የትኛውን የወሊድ መከላከያ ልጠቀም....የማህጸን ሉፕ የጎንዮሽ ጉዳቱ ምንድነው ??

  Рет қаралды 16,509

Dr Meklit Ayu

Dr Meklit Ayu

Күн бұрын

Пікірлер: 77
@hiwotmasresha9822
@hiwotmasresha9822 11 ай бұрын
የምታስረጅበት መንገድ በጣም ግልፅ ነው።እናመሰግናለን❤🙏
@zewdneshadane5209
@zewdneshadane5209 3 жыл бұрын
ዶ/መክሊት የልጄ ስም ነው ጥሩ አስተማሪ ነገርነው የነገርሽን እናመሰግናለን
@genettigistu3710
@genettigistu3710 2 жыл бұрын
ሉፑ ዉስጥ እያለ ኢፌክሽን ከተፈጠረ በምን ማወቅ እችላለን?
@hailemariamsintayehu1872
@hailemariamsintayehu1872 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
@RahelGerma
@RahelGerma Жыл бұрын
Selam doctor bemegemereya selemeregiashe amesegenalwe lupone asekeber neber gin ahune lay minimneyetesemagi adelem yenure ayenure be min mawek echelalwe hospitale le mehed yalewebet huneta alechelem min maderegi nwe yalebegi???
@merongetahun-jx9xp
@merongetahun-jx9xp Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ሉፐ እየለ ግንኙነ ቢደረግ እርግዝና ይፈጠራል እና ፔሬድ አልመጣም እባክሽን መልሰ እፈልጋለሁ
@rutamebratu1851
@rutamebratu1851 Жыл бұрын
ዶክተርዬ እኔ ለ 7 አመት ሉፕ ተጠቅሜያለው አሁን ለማስወጣት እና ሀማርገዝ እያሰብኩ ነው ማድረግ ያለብኝን ነገር ብትመክሪኝ እባክሽ ካስወጣውት በኋላስ ወዲያው ማርገዝ እችል ይሆን ?
@TigistAbebe-md5es
@TigistAbebe-md5es 6 ай бұрын
ዶክተር እኔ እሄንን መከላከያ ነው የምጠቀመው አንዳንዴ የክሩ ጫፍ ይወጣል በራሱ ይመለሳል ያለሁበት ቦታ ህክምና ለመሄድ አልችልም ችግር አለው እንዴ እባክሽ መልሽልኝ
@semehaletewoled1560
@semehaletewoled1560 2 жыл бұрын
ዶክተርዬ ጭንቀቴን ነው ያቀለልሽልኝ አመሰግናለሁ
@ribkah.mariam4812
@ribkah.mariam4812 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ሎፐ ካስወጣሁ 3 ወር አለፈኝ የወር አበባ ማያት አልቻልኩም እንዲሁም ማርገዝ አልቻልኩም የወር አበባ ሊቀር ይችላል ማለት ብታብራሪልኝ እባክሽ
@sisterstube4011
@sisterstube4011 3 жыл бұрын
Thanks, u r doing great
@drmeklitayu8375
@drmeklitayu8375 3 жыл бұрын
Thankyou
@rhmarahma5951
@rhmarahma5951 2 жыл бұрын
@@drmeklitayu8375 ዶክተረ ቁጥረሽን ብልኪልኝ የማማክረሽ ነበረኝ እምን ላይ ቁጥረሽን ላግኝ
@MeseretAyel
@MeseretAyel Ай бұрын
ከተደረገ ቡሀላ ካልተመቸን ወዲያው ማስወጣት አይቻልም ? እኔ ገና ከማድረጌ ወገቤን አመመኝ
@ejigukidest9300
@ejigukidest9300 3 жыл бұрын
Thanks Dr gin betam kebad nw yemimslgn
@biruktawittadyose5029
@biruktawittadyose5029 3 жыл бұрын
የት ነው የምትሰሪው ዶክተር ለማግኘት ነበር
@rabiabeshir7652
@rabiabeshir7652 3 жыл бұрын
Tanks Dr gin eski Post pill min yakil gudat endalew bitnegrign betam dess yilegnal
@drmeklitayu8375
@drmeklitayu8375 3 жыл бұрын
የወር አበባ ያዛባል ,እርግዝና ከተከሰተ ደግሞ ከማህጸን ውጭ እርግዝና ሊከሰት ይችላል
@rabiabeshir7652
@rabiabeshir7652 3 жыл бұрын
@@drmeklitayu8375 okay thanks Dr ena min madreg new yalebgn
@TigistAbebe-md5es
@TigistAbebe-md5es 6 ай бұрын
@MmJmj-x2i
@MmJmj-x2i 5 ай бұрын
እርእኔም እሱን ነበርየምጠቀመዉ አሁን በጣም እያመመኝነዉ 6 አመትሆነዉ ምንትያኝ አለሺ ያለሁት በስደትነዉ
@betibeti409
@betibeti409 6 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ሉፕ የወሊድ መከላከያ ቆዳን ለምጥ ያሲዛል ሉፕ ካረኩኝ በኃላ ከተወሰነ ጉዜ በኃላ ፊቴ ለምጥ ሆነ ምን አልባት ይገናኝ ይሆን ጨንቆኛል በጣም መልሽልኝ pls
@hawwi5388
@hawwi5388 Жыл бұрын
Ebaksh Dokter Ena 10 amate lup karku mawutat faligalew erase echlalew ka Hager wuch new yalewut 😭😭negag banatish chakogal
@addisbekele9441
@addisbekele9441 2 жыл бұрын
Thank U Doctor
@meklitfenta4133
@meklitfenta4133 2 жыл бұрын
ሠላም ዶ/ር ሄፕታይተስ ቢ ያለበት ሰው ምን አይነት የወሊድ መቆጣጠሪያ መጠቀም አለበት?
