የአሸናፊዎችን ሀገር ሽንፈት ሲጎበኛት!5ሺ ሜትርም አልተሳካም ! የ800 ሜትር ተስፋ ! Fikir Yilkal Tribune Sport

  Рет қаралды 60,660

Fikir Yilkal ፍቅር ይልቃል Tribune Sport

Fikir Yilkal ፍቅር ይልቃል Tribune Sport

Күн бұрын

#fikiryilkal#tribunesport#ethiopiainolympics#olympicgreateststories#paris2024#ethiopianathletics#kenenisabekele#ayzoshgelete#berlinworldathleticschampionship#

Пікірлер: 141
@kidane6165
@kidane6165 Ай бұрын
ማሸነፍ እንዳለ ሁሉ መሸነፍም አለ: ስለዚህ አትሌቶቻችንን ማበረታታት ሞራላቸዉ እንዳይወድቅ መደገፍ ብቻ ነዉ ያለብን
@tofikaliya3955
@tofikaliya3955 Ай бұрын
ያየህበት መንገድ ትክክለኛ እይታ ነው ጋግሪኖች ይወገዱ🙏
@seidmahamed2447
@seidmahamed2447 Ай бұрын
እባካቹ አረ እባክሽ ዘረኞችን አጥፉልን ሀገራችንን በውጭም በውስጥም አላስቀምጥ አላሰራ አላስሮጥ አላስኖር እያሉን ነው እንዳው አላህ ያጥፋቹ አልልም ግን ስለማይጠቅማቹ ልቦና ይስጣቹ
@shudiabayo502
@shudiabayo502 Ай бұрын
@@seidmahamed2447 የምን ዘረኝነት ነው የምታወራው?
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Ай бұрын
🙏 ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን ድሮ ቀረ አሉ እማማ ማናቸው እናመስግንሃለን ወንድማችን ፍቅርርርር blessed 🙏🙏🙏
@abHaji
@abHaji Ай бұрын
ፍቅርዬ በጣም ነው የምትመቸኝ አቀራረብህ ሁሌም እሰማሀለሁ ሳልሰማህ አልውልም ይመችህ ብሮ ❤❤❤
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l Ай бұрын
ፍቅር ይዞሻል መሰል
@eliasbekele2486
@eliasbekele2486 Ай бұрын
በሰው ህይወት ለስኬታማነቱ መልካም ቤተሰብ የሚገነባው መተሳሰብን በፍቅር ሲጠናከር ነው ። በሁሉም መስክ ለሀገርም እንደዚሁ።
@user-ok1xs9qe3b
@user-ok1xs9qe3b Ай бұрын
ውድድር ማለት ማሸነፍ እንዳለ መሸነፍ አለ ዛሬ አልተሳካም ማለት ሁሌ አይሳካም ማለት አይደለም. ሁኖም ግን ከሁሉም በላይ አንድነት ያስፈልጋል. ለጀግኖቻቺን. ድል እንመኛለን
@user-hx6oi1tm1c
@user-hx6oi1tm1c Ай бұрын
Best, Respectful idea.
@UniverseRabit
@UniverseRabit Ай бұрын
Good team spirit equals winning
@UniverseRabit
@UniverseRabit Ай бұрын
Unfortunately ,our team lacks it
@Bubushabb
@Bubushabb Ай бұрын
Exactly
@leinaddhm1221
@leinaddhm1221 Ай бұрын
ሁሌ አሸናፊ በድሉ ይደሰታል ተሸናፊ ማብራሪያ ይሰጣል
@ZedYegetalij
@ZedYegetalij Ай бұрын
ሰላም ይብዛ ውንድሜ ፍቅር ዛንድሮ በጣም ያሳዝናል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እግዚአብሔር ይርዳችሁ 🥲🥲🥲
@SeaSeaa-o6k
@SeaSeaa-o6k Ай бұрын
@tenayetadesse83
@tenayetadesse83 Ай бұрын
5000 እና 10000 ወርቆች ብርቅ ሊሆኑብን ነው ፌዴሬሽኑ ይመርመር ልጆች ተስፋ እይቆረጡ ነው ችግራቸው በአስቸኳይ ይፈታላቸው ብችሎታቸው ይመረጡ ።
@user-mh2sk6tk7u
@user-mh2sk6tk7u Ай бұрын
ወይ ሀገሬ!አምላክ ያንን የድሮ ፍቅራችንን ይመልስልን!
@joeldejene7621
@joeldejene7621 Ай бұрын
አሸብር ብሎ ደህና ሰው የለም። ይኼንን የተረገመ ሰው እግዚአብሔር ከአገራችን ይንቀለው
@user-js2eo9dc2r
@user-js2eo9dc2r Ай бұрын
😂
@zenagirma8230
@zenagirma8230 Ай бұрын
ድል ለአትሌቶቻችን ይሁን❤❤❤❤❤❤❤ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@DaniNesru
@DaniNesru Ай бұрын
እንደ ሀገር እንደዚህ አይነት ውድቀት ማሳየታችን የእውነት ልብ ይሰብራል።ከፍታ እና ሰላም ለሀገራችን🙏🙏😥
@usermacklove
@usermacklove Ай бұрын
ፍቅር ምን ማድረግ ይቻላል ብለህ ነው። መንግስት እና ህዝብ ተከፋፍሎ የጎሪጥ እየተያዬ አትሌቶቻችን ውጤታማ ይሆናሉ ብሎ መጠበቅ ሞኝነት ነው። የኢትዮጵያ ትንሳኤ ተሎ ይድረስ። አሜን 🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹
@teshomeethiopia2024
@teshomeethiopia2024 Ай бұрын
Sports are about competition not the typical Ethiopian politics!
@FatiloveFatihope
@FatiloveFatihope Ай бұрын
ብሔርተኛነት እስካልጠፋ ድረስ ፍቅር ኢትዮጵያችን ሊያጠፏት ነው ። ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ ።
@abidan2755
@abidan2755 Ай бұрын
We should work hard, thanks fiker🙏
@direentertainment668
@direentertainment668 Ай бұрын
If we want a good thing, we must stand together and protect our government and our country. Let's stand together and achieve quality❤
@tesfayeballack1803
@tesfayeballack1803 Ай бұрын
Thank you Fiker 👍
@user-hx6oi1tm1c
@user-hx6oi1tm1c Ай бұрын
There is no easter everyday! It is competition. There are successes and failures. We are proud of our legendary athelets. No problem, we are optimistic, and they will succeed in the future. Don't get disappointed! They will show us history again, they know it how to do. Respect to our athletes, and thank you all.
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Ай бұрын
@@user-hx6oi1tm1c Well said.
@Virtues162
@Virtues162 Ай бұрын
አብዛኛው ኢትዮጵያዊ በማነስ ስሜት የሚሰቃይ ስለሆነ ያንን ስሜት ለመቀነስ ጎሳው (ዘሩ) ውስጥ ይደበቃል !! መፍትሄው ግን እራስን ሆኖ ፈጣሪው ውስጥ መደበቅ ነው !!
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 29 күн бұрын
ዘረኞች ጎጠኞች ራስ ወዳድ አውሬዎች ከስልጣን ይውረዱ ደራርቱ ገዛኽኝ ወለ ያመላጣ ግድ የሌላቸው አስመሳዮች ጭምር 😢😢😢😢ኢትዮፒያዬ አገሬ ❤❤❤❤
@yaredmellise2737
@yaredmellise2737 Ай бұрын
ሀገራችን ያለችበትና ችግር፣ መከራ፣ግፍ፣ጭፍጨፋን ረሀብና ጥም አትሌቶቻችንም ላይ 100% ተንፀባርቋል ፈጣሪ ሕዝባችንን ከብልፅግና ስቃይ ያላቅልን
@mogesmelkamu9858
@mogesmelkamu9858 Ай бұрын
She is the national pride honestly
@Ambassel
@Ambassel Ай бұрын
የማሸነፊያ ስነልቦናው ያለው ኢትዮጵያዊነት ውስጥ ነው እኛ ደግሞ ከፈጣሪ የተሰጠንን ውድ ስጦታ በትክክለኛው መንገድ እየተጠቀምንበት አይደለም ፖለቲካው ኢትዮጵያዊነትን አዋርዶታል:: አደጋውን ሁላችንም ልናስብበት ይገባል::
@helenfayisa1340
@helenfayisa1340 Ай бұрын
Leloch hagerat yemashenaf sinalibona yelachewum iyalken nw yante ayinet be terateret Alem wusti yeminoru dedaboch mache nw saw yemithonut?
