዋ አትቆረጥ ፀጋ ይብዛልክ።
@habtamudebalkekbreab88shalom
@habtamudebalkekbreab88shalom Жыл бұрын
የደህንነትን ትምህርት ሦስት ቦታ በካል ተምሪያለሁ ከኩነኔ አላዳነኝም፤ስህት በሰራሁ ቁጥር በራሴ የዳንኩ እስኪመስለኝ ስኮነን ነበር፤ ደንነትን ካንተ ከተማርኩ በኋላ ክርስቶስ ኢየሱስ ስለኔ በከፈለው ሥራ እረክቻለሁ። በዚህም የክርስቶስ ሥራ አንዳችና ምንም የምጨምረው ነገር እደሌለ ገብቶኛል። አሁን ከእግዚአብሔር ምህረት የተነሳ ወደሱ በየቀኑ መቅረብ ሆኖልኛል።ሀሌሉያ
@Mercylovefaith
@Mercylovefaith Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏 🙏🙏🙏
@obseobse329
@obseobse329 2 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ፅጋው በህጥፍ ይብዛል
@ZalekaLama
@ZalekaLama Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር❤❤❤
@haymi-Ju3Hz7
@haymi-Ju3Hz7 2 жыл бұрын
ተባረክ ... የሚገርም ትምህርት ነው
@resurrectionwitnestube
@resurrectionwitnestube 2 жыл бұрын
Amazing grace revelation teaching!
@tirsetpaganin7143
@tirsetpaganin7143 Жыл бұрын
❤BEZIH MECHERERESCHA ZEMEN YEHIN EWKET YEGELETELIH YEBAREK SEGAW YEBZALIH REDAHEN BEBIZU🎉🎉❤ TEBAREK ANTEM BETIHIM
@danielayele8254
@danielayele8254 Жыл бұрын
ፀጋና ሠላም ይብዛልህ።
@fausiaeuthopia2708
@fausiaeuthopia2708 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@habtamubogale616
@habtamubogale616 2 жыл бұрын
ግሩም ነው! ወንድሜ ዳዊት ጌታ አብዝቶ ያበርታህ! ከዚህ አስተምህሮ እኔ በብዙ ተጠቅምኩኝ።
@temesganworku1180
@temesganworku1180 Жыл бұрын
ዘመንክ ይባረክ
@yordanoshailu5488
@yordanoshailu5488 2 жыл бұрын
ዘመንህ የይባረክ !!
@nanitaye6670
@nanitaye6670 2 жыл бұрын
ፀጋና ሰላም ይብዛልህ!
@solomongtachew
@solomongtachew 2 жыл бұрын
ፀጋና ሰላም ይብዛልህ😍😍😍
@AnchiwuneshTarekgne
@AnchiwuneshTarekgne 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ስለወድሜ ዳዊት አመሰግናለሁ መንፈስ ቅዱስ ይህን የመሰለ የትምህርት መገለጥ ካንተ ካልሆነ ከየትም አይመጣም
@yonataabera3643
@yonataabera3643 2 жыл бұрын
Amen what a blessing to parise God with such a very beautiful teaching. ይሄ ከፊያዉ ነዉ ገና በረዶ አለ።
@abirhamisilka8200
@abirhamisilka8200 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ያኑርህ ይጠብቅ
@mubarekhaile5082
@mubarekhaile5082 2 жыл бұрын
ወንድማችን ዴቭ ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛልክ ኑርልን
@misganawfaye8067
@misganawfaye8067 2 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ!
