ሴት ለምንድነው አልጋ ላይ ባልዋን እቢ እምትለው

  Рет қаралды 465,390

Seble Bekele Gizaw

Seble Bekele Gizaw

5 жыл бұрын

#seblebekelegizaw
#seblebekele
#dallolentertaiment
#abelbrhanu
#mikimiko
#ebs
#rakebalemayehu
#zhabesha
#ethiopian
#seblebekele
#seble
#ashruka
#mensurjemal
#love
#life
#ebstv
#midia
#yelebweg
#comedianeshetu
#ebstvworldwide
#eyohamedia
#arttvworld
#annabey
#easytube
#donkeytube
#addischewata
#ethiopiandrama
#babi

Пікірлер: 3 200
@tegenedeme4314
@tegenedeme4314 5 жыл бұрын
በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተባረኪ ይሄ ትምህርትሽ ብዙ ሊፈርሱ ጫፍ ላይ ያለውን የብዙዎችን ትዳር እንደምትታደጊ በጣም ተስፋ አደርጋሁ ፡፡ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ፡፡
@abdulmalikmubarik4453
@abdulmalikmubarik4453 5 жыл бұрын
ሰብለ በቀለ
@user-ze1eb1rb3b
@user-ze1eb1rb3b 5 жыл бұрын
Amennnnnnn tebareki zemensh yibarek
@betiadise3161
@betiadise3161 5 жыл бұрын
የሀበሻ የትዳር መፍረስ ችግሩ በግልፅነት አለመወያየት ነው። ስለዚህ እንዳንቺ አይነት አመለካከት ያለው ይብዛ።እወድሻለው።😍😘
@metasebiahailu8744
@metasebiahailu8744 5 жыл бұрын
ተባረኪ አመሠግናለሁ ጥሩ ትምህርት ነው
@rimshams4329
@rimshams4329 5 жыл бұрын
ጎበዝ.በጣም.ጥሩ.ትምርት.ነው.
@fentawawubu6211
@fentawawubu6211 5 жыл бұрын
Beti Adise نتخغحعملقد9ه5ذنفةظج
@ayelachewalemayehu9718
@ayelachewalemayehu9718 5 жыл бұрын
Beti Adise betye konjo call me video call +211926150586
@ghanemmobile7964
@ghanemmobile7964 5 жыл бұрын
😘😘
@nagatahmed3988
@nagatahmed3988 5 жыл бұрын
ምን ላርግሽ 100%ትክክል ነው የሁሉም ቤት ችግር ነው።ደሞ የምትሳደቡ ሰዎች ስነስርአት ይኑራችው ።ሰላምሽን እስከነ ቤተሰቦችሽ ያብዛልኝ💖👌
@bestclipsfrommovies6721
@bestclipsfrommovies6721 4 жыл бұрын
99.
@cell4652
@cell4652 5 жыл бұрын
እኔ አክራሪ (ኦርቶዶክስ) ነኝ ግን በትምህርትሽ በጣም እየተጠቀምኩ ነው።(የድግል) ልጅ ዘመንሽን ይባርክልሽ
@dayner989
@dayner989 5 жыл бұрын
እመአምላክ ደግፊኝ Cell ምን ዋጋ አለው ስም ብቻ ግብር ዜሮ
@megersaargaw7448
@megersaargaw7448 5 жыл бұрын
God bless you abundantly. your are wonderful. Excellent teaching .please teach/tell ladies to talk their needs openly. megersaarga@gmail.com
@user-fj8vl5ly5o
@user-fj8vl5ly5o 3 жыл бұрын
አቦ ይመችሽ ተመቸሽኝ
@genetsamuel966
@genetsamuel966 5 жыл бұрын
ሰብሊ ... ወንድ ልጅ ያውም ያበሻ ወንድ ሆዱን ከሞላና ስሜቱን ካረካ ሌላው አይታየውም ያበሻ ወንድ 97 %ፍቅር አያቅም ሆዱንና ስሜቱን ብቻ
@alem6447
@alem6447 5 жыл бұрын
ትክክክ ነሽ እህቴ
@reshmiprasad1853
@reshmiprasad1853 5 жыл бұрын
በጣም ትክክል
@allhmdullilhallahkulihalma1134
@allhmdullilhallahkulihalma1134 5 жыл бұрын
Genet Samuel Exactly my sis
@fgcc7568
@fgcc7568 5 жыл бұрын
Ewnet new
@menaf77
@menaf77 5 жыл бұрын
You are right sis. ENa degmo libachin qireta kalew simet yemibal yeleNm well atleast me
@tube-tz9tl
@tube-tz9tl 5 жыл бұрын
ጥሩ ትምርት ነው እኔ አለሀምዱሊላህ ባለትዳር ነኝ በትዳሬ በጣም ደስተኛ ነኝ ምክኒያቱም ሁለታችንም ግልፅ ነን ባሌ ፊቴን አይቶ ነው ውስጤን የሚረዳው ፍቅር አየሰራን እራሱ ከሱ ስሜት በበለጠ የኔን ይጠብቃል መርካቴን ያረጋግጣል ስለዚ እንደዚ ምርጥ ባሎችም አሉ ሁሉም አይደሉም
@uminsalhe5051
@uminsalhe5051 5 жыл бұрын
Msalhe alhe bgntme yasdstwe
@selammehari4709
@selammehari4709 5 жыл бұрын
Wooo sweetheart thanks soo much
@marifakemal7892
@marifakemal7892 5 жыл бұрын
እረ እህት አይባልም አይብ ነው ከቶም ሙእሚን
@user-sh6we9vt7o
@user-sh6we9vt7o 5 жыл бұрын
@@marifakemal7892 ትክክል
@sara.tadassaradatas9525
@sara.tadassaradatas9525 5 жыл бұрын
kote
@amanamare8886
@amanamare8886 5 жыл бұрын
wow amazing personality...amazing words ....true life story ....thanks a lot sebli god bless you
@Tube-dr6ym
@Tube-dr6ym 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ታምሪያለሽ ሲገርም ደስ እያለኝ ነው የሰማውት ልክልካቸውን ንገሪያቸው ማር ነገር ነሽ!!!!