@zeharayenus483
@zeharayenus483 Жыл бұрын
Tankes sister
@selammarmar6933
@selammarmar6933 2 жыл бұрын
ካስወጣን በሆላ ማህፀናችን መፅዳት አለበት ወይ? አመሠግናለው
@MeseretAyel
@MeseretAyel 4 ай бұрын
ዶክተር እባክሽ አስቸካይ ነው መልሽልኝ የክንድ ካስቀበርኩ 8 ተኛ ወር ነው ዛሬ አስወጣውት እኔ በሳይንስ መጠቀም ፈልጌ ነበር ግን አይሆንም የማህፀን ይሁንልሽ እያሉኝ ነው ማለትም የክዱ አልተስማማኝም በጣም ወፈርኩኝ የማህፀኑ ምንም ሆርሞን የለውም ? እና ደሞ መቀያየሩስ ችግር የለውም ? የሰውነት ለውጥስ አያመጣም ???? በፈጠረሽ 🙏
@drmeklitayu8375
@drmeklitayu8375 4 ай бұрын
@@MeseretAyel yemahitsenu lup hormone yelewum... Esun tetekemi. mekeyayeru chigir yelrwum
@tsiyonalem7471
@tsiyonalem7471 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ሉፕ ከተጠቀምን በኃላ ጥንቃቄ ማድረግ የሉብንን ነገሮች ብትነግሪን አመሰግናለው
@musaahmed7630
@musaahmed7630 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ሉፕ ካደረኩ ሰባት አመት ሆኖኛል አሁን ግን ፔሬድ በሶስት በሁለት ወርነው የማየው ለምንድን ነው ?
@volatilesuccess
@volatilesuccess 2 жыл бұрын
ሀይስላምነው ዶክተር አንዴትሳት ይልተፈለገእርግግዝና ቢፍጥርባናቀኑወርይልሞላውከሆነ የማስወርጃመድሀኔትአለወይ ካለውስስሙንብትነግራኝ እንዴትጎደኛዬይህችግርእጋጥሞታልናመፍትሄካልዉ። ዶክተርተበበሪኝ።ልጁክኽርደስበሆላ ምንማድርግንኖርባታል ዶክተር
@yassinbridge
@yassinbridge 2 жыл бұрын
good keepit up is
@snrawitabye-pl5wh
@snrawitabye-pl5wh Жыл бұрын
ዶክተር3አመት ነውያስቀበርኩት ሁለተኛ እናየወርአበባ ቶሎአይሄድም ግንአይበዛም ችግርአለው እባክሽ
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 3 жыл бұрын
በኦብረሺን የወለድ ሰው ይህ የማህን መጠቀም ይቻላል ወይ?🤔🙄
@emureyantube2386
@emureyantube2386 3 жыл бұрын
tanks dokter nege adsmtewalehu ltegns
@MeronDejene-r7x
@MeronDejene-r7x 5 ай бұрын
እባክሽ ሉፕ ሳይወጣ አመቱ ቢያልፍ የሚያስከትለው ችግር ብትንግሪኝ እባክሽ
@hilinaeshete2478
@hilinaeshete2478 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ሉፕ ሰውነት በፍጥነት ይቀንሳል እንዴ?
@yeshi4705
@yeshi4705 2 жыл бұрын
ዶክተርበጣምአመሰግናለሁሁልግዜእጨነቅነበር
@መትዮቹዩቱቪ
@መትዮቹዩቱቪ 2 жыл бұрын
እኔ አስር አመት ሆኖኛል ካደረኩኝ ግን አሁን ላይ ከሶስት አመት ወዲ ፔሬድ ማዛባት ሁሉት ወርም ቆይቶ ይመጣል ከሱ ይሁን እዴ ???
@atnafutesfaw7191
@atnafutesfaw7191 3 жыл бұрын
great
@MrDesuHN
@MrDesuHN 3 жыл бұрын
Hi Dr Nuti ጠቁሞኝ ነው የመጣሁት It's a Wonderful Channel!
@drmeklitayu8375
@drmeklitayu8375 3 жыл бұрын
Thankyou so much
@gentgent4327
@gentgent4327 2 жыл бұрын
እኔ ካአሰገባውኝ ሰምንት አመት ሆኖኛል ከተደርገ ጅምሮ ጤና አላገኝውም ነበር እንዲሁም እርሰቸው ነበር እንደተደርገልኝ ።።።አሁን ግን ላአሰወጣው ሰል ከቦታው የለም ተፈልጎ መውጣት ይችላል???
@melekamtube3913
@melekamtube3913 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ከቲክቶ ነወ የመጣሁት😍😍
@drmeklitayu8375
@drmeklitayu8375 3 жыл бұрын
Thankyou
@saadaali175
@saadaali175 3 жыл бұрын
የታገርነሽ
@tgsttg-en5ki
@tgsttg-en5ki Жыл бұрын
ዶክተር ማሰወጣ ይቻላል ወይ እህመም አለወ ???
@kalikidangebireges881
@kalikidangebireges881 2 жыл бұрын
ሰላም ላች ይሁን እኔ ስድት ከመምጣቴ በፊት የሰወስት ወሩን ተወግቸ ነበር ከዛ ከወር ቡሀላ ወደ ስደት መጣሁ 3 አመቱን አስቀብሬ ነበር እና ፔሬድ 4 ም 5ም ወር ነው የሚመጣው ችግር ያመጣብኚ ይሆን ካየሽው መልሽልኚ
@saratazebew9569
@saratazebew9569 Жыл бұрын
እኔ የ የማህጸን ሉኘ ካስገባሁ ጀምሮ ማህጸኔ ሽታ ህመም እየተሰማኝ ነዉ
@rahelabebe7026
@rahelabebe7026 2 жыл бұрын
ሠላም ዶክተር ስፈልግሽ ነው ያገኘውሽ ሉፕ የ12አመቱን ነው የምጠቀመው ሆርሞን የሌለውን ከዚህ በፌት 2ወልጃለሁ ድጋሚ ለመውለድ አስወጣሁት ካስወጣሁት 6ወር ሆነኝ ማርገዝ አልቻልኩም ለምን ይሆን ሀኪም ጋር ልሂድ
@rhmarahma5951
@rhmarahma5951 2 жыл бұрын
በረችልን ዶክተረየ
@mekdesyabu6049
@mekdesyabu6049 3 жыл бұрын
ሉፕን ካስወጣን በኋላ ለማርገዝ ምን ያህል ግዜ ይፈልጋል
@drmeklitayu8375
@drmeklitayu8375 3 жыл бұрын
ወድያውኑ ማርገዝ ይቻላል እርግዝና አያዘገይም
@mekdesyabu6049
@mekdesyabu6049 3 жыл бұрын
@@drmeklitayu8375 እኔ ለ8አመት የተጠቀምኩት እሱን ነበር ግን አሁን ካስወጣው 6ወር ሆነኝ ምን ትመክሪኛለሽ እስካሁን ምንም የለም ጨንቆኛል Dr
@drmeklitayu8375
@drmeklitayu8375 3 жыл бұрын
@@mekdesyabu6049 ባለቤትሽም አንችም hospital ሄዳችሁ ተመርመሩ
@sablewangl5067
@sablewangl5067 2 жыл бұрын
በርቺልን🌹🌹🌹🌹🌹
@መትዮቹዩቱቪ
@መትዮቹዩቱቪ 2 жыл бұрын
ዶክተር እኔም ከቲክቶክ ነው
@kidisterabo1639
@kidisterabo1639 2 жыл бұрын
በጠም አመሰግነለው ግን ክቢደት የመይጨምረው የቱ ሉፕ ነው
@MmJmj-x2i
@MmJmj-x2i 5 ай бұрын
😢😢😢😢
@hanaalem5562
@hanaalem5562 2 жыл бұрын
እባክሽ የኔ እህት እርጂኝ የዛሬ ሁለት አመት መዳኒት አስቀብሬ ነበር አሁን ደሞ አርግዣለሁ መዳኒቱ እስከ አሁን አለ ምንድነው ጉዳቱ ምንስ ማድረግ አለብኝ
@drmeklitayu8375
@drmeklitayu8375 2 жыл бұрын
ጽንሱ ላይየአፈጣጠር ችግር አያስከትልም ግን ቤታስወጭው ጥሩ ነው
@abdiumata1984
@abdiumata1984 2 жыл бұрын
ሀይ ዶር ሠላም ጥያቄ ነበረኝ ሉፕ ነርሱ የ1 አመት ብሎ ተጠቅሜ ነበር እናም አመት ከሞላው ቦሀላ ሳላስወጣ መዳኒት መጠቀም ጀመርኩ አሁን ግ ከተውኩኝ አመት ሊሞላኝ ነዉ እስካሁን አላረገዝኩም የግድ መውጣት አለበት?5 አመት ሁኗል ሉፑን አላስወጣሁም
@ዉድነኝለናቴ
@ዉድነኝለናቴ 2 жыл бұрын
ግዴታ ነዋ እማየ
@muhammad-iv3qd
@muhammad-iv3qd 2 жыл бұрын
በአላህወይምበግዛቤርመልሽልኝአይተሽአዳታልፊኝእኔካሰቀበረኩ2አመትሊሆነኝነውግእስታሁንየወርአበባአላየሁምምንማድረግእዳለብኝአብራሪልኝበአላህጨቆኛልበአላህመልሽልኝ😥😥😥
@drmeklitayu8375
@drmeklitayu8375 2 жыл бұрын
ብዙ ምክንያት አለ።እድሜሽ ስንት ነው?
