የትኛው ፍቅር ትክክለኛ ነው?

  Рет қаралды 53,174

ADDIS INSIGHT

ADDIS INSIGHT

Күн бұрын

Пікірлер: 112
@yifruhailu5268
@yifruhailu5268 4 жыл бұрын
እኔ ላሽቺ ያለኝ ፍቅር 3ኛው ይመስለኛል:: በጣም አደንቅሻለሁ::: ትገርሚኛለሽ! በጣም ያነበብሽ ልጅ ነሽ:እኔ ድግሞ እንደ smart ሴት የሚማርክኝ የለም:ጎራዳም/ፍንጋም ብትሆን የኔን ትኩረት ታገኛለች:: በኢትዮጵያችን ደግሞ ይህ ተሰጥዖ እብዛም እይታይም:: እግዜር ይባርክሽ::
@ሔለንሔሉ
@ሔለንሔሉ 4 жыл бұрын
ዊንታዬ ፍቅር ነሽ ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለዉ ዘመንሽ ይባረክ ክብረት ይስጥልን
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 4 жыл бұрын
ዊታና ቆንጆ እንኳን ደሕና መጣሽ ስለ ፍቅር ያቀረብሽው በጣም ደስ የሚል ነው በተለየ አገላለፅሽ ፍቅር እኮ ደስ የሚል ነው ልክክ ብለሻል አሜን አመሰግናለው በርሺ
@semiraasfaw2932
@semiraasfaw2932 2 жыл бұрын
እርጋታሽ ሁለ ነገርሽ የምታነገሪው ሁሉ ደስ ይላል
@munirkhalid831
@munirkhalid831 4 жыл бұрын
She has a beauty character. Love it.
@Hተዋህዱሀይማኖቴ
@Hተዋህዱሀይማኖቴ 4 жыл бұрын
የኔ ቁጃ በጣም ጡሩ ትምህርት ነው ብርችልኝ
@tikuranbessa5398
@tikuranbessa5398 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛልሽ ዊኒቲ በጣም አስተማሪ እና ድንቅ የሆነ ሃሳብ ነው ያካፈልሽን 🙏
@Tansarivi33
@Tansarivi33 4 жыл бұрын
The fourth love you forget is Storge love which means empathy bond. Thank you winta you are Good hearted lady
@abrahamnigusu2894
@abrahamnigusu2894 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው በርቺ
@biniamadela4227
@biniamadela4227 4 жыл бұрын
Thank you
@Aisha-jm9ki
@Aisha-jm9ki 3 жыл бұрын
ትክክል
@kiflomabrham7157
@kiflomabrham7157 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ተመችቶኛል
@ብንቲነኚየኡሚነፋቅ
@ብንቲነኚየኡሚነፋቅ 4 жыл бұрын
ትክክል የኔ ውድ
@mahilettadessemahi9801
@mahilettadessemahi9801 3 жыл бұрын
Tnxs
@egziabherfikirnew3058
@egziabherfikirnew3058 4 жыл бұрын
ወይኔ ዊታዬ እዴት እደናፈቅሽኝ ደሜ አምሮብሻል ለውጥማ አለ
@fatuma1126
@fatuma1126 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት
@jemberu100
@jemberu100 4 жыл бұрын
Betam awaqi, tihuti ihit nesh
@asiyloveasiyloveasiylove6244
@asiyloveasiyloveasiylove6244 3 жыл бұрын
ፍቅር የሆንሽ ልጅ በጣም ነወ የምውድሸ
@kiflomabrham7157
@kiflomabrham7157 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በታም ተመችቶኛል
@diygirl7687
@diygirl7687 4 жыл бұрын
ብርች የኔ አስተዋይ ውድ ውድ ነው የማረግሽ
@dinqineshiiyoutube5630
@dinqineshiiyoutube5630 3 жыл бұрын
Thanks my si...❤❤❤❤❤
@adanesolomon317
@adanesolomon317 4 жыл бұрын
really i appreciate you wintana keep it up
@samriyekerstoslije3234
@samriyekerstoslije3234 4 жыл бұрын
Well come sister thank you so much 😘😘
@sarasweet9929
@sarasweet9929 4 жыл бұрын
Thanks
@tagashisewhulemashenafinew7433
@tagashisewhulemashenafinew7433 3 жыл бұрын
arifinew
@እየጎዳኝያልተውኩትየዋህነ
@እየጎዳኝያልተውኩትየዋህነ 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ዛሬ ደሞ አምሮብሻል
@ኡሙስትረያደራልጅናኝ
@ኡሙስትረያደራልጅናኝ 4 жыл бұрын
Sewedishii barchii 🌷🌷
@Aisha-jm9ki
@Aisha-jm9ki 3 жыл бұрын
በጣምደስስትይ
@emyasefa1592
@emyasefa1592 4 жыл бұрын
ስታምሪ
@اكرامعبدالله-ث6ص
@اكرامعبدالله-ث6ص 4 жыл бұрын
Yene konjo enamsegnalen
@tamrespittler4042
@tamrespittler4042 4 жыл бұрын
ስታምራ በእግዚአብሔር 🥰💐💐♥️
@saraentersaraenter9042
@saraentersaraenter9042 3 жыл бұрын
ፈገግታየ ስወድሸ
@ሳላምነኝየአብንመርኮኛብል
@ሳላምነኝየአብንመርኮኛብል 4 жыл бұрын
በርቺ የኔ አስተዋይ ውድድድድድ ደሜዬ 💔💔💔
@zertiewsisya2941
@zertiewsisya2941 3 жыл бұрын
ስወድሽ
@ሳላምነኝየአብንመርኮኛብል
@ሳላምነኝየአብንመርኮኛብል 4 жыл бұрын
ሰወድሽ ማሪያምን
@biniyamworku3635
@biniyamworku3635 4 жыл бұрын
ትምህርትሽ እንደተመቸኝ ስነግርሽ በፅናት ነው። ስለኮረና አለመስበክሽ ግን ምነው? ምነዉ? አረምነው፣ አረምነው- - -
@kiresetosefekernaw4643
@kiresetosefekernaw4643 4 жыл бұрын
ሰምታ ተናግራለች
@ethiopialovelove6090
@ethiopialovelove6090 4 жыл бұрын
ሆ የቀረበች ስለ ፍቅር ልታወራ አንጅ ስለ በሽታው ልታወራ ነው እንዴ
@abdosaid9450
@abdosaid9450 4 жыл бұрын
@@ethiopialovelove6090 ሠላም
@mehariseyoum5367
@mehariseyoum5367 4 жыл бұрын
Wow absolutely as there r different kind of love agape love or unconditional love always amazes me it is also known as a God kind of love God didn't lack anything when he wants to give us his only son God also from his love n from his gracious nature he came to earth even to die a shameful n a sinfull death while He is God who created everything seen unseen on earth n on heaven but it was only for the sake of human kind to give us life on earth n in heaven is this not amazing so it is also true in our world as we see different kind of love, it also seems essential n significantto leads to all good behavior n deed between individuals n among people yet on the other hand when love is absent it is not hard to imagine it's all negative consequences n kaios........thanks Wintana which kind of love do amazes u
@የኢቫንእናትሄትባን
@የኢቫንእናትሄትባን 4 жыл бұрын
በርች
@Tansarivi33
@Tansarivi33 4 жыл бұрын
There is also Storge love which means love among familie
@tesfayechufe7468
@tesfayechufe7468 3 жыл бұрын
አርፍ ነወ እኔ ግን 1ኛ ነው ምክነቱም እኔ ምዎደት ልጂ ትውደድ አትውደድ አለዉቅም ግን በጠም ነው ምዎደት ዱሮ አንድ ቦታ ነበርን አሁን ግን ተለየይታን ነው የሌነው ትሽ የዎዛግበል አይደል
@የኢቫንእናትሄትባን
@የኢቫንእናትሄትባን 4 жыл бұрын
የኔ አስተዋይ
@cdyvip3456
@cdyvip3456 4 жыл бұрын
ሁለተኘዉ መጥፎ ነዉ ሀራም ላይ ይጥላል
@hshshysgsgshs4795
@hshshysgsgshs4795 4 жыл бұрын
love thank?
@solomongebremariam2719
@solomongebremariam2719 4 жыл бұрын
ዊንታዬ ምን ላርግሽ , አንቺ እራስሽ ፋቅር ነሽ example (Troy) እንደነገርሽን ለሌሎችም ex ...
