ለየት ያለው ፍለጋ! አሜሪካዊቷ እናት ስንዱን እየፈለጉ ነው.. Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 42,262

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 69
@shegerinfo
@shegerinfo 10 ай бұрын
የጊፍት ሪል ስቴት የሽያጭ አማካሪን ለማግኘት በዚህ ይደውሉ! 0937314048 / 0920215266 - leykun
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 10 ай бұрын
አረብ ሀገር ለምንሰቀዩች ኢትዮጲያኖች ባለሀብቶች ቤት ይስጦን መሲየ ጠይቅልን የመዳም ቅመሞች ምን ትላላቹህ እርሊስቲት ከየት አምጥተን 😢
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 10 ай бұрын
😂ቢሆንልን ጥሩ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው የሰራነውን እያፈረሰብን ነው ኢትዮጵያ ሰላምሽን ይመልስልን😢😢
@melkamdemke4921
@melkamdemke4921 10 ай бұрын
መስየ ዉይ የተባረከሽ ነሽ እኮ እዉነትም መሰረት የሁሎ ሰዉ መሰረት ምሰ ሶ ነሽ።
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 10 ай бұрын
@@melkamdemke4921 በጣም ጥሎብኝ ስወዳት የእኔ ደርባባ መሢዩ😘
@wesenwesu6134
@wesenwesu6134 10 ай бұрын
@wubalemkefale6368
@wubalemkefale6368 10 ай бұрын
ይችን መልካም ጋዜጠኛ መሰረት በዙን ያላችሁ በላይክ አሳዩ መስዬ በጣም ነው የምወድሽ አንድ ቀን እንግዳሽ እንደምሆን ተስፋ አለኝ❤
@ኢትዮጵያ-ረ2መ
@ኢትዮጵያ-ረ2መ 10 ай бұрын
ያኮራል ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራ ሁሌም በሁሉም ሀገር ተወዳጅ እናታማኝ ነን
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 10 ай бұрын
እንዴት ልብ የሚነካ ታሪክ ነው፣ አያችሁ መልካም ሥራ እንዴት እንደሚያስወድድ? እግዚአብሔር ያገናኛቸው።
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 10 ай бұрын
አሜሪካኖች መሞቻቸው ሲደርስ በ ሆም ኬር ሲያገለግላቸው ላነበሩ ንብረታቸውን ያወርሳሉ እናም እኝህ እናት ይህን ሊያደርጉላት ነውና ስንዱ በህይወት ካለሽ ፍጠኚ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 10 ай бұрын
ብዙ ዘርና ቀለም የማይለዩ ስዎች በአለም ዙሪያ አሉ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ታማኝና ተወዳጆች ነን ደግነት እንዲህ ስም ያስጠራል እግዚአብሔር ያገናኛቸው🙏🏾❤️🇪🇹❤️🇪🇷
@hanabekele5517
@hanabekele5517 10 ай бұрын
ድምፅሽ ይማርከኛል መሲ ተባረኪ
@azebshewa6197
@azebshewa6197 10 ай бұрын
እባካቹ ጊፍት ሪልስቴት አትግዙ ። ከ ፣8አመት በፊት ሃያት ጸበል አፓርትመንት የገዛውትን እስካሁን አላስረከቡንም ። ሄዳቹ የእራሳቹ አይታቹ ቀስ ብላቹ ጠይቁ እላው ላይ የሚኖሩትን አንዳንድ ሰዎች ። ሴልሶቹን አትመኑ ።
@Jocy939
@Jocy939 10 ай бұрын
አረ አይታመኑም ፍሊትስቶንም በልቶን ይኸው ያስለቅስናል
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 10 ай бұрын
መልካም ነገር መስራት እንደዚህ ያስመሰግናል ፈላጊና ተፈላጊዋ እህታችንን እግዚአብሔር ያገናኛቸው
@geniigenni3262
@geniigenni3262 10 ай бұрын
በሽተኛ ነው አይባልም ንግግርሽን ስታስጠይ አስተካክይው ልጇ special need ወይም ድጋፍ የሚፈልግ ልጅ ነበራት ነው የሚባለው ሀበሻ ስንባል ነገ የሚደርስብን አይመስለንም ስው ለይ ስንለጥፍ 😢😢😢😢😢
@Senabel196
@Senabel196 10 ай бұрын
Exactly she boiled my blood for a second 😂 as a special need mom I hate when people called my son beshitegna. I didn’t expect this word from her as she live in civilized country
@almazseyoumg3855
