የሴቶች አጋጊያጥ/ በቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ/

  Рет қаралды 14,561

Mahedere Tewahedo

Mahedere Tewahedo

Күн бұрын

Пікірлер: 177
@maron-m1234
@maron-m1234 5 ай бұрын
አቤቱጌታሆይበቸረነትህማረኝይቅረበለኝ ዳቆንጥበበበቃለህይወትያሠማልንአሜን
@yemataworkdessalegenworkne4533
@yemataworkdessalegenworkne4533 3 жыл бұрын
አቤቱ የምህረት አምላክ ሆይ በቸርነትህ ጎብኘን.መምህር አገልግሎትህ ይባረክ
@hiwotm3254
@hiwotm3254 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን የመፅሀፍ ቅዱስ ንባብን በጥሩ መንገድ ነው እያቀረብክልን ያለኸው ። መሉውን ምእራፎች ማንበብ እንዴት እንደሚጠቅም ያወኩበት ነው አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@almazkabteimeralmazkabteim790
@almazkabteimeralmazkabteim790 4 жыл бұрын
ሰለአለባበስ በተማርኩ ቁጥር የገጠር እናቶቻችን ትዝ ይሉኛል አይ አለማወቅ ሲመክሩን ሗላቀር ነው የናተ አስተሳሰብ እንላቸዉ ነበር አሁን ላይ እነሱ ትክክል እንደሆኑ ተረዳዉ ሴት ልጅ ቆፍጣና አገቷን ሰበር አጎራረሷ በሶስት ጣቷ ወይም በአራት ጣቷ ነዉ መጉረስ ያለባት ትለኝ ነበር እናቴ እዉነት የገጠር የናቶቻችን መፀሐፍ ቅዱስ የተማሩ ይመስላሉ ግን ሀ ንም አያዉቋትም እድሜያቸዉን ያርዝምልን
@አቤቱመንገዲህንአመልክተኝ
@አቤቱመንገዲህንአመልክተኝ 4 жыл бұрын
እኔስ ብትይ አረባክሽ አጭርቀሚስ አትልበሽ ስባሌ ፋሽን ነው እያልኩ ለመደነቅ ብየ አሁን የባለፈው ሀጥያቴ ይነደኛል ግን ወርቅ እናቶቻችንም ሳያስገዙ አያገቡምነበር ይሄ ከመቼ ጀምሮነው
@نبيستعير
@نبيستعير 4 жыл бұрын
ተመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ቱመስገን
@martayourhome2191
@martayourhome2191 2 жыл бұрын
የከተማ እናቶችምእኮ የእኛ እናቶች ነጠላ ደረብ አድርገው ደርበብ ብለው ነው የሚዋቡት እኛ ላይ ግን ብዙ ጥሩ ነገር ያቆመው በእኛ ትውልድ መሆኑ ያስፈራል በተቻለ ደርበብ አፈር ብንል ጥሩ ነበር
@birtukbirtuk72
@birtukbirtuk72 4 жыл бұрын
Amen 👐Amen 👐Amen👐
@tesfaneshdejene8981
@tesfaneshdejene8981 2 ай бұрын
ተመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በርከት በእድሜ በጤና ያድልልን ይጠብቅልን
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አምላካችን ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን
@ሠዉነኝአየሠዉ
@ሠዉነኝአየሠዉ 4 жыл бұрын
Amenn
@mahmoudshamas5512
@mahmoudshamas5512 4 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን
@makdeslamb1099
@makdeslamb1099 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን
@aseethioamere894
@aseethioamere894 4 жыл бұрын
ማህበር ተዋህዶ እጅግ በጣም ጥሩ አስተማሪ ናችሁ ወንድማችን ጥበቡ ማሞ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በርቱ አስተያየት የለኝም በርቱ
@philippinespilipino7971
@philippinespilipino7971 4 жыл бұрын
Amen
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@urud8496
@urud8496 2 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን እኛም ማስተዋልን ያድለን
@sarakonjo2971
@sarakonjo2971 2 жыл бұрын
እንቁ መምህሬ ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት
@almazkabteimeralmazkabteim790
@almazkabteimeralmazkabteim790 4 жыл бұрын
በእዉነት ወድማችን ቃለህወት ያሰማልን ዉይይይይይ ጥርት ያለ በልብ ዉስጥ የሚረሰርስ ትምህርት ነዉ ሁሌዬም የምታስተምረዉ ፀጋዉን ያብዛላችሁ መምህሮቻችን እድሜያችሁን ያርዝምላችሁ
@meronmekonnen6924
@meronmekonnen6924 4 жыл бұрын
ይሄን ለማድረግ ፈጣሪ ልቦናውን ይስጠን አሜን
@የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ
@የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
@kokitube8178
@kokitube8178 4 жыл бұрын
በእውነት በእውነት በጣም ተመስጨ የሰማሁት ትምህርትነው ቃለሂዎት ያሰማልን በጣም ነው ፍሬማ እንዲያፈራ አድርገህ ያስተማርከን መምህራችን ልባችንን ይመልስልን እግዚአብሔር አምላክ የተማርነውን እንድንተገብረው መንፈስ ቅዱስ በልባችን ይንገስ አሜን፫
@tsegage6935
@tsegage6935 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እናመሰግናለን እግዚኣብሔር መስተዋል ይስጠን
@ልጅቷ
@ልጅቷ 4 жыл бұрын
አሜን እሺ አስተካክላለው
@janetkassay2555
@janetkassay2555 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን! ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@woinshetworku2006
@woinshetworku2006 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት
@asterethiopiaorthodox5793
@asterethiopiaorthodox5793 4 жыл бұрын
Amene Amene Amene
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@betelhembirhanu5773
@betelhembirhanu5773 4 жыл бұрын
መምህር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥሉበት ብዙ ተምረንቡታ ሰአት እንደውም ይጨመር
@shitatefera7895
@shitatefera7895 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወድማችን በጣም ትልቅ እውቀት ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ በቤቱ ያፀናክ🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🍀🍀🍀🍀💐💐🌸🌸🌸
@sanataahmed5723
@sanataahmed5723 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማሌን
@Henoka369
@Henoka369 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃልሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@እግዚአብሔርይመስገን-ኘ6ጰ
@እግዚአብሔርይመስገን-ኘ6ጰ 4 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልንነ አሜን፫ 🕊🕊🕊
@zahranane4990
@zahranane4990 4 жыл бұрын
Amen amen amen qala Hiwot yasamalan mamhara fixari yixabaqalan 🙏🙏🙏🤲🤲🤲🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤❤❤⛪⛪⛪
@zenebeshzenebesh2916
@zenebeshzenebesh2916 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@alem4310
@alem4310 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@مستاتبركنا
@مستاتبركنا 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜንቃለህይውትያስማልን
@ኤፍታህወለተሥላሴ-ገ2ዀ
@ኤፍታህወለተሥላሴ-ገ2ዀ 4 жыл бұрын
*ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን*
@hellinmsemkrsttenadag3436
@hellinmsemkrsttenadag3436 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!!
@liyaliya2689
@liyaliya2689 4 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ጘ1መ
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ጘ1መ 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በርቱልን አቀራረቡም መልካም ነዉ የተማርነዉን እድንኖረዉ ይርዳን አሜን
@eyerusalemtarekegn5590
@eyerusalemtarekegn5590 4 жыл бұрын
Kal hiwot yasimaln tegawn yabezalen Amen
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሸ6ዠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሸ6ዠ 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን
@asteraster703
@asteraster703 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜእና ጤና ይሰጥህ ትምህረትህን በጣም ነዉ የማዳምጠዉ ከዚ በላይ የምታገለግልበትን እደሜ ይሰጥህ እኛም አይነ ለቦናችንን ያብሪልን ቃሉን ሰምተን በትዛዙ ፀተን እድንኖረ ይረዳን የመፅሀፈ ቅዱሰ ምንባቡ በጥሩ ሁኔታ ነዉ እያነበብክልን ያለህዉ በዚሀዉ ቀጥልልን
@ማረያምንየጠላየለውምከለላ
@ማረያምንየጠላየለውምከለላ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን፫ ወንድሞቻችን አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዋልን አድለን አሜን፫
@hlinaheli4444
@hlinaheli4444 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
የተዋህዶ ስጦታችን ዲያቆን ጥበበ ማሞ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ይፃፍልን ተዋህዶነት ድንቅ ሀያል ነውኮ !! አሁን እየሆነ ያለው ፍንትው ብሎ ተፅፎአል እውነትም ቤተክርስቲያን ሲሄዱ ስንቶች መሰናክል ይሆናሉ ዳንኪራ ወይም ፍሽን ሾ ሊያሳዬ የሚሄዱ ነውኮ ሚመስሉት ልብስ ሰሪዎች " ይህን ለብሰሽ ቤተክርስቲያን ሂጂ ከዛ ፎቶ ተነሽ " ይባላሉ ገበያው እንዲደራላቸው ለብሰው መግባታቸው ባላነስ በቅዳሴ መሀል ፎቶ ሲነሱ ይውላሉ ለፃለት የሄደውም ልብሳቸውን እያየ ፀሎቱ ይረሳል ። እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን የሚገርመኝ የተዋህዶን ድንቅ ስራ የሚያቀርቡትም የዚህ ድርጊት ተካፋይ ሲሆኑ ማየት ያሸማቅቃል ።ሙዚቃ ይመስል መዝሙሩ ክሊፕ እየተሰራለት አርቲስቶች ፀጉራቸውን ቀለም ነክረው ደረታቸውን ከፍተው ፋሽን ለብሰው ማየት በእውነት ምን እየተካሄደ ነው? ሀይ ባይ የለም ወይ ? ያስብላል መንፈሳዊ ዝግጅቶች ሲዘጋጁ ተዋህዶ መዋቢያ ያጣች ይመስል አዳራሹን በብልጭልጭ ነገር ሞልተው ሲታይ እውነት ምቾት አይሰጥም ። በተለይ እኛ ሴቶች ላይ ነው ይህ ነገር ሚበዛው ወደ ራሳችን እንመለስ ምናምንቴ ቀጣጥለን የእግዚአብሔርን ቤት አናቆሽሽ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን
@አዘክሪድንግልመሲየአርሴም
@አዘክሪድንግልመሲየአርሴም 4 жыл бұрын
አሜን ወድማችን እኳን ሰላም መጣክ በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ሕይወታቸውን የሚቀይርነገር ጠቃሚይ አሰተማሪ የሆነ ሁሉ ስለምታስተምረ እግዚአብሔር ባለክበት ይጠብቅክ
@ወለተሀናየቅድስትድንግልማ
@ወለተሀናየቅድስትድንግልማ 4 жыл бұрын
አሜን(3)
@manorebantenewkristos3837
@manorebantenewkristos3837 4 жыл бұрын
Kalehiwot yasemalen wandemachin . Egziabher mestawalin yadelan Ersu leben yadeselign 😢😢😢😢.
@hanayellow6478
@hanayellow6478 4 жыл бұрын
አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ayalkbetayalkkifle4221
@ayalkbetayalkkifle4221 4 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን ክርስቶስ
@DomaFf-kj4ew
@DomaFf-kj4ew 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@alemneshgibo565
@alemneshgibo565 3 жыл бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kalehiwettube429
@kalehiwettube429 3 жыл бұрын
ማህበረ ተዋህዶ ኣንደኛ ናቹ ተባረኩ
@ayalkbetayalkkifle4221
@ayalkbetayalkkifle4221 4 жыл бұрын
ግሩም መልክት ነው አብሶ በዚህ ዘመን ላለነው ሴቶች። ማስተዋልን ይስጠን መድሀኒአለም
@ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ
@ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ 4 жыл бұрын
የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ አምላክ በስረአትና በቃሉ እንዱንጓዝ ይርዳን ! ለወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
@selamabrham3728
@selamabrham3728 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይሰማልን
@egziabehirnewtesefayyeding9894
@egziabehirnewtesefayyeding9894 4 жыл бұрын
Amen amen Kale hoyowetin yasmalen wedemachn bewnet betame turo temhirti newo lehulachnmi astmari newo egziabher yisitlen yakoyilien bertalen embata atleyihi amennn
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 4 жыл бұрын
ለወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የመጸሀፍ ንባቡ ጥሩ ነው አልረዘመም አላነሰም በእውነት እረጅም እድሜ በጤና ኪዳነምህረት ትጠብቅልን ለኛም ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን ለፍሬ ለበረከት ይበለን ውድ የማህደረ ተዋህዶ ታዳምዎች ሰብስክራይብ ሼር በማድርግ አጋርነታችንን እንግለጽ
@ferehewtmakeda1723
@ferehewtmakeda1723 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hewet yasemalen memehera Egezhbr Amelak Edemana tana yesetelen
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን እግዚአብሔር ዘመናቹሁን ያራዝምልን መምህራችን ለእናም ልብ ይሥጥን እግዚአብሔር
@nardosayesew8588
@nardosayesew8588 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን
@girltrillioner6225
@girltrillioner6225 4 жыл бұрын
አሜን
@tigisttigsit5316
@tigisttigsit5316 Жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያስማልን
@maskarmasafamaskarmasafa2155
@maskarmasafamaskarmasafa2155 4 жыл бұрын
AMEEN 👐AMEEN👐AMEEN👍👍👍👍🙇🙇⛪⛪⛪📚💒💒📚💒💒📚📚📚💒☝☝💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@ኦጎይታኩሉመዋእልህይወተይ
@ኦጎይታኩሉመዋእልህይወተይ 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kale Hiwet Yasemaln Memhrachn
@yeshiseyum3183
@yeshiseyum3183 4 жыл бұрын
Mahedere tewahedo maheberachun yasefalen amen !!!!
