No video

የሷ ህይወት! ባለቤቴ ከኔ ጋር ‘ባለመተኛቱ’ ጎድቶኛል! ከስራ ባልደረባው ጋር ቀለበት ሲያስር አልሰማሁም Ethiopia | Eyoha Media

  Рет қаралды 97,181

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

ባለታሪኳን በስልክ ቁጥር +25194 007 3455 ማግኘት ይችላሉ!
#ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማ_ወይም_አስተያየት_ካሎት_በo930589758_ይደውሉልን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#EyohaMedia #Ethiopia #Habesha

Пікірлер: 268
@EyohaMedia
@EyohaMedia 2 жыл бұрын
ባለታሪኳን በስልክ ቁጥር +25194 007 3455 ማግኘት ይችላሉ!
@woineshetzeleke7983
@woineshetzeleke7983 2 жыл бұрын
ከዚህ ህይወት ሴቶች መማር ያለባቸው ነጥብ ፣ ሴት ልጅ ለወንድ ከመንበርከኳ በፊት የራሷ ገቢ ሊኖራት ይገባል፣ መማር ና፣ ጠንቃቃ መሆን ይገባታል። ከዚ ባለፈ ፍቅርን በማሳደድና በማስፈራራት ለማግኘት መሞከር ጅልነት ነው። በተጨማሪ ሰርቶ መለወጥ ለሚፈልግ ሰው አማራጮች ብዙ መሆናቸውን መገንዘብ ያስፈልጋል።
@yeshikassa5155
@yeshikassa5155 2 жыл бұрын
ayezosh eheta bnebersh sera ateferi nuron lemegefat yaderegeshewe slehone ateferi meserek becha new yemiaseferewe ena raseshen tebeki
@user-mw4ez4sf5b
@user-mw4ez4sf5b 2 жыл бұрын
ትክክል የኔም አሳብ ነው ሴት ልጅ ከትዳር በፉት የራሷነገር መኖር አለበት።
@user-hu4mi8jv3j
@user-hu4mi8jv3j 2 жыл бұрын
ትክክል
@itsmydam5912
@itsmydam5912 2 жыл бұрын
ከገንዘብ ከቁስ ባላይ ነው ሴትነት አረፈደም ወጣት ነች ከአጠገቧ የሚቆም ሰው ብታገኝ መማር መስራት የምትችል ንቁ ወጣት ነች ከዛም በላይ ሴትነቷ ብቻ በቂ ነው የራሳቸው በቂ ነገር እያላቸው በወንድ ልጅ ብዙ ጥቃት የሚደርስባቸው በጣም ብዙ ብዙ ሴት እህቶች አሉ ቤት ይፍጀው
@narditube4378
@narditube4378 2 жыл бұрын
@@itsmydam5912 ብርም ሞያም እያለ የምትጠቀ ሴት አለች አው ግን የማያሳፍር ስራ ብኖረት እኮ እህቴ እሱን ሂድ ወደዛ ብለ ልጇን ይዛ የትኛውንም ግዜ ልጇን ማሳደግ ትችል ነበር ትምህርት ብቻ ኮንፊደንስ እና እውቀት ይሰጣል የምል እምነት የለኝም ሴት ልጅ በተፈጥሮ ረሱ ብልህ ነት እኮ ጋይስ ፈረጅ አያድርገኝና አሆን አሆን ግን ሴቶች በብልሃት እንደ ግማል ሽንት ወደ ኋለ እየሄድን ነው whay ‼️
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v 2 жыл бұрын
ሚኪ እርጋታህ ደስ ሲል በርታ ወንድማችን
@yosephkassa1530
@yosephkassa1530 2 жыл бұрын
የወንድ ልጅ ዉበቱ እርጋታዉ ነዉ
@Ethio215
@Ethio215 2 жыл бұрын
ሚኪያስ በጣም አድናቂህ ነኝ በጣም ተረጋግተህ ነው እምትጠይቀው ግን ትላንት በወንድሙ የተከዳውን ሰው ይዞ የቀረበ ጋዜጠኛ ከጋዜጠኝነት ይልቅ አከራካሪ ነው እሚመስለው ጥያቄ መጠየቅ ሲገባው ክርክር ነው እሚገጥመው የተበደለ ሰው ብሶቱን ሊናገር ሲመጣ ሌላ ሌላ መጠየቅ ነውር ነው
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
እየሽ እኔም አስተውየ ነበር በጣም ነው ሚያሳዝኑት ሰውየው
@narditube4378
@narditube4378 2 жыл бұрын
እኔም ገርሞኛል
@hanaa588
@hanaa588 2 жыл бұрын
እህቴ እራስሽን ለካህን አስመርመሪና ተጠመቂ የዝሙት መንፈስ ይጋለጥልሻል እሱ ባል እዲሆንሽ የዝሙት ስራ እድሰሪ ነው የሚያረግሽ ተረጋጊና ጸበል ሒጂ ማርያም ትረጋጊያለሽ መንፈሳዊ ህይወት ይኖርሻል
