“ የሶብየት ህብረት እቅድ ተግባራዊ ሆነ ነገር ግን ብዙ ሰው አለቀ “ ገስጥ ተጫኔ ክፍል 7 | ጥቁር እንግዳ|

  Рет қаралды 24,928

Asham TV | አሻም ቲቪ

Asham TV | አሻም ቲቪ

Жыл бұрын

#Tikur_Engeda​​​​​ #Genene #geset techane

Пікірлер: 76
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 9 ай бұрын
አቶ ገስጥ ምን አይነት ብሩህ ሰው ናቸው ግን?በጣም ይገርማል።ትልቅ አክብሮት አለኝ።እያንዳንዷን ነገር ከነኩነቷ ያስታውሳሉ ብሩህ ናቸው።እረጅም እድሜ ከጤና ጋ
@amanuelhadis127
@amanuelhadis127 Жыл бұрын
"ነበር" የሚለውን መፅሐፍ አንብቤው ፀሀፊውን ማወቅ እፈልግ ነበር አመጣኸው ምስጋናዬ ትልቅ ነው ላንተ ላሬቦ
@moze.72
@moze.72 Жыл бұрын
ይሕንን ቃለ መጠይቅ እጅግ እያመሰገንን በ33 ድቂቃ ላይ መቆረጡ ያሳዝናል
@yonnasmichael9466
@yonnasmichael9466 Жыл бұрын
በጣም በጣም intetesting ታሪክ ነበር፤ በዚህ ደረጃ አብዮቱን እና ደርጉን የሚገልጥ ባለ ታሪክ አላጋጠመኝም። በእርግጥም አቶ ገስጥ ተጫኔ በጣም በጣም በተለይ ስለ ኢትዮጵያ ጦር ሠራዊት ስለ አብዮቱ ብዙ ከማወቃቸውም ባሻገር በጻፏቸውም መጻሕፍቶች ይታወቃሉ፤ ,,,,,,,በጣም በጣም ብዙ እጅግ ብዙ በአብዮቱ እና በጦር ሠራዊቱ ዙሪያ ቱባ ቱባውን ታሪክ አካፍለውናል ። በእውነት ለትውልድ ይጠቅማል ብለው ይሄን የመሰለ የደርጉን ታሪክ ምንም ሳይፈሩ እና ሳይሸሽጉ በአካል ተገኝተው ተከታታይ ኢንተርቪ በማድረጋቸው ትልቅ ምስጋና ይገባቸዋል። ገነነ /ሊብሮ/ አንተም ትልቅ ታሪክ አዋቂ መሆንህ ይበልጥ የታየበት ፕሮግራም ነበር እና አቶ ገስጥ ተጫኔን ስላቀረብክልን ምስጋና ይገባሃል በርታልን ገኔ።
@ham8288
@ham8288 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ታሪክና ተግባራት ከባለቤቱ እንዲሁም በውስጡ አራጊ ፈጣሪ ከነበሩት በማረ አቀራረብ ስአካፈሉን እድሜና ጤና ያብዛሎዎት 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@eskedardesta5197
@eskedardesta5197 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ሁለትአችሁንም
@bethlehemtesfaye5381
@bethlehemtesfaye5381 Жыл бұрын
ሚዛናዊ እይታቸው ትክክለኛ ነው።
@nemerajorgo8105
@nemerajorgo8105 Жыл бұрын
እጅግ ታታሪና ብርቱ ሰው እንደሆኑ ማንነታቸው ይመሰክራል ነበርን አምብቤዋለሁ በጣም የወደድኩት መፅሃፍ ነው።
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q Жыл бұрын
ገስጥ ጥሩ ገለፃ ነው ያደረጉት
@EJ.7580
@EJ.7580 10 ай бұрын
Very good interview.
@Engineer_Henock
@Engineer_Henock Жыл бұрын
Welcome back
@abiyfanta3570
@abiyfanta3570 Жыл бұрын
በጣም ለውጥ አየን።ሊብሮ የአጠያየቅ ዘዴህ በጣም ተሻሽሎአል ።እናመሰግናለን
@seifuhaile5552
@seifuhaile5552 Жыл бұрын
በትክክል እንደገና በጠየቃቸው ያሰኛል
@AzmachGebregiorgis-hv5ml
@AzmachGebregiorgis-hv5ml Жыл бұрын
Excellent interview. Both the interviewee and the interviewer were super🎉
@seifuhaile5552
@seifuhaile5552 Жыл бұрын
ገነነ ሊብሮ በጣም ትልቅ ለውጥና መሻሻል በዚህ ኢንተርቪው ላይ አይተንብሀል።ጣልቃ በመግባት አቶ ገስጥን ባለፈው ቃለመጠይቆች መስመር ሁሉ አስተሀቸው ነበር በዚህኛው ክፍል ግን ከመጀመርያ እስከመጨረሻ በአግባቡ ነው ያስተናገድካቸው።ሁለታችሁንም በጣም እናመሰግናለን።ከቃለ መጠይቁ ብዙ ግንዛቤ አግኝተንበታል።
@teshomeashagere454
@teshomeashagere454 Жыл бұрын
ከአስመራ የመጣው የአየር ወለድ ሰራዊት ያለምንም ውጤት የቀረው የአየር ወለድ ሰራዊት በደምሴ ቡልቶ ላይ ሰሜን ላይ በተካሂደ ዘመቻ አግባብ ባልሆነ መንገድ ዘመቻውን ባላገናዘበ ትዛዝ የአየር ወለድ ሰራዊትን ለጠላት ጥቀት የወቅቱን የአየር ወለድ አዛዥ አራሱን አንዲያጠፋ ምክንያት በመሆናቸው አየር ወለድ መፈቅለ መግስቱን ከመደገፍ ይልቅ ደመሴ ቡልቱን የመበቀለ ሀሣብና ፍላጎት ሰለነበረው ነው የአአዲስ አበባው ዘመቻ የከሸፈው
@mickimaraki7886
@mickimaraki7886 Жыл бұрын
ሁለታችሁንም እናመሰግናለን!
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 Жыл бұрын
እንዴት እንግዳውን እንስማ ? የጀመረውን ትረካ ሳይጨርስ ጋዜጠኛው ገነነ አውቃለሁ ባይነት ጣልቃ በመግባት ወደ ሌላ አቅጣጫ ይወስደዋል ወይ ገነነ አንተ እንግዳ ተጠያቂ እንግዳው ጋዜጠኛ ይሁን ይጠይቅህ አውቃለሁ ባይነትህ ቁንፅል ወሬ ይዘህ ጨርሶ ፕሮግራሙን እንዳንስማ አደረገን ብዙ ስዎች ቢመክሩህም አልስማም ባይ ነህ ምን እንበልህ በፈጣሪ ? የማይሻሻል ስው ሆንብክን እኮ
@tenaalamirew9216
@tenaalamirew9216 4 ай бұрын
ለጋዜጠኛውና ለእንግዳው አክብሮት አለኝ። ምናለ ከዚህ ታሪክ ብንማርበት።
@getachewshiferaw6459
@getachewshiferaw6459 5 ай бұрын
በርታ
@ambayeomach3087
@ambayeomach3087 Жыл бұрын
በጣም ግሩምና ትምህርት ሠጩ ወይይት ነበር:: ከልብ አመሠግናለሁ::
@wubshetbirhanu5780
@wubshetbirhanu5780 Жыл бұрын
Thank you!!!
@zeebee5574
@zeebee5574 Жыл бұрын
Man Yenager YENEBERE....that is true Thank you those you who work hard for your beloved country
@aberhammelaku958
@aberhammelaku958 Жыл бұрын
ሊብሮ ጠየቀ...ገስጥ ገለጡት... ከምስጋና ጋር
@nemerajorgo8105
@nemerajorgo8105 Жыл бұрын
በጣም አስቸጋሪ ጋዜጣኛ ነው ይጠይቅና ሰውየው ልመልሱ ሲሉ ጠልቃ ገብቶ ይቀላምዳል እባክህ ሳምንት እየው እንጅ ጋዜጣኛው።
@GedionZewdu
@GedionZewdu Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ኢንተርቪው ከፈረሱ አፍ የሚባል መረጃ ነው
@getachewshiferaw6459
@getachewshiferaw6459 5 ай бұрын
መርሀቤቴ
@dawitr
@dawitr Жыл бұрын
Sawa was not the main training camp at that moment.
@dawitzewge
@dawitzewge Жыл бұрын
Genene Libro - you are a great historian. You have a lot of great information. Keep working hard. Also please keep the information in written documentation. Try to find sponsors for your history documentation. You are just a great history resource. I am really impressed the way you are trying to document all the recent history- one day people will go and study your documentation.
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 Жыл бұрын
አቶ ገስጥ ጋዜጠኛው አላስማንም ቢለንም ከሞላ ጎደል ሀቅ ላይ በተመስረተ ጨዋነትን በተላበስ በረጋ መንፈስ ስላለፉበት የደርግ ስርዓት በዝርርዝር ላብራሩልን ገለፃ ልባዊ ምስጋና ከትልቅ አድናቆት ጋር ይድረሶት በስጡትም ማብራሪያ አያሌ ግልፅ ያልነበሩ ጉዳዮችን ወይም እውነትነት ያልያዙ አሉባልታዎችን በእርሶ ገለፃ ትክክለኛውን ጭብጥ ስላመላክቱን ትልቅ ምስጋና አለን ረዥም ዕድሜ ከጤንነት ጋር ይስጦት "ነበርን" መፅሀፎንም አንቤው ያደነቅሁት ፅሁፍ ነበር ባላቆትም በዚህ ፕሮግራም ላይ ገፅታዎን ማየት በመቻሌ ደስተኛ ነበርኩ
@alexg5424
@alexg5424 Жыл бұрын
አቶ ገስጥ የመንግስቱ አፍቃሪ ሰለነበሩ አድበስብሰው ለማለፍ ሲፈልጉ ነው የሚያውጣጣቸው
@tinsae2012na
@tinsae2012na Жыл бұрын
With all due respect, the main military training of Eplf was always in the very remote area in Sahel during the armed struggle and not )Sawa. There were other secondary and teriatary training centers that were used on ad hoc basis. Sawa was one of them.
@jakejhons5138
@jakejhons5138 Жыл бұрын
I love how the guest doesn’t use any English words.
@Jesusislord-zt5xu
@Jesusislord-zt5xu Жыл бұрын
ሶቪየት የደርግን ተቃዋሚዎች ስልጠናና ትጥቅ ትሰጥ ነበር ።
@getachewshiferaw6459
@getachewshiferaw6459 5 ай бұрын
10 መፅሀፍት
@Min-yilal
@Min-yilal Жыл бұрын
እኝሕን የታሪክ ምስክር ስላቀረብክልን አመሰግናለሁ፡፡ ሆኖም በመሀል እየገባሕ የምታቋርጠዉ ነገር እንኳ የእሳቸውን የኔንም ሀሳብ እየበተንከው ነው፡፡ በልጅነትሕ እንደዚህ ትረብቭ ነበር ማለት ነው፣?
@abemike7780
@abemike7780 2 ай бұрын
The battle of Afabet not the battle of Barentu. The battle of barentu was in 1984/85
@eskedardesta5197
@eskedardesta5197 Жыл бұрын
❤❤❤
@destagelgelu445
@destagelgelu445 Жыл бұрын
Mr Genene: why you do not allow Geset to finish his point? You have good questions but you drive him away from important points. You need to listen to the programs you are producing.
@getachewshiferaw6459
@getachewshiferaw6459 5 ай бұрын
ገነነ በቀሩና በተዘለሉ ጉዳዮች ዙርያ ዳግም ጠይቀው?
@alexg5424
@alexg5424 Жыл бұрын
ገስጥ አፍቃሪ መንግስቱ ነበሩ
@user-pb2fv7er7l
@user-pb2fv7er7l Жыл бұрын
Please listen to the person. Don't interrupt him
@shifferawhajito3929
@shifferawhajito3929 Жыл бұрын
I believe this so called journalist should go for the training before he start to interview. I cannot believe how he doesn't have a patient to make him make a point.
@getachewshiferaw6459
@getachewshiferaw6459 5 ай бұрын
የደርግ ወታደር???
@getachewshiferaw6459
@getachewshiferaw6459 5 ай бұрын
የቀድሞ ወታደር?
@getachewshiferaw6459
@getachewshiferaw6459 5 ай бұрын
ሜኤሶን?
@getachewshiferaw6459
@getachewshiferaw6459 5 ай бұрын
ነበር?
@getachewshiferaw6459
@getachewshiferaw6459 5 ай бұрын
እንሳሮ
@getachewshiferaw6459
@getachewshiferaw6459 5 ай бұрын
ደርግ ማለት ምን ማለት ነው?
@getachewshiferaw6459
@getachewshiferaw6459 5 ай бұрын
ብልጥ ሰው ነበር
@getachewshiferaw6459
@getachewshiferaw6459 5 ай бұрын
ኮሚቴ?
@OneEthiopia71117
@OneEthiopia71117 9 ай бұрын
ታሪክ መቀማት ስትወድ ምን አለበት እንግዶቹ ቢያወሩበት?
@getachewshiferaw6459
@getachewshiferaw6459 5 ай бұрын
ስንት ተከፈለህ ?
@tamarattamarat7070
@tamarattamarat7070 11 ай бұрын
ነብሰ በላ
@getachewshiferaw6459
@getachewshiferaw6459 5 ай бұрын
ወያኔ?
@tulu027
@tulu027 Жыл бұрын
ገነነ አንተ እራስህ በቃለ መጠይቅ በጥያቄ ማነሳሳሻነት የምትናገራቸው ታሪኮች ምንጭህ ምንድን ነው መጽሐፍ አንበህ ነው ወይስ ምን...
@getachewshiferaw6459
@getachewshiferaw6459 5 ай бұрын
ስሜ ደበላ
@akabeka2352
@akabeka2352 Жыл бұрын
ምንአይነት ጋዜጠኛ ነው ሐሳብ የማያስጨርስ በዛ ላይ ለቃለመጠይቅ የጋበዘውን ሰው የማያከብር ቀሽም ለነገሩ ኩሽና የመሰለ ስቱዲዮ..
@getachewshiferaw6459
@getachewshiferaw6459 5 ай бұрын
አንተ ለምን?እንዴት አልተገደልክም ?ብለህ ለምን አጠይቀውም
@weldenegodguad4974
@weldenegodguad4974 Жыл бұрын
ኣንተ ጋዜጠኛ.... ጠያቂ ነህ ወይስ ተጠያቂ?
@wondwossenbezabihharegu9887
@wondwossenbezabihharegu9887 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ አታቋርጣቸው።
@getachewshiferaw6459
@getachewshiferaw6459 5 ай бұрын
ሻዕቢያ?
@engdaworkmamo7003
@engdaworkmamo7003 Жыл бұрын
ቀዥቃዣ ጋዜጠኛ
@bethlehemtesfaye5381
@bethlehemtesfaye5381 Жыл бұрын
እኝህ ሠውዬ የሰየሙትን እንጂ በአብዛኛው የማናገሩት በቃ ወታደራዊ መረጃ ያላቸው አይመስሉም። ወታደራዊ መረጃ በሀምሳ አለቃ ደረጄ መተንተን ችንሽ ትክክል አይመስለኝም።
@zeebee5574
@zeebee5574 Жыл бұрын
If you can you can ...
@nemerajorgo8105
@nemerajorgo8105 Жыл бұрын
ጋዜጣኛ እባክህ ኮመንት እያየህ በፈጠረህ አትንቀዥቀዥ።
@abebemjordan8807
@abebemjordan8807 Жыл бұрын
ገነነ መኩሪያ እባክህን ሲናገሩ አታቋርጥ። ኢንተርቪውን እያበላሸከው ነው። ታሪክን እንዳናጣጥም እያደረከን ነው። ባክህ አስር ግዜ አታቋርጣቸው።
@Gerensay71324
@Gerensay71324 Жыл бұрын
ይሄ ነበራ መፈንቅለ መንግስቱን ያከሸፈው የመንግስቱ ገረድ እነዛን የመሰሉ በእውቀት የበለፀጉ ጄኔራሎች ነገር ሰርቶ ያስፈጃቸው እና ለዚህ ሁሉ መከራ የዳረገን ለህግ መቅረብ ሲኖርበት ጭራሽ ምንም ሚስጥር የማያወጣበትን መፅሀፍ ይቸረችራል
@tamarattamarat7070
@tamarattamarat7070 11 ай бұрын
ሌባ ነዉ ይህ ትዉልድ አያቅም ብሎ ነዉ
@mesfinkidan-rg3io
@mesfinkidan-rg3io 8 ай бұрын
Min takaleh
@subsc691
@subsc691 3 ай бұрын
ምን አይነት ሰውዬ ነው በናትህ? ሰውዬው ስልክ ደውለው የነገሩትን ሊናገር ሲል ሌላ ጥያቄ ጠየቀው። አናደደኝ!😡
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 Жыл бұрын
እንዴት እንግዳውን እንስማ ? የጀመረውን ትረካ ሳይጨርስ ጋዜጠኛው ገነነ አውቃለሁ ባይነት ጣልቃ በመግባት ወደ ሌላ አቅጣጫ ይወስደዋል ወይ ገነነ አንተ እንግዳ ተጠያቂ እንግዳው ጋዜጠኛ ይሁን ይጠይቅህ አውቃለሁ ባይነትህ ቁንፅል ወሬ ይዘህ ጨርሶ ፕሮግራሙን እንዳንስማ አደረገን ብዙ ስዎች ቢመክሩህም አልስማም ባይ ነህ ምን እንበልህ በፈጣሪ ? የማይሻሻል ስው ሆንብክን እኮ
@shifferawhajito3929
@shifferawhajito3929 Жыл бұрын
I believe this so called journalist should go for the training before he start to interview. I cannot believe how he doesn't have a patient to make him make a point.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:19
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 23 МЛН
ከእውቁ ፕሮፌሰር ሽብሩ ተድላ ጋር የተደረገ ቆይታ
10:27
ትረካ -  በዓሉ ግርማን የበሉት ጅቦች | Ethiopia | Bealu Girma #tireka #ethiopianhistory
1:18:04
Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Рет қаралды 79 М.
ነበር | ገስጥ ተጫኔ | ሙሉ ትረካ
1:24:01
Semu Audiobooks and Podcasts
Рет қаралды 1,1 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:19
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 23 МЛН