"የተከዳው እውነት"፦ ስሜ ታደሰ (መጋቢ) | የታዳምያን ውይይት | ሕንጸት

  Рет қаралды 23,460

HintseTube

HintseTube

Күн бұрын

በጥር ወር በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ ቀርቦ የነበረው "የተከዳው እውነት" የተሰኘው መጽሐፍ ግምገማ ሁለተኛው ክፍል እንደሚከተለው ቀርቧል።
በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- / hintset
ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- t.me/hintset
ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- / hintsetube
ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- www.hintset.org

Пікірлер: 109
@shewalemmoges8041
@shewalemmoges8041 Күн бұрын
በእውነት በጣም ነው ያዘንኩት እንዲ አይነት አስተያየት እና ግምገማ በእውነት ስህተት ነው። የተከዳ እውነት እውነትን እንጂ የአንድ ግለሰብን መብትና ጥቅም አይደለም ሚያወራው። ስለ ጸጋ ሲነሳ በብዛትና በስፋት ካልቢን በትኩረት ስላስተማረና ስላገለገለ ነው የጠቀሰው። ስለ ጸጋ መናገር እና ማውራት የመጽሐፍ ቅዱስ እውነት ነው። ቢመርም መዋጥ ነው እውነት እውነት ነው። እግዚአብሔር ካልመረጠ ማንም በጥረቱ አይድንም።
@fireart54
@fireart54 Жыл бұрын
ጳውሎስ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ድንቅ ሒስ ነው
@lemioljira6173
@lemioljira6173 Жыл бұрын
ደስ ይላል በጣም መጋቢ ስሜ ይህንን ድንቅ ውይይት እንድኖር ስላደረገ። እምቱን እንዲህ የሚገልጽ ሰው በጣም ይመቸኛል፡፡ መጋቢ ስሜ ስላወቅሁህ በጣም ደስ ብሎኛል።
@abrishedu
@abrishedu Жыл бұрын
ህምምም አርዮስፋጎስ ያለሁ ነው የመሰለኝ። የፀሐፊው መጽሃፉን ለትችት ማቅረቡ የሚመሰገን ነው። መጽሃፉን በደንብ አንብበው በትክክል የተቹትን ደግም ሳላደንቅና ሳላመሰግን አላልፍም። ነገር ግን መጽሃፍን ሳታነቡና ሳትጨርሱት ለመተቸት የቸኮላችሁትን ደግም በጣም ታዝበናችሁዋል። በጣም ግን የገረመኝ እንዲህ እውነትና ሃሰትን የሚጋፈጡ ሰዎች ባሉበት ምድር ውስጥ በየመድረኩ የሃሰት ነቢያት፡ አስተማሪዋችና መጋቢዎች መብዛታቸው ሊገባኝ አልቻለም። በርቱ!
@kibkabmelaku
@kibkabmelaku Жыл бұрын
እውነት ሁል ጊዜ ያናውጣል! መሠረት የሌለው ሁሉ ይናዳል።
@Efreem479
@Efreem479 Жыл бұрын
ጌታ መልካም ነው። ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
@user-xo2ig4fs6b
@user-xo2ig4fs6b Жыл бұрын
መምህሬ መምህር ስሜ ታደሠ ከረጅም አመት በሗላ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ጭዋ አስተማሪ ያስተማሪ ስነ ምግባርህ ሳስበው የዛሬ ማንነትህ ከጥንት የነበረውን ሆነህ ስላየሁ ጌታ ክብሩን ይውሰድ 🙏🙏🙏🙏
@samuelabate5974
@samuelabate5974 7 ай бұрын
You know what I like in this whole video, that we can have such a conversation.
