//የት ናቸው?//ልብ የሚነኩ ወጎቸ ከዳርዮስ ሞዲ ልጆች ጋር "የዳርዮስን እንባ ማየት እጅግ ከባድ ነበር " /በቅዳሜን ከሰአት/

  Рет қаралды 49,326

ebstv worldwide

ebstv worldwide

7 ай бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 51
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 7 ай бұрын
እንባዬ ነው የመጣው ዳሪዎስ ሞዲ ድምፁም አይረሳም ዮኒ የተረሱ የሃገር ባለውለታዎችን ከያሉበት ፈልገህ ለሕዝብ እንዲታወሱ እንዲታወቁ ማድረግህ ያስመሰግንሃል ። ልጆቹን ቤተሰቦቹን እግዚአብሔር ይጠብቃቸው 🙏🙏🙏
@kerenkeren9053
@kerenkeren9053 7 ай бұрын
በጣም ይገርማል 1978 ዓ.ም ማሐል ግንፍሌ(ዓጼ ናዖድ) ት/ቤት ከቼ ገበራና እህቱ ወቢት ዳርዮስ ሞዲ ጋር አብረን ተምረናል ቼ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል Thanks yoni greeting from Germany
@yeaddisabebelij7832
@yeaddisabebelij7832 7 ай бұрын
ወይኔ ልክ ነህ እኔም በጣም ልጆች ሆነው አቃቸው ነበር 08 ቀበሌ ነበር የሚኖሩት አይ ምን ይደረግ የአገራችን ነገር
@rumiyaali3856
@rumiyaali3856 7 ай бұрын
የሀገር ባለታሪክ የሀገር ባለውለታ በዚህ ደረጃ ኢቢዬስ አስታውሶ ማቅረቡ ልትመሰገኑ ይገባል።
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 7 ай бұрын
አቤት ዮንዬ ቀላል አደለም እንዴት እንደምታገኛቸው።
@yacobashenafi4152
@yacobashenafi4152 7 ай бұрын
Darius, was a LEGEND. His son,Yosef(in studio) is great as his dad. Keep it up.
@yosephdariosmodi6804
@yosephdariosmodi6804 7 ай бұрын
በጣም አመሠግናለሁ
@Wubshet371
@Wubshet371 6 ай бұрын
እኔ የሆነ ግዜ ታሞ ebs tv አሪያሰብ program ለይ የሆነች ጋጠኛ አቅርባቸው ..በጣም ነወ ያለቀስኩት ....ነፍስ ይማር
@mesfindejene8353
@mesfindejene8353 7 ай бұрын
የእኔ የእስከአሁኑ ምርጥ ጋዜጠኛ ዳርዮስ ሞዲ ብቻ ነው ነብስ ይማር የእኔ የምንግዜውም ልዩ ጋዜጠኛ ዳርዮስ ሞዲ
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 7 ай бұрын
ዳሪዮስ ስንት የማይረሱ እና የኢትዮጵያን ወሳኝ ለዉጦች ያነበበዉ አይረሴ ጋዜጠኛ
@tenayedagne3951
@tenayedagne3951 7 ай бұрын
እባካችሁን ሰፊ ፕሮግራም ብትሰሩለት 🙏
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 7 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ቁስልህ ቁስሌ ነው እንባህ ሳይፈስ በውስጥህ አለቀስከው አስለቀስከኝ እሱ ባይኖርም አምላኩ ካንተ ጋር ነው በስራህ ተደስቷል አላየኝም ብለህ አትፀፀት በርታ እግዚአብሔር ካንተ ይሁን ያባቶቻችን ነፍስ ይማርልን
@yosephdariosmodi6804
@yosephdariosmodi6804 7 ай бұрын
በጣም አመሠግናለሁ
@wardewarde9415
@wardewarde9415 7 ай бұрын
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመስግናችኃለን blessed 🙏🙏🙏🙏
@ENGLISHFORAFRICAZenebeHailu
@ENGLISHFORAFRICAZenebeHailu 7 ай бұрын
Thank yo Yoni...you made a majestic program with a majestic family and heroes of Ethiopia. We must respect and give credit to those in the past who defined our future in a better way. Though we put them on screen and made them known for current generation we must assist his families economically as the video tells their living situation and also I am wondering sth must be assigned in his name so that the future generation gets inspired...