@Ambassel
@Ambassel Ай бұрын
​@@helenfayisa1340 እንዳንተ አይነቱ በክት ነው ማወቅም መለወጥም የማይችለው ድሮ ላይ ተተክለህ ዛሬን ማየት አልቻልክም::ገንገበት
@helenfayisa1340
@helenfayisa1340 Ай бұрын
@@Ambassel ke duro astesaseb mewutat yakateh wetat tukur nw bileh yemitamin ke terateret machem yemaweta asazagn fitret neh😞
@zenagirma8230
@zenagirma8230 Ай бұрын
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@nebyouyehualashet9597
@nebyouyehualashet9597 Ай бұрын
ተባረክ ፍቅር
@kemalhussein2532
@kemalhussein2532 Ай бұрын
Fekir yelekal i love you guys
@khalidabraha9877
@khalidabraha9877 Ай бұрын
Good presentstion❤❤❤
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha Ай бұрын
ፍቅር ፍቅር ፍቅር .................. ።
@kemalhussein2532
@kemalhussein2532 Ай бұрын
I proud tsige duguma
@BerhanuAsfaw-lx5nk
@BerhanuAsfaw-lx5nk Ай бұрын
እውነት ነው ፍቅር ገለል ይበሉልን ለእስቦርቱ ካንሰር የሆኑ ሰወች በጣም ያሳዝናል አዝነናል ቤጣም በእስቦርቲ በውጤቱ
@bonnyzed
@bonnyzed Ай бұрын
an excellent hiss thank you brother
@fikiryilkal_tribune_sport
@fikiryilkal_tribune_sport Ай бұрын
You are very welcome
@surafelreta461
@surafelreta461 Ай бұрын
Absolutely 💯
@user-dl5ev8xb3g
@user-dl5ev8xb3g Ай бұрын
ወይ ሀገሬ፣አቅም ቢስ ሰዉ ስልጠን ለይ ታቃምጦ ሀገሪቷን በሌብነት፣በኑሮ ዉድነት፣በጦርነት፣በዘራኝነት፣ በድህናት አጎሳቆለት።ከዉጭ አለም የገንዘብ ብድር በመዉሳድ በዕደ ጫና ቆላላት፣አትሌቶቻችን እርስባርስ እንድነባቡ በለመደራጋቸዉ የሚንታወቅባትን ሜዳሊያ ሳናገኝ ቀራን።
@aymana1552
@aymana1552 Ай бұрын
كككككككككككككك
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 Ай бұрын
ሰላም ፍቅር ይልቃል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@amanuelyitbarek9732
@amanuelyitbarek9732 Ай бұрын
የኦሎምፒክ ኮሚቴ ኢትዮጵያዊ ያልሆነ ሥልጣን ጠባቂ በመሆኑ ሊወርድ ይገባል።አሸብሮ አሸብሮ ድላችን አስነጠቀን ይህ ጠባብ አመለካከት ያለው ጥጉን ሊይዝ ይገባል
@TensaeTilahun-qx2ob
@TensaeTilahun-qx2ob Ай бұрын
በጣም አሲፋሪ ውጤት ነው ያውም የምንታወቅበት ውድድሮች ስንሸነፍ ያሳዝናል
@GiftiiOroQueen
@GiftiiOroQueen Ай бұрын
አትሌት የቀረዉ እትዮጵያ ውስጥ ነው።
@yohannes0230
@yohannes0230 Ай бұрын
ምን አይነት ርዕስ በደንብ የሚገልፀን ትችላለህ ፍቅር
@SamuelAbate-pt4fe
@SamuelAbate-pt4fe Ай бұрын
ፍቅር ሩጫችን ጥሎን እየሮጠ ነው 😢
@BafekadauHayel
@BafekadauHayel Ай бұрын
ትችላለህ ፍቅር
@Yitbarek-k2f
@Yitbarek-k2f Ай бұрын
ምነዉ የስፓርቱ እድገትችን ቁልቁል እደካሮት ሆነ ጀግኖቻችን በርቱልን ድል ለሀገራችነ ይሁን
@mebtadmasd2347
@mebtadmasd2347 Ай бұрын
To put it simply, our Olympics performance is external manifestation of our current internal socio-political dynamics and turmoil...we are fighting against each other in every aspect...sad reality 😮‍💨
@kemalhussein2532
@kemalhussein2532 Ай бұрын
Dr w/maskel i remember him
@gm3419
