የሲኖዶስ ዋስትናው ምንድነው? የጥቁር ፋሺስቶች የጥፋት ሴራዎች እና የቤተ ክህነት ተላላኪዎቻቸው የሞራል ዝቅጠት

  Рет қаралды 16,770

ኢትዮ ቱንቢ Ethio Tunbi Media

ኢትዮ ቱንቢ Ethio Tunbi Media

Күн бұрын

ቀ/ስ #ንዋይ_ካሳሁን መ/ር #ፈንታሁን_ዋቄ #ዮሴፍ_ከተማ
#ethiopia #ቤተክርስቲያን #ሲኖዶስ #eotc_one_holy_synod
#ሻይ_ቡና #shay_buna #amhara #oromiya #ebc #tigray #somali #afar #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #yosef #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #gurage #wolega #southafrica #europeanunion #europeanparliament #ofc #gebeyanu #usa #endf #አብይ #አህመድ #አሊ #solomon #shumiye #debretsion #addisababa #shay #buna #wolega #shorts #ola #shene #eritrea #War #invasionofukraine #nama #williamruto #joebiden #antonyblinken #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #wolkait #kenya #abelbirhanu #ebc #ebs #fetadaily #fanatv #artstv #ethioforumኢትዮፎረም
#ኢትዮ_ቱንቢ #Ethio_Tunbi_Media

Пікірлер: 74
@yeshimeka7744
@yeshimeka7744 5 ай бұрын
እግዚአብሔር በዘመኑ ለቤተ ክርስቲያን ያስነሳቹ አባቶቻን ናቹ ። እግዚአብሔር እንባችሁን እንደ ራሄል ያብስ
@bizuayehujeffrey7434
@bizuayehujeffrey7434 5 ай бұрын
አይዞን ፈጣሪ ኦርቶዶክስን ህዝቧን ይጠብቅልን ዘረኝነትን እና ዘረኞችን ያጥፋልን
@ስለአደረክልኝምስለአላደረ
@ስለአደረክልኝምስለአላደረ 5 ай бұрын
መምህር ዘመድኩን በየ ሳምንቱ ይቅረብልን የምትሉ👍
@evaalexia-pd2ki
@evaalexia-pd2ki 5 ай бұрын
መምህራኖቻችን ለሁላችሁም እረጅም እድሜ አምላክ ይስጣቹ ሁሌም እንሰማችሁዋለን
@hagereethiopia77
@hagereethiopia77 5 ай бұрын
መምህሮቻችን በርቱልን እሄም ቀን ይሄም ቀን ያልፋል እግዚአብሔር ብርታቱን እና ጤናውን ይስጣችሁ የኢትዮጵያን የቤተክርስቲያንን ትንሳኤ ያሳያችሁ ያሳየን🙏
@tiyubista9685
@tiyubista9685 5 ай бұрын
እናተንእ፡ሳይእ፡ተስፍአ፡እሰንእቃለዉእ፡እግዛብሔርእ፡በፊታችሁይቅደምእ❤❤❤
@mimiworku4129
@mimiworku4129 5 ай бұрын
ቃለሕይወት የሰማልን አባቶቻችን🙏 የአቤልን ደም የተመለከተ የንፁሃን ደም ይመልከት የራሄልን እንባ ያበሰ እኛንም እንባ ያብስ🙏
@Thetruthsshallsetyoufree
@Thetruthsshallsetyoufree 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠበቃችሁ የእውነተኛዋ የኦርቶዶክስ ልጆች
@rahelassefa1766
@rahelassefa1766 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ቤቱን ያፀዳል
@amsalegammie2303
@amsalegammie2303 5 ай бұрын
እግዝያብሄር እቤቱን ባዶ አይተውም መምህሮቻችን እግዛብሄር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ።
@fesehadeseta7438
@fesehadeseta7438 5 ай бұрын
እግዛብሔር ይስጥህ ወንድሜ እነዚህ ሆዳም ጳጳስና ሴት ደፍሪ ጳጳሰ በሲኖዶስ ስር መኖራቸው በመግለፅህ።።።።
@13EmeyeEthiopia21
@13EmeyeEthiopia21 5 ай бұрын
እሰይ ዛሬ አልፎልኝ በግዜ መጥቻለሁ። እንኳን ደሕና መጣችሁልን መምህራኖቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 💚💛♥
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 5 ай бұрын
ይኤ በአጋንት የተሾመ አባቶቻችን አሰጨረሰብን ጌታ ኦይ ፍረድ ሰጋና ደምክን የሚፈትቱ ካህናት አለቁብን ቤተክርስቲያን ሆይ ፍረጂ 😭😭🙏
@Fano316
@Fano316 5 ай бұрын
መምህር ነዋይ ልቤን ነው የነኩት በርቱ ለግዜው ነው ፈራጁ እግዚአብሔር አይናችንን እየከፈተልን ስንዴውን ከእንክርዳዱ መለየት እንድንችል ፍቃዱ ሆኖ ተነስተን ለትግል ምንነሳበትን እርዳታውን ባላስብነው ቀን በቅርብ ትመጣለች ፆማችን ትለፍና ሚሆነውን ማየት ነው ቸር ያሰማን!!!
