ወንድማማቾች እየተፈራረቁ ተጫወቱብኝ! የቦሌ ሰፈር ‘ቪላ ቤቶች’ ጉድ ሲጋለጥ! Eyoha Media | Ethiopia | online couples therapy

  Рет қаралды 97,028

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

Пікірлер
@hamdiatehayoutube
@hamdiatehayoutube Жыл бұрын
አትሳሳች አስቀያሚ ስለሆንኩ ነው አልሽ ፈጣሪ ከአጎጉል ነገር እንዳትወድቂ ነው ማንኛው የሰው ፍጡር ቆንጆ ነው የኔ ቆንጆ ፈጣሪ እንባሽን የምታብሽበት ከተሟላ ጤንነት ጋር ይስጥሽ አይዞሽ
@ይስሀቅአብርሃም
@ይስሀቅአብርሃም Жыл бұрын
የሰው ልጅ ስንት ነገር ይዞ ይኖራል እባካችሁ እህቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ቀሪ ዘመንሽን የደስታ ታድርግልሽ በጣም ያማል ወገኖቼ በእግዚአብሔር ስም ይህቺን ልጅ እንርዳት
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 Жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪዬ በቸርነትህ አስበን።አይዞሽ እናት ህይወት ብዙ ፈተና አላት።
@kinfewurissa2712
@kinfewurissa2712 Жыл бұрын
ሐብት ትርጉም የለውም በቁማቸው የሞቱ አእምሮ የሌላቸው ፈጣሪ ሰው አድርጎ ተፈጥሯቸው በክፋታቸው ወደ አውሬዎች የተቀየሩ ጨካኞች 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN Жыл бұрын
😏 የደፈረ ይገደል የምትሉ 👍 ኢትዮጵያ ለሴቶች የተለየ ህግ እስካላወጣች ድረስ ብዙ ሴቶች ለብዙ የሂወት መሰናክል እንደሚጋለጡ እንወቅ።
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በማሪያም ደምሩኝ
@ageriemaru6398
@ageriemaru6398 Жыл бұрын
ትክክል
@aminatahmed
@aminatahmed Жыл бұрын
ምኑን አሰማሃኝ አላህየ አቤት መከራ አሁን እኛ ኢትዮጵያን ነን ስንል አይሰቀጥጥም ወይ አቤት የክፋት ጥግ ወየው ምናለ የሄን ዘመን ባላየሁ 💔💔
@zወሎየዋ
@zወሎየዋ Жыл бұрын
👍👍
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Жыл бұрын
@@ageriemaru6398 ውዴ ቤተሰብ እንሁን ፎቶየን በመጫን አበረታቱኝ
@mesidesign12
@mesidesign12 Жыл бұрын
ዘንድሮ ጆሮን ከከፈቱ የማይሰማ ጉድ የለም። እግዚኦ መቼም አምላክ ይፍረድ
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Жыл бұрын
ውዴ ቤተሰብ እንሁን ፎቶየን በመጫን አበረታቱኝ
@destaleethiopia6992
@destaleethiopia6992 Жыл бұрын
​@@fikir-yashenifal ምንድን ነሽ ግን? ሰው ከአእምሮ በላይ የሆነ ችግርና ፈተና ደርሶበት ሲወራ ልብ እየደማ subscribe ትጠይቂያለሽ? ምንም ጥቅም ለማትሰጪበት youtube. ከንቱ ግፍንት ቶርቶራ።
@mesidesign12
@mesidesign12 Жыл бұрын
@@destaleethiopia6992 አይ እህቴ ሰው ህመሙ ቤቱ ካልገባ በስተቀር የሰው ህመም አይገባውም። ልቦና ይስጠን ብቻ እግዚአብሔር
@beletetigist9830
@beletetigist9830 Жыл бұрын
ወንጀላቸውን እየተደበቀላቸው ፣ ቤተሠብም ተባባሪ እየሆነላቸው ፣ የስንቱን ህይወት እያበላሹ የኖሩ ቤቱ ይቁጠረው ነገር ግን እግዚአብሔር የዘሩትን ያሳጭዳቸው ዝም አይልም🙏
@yaredmekonnen2286
@yaredmekonnen2286 Жыл бұрын
ታሪክሽ በጣም ልብ ይነካል። ለደረሰብሽ ሁሉ ከልብ አዝኜያለሁ። እግዚአብሔር የተሻለውን ህይወት እንዲሰጥሽ ከልብ እመኝልሻለሁ። የኢትዮጵያ ነገር ግን ከገጠር እስከ ከተማ በጣም ያሳዝናል። ወዮልን የእግዚአብሔር ቀን የደረሰ ዕለት!!!
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Жыл бұрын
#የመጨረሻው_ዘመን_እንደቀረበ_አስተውሉ.. ማስተዋሉን ይስጠን አሜን !!