@gm3419 Ай бұрын
ከኢዮጵያ ትቀደም ወደ ኢትዮጵያ ትውደም :: ሃገርን የሚያክል የተከበረና ታላቅ ነገር አንድ ሁነን ተጋርተን ለመኖር የማይገባን ሁነን ሳለ የግድ ባንድ ላይ ካልተኖረ ተብሎ ነው ኢሄው በሁሉም ዘርፍ ውራ ሆነን በውረድት በእልቂት በችጋርና በጦርነት ግን የአለም ሁሉ ቀዳሚ ሆነን አጠገባችን የሚደርስ የለም::
@trr1069
@trr1069 Ай бұрын
ያበሳጫል የማንጠብቀዉ ዉጤት ነዉ እያስተናገዱ ያሉት እዉነት ለመናገር ወርቅ ለማምጣት ይችሉ ነበር
@efremtamirat1288
@efremtamirat1288 Ай бұрын
Ethiopia 🇪🇹🇪🇹 😞🙇‍♂️😐
@genethabtamu2166
@genethabtamu2166 Ай бұрын
የቀሩትን ውድድሮች እንደው በርትተው ውጤት እንዲያመጡ እግዚአብሔር ይርዳቸው ያሳዝናል የዘንድሮው
@dejenehunde4112
@dejenehunde4112 Ай бұрын
የስርዓት መበላሸት፣ የብሄራዊ አሰልጣኝ አለመኖር ፣ የሚታይ መቧደን፣ አስተዳደራዊ ጉዳዮች የብቃት ማነስ የውጤት ማጣቱ ምክንያቶች ይመስለኛል። አሸብር ካለ ሁሌም ሽብር አለ።
@yosephyimamu
@yosephyimamu Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yenealemasefa3389
@yenealemasefa3389 Ай бұрын
ወይ ዘንድሮ አንድ እሱ ቢቀረን እሱንም ነሳን ምን ጉድ ነው
@Yeshiwas-vl1wz
@Yeshiwas-vl1wz Ай бұрын
እርስ አይደለም እኮ አመራርነት ስርተህ የሚያዝ ነው እናም የማይመራ አመራር ማባሪር ያሰፈልጋል ሀገራቸውን የሚወዱና በተገባር ስራቸው የሚመሰከርበትን ማሰቀጠል ያሰፈልጋል
@abrish-dn1mj
@abrish-dn1mj Ай бұрын
እባክህ ፍቅር የቀሩት ውድድሮች መቼ በምን ሰአት እና በነማን እንደምንወከል ንገረን
@danawitgetahun8142
@danawitgetahun8142 Ай бұрын
ገና ምን አየን ስንት ጀግና ሞልቶ እነደራርቱ አሰልጣኝ ሁነው መሮጥ እና ማሰልጠን የተምታታብን 😢😢😢 የሁለት ብሄርን የበላይነትን ለመፍጠር ሲራራጡ የነበሩ ወይዘሮ ገለቴ ሲያለቅሱ ተመልክተናል ፊቱን ነበር እንጅ መጥኖ መደቆስ ቡኃል ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ
@kamsokamso8231
@kamsokamso8231 29 күн бұрын
Yehagerschin getsita yasayal
@SitiabdrehmanSitiabdrehman
@SitiabdrehmanSitiabdrehman Ай бұрын
ሲቲ ከአዳማ ሰላም ፍቅር አትሌቲክሳችን በዚሁ ከቀጠለ ልክ እንደ እንግሊዞች እግር ኳስ ወደ ቤቱ ይመለሳል አይመለስም እየተባለ እንደሚጠበቀው ሁሉ የኛም አትሌቲክስ ወደ ቤቱ ይመለሳል አይመለስም የሚለው ሊጋባብን ይችላል የፓሪስ ኦሎምፒክ ለኢትዮጽያ የሆነ አይመስልም ያሳዝናል
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha Ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ከዚህ ኦሎምፒክ ትልቅ ትምህርት እንደምናገኝ አስባለሁ ፤ ዘረኝነት ፣ የእኔ ብቻ ማለት ፣ ብልጣብልጥነት (ተንኮልና ሴራ ) ፣ የገንዘብ እና የስልጣን መዉደድ( ፍቅር ) ስግብግብነት ፣ ያለመደማመጥ ( ያለመስማማት ) ፣ ...ወዘተ የመሳሰሉት ነገሮች እየዋለ እያደር ማነስ ማነስ ማነስ .........ሆነናል ።
@kamsokamso8231
@kamsokamso8231 29 күн бұрын
Lezihulu teteyakiw ashebir new isu be aseltanyoch sira baygeba yihe ayfeterim neber
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q Ай бұрын
በሴጣን በተባረከ የአኦለሚፒክ መክፈቻ ቢያሸንፉ ነበር የሚገርመው
@Yeshiwas-vl1wz
@Yeshiwas-vl1wz Ай бұрын
ከውስጥ ሽኩቻና ከዘረኝነት ወጥተን ኢትዬጵያ አሰተሳሳብ ካልያዝን ብዙ ዋጋዎችን እንከፍላለን ገና
@AbdurezakKedir-cg5dh
@AbdurezakKedir-cg5dh Ай бұрын
Begenzeb Hagerun yeshete Amerar andbeand meweged alebet bezemedina betikim yehagerin kibir mawared tegebi adelem.
@ayelegelaneh7171
@ayelegelaneh7171 Ай бұрын
12:09 ለመሆኑ በሙያው የሰለጠኑና ልምድ ያላቸው እንደ ዶ/ር ወልደመስቀል ኮስትሬና ይልማ በርታ አይነት ፕሮፌሽናል አሰልጣኞች አሉን ? በደንብ መታየት አለበት ።
@endalkachewgetu2322
@endalkachewgetu2322 Ай бұрын
#Corruption Free Athletics
@SeaSeaa-o6k
@SeaSeaa-o6k Ай бұрын
❤❤
@SeaSeaa-o6k
@SeaSeaa-o6k Ай бұрын
@abdellaamin8985
@abdellaamin8985 Ай бұрын
መንግሥት ከአገር አንድ ግልሰብ(Doctor Ashebir)ላስቀድምው እና ለመረጠው ለምን ይሁን??? በሴቶች 5,000 ሜትር ኢትዮጵያ በአትሌቲክስ ታሪክ ከ28 አመት በኃላ ከሜዳሊያ ውጭ ስትሆን😭😭33ኛው ፓሪስ ኦሎምፒክ ያጠናው ውጤትና የተፈጠረው ችግሮች ሁሉ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ሃላፊነት መወሰድ አለበት ። (አብደላ አሚን ነኝ, ከአፋር)
@eyobebelay2041
@eyobebelay2041 Ай бұрын
እራሳቸዉ ያለተስማሙ እንዴት ነው አትሌቶችን የሚመሩት 15 ቀን ተስማምተዉ መቆኦየት ያቃታቸዉ መሪዎች ያሉበት እንዴት ነው ዉጤት የምንጠብቀዉ
@ayyanmuhammad2602
@ayyanmuhammad2602 Ай бұрын
Asher eyalea mashenef yelm Mensah albt
@wondwossent1
@wondwossent1 Ай бұрын
ከማናቸውም የስፖርት መድረክ መወገድ አከበት።
@ayalnehabay3618
@ayalnehabay3618 Ай бұрын
አገር መሪ ነኝ ከሞሉት ጋር የተያያዘ ነው።በሁሉም ነገር መምራት አልቻሉም።
@fuadmubarek5326
@fuadmubarek5326 Ай бұрын
ትመቸኛለህ አቀራረብህ
@AT-dm8pg
@AT-dm8pg Ай бұрын
አባቴ የተወዳዳሪዎች ምርጫ በችሎታ ሳይሆን በብሄር ኮታ ነው ያሳዝናል :: :: ወራዳ ሁላ !!!!.
@mebratufentahun4316
@mebratufentahun4316 Ай бұрын
አብይና አሸብር እንደተጠሉ አሉ እስካሁን በግድ የሚገዙ
@Abc-mf8xj
@Abc-mf8xj Ай бұрын
ውጤት በዶ/ር ወልደመስቀል ኮስትሬ ጊዜ አበቃ ችግሩ ከአመራር መሆኑ ግልፅ ነው ደራርቱ መሮጥ እንጂ በእውቀት አደለም መሪ ሆና የተቀመጠችው እንዲሁም የጥርስ አኪሙ ሽብሩ ያለ ቦታ ነው የተቀመጠው
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 Ай бұрын
እንደ ወላጆቻቸው እርስት አድርገው እዛው ተጣብቀው ችካል ሆነው የቀሩ ባለ ስልጣናት ከውስጥ ተነቅለው መውጣት አለባቸው
@mimmidemissie1026
@mimmidemissie1026 Ай бұрын
Iwunetaw. And Ina and new please. Ye Amerasian bek’at yellm
@dimetrosmelakeselam8111
@dimetrosmelakeselam8111 Ай бұрын
Can you ask The Olympic Committee president on what the fate of 100 million water bottling project.
@Steven.24
@Steven.24 Ай бұрын
አሼ ብረቱ ግን ይመቸዉ😢😅
@mvab3252
@mvab3252 Ай бұрын
አትሌቶቻችን ምንም ችግር የለባቸውም :: #ቀንደኛ ችግር አሸባሪው ዶ/ር #አሸብር ነው በጥቅም ቡድናችንን ከፋፍሎ ውጤት እያሳጣን ያለው እሱ ነው ::
@yohannesdinkayehuteka6911
@yohannesdinkayehuteka6911 Ай бұрын
ድሮስ በወረሞ ዘመን ገና አንገትህን ትደፋለህ
@kemalhussein2532
@kemalhussein2532 Ай бұрын
Our athelet even no team work
@mensurseid9850
@mensurseid9850 Ай бұрын
እንዴን ነው ፖለቲከኛ አትሌቲክስን መምራት የሚችለው? አቶ አሸብር ያለበት ቦታ ሰላም የለም
@tpeter9332
@tpeter9332 Ай бұрын
Fikre lyu ena dnk gazetegna keljnate jemiro yeanten program be etv be gugut eyesemaw new yadekut. Semche maltetbh dnk zegab neh, tlk akbrot alegn. Genb ena mastawal yemifelg comment new. Nurilgn fkre
@amerlahseid2188
@amerlahseid2188 Ай бұрын
ፍቅር በመጀመሪያ አንተ በጣም የተለየህ የስፖርት ጋዜጠኛ ነህ ሳላደቅህ አላልፍም ። በመቀጠል ግን በማንኛውም በተሰማራበት ነገሮችን ካልተሳካልህ በስተ ጀርባ የሆነ ችግር አለ ማለት ነው ስለዚህ የስፖርቱ ፌዴሬሽን ውስጥ አልተናበቡም ወይም የሆነ ችግር አለ ማለት ነው
@mimmidemissie1026
@mimmidemissie1026 Ай бұрын
Bal misting yaselet’enal yegenzeb mewuded Chigeryellm new
@abebeassefa7888
@abebeassefa7888 Ай бұрын
በ5000ሜትር የሩጫው ውድድር አንጀቴ ያረረውን ያክል በ800 ሜትር ውድድሩ አንጀቴ ቅቤ ጠጥቷል ለእህታችን ለጀግናዋ አትሌት ከመቀመጫየ ተነስቸ ታላቅ አክብሮትን አቀርባለሁ በርች በሉልኝ ሌላውን ያዛንኩበትን በሌላ ግዜ አስተያየት አቀርብበታለሁ ወትሮም ለአክራሪ ብሄርተኞች ይህ አይነቱ ቅጣት ያንሳል እንጅ አይበዛም ብቻ ነው የምለው ለግዜው ።
@user-oi8bd9zf2h
@user-oi8bd9zf2h Ай бұрын
በዘር የሚመረጠው ነገር ይህው ዛሬ ኢትዬጵያ ያልወደቀችበት ነገር ምን አለ ከመሪ ጀመሮ ኦሮሞ አበላሻት ሀገራችንን
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 Ай бұрын
Betame yemisazen gudaye New be Ateleatic Rights not
@yoditdemissie1112
@yoditdemissie1112 Ай бұрын
እንደአብይ ዘመን ኢትዮዽያ የተዋረደችበት ዘመን የለም ቢባል ማጋነን አይሆንም። የኦሊምፒክ አስተዳደር በተከበሩት በአቶ ይድነቃቸዉ ተሰማ ግዜ ቀረ።👎🏾👎🏾👎🏾
@fnottube2532
@fnottube2532 Ай бұрын
ፀረ ኢትዮጵያ እና ፀረ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ርእዮተ ዓለም ባላቸው ቡንድኖች ሀገር እየተመራች ምን ጠብቃችሁ ነበር? እቴጌ ጣይቱን እና እምየ ምኒልክን እንዲሁም የድል አርማችንን አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቃችንን ሳያዩ ጠበል እንደነካው ጋኔን የሚጮኹና መግቢያ የሚጠፋቸው ሕወሓታውያን እና ኦነጋውያን ሀገርን እየመሩ ምን ሊፈጠር ነበር???