@hanaa588
@hanaa588 2 жыл бұрын
፣፡።ሐ
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 2 жыл бұрын
ወረኛ አንቺ አሁን እንደ ሀይማኖተኛ እያወራሽ ነው ገገማ እንደ እናንተ ያለ የአፍ ክርስቲያኖች ከካህናቱ ጋር እያመነዘራችሁ ዲቃላውን እየደበቀ አአዱ ይላል ይህቺስ ዘማዊ ነበርኩ ብላ እራስዎን እያወጣች ነው ጌት እንደ እናንተ ባለመሆኑ አንድም አጥያት የሌለበት ይህቺን ብላቴን ይውገር ቢል አንዳችም ሰው እጅን አላነሳም ጌታም ያችን ሴት ታደጋት ካላወቅሽ አንቢቢ ተማሪ እሺ ይእኛ ጌታ 99ኙን በበረት አድርጎ 1 የጥፋውን በግ ሊፈልግ ነው የወጣው ተጎጂዋ እህቴ አይዞሽ ነገሮች ያልፋሉ ችግር ለአንቺ ብርቅ አይሆንም ለእፃኑ ግን ይጌታ እጅ ይዘርጋለት ስልክሽን አስቀምጭልን ይቺ ነግ በኔ ያላለች ከንቱ የከንቱ የሆነች የቢሮ ሴት አዳሪ የዛ እፃን ርሀብ የዛ ህፃን እንባና እንግልት ይፋረድሽ አይቅናሽ ተስፋሽ ሁሉ ይጨልም መአፀንሽ ይድረቅ ያ አጋንንትን ለፍርድ ማቅረብ ነው
@berekettizazu5919
@berekettizazu5919 2 жыл бұрын
ካህኑ ራሱ መርማሪ ያስፈልገዋል
@BirrrFinancialContents
@BirrrFinancialContents 2 жыл бұрын
እህቴ ችግሩ ሰምቶሽ የሚያሾብሽና የሚሰድብሽ እንጂ የሚተገብረው ጠፍቷል:: ሀሳብሽ ግን ልክ ነው:: መምከርሽን አታቁሚ::
@BirrrFinancialContents
@BirrrFinancialContents 2 жыл бұрын
@@berekettizazu5919 ስልጣን የሰጠው አምላክ ይመረምረዋል:: ማን ስለሆንክ ነው ካህናትን የምትንቀው?
@itsmydam5912
@itsmydam5912 2 жыл бұрын
"ሴትነት ብቻውን ክብር አይደለም ወይ "😏😏 ለሚገባው (ለተረዳው)ነው የአበሻ ወንድ በጣት የሚቆጠር ብቻ ነው ፈጣሪውን የሚፈራ ለሴት ልጅ ህይወት የሚጨነቅ በተረፈ ሆድ ይፍጀው
@yourdiyourdi5754
@yourdiyourdi5754 2 жыл бұрын
ሙሉውን አዳምጡት እሷ እየቃመች ጓደኞቻችሁን ይዘህ አትምጣ አትቃሙ ቤቴ ይከበር ማለት ምን ማለት ነው እሷ ባትቅምስ ብቻ ብዙ ጥፋት አለባት
@user-uh4qe5bm7e
@user-uh4qe5bm7e Жыл бұрын
ትክክል በጣም ከመጀመሪው እስከመጨረሻ አዳምጡ የራሷ ድክመት ነው ለዚህ የዳረጋት
@Ethioenate
@Ethioenate 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ያለፈው አልፏል አሁን መጠንከር ነው ያለብሽ ከ እግዚአብሄር ጋራ
@user-id6xp3xn5m
@user-id6xp3xn5m 2 жыл бұрын
ሰሜ ያጣው ጭወት😭ፍትህ በሳውዴ እስር በት ለሚሰቃዩ 😭እባካችሁ በሳውዴ ያሉትን ዜጎቻችን አንድ በሏቸው በእራብ እጣናቱ ልጃቸውን ጥለው እየሞቱነው ፍትህ ይሻሉ😭😭😭😭
@hiruitseyamrigin9405
@hiruitseyamrigin9405 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አልቅስሽ አስለቀሺኝ በተለይ ሴቶች እባካችሁ በሴት አትጨክኑ ብዙ መልካም ወንዶች ቢኖሩም እንደነዚ አይነት ደግሞ ስው መሳይ ስይጣን ከሆኑ ወንዶች እግዚአብሄር ይስውረን
@hirutgesess5283
@hirutgesess5283 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ በጣም ይገርማል በጣም ጠካራ ነሽ ታሪክሽ በጣም ያሳዝናል
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
አንዳንድ ወንዶች በጣም ይገርሙኛል አረመኔ ናቸው ከሴት ተፈጥሮ በሴት ላይ የሚሰሩት ግፍ ልብ ይሰብራል
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
ውዴ የራሴን ስራ ለማቀርብበት ለኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ?
@teenateena3461
@teenateena3461 2 жыл бұрын
Betam😢
@tgaddis1227
@tgaddis1227 2 жыл бұрын
በጣም። አስተዳደጋቸውም ጭምር ነው። ለሴት ልጅ ክብር እንዲኖራቸው እያደረጉ አያሳድጓቸውም። እናቶችም ጥፋት አለባቸው ወንድ ልጅ ንጉስ ሴት አገልጋይ ናት እያሉ ነው የሚያሳድጉት። ሴቶችን የወንድምሽን ካልሲ እጠቢ እያሉ። ያ መጥፎ ነገር አባልጓቸው ያድጋሉ። ለሴት ክብር አይኖራቸውም
@mekdibest215
@mekdibest215 2 жыл бұрын
ከሴት ተፈጥረው ሴት ወልደው ሴትን በጭካኔ እንደዚህ የሕይውት ቁስል ይሰጣሉ
@nunu7353
@nunu7353 6 ай бұрын
Eritreawi nat, ebaboche nachew yebelat
@mekdibest215
@mekdibest215 2 жыл бұрын
አብሮ ያለመተኛት ሌላ ሴት ጋ እንደሚሆን ያረጋግጣል ሲቀጥል እሳ በቤታ ከሱ ጋ ብትቅም ትችላለች ግን ከጋደኞቹ ጋ ለምን እቤት ውስጥ ይቅማል
@merryyederrick
@merryyederrick 2 жыл бұрын
ሴት ሆይ ከምትሰሚው ተማሪ ወንድ ልጅ በድክመትሽ አያግኝሽ እራስሽን በትምህርት በኢኮኖሚ በሶሻይል አሳድገሽ ወንድ ቤት ግቢ አንችንም ልጅሽንም እርግጠኛ የሚያኖር እንደሆነ ስታውቂ ልጅ ውለጅለት ይህን የማታረጊ ከሆነ ጢባ ጢቤ ነው የሚጫወትብሽ!!!
@rahmakemal1920
@rahmakemal1920 Жыл бұрын
ከባድ ነዉ ሴትነት
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 2 жыл бұрын
አንዳንድ ወንዶች ግን ግፋቸው ማለቂያ የለውም እኛ ሴቶች የራሳችን ገቢ እና መተዳደርያ ሳይኖረን የፈለገ ወደድኩሽ ቢለን ጥገኛ መሆን የለብንም ቢያንስ ለራሳችን ስንል እንጠንቀቅ
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i 2 жыл бұрын
ፈጣሪይ አምላአክ መጨረሻችን ያሳምረው በተለይ የሴት ልጅ ፈተና ማለቂያ የለውም
@ejdhd3666
@ejdhd3666 2 жыл бұрын
አይዞሽ፣እህቴ፣ሁሉም፣ለበጎ፣ነው፣ጠክሪ፣ሁሉም፣ያልፋልነገም፣ሌላ፣ቀን፣ነው፣ሂወት፣ትቀጥላለች
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 2 жыл бұрын
እንዲህ ያጠገበው ቆይ ምድነው ወይ ማጣት አይዞሽ ጌታ ይፈርዳል
@jasika499
@jasika499 2 жыл бұрын
በቃ እህቴ አንቺ ተገፍተሽም ከሆነ አንጀትሽን አሰረሽ ጉሊትም ቸርችረሽ ቢሆን አሳድጊ የተወሰነልሽን በህግ ተቀበይ ከዛ ውጭ እርሽው
@sihinwubeshet125
@sihinwubeshet125 2 жыл бұрын
የኛ ሰው በጣምከባድ ነው ሰውን እንዲያብድ ያደርግሀል በውጭ አለም ብዙ ቡናቤቴ ሚሰሩ አሉ ግን ከዛህይወት ወተው አግብተው ወልደው ይኖራሉ የውልው አለም ይረዳል ወዳ እዚህ ህይወትውስጥ እንደገባች ማንም አይሰድብም ብቻ ከችግር በላይ በሀገራችን የአይምሮ ድህነት ተጎድተናል አይዞሽ እህቴ
@roserosa8426
@roserosa8426 2 жыл бұрын
ትክክል እህት የስው አደበት ከባድ ነው
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
ትክክ
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 2 жыл бұрын
በትክክል
@selamawit8579
@selamawit8579 2 жыл бұрын
የሀገራችን ወንዶች ዝቅተኛ አስተሳሰብ አለባቸው ይሄ በእውነት አለመታደል ነው።
@kadijakadija3784
@kadijakadija3784 2 жыл бұрын
ትክክል
@rthgfg9720
@rthgfg9720 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ የስራን ይከፍላል አይዞሽ ጌታ ሆይ እንባዋን አብሰህ ታሪኳን ቀይር ሴት መሆን በራሱ ፈተና ነው,,,
@hiruitseyamrigin9405
@hiruitseyamrigin9405 2 жыл бұрын
ትዳር ከባድ ነው ጠንካራ ሴት ነሽ አይዞሽ ልጅሽን እግዚአብሄር ያሳድግልሽ
@tube-gf2fk
@tube-gf2fk 2 жыл бұрын
ንፁህ የሆነ ቀድሞ ይውገራት የሚል የክርስቶስ ቃል አለ እሱም እኮ የሀጥያቱ ዋናውን ድርሻ ይወስዳል ወንደኛ አዳሪ ባይኖር ሴተኛ አዳሪ አይኖርም ነበር ስለዚህ እህቴ አይክፋሽ ነገ ቀን ይወጣልሻል አንገትሽን ያስደፋሽ ቀና ስትይ ከእግርሽ ስር ወድቀው ታገኛቸዋለሽ በርቺ
@samrawitgetu304