@chol9412
@chol9412 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን
@tigatig457
@tigatig457 4 жыл бұрын
Amen amen amen kalehewet yasemalene
@ሰላሜነሽድንግልማርያም
@ሰላሜነሽድንግልማርያም 4 жыл бұрын
ቃልህውይት ያስማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ እሜን እሜን እሜን
@mulugetaamzen8923
@mulugetaamzen8923 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም ነገር በጠም ደስይላል መምህራችን በውነት ቃለሂወትን ያሰማልን የሰማለውን ነገር ሁሉ ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አሜን ፫
@Mimi-ds7rc
@Mimi-ds7rc 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሂወት ያሠማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
@ይታይሽአየሁሽ
@ይታይሽአየሁሽ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን
@mangalg783
@mangalg783 4 жыл бұрын
ቃልሕወት ያሰማልን እግዚአብሔር አሚላክ ሀይሉን ብሪታቱን ይሰጥ ወንዳመ በሪታ ፈጣሪ ይሪዳ አሜን አሜን አሜን🙏🙏⛪💚💐
@birkiyegize3645
@birkiyegize3645 4 жыл бұрын
amen kale hiwet yasemaln lbona yisten amen amen amen..
@SamsungAs-kz8lu
@SamsungAs-kz8lu 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋል ይሰጠን።
@hymanotteckllgz9431
@hymanotteckllgz9431 4 жыл бұрын
አስተያየት መልካም ነው ሁሉም የዛሬው ደግሞ በጣም ለቤተክርስቲያን አለባበስ መማር ያለብን ነው እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባረክ
@tadelchlemiwhaanaa7050
@tadelchlemiwhaanaa7050 4 жыл бұрын
Amen amen amen keleyot yesmlen wendemechen Amen amen amen
@redetberhanu434
@redetberhanu434 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@fasikahaile7419
@fasikahaile7419 4 жыл бұрын
ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዠምልን!!! በእውነት ዲአቆን ጥበበ ያስተማርከንን ሁሉ በልባችን ይጻፍልን ሁልጊዜ ኑርልነ❤️
@zaynasjaudio5812
@zaynasjaudio5812 4 жыл бұрын
በወነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ያድልልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ እኛም የሰማነዉን የምንተገብር የምናስተዉልበትን ጥበ ቡን ያድለን አሜን ፫
@MonaMona-rs9eg
@MonaMona-rs9eg 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yasemalln
@አለምየማርያምልጅነኝአለም
@አለምየማርያምልጅነኝአለም 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህርችን ቃል ህይውት ያሰማልን አሜበእድሜ በፀጋ ያኑርልን
@adaada9733
@adaada9733 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሳማልን መምህራችን የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በረከት ያሳድርብን የሰማነውን እግዚአብሔር በማስተዋል እንድንኖረው ይርዳን
@tigstasefa6682
@tigstasefa6682 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን በሰማነው ቃል የምንመለስ መልካም የሆነውን ፍሬ የምናፈራ ያድርገን
@sara-ss1hz
@sara-ss1hz 4 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን አሜን አሜን አሜን
@ሰናይትሰናይት-ሸ4በ
@ሰናይትሰናይት-ሸ4በ 4 жыл бұрын
በእውየት ወንድመችን ቃለህይወት የሰመልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልን ለእኛም እግዚአብሔር መፍራት በልቦናችን ያድለን አሜን
@fikertewodajooworku8876
@fikertewodajooworku8876 2 жыл бұрын
Qalyotin Yasemalin
@sedetegewasdet4386
@sedetegewasdet4386 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን
@aleema9071
@aleema9071 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እጅግ ጠቃሚ ትምህርትነው የሰጠከን ተባረክ 💚💛💓
@philippinespilipino7971
@philippinespilipino7971 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hwet yasemaln Dakon engam yesemanewun belbonachn yasadrbn
@shitatefera7895
@shitatefera7895 4 жыл бұрын
ጥሩ ነው ወድሜ በዚሁ ቀጥልበት
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንከን ደህና መጡልን የተከበሩት የተዋሐደ እቁ ቃለሂወተ ያሰማልን ፀጋ ወን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን በቤቱ ያፀናልን አሜን🌾🌾🌾🌾🌾🌾
@dinkeneshgebre4108
@dinkeneshgebre4108 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ተባረኩ
@ስደተኘዋውባለምየነውዴእህ
@ስደተኘዋውባለምየነውዴእህ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@bftukanngus5412
@bftukanngus5412 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን ዲ/ን ጥበበ እኔስ እግዚአብሔር ይመስገን ዱቄትና ኮልኮሌ አያውቀኝም በዚህ ስራ ውስጥ ያሉትን እህቶቻችንን ልቦና ይስጥልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ወድሞቻችን የመፅሐፍ ቅዱስ መርሀግብሩ በጣም ቆጆ ነው አቀራረቡም በጣም ነው ደስ የሚለው በርቱልን
@rowcellel209
@rowcellel209 4 жыл бұрын
Kalehiywet yasemalin
@ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ
@ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ 4 жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የህይወቴ መስታወት ናችሁ ብዙ ነገር እዳውቅ እድረዳ አርጋችሁኛል ትምህርታችሁን ሳልሰማ ከዋልኩ ቅር ቅር ይለኛል በርቱልን የተዋህዶ እንቁዎች
@ፍሬየክርስቶስልጅ
@ፍሬየክርስቶስልጅ 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር ያገልግሎትህን ዘመን ይባርክ ለኔ አልፈጠንክብኝም በዚው ቀጥል የመጽሐፍ ቅዱሱን ምንባብቡን የምትለቅልንን አዳምጣለው ግን ስራ እየሰራው ስለማዳምጥ ብዙጊዜ ኮሜንትና ላይክ አልሰጥም ይቅርታ በርታልን ወንድማችን እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈለው
@seyoumassefa3743
@seyoumassefa3743 4 жыл бұрын
አሜን ያስተማረን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@የዲድያየዲድያ-ደ7ለ
@የዲድያየዲድያ-ደ7ለ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 💖🙏💖🙏💖🙏
@tigisttasew3222
@tigisttasew3222 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን አብዝቶ ያሰማልን አቤቱ የርሻዳይ አምላክ ሆይ ቅዱስ በጎ የሆነውን ማድረግ የማይታክትህ ዛሬም ከውሳጣዊ መቆሽሽ አንፃን ቅድስናንም እንዲሁ አትተወን በምናደርገው ገነር ሁሉ ተግሳፅህ ን አብዛልን አገልግሎቱ ቀልጣፋ ነው ግዜን አያስተብይም ተባረኩ
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንከን ደህና መጡልን የተከበሩት የተዋሐደ እቁ ቃለሂወተ ያሰማልን ፀጋ ወን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን በቤቱ ያፀናልን አሜን ፫✅🌾🌾👏👏👏 👏👏👏👏👏👏👏👏 ♥♥♥♥♥♥♥ 💒💒💒💒💒💒 💒🛐💒💒🛐💒 🌾🌾🌾🌾🌾 💕💕💕💕💕 ❤❤❤💓💓 ✅✅✅✅✅
@ወለተሀናየቅድስትድንግልማ
@ወለተሀናየቅድስትድንግልማ 4 жыл бұрын
አሜን (3)ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ!!!
@bizuayehugebru3244
@bizuayehugebru3244 4 жыл бұрын
Amen memherachin
@sunnyzenbe9711
@sunnyzenbe9711 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
"ሰው ራሱን ሲያሸንፍ የጀግና ጀግና ይባላል"
18:47
ፕረዚደንት  ኢሰያስ  ኣፈወርቂ  ሳዋ  03.01.2025
18:45
Alena Walta Hager
Рет қаралды 1,6 М.
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
"በጥይት ሳይሆን በእሳት ነው የማቃጥላችሁ"
32:22
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 1,3 М.
ገንዘብ በቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ትምህርት
16:21