@almazseyoumg3855 10 ай бұрын
Indeed she makes me mad 😠
@geniigenni3262
@geniigenni3262 10 ай бұрын
@Ryanbedru so true. Thank you, me too. I am special, need mom, that is why I'm so offended by her words when she says that
@Senabel196
@Senabel196 10 ай бұрын
@@geniigenni3262she offended all of us and she owe us apology! Fr. It feels like stabbed at the back 😢
@Senabel196
@Senabel196 10 ай бұрын
@@geniigenni3262by the way I spoke to messi immediately after I saw the interview to edit out the word asap
@saharm119
@saharm119 10 ай бұрын
አሥደናቄነው በውነት ደሥየሜል ፈጣሬ ያገናኛቸው ለሠው ሠውመሆን በቄነው የሜባለው እደዜህ አይነትነው ❤
@hannahanna6519
@hannahanna6519 10 ай бұрын
መስዬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሼ እግዚአብሔር አምላክ የጠፍችውን ያስገኝላት
@amanuel1219
@amanuel1219 10 ай бұрын
መስረት በጣም ተሳሰተሻል ድሮስ ከእንጀራ ልጅ ምን ይጠበቃል ዬስንዱን ጥሩነት ማንም ነው ዬሚናገረው
@RitaMareley
@RitaMareley 10 ай бұрын
መሲዬ የኔ ቅን የስንቱን እንባ አበስሽ።እኔ ማየት ምፈልገው መሲን በበጎ ስራዋ ስትሸለም ነው።በርቺልን እንወድሻለን እናከብርሻለን።🙏💞
@Selamawit-s3g
@Selamawit-s3g 10 ай бұрын
መልካም ስራ ረፍዱ አያዉቅም
@FevneAberhim-ks1wu
@FevneAberhim-ks1wu 10 ай бұрын
መስየ የኔ ቆንጆ ሳይሽ ሁል ግዜ እህቴን ትመስሊኝአለሽ ከእህቴ ጋር አንድ አይነት ናችሁ ደግሞ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@emebetgirma2445
@emebetgirma2445 10 ай бұрын
መሲ አንድ ቀን አገሬ ስገባ ምክንያትም ባይኖረኝ ደዉዬ ባይሽ ደስ ይለኛል።እግዚአብሄር ያድርሰን
@emusenafe627
@emusenafe627 10 ай бұрын
አረባችም እንዲ ፈልጉ ስንት አመት ዋጋ የከፈለ ሰው አለ አረብ አገር
@ዮወርድ
@ዮወርድ 10 ай бұрын
ፈልገዉ አያቁም ከወጣን ብሀላ ይረሱናል
@Anyhairr
@Anyhairr 10 ай бұрын
ልጁ በሽተኛ ነው ስትይ እንዴት ይቀፋል እዚህ ሀገር ያላችሁ ሰወች አንዳንዴ ምነው አንደበታችሁን ብትቆጣጠሩ አንቺ ብቻ አይደለሽም እህታለም ብዙ ሰው አለ መባል እና የማይባል ቃላት የተደበላለቀባቸው እናአንደበታችንን መግራት ብንችል
@melathaile1561
@melathaile1561 10 ай бұрын
የተሻለ ቃላት ምረጥ ማለት ነው እንጂ በሽተኛ የሚለው ቃል ኣማርኛ ጋር የተፈጠረ ነው። ታማሚ የሚልም ኣለ። ሞተ /ኣረፈ የሚባልም ኣለ እንደቃል መቼ ለምን የሚለውን መምረጥ ይቻላል። ያም ደግሞ ጸሓፊዎች/መምሕራን ነው የቃላት ኣመረረጥ መጠንቀቅ የሚገባቸው። በሁሉም ቋንቋ ኣብዛኛው ሰው በልምድ የሚነገረውን በእውቀት ሳያዳብር ነው የሚናገረው። ለምሳሌ ፍርድ ቤት ላይ የሞች ወገኖች በዚህ በኩል ሁኑ ነው የሚችለው እንጂ የኣራፊው ወገኖች ሊል ኣይጠበቅም ። እንደዛውም ሃዘን ቤት ሞተ ከምትል ኣረፈ/ች ብትል ይመረጣል።
@belayshebo3149
@belayshebo3149 10 ай бұрын
@@melathaile1561 midiya laye kamakiraboha bafiit kelaat mamiraxi neberabaat
@Senabel196
@Senabel196 10 ай бұрын
Betam yikefal beshitegna sitil. Meseltenko belibs bicha audelem.use your brain and educate yourself how to talk respectfully
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 10 ай бұрын
እግዛአብሔር መልካም ያገናኛችሁዋል መልካም እድል፥አረብቢሆን እድሜ ልካችን ብሰራም አይፈለጉንም😎😎😁😁
@nejatali7088
@nejatali7088 10 ай бұрын
Nechochim ayfeligum setiyewa betam tirusew nat.