@mins4580
@mins4580 5 ай бұрын
ተባረኩ እናንትስ እንደው ምንእናድርጋችሁ እግዚአብሄር ይቁጠርላችሁ በዚህስአት ከስውወገን ሳትሆኑ እውነትና እግዚርን ብላችሁ የቆማችሁ ብፅአን እከመጨረሻው ያፅናችሁ❤
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 5 ай бұрын
ድል ለፍኖኖ
@NugusieYeshareg
@NugusieYeshareg 5 ай бұрын
Egzaber yibarkachu ❤❤❤
@yonastekie8762
@yonastekie8762 5 ай бұрын
ቀሲስ ይፍቱኝ እንኳን ደህና መጣችሁ
@tesfayefentaw3907
@tesfayefentaw3907 5 ай бұрын
Bertu wondimoch! Tebarku!
@messymeesy4350
@messymeesy4350 5 ай бұрын
😢😭😭😭😭💔💔
@MesereteSeyoum
@MesereteSeyoum 5 ай бұрын
በዝህ ዘመን ስው በጠፍበ ጊዜ ስው ሆኖ መገኘት በጣም ከባድ ነው እናመስግናለን!!!የመምህር ፍንታሁን ዋቄ ስልክ ቁጥር ማግኝት እችላለሁ
@tizibtergete5728
@tizibtergete5728 5 ай бұрын
በእውነት እናንተን የሰጠን ፈጣሪ ክብሩ ይስፋ በሐይማኖቴ ተስፋ ቆርጨ ነበር ብቻ አምላክ ሆይ ተአምር ሰርተህ ታሪክ ቀይር
@Amhara782
@Amhara782 5 ай бұрын
😢😢😢😢
@Temiro.Mastemar
@Temiro.Mastemar 5 ай бұрын
በሁለት በኩል የተሳላችሁ የቤተክርስቲያን ልጆቿ ለእኛ ደግሞ መምህራኖቻችን ቸሩ መድሀኒአለም በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ❤ እኛም ቤተክህነቱም ይህን የመሰለ ብዙ መፍትሄና አቅጣጫ ሰጪ ውይይቶ እየሰማን ዛሬም ድንዛዜ ላይ መሆናችንን ሳስብ በጣም እፈራለሁ 🤔🤔🤔
@emagag8161
@emagag8161 5 ай бұрын
ለፍትህ እና ለሰብ-ዓዊነት የምትጮሁትን፣በተሰበረ ልብ እና በመረረ ሀዘን የምትቃትቱን የውስጥ ለቅሷችሁን፣ የእውነት አምላክ እግዚአብሔር በፍጥነት ይስማችሁ ይስማንም ለምታድርጉት የእውነት ትግል አክብሮቴ ታላቅ ነው
@tube6037
@tube6037 5 ай бұрын
የምዕመኑ እነርሱን ማመንና መጃጃሉ ነው እንጂ የሚያናድደው እነርሱን እንኳን ይህ አውሬ ሰውዬ የእጃቸውን እየሰጣቸው ነው። ክብር ለመድሃኒያለም ክብር ለድንግል ማርያም
@mimia7202
@mimia7202 5 ай бұрын
በጣም ያማል 💔😭😭
@manyahlshalzemene6788
@manyahlshalzemene6788 5 ай бұрын
ትክክል የእኔ አባት የመሽጥም ቅጥ አለው ያማል ልብ ያደማል
@ruthkas9268
@ruthkas9268 5 ай бұрын
ይህን ሰዉ መሳይ ሠይጣን ሰዉዩ እግዚብሔር ያንሳልን።
@Mkds-om6by
@Mkds-om6by 5 ай бұрын
ሀዋሳ ሀገረስብከት ላይ በውስጥ ብቻ ሳይሆን በውጭም ሀገረስብከቱ አደራጅቶ ያስቀመጣቸው ሙስና የምያቀብሉ አሉ ስም ዝርዝራቸውን እንሰጣለን
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 5 ай бұрын
እባካችሁ የአብይ ሠራዊት በሚቆጣጠረውም በማይቆጣጠረውም(በርቀት በከባድ መሳሪያ) ዝርፊያና ውድመት እያካሄደ ስለሆነ የቤ/ያናችንን ቅርሶች አባቶች እንዲደብቁ መልክት አስተላልፉላቸው አደራ ፈታኝ ዘመን ላይ ነን
@Mkds-om6by
@Mkds-om6by 5 ай бұрын
እውነትን ከሐሰት ፍሬውን ከገለባ የለየንበት የበቁ የመሰለን ሁሉ የወደቁበት በመከራና የጭንቅ ጊዜያችንሰው በጠፋበት ጊዜ ሰው ሆናችሁ ስላጽናናችሁን እናመሰግናለን
@zenitsige4182
@zenitsige4182 5 ай бұрын
የተረገሙ ናቸው እግዛብሔር በቁማቸው በምር ሲቀጣቸው ያሳየን !!!