@Yona625
@Yona625 Ай бұрын
@@fnottube2532 NO ROOM FOR RACISM ሲባል ኣልሰማህም?
@kemalhussein2532
@kemalhussein2532 Ай бұрын
Me i am annoyed ethiopian federation too much corruption
@B2D3
@B2D3 Ай бұрын
በውድድር አለም ውስጥ ማሸነፍ እና መሸነፍ ያለ ነው ምንም ጥያቄ የለውም በኦሎምፒክ ታሪክ ውስጥ በአንድ ሜዳሊያ ብቻ የተመለስንባቸው ጊዜያትም ነበር ነገር ግን አንደንድ ሰዎች ከመንግስት ጋር ካላቸው ጥላቻ ጋር አያይዘው ይሄንን ለፖለቲካ ንግዳቸው ለመጠቀም የሚያላዝኑ የዕውቀት ረሃብተኞች አሉ ለነዚህ ግን አዝናለው ምድረ ወለፈንዲ
@user-kw8nw8lv5i
@user-kw8nw8lv5i Ай бұрын
በጣም፣ከአዘንኩበት፣ነገር፣ጎድፈን፣ያንን፣ያክል፣ድብደባ፣ሴደርስባ፣በግፅ፣እየታየ፣እጇን፣ዘርግታ፣ጥፌ፣አስመስላ፣ማጂራቷን፣አያለቻት፣ከታች፣እግሮቿን፣ለመጣል፣ስደበድባ፣በግልፅእየታዬ፣ከስ፣አለመክሳችሁ፣ቀጣዩንስ፣ውድድር፣እደት፣ነው፣የምታርገው፣ ከዜህ፣የከፋ፣ቤያደርጓትስ፣እረመላ፣በሉ።
@user-cw8mn3od2m
@user-cw8mn3od2m Ай бұрын
ሠላም ፍቅር እኔ የአንተ አድናቂ ነኝ አንዷለም እባላለሁ ያልተሣካለት አትሌት ነበርሁ አዊ ዞን ክሮስ ካንትሪ ወርቅ ናሀስ ብር ነበረኝ የከሸፍኩበት ምክናየት ድነት እና ፍቅር ነበሩ!!!እና ለማለት የፈለግሁት ማንም ቢጣላ ማንም ውዝግብ ቢኖር አትሌቶች ሀገርንን ማክበር ነበረባቸው ሰንደቃላማ በአደራ ተረክበህ ወኔ ማጣት ያሣፍራል በጣም ያሥገረመኝ 10ኪሎ ሜትር እንዴ 3ኢዮጵያውን መርተው እንዲያሸንፉ አሠልጣኛች እንዲያሸንፉ መጠበቃቸው ነው? ፍቅር አትሌትክስ እና ጶታዊ ፍቅር ጥንቃቄ ያሥፈልጋቸዋል ለአትሌቶች ጠበቅ ያለ ጥንቃቄ ቢሠጥ ውጤቱ ጥሩ ይሆናል !!! ፍቅር በርታ አድናቂህ ነኝ
@user-zc4ef7xi6f
@user-zc4ef7xi6f Ай бұрын
❤❤️❤️❤️🦻🦻🦻🦻🤭🤭🤭🤭🤭
@yosephfiseha3351
@yosephfiseha3351 Ай бұрын
yemigerm new negeru
@AbebeSeyum
@AbebeSeyum Ай бұрын
ትክክለኛ ግምገማነው የገመገምከው ብራቦ
@MengeshDesye
@MengeshDesye Ай бұрын
መሸነፍም ማሸነፍ ያለነው ። ሲሸነፉም አሜን ብለህ መቀበል ነው።
@HabtamuMulu-o6r
@HabtamuMulu-o6r Ай бұрын
አሽብር የሚባል የስፕርት ጅብ አሰወጡት
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 5 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 24 МЛН
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 71 МЛН
Women's 4x100m Final | Paris Champions
10:15
Olympics
Рет қаралды 2,7 МЛН
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 5 МЛН