የተደበቀው የኢትዮጵያ ነዳጅ ሚስጥር @HuluDaily - ሁሉ ዴይሊ

  Рет қаралды 35,134

Hulu Daily

Hulu Daily

Күн бұрын

Пікірлер: 17
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 18 күн бұрын
❤🇪🇹🇪🇹እናመሰግናለን በርቱ፣ እውነት አይራቃችሁ፣ ሁሉ መልካምይሆናል!!!
@fentayesisay952
@fentayesisay952 13 күн бұрын
በደርግ ዘመነ መንግሥት በሶማሊያ ኦጋዴን የወጣው የነዳጅ ድፍድፍ በአሰብ ከተማ አካባቢ የሚገኘው የነዳጅ ማጣሪያ/Refinery ተጣርቶ/test ተደርጎ ነበር አሁን ግን በዝምታ እየተከናወነ ይሁን በሌላ ምክንያት በአገራችን ስለሚገኘው ነዳጃችን አይወራም፡፡ ለምን
@M1KTUBE
@M1KTUBE 19 күн бұрын
ደይልዎች, ሁሉም ነገር ለበጎ ነው" ይባላል:: እየተግዋተተ መዘግየቱን አትጥሉ:: ያገሩን ሰርዶ ባገሩ በሬ ይባል የለምን:: 1.ከሃይስኩል ፍተኛ ወጤት የሚመረቁ ተማሪዎችን በስኮላር ትምህርት በነዳጅ ማውጣት ትምህርት ለይ እንዲሰማሩ ማድረግ:: 2. ውጪ የሚኖሩ በነዳጅ ቴክኖሎጅ ላይ የተሰማሩ ኢትዮጵያዊ መሁራንና ባለሃብቶችን ለምክክርና ለተግባራዊነት መጋበዝ:: በመከላከያና በገንዘብ መዘጋጀት:: የነዳጅ ባለሃት ኢትዮጵያውያንን መፍጠርና ወደ ማውውጣት ሥራ መዝለቅ ነው::
@adenyohannes1139
@adenyohannes1139 16 күн бұрын
Good idea nw gin man yadrgw
@AbrahamTeferi-im9xz
@AbrahamTeferi-im9xz 18 күн бұрын
የኢትዮጵያ ነዳጅ እስከ መቼ ነው ተቀብሮ የሚቆየው የነዳጅ ጥቅም በኤሌክትሪክ እስኪ ተካና ነዳጅ ዋጋ ቢስ እስኪ ሆን ድረስ ነውን?
@abebebeso6430
@abebebeso6430 19 күн бұрын
ኧረ ወቶ እየተሸጠ ነው ። ልክ እደሶርያው መንግሥት። አሣድ በቱቦ ለአውሮፓ በሚሥጥር እየቸበቸበው ነበር ።ሲሸሽ ነው የታወቀው ።
@dagabe2107
@dagabe2107 18 күн бұрын
ምንም ጠቃሚ መረጃ የለዉም -ታሪክ መደጋገም!?
@getachewkebede282
@getachewkebede282 17 күн бұрын
The no Petroleum in ethiopia ,pls stop this kind of Informationen.
@SelinaKocwana
@SelinaKocwana 16 күн бұрын
Wora bicha
@kadirjamaal-ch6ex
@kadirjamaal-ch6ex 13 күн бұрын
ሁሉም ዉሸት ነዉ እትዮጽያ ጥሩ አፈር ብቸ ነዉ
@Meiry756
@Meiry756 18 күн бұрын
‘’’ OGADEN ‘’’ Ye’SOMALIA MERET’new :: Wede’SOMALIA Memlesu Ye’mayqer’new !!! Ye’Gize Guday’new :: ETHIOPIA OGADEN Ye’felegech Mikniat Ye’OIL FILAGOT’new :: inde ERITRA Ye’BAHR BER Filegot :: ERITRA Yet’alech Zare ??? OGADEN Demo Wede SOMALIA Y’kalelal NEGE !!
@amanuelyonas5048
@amanuelyonas5048 18 күн бұрын
ከሀዲ ባንዳ
@Tadewosyohanes
@Tadewosyohanes 17 күн бұрын
እንኳን ኦጋዴን ኤርትራም የኢትዮጵያ ነች
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
0:16
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН
Жездуха 41-серия
36:26
Million Show
Рет қаралды 5 МЛН
Непосредственно Каха: сумка
0:53
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН
ን ፒራሚድ ዝሰርሑ ህዝቢ ተረኺቦም!
47:35
Hbri Vodcast | ሕብሪ ቮድካስት
Рет қаралды 138 М.
Ethiopia: ሶማሊያ እና ኢትዮጵያ ዳግም… የኮሌሉ ታሪክ Addis Ageelgil
11:49
Addis Agelgil - አዲስ አገልግል
Рет қаралды 19 М.
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
0:16
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН