የሶማሊያ አክቲቪስቶችን ተቃውሞ የቀሰቀሰው የፕሮፌሰር ብሩክ ትንትና እና ወቅታዊው ሁኔታ

  Рет қаралды 20,472

Lualawi ሉዓላዊ

Lualawi ሉዓላዊ

Күн бұрын

Пікірлер: 245
@beebrr3617
@beebrr3617 Ай бұрын
Thank you Sisay 🇪🇹💪🏻🙏❤️
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Ай бұрын
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን ፕሮፌሰር እናመሱግንሆታለን ሁሌም ምርጫችን ምንጊዜም ሉአላዊዊዊዊዊ ሚዲያ ነው ሰላምህ ይብዛልህ ባለህበት blessed 🙏🙏🙏🙏
@yisihakf5585
@yisihakf5585 Ай бұрын
ዋው ድንቅ ትንታኔ ነው ፕሮፌሰርና ሲስ ክበሩልኝ 👏
@BasitA-s6q
@BasitA-s6q Ай бұрын
እኚ ሰው ኢትዮጵያ ሰው ባጣችበት ወቅት በተለይ አሳቢ ሰው ሰው ሆነው የተገኙ ትልቅ ሰው ናቸው። ልክ እንዳንተ እንደ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ወ ዘ ተ እንደ ስማቸው ብሩክ ልጅ ናቸው። እግዜር ይጠብቃቸው።
@tinbit4064
@tinbit4064 Ай бұрын
@@BasitA-s6q lik blehal
@ah6121
@ah6121 Ай бұрын
@@BasitA-s6q Ethiopia got lot of its children who come up front to defend their country. Seleshi Bekele, Hermela Aragawi, Al Arusi, Anbasador Taye Astatke and now this Profesor Biruk, etc etc. For sure Ethiopia will have more of its children coming up to defend it in the future against internal bandas and foreign enemies.
@BasitA-s6q
@BasitA-s6q Ай бұрын
@@ah6121 ወዘተ ውስጥ ይገባሉ
@tamesoresa
@tamesoresa Ай бұрын
Salute Prof. You nailed it , we deserve asab since we have exclusive right , touching point .
@AntenheEijgu
@AntenheEijgu Ай бұрын
Thanks for this both
@MengistuTotoba-sx7vn
@MengistuTotoba-sx7vn Ай бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ ድንድ ትንተና ነው 🙏🏿
@arsemamobile6461
@arsemamobile6461 Ай бұрын
Sisaye you brought the real Ethiopian professor Tanks.
@yezi5130
@yezi5130 Ай бұрын
I absolutely agree with you its personal analysis .
@kaleabassefa
@kaleabassefa Ай бұрын
Very informative! Thanks a lot.
@alemitudamtew539
@alemitudamtew539 Ай бұрын
Thanks professor that's the truth 💯
@belaywoldemaraim2461
@belaywoldemaraim2461 Ай бұрын
❤️🙏🏼🔥 May God bless you professor Biruke Hailu with long life. I stand with you in prayer. We Ethiopians we knows this we are not foolish. There is time and season for everything under the Heaven. Ato Sisay tebarek!
@jestsforall7040
@jestsforall7040 Ай бұрын
Pro Beruk thank you for making crying Ethiopian enemy’s God bless you
@henokhailu9138
@henokhailu9138 Ай бұрын
Thank you professor
@behailutefera8120
@behailutefera8120 Ай бұрын
Thank you Sis and pro.
@umerumer7974
@umerumer7974 Ай бұрын
Ewnetegna professor ❤❤❤
@daneylkfla506
@daneylkfla506 Ай бұрын
ሙሁር ጀግና እናመሰግናለን
@junefirst500
@junefirst500 Ай бұрын
P/r Beruke Hialue a man of Principles, Full of knowlege & True Ethiopian! Even when I see his face I see Grace! Thank you for teaching us!!!
@NetsanetBerhanu-o6y
@NetsanetBerhanu-o6y Ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርከህ አቶ ብሩከ
@fekadumollalegn6328
@fekadumollalegn6328 Ай бұрын
@@NetsanetBerhanu-o6y አቶ ሳይሆን የሚባለው "ፕሮፌሰር" ተብሎ ይነበብ።
@rai3871
@rai3871 Ай бұрын
@@fekadumollalegn6328 ፕሮ - ፈሳም 🤧
@አስሚድለቤዘአልሀምዱሊለሂ
@አስሚድለቤዘአልሀምዱሊለሂ Ай бұрын
ፖሮፌሰል ቡሩክ ክበርልን የኢትዮጵያ ጀግነ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏👍💪
@kibret4327
@kibret4327 Ай бұрын
good analysis professor
@jemalusman6493
@jemalusman6493 Ай бұрын
በእውነት ኢትዮዽያ እንደነዚህ አይነት ተላላቅና እውነተኛ ጀግኖች ልጆች ያሏት ትልቅ ሃገር ናት ይብላኝ ትናንትም ተቃዋሚ ዛሬም ተቃዋሚ ነገም ተቃዋሚ ለሆኑ አላማቸው በግልፅ ለሚታወቅም ለማይታወቅም ኢትዮዽያ እንደሆነ በመከራም ውስጥ ሆና ኖራለች ወደፊት ደግሞ በልፅጋ ትኖራለች::
@bekelekifle388
@bekelekifle388 Ай бұрын
አመሰግናችዋለው ፐሮ እና ሲስ ሁሌም ከኢትዮጵያ አይናችሁን አትነቅሉም የኢትዮጵያ ጀግኖች፡፡
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Ай бұрын
ይሐው ነው ሲሳይ አጌና ፕሮፌስሩ ያሉት የተጠየቁኩትን በእውቀቴ ልክ መልስ ለጠያቂው ስጥቻለሑ ነው ያሉት እኔም ተከታትዪዋለሑ የ Professor interview ልክ ናቸው ሌላ የለም ኢትዮጵያን እናስቀድም ለማንኛውም and then Thnkes so much professor and then may God bless you and your family.
@kedirmohammed3434
@kedirmohammed3434 Ай бұрын
ሲሳዬ ፕሮፌሰርን ከልብ አመስግንልን እንዲህ በእዉቀት በብቃት ሲብራራ ምንኛ ደስ ይላል እድሜና ጤና እመኝሎታለዉ ከድርነኝ ከወራቤ ❤❤❤❤❤
@solomongaredew3961
@solomongaredew3961 Ай бұрын
I stand besides of my country
@arsemamobile6461
@arsemamobile6461 Ай бұрын
Sisaye the real arme of Ethiopia Tanks.
@tebejetessema9520
@tebejetessema9520 Ай бұрын
እናንተን ያብዛልን
@jujucanal2165
@jujucanal2165 Ай бұрын
ፕሮፌሰር እናመሰግናለን❤❤
@addismeda7406
@addismeda7406 Ай бұрын
የፕሮፌሰር ብሩክ ሃሳብ እጅግ ትክክል እና የኢትዮጵያ መንግስት አቁዋሙ አድርጎ ሊገዛው የሚገባ ሃሳብ ነው የሶማሊያ የኤርትራ የግብፅ ምሁራን ተብዬዎች ሀገራችን ኢትዮጵያ ላይ ከዚህ የባሰ እና በቀጥታ ኢትዮጵያን ለመከፋፈል እና ለማፍረስ እንደሚሰሩ የውስጥ ችግር ፈጣሪዎችን በግልፅ እየደገፉ እያየን እኛ እነሱ የሚያደርጉብንን ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም ቆመን ብንናገር ብናደርግ ኢትዮጵያዊ ሆኜ ሳስብ ምንም ነውር የለውም ትክክል ነው በግልፅ ይህን ሃሳብ የመንግስታችን ሃሳብ ማድረግ አለብን እንደ ፕሮፌሰር ብሩክ ኃይሉ ያሉ ሀገር ወዳድ ምሁራንን ሀገር ወዳድ ህዝብና መንግስት ለደህንነታቸው ልዩ ጥበቃ ማድረግ አለበት በተለይ ኢትዮጵያዊ መስለው አዲስ አበባ ላይ ከሚንቀሳቀሱ ኤርትራውያን ሊጠበቁ ይገባል
@ManeWo
@ManeWo Ай бұрын
ፕሮፌሰር ብሩክ ኃይሉ እናመሰግናለን ።
@ynegasi99
@ynegasi99 Ай бұрын
🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 💪💪💪💪💪💪
@አስሚድለቤዘአልሀምዱሊለሂ
@አስሚድለቤዘአልሀምዱሊለሂ Ай бұрын
ሢሥይ አጌነ ፖሮፌሰል ብሩክ ክበሩልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏👍💪
@iludegago7469
@iludegago7469 Ай бұрын
Applaud for your deep analysis Prof !!
@nassermohammed9104
@nassermohammed9104 Ай бұрын
ፕሮፌሰር ብሩክ ዘርፈብዙ እውቀት ያላቸው ጀግና ኢትዮጵያዊ ናቸው።እናመሰግናለን
@joshuagermemsow6082
@joshuagermemsow6082 Ай бұрын
ኘሮፌሰር ወኔዬን ቀሰቀስከው ድል ለኢትዮጵያውያን
@hanaestifanos5153
@hanaestifanos5153 Ай бұрын
Professor Enamesegenalen
@meseretg.sellasie7524
@meseretg.sellasie7524 Ай бұрын
ፕሮፌሰር ብሩክ በጣም ይምናከብሮት እንኮን በደህን መጡ።
@mknyat10
@mknyat10 Ай бұрын
ሲሱ እባክህ እነ ጎሹ ወልዴን ብርሀኑ ባይህን አሻግሬ ይግለጡን ፉልግና አቅርባቸው
@shiferawliben9713
@shiferawliben9713 Ай бұрын
You must be living in on the moon which is close to heaven..stay frozen 🌝
@bekelemulugeta6307
@bekelemulugeta6307 Ай бұрын
ጀግኖቻችን እግዛብሄር ይጠብቃችሁ ፕ/ሮ ብሩክ እና ሲሳይ
@አስሚድለቤዘአልሀምዱሊለሂ
@አስሚድለቤዘአልሀምዱሊለሂ Ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍💪
@teshomegezahegn1069
@teshomegezahegn1069 Ай бұрын
ፕሩፍ እና ሲስ እናንተ ትለያላችሁ ባለ ምጡቅ አዕምሮ የኢትዮጵያ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ ። እናመሰግናለን ።
@asratminase6123
@asratminase6123 Ай бұрын
Thank you professor and Sisay. Interesting discussion, there are so many properties of Ethiopia still in Erteria, one is the Asseb, how come this is part of Ertira. History will let them know very soon. Weyane was the one who gave this away thinking that they will create a country with Erteria in the future.
@Yohanasenafe
@Yohanasenafe Ай бұрын
we will see in the future if you take 1 inchi of land from us till that keep dreaming
@abateendeshaw8063
@abateendeshaw8063 Ай бұрын
Great
@DebochTeja
@DebochTeja Ай бұрын
የኢትዮጵያ መንግሰት የግብፅ ሚሊተሪ ዩኒፎርም በደንብ ማምረት አለበት ከዘዛእንተያያለን ግብፅ የስገባችውን መሳሪያና ታንክ ገቢ ይደረጋል ድል ለኢትዮጵያ እና ለህዝባችን
@tamesoresa
@tamesoresa Ай бұрын
Great presentation with detailed reasoning , we should control our land assab , this is tragic situation made bt meles and esayas , theis is must .
@rebka5068
@rebka5068 Ай бұрын
ፕሮፊስር እናመስግናለን እድሜ ጥናት ይስጥልን የሀገሪ ሙሁሮች ሁላችሁንም እናመስግናለን ኢትዮጵያ ሀግራችን ታሽንፍለች እውነት ያሽንፍል
@Kidist-z2t
@Kidist-z2t Ай бұрын
ጀግና ሰው
@roblox-yt43
@roblox-yt43 Ай бұрын
እናመሰግናለን ፕሮ።
@BelayAssena
@BelayAssena Ай бұрын
ኢትዮጵያ ልጆችሽን ታዘቢያቸው ትምህርትና እድሜ የማያስተምራቸው አይመስልሽም
@woinharegjirre6431
@woinharegjirre6431 Ай бұрын
ፕሮፌሰር ብሩቅ እጅግ እናመሰግናለን
@samielmehary6878
@samielmehary6878 Ай бұрын
ኢትዮጵያ የሶማልያ ባህር ሰርቃ የት ትኖራለች የሚል ጥያቄ መመለስ ኣለባት። ኢትዮጵያ የኤርትራ ባህር ሰርቃ ስንት ወጣት ሃብት እንዳለቃ በደም ታውቃላችሁ።
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 Ай бұрын
Lebaw Mane Endehone Lenanete Tarik Yaseqemexewal Yederow Qereto Ahune Yetezetefew Alem Yaweqew Ale Yesemonu
@Tayebogale252
@Tayebogale252 Ай бұрын
ሌባው ማነው?😂
@tiravolo638
@tiravolo638 Ай бұрын
እረ መቼ ይሆን ኢትዮጵያ ኤርትራን ምክንያት ሳታደርግ, ምንም ስጡኝ ሳትል ( በብልጽግና አነጋገር ሰቶ መቀበል /ማጭበርበር) እራሷን ችላ ምትኖረው? ሲሆን, ክራይከፍለን እንጠቀም እናንተም /ኤርትራም ኤሌክትሪክ ግዙን ባላቹ...መስማማት...ከመሬታችሁ/ባህራቹ...ትንሽ ስጡን ብሎ ሳታፍር ጠይቆ መልስ ለምን አይሰጠኝም ኣይከብድም ? አረ ሙሁራን ባዬች ህዝቡን ተውት...ምቼ ህዝብ አማክራቹ ነው ...ህዝባችን ዝም ኣይልም ምትሉት .....የ 1999 የአሰብ ለመያዝ ያልሞከራቹ ይመስልሀል? ጀነራል ባልቻን ጠይቁት....😢 leave the people alone, both countries have suffered enough…let them live in peace. I haven’t seen any of the elites dying in any of the wars…
@አቡኢክራም-ከ3ጐ
@አቡኢክራም-ከ3ጐ Ай бұрын
ሲሳይ የኢትዮጵያ ትልቅ ሙህር ክብር ይስጥልን ወንድሜ እኳን ላገርህ አበቃህ
@kibrusirna8890
@kibrusirna8890 Ай бұрын
ፕሮፌሰር ብሩክ ድንቅ አገር ወዳድ ምሁር !!! እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለው።
@TesfayeAman
@TesfayeAman Ай бұрын
Here comes the gear shifter (ማርሽ ቀያሪው) Professor. Wow! Wow! Wow!
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Ай бұрын
Thanks Ethiopia አመስግንሐለሑ ሲሳይ አጌና ሚዛናዊ ሉአላዊ ሚዲያ ጋዜጠኛ ኢትዮጽያዊ A jornelest and then Have A good night Ethiopia.
@AddisAbebaBete
@AddisAbebaBete Ай бұрын
ሲሳያችን ፕሮፌሰር ብሩክን በድጋሚ ስላቀረብክልን በጣም አመሰግናለሁ። ለኛ ለኢትዮጵያውያን ፤ ስለኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም እና አካባቢያዊ ተፅእኖ ፈጣሪነት ከእሳቸው ለዛ ያለው አንደበት መስማት ትልቅ እውቀት መቅሰም ነው ። በተጨማሪ አሰብን በተመለከተ በቀጣይ ኢትዮጵያ በህጋዊ መልኩ አሰብን ማስመለስ የምትችልባቸውን "scenarios" ብትጠይቅልን ደስ ይለኛል። ምክንያቱም በግፍ ስለተወሰደብን እስኪመለስ ድረስ አናርፍምና።
@HagereyMedia-q4o
@HagereyMedia-q4o Ай бұрын
y ignorance is unmatched. The fake history has clouded your thinking faculty. Eritrea is the sum total of each inch of its territory. .
@zewdugizaw4065
@zewdugizaw4065 Ай бұрын
ፕሮፌሰር መስፍን ትልቅ ኢትዮጵያዊ ናቸው:: እንደሳቸው አይነቱ ሃገራችን በጣም ያስፈልጋታል በርቱልን::
@kibret4327
@kibret4327 Ай бұрын
ስም አስተካክሉ ፕሮፌሰር ብሩክ ናቸው
@zewdugizaw4065
@zewdugizaw4065 Ай бұрын
@@kibret4327 ፕ/ መስፍን🤩
@zewdugizaw4065
@zewdugizaw4065 Ай бұрын
@@kibret4327 ፕ/ ብሩክ 🤩
@zewdugizaw4065
@zewdugizaw4065 Ай бұрын
@@kibret4327ፕ/ ብሩክ🤩✌🏽
@zewdugizaw4065
@zewdugizaw4065 Ай бұрын
ፕ/ ብሩክ :: ይቅርታ ለስም ስህተት
@EritreanPost
@EritreanPost Ай бұрын
Neftenya, Eritrea is for Eritrean. Respect Eritreas territorial integrity
@tadelemariampiuos5957
@tadelemariampiuos5957 Ай бұрын
Proffessor ,you are a great man
@danumilku5975
@danumilku5975 Ай бұрын
Before my president, Esu . Professor, you are going to die. And we have 3m Esayas even worse than him . Very sad Ethiopians educated or not thinking the same they always think about Eritrea bad. I always have hope when I see Sisay . But I don't think
@birhanu-u3r
@birhanu-u3r Ай бұрын
በፈጣሪ መማር መመራመርን ያክል ትልቅ ነገር አለእንዴ እውነት ፕሮፌሰር ብሩክ ፡ፕሮፌሰር በየነ ሌሎቹም በእውቀት የበለፀጉ ሚዛናዊ ሙሁሮችና ባንዳው ዘረኛው መራራ ጉዲና እስቄል ጋቢሳንም አንድ አይነት የመጠሪያ ማዕረግ ሊኖራቸው ይገባ ነበር? እናመሰግናለን ፕሮፌሰር ብሩክ ሲሳይንም እናመሰግናለን፡፡
@AhmedAbajihad-n5j
@AhmedAbajihad-n5j Ай бұрын
gashi siisay isiin jallana❤❤❤❤
@nassermohammed9104
@nassermohammed9104 Ай бұрын
ሲሳይ ሲሳይ ሲሳይ ፕሮፌሰሩ ለኢትዮጵያ ያስፈልጋሉ ወደ ፊት ወጥተው ሁልጊዜ ብናያቸው ብንሰማቸው አድርግልን።
@sophiemicheal5059
@sophiemicheal5059 Ай бұрын
Professor talk about your country de facto state !
@semiramusa3217
@semiramusa3217 Ай бұрын
የኢትዮጰያ ፕሮፈሶር የምሁር ደንቆሮ ምነዉ እንደዚህ ወርደዉ እርስዎ ብርሃኑ ጁላ ቃላ አቀባይ ሆኑ ።የምሁር ደንቆሮ እንካን ይህ የሞተ አዲስ አበባ ከንቲባ የሆነ መንግስት ይዘዉ ይፈኩራሉ ወራዳ ስለ ኤርትራ መንግስት ትላንትና የምትናገሩት የነበረዉ አሁን መለስ ብለዉ የኤርትራ መንግስት ኢሳያስ ይኑር አይኑር የሚቀየር የለም የለመድነዉ ስለ ሆነ ከኢሳያስ በፈት እርስዎ ድብን ይሉ ይሆናል ።ማይክል ሃመር የምያስተዳድራት አገር ይዘዉ ይፈኩራሉ ማፈርያዎች።ሶማል ለመበትን ብትመክሩ ይህችን በእግርዋ መቆምና ራስዋን መመገብ ያቃታት ለማኝ አገር እንዴት እንደ ዶሮ እንደምትገናጣጠል እንዴት አይገባቹም ፎካሪ ።ይህ ዉሸታም መንግስታቹ እዉነቱን ከመናገር አትዘባርቅ ሲሳይ ደግሞ በጣም ነዉ የምትገርመዉ ማፈርያዎች። ኤርትራን ሞክሩት ፕሮፈሴር
@lifespirit4426
@lifespirit4426 Ай бұрын
@@semiramusa3217 ፓ የምሁር ንግግር መሆኑ ነው ጽሁፍህ 🙂 እንደዚህ የሚሳደብ ሰው ሆነህ ትልቅ ምሑር ትሳደባለህ
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 Ай бұрын
ክብር በደም አጥንቱ በውጣ ውረድ ሀገሩን ኢትዮዽያን ላስከበረ የከበረው መከላከያ ሰራዊታችን!!!
@solomongaredew3961
@solomongaredew3961 Ай бұрын
Hero of the year
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 Ай бұрын
እረዠም እድሜ ከጤና ውዱ ጋዜጠኛ እንዲሁም በጥልቅ እውቀታዊ ትንታኔያቸው እየቀረቡ የውዷ ሀገራችንን እምዬ ኢትዮዽያን አሁናዊ እና አካባቢያዊ እውነታ ለሚተነቱንልን የተከበሩ ፕ/ር ብሩክ ሀይሉ ትልቅ ምስጋና እና ክብር!!!
@alemuworku8191
@alemuworku8191 Ай бұрын
ፕ/ር ብሩክ ስለ አትዬ/ግብፅ/ሶማሊያ ጉዳይ ወቅታዊና አስፈላጊ ገለፃ የሠጡ ምርጥ ኢትዬጵያዊ በመሆናቸው እ/ር ይባርኮት።
@miliyon938
@miliyon938 Ай бұрын
ሰላም ሲሳይ አጌና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@munirali1436
@munirali1436 Ай бұрын
The longer the agreement takes to be implemented the higher the chance the internal and external forces to twist the situation
@addpuppets9326
@addpuppets9326 Ай бұрын
👍👍👍👍
@amensisa3648
@amensisa3648 Ай бұрын
🇪🇹 doesn't need 🇪🇷 but Eritrea needs Ethiopia. Ethiopia has many options for access to sea & port. Somaliland, Djibouti, Kenya, Somalia and Sudan.
@Yohanasenafe
@Yohanasenafe Ай бұрын
We will never need you. You're not God. You have never been there for the last 20 years with us. Just stay away from us.
@binyamsemereab9031
@binyamsemereab9031 Ай бұрын
That will be great pleasesssss stop singing day and night Eritrea
@amensisa3648
@amensisa3648 Ай бұрын
@@binyamsemereab9031 please stop fleeing to our country. Stay in your border
@binyamgirma3144
@binyamgirma3144 Ай бұрын
Sis try to do short video in addition to main program thanks
@sarajoh313
@sarajoh313 Ай бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷⛪️🕌❤️❤️❤️🙏
@btanto1152
@btanto1152 Ай бұрын
ሁለቱ ጀርመኖች ተዋህደው አንድ አገር ሆነዋል። በቅርቡ ሱዳን ፪ አገር ሆና አይተናል። የፕ/ሩ አስተያየት ያስከሄዳል፣ ነገ ምን እንደሚፈጠር አይታወቅም። እናመስግናለን ፕ/ር እና ሲሳይ!
@HagereyMedia-q4o
@HagereyMedia-q4o Ай бұрын
focus on your fake country. your blindness has not helped you review your country. soon you will see many countries from within Ethiopia.
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 Ай бұрын
Semenunes Egeziabehere Ayaregewe
@adugna2835
@adugna2835 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፕሮፌሰር ክበሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kalkidanteshome-j8u
@kalkidanteshome-j8u Ай бұрын
ከኮለኔል ዶ/ር ኢንጂነር አብይ አህመድ ቆራጥና በሳል አመራር ጋር ድል የማናደርገው የውስጥም ሆነ የውጭ ጠላት የለም:: ❤❤❤
@EndaleEteffa
@EndaleEteffa Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@PalestainPalestain-q9r
@PalestainPalestain-q9r Ай бұрын
❤❤❤
@oumerhamid3469
@oumerhamid3469 Ай бұрын
ኤርትራውያን ፔጁን ወረውታል
@ynegasi99
@ynegasi99 Ай бұрын
ምቀኛች ናችሁ
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm Ай бұрын
@@ynegasi99 : ስደተኛ ወደ እኛ እየላክ: ኢትዮጵያ ለምን ከሶማሌ ላንድ ስምምነት አረግች ብለህ እርያለቀስክ እኛኑ ምቀኛ? ነጋሲ ያስተማረህ ድንቁርና በግልፅ ወጣ!😄😄
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm Ай бұрын
@@oumerhamid3469 :ለምሳሌ ይህንን የአይተ ነጋሲ ልጅ እየው: "ምቀኞች ናችሁ" ሲል አፈሬታ እንኳን የለውም:: ኢትዮጵያ ከስማሌ ላንድ ጋር ስምምነት አረገች ከተባለ ጀምሮ "የኤርትራው መንግስት ግብፅ ሲመላለስ ለዚህ ጉዳይ : እንሱ እዚህ መተው ሲያለቅሱ ታያቸዋለህ" ምነው ሁሉንም ስብስቦ ካምፕ ወይም እንደ መለስ ቦርደራቸው ላይ መጣል ነው:
@Yohanasenafe
@Yohanasenafe Ай бұрын
​@@Coffee-do1gm sidet benya alitejemerem benyami ayaliqim hid Yemen berha lay yeminkeratetu hizibochin temeliket
@binyamsemereab9031
@binyamsemereab9031 Ай бұрын
ፋራው አይገርምም 5 ሚልዮን ሕዝብ 120 ምልዮኑን ስወረው በእባብ የደነገጠ በልጥ ይደነብራል ነው የናንተ ነገር ጅሎ 🤣🤣🤣
@EmanAbdurezak-li1lb
@EmanAbdurezak-li1lb Ай бұрын
እውነት የግብፅ ሙሁራኖች ዋሽተው አባይ የግብፅ ነው ብለው ለሀገራቸው ታሪክ ይሰራሉ ነገርግን የኢትዮጵያ ሙሁራኖች ባንዳ ናቸው ለግብጽ ይሰራሉ
@biniamgebramichael1380
@biniamgebramichael1380 Ай бұрын
The peace Laurent Abbey's theory of addition proves subtraction
@tekalignejigu6545
@tekalignejigu6545 Ай бұрын
Hero proffesor
@binyamsemereab9031
@binyamsemereab9031 Ай бұрын
ምነው ታድያ ኢትዮጵያን እያመሰ ያለው ቀውስ ትግራይ ኦሮሞ ሶማልያ ወይም አማራ የሚባል አገር በመጭው አስር ዓመት ሊፈጠር መቻሉ አልታይ ኣሎትሳ የሰው አገርን ማመስ ፍላጎት ሞሁር ነን ባይ ኢትዮጵያኖች የተካናችሑበት ነው ማለሞን ይቀጥሉ
@Yohanasenafe
@Yohanasenafe Ай бұрын
ኤርትራን አሸንፈናል 😂😂😂 ቱ ከንቱ የት አባ ነው ያሸነፊክ 🤔 ብታሸንፉ አሰብን አይደለም ሙሉ ኤርትራ ትወስዱ ነበር አንተ ብፈጣር ዙፋን ላይ ቁጭ እንድትፈርድ ማን ስልጣን ሰጠ🤔 ከነሱ በፊት አንተ ነክ የምትሄድ ደሞattantion seeker ለማንኛውም እንጠብቃቹሃለን ኑ አንትም እንዳትቀር
@rai3871
@rai3871 Ай бұрын
ይሄ ለአንድ ኪሎ ስጋ የገዛ ልጁን የሚሸጥ አደርባይ ነው እንኳን ሊዘመንት ስንቅ አያቀብልም 😂
@Totaldome
@Totaldome Ай бұрын
Why not! While we are at it we may also have Tigray republic, Amhara republic, Oromo republic etc.!! Not bad idea. Your gust could not think beyond his nose.. As the saying goes…when you live in a glass house do not throw stone to your neighbour!!!!
@tamesoresa
@tamesoresa Ай бұрын
Don't believe ethiopians are unique to defend for their country, when enveders come .
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Ай бұрын
ምፅዋ ወደብ እኮ ጄቲ ይባላል በባሕር ሐይል አንድ የጦር መርከብ እና አንድ የንግድ መርከብ ብቻ ነው የሚያስረው I'm Former Ethiopian people Naval forces አውቀዋለሑ ከራስ ካሳር እስከ እራስ ዱሜራ የኢትዮጽያ አንጡር ሐብት እንደሖነ ትንሽ አስብ ወደብ ይሻል ነበር ልክ ነው ፕሮፌስር ብሩክ ። Anchor ⚓
@ynegasi99
@ynegasi99 Ай бұрын
@@eshetedagnew190 ዝወር በል።ዱቄታም ጦቢያ ምደረ ባሕር ኣልባ ነሽ።ባሕር ኖራችሁ ኣይቅም።
@HagereyMedia-q4o
@HagereyMedia-q4o Ай бұрын
senef. mrkogna
@Yohanasenafe
@Yohanasenafe Ай бұрын
ታማርከ ይሆናል የመጣሄዉ
@TruwerkEs
@TruwerkEs Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@tyreliouszukarious2582
@tyreliouszukarious2582 Ай бұрын
አንድ ችግር ግን። ግብፅ። America የሰጣትን ተዋጊ ጄቶችን ከ Mogadishu ካንደረደረች ነዉ
@berhanesolomon5308
@berhanesolomon5308 Ай бұрын
የኤርትራ ህዝብ ለመሬቱና ልኡላውነቱ ኣሳልፎ እንደማይሰጥ ኣመስክረዋል፣ ኣሁንማ የቴክኖሎጂ ዘመን ነው፣ እንደ ድሮው ኣሸንፎ እንደሚወጣ ጥርጥር የለም።
@Misneb
@Misneb Ай бұрын
በጣም የሚገርመን የኢትዮጵያ ጠላቶች በጠሚ ዐብይ ዘመን የተፈጠሩ ይመስል፣ አቅላቸውን ስተው የእርስ በእርስ ጦርነትን በመደገፍ ግፋ በለው የሚሉ ምንግዜም የማይማሩ አስመሳይ የነፃነት ታጋዮች ከባንዳነት በስተቀር ሌላ መባል አይችሉም። የቤቱ ፖሊሲ ስለሆነ ስም አልጠራም ድርጊታቸውን ግን እኮንናለሁ። አስተያየቴ ከዛሬው ኢንተርቪው ጋር ግንኙነት የለውም ነገር ግን ልክ ያልሆነው የተቃዋሚ ጎራ ወደ ቀልቡ እንዲመለስ ለማሳሰብ ነው።
@Yohanasenafe
@Yohanasenafe Ай бұрын
መቸም መቸም ከኤርትራ ስንዝር መሬት አታገኙዩም ዝም ብለ ለፍልፍ ወንድምነትን የምትፈልገው የሰው ንብረት ለመዉሰድ ካሆነ ወንድምነቱ ገደል ይግባ አንፈልገዉም
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 Ай бұрын
Weye Egeziabehere Ayaregew Ezaw Teqemexu Ethiopian Ende Neqeze Yebela Mesegana Yelelachu Ahune Enquan Ezaw Erasachehun Chelachu Atenoru Gura Becha Yenaneten Enanetes Nurubet Esti Ethiopian Tefatuat
@EmanAbdurezak-li1lb
@EmanAbdurezak-li1lb Ай бұрын
ጋሼ እውነት ብቻዬን መሰክራለው ለኢትዮጵያ መልፋት ታሪክ ሲዘክርህ ይኖራል ሀውልት ይቆማል የሰላም እንቅልፍ ትተኛለህ በተለይ በዚህ የቪዲዮ ዘመን የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎንህ ነው በደንብ በኮንፊደንስ አውራ ግን ደሞ ባንዳዎች እንዳያጠቁህ መንግስት ጥበቃ ያደርግልህ
@Non-e8j
@Non-e8j Ай бұрын
You can come up with any conclusion you want . It’s your right I don’t like Abyi Ahmed the Oromo’s concentrate d power which we all fought against TPLF not to be replaced by Galla. But regardless of not liking Abyi the majority of the opposition will not support any attempt by Egypt, Eritrea, Sudan or Somalia.
@fekadumollalegn6328
@fekadumollalegn6328 Ай бұрын
You spoke what you heared the word 'galla'. i cote it as you wrote it , the right word is in 'oromiffaa' (in oromo word) it is 'galaa' the meaning is go to your camp/home/after you finished your task or mission. So you can't use this word to insult the nation you hate for some reason. Your word 'galla' is nonsense.
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Ай бұрын
ሚሊየን ዶላር question ❓ከዛም በላይ ።
@nativeabashawl6519
@nativeabashawl6519 Ай бұрын
This guy is delusional
@amensisa3648
@amensisa3648 Ай бұрын
It's not him it's your ignorance
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm Ай бұрын
Are you from Abashawl? Are you serious! Eritreans the one becomes more delusional for last four decades than Ethiopians.
@HagereyMedia-q4o
@HagereyMedia-q4o Ай бұрын
@@amensisa3648 says an offspring of delusional so called Ethiopian elite. The current status of failed Ethiopia is the result of the works of the likes of shimagle s like prof. Bruk.
@eyobeshetu62
@eyobeshetu62 Ай бұрын
ምሑር እንዲ እውነት ይናገራል
Car Bubble vs Lamborghini
00:33
Stokes Twins
Рет қаралды 39 МЛН
Amazing remote control#devil  #lilith #funny #shorts
00:30
Devil Lilith
Рет қаралды 14 МЛН
🛑 ንስሐ ሲገባ እንዴት ተብሎ ነው? እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sbket  2024 #viral
1:30:06
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 27 М.
ሀ ሦስታ Etv | Ethiopia | News zena
41:36
EBC
Рет қаралды 9 М.