@hamidadem9536
@hamidadem9536 5 жыл бұрын
sEBEKA ሠበካ ነዉ እንዴ?
@sunnatobe2720
@sunnatobe2720 5 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ለክረስቲያን ወገኖቸ ሰላም ዋላችሁ እኔምለው እናተ ሙስሊም እህቶቸ ተው ሰው አትሳደቡ ልጂቱ ምን አጠፉች መስማት የፈለገይስማ መዛለፉን ምን አመጣው ስትሰዳደቡ አላስቻለኝም እኔምለው በዘድሮው ዘመን መደመር ነው እንደት ትጣላላችሁ አገር የገራነው ሀይማኖት የግል ነው እኔ ሙስሊምነኝ ግን ማንንም መሳደብ አልፉልግም ምክነያቱም ኢትዮጲያዊ በሙሉ እህት ወድም ነው መሰዳደብ መዘዝነው
@african8846
@african8846 5 жыл бұрын
hayat hasen Anchie.ye wolo.muslim.ye abuke.gorebet.mehone alebish.wollo muslimoch.fiker.nachew.nger.tenkole.ayakum
@sunnatobe2720
@sunnatobe2720 5 жыл бұрын
አወ የኔ ቆጆ አውቀሻል የደሴ ልጂነኝ እናም ሁሉንም ወገኖቸን እኩል እወዳለሁ አልሀምድሊላህ የኔ ምርጦች
@user-ts6fo3do1x
@user-ts6fo3do1x 5 жыл бұрын
hayat hasen አለህ ሀምድልለ እስል ምነችን ሁልንም አስተም ርነል ኢየሱስ ኢሰ ነብይነው ጌተ አይደለም
@umunebil1140
@umunebil1140 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የምትይው ነገሮች ሁሉ በአብዛኛው የኢትዬጲያ ወንዶች ችግር ነው ግን ለመነጋገር ፍቃደኛ ካልሆኑስ
@fasikabelihu4076
@fasikabelihu4076 5 жыл бұрын
Kkkkk
@gentapk1620
@gentapk1620 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስታአምሪ ምክርሽ ብቻ ሳይሆን ሁሉ ነገር በጣም ነው ደስ ያአለኝ እናመስግናለን እኔ ላገባ ስለወነ በዚ ትምህርት ነው የምቀጥለው
@tinatina6015
@tinatina6015 5 жыл бұрын
Abet moges tebareki
@haleemamarzooq7298
@haleemamarzooq7298 5 жыл бұрын
Tenkewmeysester
@singh-ik3nr
@singh-ik3nr 5 жыл бұрын
ኧረ ይከብዳል
@user-kl2ez6uj3e
@user-kl2ez6uj3e 4 жыл бұрын
@@tinatina6015 ፡ይ
@workeafre4389
@workeafre4389 5 жыл бұрын
ማንጠግቦሽ አልኩሽ ሥታምሪ ልክልካቸውን ንገሪልኝ
@zerthunabay6955
@zerthunabay6955 5 жыл бұрын
ከከከከ ጥሩ የሰም ምርጫ ነው
@woenshtatenaf2884
@woenshtatenaf2884 4 жыл бұрын
Me edat beye legltsh feker. Eko nesh
@woenshtatenaf2884
@woenshtatenaf2884 4 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🤩🤩🤡🤡🤡🤡🤡
@jamilahhasan8439
@jamilahhasan8439 4 жыл бұрын
Huuhhy
@ethiopiamusic5285
@ethiopiamusic5285 5 жыл бұрын
እኔ የሴት ልጅ ደጋፊ ነኝ እና ተመችተሽኛል አስተምሪያቸው ብዙ ገገማ ወንዶች አለ ሴትን የሜያሰቃይ እረ አሲድም እየደፉ ነው
@orangelemmon3753
@orangelemmon3753 5 жыл бұрын
አዉሬ የመሠልሽ ሸርሙጣ ለራሥሽ ተኝ አሥር ጴጤ ጋር
@meletsega6255
@meletsega6255 5 жыл бұрын
በመጀመርያ ደፍረሽ ወገንሽን ለመርዳት ይህን አርስት ይዘሽ መውጣት ሽን አደንቃለሁ ! ምክንያቱም በሀበሻ society በግልጽ የማይወራ ግን ለብዙ ትዳር መፍረስ ምክንያት የሆነ ነገር ነው ! ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክሽ!
@sarrarksa4830
@sarrarksa4830 5 жыл бұрын
ሜላት ፍቅር ያሸንፋል አንች አጭበርባሪ ነሽ ኢየሱስማ ጌታ ነው
@meletsega6255
@meletsega6255 5 жыл бұрын
@@sarrarksa4830 excuse me ! What is that mean? What is wrong?
@jfyjhjftjvss7091
@jfyjhjftjvss7091 5 жыл бұрын
ከምጠላው ሀይማኖት ጲንጤ ነው
@user-gi1ci3nu6e
@user-gi1ci3nu6e 5 жыл бұрын
ኧረ እየሡሥ ጌታ አይደለም ፍጡር ነዉ
@simeneshayalew992
@simeneshayalew992 5 жыл бұрын
ጉራጌ አይናውጣ ሀበሻ አሰዳቢ ባለጎች ወራዳ ኩራተ ቢሶች
@user-pu7bi4nv5m
@user-pu7bi4nv5m 5 жыл бұрын
ወይኔ ሳቄ ናልኝ በሳቅ ገደልሽኝ ምችት ይበልሽ ማሬ እናመሰግናለን
@smuluneh1
@smuluneh1 5 жыл бұрын
You are amazing, I was not sure to watch this video but it is an eye opener. Thanks love you. You are So honest and sweet.
@user-jz3je9rm5w
@user-jz3je9rm5w 5 жыл бұрын
እኛ ወንዶች .ምክርሽን በጣም ያስፈልገናል ድፍረትሽ ሳላደንቅ አላልፍም
@helenhelen-mf6vs
@helenhelen-mf6vs 5 жыл бұрын
ዋውው ሰብልዬ የኔውብ በትክክል ጥሩትምህርት ነውእናመሰግናለን..የኢትዮጵያ ወንዳች መቼም አይገባቸውም ጌታእየሱስ ይክፈትላቸው ማስተዋሉን ያድላቸውም..እኛንም ልብይስጠን ጌታይባርክሽ የኔእህቴ ውድድድ
@oromay02
@oromay02 5 жыл бұрын
helen helen ምነው እረኔ እስማለሁ
@assimbamedia12
@assimbamedia12 5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ቆንጆ ምክር ነው ሴት ልጅ ግን በጣም ፍቅር ከሰጠሃት እና ካከብርካት ሁሉም ባይሆኑም ባለጌዎች ይገኙታል እና ኣስቸጋሪ ነው በጸወታዊ ርክብ ላይ ግን ሁሉም በፍቅር መሆን ኣለበት ብየ ኣምንበት ኣለሁኝ ፡ ትዳር ውስጥ መናበብ ኣስፈላጊ ነው ፡ ደሞ ግልፅነት ኣስፈላጊ ነው በጣም በግልፅ መነጋገር ካልቻለን ትዳራችን ልፈርስ ይቻላል ፡ ከሁሉም የበለጠ ደሞ ሁለቱም እግዚኣብሔር የሚፈሩ ከሆኑ ነው እና ሁላችን ጌታን ልመፍራት እሱን ለመከተል ያብቃን በትዳል ያላቹህ ትዳራቹህ ይባሪክላቹህ ፡ ገና ላለን ደሞ የተባረከ ትዳር ይስጠን ኣገራችን እግዚኣብሔር ይባሪክልን መልካም ኣድስ ዓመት ለመላው የኣገሬ ልጆች።
@KuwaitKuwait-zt7qs
@KuwaitKuwait-zt7qs 5 жыл бұрын
Right temchtognal
@kubrakubra9735
@kubrakubra9735 5 жыл бұрын
አሜን
@nicolasyammouni4405
@nicolasyammouni4405 5 жыл бұрын
Kaleab Hagos ዋዉ
@nicolasyammouni4405
@nicolasyammouni4405 5 жыл бұрын
Kaleab Hagos በጣምትምሪት ነዉ
@mohammefjelani1764
@mohammefjelani1764 5 жыл бұрын
ቁምነገር ይመችሽ ተመቸሽኝ
@merrymerry4231
@merrymerry4231 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ባለቤትየን ከሚገባ በላይ ገልፅሽዋል። ሰላምሽን ይብዛ ክፉ ኣይንካሽ ኣመሰግናለው
@sarasara-ky3gy
@sarasara-ky3gy 5 жыл бұрын
ያድናል ግን ያለናቱ ያለድግል ማርያም የሚሆን የለም
@sarahissa2109
@sarahissa2109 5 жыл бұрын
You’re absolutely knowledgeable in this subject and thank you for mentioning everything about men👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@addisd5661
@addisd5661 5 жыл бұрын
sibleyee ,you are on point.
@user-iu5yg7ck9v
@user-iu5yg7ck9v 5 жыл бұрын
ሰብልየ ስወድሽ የምወድሽ ጴንጤ ስለሆንሽ አይደለም እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የምታስተምሪው ሁሉ መሬት ጠብ አትልም አብሶ እሄ እናመሰግናለን ሰብልየ ቀጥይበት
@sofiasofia3018
@sofiasofia3018 5 жыл бұрын
yene eht bmegemery geta ybarkish betam new mfelgsh kechalsh xaflign telephonn elklshalehu
@user-xs7gm4bu1w
@user-xs7gm4bu1w 5 жыл бұрын
በትክክል እውነትሽ ነው እናመሰግናለን እህት
@user-of1bb8rq2c
@user-of1bb8rq2c 5 жыл бұрын
አርእሡን ሣይ ለመሥማት ፈርቸ ነበር በሀይማኖት ሣይሆን በወዶች ምክር ውሥጤ ነሽ ሠብል ልክ እደመልክሽ ግልጥልጥ አድርገሽ ተናገረሽው ወላሂ መቶ 100% አላህ ይጠብቅሽ
@yonast.samuel233
@yonast.samuel233 5 жыл бұрын
አንቺ ጀግና ሴት ነሽ የስንቱን ደካማ ባህሪ በምክርሽ ያስተማርሽ ነሽ አድናቂሽ ነኝ ቀጥይበት
@hirutekebede5431
@hirutekebede5431 5 жыл бұрын
Ara Gobazi Nesh Barchii
@saidaahmad1746
@saidaahmad1746 5 жыл бұрын
ምችት ይበልሺ ምክርሺ ተመቸኝ ቀጥይበት
@saidaahmad1746
@saidaahmad1746 5 жыл бұрын
ኡፍ ስትይ ደስ ስትይ
@hzhzbznzn8014
@hzhzbznzn8014 5 жыл бұрын
እኔ ገና ዛሬ አየሁሽ ግን በጣም ትምህርት አለው ችግሩ የሀበሻ ወንድ አይገባውም
@heyrealiyu3093
@heyrealiyu3093 5 жыл бұрын
Hzhz Bznzn አይባልም የኔ ቆጆ ሁሉም ወንድ አይደለም
@mdselman1868
@mdselman1868 5 жыл бұрын
ባጋሊ ይሽናብሻ ደደብ
@tensaetadiwos1708
@tensaetadiwos1708 5 жыл бұрын
አይባልም ምክንያቱም አንቺም የሀበሻ ሴት ነሽ ቢትችይ የእሱን ባህሪ ለመቀየር ሞክሪ
@melakeafroafrica5211
@melakeafroafrica5211 5 жыл бұрын
But Why ?
@user-xo3uh8ni9t
@user-xo3uh8ni9t 5 жыл бұрын
ዛሬ ነዉ ያየውሽ የዉሥጤን ነዉ የተናገርሽዉ ይመችሽ
@munagizaw3798
@munagizaw3798 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሰብልዬ የእውነት በዚህ video ብዙ ትዳር ታተርፊያለሽ ተባረኪ!!
@lelawenida1339
@lelawenida1339 5 жыл бұрын
ማርያምን ብዙ ነገሮች ያልሻቸው ትክክለኛ የወንድ ባህሪ ነው።የሚገርመው የኔ ጉድ ብቻ ይመስለኝ ነበር።10q
@nebt9215
@nebt9215 5 жыл бұрын
ጼንጤ አይደለሁም ግን ትመችኛለሽ ሰብሊያችን .እግዚአብሔር ይስጥሽ. እንደው ንገሪልኝ ለአንዳንድ አበሻ ወንዶች ፍየል ፍየል እየሸተተ ቆንጆ ሴት የሚመኘውን :) ሰብልዬ ያምትይው አይነት ይዜ ቁጭ ብያለው በጊዜ. ተባረኪ.አትጥፊ
@dhghogg5780
@dhghogg5780 5 жыл бұрын
Me to you. So ilke s.
@user-gy1is2tr5u
@user-gy1is2tr5u 5 жыл бұрын
Hhhhhhhh blew
@unicellkh2845
@unicellkh2845 5 жыл бұрын
ስብሊዬ ተባርኪ ዘመንሽ ይባርክ
@estifanoshaileslase7646
@estifanoshaileslase7646 5 жыл бұрын
ኣይንሽን ሸፍኖ ፓስተር ስረኣረካሽ እፍረት የለሽም ዙሙት ወንግል ሆነ ጉድ ነው ሳይንስና ወንገል እርስ በርሳቸው ሞኝ ሞኝ ነው የሚባሉ በ መናፍቃን ግን ጛድኞች ናቸው
@nebt9215
@nebt9215 5 жыл бұрын
@@estifanoshaileslase7646 መማማር እኮ አልዝቻልንም .leave her alone
@user-hi3fq3dt3w
@user-hi3fq3dt3w 5 жыл бұрын
የኔ ቆጆ እደዉ ዝቡዬ ሳይሺ ደስ ነዉ የምትይኝ ፈገግታሺ ተሰጦሺ ነዉ ከላይ አዳይነት ነኔ ቆጆ ጌታ ይባርክሺ
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 5 жыл бұрын
Good job sweety i like all your idea 👌👌👌👌👌👌👍
@kadeet4088
@kadeet4088 5 жыл бұрын
I’m orthodox but I appreciate your honesty and advice, Thanks
@hafetamumelack2240
@hafetamumelack2240 5 жыл бұрын
መናፍቅ ዝንበይ ሰዪጣነ
@lobabaajman2345
@lobabaajman2345 5 жыл бұрын
የኔቆጆስታምሪእናመሰግናለን
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 5 жыл бұрын
Kade ET አስመሳይ እራስሽን ችለሽ አውሪ
@serawitdeka75
@serawitdeka75 5 жыл бұрын
Sebilye, yenen tarik mitaweri iko new yemeselegh. Getaye yibarkish lezelalem tebarekiligh 💖 😁😁
@sumayaa1271
@sumayaa1271 5 жыл бұрын
አዳዶች ግርም ቱሉኝ አላችሁ እሶ ስለባልና ሚስት ነው የምታወራው እኔ ሙስሊም ነኝ ግን እገድፋታለሁ
@vxjdhxbb5330
@vxjdhxbb5330 5 жыл бұрын
Hiyotyenekonjosiwadsh
@starwzin
@starwzin 5 жыл бұрын
Everything u said is on point!!! U r full wisdom, my sis. Listen guys!
