KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሲህር ጂን አይነጥላን ራስን በራስ ማከም || ልብ ያለው ልብ ይበል || @ElafTube
10:39
እነኝህን (11)ህልሞች የሚያይ የለም ሲህር/ድግምት የተሰራበት ቢሆን እንጂ።
12:00
The IMPOSSIBLE Puzzle..
00:55
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
00:57
የተበሉ ሲሂሮች ምልክቶቻቸው። Eaten spells their symptoms.
Рет қаралды 9,244
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 47 М.
Abu Afnan ሙክታር مختار
Күн бұрын
Пікірлер: 119
@አሚናቃሲም
Жыл бұрын
አቡ አፍናን ወሏሂ ለማመስገን ቃላት የለኝም አሏህ ያስደስትክ።አሏህ አንተን ሰበብ ባያረግልኝ አብድ ነበር አመሰግናለው እህቶቼ ወንድሞቼ ታከሙ እንሻአሏህ እንደኔ ሰላም ታገኛላቹ
@sadaahmed7960
Жыл бұрын
እህት
@kasemhussain4611
Жыл бұрын
በምን ተሻለሺ
@እሙሙአዝyouTube-j9s
Жыл бұрын
በምንታክመሽነው እህት እስቲንገሪኝ
@ያረብአተእረዳኝ
9 ай бұрын
እኔ ዱባይነዉ ያለሁት እና እደት ነዉየታከምሸዉ ዉደ
@አሲሁሉምለበጎነው
5 ай бұрын
እህቴ የትነው አድራሻው ውደ ወይስ በኦላይን ተከታትለሽ ነው
@የአረህማንባሪያ
10 ай бұрын
ለጊዜዉ ይጎዳሉ ዉስጤን ነካኝ አቡ አፍናን እህህህ ተሠቃየች እህቴ በፓራላዝ አመታትን አስቆጠረች ኡፍ አሁን ደግሞ ልጆ ነርስ ነበር ስራዉ ከፍ ሲል እናቱን እያየ ዘወር ብሎ ያነባል ዛሬ እሱም ምግብ ጋብዘዉ በዛዉ አስታወከዉ ኦፕሬሽን ተደረገ ይሄዉ አሑን ትንሽ ትንሽ ነዉ የሚንቀሣቀሠዉ ሲሠግድኴ በፈተና ነዉ ድካም ላልከዉ ኡስታዝ እኔ ከእቅልፌኳ ስነሣ ድክምክም ይለኛል ባያዙኝ ባይጠሩኝ ደስታየ እነጫነጫለሁ እንደዚ አልነበርኩም
@HadiahM-et5vm
5 ай бұрын
ጀዛክ አላሁ ኸይርን 😢እኔ በአላህ ፈቃድ ሀገሬ ስገባ ያበዱትን ሰዎች ወደ ሩቃ ቤት መውሰድ ኢንሻ አላህ ያረብ
@Alhamedulilhe
Жыл бұрын
Wawrwb ውሥታዝ ጀዛካሏህ ህይር መልካም ሥራህን አሏህ ይውደድልህ ሀቂቃ ሥህር የሚባለው ነገር ማንነትን ይሠርቃል አሥተሣሠብን ሁሉ ይቀማል ከባድ ነው የጠቀሥካቸው ምልክቶቺ ሁሉ እኔ ለአሥራ ሁለት አመታት እያሠቃየኚ ያለው ነገር ነው አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል እና ይሄን ኮመንት የምታነቡ እህት ወድሙቺ በደዚህ አይነት ህመም እየተሠቃያቹሁ ያላቹሁ ሩቃ አድርጉ እንሻ አሏህ መፍተሄ ታገኛላቹሁ ውሥታዝ ወይም አቡ አፍናን ሩቃ ያደርግላቹሁል ወሏሂ እኔ በራሤ ሥለጀርብኩት ነው ያለመሠልቸት በቅንነት ነው ሩቃ የማያደርገው መፍትሄ ታገኛላቹሁ የታመመውን ሁሉ ፈርጃውን ቅርብ ያድርግልን
@الحمدلله-ه3ق8د
Жыл бұрын
በምን አገኚተሻቸው ነውእሩቅያያርጉልሺ እኔአመተ እይተስቃየሁነው ወላሂ
@መገንወሎደሤ
Жыл бұрын
እሙ ቶፊቅ ሥልካቸውን እማናገኚ በምን እናግኚ እሩቃ
@aliami3143
Жыл бұрын
አሚንንን ጀ ዛክ ላሁ ከይር
@nejatumuayub6232
Жыл бұрын
ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክሏሁ ከኽይረን ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ ያረብ ከደጋሚዎችም ካስደጋሚዎችም ባንተ እንጠብቃለን
@mkaiil1568
Жыл бұрын
አሚንያረብ
@መሪየምነኝየረሱልወዳጅ
Жыл бұрын
ጀዛከልሏሁ ኸይረን ጀዛ
@Yareb8127
Жыл бұрын
አሚንንንንን ያረብ❤
@medinayimer9924
Жыл бұрын
ሣህ አላህይጠብቀን
@asia-bo7ry
3 ай бұрын
Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin yaa Rabi Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin jezakala Keri ❤❤
@aziti7741
Жыл бұрын
መፍትሄዉን ንገረን አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ወንድሜ ሁሉም ያልከዉ ነገር በጣም ተቸግሬ መፈትሄ ያጣሁለት ነገር ነዉ
@ToybaUae
5 ай бұрын
አሠለማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ አዝታዝጀዛከለህ ኸይር ሁለምመልከቶች አሉብኝ መፍትሄ ንገሩኝ
@abuafnan3577
5 ай бұрын
0996530863
@AlimaHamid-h5f
2 ай бұрын
መፈወሻው ምንድገው
@Bas-w8d
Жыл бұрын
ትክክል ሰውነቴን ነው የጎዱት የኔን ማንነት አሁንማግኘት አልቻሉም እኔን ግን የበለጠ በኢማኔ ጠንካራ እንዲሆን አደረጉኝ በተለይ በራስህ እህት ስትጎዳ አልሀምዱሊላህ
@aliami3143
Жыл бұрын
ያሳዝ ናል ወላሂ የጪ ካን ጥ ግ የበዛ በት ግዜ
@user-wi9lg5pj9t
Жыл бұрын
አሚንንንን
@zinet-lf1op
22 күн бұрын
ኡስታዝ አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኔ ወላሂ ሀኪም አዳረስኩ አምስተኛ አመቴ ይህነው አይሉኝም ሀኪሞቹ ምላሴ ዝም ብሎ ይላጣል አምስት አመት ሙሉ አሁን ጉረሮየንም ያቃጥለኝ ጀምሯል እህቶቸም ሁለቱ ጉረሮቸውን ቆየባቸው እባክህ ኡስታዝ እደት ነው የምናገኝህ
@abuafnan3577
22 күн бұрын
ሩቃ ተጠቅማቹ ተውቃላቹ
@Ha-eq9om
Жыл бұрын
ሀስቡነላህ ወኒእመል ወኪል ሌላ ምንም አልልም አላህ አይወፍቃቸው ሰውን በገሀድ ያሰቃያሉ
@mekyachannel4906
Жыл бұрын
የዘረዘርካቸው አሉብኝ እራሤ በራሤ ሩቅያ ማድረግ ተጀመርኩ 6 ወሬ ቁርአን ሥቀራ ይገላበጥብኛል ማር ሥጠጣ ወደላይ ይለኛል በጣም ይመራል ትዳር አይሣካልኝም አሁን ያለሁበት ሁኔታ ላይነኝ ቁርአኑን ሥቀራ በ2ወሬ እንዳለ ከበተሠቦቸ ጋር ተጣላሁ አሁን የኔ የምለው ሠው የለኝም እናቴም አሥጠላችኝ ለብዙ ወራት እያሥታወከኝነው ያለው ግሣት ግሣት ይለኛል ግን ሊለቀኝ አልቻለም ወንድም በአላህ እርዳኝ ምን ላድርግ በጣም ይጨቀኛል ከሠውም አልሥማማም ሢህር እንደተሠራብኝ መቶ በመቶ አውቂያለሁ እርዳኝ ከአላህ በታች ሠበብ ብኮነኝ
@LUBABAHLUBABAH-vp9ju
5 ай бұрын
ኡስታጀዛኸላህ፡እሁሉምአለብኝ፡ያለሁትበሰውሀገርነው፡ተጀመረኝቆይቷል፡ሁሉንም፡ለመቋቋምባስብም፡ሆዴውስጥ፡የሚገላበጥአለ፡እሱብቻአደለ፡በትከሻየም፡ውስጥ፡እሚሮጥአለ፡ግን፡ከሁሉም፡የጎዳኝ፡የመርሳት፡በሽታም፡ተጨመረብኝ፡ዱአድርጉልኝ፡በአላህ፣😭😭
@nuriya8577
Жыл бұрын
አሚንአላሁመአሚን
@feradin
Жыл бұрын
መፍትሄው???