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix Жыл бұрын
ያማል እግዚአብሔር ሆይ ቀሪ ዘመኗን የምታርፍበት ነገር ሰጣት 😭
@romanamohammed1685
@romanamohammed1685 Жыл бұрын
Amen amen amen
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Жыл бұрын
ውዴ ቤተሰብ እንሁን ፎቶየን በመንካት አበረታቱኝ
@destaleethiopia6992
@destaleethiopia6992 Жыл бұрын
​@@fikir-yashenifal ምንድን ነሽ ግን? ሰው ከአእምሮ በላይ የሆነ ችግርና ፈተና ደርሶበት ሲወራ ልብ እየደማ subscribe ትጠይቂያለሽ? ምንም ጥቅም ለማትሰጪበት youtube. ከንቱ ግፍንት ቶርቶራ።
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው ከ አስራአምስት አመት በፊት የእርግዝና ክትትል በአዲስ አበባም አይታወቅም ነበር ላልከው እኔ ሰላሳስምንት አመቴ ነው የተወለድኩት ባልቻ ሆስፒታል ነው እኔ ብቻም ሳልሆን ታላላቆቼም የተወለዱት ሆስፒታል ነው ሰዎቹ ወንጀላቸውን ለመደበቅ እንዲመቻቸው እንጂ ክትትል እንድታደርግ ማድረግ ይችሉ ነበር እግዚአብሔር አምላክ ክፉ የሚሰሩ ሰዎችን ከምድራችን ያጥፋልን እህቴ ላንቺም ነገሽን እግዚአብሔር የሚከብርበት መልካም ህይወትን ይስጥሽ
@አዱየገብርኤልልጅ
@አዱየገብርኤልልጅ Жыл бұрын
እኔን እህቴ አይዞሽ የበደሉሽም የዘሩትን ያጭዳሉ ከዚህ በኋላ ህይወትሽን እመብርሃን ታሳምረው
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
ውይ እመ ብረሀን ዘንድሮ ጆሮአችን የሚሰማው ነገር ምን አይነት ዘመን ነው አልታደልንም በጎ መልካሙ ዘመን ናፈቀን😭
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በማሪያም ደምሪኝ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
@@sebletube7412 እሺ ሌላ ጊዜ ግን አትማይ ሰው ካለገመ ይደምርሻልና
@haimedeleke2317
@haimedeleke2317 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ በረባው ባረባው በማርያም ይምላሉ እምዬን ዝም ብሎ መጥራት ትልቅ ድፍረት እየሆነ ነው ያሳዝናል ያማል::
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
@@haimedeleke2317 እኔን ነው ?
@kalebmesfin7241
@kalebmesfin7241 Жыл бұрын
እህቴ ዘመንሽን ሁሉ አጋንንት ዕድሜሽን ሁሉ የበላው የጠቀሻቸው ሰዎች ሳይሆን እሱ ነው ስለዚህ አሁንም እየሱስ ይታደግሻል ነይ ወደ እሱ ይገላግልሻል
@edenbelay
@edenbelay Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ Жыл бұрын
በግርግር ሰበካችሁ ማለትነው ሸለምጥማጥናችሁ ከነፓስተሮቻችሁ
@mizklaz515
@mizklaz515 Жыл бұрын
Ewnet nw wendme geta eyesus bchegna mefthe nw seytan yesewn hiywet mamesakel sraw nw....enante dekamoch shekim yekebedachu hulu wedene nu yilal geta eyesus degu geta ❤
@libanosferew1333
@libanosferew1333 Жыл бұрын
የእናንተ አዳራሽ አይብስም ዝሙት አስፋፊ,ትዳር በታኝ ሰው ያለፋበትን ትበላላቹ እየተባለ የሚሰበክበት ነው,,,,,,,ነይ ወደሱ luceferian!!!
@MayoshaTa
@MayoshaTa 3 ай бұрын
@@እመቤቴአንቺታውቂያለሽአንተ ደብተራ ተንጫጫህሳ😂😂😂😂😂😂😂 የዲያቢሎስ ልጅ
@getealamdew1632
@getealamdew1632 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ይህቺን ምስኪን አስባት ማረፊያ አብጅላት 😢😢😢 በጣም ያማል
@beauty0503
@beauty0503 Жыл бұрын
😭😭😭😭
@helenet3984
@helenet3984 Жыл бұрын
Amen
@mayunegethio
@mayunegethio Жыл бұрын
ሴትልጅ በጣም ጠካራ ነች ግን መደፈር ደካማ ጎኗ ነው ከመደፈር ሞት ይሻላል ፈጣሪ ያበርታሽ እህቴ እህቶቸ ከአውሬ ወድ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🙏
@Metasebiya4
@Metasebiya4 Жыл бұрын
ትክክል እኔም አንዷ ተጠቂ ነኝ ካይምሮዬ አሎጣ ብሎኛል ለፈጣሪ ሰጥቼ አለው
@mayunegethio
@mayunegethio Жыл бұрын
@@Metasebiya4 አይዞሽ የኔ ጠካራ እህት 😥
@destaleethiopia6992
@destaleethiopia6992 Жыл бұрын
​@@Metasebiya4 አይዞሽ እህት። ወንዶች ከጭንቅላት ይልቅ በእቃቸው እያሰቡ እቃ ለዛውም ምንም ጥቅም የሌለው ከንቱ እቃ ሆኑ። ሁሉንም ባይሆንም።
@Metasebiya4
@Metasebiya4 Жыл бұрын
@@mayunegethio Ameseginishalew Ehete!
@Metasebiya4
@Metasebiya4 Жыл бұрын
@@destaleethiopia6992 Betam enji Ayimiro lay Yemayisher tebasa titew enasu min alebachew yagebalu!
@ketematesfahun4608
@ketematesfahun4608 Жыл бұрын
የኔ እናት አይዞሽ ለበጎ ነው ፈጣሪ ቀሪ ዘመንሽን ያሣምርልሽ
@kinfewurissa2712
@kinfewurissa2712 Жыл бұрын
ውዷ እህቴ ለተወሰነ ጊዜ ፀበል ተጠመቂ እግዚአብሔር መንገድ አለው ፈጣሪ በቸርነቱ ይርዳሽ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@abctube332
@abctube332 Жыл бұрын
አቤት እግዚኦ እንባዬ ሊቆም አልቻለም። አቤት ሃጢያታችን ብዛቱ እግዚአብሔር ያበርታሽ እህቴ
@mizklaz515
@mizklaz515 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ለ ዝህች ሴት የ ካሳ ዘመን ይሁንላት እንዳለፈ ውሃ መከራዋን ትርሳ እንባ ይብቃት😭😭 መስማት ከበደኝ እኮ
@sewihebite
@sewihebite Жыл бұрын
አሜን እዉነት 😭😭😭😢😢😢
@MayoshaTa
@MayoshaTa 3 ай бұрын
አሜን
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው ደም ታፈላለክ አልተማርክም መጀመሪያ አዳምጣት እስኪ
@edenbelay
@edenbelay Жыл бұрын
አንዳንዴ ጋዜጠኞች ጨካኝ ይሆናሉ ደጋግመው የሚጠይቁት ነገር ያማል
@elleniafework9926
@elleniafework9926 Жыл бұрын
ይቺ ምስኪን የሚያያት ጠፍቶ እንጂ ከአስራ አምስት አመት በፊት በአዲስ አበባ ውስጥ የህክምና ክትትል ይደረግ ነበር ። I feel what you passed through may god be with you.
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 Жыл бұрын
ያለ ሀጢያትሽ ተሰቃየሽ እኔ አንቺን ብሆን ዛሬ ላይ ከነ ስማቸው ከነ ዘር ማንዘራቸው ነበር የማሳጣቸው ልመና እኮ ክብር ነው
@سارةيوسف-م4ذ
@سارةيوسف-م4ذ Жыл бұрын
በጣም ነው የምታሳዝኝው አንዳድ ግዜ እንደዚህ አይነት ችግር የማይፈታ የህይወት ምስቅልቅል ይፈጠራል አይዞሽ ተረጋግተሽ በፀሎት ጌታሽን ጠይቂ እሺ??ጋዜጠኛው ደሞ ልጅትዋ የደረሰባትን ችግር ልታወራህ ነው የቀረበችው አንተ ግን የልጁ አቀባበር እንዴት እንዲህ ይሆናል ትላለህ የገረመህ ይኤ ነው??ብቻ ምንም አልተመቸህኝም እሺ::
@haimedeleke2317
@haimedeleke2317 Жыл бұрын
የሴትየዋን ስም ብትጠቅሺ ጥሩ ነበር ከዚህ የበለጥ ግፍ ሊደርስብሽ አይችልም ሴትየዋ ግን ሌላም ሴት እንዲሁ ማሰቃየቷ አይቀርም ሌላውን ሰው ብታድኝ አንቺም ዘመንሽን ሁሉ የተበደልሽውን ባደረግሽው ሰው ማዳን ግን ከባድ የህሊና እረፍት ታገኚ ነበር አይዞሽ ለቀሪው ዘመንሽ ፀሎት እያረግሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል ብእጣም ያማልም ያሳዝናል የሰው ልጅ ፈተና::
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው Жыл бұрын
ሴትያ በስስተም ነው ልክ የአረቦች ሀገር ስትገቡ ወርቅ እጋዛልሻለው እያሉ ያኖራሉ ግን ቢያንስ ወራዊ ጀሞዝ መሥጠት ነበረባች
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
አይዞሽ ህይወት ፈተና ናት ፀልይ ፀበል ተጠመቂ እግዚአብሔር ህይወትሽን ብርሐን ያድርግልሽ 👏👏
@betelhemteshome8556
@betelhemteshome8556 Жыл бұрын
እንዴት ያማል ሰው የዚህን ያህል ጭካኔ በስመአብ😭😭😭😭😭😭😭
@ayacell1360
@ayacell1360 Жыл бұрын
በውነት እየሰማውሽ እያለቀስኩ እንቅልፍ ወሰደኝ እኛ ግን ያልሰራነው ያላረግንው ሀጥያት ምን ይሆን ???አቤቱ ምህረትህ ብዛቱ አምላክ ሆይ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
የኔ ክርታታ እግዚአብሔር ቸር ነው የነገን ማን ያውቀል ኦፍፍፍፍፍ እኔም ልቤ ውስጥ ቁስል አለኝ
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ Жыл бұрын
ጆሮዬ ደህና ነገር የሚስማው መቼ ነው ጌታ ሆይ እረ ና ፍርድ ና አምላኬ
@chs2352
@chs2352 Жыл бұрын