@user-oj9bp4fo8p
@user-oj9bp4fo8p 5 жыл бұрын
ጽድት ያልሽ ደስ ትያለሽ። ግልጽ መነጋገር መልካም ነው ለሁሉም ነገር ግልጽነትን እንማር
@user-rn1ef4ze8s
@user-rn1ef4ze8s 5 жыл бұрын
አይይይይ ማርዋ የኢቶዬ ወድ መቸ እንደዚህ ነው
@seadaseada2295
@seadaseada2295 5 жыл бұрын
ላይክ
@zahrahajii3977
@zahrahajii3977 5 жыл бұрын
በኢስልምና ባል የምስቱን ሐቅ ይጠብቃል ሚስትም የባሏን ሐቅ ትጠብቃለች በኢምነታችንን የተደነገገልን ነዉ ።
@queenfufu120
@queenfufu120 5 жыл бұрын
Zahra Hajii ....lol 4 eygba new hak mitbkew ....kkkkkkkkkkkk
@user-ml8xz8ml9g
@user-ml8xz8ml9g 5 жыл бұрын
Zahra Hajii እንደ እስልምና ሴቶችን የሚጨቁን አለ እንዴ ?20 እያገባቹ Anyways memaru ayikefam
@zahrahajii3977
@zahrahajii3977 5 жыл бұрын
@@user-ml8xz8ml9g ሀሀሀ 20 ለምን 100 ምን አገባሺ ያንች እንኳን አርክሶሻል እደ ሰዉም አይቆጥርሺም ካላገባሺ አድኝም ሀሀሀ አግብተሺ ከፈተሺ ጋላሞታ ነሺ kkkk ኤረ ብዙ ይልሻል መፃፍሺ አይ ዉርደት
@user-ml8xz8ml9g
@user-ml8xz8ml9g 5 жыл бұрын
Zahra Hajii አማርኛሽ ያስቸግራል ደግሞ መማር ካልፈለግሽ ለምን ማየት አስፈለገሽ እዛው የእስልምናሽን አትከታተይም እንዴ comments መስጠትም አያስፈልግም እኮ እንዲሁ ፅብ ለመጫር ይመስለኛል ፍላጎትሽ Anyways እኛ ለዚህ ግዜ የለንም ፍቅርን ተማሪ
@sunnatobe2720
@sunnatobe2720 5 жыл бұрын
ትክክል ነው ሀቅነው
@selamhabte4719
@selamhabte4719 5 жыл бұрын
Thank You Seble! It is such a crucial topic. Tebareki
@aminayasin7579
@aminayasin7579 5 жыл бұрын
Eht Betam Enamesgenalen Betam Asefelage Poynt New Thank You So Much
@meseretmarkos4620
@meseretmarkos4620 5 жыл бұрын
Wowww sebily ሁሌም ጀግና እኮ ነሺ ❤❤❤❤👄👄👄😍😍😍
@ruthtesfaye1811
@ruthtesfaye1811 5 жыл бұрын
I proud of you my sis! i wish you can be my BFF
@sarahissa2109
@sarahissa2109 5 жыл бұрын
I am a new subscriber and I really love your channel
@alexbachore7407
@alexbachore7407 5 жыл бұрын
thank you sable I learn more from you. you the best because we ethiopans realy we need the kind of adives.
@da8387
@da8387 5 жыл бұрын
You so grateful. God bless you!
@bisratteklay9145
@bisratteklay9145 5 жыл бұрын
You so gratefully god blessed sis...
@queenfufu120
@queenfufu120 5 жыл бұрын
I proud of you konjo.des setyi atslchim💯👏👏👏👏👏
@iamblessed411
@iamblessed411 5 жыл бұрын
Geta ybarkshe konjo....trgum yalew weriy now mtaweriw....thanks dr bless you
@birzafadmasu388
@birzafadmasu388 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ዉድ እህት ምን ላርግሽ ጣፍጭ አንደበትሽ ሁሌም ያረካኛል ተባርኪ ዘመንሽ ይለምልም
@user-nc7bo4yg8b
@user-nc7bo4yg8b 5 жыл бұрын
ታባረክ ማሬ ትክክል ታባረክ
@sarajesus1636
@sarajesus1636 5 жыл бұрын
God bless you
@user-we3qs3wk6q
@user-we3qs3wk6q 5 жыл бұрын
ዋው የኒ ማር ደስ ትያለሺ ገና ዛሬ አየሁሺ
@user-vx1jc2mu4j
@user-vx1jc2mu4j 5 жыл бұрын
ስታምሪ ደስ ስትሊ የነ ማር ፍቅር ነሽ እኮ ።
@ethiobeauty7673
@ethiobeauty7673 5 жыл бұрын
May almighty God bless you my dear sister.you have wisdom.
@man5490
@man5490 5 жыл бұрын
Just saw your video love it true wonderful teaching. God bless you.
@huruizerezghi604
@huruizerezghi604 5 жыл бұрын
God bless you my beloved sister Seble , what you are talking is right and knowing it is wisdom as it can save us a lot of energy .But God,s ultimate will for us is to be transformed through the renewing of our minds to the point that we love each other unconditionally at all times and be ready to satisfy the needs of the other half whenever and wherever we are asked .
@hiwottesfaye8899
@hiwottesfaye8899 5 жыл бұрын
ምን ላድርግሽ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ዘመንሽ የተባራከ ይሁን
@rozroz9244
@rozroz9244 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💋💟💝💔💕💕💞💖👄👄👄❤❤❤❤👄👄👄👄👄👄👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@mihrettube5211
@mihrettube5211 3 жыл бұрын
ሠብልዬ ተባረኪ የኛ ሰው ግልፅነት ብልግና ይመስለዋል አንቺ በርቺ ወደፊት ከዚህ ሁሉ አንድ ነፍስ ብታተርፊ ትልቅ ነገር ነው
@paulosmehreteab4534
@paulosmehreteab4534 5 жыл бұрын
You are very wise and beautiful woman. I heard someone said " if you want an angel woman, you have to provide her a heavenly environment. Beacuse, angles don't live in hell". That is what I provided for my wife. Keep on sharing your wisdom.
@genetgebretatious3870
@genetgebretatious3870 5 жыл бұрын
ውይይይይይ !!አላቅም ምን እንደምልሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ስለኔ የምታወሪ ነው የመሰለኝ
@gelilaswelt2138
@gelilaswelt2138 5 жыл бұрын
Me toooo
@asterwolde69
@asterwolde69 5 жыл бұрын
This is the biggest problem, especially with habesha guys. Glad you bring this up
@user-jm3zd4mx3e
@user-jm3zd4mx3e 5 жыл бұрын
ሰብልየ የኔ ፈልቅልቅ እግዛብሔር ጸጋውን አብዙቶ ይጨምርልሽ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርቺ የሚሳደቡት የሸይጣን መፈስጨያለባቸው ናቸው ተያቸው ልቦና ይስጣቸው
@haleemam2439
@haleemam2439 5 жыл бұрын
እውነት በጣም ትምህርት አለው እነመስግነለን
@selampeace9707
@selampeace9707 5 жыл бұрын
በመጀመሪያ አንብቡት ኢትዮጵያ ላይ ብቻ ሳይሆን እኔ ብዙ የአፍሪካ የአረብ የምስራቅ ኤዥያ ሀገሮች ህዝቦችን በቴሌቭዥን ፕሮግራም አስተያየታቸውንም በብዙ አይነት አይቻለሁ ሴቶችም የራሳቸውን ወንዶች በማጥላላት የሌላን ሀገር ወንዶች ያሞግሳሉ ወንዶቹም እንደዛው ግን ነጮች ላይ ግን ይህን ነገር አላየሁም ችግር ካለ በመነጋገር ከወንድም ሆነ ከሴት ይፈታሉ እና መሆንም ያለበት እንደዚህ ነው ሰው ነን ከሁላችንም ችግር ሊኖር ይችላል ከፅዳትም ከባህሪም ግን በመነጋገር መፍታት ይቻላል የሌላን ሀገር እያሞገሱ የራስን ማንቓሸሽ ተገቢ አይደለም ሀበሻ ለሀበሻ አረብ ለአረብ ነጭ ለነጭ ነው የሌለ ነገር አትበሉ ስለ ሃይማኖትም ያለ ቦታው አታዎሩ
@harege3552
@harege3552 5 жыл бұрын
Weye Endeat Anjete Yemetareshi Seat neash? Almighty God bless you life!!
@yetewhdolgnegyetewhdolgneg6559
@yetewhdolgnegyetewhdolgneg6559 5 жыл бұрын
@
@sahdasahda5109
@sahdasahda5109 5 жыл бұрын
ዋው አቦይመችሽ ደግ ልካቸውን ንገሪልን።
@aminatahahir7955
@aminatahahir7955 5 жыл бұрын
Gad Bless you very good topic thank you.🙏🙏👌
@ruthabrham2859
@ruthabrham2859 5 жыл бұрын
Thank u so much my dear!what a wonderful subject! Very tuching! !!yes yes።u r 100%right!!!!!!praise lord!!!!የምትሳደቡ ወንዶች ሴቶች።እስኪ ዝምምምምምምምምም ብላቹ አዳምጡ።በጣም የጠቅማል ።።ቤታችን የደፈረሰብን ብዙ አለን።።።።ስብሊ ተባረኪ።አበሻ ትክክል ነገር ደስ አይለውም።።።keep going my dear።።።god bless u ።thanks
@user-lx2uh5ll6b
@user-lx2uh5ll6b 5 жыл бұрын
በሣቅ ገዴልሺኝ እንሺአላህ እናዴርገዋለን
@Boss-wi7nq
@Boss-wi7nq 5 жыл бұрын
ዋው አንደኛ ነሽ በዚው ቀጥዬ እኔ ውድድ በተለይ ፋገግታሽንም ወድጆ ዋለው ለኔ አንደኛ ነሽ
@user-xn4vl9dq2k
@user-xn4vl9dq2k 5 жыл бұрын
አድናቂሽ ነኝ ማሻአላ
@selameloveselam5436
@selameloveselam5436 5 жыл бұрын
ሰቢሊ ግን አድናቂሸ ነኝ ድፈርሸ ይህን በመምከርሸ በርቼ
@yourapollo5555
@yourapollo5555 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ይህ ለሁሉ ሰው ኧኹል የሚመለኸት ትምህርት ነው ።
@thankyoujesusgetayalewunyh2293
@thankyoujesusgetayalewunyh2293 5 жыл бұрын
Sweet Siwodish my Love you Berabo Enamesegenal Tebareki 👍❤️😍😘Gobez my Sister Wudddd 😘wudi 👌
@alemamha1666
@alemamha1666 5 жыл бұрын
ጥሩ ጠቃሚ ትምህርት ነው። እግዚአብሔር ይስጥልን። ትክክለኛ ትምህርት ነው።
@alemshifera1544
@alemshifera1544 5 жыл бұрын
ኧረ.ወይኔ.እኔ.በዚህ.ጉዳይ.ነው.ትዳሬን.የፈታሁት.ምን.ይህንን.ቢሰማ.ሰብልይ.ዘመንሽ.ይባረክ
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 5 жыл бұрын
አይዞሽ ማሬ ትዳርን መበተን ግን መፍትሔ አይሆንም
@user-br9oy3xy7o
@user-br9oy3xy7o 5 жыл бұрын
Alem Shifera I'm and and and
@user-sh6we9vt7o
@user-sh6we9vt7o 5 жыл бұрын
ክክክክክ
@azenegaseifu705
@azenegaseifu705 5 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ…… አይናችንን ነዉ የገለጥሽዉ፡፡
@msclass3815
@msclass3815 5 жыл бұрын
Wawwwww Amesgnlwe
@habshihabshi1134
@habshihabshi1134 4 жыл бұрын
እዉሮች
@jesusislord3894
@jesusislord3894 4 жыл бұрын
May God bless you abundantly! Great message!
@alshammri8429
@alshammri8429 5 жыл бұрын
ላኢነሀኢነላ መሀመደርሱላህ ጌታ ቁጥር ስፉር የሌለው ምስጋና ይገባህ ሙስሊም ያደርከኝ ጌታ
@deberabelay4823
@deberabelay4823 5 жыл бұрын
ለሰነፍ ወንዶች እንደዚህ ምከሪልን እናመሰግናለን፡፡
@yordanosteklu3148
@yordanosteklu3148 5 жыл бұрын
Ur such a beautiful human being, l loved u ,god blessed u 🙏💞💞💖🙏💞💞💖🙏💞💞💖🙏👑
@sadsfxz1012
@sadsfxz1012 5 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkkkkway
@summayyasummayya6736
@summayyasummayya6736 5 жыл бұрын
ሁል ጌዜም ንገሪልን ዉንዶቺን የብዙዉንዶቸ ቺግርነዉ
@user-mw4is7xu9z
@user-mw4is7xu9z 5 жыл бұрын
ሰብሊ በእውነት በጣም ጥሩ ግልፅ አስተማሪ ነሽ ዋዎ በእውነት ጥሩ ነገር ነው የምታስተምሪው ደስ ይላል ግልፅነትሽን አምላክ ሰላሙን ያብዛልሽ
@greenheaven1802
@greenheaven1802 5 жыл бұрын
Sable sister God bless you this is your minister helping people how to respect each other and to make there life wonderful.I admire you I don't think I will be on KZbin talking about it if that was me thanks.