@sofyamm5437
Жыл бұрын
አሰላመአለይኩም ወራህመቱላሂ ወዘረካትሁ አህለን ኡሰታዝ ጀዛክላህ ከይር እኔ አሁን ከተነገረክው ሁሉ እኔ ላይ አለብኝ በጣም ተቼገሪለሁ በሲህር ውሰጥ ነኝ
@abuafnan3577
Жыл бұрын
ወአሌይኩም አሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ አብሽሪ እህት አሏህ ያንሳልሽ።ሩቃ ተጠቅመሽ ተውቂያለሽ
@Fatima-sg8bq
5 ай бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላ ወበረካትሁ ኡሰታዝ እኔ ሥለኔ የምትነገርች ነው የመሠሐኝ ምን ይሻለኛልሁሉም አለብኝ በተለይ ትዳር 3ፈታሁ አለምንም ምክናየት😢
@HayatFaris-hy4cl
Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ ለታመሙትም ሁሉ አፍያ ያድርጋቸው አላህ ስራህን ይቀበልህ ማነው እንደኔ ይሄን ኦድዬ ሲያዳምጥ የህፃንልጅ የውሻ ድምፅ የበር ድምፅ ጭብጨባ ነገር የተሰማው ወይስ በሽታዬ ነው?
@Dawa-u1d
Жыл бұрын
ምንም የሚሰማ ነገር የለም እህቴ
@emueimrantube2357
2 ай бұрын
እኔ ቁርአን አዳምጣለሁ ችግር የለብኝም የለብኝም ስቀራ ሆነ ሳዳምጥ ነገርግን እንቅልፍፍፍ የለኝም ያለ ምክኒት እንቢ ይለኛል ሩቃ ተቀርቶብኝ ሲህር አለብሽ አሉኝ ግን ጀርባ ህመም ጉልበቴን ያመኛል እንቅልፉነው እላለሁ ያው ስለማልተኛ ስውነቴ ተስባበር. በህልሜ አንዳንደ የወስደኝ ቀን ድንገት ባፌ ከቱደፉሁ ልክ ከባሌጋ ግንኘነት እንዳማርገው. የሚርገኝ አለ ግን ባፌ ስደፉ የዛቀን ስናደድ እውላለሁ እና አንዳንደ አላውቅም ብቻ የማያውን ቁጭ ብየ ነብስ ውጭ ግቢ እላለሁ ካልጋየላይ ሽሀዳ እይዛለሁ ከዛ የምነቃ የማየውን ግን አላውቅም
@abuafnan3577
2 ай бұрын
ላኢላሃ ኢለሏሁ ወህደሁ ላሸሪከለሁ ለሁል ሙልኩ ወለሁል ሀምዱ ወሁወ አላ ኩሊሊ ሼይእን ቀዲር 100 ግዜ ማታ ማታ ዘክሩ
@emueimrantube2357
Ай бұрын
@@abuafnan3577 ኢንሻአላህ ጀዛከላህ ሃይር
@እናቴየመኖሬተስፍናት
Жыл бұрын
እኔ ያልካቸዉነገርአሉብኝ ሀዳምንላድርግ 11አመትሆነኝአረብቤት ሥራሠርቸወርጨርሸሁለተኛወር አልጀምርም ታምሜሀኪምቤትነዉየምገባዉ
@MariyamMariyam-u7y
28 күн бұрын
bwset anagregi enea yedanekubet letkumeshi
@EeXx-s2e
3 ай бұрын
አሠላም ዋሊኩም ውስታዝ እደናቹሁ ሆዴን በጣምያመኛል 3አመቴ ሆደን ይነፋኛል ይገላበጥብኛል
@qsub9807
Жыл бұрын
ወንድሜ በፎቶ ለተሰራ ሲህር ማንእዳሰራብንማወቅእንችላለንደ
@khasabmusandam8756
10 ай бұрын
ያአላህ😢😢😢😢
@munadirar
Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡስታዝ እኔ ያልካቼው ምልክቶች ሁሉ አለኝ ይሰማኛል ሩቃም ሲቀራልኝ ወደላህ እንድማስመለስ እያለ ያስጮኸኛል ግን ምን ነገር አይወጣም ነጭ ልጋግ የመሰለ ነገር ነው የሚወጣው ባሌም ጋር ቤተሰቦቼም ጋር ከሁሉም ውጭ ሁኜ አሁን ላይ ብቻዬን ነኝ ያለ ምንም ሰበብ ይጨንቀኛል አለቅሳለሁኝ እናደዳለሁኝ ከመጥን በላህ ያሳስበኛል ያለምንም ጉዳይ በጣም ሀሳብ ይገባኛል
@abuafnan3577
Жыл бұрын
ወአሌይኩም አሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ።አብሽሪ አሏህ የሚወደውን ባራውን ነው ሚፈትነው።እንሻአሏህ ታልፉታላቹ። ምን ያክል ግዜ ቆየባቹ???
@munadirar
Жыл бұрын
@@abuafnan3577 እረ ቆይቶል ቢያንስ ከ10 አመት በላይ ይሆናል እያደር እየባሰ መጣ እንጅ በአፍና በአፍንጫየም ደም ይመጣ ነበር ግን ያን ያህል ቦታ አልሰጠሁትም ሩቃ ባስደርግም አልደጋግመው ድንገት ባላሰብኩት ሰአት በጉሮሮየም ባፍንጫየም ደም ቅልቅል ይመጣ ነበር ከ 8 አመት በፊት እርጉዝ በነብረኩበት ሰአት ለሊት በተኛሁበት ደም ብቻ ሁኜ ራሴን አገፕው ነበር ሲፈስ ግን አያስታውቀኝም በእንቅልፍ መካከል ራሴን እስከምረሳ ልክ ራስን እንደመሳት አይነት እንቅልፍ ይወስደኝ ነበር
@munadirar
Жыл бұрын
በአፍና ባፍንጫዬ ነበር ደሙ ሲመጣ የነበረው አሁን ላይ ደሙ አቁሞል እንደበፊቱ አይደለም አሁን ራሴን እኔ ሌሎቹ ምልክቶች ናቼው ያሉት ባዶነት ይሰማኛል ሞትን እፈላጋለሁኝ አላህ ድንበሩን እንዳልጥስ እሱ እንደፈጠረኝ እሱ ይውሰደኝ ብዬ እመኛለሁ አብዝቼ ተስፋ እቆርጣለሁኝ ትግእስት የለኝም በምንም ነገር ላት ትኩረት የለኝም
@madinaamra
Жыл бұрын
ግን በሆድ መተኛት አልወድም
@nejatumuayub6232
Жыл бұрын
እንኳንም ጠላሽው ነብያችን አለይሂ ሰላቱ ወሰለም በሆድ መተኛትን ከልክለዋል የጀሃነም ሰዎች ናቸው በጀርባቸው የሚተኙት ብለውናል አላህ ይጠብቀን
@madinaamra
Жыл бұрын
@@nejatumuayub6232 s a w
@EjigneshHassen
Жыл бұрын
ዋአለይኩምአሰላምወራህመቱላወበረካቱሁአሚንንን
@madinaamra
Жыл бұрын
ሁሉም ምልክት አለብኝ ያረቢ
@Bas-w8d
Жыл бұрын
አሰ ወረ ወበ ኡስታዝ ጀዛኩሙሏህ ኸይር ለአፌያየ ሰበብ ናችሁ ለኔ እረፍት የሰጣችሁኝ ዱንያ አኸሪያ ይመቻችሁ
@እሙሙአዝyouTube-j9s
Жыл бұрын
በምንአይነትመልኩታከምሽ
@hananmohamed5021
Жыл бұрын
በፍቴዉስ እኔ ያናገርክ ነዉ የመሰለኚ
@seadaahmad
5 ай бұрын
እህህህህ እኔ አለሁበት ረደየት ልሂድ እህ በሥደት ላይ አልቻልኩም ዱአርጉልኝ በአላህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Ffdd-i6g
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ኡምፈሪሀYOUTUbe
Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ወድም ወድም የኔስ ምን ይሆን የምትጠረጥረው የበሽታ አይነት ካለህ ምናልባት ትነግረኝ ? ማለትም የመጀመሪያ የጀመረኝ የ11 ወይም 12 አመት ህፃን እያለሁ ቀን ላይ ከናቴ እህትጋ እደማንኛውም ህፃናት ተጋጨን ከዛ ማታላይ የቤቱሰው ተሰባስበን ግማሹም ያወራል ግማሻችንም ገደም ብለን እያወራን ከዛ እኔም ገደም ብየ እነሱን እየተመለከትኩ እያለ በድገት በሀይለኛ ሆደ ተነፋ ነፍሴ ተጨነቀች በሀይለኛ ሆደም ተወጠረ መቀመጥ አልችል መቆም ከዛም ከትንሽ ሰአት ቡሀላ ወደውጭ አወጡኝ እደተቅማጥ አስመስሎ ትንሽ ተነፈስኩ ከዛም ሰውነቴ ጀዘብ ብሎ አደረ ልክ ሲነጋ አኪቤት እየሄድን እያለ መገድላይ እያለን ትፍሸን አፍኖ መሳብ ማስጨነቅ ጀመረኝ እደምንም አኪቤት ደረስን ስታይ አስምነው ብለው አቃለው መለሱን ከዛ የሆደም መነፋት የትፋሽ መታፈኑም ቀጠለ እእምሮየም ተቃወሰ ባልታወቀ ምክኒያት በሽታወች እየበዙ መጡ ከዛ በሸህ በምን ተብሎ አመት በላይ ተሰቃይቸ ዳኩብየ መጣሁ ስደት ግን ስደት ከመጣሁ በ2ት አመቴ ድገት የወገብ ህመም አኪቤት ሄድኩ ድስክነው አሉ መድሀኒት የለ ከዛ የወገቤም እየጨመረ እስከ እግሬ ድረስ እስከ አገቴስር የወገቤ ፊለፊትን ይዞ ጀርባየጋ እደማግኒት ነው የሚስበኝ ከዛ ይሄዳለሆኖ ከዘመዶቸጋ ሀይለኛ ጭቅጭቅ ይፈጠር ጀመር አዛ ነው የሚያደርጉኝ ከዛ የነሱ ሳይበቃ በየሄድኩበት ሳላስበው ሳልደርስባቸው ሰወች ይጣሉኝ ጀመር በቃ የሚጣሉኝም ደርሸ ሳይሆን ኩራተኛናት ሰው ትንቃለች ነው የሚሉኝ እኔኮ አደለም ልኮራ ለንቅ ይቅርና አዛኝና ሀቀኛ ታማኝ የምባል አይነትነኝ ይሄንም የሚመሰክሩት ዞረው እራሳቸው ናቸው ብቻ ከዛ አድቀን ሸዋር ለመውሰድ ሸዋርቤት ገብቸያለ ውስወሳ ጀመረኝ ወዳው ገና ከመግባቴ ፍርሀት ፍርሀት ከዛ ወዳው ሙሉለሙሉ አቅሌን ለወጠኝ ከዛ ከሸዋሩም ወጣሁ የተወሰነ አቅሌን አወኩ ነገርግን ብዙውን አቅሌ ማንነቴ ተሰርቋል አቅሌ ከኔጋ አይደለም አምስት አመቴ ወሷስነው ፍርሀት ፍርሀትነው በህልሜ ታድያ ይሄበሽታ ልክ ሲጀምረኝ ጀምሮ ታድያ አገርያለሁ እባብና ውሻ ነበር ልክ ህመሙ ሲሻለኝ ህልሙም አቁሞ ነበር አሁደሞ በሽታው ከጀመረኝ ጀምሮ እባብነው አዳድጊዜ ውሻ እናም አሁደሞ ትፋሸም ሁሉም ታመምኩ ጭቅላቴ እደትደሚከብደኝ አይኔን መግለጥ እስኪያቅተኝነው የሚጫነኝ በደይቃ በደይቃ ማዛጋት ኧረስቱ ከቻልክ ለአሏህ ስትል እደምትመልስልኝ ተስፋለኝ ወድም
@abuafnan3577
Жыл бұрын
ሱብሀነሏህ አብሽሪ እህቴ በውስጥ መስመር አናግሪኝ
@madinaamra
Жыл бұрын
የኔም ታሪክ ነዉ
@PhoneAndroid-r1o
3 ай бұрын
ያልከው ሁሉ አለብኙ ምንዱነው ማዱርግ ያለብኚ የአላህ
@abuafnan3577
3 ай бұрын
0996530863
@ekramali9073
Жыл бұрын
ኢላሂ አሸረኝ😢😢😢😢😢
@qsub9807
Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭ወላሂ ተሰቃየሁ እባካችሁንእርዳታችሁን እናዱዓችሁን ለግሱኝ እኔ ያንድ ሰውወይምየሁለትሰውአይደለም እሩቃም 5ተየ አስቀርቻለሁ ግን የሚቀባጥሩት በጣምብዙናቸው 7ነን ሟርትሲህር ቡዳ አይን ብቻብዙነገር በቃጥርሴአለቀ ገዘብአፍፁም አልይዝም በቃ ሁለነገሬንአጥቻለሁ ዱዓአርጉልኝ😊
@abuafnan3577
Жыл бұрын
አብሽሩ በውስጥ መስመር አውሩኝ
@qsub9807
Жыл бұрын
@@abuafnan3577 ቁጥረ የትአለኝ
@ZeynebaBeshir-ur2nz
Жыл бұрын
Yet new ruka yasderegshi
@meryemsisay5447
Жыл бұрын
አሰላዋአሌይኩም ጀዛክ አላህ❤
@busyline3833
Жыл бұрын
አሚንንንንን
@sonysony3609
Жыл бұрын
ወንድሜ ታሞብኝ በጣም ተቸግረዋል እንዴት ላግኝህ ኡስታዝ ለአላህ ብለህ ተባበረኝ እሱ ያለዉ አዲስ አባ ነው
@abuafnan3577
Жыл бұрын
በዚህ ቁጥር በቴሌግራም ወይም በኢሞ አናግሩኝ 0996530863 0926879422
@الحمدلله-ه3ق8د
Жыл бұрын
ያአላህ እኔ ሁሉመአለብኝሰሜቶች ያአላህ
@zabebqbeba7318
6 ай бұрын
በፍቲሂንገረኛበአላህ በሰዉአገርተሰቃየሁ ሁለተየ ኦብረሺአረኩ በቤሬዲሰበብ ተመልሶያዉነዉ😢😢
@emueimrantube2357
2 ай бұрын
መጮህስስስ በህልም ግን የማየውን አላውቅም ስውነቴ ይቀጠቀጣል በስአቱ ስነቃ አብሮኝ የተኛ ካለ ይደነግጣሉ በጭሁቴ 😢
@abuafnan3577
Ай бұрын
በምተኙ ሰዒት ውዱ አርጉና ተኙ
@samueladem1935
Жыл бұрын
አንዷ እኔን በፌስታል ጠቅልላ ኳስ ስራልኝ ብላ ድግምት አስነካቺኝ ፌስታሉ ዉስጥ የሞላዉ ቅባት ክብሪት ቆሮቆንዳ ድንጋይ ከአስር በላይ ይሆናል ካስነካቺኝ ቡሀላ ወደጓሮ ወረወረቺዉ😌😌
@fatmuhussain6915
Жыл бұрын
እግን ሆድን ይፍኛል ሺትቤትን አይወጣኝም
@SGg-k6l
11 ай бұрын
የጠቀስከዉ ሁሉ አንድም ሳይጎል አለብኝ የሆድ መድረቅ እሱማ ከበደኝህልሜም እንደዛዉ😢
@فطمفطم-ض7ف
Жыл бұрын
امن يرب جزگ اله حنر
@zd5125
Жыл бұрын
እኔ ያልከው ሁሉ አለቡኝ ቁራን ሲቀራ ማንቀጥቀጥ ቡቻ
@فاطمهالثيوبي
Ай бұрын
😭☝🏻💔👈🍜
@Anwarmuhamed-t5w
3 ай бұрын
አረ ውስታዝ እኔም ሁሉም ምልክቶች አሉብኝ ተባበረኝ ታቀኛለህ የሻሸመኔ ልጅ ነኝ
@abuafnan3577
3 ай бұрын
0996530863
@Anwarmuhamed-t5w
3 ай бұрын
ውስታዝ እኔ ከተጠቀሱት ምልክት በዋነኝነት የሆድ ማቀጠል እና የሆድ መወጠር ቁርአን ስቀራም ከዛም ውጪ እና ማድረግ ያለብኝን ነገር ብትነግረኝ
@nuriya8577
Жыл бұрын
ኢላሂየመዳኒቴንአተቅርብአድርግልኝያረብብሁሉምምልክትአለብኝበተለይማልቀሥሣላለቅሥአሉልም
@فاطمهالثيوبي
Ай бұрын
⚾️👈🍜👈
@zainabsharjah6314
Жыл бұрын
😢😢😢😢እሔ ሑሉ እኔ ላይ አለብኝ ተሰቃየሁ ስራ መገባት መዉጣት በሰው ሀገር ተሰቃየሁ ተከራተትኩ😢😢😢😢😢😢
@abuafnan3577
Жыл бұрын
አብሽሩ ሩቃ ተጠቅማቹ ነበር
@EtupiaEtupia-el5du
5 ай бұрын
ቅድም. እኔ. አረብ. ሀገር. ነኝ. ሁልግዜ. ከባሌ. ጋር. ግንኙነት. ነት. እደር. ጋሉሁ. በህልሜ
@فاطمهالثيوبي
Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭☝🏻☝🏻☝🏻🍜👈👰👈
@esg9404
Жыл бұрын
እረ ኡስታዝ እኔ እየተሰቃየሁ ነው ባሌንም ላጣውነው ያረቢ
@abuafnan3577
Жыл бұрын
አብሽሪ ሩቃ ተጠቅመሻል
@fhffbf5084
Жыл бұрын
አችሥገናልታጭዉነዉ እኔበዚህምክንያት ካጣሁትቆየሁ
@esg9404
Жыл бұрын
@@abuafnan3577 አወ በቆላይን ነበር ግን አልተሻለኝም
@abuafnan3577
Жыл бұрын
አብሽሩ በውስጥ መስመር አውሩኝ እስቲ ያለውን ነገር በደንብ ለመረዳት
@fhffbf5084
Жыл бұрын
በኦላይመቅራትትችላለህእደወደም
@aliami3143
Жыл бұрын
እኔ ራሱ ያቀጠቅ ጠኛል
@hedijanegash3200
Жыл бұрын
Aww. My brother, I and my children are suffering for about 7 years, make dua for us and advise us if you can.