@tsiontsion3938
@tsiontsion3938 Жыл бұрын
መጋቢ ስሜ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አማርኛ አስተማሪዬ ነበርክ መነን ትምህርት ቤት ትሁት ሰው ነበርክ በደንብ አስታውስሀለሁ ጨዋ መምህሬ ለካ በጌታ ነህ እሰይ ጌታ ይባረክ። አንድ ቀን አገኝሀለሁ መፅሀፋንም ፈልጌ አነበዋለሁ ❤
@azebtefera272
@azebtefera272 Жыл бұрын
እኔንም አስተምሮኛል ስላየሁት ደስ ብሎኛል
@aromatv3896
@aromatv3896 Жыл бұрын
ጳውሎስ የሰጠው ሂስ በእውነቱ በጣም ተገቢ ና ትክክለኛ ነው መጽሐፉ ያ ነው ፀሐፊውን እያየ መጽሐፉን የማይገባውን ቦታ ያልሰጠ ግልጥ የሚናገር ሐያሲ
@I_am_the_sign_of_mercy_of_God.
@I_am_the_sign_of_mercy_of_God. Жыл бұрын
ፖልዬ + ሕንጸትም ጭምር ተባረኩ!! ብዙ ተምሪያለሁ!! በመንፈሳዊው መጽሓፍት ዓለም ማንም እንደፍላጎቱ ልበል እንዳይል እንድህ ዓይነት መመራመር አስፈላጊ ነው።
@gezahegngessesse5112
@gezahegngessesse5112 Жыл бұрын
God bless you all. ሀሌሉያ 🙏🙌 ግን አንድ ነገር አውቃለሁ ስለወደድከኝ እወድሃለሁ።
@enkumengist1668
@enkumengist1668 Жыл бұрын
ብዙ ተምሬበታለሁ! ተባረኩ!!
@haddishgodana5119
@haddishgodana5119 7 ай бұрын
Pastor...ተባረክ
@christianlyrics2969
@christianlyrics2969 Жыл бұрын
መጋቢ ስሜ our blessing 🙏
@yakobtesfalem1494
@yakobtesfalem1494 Жыл бұрын
😂
@saraelyas661
@saraelyas661 Жыл бұрын
አማን ሻሎም ይህችን መጽሐፍ ካነበበ በኋላ ነበር ቲክቶክ ላይ ኢየሱስ የሞተው ለሚድኑት ለተወሰኑት ለተመረጡት ብቻ ነው ሲል ነበር። አሁን ከሂሱ በኋላ የአቋም ለውጥ ያደርጋል ብዬ አስባለሁ።
@solomonkore80
@solomonkore80 Жыл бұрын
ሃዋሪያው ጳውሎስ እንኩዋነ ጥርጣሬ ያደረበት በሚመስል ሃሳብ ውስጥ ሲሆን '' ይህ የኔ ሃሳብ ነው ይላል''፡፡ እንዲሁም ''የእግዚአብሄር መንፈስ በእኔ ያለ ይመስለኛል'' ሲል እናየዋለን፡፡ እንደኔ ምልከታ ግን ክቡር መጋቢ ስሜ የእግዚአብሄርን ሉዓላዊነት በማቀንቀን ሽፋን የእግዚአብሄርን ልዑልነት የተዳፈርክ ሰው እንደሆንክ ይሰማኛል፡፡
@negakassa
@negakassa 7 ай бұрын
ተጨማሪ ገድል አንቀበልም ኢየሱስ ገድላችን ነው።❤
@bedasaasefa6894
@bedasaasefa6894 4 ай бұрын
ተስማምቻለው
@orthodoxsawit21
@orthodoxsawit21 3 ай бұрын
😂😂 ምናልባት ድርሳን ለማለት ነው
@kibkabmelaku
@kibkabmelaku Жыл бұрын
የተመረጡ ሰዎች እንዳሉ ማወቅ ውጤታማ የወንጌል ሥርጭት እንድናደርግ ያደርገናል ። ጳውሎስን እንዳትፈራ በዚህ የሚድኑ ያዘጋጀዋቸው ብዙ ህዝብ አለኝ ይላል ። “ጌታም ሌሊት በራእይ ጳውሎስን፦ እኔ ከአንተ ጋር ነኝ፥ ማንም ክፉ ሊያደርግብህ የሚነሣብህ የለምና አትፍራ፥ ነገር ግን ተናገር ዝምም አትበል፤ በዚህ ከተማ ብዙ ሕዝብ አሉኝና አለው።” - ሐዋርያት 18፥9-10
@zenebezenebu1567
@zenebezenebu1567 Жыл бұрын
ክርስቶስ ለሰዎች ሁሉ አልሞተም ማለት እግዚአብሔር ያልተናገረውን በእግዚአብሔር ላይ መለጠፍ ነው
@bibletruthreformed
@bibletruthreformed Жыл бұрын
The point of Calvinism is this! Christ atonement is an actual atonement, not a potential atonement, meaning His death was not in vain! Every person whom Christ died for will be saved!!! Not one of them will be lost. Therefore, Jesus said, my sheep hear my voice, they will follow me and I will give them eternal life and they will never perish!
@isaiah53_1
@isaiah53_1 7 ай бұрын
እውነት ነው😢
@isaiah53_1
@isaiah53_1 7 ай бұрын
በሞኝነት የሚሰበከው ስብከት በእውቀታቹ ብዛት የእግዚአብሔር አሳብ ልትለውጡ ፈለጋቹ ❓❓❓❓‼️‼️አንዱ ስለሁሉ ሞተ ክብር ለጌታ ይሁን 🙌🏼
@izacalex
@izacalex 2 ай бұрын
ወንድም "ሞኝነት" የሚለውን ቃል በትክክል የተረዳኸው አይመስለኝም
@mikaelmengistu3537
@mikaelmengistu3537 Жыл бұрын
መሰረተ ክርስቶስ ካልቪኒስት አይደለችም። በሜኖናይታውያን የወንጌል አረዳድ ላይ የቆመች ቤተክርስትያን ነች።
@habteyesabate166
@habteyesabate166 3 ай бұрын
ፈጣሪ ወደ ሠው መቷል እውነት ነው ግን ደግሞ ሠው ፈጣሪ በሚሠው ፀጋ በበራለት መጠን ወደ ፈጣሪ መሄድ አለበት
@fireart54
@fireart54 Жыл бұрын
አቶ ስሜ ታደሰ ከብዙ ዘመናት በሁዋላ የአጋንንት ትምህርት በመጽሀፍ ይዞ በመምጣቱ ያሳዝናል
@bedasaasefa6894
@bedasaasefa6894 4 ай бұрын
"እኛ የረከሰን ነው" እኛ የእግዝአብሔር ልጆች ነን።፣አድስ ዘፍጥረት ነን፣royal priesthood,peculiar peoples,የእግዝአብሔር ቤተ መቅደስ።የሚለው ብስተካከል ።
@ziv9077
@ziv9077 Жыл бұрын
ጳውሎስ የሰጠው ሒስ እጅግ በጣም ተገቢ ነው
@negakassa
@negakassa 7 ай бұрын
This is Theology and philosophy result
@ggjjjbvxxdgghjvvv3108
@ggjjjbvxxdgghjvvv3108 3 ай бұрын
አሃ ጶዉሎስ አስተዉል ዘመኑን መርምር ተኩላዉ ተነስቷል ነቅቶ መጠበቅ ይሁንልን ገና ብዙ ትንቢቶች ይፈጸማሉ እናስተዉል ሰዉየዉ ታልፎ የተሰጠ ነዉ።
@kibkabmelaku
@kibkabmelaku Жыл бұрын
የሰው አቅመቢስነት በተለይ ለመዳን አቅመቢስ ነው። ጌታ እኔ ወደድኳቹህ እናንተ አልወደዳችሁኝም፣ እኔ መረጥኳቹህ እንጂ አልመረጣችሁኝም።
@leulmulu8847
@leulmulu8847 Жыл бұрын
ሐዋርያቱን ነው ያለው፤ አንተን/አንቺን አይደለም።
@merondesta3895
@merondesta3895 Жыл бұрын
please ke context anuta enji
@yosefnigussie2146
@yosefnigussie2146 6 ай бұрын
ወሬ ከምናበዛ እግዚአብሔር ድምፅ ብንሰማና ለአለም ጨውና ብርሃን ብንሆን! may God open our eyes!!!!!🙏 ማቴዎስ 25 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴¹ በዚያን ጊዜ በግራው ያሉትን ደግሞ ይላቸዋል፦ እናንተ ርጉማን፥ ለሰይጣንና ለመላእክቱ ወደ ተዘጋጀ ወደ ዘላለም እሳት ከእኔ ሂዱ። ⁴² ተርቤ አላበላችሁኝምና፥ ተጠምቼ አላጠጣችሁኝምና፥ እንግዳ ሆኜ አልተቀበላችሁኝምና፥
@user-wp3lz9xi3r
@user-wp3lz9xi3r 3 ай бұрын
ወይ ነፃነት!!! የማሪያም እይን ስማያዊ ነው ወይስ ጥቁር? በአንድ መርፌ ላይ ስንት መላእክት ይሰፍራሉ ?ብለው ጊዜያቸውን ባላስፈላጊ ነገር ያጠፋት ጊዜ ይመስለኛል , ጊዜው ነውን? እኔን ትልቅ ስደት ቢነሳ አጅንዳችን ይቀየር ነበር
@user-sz1ds4qz7o
@user-sz1ds4qz7o 7 ай бұрын
ጸሀፊውን እኔ ብቻ ልክ ነኝ የሚል ይመሰላል
@woldegiorgisbirhanu7903
@woldegiorgisbirhanu7903 Жыл бұрын
እኛ የረከስን ???????
@bibletruthreformed
@bibletruthreformed Жыл бұрын
Great discussion! I am so glad that the truth in Calvinism is finally coming out! I agree 1000% with Calvinism because I think it is biblical! I completely disagree with Arminianism because it is man focused doctrine with misinterpretation of biblical texts!
@gezahegnbanda2921
@gezahegnbanda2921 3 ай бұрын
ሰው በክርስቶስ ካመነ በኋላ ነጻ ፈቃድ የለውም ? ወይስ ከማመኑ በፊት የነበረ በኃጢአት ሲወድቅ የሞተ ካመነ በኋላ የጠፋ ነው ???
@temesgenatanaw3433
@temesgenatanaw3433 Жыл бұрын
ፀጋን ለመቀበል ሰው ቃል መስማትና ማመን አለበት : በሮሜ10÷10 መሠረት ሰው ፈቃድ አለው ለማመን ፈቃድ እዳለው ጏጢያት ለመስራትም ምኞቱን ተከትሎ ወዶና ፈቅዶ ነው። ያቆብ1÷14--15
@zenebezenebu1567
@zenebezenebu1567 Жыл бұрын
መጽሐፍ ቅዱስ አምነው ስለዳኑ ሰዎች "መጠራታችሁንና መመረጣችሁን ታፀኑ ዘንድ ከፊት ይልቅ ትጉ"ሲል ሰዎች ከፊት ይልቅ ባይተጉ መጠራታቸውንና መመረጣቸው ላይፀና ነው?
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 Жыл бұрын
ጋሽ ስሜ ይቅርታ ታውቃለህ ወይ ላልሽው፦ መጋቢ ስሜ ታደሰ በወርሀ ጥቅምት 2014 ዓ.ም. ተሳስቼ ነበር ቅጽ አንድ እና ቅጽ ሁለትን ለአንባብያን ማቅረቡን አልሰማሽ ይሆን? በፎቶ ላስደግፍ ነበር? እዚህ እንቢ አለኝ በፌቡ ላይ እፖስታለሁ ብታይው ጥሩ ነው።
@zenebezenebu1567
@zenebezenebu1567 Жыл бұрын
በመጨረሻው መጽሐፍ ቅዱስ እርስበእርስ ይቃረናል አስብሏችሁ ወደ ክህደት እንዳትሄዱ ጌታ ይጠብቃችሁ!
@abnett.6429
@abnett.6429 Жыл бұрын
😁
@tadesseangerasa4400
@tadesseangerasa4400 Жыл бұрын
ውድ ወገኖቼ እኔ የክፍለ ሃገር አገልጋይ ነኝ። ባለችኝ የትምህርት ደረጃዬም ቲዎሎጂ አስተምራለው። ነገር ግን እስካሁን የእነ ሉተር ፣ ካልቪን ፣ አርመን እና መሰል ትላልቅ ሰዎች ሀሳብ ብዙ ጊዜ ከመጽሐፍ ቅዱስና ከኢየሱስ ትምህርቶች በላይ ሊሆኑ ይፈልጋሉና ለምን??????????????????????????????????????????????????????????????
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 4 ай бұрын
ትክክል በላይም ብቻ ሳይሆን የፕሮቴስታንት ትምህርት ከክርስቶስ ትምህርት የተለይ ልዩ ወንጌል ነው የቤተክርስቲያን ታሪክ እና ጉባኤዎችን አጥና
@fetsumberehan986
@fetsumberehan986 Жыл бұрын
ስሜ አመሰግናለሁ
@seblebahiru2098
@seblebahiru2098 Жыл бұрын
ኢየሱስ፦ የላከኝ አብ ከሳበው በቀር ወደ እኔ ሊመጣ የሚችል የለም እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሳዋለው።ዩሐ 6:11
@ziv9077
@ziv9077 Жыл бұрын
ጤናማ ያልሆነ መጽሀፍ ከጋሽ ሲሜ በመጻፋ ያሳዝናል የማይጠቅም የካልቢን ኑፋቄን የተከዳ እውነት ብሎ መጽሐፍ መጻፍ ያሳዝናል ቃሉ የታል?????
@tberhanu808
@tberhanu808 5 ай бұрын
ጋሽ ስሜ❤❤❤
@maranatagetahoytolona2566
@maranatagetahoytolona2566 Жыл бұрын
Tinesh ewukete chigire new arifachew tekemetu Egizhbier Le kebiru yinesal
@user-ji1ir6je2i
@user-ji1ir6je2i 9 ай бұрын
ቃሉ ካለማወቅ መሳት እንዳይመጣ መጠንቀቅ ይበጃል
@fireart54
@fireart54 Жыл бұрын
በእርሱ የሚያምኑ ሁሉ የዘለዓለም ሕይወት እንዲኖራቸው እንጂ እንዳይጠፉ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዷል። ዮ 3,16 በእየሱስ ክርስቶስ ከሚያምኑቱ የሚጠፋ ምርት ድህነትን የሚያጣ ስላለ የተፃፈው ብቃሉ።። ድህነትን አታጣም One's saved always saved የሚለው demonic teaching
@lydiabooji4983
@lydiabooji4983 Жыл бұрын
My God !!! where is the writer from??? Why didn't he first gone through with the printing house or some other Biblical book analysts??? This program is prepared without fundamental presentation methods. Thank yu.
@karebu8195
@karebu8195 Жыл бұрын
የአስቆሮቱ ይሁዳማ ጌታ እራሱ እንደማይድን በራሱ ስራ እንደጠፋ ዮሐ 17:6 ከጥፋት ልጅ በቀር ብሎታል.... ሌላም አለ,
@abnett.6429
@abnett.6429 Жыл бұрын
ወይ ፍልስፍና! ከድፍረታችሁ እንማር ይሆን
@kibkabmelaku
@kibkabmelaku Жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@exoduseritrea614
@exoduseritrea614 Жыл бұрын
መጋቢ ስሜ፥ ስለ ባለቤትዎ የገጹበት አገላለጽ እና የባለቤትዎ አስተያየት እንዴት እጅግ አድርጎ ሀሴት ስላዳረገኝ ምስጋናዬን ሳልገልጽ ባልፍ ንፉግነት ነው። "ሌላ ፕሮፌሰር አያስፈልገኝም" ልክ ብለዋል!! እስማማለው። አምንበታለው።
@melkamuasfaw
@melkamuasfaw Жыл бұрын
Paul master mind theologian
@christianlyrics2969
@christianlyrics2969 Жыл бұрын
😂😂
@ethioreformed
@ethioreformed Жыл бұрын
this is exactly what he want to be called!
@melkamuasfaw
@melkamuasfaw Жыл бұрын
@@ethioreformed u didnt seen that man who tries to import uncontexualized and fragmeted calvinstic argument to ethiopian church? Claiming tulip as gospel is blasphemy
@user-xw1sl5yx3b
@user-xw1sl5yx3b 7 ай бұрын
አማኞች መቼ ነው መነፀር ቀይረው የሚያነቡት?
@tidwuhamarkeshaw3732
@tidwuhamarkeshaw3732 Жыл бұрын
በኦርቶዶክስ የደረሰው ግፍ፣ የተለያዩ ሐይማኖቶች የአምልኮ እንጅ፣ እውነትና ፍትህ ፍለጋ ላይ ልዩነት እንደሌላቸው አሳዬን፤ ፍቅርንና አብሮነትን ለነገ ዘርተናል፣ ማስተዋልን ጸንሰናል፣ ተጠቅቶ መታገስን፣ በልዩነት ጸጋ መላበስን፣ የፍትህ ጥያቄ ማቅረብና ሚዛናዊ መልስ አመቻችቶ መሻትን፣ ወዘተ ተምረናል።
@enkumengist1668
@enkumengist1668 Жыл бұрын
ካልቪን መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አለ እንዴ????
@zenebezenebu1567
@zenebezenebu1567 Жыл бұрын
'ውጀት' የሚለው ቃል ስር እንዳለው እየታወቀ ስሜ ሊል የፈለገውን ማወቅ ተስኖት ነው 'ውጀት' የሚባልን ቃል በእከሌና በእከሌ መዝገበ ቃላት መጽሐፍት ውስጥ ፈልጌ አላገኘሁም ያለው አያግኝ እንጂ ስሜ ያለው ከገባው በቂ ነበር ከመጽሐፉ ጭብጥ አንፃር::ስሜ የቋንቋ ሰው እንደመሆኑ ምናለ 'ውጀት' እየተለመደ እንዲሄድ በሩን ክፍት ብናደርግ?? ቋንቋ ይወለዳል ያድጋል ይሞታል ካልን ቃልም ይወለዳል አይደል? ለዛውም 'ውጀት' ፈጽሞ አዲስ ቃል ሳይሆን አንድን ቃል ግስ,ቅጽል,ስም ወዘተ ስናደርግ ለውጥ እንደምናደርግበት የታሰበ መስሎ ነው ለእኔ የታየኝ::
@temesgenatanaw3433
@temesgenatanaw3433 Жыл бұрын
ገላ1÷1-ከሰው ከሰዎች ያልሆነ የሚለውን ስለመጠራቱ ይህ አገልጋይ በምርጫ ነው ። ደህንነት ግን ጥሪ እንጅ ምርጫ የለበትም : አንዱን መርጦ አንዱን የሚጥል አምላክ የለም : ሁሉም ጏጢያት ስለ ሠሩ የሚያስመርጥ ምን ተገኘ?
@samuelzegeye8594
@samuelzegeye8594 4 ай бұрын
እኔ መረጥኳችሁ እንጂ እናንተ አልመረጣችሁኚም።የ ሚለው ምንድነው?
@sisaydesta1290
@sisaydesta1290 4 ай бұрын
የሰሜ ታደሰ ፍልሰፍና ከመሃመድ ፍልሰፍና ጋር ተገናኘብኝ እኔ ብቻ ነኝ ግን
@heavendadi2436
@heavendadi2436 Жыл бұрын
finally
@aromatv3896
@aromatv3896 Жыл бұрын
የተከዳው እውነት መጽሃፍ መርዝ ያዘለ ነው የጌታ እውነት ይዞ ሳይሆን የጻፈው የሳተ ሰው ስህተት ነው
@solomongezachew
@solomongezachew Жыл бұрын
አረ መሠረተ ክርስቶስ ካልቪናዊ አይደለችም። ይህ ያለ ጥናት የተነገረ ነው።
@christianlyrics2969
@christianlyrics2969 Жыл бұрын
ነበረች ...
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
@@christianlyrics2969 አልነበረችም። ሜኖናዊት ነበረች። ሜኖናውያን ከካልቪኒስቶች ጋር ከመሠረቱም ግጭት አላቸው። በትምህርት አንድ አይደሉም።
@fetenemarkos4751
@fetenemarkos4751 5 ай бұрын
እነዚህ ሁለት ሰዎች ያሉትን ትተን መፀሐፉን አንቀበልም?
@bibletruthreformed
@bibletruthreformed Жыл бұрын
Where can I find this book?
@woinshetkumazeleke1600
@woinshetkumazeleke1600 Жыл бұрын
Oo
@user-rj3fz1nh6n
@user-rj3fz1nh6n 7 ай бұрын
Yesw leje defret yet ende derse yehn weyeyet mayet beki new 😢geta mehrt yadrglen chrash egziyabhern beraschn astsesasb menzren endzi menagr defret new geta mehrt yadrglrn😢😢😢
@kibkabmelaku
@kibkabmelaku Жыл бұрын
አዳም ሳይወድቅ ነፃ ፍቃድ አለው ያልከው ሰውዬ ከውድቀቱ በፊትማ ነፃ ፈቃድ ነበረው ። ከዚያ በሃላ ግን ሙት ሆነ ። እንዳልከው ግን ሰው እንዲያምን መጀመሪያ በመንፈስ ቅዱስ ከሞት መንቃት እና ቃሉን መስማት አለበት ። ይህም የእግዚአብሔር ችሎታ ነው ።
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
የተገመገመው መጽሐፍ ግን አዳም ከውድቀት በፊትም ነጻ ፈቃድ እንደ ነበረው አይቀበልም።
@gezahegnbanda2921
@gezahegnbanda2921 3 ай бұрын
ሰው በክርስቶስ ካመነ በኋላ ነጻ ፈቃድ የለውም ?
@lemioljira6173
@lemioljira6173 Жыл бұрын
አይ ሴት ትህትና ምናምን ትላለች። ትህትናና መሽቆጥቆጥ ያልገባን ነገርስ
@hreetabebe3979
@hreetabebe3979 6 ай бұрын
የሚሊኒየሙ ዘማሪ ተስፋዬ ጋቢሶ እንጂ ዘፋኙ ደረጀ አይደለም!
@biruk332
@biruk332 7 ай бұрын
Pawlos🫡🫡🫡
@tewoflosteferi8068
@tewoflosteferi8068 7 ай бұрын
ትልቅ ፕሮፌሴር አልፈልግም አስተያየት ለማሰጠት😅አለማሰጠትህ እንድህ ሆንክ😅
@zenebezenebu1567
@zenebezenebu1567 Жыл бұрын
ከእናንተ ስንት እንማራለን ስንል ግራ ትጋቡብን...???
@user-yg2yn5bx4d
@user-yg2yn5bx4d 7 ай бұрын
አዎ መሰረተ ክርስቶስ ካልቪኒስት አይደለችም ልትሆን አችልም።
@temesgenatanaw3433
@temesgenatanaw3433 Жыл бұрын
አንተ እራስህ በመጸሐፍ ቅዱስ መሠረት ላይ ሳይሆን የሰውን የካልቬኒን አስተምሮ ላይ በማተኮር ነው የምትናገረው የምትከራከረው። አምስቱን ነጥብ የጻፈው ካልቬን ነው እንጅ አርሚን አይደለም ። እግዚአብሔር ሰውን መርጦ የሚያድን ከሆን በነጩ ዙፉን እንዲት ይፈርዳል ? አንዱን መርጦ የሚያድን ሊላውን ወደ እሳት የሚጥል አምላክ የለነም።
@wondimagegngezahegn8072
@wondimagegngezahegn8072 Жыл бұрын
Poor explanation from a person who have written 10 books.
@isaiah53_1
@isaiah53_1 7 ай бұрын
ይህ የአሰት ትምህርት እንድመሆነ አቶ ሰሙ ንስሃ ገብተህ በእውቀት ሳይሆን በሞኝነት ኢየሱስን ስበክ አንዱ ስለሁሉ ሞተ
@swecalf
@swecalf Жыл бұрын
ሁለተኛው ተናጋሪ በሳቅ ገደለኝ
@ttt173
@ttt173 Жыл бұрын
አይ ጋሽ ስሜ ዴቨ ምን አደረገክ ለምን ተቆጣህ? የሚገርም ሀያሲና ፈላስፋ ነው
@selemunhaddas161
@selemunhaddas161 7 ай бұрын
እግዚአብሄር ለሰው የሚራራ ልዑል አምላክ ነው ሴሜ የተባልከው ሰው ግን ቀእውነት ቀእግዚአቤሄር በጣም ቀሌደሃል ስለእግዚአብሄር ሳይሆን መጽሐፍህ ስለ ሰዉ ፍጡር ካልቪን እዕማድ ነው ትኩረቱ ስለእግዚአብሄር አይደለም፣ የስህተት ትምህርት እኮ የአንተ ትምህርት ነው እግዚአብሄር ግማሹ አማዳን ግማሹ ለገሃነም ፈጠረ ስትል ትንሽ አይሰቀጥጥህም በኢየሱስ ስም እግዚአብሄር ይገስጽህ !!!!
@natnaelalemayehu982
@natnaelalemayehu982 4 ай бұрын
ጋሽ ሽሜ መጽሐፈ ስምምነትን (the book of concord) አላነበብክም እንጂ በመጽሐፉ ውስጥ ያለ ኮንፌሽኖች የካልቪናዊ አስተምህሮ "እንዲህ የሚሉ" እያሉ ጠቅሰው ነው ያወገዙት እንኳን እሱን ደግፈው ሊቆሙ ይቅርና። የራስን ሀሳብ ለመደገፍ በሀሰት መጽሐፈ ስምምነትን መጥቀስ ፈጽሞ ስህተት ነው።
@danieldemissie2340
@danieldemissie2340 4 ай бұрын
WRONG MKC KALVIN ASTEMHERO ATEKETELEM
@maranatagetahoytolona2566
@maranatagetahoytolona2566 Жыл бұрын
Just read bible
@amanuelyalewayker6413
@amanuelyalewayker6413 Жыл бұрын
አወራራቸው ግን የክርስቲያን አይደለም
@minaentertiment
@minaentertiment Жыл бұрын
በሽታ
@temesgenatanaw3433
@temesgenatanaw3433 Жыл бұрын
መጥምቃዋን ስለ ሆንክ ነው አሁን ገባኝ : የባሐሪ ለውጥ የለለህም በመንፈስ ቅዱስ ስላልተጠመክ ነው ለካ። ሰሜ ታደሰ ተመለስ?
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 43 МЛН
Apple peeling hack
00:37
_vector_
Рет қаралды 62 МЛН
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 20 МЛН
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 34 МЛН
ቃልም ሥጋ ሆነ  ⵏ ጳውሎስ ፈቃዱ ⵏ Paulos Fekadu
54:57
ሕያው መንገድ ቤ/ክ - Living Way Church
Рет қаралды 9 М.
ዮናስ ጎርፌ - ምን እንጠይቅልዎ | Hintset
42:13
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 43 МЛН