@rutaruta8150
@rutaruta8150 5 жыл бұрын
አንቺ ብሩክ ነሽ
@user-wo5hn6qm1j
@user-wo5hn6qm1j 5 жыл бұрын
ሰብለ የንድነገር ነግሬ ላስቅሽ ምንተፈጠረ መሰለሽ እንተባለው ተዘጋጅታ ሻማአብርታ ሮማንትክ ብላ ስጠብቀው ምንቢላት ጥሩነው ምንድነው የሻማብዛት ቤቱን እዳታቂጥው ብሎ እርፍ ምንያህል የስሜትና የሞራል ስብራት ሊደርስባት እንደሚችል ታዘቢ ዘረዘርሽው ነውየሚባለው ሁላቹም ሰምታቹሀል!!
@user-wo5hn6qm1j
@user-wo5hn6qm1j 5 жыл бұрын
ወደክ በሳቅ 😀😀😀
@user-oe1vq6vs7o
@user-oe1vq6vs7o 5 жыл бұрын
ድሮስ መናፍቅ ማለት ሴጣን አይደል የዝሙት ወሬ ይዘሽ በአደባባይስትወጪ የማትፈሪ በዚ እድሜሽ ማፈሪያ አሮጊት የኢትዮጵያ ሴቶች ጨዋ አንቺ ዘልዛላ ስላንቺ እኔ አፈርኩ ስላንቺ
@mamelegesse1450
@mamelegesse1450 5 жыл бұрын
r
@hulubersuhone4320
@hulubersuhone4320 5 жыл бұрын
Kkkkkkkk degarglat kulatam
@user-wo5hn6qm1j
@user-wo5hn6qm1j 5 жыл бұрын
ሰብለ ስህተት በሞላበት አለም እውነተኛ መሆን ያስቸግራ እውነቱን መጋፈጥ (መቀበል) የማይችሉ ስላሉ ለነሱ ቦታአትስጪአቸው እሺ በርቺ :: ጤነኛ ዐእምሮላለው ሰው የቱጋነው ስለዝሙት ያወራትው ስለሰውልጅ ስለ ባል እና ሚስት በትዳረ አለም ሲገባ ባል ለሚስቱ ሚስት ለባለ የሚገባቸውን ያድርርጉ ነው የሚለው የሰማሽው ለምን ትሳደቢያለሽ ባለጌ ይባላል አሮጊት ማለት እግዚአብሔር የወደደው ሰው ነው። ለማርጀት መኖር ያስፈልጋል ስትኖሪ እድትኖሪየፈቀደልሽ አምላክ እያመሰገንሽ በመልካምስራ ማሳየት ልክ እንደሰብለ !! ድሮ ዛሬ አይደለም ከነችግርሽ መቆራመድ በድክመትና በብርታት መካከል ትልቅልዩነት አለ መነጋገር የሚባልነገር አለ ሲጋብ ለዳሯቸው ሰዎች ሳይናገሩ የመነጋገሩልምድ ካለመኖሩየተነሳ በቃኛ በቃኝ የሚባባሉ የኔና የሷ የኔናየሱ እዚጋ ስመጠራራት ያበታል ማሬ የለም የስኳርእቃዬ የለም ለቄስም አይነገር ይባልና ይካበዳል ቤት ያዘማል(እዳይቃናአድርጉነገሮችን ማየት ) ተ ነ ጋ ገ ሩ ስለገደለው ነው ያለችው አዲስነገር አልተናገረችም የተፈጥሮን ህግ ተከተሉ በተለይ አዳሞች ሄዋኖችም አትነጫነጩ ሻሽ አስረሽ ካልሲለብሰሽ የእስፖርት ቱታለብሰሽ የምተኚ ሁላ ገና በር ተዘግቶ መብራት ጠፍቶ ብርድልብስ ተለብሶ በዛላይ የለበሽውን እስክታወልቂ የአለም ዋንጫ ይደርሳ ሴቶች መንገድ እደተነሳ ሰው በቤትውስጥ አለባበስ ይቅር
@mimilove2265
@mimilove2265 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ነው ደስ የሚል ትምህርት ተባረኪልኝ ሰብሊዬ እኔ ዛሬ ነው የሰማሁት ♥♥♥♥
@biruktilahun4962
@biruktilahun4962 5 жыл бұрын
thanks a lot sebli god bless you !!! !!!
@user-qf4jp1op6z
@user-qf4jp1op6z 5 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ስታስተምሪ ከፔጤወች አችን ነው የምከታተለው ደስ ትያለሽ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ
@tafessesolomon6976
@tafessesolomon6976 5 жыл бұрын
ሰብለ ባንቺ ባል ቀንቻለሁ ምክንያቱም አንቺ ፈርስት ሀነድ የወንዶች ወይም የባልሽን ሳይኮሎጂካል ፕሮብሌም ስለምታውቂ በርሱ በኩል ሊደርሱ የሚችሉትን የገለፅሻቸው ችግሮች በባህርይው እንዳይገለጽ በጸሎትም ይሁን በግልጽ በመነጋገር እንዲማር ታደርጊዋለሽ የምትፈልጊው ባል ታደርጊዋለሽ ወንድ ልጅ ለመማር ዝግ አይደለም ግን የሚስቱ ግልጽነት ማበረታታት ይረዳዋል ብዬአስባለሁ የሚስቶችን ደካማ ጎን አንደምታሳይን እንደምትመጭ ተስፋ አለኝ
@tsiyonadeba5059
@tsiyonadeba5059 5 жыл бұрын
ሰብልዬ ተባረኪ ግልጽ ነት ሽን እንዴት እንደምወድልሽ ጌታ ዘመን ሽን ይባርክ ማር
@sabamussie9599
@sabamussie9599 5 жыл бұрын
Thank you 🙏 beautiful ❤️❤️❤️ God bless you.
