የትብብር ተምሳሌት Etv | Ethiopia | News zena

  Рет қаралды 14,199

EBC

EBC

4 ай бұрын

የትብብር ተምሳሌት #ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #viral
ፌስቡክ - / ebczena
የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Пікірлер: 33
@Abbaa_Daamaa12
@Abbaa_Daamaa12 4 ай бұрын
የኚህን እናት እና አባት ትጋት ሳይ እኔ ለግድቡ ያደረኩት አስተዋጾ አሳፈረኝ፡፡ እግዚአብሔር እንኳን ያለሙትን (ለአገራቸው የተመኙትን) ነገር በዐይን ለማየት አበቃቸው፡፡ ሙሉ ለሙሉ ተጠናቆ ለማየት ያብቃቸው፡፡ እኔ በ2006 ዓ ም የማየት እድል አግኝቼ ነበር እንኳን አሁን በዚህ ደረጃ ላይ ደርሶ ያኔም በካሜራ ከሚታየው በላይ ግዙፍ ፕሮጀክት ነው ፡፡ ሲጠናቀቅ የማየት እድል እንደሚኖር ተስፋ አደርጋለው፡፡ ይህን መርሃግብ ያመቻቻችሁትን አካላት አመሰግናሁ፡፡ ሁሌም በአገሬ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡
@Ethiopia369
@Ethiopia369 4 ай бұрын
እኔም የተሰማኝን ነው የፃፍከው 😢😢
@hannaemebetgirmatefera8940
@hannaemebetgirmatefera8940 4 ай бұрын
ግድቡ የኔነው የትውልዴ ነው የምንል እጃችንን እንዘርጋ የኢትዮጵያን የትውልዳችን ትልቁ ሐብታችን ነው የኢትዮጵያ ነጩ ጋዝ 👏🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹
@ethiorich9324
@ethiorich9324 4 ай бұрын
My mother and my father ethiopia is proud of you! you are heros my God Bless Ethiopia.
@hanisen7738
@hanisen7738 4 ай бұрын
Great Ethiopia❤🇪🇹
@user-wn3fx3mf9b
@user-wn3fx3mf9b 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@hannaemebetgirmatefera8940
@hannaemebetgirmatefera8940 4 ай бұрын
የኢትዮጵያ ጀግኖች አኮራችሁን እናከብራችሗለን እናመሰግናችሗለን እግዚአብሔር ኢትዮጵያና ሕዝቧን አብዝቶ ይባርክ ግድቡም አልቆ እልልልልልልል የምንልበት ቀን እሩቅ አይደለም አይዞሽ ሐገሪ 🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹
@adinewdinku36
@adinewdinku36 4 ай бұрын
በጣም ጥሩ የፕሮግራም ይዘት ፡፡ በእነዚህ ሰዎች ቀናሁ እኔ ካደረኩት አንጻር፡፡ አሁን እነዚህን መሰል ሰዎች የሚሸለሙበት ወቅር ላይ ደርሰናል ፡፡
@hannaemebetgirmatefera8940
@hannaemebetgirmatefera8940 4 ай бұрын
እምዬ ኢትዮጵያ ኩሪ በልጆችሽ በጀግኖችሽ ሌት ከቀን አባይን ለሚጠብቁ ጀግኖቻችን ሌት ከቀን በጉልበታቸው በብቃታቸው ለሚሰሩ ወገኖቻችን በሙሉ ክብር ምስጋና ይገባቸዋል ከሌላቸው ላይ ደገሞ ላገሪ ለነገው ትውልዴ ብለው ቦንድ የሚገዙትንም እግዚአብሔር ያለቸውን አብዝቶ ይባርክላቸው ኢትዮጵያዊነት አድነት ፍቅር ሰላም መሕብረት መቆም ነው እምዬ ኢትዮጵያ በልጆችሽ ኩሪ ለዘላለም እወዳችሗለሁ አከብራችሗለሁ 🙏❤🇪🇹❤
@Teddy-qn6op
@Teddy-qn6op 4 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት አዘል ዝግጅት ነው 🇪🇹❤🇪🇹
@asanaseleshiasfaw2402
@asanaseleshiasfaw2402 4 ай бұрын
very interesting
@HADIYASULTANET1315
@HADIYASULTANET1315 4 ай бұрын
ኢትዮጵያ ትቅደም💚💚💚💛⭐❤❤❤
@etafraw9993
@etafraw9993 4 ай бұрын
❤❤❤
@Ethi912
@Ethi912 4 ай бұрын
በጣም ደስ በሎኛል በርታት እና ጥንካሬ ለመላው ስርተኛ እኔ እዚህ ላይ በመደረሱ ደስ በሎኛል ቦንድ ዘጋዛ በህይወቴ ያለተፀፀትኩበት ጌዜ ነው አሁንም ከጉናችሁ ነን በርቱ ኢትዮጵያ ትበልፀግ ❤
@etda7613
@etda7613 4 ай бұрын
በተግባር አገራቸውን እንደሚወዱ ያሳዩ እውነተኛ ዜጎች። ታሪክ አይረሳችሁም።
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 4 ай бұрын
በእነዚህ ሀገር ወዳድ ህዝብ ከቤታቸው ቀንሰው ነው አባይን የገነቡት:: ይሄው ግዜ ደርሶ በታማኝ መሪ እዚህ ደርሶል:: የግድቡ ሃላፊዎች ሰራተኞችም ጭምር ስላደረጋችሁት ትብብር እጅግ አርገን እናመሰናለን::
@sarahfatima4319
@sarahfatima4319 4 ай бұрын
ሁላቹም የኢትዮጵያ ጀግኖች ናቹ እንወዳቹአለን ታሪክም ይዘክራቹአል። ❤❤🎉
@user-wn3fx3mf9b
@user-wn3fx3mf9b 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wn3fx3mf9b
@user-wn3fx3mf9b 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@ethioman1241
@ethioman1241 4 ай бұрын
ኢትዮጵያ ትበለፅጋለች ታብባለች
@eyobeshetu62
@eyobeshetu62 4 ай бұрын
ድንቅ ነው፣ግን እኔስ ምን አስተዋፆ አረኩ ብሎ እራስን መጠየቅ ብልሕነት ነው
@taminichserkalem15
@taminichserkalem15 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@AsheB37
@AsheB37 4 ай бұрын
wow this is impressive!
@ibrahimnesru4251
@ibrahimnesru4251 4 ай бұрын
I love you abiy Ahmed ❤❤❤❤
@The-righteous-will-prevail
@The-righteous-will-prevail 4 ай бұрын
ጀግኖች ፡ መሪዎቻችን ፡ እና ፡ ህዝብ ፡ ሆይ ፡ እንበርታ ፡ እንቀጥል ፡ ፡ ቀጥል 🫡🇪🇹፡ ቀጥል 🫡🇪🇹፡ ቀጥል 🫡🇪🇹፡ፈጣሪ ፡ ሃይላችንም ፡ ሀሳባችንም ፡ ያድስ ፡ ያበርታ ፡ እንቀጥል። ዛሬ ፡ በጎ ፡ መዘራት ፡ ላይ ፡ ነን ፡ ዛሬ ፡ ካላጨንድን ፡ የሚለውን ፡ አስተሳሰብ ፡ አሶግደን ፡ መልካም ፡ መዝራቱ ፡ ላይ ፡ እንበርታ ፡ እንቀጥል ፡ በጎውን ፡ የዘራንበት ፡ የምናጭድበት ፡ ጊዜ ፡ ይመጣል ፡ እንበርታ ፡ 🗣️🗣️🗣️📣📣📣🔉🔊🔉🔊
@BereketBerket-xx4uq
@BereketBerket-xx4uq 4 ай бұрын
Egypt😢😢😢 Ethiopia 😂😂😂
@marcorighetti-ww3el
@marcorighetti-ww3el 3 ай бұрын
Nice video. Please translate to English to let more people to know the content.
@ccttaaqq8304
@ccttaaqq8304 4 ай бұрын
ግንEBCወች፣ታዘበዋቹህ፤እስሌማንአብደላለህዳሴዉግድብ፤ብሎ፤ነብሱንሰቶ፤ትዳሩንአፍርሶ፤የአረቡንአለምሴራ፤ሲያጋልጥየኖረ፤አንድቀንእኳቴሌቬዥን፤የትእዳለ፤እደትእደሚኖር፥አትዘግቡም
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 4 ай бұрын
*Tekekel! Gen ahunem endetasere new, Weyes tefetuwal? Sulaiman, Jegna Ethiopiawi new! Metaser ayegebawum neber. God bless him! 🙏
@Mulugetaabai488
@Mulugetaabai488 4 ай бұрын
Meleles Zenawi laid the corner stone for Ethiopia's development. He took a bold step to build all Gibe, Tekeze and ond Hiddase. History will record his tenur as the reniassance of Ethiopia. Abiy Ahmed worked very hard to discredit Meles's achievement but he has failed. He is destroying Ethiopia so that he can stay in power.
@TilahunKassa-xe9we
@TilahunKassa-xe9we 4 ай бұрын
በጣም ትምህርት አዘልና ለሥራው የተከፈለውን ዋጋ ነው፡
@leo-cc5xk
@leo-cc5xk 4 ай бұрын
this dude is scamming Ethiopia
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 165 МЛН
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 26 МЛН
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 20 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 50 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 165 МЛН