የሸዋው ግዙፍ ውጊያ! የብልጽግና ጦር አዛዥ ተገደለ! | ምርኮኞቹ እውነቱን ተናገሩ! ፋኖ ስለድርድርና ምክክር! | በወልቃይት የተካሄደው ውጊያ!

  Рет қаралды 80,732

Roha

Roha

Күн бұрын

#የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
/ @roha_tv
#ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
www.facebook.c...
#ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
👉 t.me/rohatv1
#Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Пікірлер: 123
@FanomektYe
@FanomektYe 6 ай бұрын
የኔ ጀግኖች በርቱልኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የኔ ፋኖዬ!!❤❤❤❤
@Fatema-q7o
@Fatema-q7o 5 ай бұрын
ጀግኖቹ ዲል ለናተ ዲል ለፋኖቺን ጀግኖቹዲልለናተዲልለፋኖቺንፋኖያሸንፋን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YitnetNihong9544
@YitnetNihong9544 6 ай бұрын
Shewa,our heros. We have very long way to go, but our people must be free. We have to fight for freedom.
@KaKe-b3j
@KaKe-b3j 6 ай бұрын
,,ድል.ለጀግናዉ.ፋኖ.ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@werkemelese4557
@werkemelese4557 6 ай бұрын
ድል ለፋኖ ፋኖ ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DeseFikado
@DeseFikado 6 ай бұрын
አንድነት ኃይል ነዉ የአማራ ህዝብ ሆይ ተነስ ታገል ለነፃነትህ ጊዜዉ አሁን ነዉ
@esayaslove5758
@esayaslove5758 6 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪 ድል ለተገፋው ለአማራው ሕዝብ 💪💪💪
@seay2550
@seay2550 6 ай бұрын
💚 💛 ❤ከምር ፋኖ ግን በጣም ይችላል!💚 💛 ❤ 💚 💛 ❤ፋኖን የሚችል ሀይል ኢትዮጵያ ሰማይ ስር የለም! 💚 💛 ❤
@Samitrghh
@Samitrghh 6 ай бұрын
እኔ የኤርትራ ወታደር ነኝ አማራ አብይን የራሴ መንግስት ነው ብሎ በሰላማዊ ህዝብ ብዙ ግፍ ፈፅመዋል ለምሳሌ ማይ ካድራ ላይ ዲኤን ኤን ሊመረመር ከውጭ የመጡ መርማሪዎች ሲገቡ እሬሳ አውጥተው አሲድ ነስንሰው አቃጥለዋል ያፈናቀሉት የገደሉትን የትግራይ ህዝብ ንብረት ዘርፈዋል ቤታቸውን ከሌላ ለመጣ ሰው ሰተዋል ሆቴል አቃጥለዋል የትግራይን ህዝብ በግፍ ከገዛ መሬቱ አፈናቅለዋል ገለዋል ምስክር ነኝ እራያ ማለት በትግርኛ እዩት ማለት ነውማይ ካድራ ማይ ፀብሪ አዲ ኳላ ማይ ሎሚን ሁመራ አላማጣ የማነው ? ምራብ ትግራይ ነው ታዲያ ለምን መቀሌም አድግራትም አስመራንም አይ ይጨመርላቹሁ? ካካ ኧረ ድፍረት እባካችሁ ወልቃቹ ወደመጣቹበት ተመለሱ ወይ አርፋቹ ተቀመጡ በውሸት የአብይ ኳስ አትሁኑ ጎጃሜው ወለየው ኦሮሞን ደቡብን ሸዋውን አትበጥብጡትማይ ካድራ አዲ ኮላ ሁመራ ብሎ የአማራ የለም የኤርትራ ህዝብ አብዛኛው ከትግራይ ህዝብ ጎን ነ ን በጦርነቱም አብዛኛው የሻብያ ወታደር በደርግ የተገደለበትን በሀይለ ስላሴ በሚኒሊክ የተገደለበትን ቂሙን ተወቷል በኤርትራ አማራ ካሀዲ ነው ለትግራይ ካሎነ ለኦሮሞም ለኤርትራም አይሆንም ብለው ከወያኔ የተረፈውን በስናይፐር በአብይ እና በኢሳያስ ትዛዝ በጀርባ ተፈጅተዋል ቁስለኛም እደዛ ተረሽነዋል😅
@TeidlFesh
@TeidlFesh 6 ай бұрын
ድል ለጀግናው ፋኖ
@mogesbezabih1757
@mogesbezabih1757 6 ай бұрын
ጀግና ይወለድ
@lijalembogale1128
@lijalembogale1128 6 ай бұрын
ዜና ለማድመጥ 2 ደቂቃ በክላሲካል የሚቆየው ነገር ግን ለብዙዎቹ ጥሩ አይደለም። ምክንያዩም connection access በሌለበት ብዙ ሰው የሚያዳምጠው በካርድ ነውና ቢታሰብበት።
@stefe9521
@stefe9521 6 ай бұрын
❤❤ድል❤❤ለጀግኖቹ ❤❤ፋኖዎች❤❤
@AgeraAGERE
@AgeraAGERE 6 ай бұрын
ተወደደም ተጠላ ዛሬም ነገም መቼም ፋኖ ያሸንፋል ድሉም የኛዉ ነዉ ምክንያቱም ደግሞ የተገፋን ህዝቦች ነን🇨🇬💪💪💪
@TemesganAbiye
@TemesganAbiye 6 ай бұрын
ድል ለጀግናው ሕዝብአዊ ፋኖ እናሸንፋለን ተነሳ የአማራ ወጣት ከጀግኖች ፋኖዎቻችጋርተቀላቅ
@TigsetTamera
@TigsetTamera 6 ай бұрын
ዋዉአማራንአትነካኩ,ዲልለአማራ,ዲልለፍኖ
@AbebayehuGirma-q1l
@AbebayehuGirma-q1l 6 ай бұрын
ድል ለጀግኖቹ ፋኖ
@ShemelesGebeyehu
@ShemelesGebeyehu 6 ай бұрын
ድል,የአማራ,ፋኖ
@سارهساره-ع9ض4و
@سارهساره-ع9ض4و 6 ай бұрын
❤❤❤ሁሌአንቺ ብቻአንብቢ ምርጥ
@titimulatu5426
@titimulatu5426 6 ай бұрын
እኔስ አሁን የመከላከያዎች ማለቅ እያሳዘነኝ ነው ምንም በማያውቁት ነገር በቃ ዝምብለው ይማገዳሉ ይብላኝ ለእናት ለአባቶቻቸው ለልጆቻቸው ለሚስቶቻቸው ለእህቶቻቸው ያሳዝናል ድል ለፋኖ
@አማራነኝ-ቨ7ነ
@አማራነኝ-ቨ7ነ 6 ай бұрын
ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@lightworkers19
@lightworkers19 6 ай бұрын
Respect mazi great analysis always berchilin.
@avir1559
@avir1559 6 ай бұрын
መአዛእናመሰግናለን
@muluassefa-c4t
@muluassefa-c4t 6 ай бұрын
ድል ለጀግናው ፋኖየየ❤❤❤
@RijsiejHdjejjdj-by4ki
@RijsiejHdjejjdj-by4ki 6 ай бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ❤❤❤❤❤
@Rozashife
@Rozashife 6 ай бұрын
ወላሂ አማራ እኮ ራሱ አንደበቱ ብቻ በቂ ነው ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ አማራ ነኝ ፋኖ ነኝ
@leba22
@leba22 6 ай бұрын
Men largesh rozina
@romiooo0193
@romiooo0193 6 ай бұрын
Fano.fano.hero 💪💪💪💪💚💛❤️
@ከመልክእድልያምራል
@ከመልክእድልያምራል 6 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ❤💛💚🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 6 ай бұрын
መአዚ እናመሰግናለን ፣በተረፈ ፋሽሽቱ አብይ አህመድ ና ብርሀኑ ጁላ ልስልጣናቸው ሲሉ ያሰባሰቡትን ገዳይ ሀይል ከማስጨረሰ በስተቀር ማሸነፍ እንደማችል እሙን ነው ፣ድል ለአምራ ህዝብ ፋኖ ።
@Belete_Kassa
@Belete_Kassa 6 ай бұрын
የምርኮኞቹ ንግግር ገራሚ ነው። አይ ብርሀኑ ጁላ ይሄን ጉድህን እንዴት ትደብቀው ይሆን!! ለማኛውም ድሉ ይቀጥላል!! ድል ለአማራ ፋኖ!!
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 6 ай бұрын
ሀብታሙ ስለ የቱ ድል ነው እያወራህ ያለኸው ይሄን ጉራ ተው ትናንት የጎንደር ወጣቶች እጃቸው የፍጥኝ ታስሮ አላየህም ንፁሀን ሲጨፈጨፍ አላየኽም አቦ ይሄን መሰከስ ተው
@baelove9407
@baelove9407 6 ай бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤❤
@HaniHani-u4q
@HaniHani-u4q 6 ай бұрын
ድል ❤❤❤❤ፋኖ
@gashawmolla9949
@gashawmolla9949 6 ай бұрын
ድል ለፋኖ
@ከመልክእድልያምራል
@ከመልክእድልያምራል 6 ай бұрын
ፍትህ ለተጨቆነዉ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ለነ ናሆ ሰናይ ቆይ ለምን ስለሱ ዝምታችሁን ቀጠላችሁ😢😢😢😢😢😢
@LemlemLemlem-ok6kz
@LemlemLemlem-ok6kz 6 ай бұрын
እውነት ነው ስለ ናሁሰናይ ዝምታው በርትቷል ዝም አንበል
@አልሀምዱሊላህ-ዠ9ሠ
@አልሀምዱሊላህ-ዠ9ሠ 6 ай бұрын
አወ፡ወላሂትክክልነሽ ዝምታውበዛ።እኔቲክቶክአልጠቀምምጁ፡ድምፅአሰማነበር።ናሆሜአልሞተምኮአለ።ርርርርርበሂወቱእንድረስለት
@mimitesfaye1756
@mimitesfaye1756 6 ай бұрын
ፋኖ ይቺላል 💪💪💪💪💪❤️❤️❤️
@Daniel-c3j9e
@Daniel-c3j9e 14 күн бұрын
ተነስ ሁልህንም ተደራጅ ታጠቅ አማራም ልጅም ሁልዉም እራስህንም ቤታችሁም በፍቅርም ተፈቃቅራችሁም መሪያችሁም እየመረጣችሁም ሚመራችሁም የጦናም ሀኪንም የሉጊስትሽንም የግምጃቢትም መዝጋቢንም የንብረትም መዝጋቢይም ሚሰርዉንም ሚመዘግብዉም እያቓቓማችሁንም ትግልም ማታገልም ስራም ስርዉ ፋኖም ሁናችሁም ተደራጅታችሁም የጢናም ጥበቃም ስራም ሚሰርዉንም ማቓቓም መዝጋቢንም ግምጃቢትም መዝጋቢንም መምግብንም የጢናም ተቆጣጣሪይም ማምረጥ ችሎትም ሲቆስልም ከትግልም ሚያክምዉንም እረዳትትም ሀኪም ማቓቓም እየታገልክም ሚያስፈልግዉም ሁልዉም በየስራዉም ሚሰራም ማቓቓም ያስፈልጋል አዋጊም ሀለፊነትም ስትይዝም በሁልዉም ስራም መገኘትም ሞራልም መስጠትም ማጠናከርም በየስራዉም በትጋትም እንዲሰራም ትግልዉም ያስፈልጋልም ፋኖም አማራም ከሆንክም እጅንም ለእጅም ካመራሮችም ጋርም ከሊሎችንም መቆራኘትም ያስፈልጋልም ይህንም እያደረጋችሁም ያማራም ታጋይም ፋኖም አማራም መስራትም ስትቓቓሙንም ሚያስፈልግም ጥንክርናም ያስፈልጋልም ፋኖነትም ጠንካራም የህዝብንም ጥፋትም ተጋፋጭንም ታጋይም ማለትም ነዉም
@ayalewgebrhiwot1935
@ayalewgebrhiwot1935 6 ай бұрын
የአማራ ህዝብ ብቸኛ መዳኛው ማሸነፍ ብቻ ነው ለዚህም 1.ለአረመኔው አብይ አህመድ ግብር፣ታክሰ መንኛውንም የገንዘብ ምንጩን ማድረቅ 2.አማራን በጉያው ሆነው አሻፈረኝ ያሉ ባንዳወችን በዘመቻ በየቦታው መመንጠርና የብአዴንን መዋቅር ማፈራረሰ3.በየቤቱ ተቀምጦ በአረመኔው አብይ አህመድ እየተጎተተ የሚረሸን አማራ ሁሉ የአማራ ፋኖን በመቀላቀል ራሰህን እንድታድን ጥሪ ቀርቦልሀል
@bunakuma874
@bunakuma874 6 ай бұрын
ድል ለ ፋኖ ድል ለ አማራ ድል ለ ኢትዮጵያዊነት!!!!ውድቀት ለ ሳይኮው የ አ እምሮ በሽተኛው አብይ አህመድ እና ስልጣን ጠባቂው ጋሻጃግሬ
@belayhaile5467
@belayhaile5467 6 ай бұрын
ወሬ ተውና ፋኖዎች በአንድ ዕዝ ሥር ግቡ!!! እኛን ያስቸገረን የፋኖዎች አንድ አለመሆኑን ነው።
@melkamuyelake
@melkamuyelake 6 ай бұрын
💪💪💪💪💪 fano yichilali
@robelgirma7849
@robelgirma7849 6 ай бұрын
የኢትዮዺያን ተንሳኤ የሚያበስረው አምሐራ ነው
@agermekuriaw3298
@agermekuriaw3298 6 ай бұрын
ይህ ቃል አቃባይ አማርኛ ይችላል ወይ። ዋርድያን ከየት አመጣት
@samitefera9623
@samitefera9623 6 ай бұрын
ተው አማራ ተው ፋኖ የአብይ መከለካያ አማራን በጁምለ እየረሸኑ ነው ፋኖ ግን ማርካው እንጄራ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔ኤጭ
@hhaaadd1212
@hhaaadd1212 6 ай бұрын
Victory to AMHARA-FANO ‼️
@ዕንቁዘተዋህዶ
@ዕንቁዘተዋህዶ 6 ай бұрын
አማራ ያሸንፋል
@RedieatKasaye
@RedieatKasaye 6 ай бұрын
እየመጣ ነው የድሉ ጮራ፣ ከአማራ ምድር ሞት የማይፈራ፣
@tewodrosAfework-l6b
@tewodrosAfework-l6b 6 ай бұрын
ድልለፍኖ
@MhMh-qb3cr
@MhMh-qb3cr 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@CaterinaBettioni
@CaterinaBettioni 6 ай бұрын
Please Shewa Fano make legal connection with the rest of Fano establishments to be stronger ✊🏽 Marching to AA you are all winners 🙏🏽
@fk3365
@fk3365 6 ай бұрын
አለ ተብሎ በቲቪ ከሚጨማለቅ ዐላዋቂ አሳፋሪ ባለሥልጣን ተብዬ ይልቅ የዚህ ወጣት ንግግር እጅግ ይደንቃል ።
@YayaAbesha
@YayaAbesha 6 ай бұрын
እኔ ምለው ይሄ የድምሰሳ ዜና መስማት ከጀመርኩኝ አመት ሆነኝ ፣እንዴ ሰራዊቱ መቶ ሚልየን ነው እንዴ ?ምንድ አያልቅ ነው ወይስ እኛ ሳናውቅ ሙንግስት ቅጥረኛ ወታደር ኢንፖርት ማድረግ ጀመረ ?በናታቹቢያንስ ቁጥር ፍሩ
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 6 ай бұрын
እኔ እስካሁን በፋኖ ትልቅ ተስፋ ነበረኘ አሁን ግን ትናንት ጎንደር በወጣቶችና በንፁሀን ላይ የደረሰውን ግፍ ካየሁ በሁዋላ ተስፋየ ሙጥጥጥ ነው ያለው ባጠቃላይ ማለት የፈለኩት ፋኖ ያማራን ህዝብ እያስጨረሰ ነው
@danielgeletaw300
@danielgeletaw300 6 ай бұрын
duket
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 6 ай бұрын
@@danielgeletaw300 ዳኒ አንተ ደሞ ግርድፍ ክክ ነህ እሺ እውነቱን መቀበል ሲያቅታችሁ ትሳደባላችሁ ወደዳችሁም ጠላችሁም ይሄው ነው እውነቱ እኔ ቤት ሲንኳኳ ጆሮህን አቁመህ ስማ ወዳንተ መምጣቱ አይቀርምና ሰላም ዋልልኝ አለሜ
@tamene1525
@tamene1525 6 ай бұрын
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@fathifathi9214
@fathifathi9214 6 ай бұрын
😢🎉🎉🎉🎉and its 😊😊😊😊😊😊😊😊
@YohannesWubishet-i8u
@YohannesWubishet-i8u 6 ай бұрын
የጭራሜዳው ዘገባ ያንሳል ከተዘገበው በላይ ነው። እኔ በአይኔ ስላየሁ። ወይኔ እናቴ አስብሎታል አባ ስበር ፋኖ።
@fikirtemamo4717
@fikirtemamo4717 6 ай бұрын
Weyne. Enate Ale. Alk. Abet. Mekeded. Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@tigis5540
@tigis5540 6 ай бұрын
@@fikirtemamo4717min yigermshal dikala yegered lij gala meselush ende Fanoo eko nachew ahyit
@Amharawit21
@Amharawit21 6 ай бұрын
ዋው ፋኖኮ ይለያል🎉🎉🎉❤❤❤
@AbrhamYemariyam
@AbrhamYemariyam 6 ай бұрын
እነ አበበ ፂሞ እንዲያው ውጊያችሁ ቅርት ይበልብን ብቻ ከ እነ አሰግድ ጋር አንድ ሁኑ ይሄ ብቻ ከ ውጊያ በላይ ነው!!
@mulawbelay9736
@mulawbelay9736 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ምርኮኛ ለአብይ አህመድ ወታደር መልዕክት አስተላልፊልን ታንክ እየነዳ ወደ ፋኖ ለሚያመጣ ለአብይ አህመድ ወታደር ብዙ ሚሊዮን ብር ፋኖ እንደሚከፍል ቃል ይገባል!! መልዕክቱን አስተላልፉልን ሮሀ እናመሰግናለን! ድል ለፋኖ!!!
@NebiyuSeifu
@NebiyuSeifu 6 ай бұрын
መንግስት ናሽናል ዲያሎግና የሽግግር ፍትህ የሚል እውነትም ይሁን ማደናገሪያ ይዞ በአለም ፊት ሲቀርብ ቢያንስ የመነሻ መስፈርት አለው ተብሎ ይያዛል ጦርነት ብቻ የሚለው አቋም ግን መነሻ አይሆንም ስለዚ ሁላችሁንም የሚወክል መነሻ አቅርቡ መንግስት ይውረድም ቢሆንኮ ጥያቄ ነው ግን ለ---ያስረክብ መባል አለበት አለዛ የቤትስራ አለባችሁ
@girmawambachew4669
@girmawambachew4669 6 ай бұрын
ቅርቃር ሳይሆን ቅራቅር ነው የሚባለው
@አልሀምዱሊላህ-ዠ9ሠ
@አልሀምዱሊላህ-ዠ9ሠ 6 ай бұрын
እኔኮግርምየሚለኝነገር፡አማራሲታረይ፡ሂወትሲጠፋዝም፡ያሉትሽማግሌወችዛሬ አፋቸውንየሚከፍቱትነገርነው።ወላሂተውተብለውእቢካሉ፡እርምጃውእስከነአደራዳሪወቹመሆንአለበት።
@estas2834
@estas2834 6 ай бұрын
ቁርጥ ያለ የወንድ ንግግር ፋኖ ወጥር
@ፋኖነትልብይላልለፈሪአይሆ
@ፋኖነትልብይላልለፈሪአይሆ 6 ай бұрын
ዘመድ አማራ ስትሆን ንግግርህ ብቻ ይበቃል
@ayelewoldie7389
@ayelewoldie7389 6 ай бұрын
ድል ለተገፋው ለኣማራ ህዝብ
@ከመልክእድልያምራል
@ከመልክእድልያምራል 6 ай бұрын
ሰላም እኳን ደና መጣሽ💚
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze 6 ай бұрын
ብርሃኑ ጁላ ያንተ መከላከያ ተብዬዎቹ ያንተን መንገድ እየተከተሉ ነው እርሱም እጅ መስጠት !ድል ለጀግናው ፋኖ !ሞት ለህሊና ቢሱ የአሳማው የአብይ አህመድ ጀሌ !
@FirehiwotYedemie-on5gk
@FirehiwotYedemie-on5gk 6 ай бұрын
እሳቱ ሸዋ ፍህሙ ጎንደር ነው። ማዕበሉ ጎጃም ወሎ ረግረጉ ሁሉን አስጣሚው።
@MekoyetTlahun
@MekoyetTlahun 6 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰
@AbdbrAhdhd
@AbdbrAhdhd 6 ай бұрын
💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Getacher-h8d
@Getacher-h8d 6 ай бұрын
መቶ አለቃ ነዉ ሚዳ የሞተዉ ጃማ ነዉ ወስዶ የቀበረዉ
@BeCR-c3v
@BeCR-c3v 6 ай бұрын
fano king
@EMEBETCHEKOLE-s8r
@EMEBETCHEKOLE-s8r 6 ай бұрын
DELE LEFANO YENE JEGNA
@AbrehamEjeigu
@AbrehamEjeigu 6 ай бұрын
የሚሆን ወሬ አውሩ አሁን አ አ ገብታቹ መውጣት አትችሉም
@temesgenayenew-b6p
@temesgenayenew-b6p 6 ай бұрын
dagmawit taitu berchlin
@temsganabel5688
@temsganabel5688 6 ай бұрын
ማርሸት ሰው አዋቂው😊😊
@yosefbelete3952
@yosefbelete3952 6 ай бұрын
ሁሉ በክፍለ ጦር ነው እንዴ የሚንቀሳቀሱ? ወታደራዊ ተቋም ያውቃል ለመሆኑ? 3ቱ ክፍለጦሮች መንዝ ላይ ተንቀሳቀሱ ሲል ማን ያምነዋል?
@ayalnehabay3618
@ayalnehabay3618 6 ай бұрын
ነርሶች ማስረጃ እንደሚሰጧችሁ አየተናገራችሁ ታስመቷቸዋለሁ ለምን ሁሉን ትናገራላችሁ፣ አማራ የራሱ ሚሰጥር ተለውም በዚህ ብቻ ልትሸነፉ ትችላላችሁ።መመሪያ ያሰፈልጋችኃል አነ ወያኔን ተመልከቱ ምንም ፍንጭ አይሰጡም።
@orchidwubshet9768
@orchidwubshet9768 Ай бұрын
አንቺ ግን ይሄ ሁሉ ውጊያ ሲካሄድ አመድ ዱቄት አረጉት ነው ዜናሽ ታዲያ ለምን አልተጠናነቀም የእልቂቱ ቁጥር ከኢትዮጲያ ቁጥር በላይ ሆነ ታዲያ ሁለታችሁም ከየት እያመጣችሁ ነው የምትዋጉት
@Mequainnt
@Mequainnt 6 ай бұрын
Yehe werada Hager yemitebekew hizbin bemefiget new? Hulet milas yalew denkoro ebab new !kebero besw eij yamir siyezut yadenager alu abew! Atimenut yehen leba!
@SelamAlyekum
@SelamAlyekum 6 ай бұрын
ፋኖ አለ እንዴ?
@baelove9407
@baelove9407 6 ай бұрын
ስላለ መስሎኝ ዜና ለመቀርመት እያነፈነፍሽ የመጣሽው የሰው ቤት
@ShemelesGebeyehu
@ShemelesGebeyehu 6 ай бұрын
የሌለህ,አንተነህ,
@whyalwaysme8347
@whyalwaysme8347 6 ай бұрын
The administration of welkayit,humera has been dismantled.Where is the so called Demeke Zewdu ? For sure he will do nothing. He has became a millioner . Now he fears for his life.
@anbessiemulate8693
@anbessiemulate8693 6 ай бұрын
የፋኖ ነገር ወታደራዊ ወይስ ሽፍትነት መላ ቅጡ የጠፋ ነው።የገበሬ mentality
@FirehiwotYedemie-on5gk
@FirehiwotYedemie-on5gk 6 ай бұрын
አህያው
@ShemelesGebeyehu
@ShemelesGebeyehu 6 ай бұрын
ምንም ብትቀባጥር የአማራ ፋኖ ያሸኀንፋል
@fikreslassagemeda4646
@fikreslassagemeda4646 6 ай бұрын
If you don't wine this war trest to me thar is no AMHARA PEOPLE I GARNET TO YOU AMHARA PEOPLE YOU SHOULD close to one AMHARA I'm just seying
@temesgenyimanie247
@temesgenyimanie247 6 ай бұрын
ድርድር? እሽ ሀሉንም የፈለጋችሁትን አደርጋለሁ ቢልህ ከአብይ ጋር ድርድር? እንዳትስበው?
@fikreslassagemeda4646
@fikreslassagemeda4646 6 ай бұрын
How is going trest AMHARA anymore fact you should learn to Tegray people do what ever you want to do don't fucking cray no buddy listen to you fact
@WondimuTabore
@WondimuTabore 6 ай бұрын
ቁምነገር የሌለው የፋኖ ወሬ እንደ ጉም የማይጨበጥ በኖ የሚጠፋ እንጂ እውነትነት የራቀው ቁልቁል የወረደ አፍ ብቻ የቀረው ነው
@enanu7590
@enanu7590 6 ай бұрын
👎👎👎👎👎👎👎
@fana-ng3lj
@fana-ng3lj 6 ай бұрын
፦ ዜናው መኣት ነው ግን ፋኖ ምን ከተማ ወረዳ እንደተቆጣጠረ ምንም የለም። ያማራ ህዝብም ከፅንተት ምንም ያዳነው የለም። ከከበባውም አልወጣም። ምንድነው እየተደረገ ያለው ግልፅ አይደለም።ወሬ ብቻ ሆነ ዜናዎችም ተስፋ የላቸውም።
@gheremewaraghaw4993
@gheremewaraghaw4993 6 ай бұрын
Stupid shut your Atlantic Mouth
@የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ
@የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ 6 ай бұрын
ቅማላም እከካም እናንተን ማን ጠራችሁ አንት የሊጥ ሌባ አንተ ደግሞ ተራህን ጠብቅ ትወቀጣለህ ።
@Yaya-wf4ub
@Yaya-wf4ub 6 ай бұрын
የህንድ ፊልም አይደለም ጦርነት ከገባህ ወያኔ ስንት አመት ተዋጋ እ ፋኖ ሲነሳ በጎበዝ አለቃ እያለ ነው እዚህ የደረሰው ከተማ ተቆጣጥረህ ህዝብ ልታስፈጅ ነው ደረቱን ለጥይት የሰጠውን ፋኖ ሞራል ለመስብር አስ በግ ከሆነ ፋኖ የሞራል ልዕልና አንተ ከምታስበው በላይ ነው 1አመት ባልሞላ ጊዜ የተሰራውን ወደ ኋላ መለስ ብለህ እይ
@fana-ng3lj
@fana-ng3lj 6 ай бұрын
ለራስህ ያላወከው ጦሩነት ለኔ አታስረዳኝም ለማያውቀው ኤሜሪካ አውሮፓ ሁኖ ለሚያወራህ ንገረው። እኔ አይደለሁም አ አ በ24 ስኣት እገባለሁ ያልኩት
@FirehiwotYedemie-on5gk
@FirehiwotYedemie-on5gk 6 ай бұрын
ይኸ ሁሉ መከላከያ አማራ ክልል የገባ እህ አፈር ለመፍጨት ይመስልሀል።ፋኖማ ፋኖ ነው።
@sofisofi2300
@sofisofi2300 6 ай бұрын
አይ ተራራው 70 ሚሊዮን ነን ባላችሁ በሜዳችሁ ያጫውታችኋል🤣🤣🤣🤣
@MuhamedAsrar-tt6mj
@MuhamedAsrar-tt6mj 6 ай бұрын
Shhsjfjfjfjdueffjhfhfyewu😊
@EmbialEjjigu-eo6kg
@EmbialEjjigu-eo6kg 6 ай бұрын
ጸኀ>>ጰ>>>ጰጰ>>ጰጰ>>ጰ>ጰጰ>ጰ>>ቀቀኀፈዘበ
@dawitgirmay3594
@dawitgirmay3594 6 ай бұрын
ድል ለፋኖ
@MickaelSHIMELIS
@MickaelSHIMELIS 6 ай бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤
@temesgenayenew-b6p
@temesgenayenew-b6p 6 ай бұрын
dagmawit taitu berchlin
@UawUae-m8x
@UawUae-m8x 6 ай бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤
Which team will win? Team Joy or Team Gumball?! 🤔
00:29
BigSchool
Рет қаралды 15 МЛН
Who's spending her birthday with Harley Quinn on halloween?#Harley Quinn #joker
01:00
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 22 МЛН
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
00:22
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,6 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 108 МЛН
Which team will win? Team Joy or Team Gumball?! 🤔
00:29
BigSchool
Рет қаралды 15 МЛН