የተሟሉ ገጾች | የፍቅር ታሪክ | ሙሉ ክፍል | Ethiopian Narration | Ethiopian love story | Yesewalem

  Рет қаралды 11,731

yesewalem የሰውአለም

yesewalem የሰውአለም

11 ай бұрын

#ethiopia #audiobook #yesewalem
Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem

Пікірлер: 50
@user-jr9gp5lp6l
@user-jr9gp5lp6l 11 ай бұрын
😭 ለራሳቸው ከሥልጣን ላለመውረድ ስንትና ስንት ንፁህ ሰው ገደሉ 😢 ከገደሉት በኋላ የለ ምንም ነገር ሰላም ነን ብለው እርፍ ለማነኛውም እነዚህ ሰዎች ጥርግርግ አድርጎ ወስዶ ኢትዮጵያ ሀገራችን አንድ አድርጎ የሚመራንን በእግዚአብሔር አምላክ የተባረከ ይመጣልን ዘንድ ሁላችንም በፆሎት እንበርታ ። ደስስስ የሚል መጨረሻው እንደሆነ የዚህን ታሪክን የእኛንም መጨረሻችን ያሳምርልን🙏
@user-jz2cg6oc4l
@user-jz2cg6oc4l 11 ай бұрын
ፖለቲከኞች ይሄ ሚስኪን ህዝብ ነው ያባላቹ አላህ የስራቹ ይስጣቹ😭😭😭 ቅዱስ እና ሰላም በጨረሻቹ ያምራል ሁላችንም እውነተኛ አፍቃሪ ይስጠን🙏🙏🙏❤❤❤❤ እውነተኛ ፍቅር ናፍቆኝ ልሞት ነው😢❤
@roozkiros6065
@roozkiros6065 11 ай бұрын
ኣሕሕሕሕ የስንት ቤት ነው ልቡ ብሃዘን የተስበረው ብቃህ በለ ለነዝህ መልካም ኣርእያ እንዳድርክልን የሁላችን ልብ ጠግንልን ፈጣሪ ኣቦይ ሓምኻ ኾነኩም በለና
@ethiopia819
@ethiopia819 11 ай бұрын
እሰይ መጨረሻው ሲያምር ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን ይሁን
@saraalemu292
@saraalemu292 2 ай бұрын
በጣም ይገረማል የኔ ግን አልመጣም በናፍቆት ከሰውነት ተራ ወጥቻለው ይኑር ወይም የማቀው ነገር የለም ውዶቸ ፀልዩልይ ቤተሰቦቸ አሞት ነው እያሉ በየፀበሉ ይዘውኝ ይዞራሉ ትምህርት እማይታሰብ ነው የሰጠኝ መስቀል የሚያዋራኝ ይመሥለኛል ሁሌም የምለብሰው የሰጠኝን ቲሸርት ነው ከቀን ወደቀን እየባሰብኝ ነው አልቻልኩም ❤❤❤❤❤❤❤
@mebrakzeremariam1286
@mebrakzeremariam1286 11 ай бұрын
Oh my God I couldn't stop crying, I am so close to this story , I am Eritrean l know this story it has hit every house hold, this is the result of war😢 but this story has good ending thankyou for sharing 🙏
@samiraseid9324
@samiraseid9324 11 ай бұрын
Me too because it’ heats Many of us we lost family members in the war between brothers and sisters
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 11 ай бұрын
መጨረሻው ❤❤❤ኡፍ ሲያምር የአላህ
@amamaamm7728
@amamaamm7728 11 ай бұрын
Welcome fike አንድ መፀሀፍ ልጋብዝህ የበረሀው ምስጢር እሚለውን መፀሀፍ ገዝተህ አንብበው ትገረምበታለህ ❤
@lizethio6061
@lizethio6061 11 ай бұрын
ደስ የሚል ታሪክ ❤
@mobilemobile4499
@mobilemobile4499 11 ай бұрын
Amen
@tigesttsegaye9424
@tigesttsegaye9424 10 ай бұрын
አይ ፖለቲካ! መጨረሻው ግን ደስ ይላል እናመሰግናለን❤❤❤
@user-ym1qw2nl4g
@user-ym1qw2nl4g 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑረ አሚን
@biyeshisorri6138
@biyeshisorri6138 11 ай бұрын
ጎበዝ ጎበዝ ጎበዝ ደራሲ❤
@Ffxfhcg-fd8fx
@Ffxfhcg-fd8fx 11 ай бұрын
ይሄ ታሪክ ድርሰት ባይሆን ብየ ተመኘሁ ማለቴ ብዙው እውነት ቢሆንም ግን ሁሉም አይደለም
@user-ym1qw2nl4g
@user-ym1qw2nl4g 11 ай бұрын
ልበ ወለድ ተረክልን
@mehubayimer3274
@mehubayimer3274 11 ай бұрын
ዋው ምርጥ ታሪክ ነው ጦርነት የሰቱን ቤት አጨለመ
@user-mj3fp7zl2m
@user-mj3fp7zl2m 9 ай бұрын
ዋናተስፋ፣አለመቁረጥነው፣ደስይላል
@asterasafayoutube2032
@asterasafayoutube2032 11 ай бұрын
እናማሳግናለን ፍቄ ይምጋርም ነው መታገስ ዋጋ አላው 👏👏🙏🙏
@samiraseid9324
@samiraseid9324 11 ай бұрын
Tank you so much for sharing it’s saddest truth many young people lost their lives because the war
@faizamehamed6708
@faizamehamed6708 11 ай бұрын
እንኳን አልሞተ 😢😢 ኡፉ ይሄ ጦርነት ስንቱን አስለቀሰ 😢😢
@wubitb8735
@wubitb8735 11 ай бұрын
በስማም ለነሱ ደስ ብሎኛል
@welafta-2137
@welafta-2137 11 ай бұрын
ትርክቱ ጥሩ ነው ። ነገርግን ቦለቲካ ባይቀላቀልበት ደግሞ የበለጠ ያምራል።
@tigistgirma5666
@tigistgirma5666 11 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ❤
@tgstsisaye8070
@tgstsisaye8070 11 ай бұрын
ይሄማ ቆንጆ ፊልም ይወጣዋል 😢😢
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 11 ай бұрын
ገና ሲተዋወቃት ስሙን ቴወድሮስ ሲላት ለሴት ልጅ ያለውን ክብር ስትናገር ጎንደሬ አማራ መሆኑን አውቄ ነበር❤
@samu1029
@samu1029 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-oz2zu6um6u
@user-oz2zu6um6u 11 ай бұрын
Uffff machrshew betam dase yilal❤
@helenmichael5895
@helenmichael5895 11 ай бұрын
This is painful story 😢😢 I can't stop 😭 😭😭
@user-qd2yp9kq8e
@user-qd2yp9kq8e 10 ай бұрын
ፍቄ ስወድህ
@dfggffty5910
@dfggffty5910 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ my😊💫
@bethelnnakuba9169
@bethelnnakuba9169 2 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢
@nmak2493
@nmak2493 11 ай бұрын
ወንድማችን እንኳን ደናመጣህ
@user-dg3xv3jb3y
@user-dg3xv3jb3y 11 ай бұрын
ጠፋህብንእኮ ፍቃዱየ በሰላምነዉግን
@hananmoha7505
@hananmoha7505 11 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ😊😊
@monamansour7652
@monamansour7652 11 ай бұрын
Amesegnalew mret tarik new ❤❤❤
@user-uz9re9or9w
@user-uz9re9or9w 9 ай бұрын
የደስታ እንባ 😢😢😢
@hanouchyouness1989
@hanouchyouness1989 11 ай бұрын
🙏selam le ethiopa enmsgnalen bro egzabr yetbkhe😍
@khadejehkhadejeh8573
@khadejehkhadejeh8573 11 ай бұрын
❤❤😭😭😭😭😭😭
@alemtube1150
@alemtube1150 11 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@senaitbekele47
@senaitbekele47 11 ай бұрын
lesltan blew abalun ljochen yalewelaje askeru sntun beteseb betatenut Egziyabher yesrachewn ystachew fikrn gn manm liyakomew aychelm ewnet yamal amarana tgre betelatnet edifelalegu aderegun😢 fikr yashenfal
@uaeuae2428
@uaeuae2428 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤💔💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢
@beredoodekabu1276
@beredoodekabu1276 11 ай бұрын
💔💔💔💔💔😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️🇪🇹
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 11 ай бұрын
ቅዱስና ሰላምም ተገናኙ ወይ ደስ ሲል 😢❤
@selamendazenaw1174
@selamendazenaw1174 9 ай бұрын
አይ ጦርነት ስንቱን አሳጣን😭😭😭😭😭😭
@user-jp5im1cq8g
@user-jp5im1cq8g 2 ай бұрын
ወንድም ወንድሙ የሚገልበት ሀገር ሆና ቀረች አይ እማማ ኢትዮጵያ ባለስልጣ ለወንበር ጥማት ሲል የራሱን ደሀዉን ያስጨፈጭፋል ፈጣሪ ያንሳቹ
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 11 ай бұрын
እንዴት እንዳለቀስኩ ብታዩስ ሚስኪን
@sjhxmc559
@sjhxmc559 11 ай бұрын
ምነው ሸጋዋ በጣም ትቆያለህሳ ግንደናነህ ቶሎቶሎ ልቀቅልን ደግ
@user-bd4mr3vj6p
@user-bd4mr3vj6p 11 ай бұрын
😜😜😜ውሸት ወሬ 😮
@srksrk2138
@srksrk2138 11 ай бұрын
😢😍😍😍😍😍😍
小女孩把路人当成离世的妈妈,太感人了.#short #angel #clown
00:53
Technical error 🤣😂 Daily life of a couple #couple #shorts
0:25
Technical error 🤣😂 Daily life of a couple #couple #shorts
0:25
Он разрубил планету😱
0:59
Следы времени
Рет қаралды 5 МЛН
Wait for the last one! 👀
0:28
Josh Horton
Рет қаралды 102 МЛН
9 сынып оқушылары: ЖАЛАҢАШ МАССАЖ/ KOREMIZ
46:23
Көреміз / «KÖREMIZ»
Рет қаралды 420 М.