አጠያየቅህ ግን ሆድ ለባሰው አይሆንማ ጋዜጠኛው ልምምድ አድርግ
@Mቀሽት
@Mቀሽት Жыл бұрын
😢😢😢😢😢ወይኔ እንዴት ማልቀስ ላቁም የኔ እናት😢😢😢😢በዛ ላይ የህፃኑ ሞት ወይኔ ጌታ ሆይ
@titimulatu5426
@titimulatu5426 Жыл бұрын
ሴት ልጆች ትንንሽ እናት ከሌላቸው የሚደርስባቸው መከራ ከባድ ነው እግዚአብሔር አምላክ አይለያያቸው በጣም ከባድ ህይወት ነው ያለእናት መኖር
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Жыл бұрын
ውዴ ቤተሰብ እንሁን ፎቶየን በመጫን አበረታቱኝ
@destaleethiopia6992
@destaleethiopia6992 Жыл бұрын
​@@fikir-yashenifal ምንድን ነሽ ግን? ሰው ከአእምሮ በላይ የሆነ ችግርና ፈተና ደርሶበት ሲወራ ልብ እየደማ subscribe ትጠይቂያለሽ? ምንም ጥቅም ለማትሰጪበት youtube. ከንቱ ግፍንት ቶርቶራ።
@zeda2942
@zeda2942 Жыл бұрын
በሁለት እግርሽ ቁመሽ አስደምሚያቸዉ እራስሽን እዳትጥይ አይዞሽ ያልፋል ቀሪ ዘመንሽን አላህ ያስደስትሽ እንወድሻለን በርች❤
@amarche5385
@amarche5385 Жыл бұрын
አአ እኮ ያለ ጉድ ብቻ ተከድኖ ይብስል 😭😭😭
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
ገማርየ ደምሪኝ በማሪያም
@destaleethiopia6992
@destaleethiopia6992 Жыл бұрын
​@@sebletube7412 ምንድን ነሽ ግን? ሰው ከአእምሮ በላይ የሆነ ችግርና ፈተና ደርሶበት ሲወራ ልብ እየደማ subscribe ትጠይቂያለሽ? ምንም ጥቅም ለማትሰጪበት youtube. ከንቱ ግፍንት ቶርቶራ።
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
@@destaleethiopia6992 😥😥😥እኔም ነገ የሠዎቺን ቺግር አብረን እንጋራበት አለን ዉዴ ደምሪኝ በናትሺ
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 Жыл бұрын
አኡዙቢላህ የሚሰማው ሁሉ ለጀሮ።ከባድነው ያረብ በራህመትህ ማረን ይች ምድር ለፈተናነች ዱኒያ ፈተናነች አይዞን ሁሉም ብዙነገር ያሳለፈነው ይገርማል ተሰው ጭካኔ የሰውግፍ አጂብ ዋናው ትግስት ነው ያልፋል ግን ጠባሳው አይጠፋም
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በአላህ ደምሪኝ
@kasutube8310
@kasutube8310 Жыл бұрын
ወይኔ አጀቴ ተላወሰ በስማም 😢😢😢😢😢 አልቻልኩም መስማት
@kinfewurissa2712
@kinfewurissa2712 Жыл бұрын
ምን አይነት ከአውሬዎች ጋር ነው የኖርሺው እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@smms6004
@smms6004 8 ай бұрын
የኔ ውድ በጣም ያሳዝናል ታሪክሽ. ግን ጸበል ተጠመቂ እግዚአብሔር ይወድሻል. አይዞሽ. በፈተና የጸና ሰው የተባረከ ነው. ድንግል ማርያም ትጎብኝሽ. አይዞሽ. ወዮልን ባለሀት ነ ን ለምንል ሰወች 😢😢😢😢
@elhammohammed4349
@elhammohammed4349 Жыл бұрын
አረ ተዉ የሠው ልጅ ሆናችሁ በሰው ልጅ ላይ ክፋት አትስሩ ተዉ አላህን ፍሩ ሞት እኮ አለ እርግጠኛ ነኝ አሁንም እሄን ግፍ የሚሠራ ይኖራል😥😥
@betelehemsahle7238
@betelehemsahle7238 Жыл бұрын
አዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር ከተበዳይ ጋር ነው እነሱም የጃቸውን ያገኛሉ ገንዘብ ብቻውን ክፉ እየሰሩ ደስ ተኛ አያደርግም። ላንቺ ያላሰብሽዉን መልካም ነገር እግዚአብሔር ይሰጥሻል! በርቺ!
@fatiya8477
@fatiya8477 Жыл бұрын
የአበሻ ጭካኔ ከጥንት እስካሁን በጣም ይገርማል አህቴዋ እኔን አይዞሽ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
አይ የሴቶች መከራ ማብቂያዉ ናፈቀኝ
@ggzeru233
@ggzeru233 Жыл бұрын
ይሄ ነው የምትጀነኑበት የኢትዮጵያዊነት ኩራት ፡ ኢትዮጵያዊነት ማለት ጭካኔነት ኣረመኔነት ሰውን ማሰቃየት ማረድ ማቃጠል መሆኑን ከዚህቺ ምስኪን እህት በደምብ ተረዱት !!