@samrawitgetu304 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ነው ሚያውቀው የልጅ ነገር እናት ስትሁኑ ነው የምታውቁት ክበድ ነው😭😭🙇🙇🙇🙇
@user-du7zp6bo7d
@user-du7zp6bo7d 2 жыл бұрын
አይዞሽ ጠንካራ ሁኝ እግዚአብሔር የጁን ይሰጠዋል በኛ በሴቶች የሚደር ሱት ከባድ ነው ንሰሀ ገብተሽ ፀበል ተጠመቂ ሱባይ ግቢ ፀልይ ጠካራሁኝ
@user-py9yx1xr3z
@user-py9yx1xr3z 2 жыл бұрын
ገራሚ ባለታሪክ ነሽ አብሮኝ አይተኛም ነዉ ያልሽዉ ገላገለሻ ።ጥሩ ነዉ በእርግጥ ማፍቀር ከባድ ነዉ ግን ደሞ ፍቅር ካንቺ ብቻ ነዉ ከሱ በኩል ምንም የለም ታሪኩን እንደሰማሁት ስለዚህ ነፍፍ አፍቃሪ ሊኖርሽ ይችላል ወደራስሽ ተመለሺ
@abebabeyene1860
@abebabeyene1860 2 жыл бұрын
አቤት ወንዶች እግዚአብሔር የስራውን ይስጣቹህ የሴቶች እባ ይፋረዳቹህ ስንቱን አስለቀሳቹህት ።
@lidyawo4575
@lidyawo4575 2 жыл бұрын
ውይ ሚኪ እንደዚህ የተንዛዛ ታሪክ አቅርበህ አታቅም ቢሆንም አድናቂህ ነኝ
@kedijatube1273
@kedijatube1273 2 жыл бұрын
ከመንዛዛትም በላይ ነው የሆነው አንዱን ወሬ ስንተየ ስደጋግመዋለች
@taslmbinteslamallhmdulillh9670
@taslmbinteslamallhmdulillh9670 2 жыл бұрын
Awo batem new yetzazew
@bp1194
@bp1194 2 жыл бұрын
This woman doesn't even have a respect for herself. I feel like she's lying with the store
@sonia-ee9er
@sonia-ee9er Жыл бұрын
ሚክዬ ግራ ገብቶት ዝም ብሎ ያያታል
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 жыл бұрын
ኢዮሀዎች ለተጎዱ እየደረሳችሁ ነውና እግዚአብሔር ይስጣችሁ፣ በርቱ።
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
ሰላምና ጤና የምመኝላችሁ ያኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ በያላችሁበት ሰላምና ጤና ደስተኛ ሁኑልኝ
@hideatg6312
@hideatg6312 2 жыл бұрын
Life is a full of agony,headache,heartache.I always watch eyoha media but I’m so touched by this story. I don’t blame you at all in fact I admire you more than you can imagine. You seem very honest and smart it doesn’t matter your past now. I am sure a lot of people are going to learn from you . The father of your child has to pay the price for what he did
@nunu7353
@nunu7353 6 ай бұрын
She is an eritrean mafia, there is nothing educational about her story. Maybe in her country
@mimek8968
@mimek8968 2 жыл бұрын
እዮሃ ሚዲያ. በጣም ጥሩ ስራ ነው የምትሱሩት በርቱ
@jimmitti8013
@jimmitti8013 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህት ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ አንቺ ገና ወጣት ነሽ ጠንክረሽ ሰርተሽ መለወጥ ትችያለሽ በአላህ ፍቃድ ያለፈውን እይወትሽን እረስተሽው ስለ ወደፉት ህይወትሽ ምን ማድረግ እንዳለብሽ ማሰብ ነው ያለብሽ።
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 жыл бұрын
ወንድሜ እርጋታህ ደስ ይላል በጣም ታዳምጣለህ እንደማዳመጥ ለሰው ተሰፋ የሚሰንቅ የለም
@fyuffudy4533
@fyuffudy4533 2 жыл бұрын
ይሄ ህይወት የመምህር ተስፍዬ አበራን ትምህርት ብትከታተይ ይፈነዳልሻል እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሁን ስልትና ጥበቡን አውቀንበታል የህይወታችን መበላሸቱን ማለት ነው ንስሀ ገብተሽ በሱባኤ ፈጣሪን ጠይቂ ተሀድሶ ማለት እራሱ አጋንት ነው ።
@edenyemane9571
@edenyemane9571 2 жыл бұрын
Wede abatishi heger Eritrea hij na yanichi life 2022 tru yihonal .God bless you 🙏💒🇪🇷
@user-oi8bd9zf2h
@user-oi8bd9zf2h 2 жыл бұрын
ሴት ልጂ ሱሰኛ ከሆነች በቃ መከበር ብሎ ነገር የለም
@user-hu4mi8jv3j
@user-hu4mi8jv3j 2 жыл бұрын
አብሽሪ እህት መገፋት አይጎዳም መግፋት ነው የሚጎዳሽ ላች የተሻለውን አሏህ ይሰጥሻል ።እሱም የሥራውን ይሥጠው አብሽሪ ነገ ሌላ ቀን ነው ቀና በይ
@meronnegatu8583
@meronnegatu8583 Жыл бұрын
ሴት ልጅ አንዴ ባለማስተወል ከተሰበረ ጅግር ነው ለሌላው ትምህርት ይሁን. ሴትም ወንድም አስተዋይ መሆን አለበት
@abebabeyene1860
@abebabeyene1860 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እስርቤት ለሚሰቃዮ ወገኖቻችን እባካቹህ ሚዲያወች ድምፅ ሁናቸው።
@familypromotion9552
@familypromotion9552 2 жыл бұрын
እህቴ ንስሀ ገብተሽ ወደ ፈጣሪሽ ጩኪ ፈጣሪ ያስተካልከለዋል የበለጠ ታገኛለሽ ያሳለፍሽውን እንደ አለፈ ውሃ ቁጠሪው ችግርሽን
@samrawitgetu304
@samrawitgetu304 2 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅድስ መድሀኒአለም እህቶቸ ክዚህ ማአት ይጠብቃቹሁ ማረን ክርስቶስ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙇 ወንድ ልጅም አይፈረድም ለሉም ወንድ አንድ አደለም እና ለነሱም ልቦና ይስጣቸው 😭😭😭😭😭😭😭😭🙇🙇🙇🙇🙇🙇🚶🚶🚶🚶🚶🚶🚶🚶🚶🚶🚶🚶🚶🚶🚶🚶🚶🚶🚶
@yourdiyourdi5754
@yourdiyourdi5754 2 жыл бұрын
ሴቶች ወንድ ምታገቡት የቤት መቤት ሁኖ ለመቀመጥ ብቻ አታቅዱ አግብቼ ምን ገቢ አለኝ እሱስ ከማግባቴ በፊት ምን ማድረግ አለበት በሉ በሁዋላ ከተጋባችሁ በሁዋላ ፍጥጥ አትበሉ ነቃ በሉ
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 2 жыл бұрын
ይድፋችው ሴቶች የምትባሉ ሰርታችው መለወጥ ስትችሉ አመንኪት ምንጥስዩ ቅብርጥስዩ ይላሉ ይሄ እርዳታ እኮ ጉድ አፈላ ወደዛ ሂዱ እኝኝኝኝ ከማለት የትስ ተሰደሽ ብትኖሪ በስንቱ እንቃጠል ወንድ ካልተገባ አይኖርም በአናቱ ይተከል
@yodittogo1374
@yodittogo1374 2 жыл бұрын
Bravo!👏👏👏👏
@meronshitaw3741
@meronshitaw3741 2 жыл бұрын
Wow
@ettube4960
@ettube4960 Жыл бұрын
አንችኑ ይድፋሽ መሀይም
@Furgosefer
@Furgosefer 2 жыл бұрын
የፖለቲካ ስልጠናው አንቺን ለመጉዳት የሚሰጠው ስልጠና እኮ ነው የሚመስለው ለማንኛውም ግን አስተማሪ ታሪክ ነው የነገርሽን መጨረሻሽንም እግዚአብሔር ያሳምርልህሽ
@csghxndjbzbdjhd8257
@csghxndjbzbdjhd8257 2 жыл бұрын
በጣም ያስዝናል ምን አይነት ጭካኔ ነው በስመሀብ
@mekdibest215
@mekdibest215 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያግዝሽ
@jordanos3792
@jordanos3792 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው አልፎ አልፎ ማለት ስትበሣጭ የበላይነት ስለሌላት ነው:: ያጨሠ ሁሉ ሡሠኛ አይደለም አጠያየቅህን አስተካክል እንደራስህ ሳይሆን እንደ neutral ሠው አስብ,
@mahderk8288
@mahderk8288 2 жыл бұрын
It’s okay sister, God loves you very much. Jesus died for your sin and he already forgive your sin and never judge you or condemn you. Seek him and repent your sin he will come into your life and give you peace. Every person who Judge you is a sinner. Don’t worry about what other people says because God’s love is beyond measure. Read the Bible get to know him and his love, and then go to Holy Spirit filled church, your life will be change.
@hiwotdesta7736
@hiwotdesta7736 2 жыл бұрын
Amen Jesus is a savior God blessyou🙏
@onlynature8740
@onlynature8740 2 жыл бұрын
Amen
@painkiller529
@painkiller529 5 ай бұрын
ወዶች ሆይ not all ,som of them እግዚአብሔር ያያል በሴት እህቶች ላይ የምትሰሩት ግፍ ነገ በወላዳችሁት ይደርሳል
@user-jl6pm8cj6n
@user-jl6pm8cj6n 2 жыл бұрын
እኔ ግን በጣም የምናደደው በራሳችን በሴት እህቶቻችን ነው ለምን አንማርም ለምን ስህተት እንደጋግማለን እኔ ብዙ ተፈትኛለው ብዙ ግን ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን አለፈ ሁሉም በእኔ ካልተማርችሁ በሌላ በተጎድ እህቶች ትምህርት ካልወስድን ሁሌ እያለቀስን መኖር ነው የሚሆነው ሴት ከጠነከረች የማትወጣው መከራ የለም እባካችሁ እህቶቼ አንሸወድ ወንዶችን ስንቀርብ ማናቸው እንዴት ናቸው ከየት ናቸው ማወቅ አለብን የእኛ ወንዶቸ አብዛኞቹ የእንባችን መፍሰስ የልባችን መሰበር ትልቁ ምክኒያት ናቸው በቃ አንድ ነገር ከሆነ መወሰን መጨከን አለብን ጠንኳሮች ከሆን ጌታ ምስክሬ ነው ህይወት ብዙ መንገዶች አሏት ትመራናለች አማራጭ የለኝም ብለንንን እራሳችንን አላስፈላጊ ነገር ውስጥ መክተት የለብንም እህቶቼቼ ልብ ይኑረን ዛሬ በእሷ የሰማነው ነገ በሌላ እህቶቻችን መደገም የለበት ጠንካራ ሴት መሆን አለብን እኔ በብዙ ፈተና አልፌ ሁለት ልጅ የለማንም እረዳት አሳድጌያለው እግዚያብሄር ይመስገን ከጠነከርን ከጎበዝን የማያልፍ የለም እህቶቼ
@muhabaersidoersido962
@muhabaersidoersido962 2 жыл бұрын
100% yene eheti lik nash
@yeworkulij1266
@yeworkulij1266 2 жыл бұрын
አቤት የሴት ልጅ ስቃይ
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው በጣም ጎበዝ ነው. እኔ የማዝነው ለተወለደው ትውልድ ነው. ሱስ መጥፍ ነው. አሁን ማድረግ ያልባት ልጅን እሱ እየረዳት ስራ መፈለግ አለባት.
@user-je9fi3su3o
@user-je9fi3su3o 2 жыл бұрын
አይዞሽ ምድር ፈተና ነች ጠንክሪ
@opsahmed7211
@opsahmed7211 Жыл бұрын
በ ሰዉ ላይ ከፋት የሚሰራ አላህ የስራውን ይከፍለዋል በዚህ ዘመን ቶሎ ነው አላህ የሚከፍለው በዚህ ዘመን ኢትዮጵያዊንት ይሳዝናል አውሪ ሆነናል
@user-ww3zz4cr3r
@user-ww3zz4cr3r 2 жыл бұрын
አሁንም እኮ እህቴ ኖርማል አይደለሽም ትንሽ ክፍተት አለ ሂጂ ወደ ምክር የምታገኝበት
@user-sx5vx9cm6d
@user-sx5vx9cm6d 2 жыл бұрын
መርየም 🤔
@najahtn809
@najahtn809 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭አይዞሽ ማማየ ያህል ፍል አንዳንድ ወንዶች በጣም ይገርማል አረመኔ ናቸው
@sonia-ee9er
@sonia-ee9er Жыл бұрын
ልጅቱ ጥሩ ኮመዲ ተጫዋች ናት
@dyfgdgfffhrgfgg6546
@dyfgdgfffhrgfgg6546 2 жыл бұрын
አይዞሽ አልመሸም ይነጋል እራስሽንጠቢቂ እንኮን በሽታ አላመጣብሽ ታገሺ የእጅን ያገኛል
@friehiwotferede437
@friehiwotferede437 2 жыл бұрын
ከወሬው መንዛዛት አንግሊዘኛው
@ettube4960
@ettube4960 Жыл бұрын
ደነዝ ምነዉ እንግሊዝኛዉ ነሰረሽ ሴት አይደለሽ የሴት ጥቃት አይሰማሽም
@user-je9fi3su3o
@user-je9fi3su3o 2 жыл бұрын
እባካችሁ ፍትህ ለእስር ለተዳረጉ ወገኖቻችን
@user-yl6er7tk9s
@user-yl6er7tk9s 2 жыл бұрын
የደረሰበት ይረዳል ያልደረሰበት ደሞ የተዛዛ ይላል በተጓዳ እምትፈርዱ ሁላቹህም ቅመሱት ያኔ ታቁት አላቹህ ህመሙን😒
@selamawit8579
@selamawit8579 2 жыл бұрын
ምንድነው ፕሮግራሙን ቁርጥርጥ የምታደርጉት?
@abrahamtekleossyayayaay9935
@abrahamtekleossyayayaay9935 2 жыл бұрын
በጣም የምያሳዝን ታርክ ነው በርች ኣይዞሽ በናታሹ ስልኩዋ ተባበር
@hanahana4519
@hanahana4519 2 жыл бұрын
እሲት እንስመ መቼም ጆሮ አይሞላም የመዳም ስራ አያለቅም እግዚኣብሔር ይመስገን 🙋🇪🇹🇪🇹🇱🇧🏃👂👈
@tsehayarega848
@tsehayarega848 2 жыл бұрын
It's. not. easy. for. her. but. pls. sister. try to. work. any Work. all. ready. he. don't. like. So. life. is hard.// for. get. about. him. continue. ur life. still. young lady.
@henokaraya4880
@henokaraya4880 Жыл бұрын
እርኩስ መንፈስ ነው በየቀኑ እንዲወጣብሽ የምትፈልጊው
@misrakeregte1719
@misrakeregte1719 2 жыл бұрын
I'm sorry my sister you are a good woman don't cry he's going to be cry soon
@z.q.youtube324
@z.q.youtube324 2 жыл бұрын
ይገርማል ወንዶች ግን ምን እንበላቸው እነሱኮ አይሰሙትም እንዴ እየበዛ መጣ ነገራቸው ስራቸው
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እስኪ እናልቅስ ደግሞ 😥😥 ኮንፊደንስሽን ሳላደንቅ አላልፍም እህቴ 😘 የወንዶች ነገር አይነገር በእንትናቸው 👈😎☹️ነው ሚያስቡት እኮ 🙉
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l Жыл бұрын
ሴትን ልጅ አገት የሚያስደፋት ነገር ቢኖር ካልተፈለገሰው ልጅ መውለድ ነው የእድሚልክ እሳት ሎክሱ የሚያቃጥል ነገር አምላክ እባሽን ያብሰው ልጅሽም አድጎ ካቀረቀርሽበት ያነሳሻል አታልቅሺ አካባቢ ቀይርና ስሪ ለአይምሮሽ ግን አድ ደስ ያላለኝ ነገር ቢኖር እየቃምሽ እያጬስሽ የምድነው እሱን እዳይቅም ጓደኞቹ እዳይመጡ ያልሽው ይህኮ ሰው መጥላትሽ ነው የባል ጓደኛ ላለት ወድም ው ላደለው አሁንም ይህ አመልሽን አስተካክዪ
@Zebiba123w
@Zebiba123w 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ😭😭 የሴት ልጅ ፈተና😭 አቤት ወንዶች ግን ሁሌ እንደበደላችሁን😏😏 ግፍ ነው ግን
@user-ci5eg4wm1f
@user-ci5eg4wm1f 2 жыл бұрын
ሴቶች ግን ወንዶች ምንም ቢሆኑ አትመኑአቸው
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
አይዞሽ ውዴ ጌታ ይርዳሽ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
ጥልቅ ተሐድሶ ሰምቼው የማላውቀው ቋንቋ ነው ::
@mahubetube6317
@mahubetube6317 2 жыл бұрын
አይወዶች ጡሩወድእዳለሁሉ መጥፎውችበዙ አይግፍምንይሻላል
@user-vi6sl9rs9w
@user-vi6sl9rs9w 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፍረድበት ሴትን የሚያስለቅስ ሴትን የሚበድል እግዚአብሔር ይፍረድበት😭😭😭😭😭😭😭
@user-wl2oj3gm1j
@user-wl2oj3gm1j 2 жыл бұрын
ሚኪየ እርጋታህ እኮ እንደት እንደማያስደስት
@ktube8920
@ktube8920 2 жыл бұрын
ድሮውኑ እንዳችው ያለ አስር አይነት ሴት የሚቀያይር ሱስኛ ሠው ከእንደዚ አይነት ሂወት ያወጣኛል ብለሽ ማሠብሽ አኡዙ ቢላህ
@rahelrahel467
@rahelrahel467 2 жыл бұрын
እንዳችው አይባልም ማማ ከእደዚ አይነት ህይወት እሱ ይጠብቅሺ
@birtukanwalelign8913
@birtukanwalelign8913 2 жыл бұрын
አዪዞሽ የኔ እህት ቀን ያልፋል አታልቅሺ የእጁን ያገኛል
@hiwetteweldebrhan8440
@hiwetteweldebrhan8440 Жыл бұрын
እግዚኦ ኣምላኬ ኣብሮኝ ኣይተኛም ብሎ ነገር ምን ኣይነት ሴት ናት ኣፈር ትብላ ባለጌ😢😢😢
@massamo4596
@massamo4596 2 жыл бұрын
Ayzosh yene inat betam naw yasazenshign geta melkam yaderglishal
@yodittogo1374
@yodittogo1374 2 жыл бұрын
If he don't want sleep with her He have another woman . 101/100
@yourdiyourdi5754
@yourdiyourdi5754 2 жыл бұрын
በትዳር አለም ጫት እየቃማችሁ የቤት መቤት ለመሆን መሞከር ይደብራል ቢቻል ባላችሁን ላለማስቃም ሞክሩ ደሞ አንች እየቃምሽ ባልሽ ጓደኞቹን ይዞ ሊቅም እቤት ሲመጣ መቆጣት ምን ይሉታል ብዙ ጥፋት አለብሽ እህቴ በብርም ብዙ እንዳልጎዳሽ ተናግረሻል ብቻ አጥፍተሻል
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 2 жыл бұрын
ምን መልእክት ለማስተላለፍ ፈልጎ ነው በሶስት ክፍል የተላለፈው።
@user-zi5hj6qw1j
@user-zi5hj6qw1j 2 жыл бұрын
አይዞሽ ማማየ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
አይዞሽ እሕቴ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ልዩ ውዴ ለኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን እ? የኔ ውድ?
@Alemiina
@Alemiina 2 жыл бұрын
1st there is no such thing overage, Noone should address elderly people overage, I'm sorry you have to go through this but let's face it, females need to stop the expectations from man and need to have our own. Education, job, business etc you have to have your own money that way we not chasing love. We shouldn't beg someone to be with us.
@seafnaf7376
@seafnaf7376 2 жыл бұрын
If you remember all of this history and talk about in order for very long hours so you still normal. So forget about him and keep your self busy. Start New life. Talking about him over and over will not change anything .he already started New life so why not you?
@martef6435
@martef6435 2 жыл бұрын
Ayy wendoch enat,ehit,mist yehonechiwun megudat kebad nw fetari lib yisitachu
@edwardjohn1918
@edwardjohn1918 2 жыл бұрын
ባልሽን ያጣሽው እራስሽ ነሽ: "አስተዋይ ሴት ባሏን ትገዛለች":: በእልክ የሚገነባ ትዳር የለም: ለወደፊትሽም ቢሆን መረጋጋትን እና አስተዋይ መሆን ይቀርሻል ::
@diary2266
@diary2266 2 жыл бұрын
የዞች ልጅ ታሪክ በሬዲዮ ሰምቼግለው ከዚዕ በፊት ኤርትራዊ ናት
@eyutube7776
@eyutube7776 2 жыл бұрын
አይ ወዶች የስራችሁን ይስጣችሁ
@oumahmed965
@oumahmed965 2 жыл бұрын
የሴት ልጅ እንባ ባህር ሆኖ ይውሰደው አሳማ !አንቺ ሴተኛ አዳሪ ስቶኚ እሱ ደሞ ገንዘቡን አውጥቶ ወደ ሀጢት የመጣ እንሰሳ እንደሆነም አብረው ይንገሩት
@wengelawitmengesha4838
@wengelawitmengesha4838 2 жыл бұрын
Good job
@sabitaali5470
@sabitaali5470 2 жыл бұрын
አይ ወንዶች እርግማናሞች
@bahtafeshatsen684
@bahtafeshatsen684 2 жыл бұрын
🌹🌹🇪🇷😭😭😭😭😭😭😭
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
አይዞሽ አትላትም ስታለቅስ ለነገሩ አንተስ ወንድ አደለክ😆😆
@meskisaron4583
@meskisaron4583 2 жыл бұрын
ሁሉም ያልፉል እህቴ
@tisi6856
@tisi6856 2 жыл бұрын
Ayzosh bekirb mels tagegnalesh ...bcha tsely! Sew yezeraw yachidal.....melkamnet leras new....fetari kanchiga yhun...
@sisayurkto9079
@sisayurkto9079 2 жыл бұрын
ለመርዳት ስልክ ቁጥራ ያስፈልገናል
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c Жыл бұрын
ምንም አልገባኝም ንግግርዋ ምንም ዝብርቅርቅ ያለ ነገር
@sonia-ee9er
@sonia-ee9er Жыл бұрын
በጣም ዘብዛባ ብጤ ናት
@house1house156
@house1house156 2 жыл бұрын
Ayzeshe ehti yljen ystwal
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 28 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 19 МЛН
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 28 МЛН