@hayuwaye-jm5ue
@hayuwaye-jm5ue Жыл бұрын
ደክተረ አኔ 12 አመቱን ነበረ እምጠቀመዉ ካስወጣሁት 3 አመት ሆነኝ ግን አላረገዝኩም አባክሺ ንገረኝ
@Smile-my9yg
@Smile-my9yg 3 жыл бұрын
Wendochu bitekemu tiru neber...
@aimesegedbeiay9960
@aimesegedbeiay9960 2 жыл бұрын
እህቴ ባአላህ ወይም በግዚሀቤር ጥያቄኤን መልሺልኝ መልሺልኝ እኔ ካገር ስመጣ የ 3 ወር መርፌ ተወግቼ ነው የመጣሁት ከተወጋው ሰ 7አመቴ ነው እና የተወጋሁት ቦታ ያመኛል ይጠዘጥዘኛል 2 ቱም ጡቴ ጫፉ ያመኛል በቃ እሱን ከተወጋው ምንም ሰላም ኤለኝም ምን ላርግ ያለሁት ሰው ሀገር ነው እስቴ መፍቴው ንገሪኝ ዶክተር😢😢😢😢😢
@drmeklitayu8375
@drmeklitayu8375 2 жыл бұрын
ከመርፌው ጋር አይገናኝም ውደ መርፌው 3 ወር ካለፈ የሚያመጣው effect የለም ምርመራ አድርጊ
@aimesegedbeiay9960
@aimesegedbeiay9960 2 жыл бұрын
@@drmeklitayu8375 2 ጡቴን ጫፉ ያመኛል እና እራስ ምታ የድካም ስሜት ምንም ሳልሰራ ድክም ይለኛል ይጨቀኛል እና ይደባብረኛል ያዞረኛል አይ እድሌ እደው ምን ይሻለኛል አይ የሰው ሃገር😢😢😢😢😢😢😢
@FrehiwotTadesse-bs4mg
@FrehiwotTadesse-bs4mg 5 ай бұрын
ዶ/ር ሉፕ ፀጉር ይነቃቅላል
@kalkidaneshetu9748
@kalkidaneshetu9748 2 жыл бұрын
ለማስወጣት ፈራሁ እንዴት ነው እባክሽ ፈጣን ምላሽ
@gentgent4327
@gentgent4327 2 жыл бұрын
ከቦታው ካአለቀቀ ማውጣቱ በዶክተር ቀላል ነው ችግሩ ከጠፍ ነው
@melesemengesha9871
@melesemengesha9871 2 жыл бұрын
Go head doc
@drmeklitayu8375
@drmeklitayu8375 2 жыл бұрын
Thankyou dear
@zayidcumar7984
@zayidcumar7984 2 жыл бұрын
Gezey,kalfa,here,yelewme
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 74 МЛН
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Карина Хафизова
Рет қаралды 23 МЛН
Mia Boyka х Карен Акопян | ЧТО БЫЛО ДАЛЬШЕ?
1:21:14
Что было дальше?
Рет қаралды 11 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:25
Brianna
Рет қаралды 67 МЛН
የእርግዝና መከላከያ መድሃኒቶች እና የጎንዮሽ ጉዳታቸው
16:12
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 42 М.
ወንዶችን የሚያሸሹ የሴት ባህሪያት
28:02
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 435 М.
የርቀት ፍቅር
21:45
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 79 М.
ያለ ዕድሜ ማረጥ #healthlife
14:11
News ET Social
Рет қаралды 20 М.
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 74 МЛН