@user-dw6ly9qp5m
@user-dw6ly9qp5m 7 ай бұрын
አዲሱ ከተሰራው የኢትዮጵያ ሬድዮ ጣቢያ ግቢ ውስጥ ማስታወሻ ሊኖርለት ይገባል ቢያንስ እንካን ካሉት ብዙ ስትዲዮ አንዱን በዳሪዮስ ስም ቢያረጉት ጥሩ ነው እስቲ ጋደኞቹ ይህን ለመንግስት ያስታውሱ
@solomoncuba5319
@solomoncuba5319 7 ай бұрын
በጣም እናመሠግናለን ዮናስ እንዲሁም የዳሮዮስ ቤተሠቦች የዮሴፍን ስልኩን ብታስቀምጥልን ብዙ ጥያቄዎች አሉኝ እና ዮናስ እባክህ
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 7 ай бұрын
በእውነት ሳየው ትህትናው እንዴት አንጀቴን እንደበላው ቼኩቤራ አባቱን እሱ ነው የሚመስለው ዳሪዎስ ሞዲ ሲል ልጅ ሆኜ ትዝ ይለኛል
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 7 ай бұрын
ጋዜጠኛው ልጁ ድምፁ ይመስላል ግን ትንሽ ጠንከር ብታረገው አባትክን ቁጭ
@habtamuyilma1919
@habtamuyilma1919 3 күн бұрын
ይሄ ጠያቂ ሁሌም በሚገለፍጠው ነገር ቅፍፍ ይለኝ ነበር ። አሁን ያሻሻለ ይመስለኛል ። ለማንኛውም በትንሹም በትልቁ አትገልፍጥ ብንለውስ ?
@jerusalemseleshi1318
@jerusalemseleshi1318 7 ай бұрын
ትልቅ ፕሮግራም ነው Yoni ❤
@junefirst500
@junefirst500 7 ай бұрын
ዮኒዬ፡ ተባረክ፤ የተረሱ፡ ታሪኮችን፡ ስለምትመዘግብ።
@hailuyosef6722
@hailuyosef6722 7 ай бұрын
ትዝታ ጫረብኝ ዋው ! ዳሪዬስ ሞዲ ከእናቱ ጋር ልጅ ሆኜ ከሁለተኛ ፖሊስ ጣቢያ በታች አራት ኪሎ ንቡረድ አድማሱ ግቢ ጎረቤት ሆነው ከቤተሰቦቼ ጋር ይኖር እንደነበር አስታውሳለሁ የሰርጉ ስነስርዓት ሲፈፀምም ከቤተሰቦቼ ጋር እናቱ በቅርበት ነበሩ ከዚያ በኃላ ነው ወደ ፈረንሳይ ሌጋሲውን የገቡት አቤት! ከ50 ዓመት በኋላ ስለ ቤተሰቦቹ በመስማቴ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይባርካቸው !! አንተም አስበህ በማቅረብህ ወንድሜ ዮናስ ምስጋና ይገባሃል ተባረክ !!
@meletsega6255
@meletsega6255 7 ай бұрын
ዳርዩስ ሞዲን ድምጹን አልረሳውም ዩኒ እግዚአብሔር ይባርክህ!
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 7 ай бұрын
ዮናስ፣ አንተን ለማድነቅ ምን ሐረግ እንደምጠቀም ግራ ይገባኛል። ዮናስ የምታደርጋቸው ነገሮች ሁሉ የኔ የውስጥ ስሜቶች ናቸው። ዮንዬ፣ አንተ እጅግ ልዩ ሰው ነህ!!!
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 7 ай бұрын
አምላክ ያክብርልኝ
@user-km8fe8ev1p
@user-km8fe8ev1p 7 ай бұрын
woww እኛ ኤርትራ እንወደዋለን ጀግና ጋዜጠኛ❤❤❤❤❤❤
@eewwwe7307
@eewwwe7307 7 ай бұрын
የሚገርም ድምፅ የዳሪዎስ የነጋሽ መሐመድ የአለምነህ ዋሴ ከሴት ንግስት ሰልፉ ከአይምሮዬ የማይረሱ ምርጥ ድምፆች ዜናዎችን በፍቅር የምናዳምጠው ከነሱ ውበት ያለው አቀራረባቸው ስለሚስበን ነበር ግን ዳርዮስ ህይወቱ ማለፉን በፍፁም አላውቅም ነበር አዝናለሁ 😊😊😊
@muletadewos7516
@muletadewos7516 7 ай бұрын
ዳርዮስ ሞዲ ልጇ የኢትዮጵያ !!! 🙏🙏🙏❤❤❤
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 7 ай бұрын
ዮናስ፣ አንተም እንዲሁ ለዘለዓለም የምትታወስ ሰው ነህ። እጅግ እንወድሃለን፣ እናደንቅሃለን!
@yacobfantaye4658
@yacobfantaye4658 7 ай бұрын
የአማርኛ ስም ቢኖረዉ ኖሮ አይረሳም ነበር ደግሞም ቲፎዞ ይፈልጋል
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z 7 ай бұрын
አልረሳነውም
@yacobfantaye4658
@yacobfantaye4658 7 ай бұрын
ንጉስ ዳሪዮስ ከጥንት ፐርሺያ ያሁኗ ኢራን ንጉስ የነበሩ መሆኑን የአለም ታሪክ/ይናገራል/world
@Wubshet371
@Wubshet371 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤ ዳሪዮስ ነፍስ ይማሪ
@hirutdamtew8552
@hirutdamtew8552 7 ай бұрын
❤❤❤
@AbdissaAgga1500
@AbdissaAgga1500 7 ай бұрын
በጣም ጥሩ ማስታወሻ ነው: ነገር ግን ብዙ ብዙ ሊጠየቁ የሚገባቸው ነገሮች ነበሩ ዝግጅቱን የተሟላ ለማድረግ እሱንም በቅጡ ለማሳወቅ :: ምናልባት ከግዜ አንጻር ይመስለኛል እንጂ የቅርብ ጏደኞቹን አለቆቹን በማነጋገር ማነው ዳሪዎስ የሚለውን ማሳወቅ ተገቢ ነበር::
@tigestkinfe-wv1yz
@tigestkinfe-wv1yz 7 ай бұрын
ዳርዮስ ሞዲ ebs አርያሰብ ላይ ቀርቦ ነበር የታመመ ግዜም ቀርቦ ነበር
@sergutemariyam
@sergutemariyam 7 ай бұрын
Yasazenall😢
@Wubshet371
@Wubshet371 6 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 የሀገር ባለዉለታ ዳሪዮስ ሞድ
@geremewlideti1784
@geremewlideti1784 7 ай бұрын
እኔስ የት ነኝ ኤድያ
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q 7 ай бұрын
ዳሪዎስን እንካን አስታወስከው ጌታቸው አይለማርያምንም አስታውሱት
@almazalmaz7773
@almazalmaz7773 7 ай бұрын
ዬኒ ለመመዝገብ የሚደወልበት ቁጥር ስንት ነው 7670 ተሳስቼ ከሆነ የምታቁት ፃፉልኝ
@user-zz7bt8jz9c
@user-zz7bt8jz9c 7 ай бұрын
Yone fano alke belew edayesewerke adera
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 7 ай бұрын
ዮኒ ደህንነትህ ያሳስበናል😂
@coffeeloverone
@coffeeloverone 7 ай бұрын
ለምን?
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 7 ай бұрын
@@coffeeloverone 'ፋኖ ተሠማራ"😂👈
@voiceofshewa2235
@voiceofshewa2235 7 ай бұрын
ወያኔ እንዲጠፉ ከሚፈልጉት ሰው አንዱ ዳርዮስ ሞዲ ነበር ። 1983 አዲስ አበባ ሲገቡ መጀመሪያ የሄዱት ዳርዮስ ሞዲ ቤት ነበር ። ይዘውት ወደ ሬድዮ ጣቢያ ውስደዎት እንዴት እንደሚሰራ አእንድያሳያቸው ጠየቁት ። እርሱም ካሳያቸው በኋላ የወያኔን አዲስ አበባ መግባት በራሳቸው ሰው አወጁ ።
@yosefberhe8630
@yosefberhe8630 7 ай бұрын
No its on the 2nd day
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.42 "ሞት በቀጠሮ " pt.3
27:03
ebstv worldwide
Рет қаралды 14 М.
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 10 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 4,4 МЛН
Такие сладости мама точно разрешит
0:22
Даша Боровик
Рет қаралды 2 МЛН
😨 24 ЧАСА чтобы найти школьную ПИЦЦУ
0:41
Настя, это где?
Рет қаралды 4,6 МЛН
ЖЕСТЬ В КОНЦЕ. ПЛАКАЛ ВЕСЬ САМОЛЕТ
0:20
ДЭВИД ЛАВА
Рет қаралды 3,5 МЛН