@thomastsegaye-xi7hc
@thomastsegaye-xi7hc 5 ай бұрын
Egzaber yibarkachu
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 5 ай бұрын
💚💛❤🤝🤚
@MISTEREMARYAMFASIL
@MISTEREMARYAMFASIL 5 ай бұрын
ይህንን ድፍረት አይምሰልብኝ እና አባቶች በደረሰ ብን ሁሉ የልጆቻቸውን የአሰተሳሰብ ድጋፍ በአለማዊ ሕግ የተከበረው ከቤተክርስቲያን ፍትሀ ነገስት መሠረትነት የተፃፈውን ሕዝብ ሲጠቀም አባቶች ልጆቻቸውን የነገሮችን የመመርመርናአብሮ ተስማምቶ የመጣብንንጥያቄ ለመመለስ ብንዘጋጅ ልጆቻችሁን ብታደምጡ ለማለት ነው።ይቅርታ ይደረግልኝ።ከአባቶች።
@BireBibuBibu
@BireBibuBibu 5 ай бұрын
Ewnet nw eko
@rahelassefa1766
@rahelassefa1766 5 ай бұрын
ታጋይ ቤተክርስቲያን ስትቃጠል መግለጫ አያወጣም ምን እንደሚሰራ አይታወቅም
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 5 ай бұрын
Thanks 🙏 All your discussion is helpful to follow, the problem,the estrange situation is how and when and with how many people? He is ,this monster is well organized with all standards, weapon and walk out demonstration is .... The result is negative with least expectations? May God,the Almighty God solve our problems and show us the way how to reslle? May God accept our Lent and Romodan fasting to see peace and settlement? 🙏
@feedelband205
@feedelband205 5 ай бұрын
ክቡር ጠቅላዬ ዘራፊያችንና ነፍሰገዳያችን እንደው እርሶን የመሰለ ጥርብ መሀይም በማግኘታችን እኔም ሆንኩ እዚህ የተጋበዝነው ወደል ሆድ አደሮች ሳናደንቆ ማለፍ ማለት የተጠራንበትን ዎንኛ አላማ መዘንጋት ይሆናል እንደው መቼም ለእርሶ ስለባንክ ዘረፋ መናገር ለቀባሪው እንደማርዳት ነውና ምክንያቱም በጠራራ ፅሀይ ከ17 በላይ ባንክ ዘርፈው ይሄው ማንም ለፍርድ ሳያቀርቦት በቅርቡ ደግሞ ከ4ቢሌዬን ብር በላይ የደሀውን ብር ጭርግድ አርገው ዘርፈው ይሄው ጨዎ መስለው ጢሞትን ተላጭተው ከረባቶን አስረው ወጧ እንዳማረላት ዝንዬ ሽር ጉድ እያሉ ፖርክና ከአንድ ሚሌዬን በላይ የአዲስ አበቤን ዙርያ ህዝብ አፈናቅለው እርጉዝና ህፃናትን ሳይቀር ሜዳ ላይ ወርውረው ሰይጣንን ባስናቀ ጭክኔ ህዝቡን በረሀብ ገለው የገነቡትንህንፃ በደሀው ደም በተጨማለቀ እጆት እየጨበጡ እኛን ለማማመል ከስብሰባው በፊት አስጎበኙን እንደው በሞቴ ሰሞኑን እንዴት አድርገው ንግድ ባንክን ዘረፉት ደሞስ ለምን በምስኪን ተማሪዎች ላይ ማሳበብ ፈለጉ ድፍን የኢትዬጵያ ህዝብ ማጅራት መቺ ወሮበላ መሆኖትን ጠንቅቆ ያቃል መቼም እደለምዱት በቅርቡ ከቢራ አይኑ ጁላና ብር እንጡ ነጋ ጋር ሆነው እጠር ያለች ደኩመንተሪ እንደሚያሳዬን ተስፋ እደርጋለው ብዙ ሰው ስላለ ጊዜ ሳልፈጅ የመጨረሻ ጥያቄዬን ለቅርብሎት አሁን ወደዱም ጠሉ ፋኖ እዲስ አበባ ምግባቱ ነው የትኛውን ሀገር መረጡ መቼም ዝንቧቤን መንጌ ስለያዘው እዛ አይሄዱም ዱባይም ብዙ አበሻ ስላለ ማምለጥ አይችሉም አሁን ዝንዬ ቀሚስ ውስጥ ካልሆነ የትም አባክ አታመልጥም አንት ወራዳ ሰላቶ የግብረሰዶማውያን አለቃ ጉድህ ፈልቷል የምትመካበትን ጄኔራል ቅንድቡን ላጭተው ወደማይመለስበት ተሸኝቷል በል አንት ሌባ በግዜ እጅህን ስጥ:
@Gaaddiseefaayisaa-ew7yi
@Gaaddiseefaayisaa-ew7yi 5 ай бұрын
እባካችሁ መምህር በሲኖደሰ እና በአብይ አህመድ ተስፉ ቁረጡ በአሁን ስዓት የተለያዩ ሐሳብ አምጥታችሁ የምታደርጎት ወይይት ለህዝቡ አየጠቅም አዲስነገር አያመጣም ወይይታችሁ ሰው ሰልችቶታል የሚሰማ የለም ለህዝቡ የሚጠቅም የማደራጀት ና የንቅናቄ ስራ ስሩ እባካችሁ ስለ እግዚአብሔር ሰም
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 5 ай бұрын
Yeraheln dimsti yesema Amilak ye qidusan yabatachachin eba yisma 😢😭😭💔💔💔
@melesetekilemariamazememew9248
@melesetekilemariamazememew9248 5 ай бұрын
ባለ ቀይ ቆብ ቦኔቱን ዱርዬ (አፈወርቅ) ርዕሰ-ጉዳይ ማድረግ አስፈላጊነቱ ብዙ ተኩላዎችን በግልጥ ማወቅ ስለሚያስችል!!! በርግጥ እነ አቡነ በርገር (አምሣሉ) ቀድመው ተገልጠዋል
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 5 ай бұрын
መምሮቻችን ፈጣሪ በቃ ይበለን በኛ ዝምታ ማለቃችን ነው ዛሬም ከአናት ታርደዋል የሚፈለገው መጨረሰ ነው ግን ይቻላል 70ሚሊየን ኦርቶዶክሳዊ አርዶ ዛሬም ካህናት ታርደዋል ያሳዝናል ለአንድ ቀን እያራገብን ዝምነው🤔🤔
@tilahunadnew
@tilahunadnew 5 ай бұрын
😇😇😇💚💛❤
@amsalegammie2303
@amsalegammie2303 5 ай бұрын
እኔም የመምህር ፋንታሁን አይነት ሀሳብ ነው ያለኝ መፍትሄው ምመኑ ጋ ነው ያለው ምመኑ ገንዘብ ባይሰጥ ይሄ ሁሉ አይመጣም ብር ባይናር እነዚህ ወዳው ነው ቆባቸውን የሚያወልቁት።
@tebebmnfsawet5347
@tebebmnfsawet5347 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@hfhgdjf9418
@hfhgdjf9418 5 ай бұрын
💚💛❤️✝️✝️✝️
@betremariam5662
@betremariam5662 5 ай бұрын
መምህር ፋንታሁን ብፁዕ አቡነ አብርሃም ላይ ያለው የተለዬ ጥላቻ ለምንድን ነው ?
@abeba2241
@abeba2241 5 ай бұрын
ሰላም
@galexzy4202
@galexzy4202 5 ай бұрын
ኸረ በፍፁም በፍፁም ኢትዮጵያን ኦርቶዶክስን ተዋህዶን ለማጥፋት በፍፁም አይተኙም!!!