@MayoshaTa
@MayoshaTa 3 ай бұрын
እዉነት ነዉ ❤ቅድስት አገር ኢትዮጵያ 😂😂😂😂😂 ከንቱ ትርክት
@addisken24
@addisken24 Жыл бұрын
ያለእናት የሚያድጉ ልጆች ለብዙ ክፉዎች ሰዎች ጥቃት ሰለባ ይሆናሉ።ይህ የአንቺ ታሪክን የሚጋሩ ብዙዎች ይሆናሉ።የአረብ ሀገርን አሰሪዎችን ክፉ ብለን ለመውቀስ ሞራሉም የለንም ብዙ ክፉ አሰሪዎችም በሀገራችን አሉ።እግዚአብሔርን የማይፈሩ ሰዎች ልበ ደንዳናና ጨካኞች ናቸው።ያሳዝናል መከራሽ ቢበዛም የፈጠረሽ አምላክ አለሽና ወደእርሱ ቅረቢ።
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ጭክኔ በአለም የለም ሌላ የወለደውን አይመስለውም የእነሱ ብቻ የወለዱ ይመስላል
@mesimeseret6490
@mesimeseret6490 Жыл бұрын
ግን እንደው ግፍ እንኳን አይፈራም 🤔 ስንት አይነት ቤተሰብ ናቸው እንደው ደፋሪውስ ከዚ ቡኃላ ዘር ይወጣለታል 😢 ፍጣሪ ይፍረድባቸው የህፃኑ ነብስ ይፍረድባቸው ፈጣሪ ዝም አትበል 🙏🏽🙏🏽🙏🏽😭😭😭😭
@asqualtesfaytegegn3362
@asqualtesfaytegegn3362 Жыл бұрын
የኔ እናት እግዛብሄር ይርዳሽ ምን ይባላል አያልቅበትምና
@زكرياابراهيم-ج7ك
@زكرياابراهيم-ج7ك Жыл бұрын
የስራቸዉን ይስጣቸዉ የተረገማችሁ ናችሁ በዝች ልጂ ሂወት የተጫወታቹ ዘራችሁ ይበላሽ ብልሹ ወች
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
እኔ የምለው እንደዚህ ያለ የሚያሳዝን ነገር ሲፈጠር ወደ ህግ መሄዱ እንጂ አደባባይ መውጣቱ ምን ይጠቅማል የአንድ ሰሞን ወሬ ሆኖ ከመቅረት በስተቀር
@አኢሻእናቴንናፋቂ
@አኢሻእናቴንናፋቂ Жыл бұрын
እኛ ሀገር ህግ የለም እኮ ውደ
@beckyj6977
@beckyj6977 Жыл бұрын
ቢያንስ የነፍስ ያለ ይረዳታል
@fikirtube5705
@fikirtube5705 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ዉደ አላህ የበለጠ ቀን አለዉ
@Metasebiya4
@Metasebiya4 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ወላጅ ሳያቅ የብልግና ሙቪዎች ልጆች ያያሉ ከዛ አጠገባቸው ያሉትን እህት ዘመድ ይደፍራሉ!! ከአሜሪካና ከአውሮፓ የሚመጡ የብልግና ሙቪዎች መታገድ አለባቸው። አብዛኛውን ሴቶች በኢትዮጵያ በገዛ ዘመዶቻቸው የተደፈሩ ናቸው። ሴት ልጅ ሆነ ወንድ በህፃንነት ይደፈራሉ እባካቹ አስቁሙልን! ልጆች መውለድ ራሱ እያስፈራን ነው። ፍርዱን ከፈጣሪ ቀጥሎ መንግስታት፣ ሌላው እንዳይደግመው የሚያረግ ፍርድ ፍረዱ!!
@emaema2263
@emaema2263 Жыл бұрын
አይዞሽ ሁሉ አለፍ የመከራ እዚህ ደርሰሻል በርቺ ነገም ሌላ ቀን ነው
@444jerusalem
@444jerusalem Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ለነሱ ከነ ቤተሰብ አመድ ያድርገው
@ተናኜማስረሽ
@ተናኜማስረሽ Жыл бұрын
አቤት የሰው ልጅ ክፋቱ እግዚኦ😥😥😥😥
@beckyj6977
@beckyj6977 Жыл бұрын
ወንድም ተብየዎችሽ አንቺን የመሰለ እህት አጡ። እናት ተብየዎም ልጅ አጣች በስተርጅናዎ አሁን ታስፈልጊያት ነበር። አይዞሽ ዳኛው በዙፋኑ ላይ ነው። እነሱ ግን ክሰውሽ ንሰሀ ቢገቡ ጥሩ ነበር😥እንዲህ ስል እነሱም የሚሉት ካላቸው አላውቅም
@marzeneb1835
@marzeneb1835 Жыл бұрын
ከሁሉ በፊት ይቺ ልጅ አዲስ አበባ ውስጥ ሀምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ እየተባለ የሚጠራውና፤ ወደ አየር ጤና መሄጃ ላይ የሚገኝ ለዚህ አይነት የጤና ችግር መፍትሔ የሆነ ሕክምና የሚሠጥ ሆስፒታል፤ የአገራችን ሴቶች ልጆች ያለ እድሚያቸው እየተዳሩ በወሊድ ጊዜ በፊኛና በሌላም የሰውነታቸው ላይ በሚደርስባቸው ጉዳት፤ የሽንንትና የሠገራ መቆጣጠር የማይችሉበት ደረጃ ላይ እየደረሱና በወሊድ ምክኒያት ሕይቅወታቸውን የሚያጡ ሴቶች ቁጥር እጅግ ከፍ ያለ በመሆኑ፤ በወቅቱ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት የነበርቱ፤ ግርማዊ ቀዳማዊ ሐይለሥላሴ ሁኔታው በጣም ስላላሰባቸው በየምእራብያውያን አገሮች መፍትሔ የሚገኝበትን መንገድ ሲፈልጉ፤ በወቅቱ ሁለት የመሐጸንና የጽንስ ሕክምና ባለሙያዎች የሆኑና፤ የአውስትራሊያና የኒውዚላንድ ተወላጅ ባልና ሚስት፤ የአገራችንን ሐኪሞች ስልጠና ለመስጠት ንጉሱ ላወጡት ማስታወቂያ መልስ በመስጠት፤ ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት፤ የባለሙያ ማሰልጠኛ የሆነውን አካልና ከዛም አልፎ፤ እጅግ በጣም ትንንሽ የሆኑ ልጆች፤ በመሊድ የተነሳ እየደረሰባቸው ያለውን እጅግ አስከፊ የሆነ ጉዳት በማየታቸው፤ የፊስቱላ ሕክምና መስጫ ሆስፒታሎች በማቋቋም ከፍተኛ የሆነ የጤና አገልግሎት ሲሰጡ ቆይተው ከዚህ አለም ያለፉ ቢሆንም፤ የአገራችን የጤና ባለሙያዎች በዚህ የቀዶ ጥገና ሕክምና ስልጠና ያላቸው አሁንም አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ፤ እኔ ለዚች ልጅ የምሰጣት ምክር እዛ ሄዳ፤ ሳትሰለች ጥሩ ምርመራ እንድታደርግና ለችግሯ መፍትሄ እንድታገኝ ነው፤ መጀመሪያ ጤናዋን ማስተካከል አለባት፤ ሁሉ ነገር ከጤና በኋላ ነው፤ የድርጅቱን የዌብ ሳይት አድራሻ ይሄ ሲሆን hamlinfistula.org/am/what-we-do/treatment-program/ ከዚህ በታች የሆስፒታሉን ስምና አድራሻ የሚሰጠውን አገልግሎት ጭምር ልኪያለሁ፤ ሀምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ የፖስታ አድራሻ አዲስ አበባ ፊስቱላ ሆስፒታል ፖስታ ሳጥን 3609 አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ኢሜይል - ለሁሉም ጥያቄዎች፣ የመግቢያ ጥያቄዎችን፣ የልገሳ እና የአጋርነት ጥያቄዎችን እና የስራ እድሎችን ጨምሮ፣ እባክዎን enquiries@hamlinfistula.org ያግኙ። ስልክ - +251 (0) 113 716544 ፋክስ - +251 (0) 113 712866 አዲስ አበባ - የሃምሊን አዲስ አበባ ፊስቱላ ሆስፒታል በዋና ከተማው አዲስ አበባ ውስጥ በኢትዮጵያ መሃል የሚገኝ ዋናው የፊስቱላ ሆስፒታል ነው። በ1974 የተገነባው የአዲስ አበባ ፊስቱላ ሆስፒታል ሶስት ክፍሎች፣ ትልቅ የቀዶ ህክምና፣ የፊዚዮቴራፒ ክፍል፣ ኡሮዳይናሚክ እና ስቶማ ክሊኒክ፣ የፋርማሲ እና የፓቶሎጂ አገልግሎትን ጨምሮ ልዩ ክሊኒኮች አሉት። ሆስፒታሉ 120 አልጋዎች የመያዝ አቅም አለው። በዚች ልጅና በሌሎችም እሷን በመሰሉ ወገኖቻችን ላይ፤ በተለይም ደግሞ ኢትዮጵያውያን ሴቶች በሌሎች ሴቶች ላይ የሚፈጽሙት ግፍ እጅግ አሳኝ ከመሆንም አልፎ፤ እጅግ በጣም አሳፋሪም ጭምር ነው፤ በሐይማኖታችን እንደሚነገረን ከሆነ፤ እውነት ግን ይሄንን የምንኮራበትንና፤ የምንመካበትን አለም ጥለን ስንሄድና፤ በእግዚአብሔር ፊት ለፍርድ ቀርበን ስለሠራናቸው በደሎች ተጠያቂዎች እንሆናለን ብለን የምናምን ሕዝቦች ቀርቶ፤ እምነት የሌላቸውና አሕዛብ እየተባሉ የሚጠሩሕዝቦች እንኳን የእኛን አይነት፤ የአረመኔና፤ የጭካኔ ተግባር የሚሠሩ አይመስለኝም፤ የዚህ ሁሉ መጨረሻው ግን ምን ይሆን?
@S.m543
@S.m543 Жыл бұрын
ተባረክ(ኪ) ጥሩ መረጃ ነውም👏👏👏
@monamons478
@monamons478 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሄርም ይርዳሽ
@እሙሱመያነኝያውምየጎረንጆ
@እሙሱመያነኝያውምየጎረንጆ Жыл бұрын
እፍፍፍፍ😢😢ያማል አይዞሽ እእህቴ
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Жыл бұрын
ውዴ ቤተሰብ እንሁን ፎቶየን በመጫን አበረታቱኝ
@tsiontesfay3632
@tsiontesfay3632 Жыл бұрын
ግን የሴትየዋ privacy አስባችሁ ከነበረ አልተሳካም የሚያቃት በቀላል ያቃታል ለምን በደንብ ለምን አትሸፍንዋትም?
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ6ቘ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ6ቘ Жыл бұрын
የንስሐ ሞት ስጠኝ መድሀኒአለም😭🙏
@abebanatiabebanti9006
@abebanatiabebanti9006 Жыл бұрын
ዶክተር እንዴት ሰው ሊረዳ ይችላል እንደዚህ የተበላሸ ጭንቅላት ይዞ እንዴትስ ሌላ ሰው ይረዳል ልጅን ክዶ አንቺን አበላሽቶ ፈጣሪ የእጅን ይስጠው እንባሽ ይፋረደው አይዞሽ የማያልፍ ቀን የለም እባካችሁ የህክምና ባለሞያዎች አግዟት
@sumayaassumi326
@sumayaassumi326 Жыл бұрын
እግዛአብሔር የሰውን ሊጂ በአምሳሉ ፈጥሮ አዱን ድሀ አዱን ሀብታአም አደረገን
@yeshigetnet9104
@yeshigetnet9104 Жыл бұрын
ያንዳንድ ሰዉ ስቃይ የማያባራ ነዉ እናቴ እንዲህ ተንካራትታ የኛን ፍሬ ሳታይ ደስ ሳይላት ላንድቀን ኣረፈች😢😢😢 ሁሌም ያመኛል ሳስባት እናም ዋናዉ በሂወት ኣለሽ ነገ መልካም ይሆናል 💓
@hirut7396
@hirut7396 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ የሴት ልጅ መከራ መቼ ነው እሚያበቃው
@Adbulla-jm6ud
@Adbulla-jm6ud Жыл бұрын
እኔ ለዚህ ነው ኢትዮ የመተዛዘን የአንድነት የመቻቻል የአማኚ ተካፍሎ የሚበላ ፈጣሪ የተለየ እይታ የሚሳጣት አገር ነች የሚለውን እንቆቅልሽ የማልቀበለው
@MayoshaTa
@MayoshaTa 3 ай бұрын
እኔም ቅድስት አገር ኢትዮጵያ የሚሉት ነገር አትዋጥልኝም
@የዉሎዋቅብጥየዉሎዋቅብጥ
@የዉሎዋቅብጥየዉሎዋቅብጥ Жыл бұрын
የኔ እናተ አሁን ይህ አባት ነው እብት እንጂ የኔም አባት እነዚህ ነው እኔ ግን እናቴ አልጣለቺኝም እንደ ምንም በላ አሳድገቺኝ አሁን እኔ አርብ ሀገር ነኝ እፍ
@richdaily143
@richdaily143 Жыл бұрын
ምን አይነት እድል ነው ፈጣሪ ይርዳሽ😥
@tsehaytekelu8101
@tsehaytekelu8101 Жыл бұрын
ውይ ያማል የኔ እህት አቤት የሰስ ልጅ ክፋት እኔ ምለው ክፋት እኮ ይቀመጣል እንዳደራ አይቀርም ዘሩት ያጭዳሉ እውነት ተረዳሁሽ እራሴን ባንቺ ቦታ ባስቀምት ምን ያህን ከእሬት እንደሚመር መገንዘብ አያቅተኝም የኔ እህት እስቲ በነፃ ነው አጉስታ ፌስቱላ ሀኪም ቤት ሂጂ እውነት አዘንኩ ምን እንደምልሽ ለእ/ር አልቅሰሽ ንገሪው እሱ ታሪክን ይቀይራል ባንቺላይ የፈፀሙትን በደል ብድሩን ያጉኙት
@annanmuse7380
@annanmuse7380 Жыл бұрын
ኢትዮ ጵያ ውስጥ ጥቂት ነው እውነተኛ ሰው ያለው,ሁሉም,ሴጣን,ናቸው ፈታሪ ይጠብቀኝ
@bezajonathan7719
@bezajonathan7719 Жыл бұрын
ከአራቱም ቤት አንድ ለዝች ነፍስ የሚራራ ጠፍቶ ዘመንዋን በሙሉ በግፍ ያሳለፈች ነፍስ እባክህ ወላጆችዋን አፋልግላት ሌላው ብቀር ትንሽ ፍቅር ከነሱ ብታገኝ መፍቱዋን ማሰከበር የምቸሉም ካሉ የበደልዋት ካሳ እነዲከፍልዋት ማድረግ ያስፈልጋል
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
ማንም ሴት ወልዳ አትንከራተት 😭😭😭😭😭😭
@zeynebmohammed9543
@zeynebmohammed9543 Жыл бұрын
ተግባር ላይ የሚወል ከሆነ ይገደል ብለናናናናናናናናል መልስ እንጠብቃለን
@tigistgebretsadik6700
@tigistgebretsadik6700 Жыл бұрын
ምንስ መአት ቢመጣብን ምን ይገርማል የግፍ መአት በየቲዩቡ የሚሰማዉ
@saragirma5196
@saragirma5196 Жыл бұрын
ውይይይይይይይይ እግዞኦ ኧረ የሰው ልጅ እንዲህ ይጨክናል እንዴ???!!!እኔ አመመኝ እኔ የኔ ውድ ኧረ ወዮ!!
@davidbelay9833
@davidbelay9833 Жыл бұрын
ምን አይነት ሰዎች ናቸው አቤት እግዚአብሔር ይፍረድ
@throwbackvibezz6757
@throwbackvibezz6757 Жыл бұрын
ወይ ሂወት እግዚአብሔር ይርዳሽ
@የሳሪስልጅ
@የሳሪስልጅ Жыл бұрын
የኔ እናት አስቀያሚ ስለሆንኩ አትበይ የሰው አስቀያሚ የለውም ሰውን አስቀያሚ የሚባለው በአስተሳሰቡ ነው ።
@sarahussen9678
@sarahussen9678 Жыл бұрын
እኛ አገር ባለሀብት እንደዚህ ናቸው የሚሰሩት ግፍ እጂግ አሳፋሪ ነው ደሀን አስለቅሰው ገለው ያለውን ቀምተው ሀብታም ይሆናሉ
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 Жыл бұрын
Tikikekel
@ertaerta726
@ertaerta726 Жыл бұрын
የሴት ልጂ ስቃይ መብዛቱ ያሳዝናል
@kaleyayu2944
@kaleyayu2944 Жыл бұрын
እህህህህህህህህ የሴት ልጅ ስቃይ አሁንሰ ጆሮየ ጥሩ ነገር መቼ ይሆን የምሰማው እስኪ አንዳንዴም ጥሩ ነገር አቅርቡ ጭንቅላታችን እኮ በ መጥፎ ዜና ብዛት አየተዛባ ነው አምለክ ሆይ ይቅር በለን
@mohamedadam3162
@mohamedadam3162 Жыл бұрын
የኛ ነገር ያሳዝናል ቅድስቲታን አገር የምንላት ስንት ቆሻሻዋን ጓዳችን ደብቀናል እንኖራለን ይመረን ፈጣሪ
@semahirali8042
@semahirali8042 Жыл бұрын
ጠንቋይ ሀይል የለውም ሀይል የእግዚአብሔር ነው እነሱን ማምለክ ትልቅ ሀጥያት ነው ጀሀነም ውስጥ ይገባሉ አኡዝቢላህ ምነሆም
@ethiojago7171
@ethiojago7171 Жыл бұрын
በድሉ ያድጋል እያላችሁ አትውለዱ የምለው እንዲህ እንዳናሰቃያቸው ነው ቤተሰቦቿ ግን ክፉዎች 😢😢😢😢
@jemalesleman9968
@jemalesleman9968 Жыл бұрын
13 amtuwa eko new mn takalch
@fedilamohamed9597
@fedilamohamed9597 Жыл бұрын
መቅድይ እውነትሽን እኮ ነው ለዛም ነው ይምድግፍሽ ይምውድሽ ልባችን እራሳችው ይማያሳድጉ ክሆን ልምን እነድሚውልዱ አላውቅም ልጁቻችሁን ራሳችሁ አሳድጉ ሲባሉ ዘመዱቻችንን አናስቅይምም ይላሉ መድራድሪያ ልጁቻችው ናችው የነሱ ጦስ ልልጁች ይሆናል ዘመድ ቤት ማድጋችው ብቻ አይድለም ማይት ያልባችው እዛ ቤት ብምነ ሁኒታ ነው ይሚያድጉት ብሎ ማስብም አልባችው ሁላችንም ይዚሁ ቁስል ትጠቂ ነው ብትናግሪ ይሚያምንሽ ይለ የኔ ቤተስብ እነድህ አያርግም ስም ልማጠፋት ነው ነው ይሚሉት ብቻ አላህ ይፋርዳችው
@ethiojago7171
@ethiojago7171 Жыл бұрын
@@jemalesleman9968 ስለ ቤተሰቦቿ ነው ኮሜንቱ እናት እሷ እማ የእኔ ከርታታ ወልደው ለሰው ለአረመኔ ጣሏት
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
የሚሰማው ጉድ ይዘገንናል😭😭😭😭😭😭እግዚሆ
@Ethio2509
@Ethio2509 Жыл бұрын
Yesew lej endet enzi yekefale 😔😔
@aynalmeyeborenalji7877
@aynalmeyeborenalji7877 Жыл бұрын
ወይኔ በየ ቤቱ ስንት ነገር አለ ኡፍፍፍፍፍ ያማል😭😭 ሰው ስንባል ጠንካራ ነን ስንቱን ችሎ መኖር ይችላል
@sadahsadah9364
@sadahsadah9364 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታሁይ በችረንትህ አሰብን ይባሰ አለ አገርህን አትለቅቅ ይባላል አይዴል
@alemtube7319
@alemtube7319 Жыл бұрын
ወይ ጉድ እስቲ እንስማ ደሞ ምን ጉድ ይሆን
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Жыл бұрын
Awuzbila ahunis minem malsemabti hilem yale gatare bihde
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በናትሺ ደምሪኝ
@yebchayetube334
@yebchayetube334 Жыл бұрын
መቼ ይሆን ጆርየ ጥሩ ነገር የሚስማው
@በፂየተክልዬልጅ-መ1ጀ
@በፂየተክልዬልጅ-መ1ጀ Жыл бұрын
በጣም ነው አጀት ምበላው በስማም እኔብወን እሱን አለቀውም ነበር ከልጄ ካሎክ ምን ይወት አለ
@nanikalifa1903
@nanikalifa1903 Жыл бұрын
እኔ ብሆን ያለበት ሆስፒታል ሄጄ በጩህት ቅልጥ አርጌ አዋርጄ ።ብችል እገለው ነበር ዶክተር አልሽ ይህ የገማ ዶክተር ነው።
@sjjssnsn775
@sjjssnsn775 Жыл бұрын
ሰሎድ በግድ አሰክሽን
@DrB56
@DrB56 Жыл бұрын
ግን እውነቷን ነው ብለን እንመን? ጉድ ነው እኮ!!
@sosinazeleke3235
@sosinazeleke3235 Жыл бұрын
አድራሻዋን ብታስቀምጡ መልካም ብናገኛት ቢያንስ እህት እንሆናታለን ፈቃደኛ ከሆነች
@birhanulovebirsh63
@birhanulovebirsh63 Жыл бұрын
እንደ ሀበሻ ጣጠኛ የለም😮
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው Жыл бұрын
አይ ሀብት እሷ እኮ ንብረትዋ ልጠብቅ ኑው
@HaddrnAdem
@HaddrnAdem Жыл бұрын
አላህ ይፋረዳቸው በልጃቸው ይድረስባቸው አላህ
@aberchnguse598
@aberchnguse598 Жыл бұрын
Ehte ayizosh geta mellikam neger yadergilishal firidun lefetari teyiw banchi lay gif yeseru bemulu eyandandun bedelishin geta yasikefilachewal ayizosh Egziyabher mikinyat alew lehulum tenkara hugni geta yiwedishal
@እውነትበጊዜዋውብናት
@እውነትበጊዜዋውብናት Жыл бұрын
ፈጣሪ በህይወትሽ የተጫወቱትን ሁሉ ይበቀልልሽ ምድረ የሰይጣን ገረድ ከሰይጣን ጋር ዝሙት መፈጸም የለመደ እንዴት ለሰው ልጅ ያስባሉ አይ ኢትዮጵያ ስንቱን ጉድ ተሸክማ ምድር ምናምንቴያው የደም ጉርፍ ይውሰዳቸው በደም ይታጠቡ ።
@kebernsh208
@kebernsh208 Жыл бұрын
ግን እንደሴቶች ለሴቶች ጠላት የለም ሴቶች ለሴቶች ብንጮህ ብዙ ለውጥ ይመጣ ነበር ፍትህ ለሴቶች
كم بصير عمركم عام ٢٠٢٥😍 #shorts #hasanandnour
00:27
hasan and nour shorts
Рет қаралды 11 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 31 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 31 МЛН