@tsehayhailemariam7106
@tsehayhailemariam7106 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስለ አተ የተመሰገነ ይሁን አሜን እግዚአብሔር በጣም በሚገርም ሁነታ ነው የቃሉን ሀይል እየገለፀ ያለው ክብር ሁሉም ለጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን
@Bright_tube
@Bright_tube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ በዚህ ዘመን ስላስነሳህና ስለተገለጠህ ፀጋ
@jamilajamila2091
@jamilajamila2091 Жыл бұрын
Ameeen tebarek 🙏
@elroigospelmissionaries114
@elroigospelmissionaries114 2 жыл бұрын
God bless you Dave
@fasiltasfaya7510
@fasiltasfaya7510 Жыл бұрын
እግዜሀብሄር ይባርክህ
@endtimesinafaanoromoo
@endtimesinafaanoromoo Жыл бұрын
❤may lord bless u ...Devo
@afeworktibebu2065
@afeworktibebu2065 Жыл бұрын
የሚገርም መረዳትና ትምህርት ነው ከዚህ በበለጠ የማስተማር ጥበብን ይጨምርልህ
@bonsakidanu4824
@bonsakidanu4824 2 жыл бұрын
Much grace dave 😍😍🙏🙏
@israelasfaw7357
@israelasfaw7357 2 жыл бұрын
Dav ተባረክ ሕይወቴን በደስታ አንሞላ እግዚአብሔር አንታን ተጠቅሞአል ኑርልኝ
@SamuelSami-iq8sq
@SamuelSami-iq8sq Жыл бұрын
እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን
@misrakroyer234
@misrakroyer234 2 жыл бұрын
Egizabher melkam new !!
@lemlemtemesgen3517
@lemlemtemesgen3517 2 жыл бұрын
Betam mnafikegn yeneberew neger ye egziabher kal yemyastemr Astemar tmrtachewn kemketatelachew mehel Andu nek egziabher Amlak tsegaw yabzalk yalaweknewn bante hono yasawken
@senaitgetu383
@senaitgetu383 2 жыл бұрын
ውይ እንደው ተባረክ ወንድሜ ሌላ ምን እላለሁ። ደብተር እና እስክርቢቶ ይዤ ነው ትምህርቶችህ በተለቀቁ ጊዜ የምማረው እና በርታልኝ ፀጋ በብዛት ይጨመርልህ።
@dawitadmasu231
@dawitadmasu231 2 жыл бұрын
Dink melikt tebarek dave
@fausiaeuthopia2708
@fausiaeuthopia2708 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@aselefechgirma4908
@aselefechgirma4908 2 жыл бұрын
ጸጋው ይብዛልህ ።
@bet-elgelan9735
@bet-elgelan9735 Жыл бұрын
You are blessing
@ees988
@ees988 2 жыл бұрын
ወንድም ዳዊት ትምህርቶችህ ሁሉ አይን ከፋች ናቸው ። መገለጥ ይብዛልህ!
@befikaduzewude4785
@befikaduzewude4785 Жыл бұрын
wow wow really amazing explanation
@abenetasefa4381
@abenetasefa4381 2 жыл бұрын
ዴቭዬ ጌታ ይባርክህ አቦ ብዛልኝ
@natnaelnegash8367
@natnaelnegash8367 Жыл бұрын
ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን
@ashenafibekele5100
@ashenafibekele5100 2 жыл бұрын
😍😍🙏🙏🙏
@alemtsehayjesus9731
@alemtsehayjesus9731 2 жыл бұрын
ዴቭዬ ሓወይ መዓረይ በእውነት በጣም እወድሀለሁ ፀጋው ይብዛልህ❤️🥰♥️😍
@TarikuGeneti-b5h
@TarikuGeneti-b5h 8 ай бұрын
ተበራክልን።
@promiseabebe3687
@promiseabebe3687 2 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ዋው እጂግ ደስ ብሎኛል
@gobefishale
@gobefishale 2 жыл бұрын
ክፍል 3፡ በጉግት፡የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ የኔ ወንድም፡ተባርከሀል።
@abibossmeka7974
@abibossmeka7974 2 жыл бұрын
ተባረቅ ስለ አቤልና ቃየል ብዞች ሰዎች ብነግራቸው አልሰማም አሉ ጉዳዩ ቅናት ሳይሆን ከክፉ ስለሆነ ነው the evil one ዝም ብለው ስለቅናት ስለ ፍራፍሬ ያየራሉ ውሸት እውነቱ ይህ ነው ከክፍ ስለሆነ ነው ብርክ በልልኝ🙌🏿🙌🏿🙌🏿🙌🏿 pres the Lord
@Proquality69
@Proquality69 2 жыл бұрын
ብዙ እንጠብቃለን ከአንተ ።ተባረረክ።
@AMLEKOMEDIA
@AMLEKOMEDIA Жыл бұрын
ሃሌሉያ
@firaoltamiru6733
@firaoltamiru6733 2 жыл бұрын
Tebarekilign devoyye
@SaraSara-fq1em
@SaraSara-fq1em 2 жыл бұрын
Selat getan barekalew tebarek tsegaw yibezaleh xekemeheyale
@biniyamgirma7293
@biniyamgirma7293 2 жыл бұрын
GOD Bless u
@teshalemerga9021
@teshalemerga9021 2 жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልህ ዴቭ
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Egzaibher Zamanike Yetabareke Tabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥
@sarasemere637
@sarasemere637 2 жыл бұрын
Tsega ybzalh wendmachin D.
@poauleul5982
@poauleul5982 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ
@bezawitdinku5017
@bezawitdinku5017 2 жыл бұрын
ወንድም ዳዊት እግዚአብሔር በእጥፍ ፀጋውን ያብዛልህ ፀሎቱን ለምን አይካተትም ?
@melenabekalu1762
@melenabekalu1762 Жыл бұрын
God bless you more and more
@elsaelsa2213
@elsaelsa2213 2 жыл бұрын
God bless you 🙏
@habtishjenbola367
@habtishjenbola367 2 жыл бұрын
Wow.....ተባረክልኝ
@lamlamashebo3254
@lamlamashebo3254 2 жыл бұрын
ተባረክህ
@tolesadiriba9151
@tolesadiriba9151 2 жыл бұрын
Min indemilih alaqim Bicha temarkung Getaye yebarkih dev
@Aaron_1997
@Aaron_1997 9 ай бұрын
በእየሱስም መፅሀፍ ቅዱስ እንደዚ ነው እንዴ ❤❤❤ ግታ ይባርክህ
@bellezadecorandsound7275
@bellezadecorandsound7275 2 жыл бұрын
U r blessed
@bereketsimeonfunduse8580
@bereketsimeonfunduse8580 2 жыл бұрын
geta eyesus yibarikih jimma ategebi hogne andi kani enkuani church be akali alemagibate yikochegnali
@werkinawerki2a895
@werkinawerki2a895 2 жыл бұрын
ayaannii waaqayyoo siif haa baay'atu. ammallee kiristoos haa lallabamu..........
@Jabaa99
@Jabaa99 2 жыл бұрын
Tebarekulen🤗
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 жыл бұрын
Thanks so much ✅ 🤝🏽
@emnetberu511
@emnetberu511 2 жыл бұрын
Menfeskidus yabertah dave
የሴቲቱ ዘር -- ክፍል 3 -- በወንድም ዳዊት ፋሲል
1:16:47
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 58 М.
የሴቲቱ ዘር -- ክፍል 1  -- በወንድም ዳዊት ፋሲል
47:30
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 90 М.
Players vs Pitch 🤯
00:26
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 109 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 105 МЛН
5ቱ ፍርዶች ክፍል 1 --- በወንድም ዳዊት ፋሲል (2014 EC)  By Dawit Fassil
1:00:05
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 88 М.
አዲስ ኪዳን በክብር ይበልጣል --- በወንድም ዳዊት ፋሲል
1:14:21
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 92 М.
3ቱ ወገኖች ክፍል 1  በወንድም ዳዊት ፋሲል
1:15:00
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 51 М.
5ቱ ፍርዶች ክፍል 2 --- በወንድም ዳዊት ፋሲል (2014 EC) By Dawit Fassil
48:15
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 41 М.
መንፈሳዊ ሕፃንነት 2
37:30
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 6 М.
በዮሓንስ 15 መሰረት አንድ ክርስቲያን ፍሬ ካላፈራ ይቆረጣል?
58:48
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 114 М.
ሁለቱ ትንሳኤዎች ክፍል 1---በወንድም ዳዊት ፋሲል (2014 EC) By Dawit Fassil
44:32
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 55 М.
Players vs Pitch 🤯
00:26
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 109 МЛН