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ቤቱን ያፅዳ አባቶቻችን አብይ ሲጠራቸው ለምን እንደሚሄዱ ነው ግራ የሚያጋባው ቆመው ሲጠብቁት በንቀት ነው ተቀመጡ ያላቸው በቪዲዮ አይተናል ፊቱንም ወደነሱ አላዞረም እረ እግዚአብሔር ይሄንን መንግስት አንሳልን
@tigistmekonene5826
@tigistmekonene5826 5 ай бұрын
Aydelem Abey ke Abey yebasewem bimeta kezeh netela kelebesew erkus yshalegnal yehone kefu koshasha sew new
@hfj4001
@hfj4001 5 ай бұрын
እረተው አባቶች በፈጠራችሁ አንድ እነሁን በፈጣሪ ታዲ እናተ አንድ ሳትሆኑ ጥላት እዴት ይፈረ ባካችሁ ባካችሁ ባካችሁ አትተቻቹ ተከባባሩ ቅዱስ ዳዊት አቤቱ ለአፊ ጥባቄ እዘዝልኝ አለ ባካችሁ አባቶች አንድ ሁኑ
@evaalexia-pd2ki
@evaalexia-pd2ki 5 ай бұрын
መምህር ነዋይ እርሶ እዳለቀሱ ጥቁሩን ፋሺስት አብይ አህመድ መድሐኒዓለም ያስለቅሰው ደሞ አይቀርም ከነ ገዳዮቺ ያነባዋል
@bizuayehujeffrey7434
@bizuayehujeffrey7434 5 ай бұрын
😢በጣም የሚያሳዝነው በኦርቶዶክስ ስር ተደብቀው ኦርቶክሱን ለማውደም ተከስተዋል እነዚህ እውነት የፈጣሪ እውነተኛው አማኝ ሳይሆኑ አለማውያን ናቸው ለዚህም ነው አብይ በሚሰራው ብልጭልጭ ስራው እያመሠገኑት ያለው ቆባቸውን ልብሳቸውን አውልቀው ወደ አለማዊው መውረድ አለባቸው ሁሉም የቆሎ ተማሪዎች ዳይቆኖች የኦርቶዶክስ ተከታዮች እየተጨፈጨፉ ይሉት በነዚሁ ተንኮለኞች ዘረኞች የሚሠራ ሥራ ነው በተጨማሪ ዳይቆን ነው ተባዮ ዳንኤል ክብረት የአብይ ተቀጣሪ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ እያስጠቃ ካለው ሌላ ሆዳሙ ሰው ነው አምላክ ፍርዱን ይስጥልን
@almaztsfaye9889
@almaztsfaye9889 5 ай бұрын
ወንድሜን አርደው በሉት 😢😢😢😢😢የማይወጣ እሳት
@tigistmekonene5826
@tigistmekonene5826 5 ай бұрын
Ezeh netelahen lebseh ende set kemtsadeb lemen gebteh atnagerem !!! Setaset merz endezeh melata ende zemede bezu ye ortodox memher nen bayoch erkus kefu kemlasachew enkuan siyawetu yemikefu kefuwoch tesebsbew ortodox Atedenem
@tihuneassefa4638
@tihuneassefa4638 5 ай бұрын
ይኸ ሁሉ እልቂት የሲኖዶሱ ችልተኝነት ነው
@danielameha1337
@danielameha1337 5 ай бұрын
Dn Yoseph How do I reach you
@TunbiMedia_
@TunbiMedia_ 5 ай бұрын
t.me/Tunbi_ET Hello my brother you can reach me on Telegram using this link. Thank you!
@EphremAlemayehu-ur4vv
@EphremAlemayehu-ur4vv 5 ай бұрын
አፈ ግም በሚለዉ ቀይሩት ይሄንን ቁስል የሚመስል እንስሳ ። ዋጋትከፍላለህ በሉልኝ እኔ ነኝ የምከፍለዉ ለዚህ ቁስል ።
@rahelassefa1766
@rahelassefa1766 5 ай бұрын
እነዚህ አድር ባይ ተሀድሶ ዎች ቤተክርስቲያን ን ሊያፈርሱ ?
@askuema1260
@askuema1260 5 ай бұрын
ይሄ የቆየ ነውኮ አዲስ የለም???
@user-ch3bi2lr5w
@user-ch3bi2lr5w 5 ай бұрын
Don't waste your valuable time talking about the same . Now everything is clear. You better to focus on the actions and the solutions!! Please hurry up there's no time!!
@MengeshaWuditu
@MengeshaWuditu 5 ай бұрын
እነዚህ ቆሻሻ ካድሬ የቤተክርስቲያን አባት ነን የሚሉ ቆሻሾችም ዋጋ ይከፍላሉ
@mins4580
@mins4580 5 ай бұрын
ሼም ኦን ዘም😡
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 57 МЛН
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 19 МЛН
"አዲሱ 2017 ዓ. ም የእኛ ጊዜ ነው"፣ "የበሬ ግምባር የምታክለው የአማራ ክልል አትበቃንም"
37:52
♦️ሠናይት ትባላለች ♦️ ድንቅ ምስክርነት (ከጣልያን ፓርማ)
2:00:08
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 36 М.
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 57 МЛН