@Ros-om3pz
@Ros-om3pz 5 жыл бұрын
...ሴቶችም ለዚህ ተጠያቂ ናቸው ምክንያቱም ልጅ ከወለዱ በሃላ እራሳቸውን ይጥላሉና። ወንድ ደግሞ ባየው ነው የሚማርከው ሰለዚህ ሴት ልጅ ሁሌ የመልካም ሽታ ባለቤት መሆን አለባት። እንቺ ያልሽው እንዳለ ሆኖ ማለት ነው ባብዛኛው የኢትዮጵያ ወንዶች የግል ንፅህና የመጠበቅ ጉድለት አለባቸው ንፅህና ፣ግልፅ ውይይት በሁለት ስዎች መካከል ግንኙነትን ለማጠንከር ወሳኝ ከሆኑት ነገሮች መካከል ዋናዎቹ ናቸው ብዩ አምናለሁ። በተርፍ የመልካም ሴትን ቦታ በጋብቻው ውስጥ ምን መምሰል አለበት ብሎ ላማወቅ የፈለገ ካል ምሳሌ 31 በሙሉ አንብቡ...በዚህ መጽሓፍ የተገልፅችው ሴት...ከአለባበስ ጅምሮ ስለምትበላው ምግብ ይዘርዝርና ...ባሏ ምን ያህል እንደሚኮራባት እና ምን እያለ እንደሚያመሰግናት ይዘርዝራል...
@ethiopia4940
@ethiopia4940 5 жыл бұрын
I think you are only looking at it women's perspective. Because of that I only agree with you partially beterfe berche.
@nicolasyammouni4405
@nicolasyammouni4405 5 жыл бұрын
በጣም ደሢ የምል ትምሪት ነዉሠቢልየ ተባረኪ አሁንም ይቢዛልሺ
@danbarsa5435
@danbarsa5435 5 жыл бұрын
you r so funny bezu temarkung bless u
@suratn2975
@suratn2975 5 жыл бұрын
ባልሽ የታደለ ነው! ተባረኩ ችግሩ የሀበሻ ሴቶች ግልፃነትን አለመዱም ለመነጋገሩም ለምኑም ነገር ።ግን በሌላ ፕሮግራምሽ ወንዶች ስለሚፈልጉት አጥንተሽ እነደምታስተምሪ ተስፋ አለን ok?
@mekdesmekdes9201
@mekdesmekdes9201 5 жыл бұрын
በስመአብ ማለት ኬዬት አመጣሽው
@jemailmohamed7306
@jemailmohamed7306 5 жыл бұрын
tinsaye terfa የመጨረሻ ዘመን
@samuelnegash5663
@samuelnegash5663 5 жыл бұрын
Wow" Seble" I wonder you & I appreciate you really I listen you very wel. I am speechless. it's a good advice specially for our society I mean for mens & Our ladies, it's good opportunity to establish healthy & good relationships. I didn't know you . You are a mature child of God ! Tebareke bebezu abo.
@kw4251
@kw4251 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሰብልየ ጌታ ይባርክሽ ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ ብርክ በይልኝ ክፍ አንችን አያግኝሽ
@sarahaman8152
@sarahaman8152 5 жыл бұрын
የኔ ቅመም ተባረኪ
@meseretftwi
@meseretftwi 5 жыл бұрын
በጣም ተክክል ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ግን ወንዶች ተነግረው አይሰሙ
@behirutumdedo5127
@behirutumdedo5127 5 жыл бұрын
Egzaber yetabekshi selstamarshei ewnati tabrakey
@abemelekficho6444
@abemelekficho6444 5 жыл бұрын
wow betam dess yelali ena berch. GOD BLESS U!!!
@hiwoteeshtou4927
@hiwoteeshtou4927 5 жыл бұрын
Wow geta Abezetou Ybarkishe Enai Enkwan GenA Alagebawem Lewodefit Telek Temhirt New Batifu Tebariklig👏👏👏👏👏👏👏👏👏💓
@Megenorthodox
@Megenorthodox 5 жыл бұрын
አበጀሽ፣እህቴጥሩ፣ምክርነው፣የሁሉምሀይማኖትይመክራል፣እናመሰግናለን
@HelloWorld-fk8nn
@HelloWorld-fk8nn 5 жыл бұрын
ሰብሊ ዘመንሽ ይባረክ እውነት ነው ብዙ ተምሬበታለው
@fatuma7965
@fatuma7965 5 жыл бұрын
ጥሩነውምክርሽ
መፍታት እየቻልሽ የምን ለቅሶ ነው🥹
59:24
Seble Bekele Gizaw
Рет қаралды 55 М.
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 16 МЛН
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 30 МЛН
Just try to use a cool gadget 😍
00:33
123 GO! SHORTS
Рет қаралды 85 МЛН
ወሲብ ሳታረግ ያረገዘችው ሴት!!
54:11
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 47 М.
ባሌን ነጠቀችኝ  ለምትይ ነገረኛ  ሴት
25:08
Seble Bekele Gizaw
Рет қаралды 24 М.
ወይ ጓደኛ!
1:04:09
Seble Bekele Gizaw
Рет қаралды 30 М.
ጠላቶችሽ/ህን እንዴት እንደ ምታሸንፈፋቸው ❗
47:59
ይሔ ነው ዕድሜዬ
2:33:07
Seble Bekele Gizaw
Рет қаралды 185 М.
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 16 МЛН