@sifentadesa5929
@sifentadesa5929 4 жыл бұрын
Yene konjo
@cheknshychozeleke6873
@cheknshychozeleke6873 4 жыл бұрын
Nays
@zamzammohamed8430
@zamzammohamed8430 4 жыл бұрын
Mare Nger nshe Enamsegene Alne
@teklaywedikeshi1193
@teklaywedikeshi1193 4 жыл бұрын
ኧረ ማር ነሽ
@abeltulu3602
@abeltulu3602 4 жыл бұрын
ዊንታና ሰላም እንዴትነሽ ጥያቄ አለኝ ብልቴ በኖርማልም ዝንብሎየመተኛት ነገርአለው ሁለተኛደግሞ የመኮማተርነገር አለው መፍትዬ ካለሽ መልስብትሰጪኝ በጣም ደስይለናል
@emyasefa1592
@emyasefa1592 4 жыл бұрын
ወይኔ እኔ የሆና ወንድም በመጀማሪያ በመያለቅ በክርስቶስ ፍቅር እወድሻለሁ እያለኝ ስንቆይ ከትንሽ ጊዜ ቦኃለ አፈቅርሻለሁ ፍቅር ያዘኝ ማለት ስጀምር አርቄ ከለማሰቤ የተናሳ እኔም እወዳሃለሁ እየተባበልን ቦኃላ ላይ የሁለተችንም ( ኤሮስ )2 ሆኖ ቀራ መሰላኝ እና ዊንታና ስወድሽ እኳ ከልቤ ነዉ
@Hanna-ff1dg
@Hanna-ff1dg 4 жыл бұрын
Please say Sam ting about poison person 🙏
@2worldtube326
@2worldtube326 4 жыл бұрын
ጥሩ ነው ግን ወቅታዊ ነገር ጨምሪበት
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኈ8ኸ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኈ8ኸ 4 жыл бұрын
እኔም ወንድን የወደድኩ እየመሰለኝ አብረን ሆነን ትንሽ ጊዜ ከቆየን በኻላ መልሶ ያስጠላኝና እለያያለሁ ሰው እየጎዳሁ ነው
@ክተትመክተህአደባይ
@ክተትመክተህአደባይ 4 жыл бұрын
እቴዋ ኮሮና መግባቱን አልሰማሽምደ
@kiresetosefekernaw4643
@kiresetosefekernaw4643 4 жыл бұрын
ሠምታ ተናግራለች
@ሂሊናለአለም
@ሂሊናለአለም 4 жыл бұрын
ክክክክ እቴዋ ያደኩበትን ሰፈር አስታወሽኝ
@ክተትመክተህአደባይ
@ክተትመክተህአደባይ 4 жыл бұрын
@@ሂሊናለአለም የትሰፈር ነው ያደግሽው
@bintmohammed7268
@bintmohammed7268 4 жыл бұрын
ሀሳቤን ላካፍላችሁ እናንተ ብትሆኑ ምን ታደርጉ ነበር??በአንድ አጋጣሚ የተዋወኩትን ልጅ በጣም አፈቀርኩት እሱም በጣም እንደሚያፈቅረኝ ነገረኝ ያው ከትዳር በፊት ምንም አይነት ግንኙነት እንደማልፈልግ ነገርኩት እሱም ለዚህ ቦታ እንደሌለው ነገረኝ እሱ ሚስት ነበረው እንደፈታ ነገረኝ አንድ ልጅ ወልዶላታል የተለያየ ቦታ ነው እሚኖሩትና እሱ ቀለበት ቀለበት ይለብሳል እና እኔ በጣም ግራ ተጋባሁ ለምን እንደሚያፈቅረኝ አይነግረኝም እኔም ዝም አልኩት እንዳርቀው አፈቅረዋለሁ ሁል ጊዜ አንድ አይነት ወሬ ስናወራ ሰለቸኝ ከዚህም የተነሳ አንድ ቀን ስህተት እንደምሰራ ተሰማኝና ለምን እንደሚያፈቅረኝ ጠየኩት ከዛም እንጋባ አለኝ እኔ ስጠይቅህ ነውደ እንጋባ እምትለው አልፈልግም አልኩት እናም አሁን ዝግጁ ስላልሆንኩ ነው ምናምን አለ እኔ ግን እያወራን ባለንበት ሰአት ለምን ቀለበቱን እንደለበሰ ግራ ስለተጋባኝ በጣም ተፅኖ አደረብኝ ለኔ ቦታም እንደሌለው ይሰማኛል ስጠይቀው ለኔ ምን ያክል ቦታ እንዳለሽ ልፈትንሽ ነው አለኝ እኔ ግን አልተዋጠልኝም በቃ ሁሌም ከጭንቅላቴ አይወጣም ልክ እንደ ትልቅ በደል ነው ያየሁት ትክክል ነኝ ግን??አሁን ላይ እኔን ለማግባት ጉጉት ቢኖረውም እኔ ግን ከውስጤ አልጠፋልሽ አለኝ በሰአቱ ሰውም እንደት ሚስትና ልጅ እያለው እሱን ታወሪያለሽ እያሉ የሰው ትችት ራሱ ጭንቅላቴን አዙሮታልና አሁን ምንም ብወደውም እንኳን ልርቀው ወሰንኩ ምክንያቱም ሲቀርበኝ ራሱን ግልፅ ስላላደረገልኝ እኔ በጣም እንደማፈቅረው ስለተረዳ በጣም ጎድቶኛል እና አሁን ላይ የኔ ብቻ እንደሆነ አይሰማኝም
@AA-pv2vg
@AA-pv2vg 4 жыл бұрын
ብትረቂው ይሻላል
@zewditutariku9955
@zewditutariku9955 4 жыл бұрын
ይቅርብሽ
@cdyvip3456
@cdyvip3456 4 жыл бұрын
ይቅርብሽ
@حظرهحظره
@حظرهحظره 4 жыл бұрын
👌👌❤
@ashuneges7264
@ashuneges7264 3 жыл бұрын
Yen wed bexam arf timrt nw
@bmherthebezatfiteheekomale621
@bmherthebezatfiteheekomale621 4 жыл бұрын
""አጋፔ""መለኮታዊ ፍቅር 10q Wenti Webe
@kasehkaseh8949
@kasehkaseh8949 3 жыл бұрын
hi
@selasgosaye1789
@selasgosaye1789 4 жыл бұрын
Agape love😘😘😘😘😘😘😘
@mekditub9803
@mekditub9803 4 жыл бұрын
እኔ ሁሉንም አሟልቼ በቅንነት ቤቶት መጥቼ አለሁ እርሷም ይምጡ መምጣት ብቻ አይደለም ላክ ኮመት እና የተወሰነ ሰከንድ ይመልከቱ ሌሎቻቹም ቤተሰብ መሆን የምትፈልጉ ኑ መልሴ ፈጣን ነዉ👏🏾
@NaNaNaNa-wv3xy
@NaNaNaNa-wv3xy 4 жыл бұрын
Ere Bakish anchen ende egna set nesh ya melet degimo egnam lek endanchi enawekalen 😕😉😉😉😉👍
@efeabekele3966
@efeabekele3966 4 жыл бұрын
Enamesgnaln mare
@efeabekele3966
@efeabekele3966 4 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@munirkhalid831
@munirkhalid831 4 жыл бұрын
Despite many things happens around the world. This kind of thought might has a greater values in our lives. ኮርተናል፡ በርቺ፡
@kalebdemissew
@kalebdemissew 4 жыл бұрын
ስው ተጨንቋል መፀለይ ይሻላል
@አላህአንድለሁሉምሶብርስጠ
@አላህአንድለሁሉምሶብርስጠ 4 жыл бұрын
አደንቅሻለሁ
@amang.cherkos3062
@amang.cherkos3062 4 жыл бұрын
❤❤❤❤❤👌👌👌
@reqiqmedia
@reqiqmedia 4 жыл бұрын
des yemil amelekaket new
@ዚነትዚዙሰደትኛዋ
@ዚነትዚዙሰደትኛዋ 4 жыл бұрын
Mar
@tesfahundinku5922
@tesfahundinku5922 4 жыл бұрын
ዊንታና ሰለ ፍቅር በሰጠሽው ገለፃሽ በጣም አድናቂሽ ነኝ ከመጠን በላይ አለምሽን የተራበችው አንደአንች ያለ ፈታ ያለ ሰው በተላይ ሰለ አን ኮነዲፈሽናል ገለጣሽ በጣም አድናቂሽም እና አፍቃሪሽ ነኝ
@tesfahundinku5922
@tesfahundinku5922 4 жыл бұрын
በተላይ አሁኑ በሰለጠነው ዘመን ላይ አለማሽን የምትሽው ፍቅር ነው ግልፅ ባለ ሁኔታ መሆን ያለበት አንደኔ አስሳብ
@tesfahundinku5922
@tesfahundinku5922 4 жыл бұрын
አንዳንች ያለች የፍቅር ወለንሳ ሰው መሆን መታደልነው ። ውይ ስወድሽ ከልክ በላይ ፀባየ ልሳን ትመስይኝ አለሽ እርግጠኛ ነኝ ዊንታና አፈቅርሽ አለሁ
@cheknshychozeleke6873
@cheknshychozeleke6873 4 жыл бұрын
Btm anbaby neshi
@berkneshberk1137
@berkneshberk1137 4 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@yoobsaantube3757
@yoobsaantube3757 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@genetgirma7895
@genetgirma7895 4 жыл бұрын
Gni Fikre mendno 🙄🙄🙄
@biniyamworku3635
@biniyamworku3635 4 жыл бұрын
ፍቅርማ ክርስቶስ ነው።ስለሰው ግን ፣ሰው ሰይጣን ያለበት ወይም ክርስቶስ ያደረበት ሊሆን ይችላል።
@biniyamworku3635
@biniyamworku3635 4 жыл бұрын
ያ ማለት ትክክለኛ ፍቅር ሚሰጠንን ሰው ሚያገናኘን ራሱ ክርስቶስ ነው።ይህ ሰው ፖዜትቭ/ጤኔኛ አዕምሮ ያለው ነው። ሌሌኛው አይነት ሰው ደግሞ በነጌትቭ የተሞላ /ክፉ መንፈስ ወይ አድሮበታል አልያም ብሬይኑን አታክ አርጎታል/ ከዝህ አይነቱ ጋራ ቢያንስ ላለመገናኘት መፀለይ ብልህነት ነው። ዕድሜያችን ትንሽና ውድ ነውና። ስለዝህ እኮ ነው ፍቅር ክርስቶስ ነው የሚባለው።
@zdbyutub5207
@zdbyutub5207 4 жыл бұрын
eudjcha eski batsab enhun
@Tansarivi33
@Tansarivi33 4 жыл бұрын
The fourth one you forget also there is Storge love which is love among familie
@Tansarivi33
@Tansarivi33 4 жыл бұрын
Hei winta the fourth kind love you forget is Storge love which means empathy bond. Thank you God bless you. You are Good hearted lady
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ 4 жыл бұрын
ኮሮና ቅዘን ለቆብኛል አንቺ ፍቅር ገለመሌ ትያለሽ ቱ
@admamobile7554
@admamobile7554 4 жыл бұрын
Kkkk
@liyakasa9302
@liyakasa9302 4 жыл бұрын
Kkkkk
@sofibnetmohammed50
@sofibnetmohammed50 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@saintibe2271
@saintibe2271 4 жыл бұрын
ሙዢቃ
@yosefemiru8625
@yosefemiru8625 4 жыл бұрын
Are you crazy? Now at this time so many peoples died around the world.we have to pray to almighty God with Brocken heart.it is not time to Think about love .but most of your message is good.
@mameali4427
@mameali4427 4 жыл бұрын
በርች ማሬ
@gebyaweanteneh5837
@gebyaweanteneh5837 4 жыл бұрын
የሆንሽ ጋለሞታ ነገር
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 4 жыл бұрын
ፍቺው ምንድነው 😀😀😀
@hanndessalegn1467
@hanndessalegn1467 4 жыл бұрын
Thanks
@ጀዋናመንገሻ
@ጀዋናመንገሻ 4 жыл бұрын
ትክክል
@intalaarsiialesa841
@intalaarsiialesa841 4 жыл бұрын
Thanks
ሴቶችን የሚያሸሹ የወንድ ባህሪያት
22:10
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 1 МЛН
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 4 МЛН
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 2,9 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29
አፍቅረን መቅረብ ለፈራን ሰዎች 10 ዘዴዎች
19:19
How to say sorry in many ways ? ይቅርታ ለመጠየቅ
12:43
VIBRANT ENGLISH
Рет қаралды 1,9 М.
10 ደስተኛ ሰዎች የሚያደርጓቸው ልምዶች
17:07
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 4 МЛН