@bekojiimedia2018
@bekojiimedia2018 10 ай бұрын
እመኑኝ እቺ ሴት ብታገኛት ንብረቷን አውርሳት ነው የምትሄደው ። እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛቸው ። ሂሩት እግዚአብሔር ይባርክሽ ወጥተሽ ስለተናገርሽ ። ውድብሪጅ ሰፈሬ ነው የሚገርመው ❤❤❤❤❤
@sofiamengesha1375
@sofiamengesha1375 10 ай бұрын
መሲ ስብናሽ መልኯምነትሽ ደስ ይላል ተባረኪ።
@mekdesteshome4761
@mekdesteshome4761 10 ай бұрын
Good luck i wish my best this family.
@mothermother2001
@mothermother2001 10 ай бұрын
መልካም ነገር ነው ደግ ስራ የክፍ ቀን ስንቅ ናት የሚባለው እውነት ነው
@ቤተልሔም
@ቤተልሔም 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳት
@Senabel196
@Senabel196 10 ай бұрын
“Beshitegna” Aybalim “ liyu filagot yalew” new yemibalew as you describe his situation he is special need adult.sint aynet sew ale befetari.as a special need mom you offended me.you might not have a child with special need but you have to be respectful to others
@bezaanteneh5649
@bezaanteneh5649 10 ай бұрын
አይይ የአእምሮ እድገት ዝግመት አለበት ብለሽ አስተካክይ የኛ ፈረንጅ
@NejumaReshido
@NejumaReshido 7 ай бұрын
እባካችሁ አፉልጉጘ
@ኢትዮጵያ-ረ2መ
@ኢትዮጵያ-ረ2መ 10 ай бұрын
እንዴት ያኮራል ኢትዮጵያውያን❤❤❤❤
@gomegu3557
@gomegu3557 10 ай бұрын
Mes,i there is a voice problem on your channel please fix it
@meseretww
@meseretww 10 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ 😮ስንዱ ለኔ እንጀራናቴ ናት ጌታሁን የስንዱ አባት ስም ነው የአባቴ ስም ካፒቴን ወንድአፍራሽ ወልደማርያም ነው የኔ የመጭረሻ ልጇ ናት መቅድምና ዳግም ትላልቆቹ ናቸው መረጀውን ላስተካክለው ብዬ ነው:: የስንዱን ጥሩነት መስማቴ ቢገርመኝም እንዳአንድ ኢትዮጵያዊ ምናልባት በስራ ያላት ግንኙነት ጥሩ አርጏት ይሆናል ለማንኛውም ወዘሮ ስንዱ እዚሁ አሜሪካን አገር ነው ያለችው::
@wubedejene6223
@wubedejene6223 10 ай бұрын
Yene konjo senidu America kehonch negeriyat please?
@amanuel1219
@amanuel1219 10 ай бұрын
መስረት በጣም ተሳተሻል ከእንጀራልጅ ምን ይጠበቃል ዬስንዱን ደግነት ማንም ስው ነው ዬሚያወራው
@Jessica-wo7lx
@Jessica-wo7lx 10 ай бұрын
በዙሪያዋ ላሉ ​​ሰዎች ያላት ደግነት እርስዎ ሊኖሩዎት ከሚችሉት ውስብስብ ግንኙነት ጋር ምንም ግንኙነት የለውም. በጥሩ ልጥፍ ላይ ይህ አስተያየት አያስፈልግም
@meseretww
@meseretww 10 ай бұрын
@@amanuel1219 ስለማታውቂው ነገር ክርክር አትግጠሚ የአባቴን እድሜ ያሳጠረችው እሷናት እቺ ጭራቅ አታናግሩኝ እረፉ
@meseretww
@meseretww 10 ай бұрын
@@Jessica-wo7lx ስለማታውቂው ነገር ክርክር አትግጠሚ የአባቴን እድሜ ያሳጠረችው እሷናት እቺ ጭራቅ አታናግሩኝ እረፉ
@MedaniteAmare
@MedaniteAmare 10 ай бұрын
Are mesi ethiopawen yemtewd kehona enam lagelgelat tewsedegn ke areboch teshalalech negerelgn mesi
@nuhamin9673
@nuhamin9673 10 ай бұрын
Ferenji wuleta ayresam
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE 10 ай бұрын
መሲመልካምስው
@zebenaygruendling8224
@zebenaygruendling8224 10 ай бұрын
❤❤🎉🎉🎉
@HiwotTamre
@HiwotTamre 10 ай бұрын
🎉❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊 I like it
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 10 ай бұрын
🙇👈
@seblekebedealigaz3269
@seblekebedealigaz3269 10 ай бұрын
Mesye konjooo wodede new yemadergeshi
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 10 ай бұрын
ሰንዱ እህተማርያም ሆና በገላገለችን ይንቀላት ፣
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,2 МЛН
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН