🛑የሻሸመኔ ሰማዕታት ፍሬ ነኝ|| ለ16 ዓመታት የፓስተሮች አሰልጣኝ የነበረውን ሰው ክርስቲያን ያደረጉት ካህን አና ፓስተሩ||ቀንዲል - ሚዲያ || ክፍል 2

  Рет қаралды 7,525

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

Күн бұрын

Пікірлер: 46
@sineworkbeyene
@sineworkbeyene 6 ай бұрын
አባታችን ቀሲስ ደረጄ በእውነት እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ የሚያገለግሉበትን እድሜና ጤና ይስጥልን🙏
@MeseretMulugeta-b4n
@MeseretMulugeta-b4n 7 ай бұрын
ቀሲስ ደረጄ እኔም የቅርብ ጊዜ የንሰሀ ልጃቸው ነኝ እንደሳቸው ያሉ አባቶችን ያብዛልን
@frehiwotbulto2046
@frehiwotbulto2046 Жыл бұрын
በዚህ አይነት ስለገለጥካት እናት ቤተክርስቲያንን ተባረክ ያስተማሩህ አባት ጌታ ካዘዛቸው የበጎች እረኛ በመሆናቸው እግዚአብሔር እድሜና ፀጋ ያብዛላቸው
@ሩሐማዮቲብ
@ሩሐማዮቲብ Жыл бұрын
የእውነት አባ እድሜውን ያርዝምልን ወንድሜ አንተንም በቤቱ ያፅናህ እግዚአብሔር ታላቅ ነው ክብሩ ይስፉ🤲💜
@kidistdegu385
@kidistdegu385 Жыл бұрын
አባታችን ቀሲስ እንደ እርስዎ ያለ አባት ያብዛልን በእውነት በዚህ ዘመን እንደዚህ መስማት እኛንም ያበረታናል። እግዚአብሔር ያበርታህ ወንድሜ ስለመጣህ ደስታችን ወደር የለውም
@frhwettaddios
@frhwettaddios Жыл бұрын
ውንድሜ ፍቅርስላሴ ግን ምን አይነት የእግዚአብሔር ፍቅር ነው የማርክህ መንፈሳዊ ቅናት ያስይዛል
@kalehebesha6071
@kalehebesha6071 Жыл бұрын
በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘነው አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንደ እርስዎ ለሚጠፉ ነፍሳት ተቆርቋሪ አባቶችን ያብዛልን እና ፍቅረ ሥላሴን ዲያቆን አንተም ከቅድስት ቤተ ክርስቲያን የተገኘህ ስለሆንክና መሰረታዊ የቤተ ክርስቲያን እውቀት ስላለህ የምታቀርባቸው ሁሉ አስተማሪና ገንቢ ናቸው እግዚአብሔር ይህስጥልን !!!
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ Жыл бұрын
ጀግና አባት ናቸው ሰባት ሼ የንስሀ ልጅ ያላቸው አባት በእውነት ድንቅ አባት ናቸው❤
@ገኒእህተማሪያም
@ገኒእህተማሪያም Жыл бұрын
በእውነት አባታችን እረዥም እድሜን ይስጥልን በቤቱ ያጽናን ወንድሞቻችን ኑርል የናተ መበርታት ያበረታናል እግዚአብሔር አምላክ ከቤቱ የራቁትን ይመልስልን አሜን
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ፍቅረ ስላሴ እድለኛ ነህ በቤቱ ያፅናህ የ እስራኤል ቅዱስ በጣም ደስ ይላል 😊
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
ብውነት ጥፍጥ ያለ ውይይት አስተማሪ የሆነ ነገር ነው ያነሳችሁት እውነት በጣም ድስ የሚል አባትና ልጅ ውው ውንድማችን ፍጣሪ የተመሰገነ ይሁን በቤቱ ያፅናልን እውነት በጣም ድስ ብሎኛል ውድ ዝች ቀጥተኛ ቤት ስለመጣህ እርሶ አባታችን ድግም ከልብ አባት ነውት እውነት በጣም ድስ የሚል አባት ክፍል 1እስክ2 ምርጥ ውይይት ነበር እንድናንት አይነት አስተዋይ አባቶችን ይብዛልን እንውዶታለን 😘 እኔ ግን በፍጣሪ ይሁንባችሁ ቅባትና ፀጋ እምነት ተከታይ ሆነው ካህናት ነን ባዩችን ቤተክርስትያን የተቀጠሩትን ንስሀ አባት ነን እያሉ ስንቱን ምእመናን እያጠፍ ያሉትን ብክርስቶስ ስም ብየ አለምናለሁ ጥናት አርጋችሁ ከጥንቆላ እየከተቱት ያለውን ህዝብ መልሱልን በየቬተክርስትያን ቅጥር በር ያሉትን የመፀሀፍት ቤቶችን አባካችሁ ፈትሹልን እርኩሱ ከቁዱሱ ጋር ተድባልቆ እየተሸጠ ያለውን መፅሀፍ ለምሳሌ አውደ ነገስት ኮኮብ ቆጠራ መፍትሄ ስራይ መፀሀፍ ቆፕሪያኖስ የመሳስሉት መልክእ ሳጥናኤል መፀሀፍቶች ብዙ ቤተክርስትያን ከማትፈቅዳችው የጥንቆላ መፀሀፍት አሉ እነሱን አስውግዱልን ንስሀ አባት ነን እያሉ በተለይ አውድ ነገስትና መልክአ ሳጥናኤልን የሚደግሙትን አገልጋዪች እባካቸሁ ፍትሹልን እንድምታድርጉት ትስፍ አርጋለሁ ፅጋውን ያብዛላችሁ ❤
@DerejeMidkisso
@DerejeMidkisso Ай бұрын
እንኳን እ/ር መለሰህ ደስ ብሎናል
@danielsora707
@danielsora707 5 ай бұрын
አባታችን በእውነት እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!
@danielsora707
@danielsora707 5 ай бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን መልክተኛዉን ቅዱስ ሚካኤልን ልኮ ያንተን ልብ ያበራዉ አምላክ የኛንም ልብ ያብራልን አሜን!
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany Жыл бұрын
ወንድማችን እንክዋን ደና መጣህ ለኔ መዝሙሮችህ የኔን ህይወት የቀየሩት ናቸው ለኔ አምላኬ ታአምረ ያደረገልኝ በአስርቱ ትእዛዛት በሚለው አልበምህ ነው ❤ ሳልመሰክር ማለፍ ስለማልፈልግ ነው መዝሙሩን በደንብ ያልሰማቹ ስሙልኝ በማርያም❤ አመሰግንሐለው ወንድም ቅዳሜ ፀጋ❤ በንተ መዝሙሮች ላይ አድሮ የመከረኝ የገሰፀኝ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይክበር ይመስገን አሜን ፍቅረ ስላሴ በቤቱ ያፅናክ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 Жыл бұрын
አባታችን እንደርሰዎ በዕውቀት የዳበሩ አባቶችን እንዲበዙልን ተመኘሁ፡ እጸልያለሁ፡፡
@nagesetkahasay5404
@nagesetkahasay5404 Жыл бұрын
እግዝአብሄር እንደርሶ አባቶች ያብዛልን ጸጋውን ያብዛሎት አባታችን ዕድሜ ከጤና ያቆይልን❤❤❤
@yisaktadese8837
@yisaktadese8837 Жыл бұрын
አባታችን እንደርሶ፡ያሉትን አባቶችያብዛልን እግዚአብሔር አምላክ በጤና በንድሜ ያቆዮት ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ አንተየመለሰ የጠፉትን ልቦናሰቷቸዉ ይመልሳቸዉ
@usersamsunf1781
@usersamsunf1781 Жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤እንኳን ደና መጣክ ወንድማችን ተባረክ❤❤❤በጣም ደስ ብሎይኛል።❤❤❤
@woyin-gb6uz
@woyin-gb6uz 9 ай бұрын
አባታችን ተጋው ያብዛልን አንተምንም ያትናህ
@fdbmNgffm
@fdbmNgffm 7 ай бұрын
በጣም ደስየሚሉ አባት ናችው እግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@doyourbest1921
@doyourbest1921 Жыл бұрын
በቤቱ ያጽና እግዝአብሔር ወንድማችን። ባለፈዉ የጠቆምከው መጽሐፍ የድያቆን ያረጋል መጽሐፍ በጣም ቆነጆ ነው 1-መድሎተ ጽድቅ 1,2,3
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤❤❤
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 3 ай бұрын
እሴይ እልልል እግዚአብሔር ይመስገን መናፍቁ ፓስተር ክርስቲያን ሆነ ። በላይ በሰማይ ደስታ መላዕክትም ደስ ይላቸዋል ነብስ ስትድን። ሁላችንም ነብስን በማዳን ፍሬ እናፍራ።
@mikiastiruneh
@mikiastiruneh Жыл бұрын
ወንድማችን እኳን ደህና መጣህ ሊቀ ትጉኃን ጸጋውን ያብዛለዎት
@wensht1459
@wensht1459 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም በቤቱ ያፅናህ
@esubalewgete1356
@esubalewgete1356 Жыл бұрын
እልልእልልልእልልልል እንኳን ደስ አለን!!!
@kalyemom3540
@kalyemom3540 Жыл бұрын
Fetare yetemesegene yeune keduse mekayale yetebeke amen
@girumdinkasfaw6590
@girumdinkasfaw6590 Жыл бұрын
ወንድማችን ፍቅር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፋይናንሥ ቢታገዝ በአቅማችን ብናግዘው
@Kendilmedia
@Kendilmedia Жыл бұрын
+251 97 313 5923 ቀንዲል ሚዲያ
@HanaAbebe-il8bl
@HanaAbebe-il8bl Жыл бұрын
ደሰ የሜሉ አባት
@luluaj2226
@luluaj2226 Жыл бұрын
Temesegen ❤❤
@lensamengistu5244
@lensamengistu5244 Жыл бұрын
Egziyabher yimesgen
@shashibazezew1573
@shashibazezew1573 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 💚💛❤🙏🙏🙏
@gizachewalemisha1144
@gizachewalemisha1144 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 Жыл бұрын
Qale hiweten yasemalen
@melatasefa5991
@melatasefa5991 Жыл бұрын
❤❤ egziyabher yemsegn bebetu yatnah😊
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ
@hiwottsagaye2869
@hiwottsagaye2869 Жыл бұрын
Abatachen yagalegelote zamanachune yarezemelane❤❤❤wanedemachen egezabeher babetu yanureha❤❤❤❤❤❤❤
@frehiwotasnake1546
@frehiwotasnake1546 Жыл бұрын
Gebtohal wendme medhanyalem akem yehuneh
@meronbesufikad6678
@meronbesufikad6678 Жыл бұрын
ደስ ይላል ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын
Silamaneger sitoxa egzabher yimasgen tewahedo la zelalem tinur kibir misgana la dingil meriyam lij la eyasus kiristos 🎉❤Abbatochachin bereketacho yidaribin ermana Tena yisxacho medenalem embirhan atileyacho 1000 amet nurilign kifu ayinachu 🥰 ba hunet egzabher amlak la wandimachin enda deresa la xefu bagochim yidras😢😢😢🤲🤲🤲
@metageszerga5414
@metageszerga5414 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@hfhgdjf9418
@hfhgdjf9418 Жыл бұрын
💚💛❤️✝️✝️✝️
@asterworku3833
@asterworku3833 Жыл бұрын
ይሄ ሁሉ ሰው አይቶታል ግን ላይ በጣም ዝቅተኛ ነው።
@asteraster9931
@asteraster9931 Жыл бұрын
የፓስተር አሰልጣኝ መባል ነገር የለም
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 35 МЛН
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
超人夫妇
Рет қаралды 35 МЛН
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
EVA mash
Рет қаралды 1,4 МЛН
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 28 МЛН
የአህመድ ሙሐመድ ያሁኑ #ገብረስላሴ የክርስትና ጉዞ!
32:11
Ahmed Mohammed ያሁኑ ገብረ ሥላሴ
Рет қаралды 160 М.
የወንጌላዊት መሲ ታፈሰ የህይወት ምስክርነት ክፍል 2
1:40:39
Amen Emmanuel media / አሜን ኢማኑኤል ሚዲያ
Рет қаралды 18 М.
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 35 МЛН