@abuafnan3577
Жыл бұрын
Cheer up, they used the Quran treatment
@asia-bo7ry
3 ай бұрын
Wlwrwb
@kamilkemal9449
9 ай бұрын
Kutrh imom watsapm talgramem ylwum
@abuafnan3577
9 ай бұрын
0996530863
@newlife9989
Жыл бұрын
ወንድሜ አላህ ምንዳክን ይክፈልክ በቃልክ ተገኝተክ ይሄን ርዕስ ሰራክልን
@abuafnan3577
Жыл бұрын
አሚን 🤲🤲ሹክረን
@እማናፍቆቴ-ኈ7የ
Жыл бұрын
አሚንአላሁመአሚን
@user-wi9lg5pj9t
Жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@EjigneshHassen
Жыл бұрын
ከዚህውሥጥትፋሽመቆራረጥእጅእናግሬመጋጣጠሚያያመኛልሩቅያሣረግደሞእጀእትከሻየጋእግሬደሞእሩቅያጨርሸሥቆምይቀረጣጥፈኘኛልግንአሁንይሄንሠሞንነው
@EjigneshHassen
Жыл бұрын
ቀኝእግሬበተለይከፊትምጀምሬነውበፊትሣመኝእጅናእግሬምንምአይሆንማለቴአይላጥሙጭርያለነገርየለውበጣምነበርበተለይማታማታእሚሣክከኝ
@EjigneshHassen
Жыл бұрын
ያለቆኛልበተለይይቺሦሥትቀንሥራመድየግድነውሠውነቴተብረከረከ
@EjigneshHassen
Жыл бұрын
በህልሜግንዛሬበኢሞእነግርሀለሁኡሥታዝምንእደሁትነግረኛለህ
@فاطمهالثيوبي
Ай бұрын
💔👈🍜👈🥱
10:39
ሲህር ጂን አይነጥላን ራስን በራስ ማከም || ልብ ያለው ልብ ይበል || @ElafTube
Elaf Tube
Рет қаралды 40 М.
12:00
እነኝህን (11)ህልሞች የሚያይ የለም ሲህር/ድግምት የተሰራበት ቢሆን እንጂ።
Abu Afnan ሙክታር مختار
Рет қаралды 121 М.
00:55
The IMPOSSIBLE Puzzle..
Stokes Twins
Рет қаралды 10 МЛН
01:00
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 128 МЛН
00:35
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 41 МЛН
00:57
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 32 МЛН
12:42
ሰበር ዜና - ስለ ትራምፕ ድል አሁን የተሰሙ መረጃዎች ዶ/ር አብይ ለትራምፕ ያስተላለፉት መልዕክት
Abel Birhanu
Рет қаралды 117 М.
58:01
ሸሪዓዊ ሩቅያ || ለሲህር ፣ ለቡዳ ፣ ለጂን ማስውጫ (በአላህ ፍቃድ) || ELAF TUBE || الرقية الشرعية
Elaf Tube
Рет қаралды 303 М.
29:28
የቤተሰብ መተት የቤተሰቡንና የልጆቹን ዕድል ያስወስዳል? የቤተሰብ መተት ምልክቶች ምን ምን ናቸው? ቤተሰብ ላይ በአራት መንገድ ይመተታል..
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 91 М.
1:19:33
የሲህር ወይም የድግምት መድሀኒት |ኡስታዝ ሱለይማን አብደላህ| hadis Amharic ሀዲስ በአማርኛ Qeses Tube
Qeses Tube
Рет қаралды 37 М.
19:32
በስልክ ለተሰራብን ሲሂር 👉ህክምናው ☝️
Abu Afnan ሙክታር مختار
Рет қаралды 11 М.
13:18
የከባድ ሲህር/ድግምት 👉ምልክት A sign of severe witchcraft
Abu Afnan ሙክታር مختار
Рет қаралды 28 М.
10:42
በቤት ውስጥ የተቀበረ ሲህር ወይም ድግምት
Abu Afnan ሙክታር مختار
Рет қаралды 15 М.
1:16:25
ሲህር ወይም ድግምት ያለባቸው ሰውች ሊሰሙት እና ሊቀሩት የሚገቡ የቁርዓን አያዎች እና ዱዓዎች #mulk_tube #elaftube #zadulmead #minber
mulk mulk
Рет қаралды 175 М.
7:09
በዓይን ወይም በሒስድ የተጠቁ ሰዎች ሊያሳዩት የሚችሉት ምልክቶች...|| ክፍል 1
Ajmel Words
Рет қаралды 30 М.
15:17
በጂኒ ድግምት በፎቶ የተሰራባቸው ጉዶች በሞባይል አደገኛ ሲህር ይሰራል ተጠንቀቁ #malcolmxethio
Malcolm X ethio
Рет қаралды 12 М.
00:55
The IMPOSSIBLE Puzzle..
Stokes Twins
Рет қаралды 10 МЛН