የተወዳጁ ተዋናይ ታሪኩ ብርሃኑ የመጨረሻ ሰዓታት ምን ይመስሉ ነበር? የቀብር ስነ ስርዓቱ ላይ ካሜራ ተከለከለ… Tadias Addis

  Рет қаралды 863,344

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

Пікірлер: 2 000
@mohammeduseman2386
@mohammeduseman2386 2 жыл бұрын
ብዙ ሳይወራለት ግን በብዙዎች የሚወደድ ነበር ነብሱን ይማረው 💔ዘረኞች እባካቹህ ከሞት ተማሩ። ለማንኖርባት ምድር ለምን እንደዚህ እንባላለን። 😔😔😔
@zahrazeinu1624
@zahrazeinu1624 2 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ ለማንኖርባት ምድር እንደዚህ እንባላለን
@ቃልየእምነትእዳነውYouTube
@ቃልየእምነትእዳነውYouTube 2 жыл бұрын
ትክክል ለዚች አጭር ህይዉት
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 2 жыл бұрын
@@zahrazeinu1624 ጰ
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
በጣም
@jamilesultan4468
@jamilesultan4468 2 жыл бұрын
አንዴት ለአንድ ዘፍኝ በዘለይ በአሏህ የከደ ሰዉ ነብስ ይምር ትላልክ ???
@Sariy177
@Sariy177 2 жыл бұрын
ለዚች አጭር ሂዉተ እርስ በርስ መብላላት ፈጣሪ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን 😭😭😭
@mariamebrahim5500
@mariamebrahim5500 2 жыл бұрын
በጣም አላህ ይጠብቅን
@በንትመሀመድ
@በንትመሀመድ 2 жыл бұрын
እኔ የሌላ እምነት ተከታዮች የሚያሳዝኑኝ ከሞታቸው በላይ አላህን ሳያውቁት ሙስሊም ሳይሆኑ ሞታቸው መልካም ስራቸው በዚች ምድር ብቻ ሆኖ መቅረቱ ነው
@WaseRecords4976
@WaseRecords4976 2 жыл бұрын
@@በንትመሀመድ fetari yemiyayew sirashin new enji haymanotishin adelem emnet demo yegil new atisasachi...aff sikefet chinkilat yitayal 🤐🤐🤐🤐ok
@jamilesultan4468
@jamilesultan4468 2 жыл бұрын
@@በንትመሀመድ ትክክክክል ወሏህ እኔም የሰዝኑኝል
@zelalemzerihun313
@zelalemzerihun313 2 жыл бұрын
@@በንትመሀመድ ከእነሱ በለይ የምታሳነ/ኝው አንተ/ቺ ነሽ እስላም ሆነህ/ሽ አለህን ሳታውቀ/ቂው ስትቀር/ሪ እነርሱ እንኳን አላህን በአማርኛ ያወቁት ይመስለኛል። በሁለቱም ጾታ የፃፍኩት እናት እንዲህ ፈራጅ አትሆንም ብዬ ስለተጠራጠርኩ ነው።
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 2 жыл бұрын
እዮኝ እዮኝ የማይል ልታይ ልታይ የማይል ባባዬ ጥሩ ሰዎች አልበረክት አለን ባባዬ ነብስህ በአፀደ ገነት ያኑረው ኡፍፍ
@andbeyond9085
@andbeyond9085 2 жыл бұрын
ኡኡኡ...! አቤቱ አምላኬ ማመን አልችልም... በጣም በጣም በጣም አዝኛለሁ!! እኔ አፈር ልብላልህ, ወንድማችን! ልብህ ገር, ኢትዮጵያንም ወዳጅ እንደነበርህ ሁሉም ያውቃል.. ነፍሥህን በጌታ ቀኝ ያሣርፋት... ሠይፉ, አንተም ለምታደርገው ሰብአዊ ቅንነትህ ሁሉ እናመሠግናለን.. እግዚአብሔር ያፅና.🕯🕯🕯
@asnakechmekonnendesta5507
@asnakechmekonnendesta5507 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ባባዬ እግዚአብሄር ነፍስህን በገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጣቸው
@mkbevm4446
@mkbevm4446 2 жыл бұрын
ነብስ ይማር babay😭😭 , ልታይ ልታይ የማይል ጀግና: ምርጥ አርቲስት ነበር
@tinatinu6564
@tinatinu6564 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ የኔ ደግ የኔ የዋህ የድንግል ማርያም ልጅ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑር ቃል የለኝም አንተን የምገልፅበት ባባዬ አልጮህ አላለቅስ በሰው ሀገር እፍፍፍፍ ባባዬ 😭😭😭😭😭😭
@abebaadisu9951
@abebaadisu9951 2 жыл бұрын
ሞት ለማንም አይቀርም ድንገት መሞቱ ነው ያስደነገጠን😭 ባባዬ ነፍስህን በቅዱሳን ጎን ያሳርፍልን ወንድማችን 😭 ልጁን እግዚአብሔር ያሳድግለት
@gshzgsg6220
@gshzgsg6220 2 жыл бұрын
እኔዬም አባቴን ድንገት ነው ያጣሁት
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 2 жыл бұрын
እኔም ከ2ወር በፊት ነዉ ድገት የጣሁት😭ደህና ብሶቴን መወጫ አገኘሁ😭
@marya7483
@marya7483 2 жыл бұрын
Yesu demo bewatatnet edimew
@selammamo5458
@selammamo5458 2 жыл бұрын
Betam yasazinal Nefisi yimari 😭
@ekiramamenu4835
@ekiramamenu4835 2 жыл бұрын
ውሸት ነው በሉ
@fikradismulu4633
@fikradismulu4633 2 жыл бұрын
ምን እንደምል አላውቅም ሞት እንግዳ ነው ነፍሰህን በአፀደ ገነት ያኑራት ፈጣሪ ሌላ ምን እላለሁ ለቤተሰቦቹ ለሚስቱ ለቃልየና እንዲሁም ለልጅ ለወገን ዘመዶቹ በሙሉ መፅናናትን ይስጥልን
@fikaduzerga3464
@fikaduzerga3464 2 жыл бұрын
ባባዬ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑረው መልካም ስራህን ቁስሌን ነካኝ ከ4 አመት በፊት ያጣሁት ወዳጄን አስታወስከኝ ልክ እንዳንተ በልጅነቱ ቀስፎታል አሁን ገባኝ ይቺ ምድር ደጋጎቹን አታኖርም 😭😭😭 እንዴት ጮኬ ይውጣልኝ በእውነት አመመኝ💔💔💔💔💔💔
@blatob8799
@blatob8799 2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር ባባዬ ለቤተሰብ መፅናናትን እመኛለሁ ወጣቱ እንደቅጠል እረገፈ
@fkrtech
@fkrtech 2 жыл бұрын
አይ ዘንድሮ አርጅቶ መሞት ህልም ሆነ በቃ 😭😭አምላኬ ሆይ እስከዛው ድረስ ፍቅርን ስጠን 😭😭😭
@razahsan9168
@razahsan9168 2 жыл бұрын
አዋ ኢትዮጱያ ዉሥጥ
@bint4181
@bint4181 2 жыл бұрын
@@razahsan9168 ትክክል
@waenaa9487
@waenaa9487 2 жыл бұрын
የኔ አባት ነፉስ ይማረው
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 2 жыл бұрын
አንተስ ሰይፉ ቪድዮ አየሰራህ አይደል
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 2 жыл бұрын
ይህ ወየው በምዕራባውያን ሰወችን ያለዕድሚያቸው ለመግደል ምክንያት የሆነው ስሞት አካሌን አሰጣለሁ በሚል ሰበብ ወደ ኢትዮጵያም ገባ ይህ ማለት አኮ በሆነች ትንሽ ህመም ምክንያት ወደ ህክምና ከሄድክ ለዚህ ቃል ለተገባው በሚልዮን የሚቅጠር ገንዘብ ማግኛ ስለሆነ ሰወችን ያለዕድሚያቸው ሊሞቱ ይችላሉ የሚይስል ጥርጣሬ አለ
@MaybarAcademy3526
@MaybarAcademy3526 2 жыл бұрын
ኩሉ ነፍሴ ዛኢቀቱል ሞት ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት ለቤተሰቡ መፅፅናትን ይስጣቸው ከድንገተኛ ሞት ይጠብቀን
@firdoustube5078
@firdoustube5078 2 жыл бұрын
ሞት የሚያስፈራ የማይቀር ነገር ነው
@betibelachw2352
@betibelachw2352 2 жыл бұрын
RIP babay mamen aktegn
@amarechyacob3728
@amarechyacob3728 2 жыл бұрын
ባባ ነፍስህን በገነት ያኑረው። አብረን ሳንሰራ በማለፍህ በጣም አዝኛለው። አርቲስት ዕዝራ ፍቃዱ
@yetariksewyetariksew6709
@yetariksewyetariksew6709 2 жыл бұрын
እመ ብርሃን ነፊሱን በአጸደ ገነት ታኑርልን በአብርሃምና በይስሃቅ ጎን ነፍሱ ትረስለት አበሾች ግን ሰው ሞቶም አናሳስፍም እግዚዮ ማስተዋሉን ስጠን
@yordidemlie2594
@yordidemlie2594 2 жыл бұрын
መታመማቸውን ሳንሰማ ሞታቸውን እፍፍፍ ነፍስ ይማር ባባዬ
@እማየየመኖሬሚስጥርአችነሽ
@እማየየመኖሬሚስጥርአችነሽ 2 жыл бұрын
በጣም ወላሂ😭😭😭
@محمدسيد-ك3ح8ض
@محمدسيد-ك3ح8ض 2 жыл бұрын
በጣም😭
@yhfbju3550
@yhfbju3550 2 жыл бұрын
በጣም 🖤🖤💔💔💔
@wazibelay2711
@wazibelay2711 2 жыл бұрын
ኧረ በጣም ያማል ባባዬ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
😢😢😢
@eyerusalemabraha4695
@eyerusalemabraha4695 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ በቃ በለን እኔ ማመን ከበደኝ ኡፍፍፍፍ ሁሌ መርዶ መስማት እንዴት ይከብዳል ህመሙን እንኳን ሳንሰማ ወንድሜን ነፍስህ በሰላም ትረፍ ወንድሜ
@elsabekele5647
@elsabekele5647 2 жыл бұрын
በስመአብ ድንጋጤዬ እስካሁን አለቀቀኝም ነብስ ይማር🥺
@hiwotberhnu5435
@hiwotberhnu5435 2 жыл бұрын
እኔ እልም እየመሰለኝ ነዉ
@jemilamhammed4806
@jemilamhammed4806 2 жыл бұрын
እኔም ማመን አቃተኝ እህህህ
@tenatenakechna9294
@tenatenakechna9294 2 жыл бұрын
እኔም
@arsemawondim5869
@arsemawondim5869 2 жыл бұрын
የኛ ደግ መልካም ቀና ወንድማችን ለቤተሰብህ ለአድናቂዎችህ መፅናናትን እመኛለሁ😭😭😭😭😭😭
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ 🥲🥲🥲የዳዊት ነጋ የማዲንጎ 🥲ጭራሽ ሲገርመን 🥲ይባስ ያንተ መቼም የማይረሱትን ስንቶቹን 🥲አጣን
@aqlesya5956
@aqlesya5956 2 жыл бұрын
ደግነቱ ግሩም ነው ። ከሞትኩ አይኔ ለሌሎች ብርሃን ይሁን ።
@kiye143tube8
@kiye143tube8 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ነፍስህን ይማርልን የኛ ደግ መልካም ቀና ወንድማችን ለቤተሰብህ ለአድናቂዎችህ መፅናናትን እመኛለሁ😭😭😭😭😭😭
@rahelayele4241
@rahelayele4241 2 жыл бұрын
ፈጣሪ መልካሞቹን በጧት የሚወስዳቸው መጥፎ ነገር እንዳያዩ ሊሆን ይችላል። እግዚአብሔር ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን 💔💔😭😭😭
@kidistmandefro5873
@kidistmandefro5873 2 жыл бұрын
ልክ ብለሻል ይህን መጥፎ ዘመን እንዳያዬ ተመርጠው ነው
@እውነትእውነትነው-ዀ8ረ
@እውነትእውነትነው-ዀ8ረ 2 жыл бұрын
እንግዲህ ለዚህች አጭር እድሜ ነው እርስ በራሳችን የምንጨራረሰው አስቡት ዘረኞች , ብሔርተኞች ,አክራሪ ሐይማኖተኞች ,ፖለቲከኞች የኔነው የኔነው እያልን ትተን ለምኔደው ምድር ወጣቱ እና ተወዳጅ ባባ ነብስክን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@wedosendesaleg8555
@wedosendesaleg8555 2 жыл бұрын
ያማን ያማን የእዉነት በጣም ከባድ ነዉ ከና በልጅነቱ ተቀጨ ምነዉ አምላኪ ሆይ ምነዉ በወጣቱ ፈረድህ በት ነፍስ ይማር ለወዳጅ ዘመድ መፅናናቱን እመኛለሁ
@mitmitmi
@mitmitmi 2 жыл бұрын
በጣም ያማል ኡኡኡኡ😭😭😭 ባባ መቸም መልካም ሰው አይኖርም 😭😭😭 ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን🖤🖤😭😭
@ኢንሻአላህ-ከ6ቘ
@ኢንሻአላህ-ከ6ቘ 2 жыл бұрын
እውነት ነው ግን እኔ አላምንም 😭😭😭
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር የኛወንድም😭😭😭
@selam1244
@selam1244 2 жыл бұрын
ለዚህ አጭር ህወት እረጅም መንገድ😭ነብሰህን ይማረው ባባዬ ምን ልሁንልህ በየቦታው ሀዘን ሁኗል ለኛም ነብሰ ይማር እኛም ሙተናል በቁሞችን
@justblessed9358
@justblessed9358 2 жыл бұрын
Tikikil bileshal
@mimilovemimilove8520
@mimilovemimilove8520 2 жыл бұрын
ነፍስህን ይማረው ወንድማችንን ሰው ሲሞት ቢያሳዝንም ፈጣሪ ያለው ስለማይቀር ፈጣሪ ለንስሀ ሞት አምላክ ይርዳን የተዋህዶ ልጆች እቺ አለም ኮንትራት ናት 🙏😭
@mekedessisay7684
@mekedessisay7684 2 жыл бұрын
ወይኔ ባባ እኔ አላምንም ወንድሜ አምላክ ከፃድቃኖቹ ጎን ነብስህን ያሳርፍ የምታምናት እመ አምላክ የአምላክ እናት ከነ አብርሀም ጎን ነብስህ እንዲያርፍ በምልጃዋ ትቅደምልህ ባባዬ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ አንተ መልካም🙏 ከማዲንጎ በኋላ ያስደነገጠኝ ህልፈት ባባዬ በሠላም ነብስህ ትረፍ🙏
@suzanbubu9978
@suzanbubu9978 2 жыл бұрын
ቃልዬ በንዲት የማይሆን ፅፊ ነበር ደመሷስኩት አንቺን ብሆን በዚህ ሰአት በጥፋቱም በጥፋቴ ነገሩ የሆነው ማን ማወቅ ይፈልጋል ሁሉ የራሱን ይፈርዳል እህቴ ማንም ምንም ቢያደርግ ከታዘዘው አጨምር አይቀንስ ቃልዬ ያለፈውን ትተሽ በረከቶቻችሁን ተመልከቼ ቅሬቶች ሽ ናቸው አይዞሽ ይህም ያልፋል እግዛብሔር ድንቅነው
@munagizaw3798
@munagizaw3798 2 жыл бұрын
በጣም ለማመን የሚከብድ ነገር ነው የተፈጠረው መድኃኔዓለም ነፍሱን ከፃድቃን ጋር ይደምርልን🙏😭
@ሩሐማዮቲብ
@ሩሐማዮቲብ 2 жыл бұрын
የእውነት በጣም ያማል እስካሁን ማመን አልቻልኩም 😢💔እግዚአብሔር ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን 🤲
@kerya5102
@kerya5102 2 жыл бұрын
ወላሂ አላመኩም ታሪኩዬ የኔ የዋህ ለማላው የኢትዮጵያ ህዝብ እዲሁም ለቤተሰቦቹ መፅናናትን እመኛለሁ😭😭😭💔
@tegestbekele4528
@tegestbekele4528 2 жыл бұрын
ልጀ እግዚአብሔር ነፍስህን በገነት ያኑረው በሰራዎቸህን በጣም ነው የምወደው እግዚአብሔር ልጅህን ይባርክልህ ቤተደብህን መፅናናትን ይሰጥልን
@mikayaz8559
@mikayaz8559 2 жыл бұрын
ታዲያ እንዲህ አይነት የጤና ጉዳይ ውስጥ ሆኖ ነው ፍቺ እየተባለ የሚወራ የነበረው :: 💜💜💜RIP
@bezawitmuluneh
@bezawitmuluneh 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እግዚአብሔር ነፍስህን በገነት ያኑራት በጣም ልብ ይሰብራል 😭😭 😭
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 2 жыл бұрын
😭😢😭✞✞✞ ነፍስህን ይማርልን - መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!! ለቤተሰቦችህ እና ወዳጅ ዘመዶችህ መጽናናትን ያድልልን !!! ✞✞✞ 😭😢😭
@yusra-i4q
@yusra-i4q 2 жыл бұрын
ከማዲንጎ ሀዘን ሳንወጣ አሁንም ባባየ😭💔 ለማመን ይከብዳል መልካም ሰው😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tamrisaeed7158
@tamrisaeed7158 2 жыл бұрын
😭😭😭😭
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ 2 жыл бұрын
በጣም😭😭🖤🖤
@jghjfh7892
@jghjfh7892 2 жыл бұрын
በጣም ሁሌም ትኩሳት😭😭
@dagimabdo5056
@dagimabdo5056 2 жыл бұрын
gedam..west..yalew..ye..zendo..amelko..kalkome..bezu..artist..yalekal....
@frehabte7107
@frehabte7107 2 жыл бұрын
በጣም አዝናለሁ እግዚአብሔር ለቤተሰቡን መፅናናትን ይስጥ
@birtukankebebe8238
@birtukankebebe8238 2 жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው ማመን አቃተኝ ባባዬ ነብስክ በሠላም ትረፍ
@wendimuyoutube310
@wendimuyoutube310 2 жыл бұрын
ወንድማችን ታሪኩ ብራሃኑ (ባባ) ዛሬ የሰማነው ልብ የሚሰብር ዜና በጣም አስደንግጦናል 😭😭😭😭 ሀገራችን ኢትዮጵያ ትልቅ የወጣት አርአያ ነው ያጣች 😭😭😭 አንተማ መልካም ነገር በመስራትህ በመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ዘንድ ተወዳጅ እና የተከበርክ ነው 🙏🙏 እግዚአብሔር አምላክ ነብስህን አፀደ ገነት ያኑርልን ውድ ወንድማችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 жыл бұрын
ለዚች አጭር እድሜ እርስ በእርስ መገዳደሉ ይብቃ ከዚህ ተወዳጅ ወጣት ተማሩ ሞት እረከሰ😭😭😭ባባ ነፍስህን በገነት ያኑረው😭😭
@fkr834
@fkr834 2 жыл бұрын
ለምንድነው መታመሙን ለኛ ለኣድናቂዎቹ ያልተነገረን በብርም በሃሳብም መጥቶ በመጠየቅም ከጎኑ እንኮን ነበር እኮ 😭ወይኔ የኔ ምስኪን ገና ለግላጋ ወጣት አረ ኡይይይይይ ምን ኣይነት ወራር ነው ወይኔ ወይኔ 😭😭😭ነብስህን በሰላም ትረፍ የኛ እንቁ መታመሙን ለደበቃችሁን ግን የማትረቡ ብያቹሃለው
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@marya7483
@marya7483 2 жыл бұрын
Enem eko alku lemn aynageranm
@wedneshbadenga7331
@wedneshbadenga7331 2 жыл бұрын
ባለፈ ከ ብዙአየሁ ደምሴ ጋር ስታወሩ 2015 በጣም አስደጋጭ አስደጋጭ የሆነ ሀዘን ነው የምንሰማው ብለህ ነበረ ሰይፉ አሁን ደሞ ከአስደጋጭም አሰደጋጭ ሀዘን በስመአብ እግዚአብሔር አይሳሳትም ሁላችንም እንረሳዋለን እንያ ምስኪን እናቱ በቀር 😢😢 ማንም እናት ልጄ ብላ አልቅሳ አትቅበር እግዚአብሔር አምላክ እናቱን ያጽናናቹ 😢😢😢💔😭
@fantu1365
@fantu1365 2 жыл бұрын
ሕይወት አጭር ነው ወጋኖቼ ከሞት በኋላ ስለላሁ ሕይወት አስቡ ሰይመሽ ኢየሱስ ክርስቶስን የሕይወታችሁ ጌታና አዳኝ አድርገችሁ ተቀበሉ የመንግስተ ሰማይ በር ኢየሱስ ብቻ ነው መዳን በሌለ በመንም የለም በኢየሱስ ብቻ ነው ይወዳችኋል ሰይመሽ ኑ ወደ ኢየሱስ ተባረኩ ። እወደችኋለሁ ጌታ ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጣችሁ
@messikibru155
@messikibru155 2 жыл бұрын
ነፋስህ ይማር ባባዬ ሊቀ መላክት ቅዱስ ገብርኤል ነፋስህ በአፀ ገነት ያኑሪህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ensratube
@ensratube 2 жыл бұрын
ለዚች አጭር ዓለም ስንባላ መኖራችን ያሳዝናል ነብስህን ይማረው ወድሚችን እፍፍ ለንስሐ ሞት ያብቃን 😢😢
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub 2 жыл бұрын
ወይኔ ባባዬ ኡፍፍፍፍ😭😭😭😭ምንድን ነው ኢትዮጵያ ወጣቶቿን በድንገት💔 ጌታ ሆይ እባክህ ራራልን💔
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ነብሱን ሰላም ያሳርፍልን ቅዱስ አባታችን 🙏🥲በቃ አርቲስቶችን ሳይታወቅ የሚበላ ትልቅ መንፈስማ ገብቷል እግዚአብሔር ምህረት ይስጠን 🙏🥲
@atsedaatseda8208
@atsedaatseda8208 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናለ ባጭር ግዜ ውስጥ የስው ልጅ እንዲህ ነው ለ ዚህች አለም ነው ምንባላው ምንጨነቀው
@TGST645
@TGST645 2 жыл бұрын
የኔ አባት ልብ ይስብራል በእውነት ባባዬ ነብስህን ይማረው እግዚአብሔር አባትህ
@ህሊናዘ-ተዋሕዶ
@ህሊናዘ-ተዋሕዶ 2 жыл бұрын
ለማመን ቢከብደኝም አመንኹ አይይ ሰው ከንቱ💔😭ነፍስህን በመካነ ቅዱሳን ያሳርፍልን
@finfinie
@finfinie 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ምንድነው እምንስማው አረ ወጣተወቹ አለቁ ታርኩ በጣም እንወዳሀለን ነብስህ ይማርህ ያማል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@haninadew5253
@haninadew5253 2 жыл бұрын
ውይይይይ ባባዬ አዝናለሁ በጣም ለቤተሰቦቹ መፅናናትን እመኛለሁ😥😥
@mahii.g
@mahii.g 2 жыл бұрын
ኦኦኦ 🅱️a🅱️a እጅግ በጣም አሳዛኝና አስደጋጭ ነው ያሳዝናል።ሙያዉን አክባሪ ሳይወራለት የሙያ ብቃቱ ያወራለትና በተመልካች ልብ የገባ በአድማጭና ተመልካቹ የተወደደ ለሙያው የፈጠረው የመሰለ ለቤተሰቦቹ ፣ለመላው አርቲስቶችና እንዲሁም ለአድናቂዎቹ መፅናናትን እመኛለሁ
@mehirethabte2911
@mehirethabte2911 2 жыл бұрын
😢😢😢ነፍሰ ይማር ። ስንት አገር በጥባጭ፣ለኢትዮጵያ እንቅርት፣ ህዝብ በሰላም እንዳይኖር የሚበጠብጡን እያሉ ስንት መልካም ሰዎችን አጣን።😢😭😢
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 2 жыл бұрын
ላጭር እድሜ እረዥም ጉዞ እኔስ ማመን አቃተኝ የኔ ጌታ ነፍስ ይማር ለወዳጅ ቤተሰቦችህ መፅናናትን ይስጠን ፈጣሪ ኡፍ ሰው ከንቱ 💔💔😭😭😭
@jghjfh7892
@jghjfh7892 2 жыл бұрын
እህህህህህህህ
@zወሎየዋ
@zወሎየዋ 2 жыл бұрын
😥😥😥😥💔💔💔
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 жыл бұрын
በጣም ያማል ያስደነግጣል ለቤተሠቡ ለወዳጆቹ ለሚሥቱ ጽናት ይስጥ😭😭😭😭
@azizayabdu8496
@azizayabdu8496 2 жыл бұрын
ይሄ ነው የኛ ነገር ያአላህ ሞታችንን በሻአዳ ያርግልን ያረቢ ማረን .....
@BINBIN-cv3ll
@BINBIN-cv3ll 2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር በጣም አዝነናል🥹😭😭💔💔ለሀሉም ቤተሰብ ዘመድ ወዳጅ መፅናናትን እንመኛለን 🙏🙏ነፍሱን በገነት ያኑርልን🙏🙏
@beimnetbeimnet8257
@beimnetbeimnet8257 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ነብስህ በሰላም ትረፍ ባባዬ💔💔😭
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 жыл бұрын
*ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ነች* ልታይ ልታይ የማይል በብዙሀኖች የሚወደድ መልካምና እንቁ ስረአት ያለው ልጅ ነበር ታሪክዬ ማመን ከብዶኛል የአንተና የማድንጎ አፈወር ሞት ኡፍፍፍ 😢😢😢
@almasalmas8628
@almasalmas8628 2 жыл бұрын
ፍልሚ እንካን ስናይ ባባ ያለበትን ነበር ብለን የምንከራየው😭😭😭😭
@galemaryamegalemaryame
@galemaryamegalemaryame 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ባባዬዬዬዬዬ😭😭😭😭😭😭 ታሪኩዬዬዬዬ😭😭😭😭😭😭 ሞትህን ስሰማ ማመን አቃተኝ😭😭😭😭 የምለው ጠፈኝ ቃላት አጠረኝ ነብስህ በአፀደ ገነት ያኑሪልኝ ቃልዬ እግዚአብሔር አምላክ ይበርታሽ ለመላው ወዳጆ ዘመዶችህ መፅናናትን ተመኚው
@Alilah-pj7dn
@Alilah-pj7dn 2 жыл бұрын
በጣም ከምወዳቼዉ ና ከማከብራቼዉ መካከል አንዱ ታሪኩ ብርሀኑ ባባ ነበር ሚገርመዉ ነገር ልክ አብሯቼዉ እንዳዴኩ መሞታቼዉን ስሰማ ዉስጤ እርብሽ ያለዉ #ተዘራ #ለማ እና #ታሪኩ #ብርሃኑ #ባባ እኛ ሰዉች አንቶብትም እንጅ ዘረኝንት እና አርቆ ማሰብ ባልኖረ ነበር አዩ ዱኒያ አሟሟታችንን ያሳምርልን😥😥😥
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 2 жыл бұрын
ባባዬ ነብስክን በአፅደ ገነት ያዉልልን ለባተሰቦችክ ለወዳጆቺክ ጭምር መትስናናቱም ይስጠን ኦፍ ተቀማን ባባዬ 😭😭😭😭😭
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 2 жыл бұрын
ህያው ሆኖ የሚኖር ሞትንስ የማያይ ማን ነው ነፍሱንስ ከሲኦል እጅ የሚያድን ማን ነው መዝ89:48 ነፍስህ በሠላም ትረፍ ወንድማችን😭😭😭
@tsehayneshsisay3605
@tsehayneshsisay3605 2 жыл бұрын
በቃ እውነት ሆነ ነፍስህ በሰላም ትርፍ ኡፍፍፍፍ በጣም ከባድ ነው ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናቱን እንመኛለን
@mihretgirma
@mihretgirma 2 жыл бұрын
አላመንኩም ነበር ውይ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር የወደደውን ነው ያረገው ለቤተሰብመፅናናትን ያርግ
@ZaidZaid-cu8ck
@ZaidZaid-cu8ck 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ የእውነት ቃል አጣሁ ላተ ሞት እኔ ልሙትልህ ወድሜ እባየን መቆጣጠር አቃጠኝ አፈሩ ይቅልልህ
@madideratube3738
@madideratube3738 2 жыл бұрын
ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ናት አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@nddnhdh9225
@nddnhdh9225 2 жыл бұрын
አሚንን
@sosina19
@sosina19 2 жыл бұрын
ወንድማችን ነፍስህን በዐፀደ ገነት ያኑርልን ለእናትህ /ለእምዬ መድኃኒዓለም መፅናናትን ይስጣቸው እንዲሁም ለቤተሰቦችህ!
@ገኒእህተማሪያም
@ገኒእህተማሪያም 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እናቱን ያበርታቸው ወይ በስመሀብ እናት ልጅ ልጅ ማለት በጣም ያማል ነፍሱን ይማርልን በቅዱሳኑ ጎን ያኑርልን
@musbahhammid
@musbahhammid 2 жыл бұрын
የታሬ ባባ እልፈት ልብ ሰባሪ ነው።በተለይ ለሚድያ ችኩል አለመሆኑ እዩኝ እወቁኝ ባይ አለመሆኑ ማሳያው በጣም ታዋቂ ሆኖ እንትጋ እንክዋን አለመቅረቡ ነው።ሁለት ፊልም ሰርተው ሶስቴ የቀረቡትን እድሜያቸውን ደባቂዎችን ስናያቸው።
@workitua1733
@workitua1733 2 жыл бұрын
በጣም ፡ ያስደንግጣል። ምን ፡ ይሻላልስድስት ፡ ወር ፡ ሳይሞላ ፡ 2 ፡ ትልቅ ፡ የኪነት ፡ ወጣቶችን ፡ አጣን። የሀገሬቱ ፡ ሁኔታ ፡ ዕድሜ ፡ ያሳጥራል። ምድሬቱ ፡ ታማለች ፡ እኛም ፡ ታመናል።
@ጌታሆይአመሰግንሀለሁ
@ጌታሆይአመሰግንሀለሁ 2 жыл бұрын
ለማመን ይከብዳል ኡፍፍፍፍ ነፍስህን ይማረው ወንድሜ😥😥😥
@maseretdaniel4007
@maseretdaniel4007 2 жыл бұрын
ነብስ ይማር😭 ለወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን ይስጥልን🙏💔
@ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ
@ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ 2 жыл бұрын
ቅዱስ እግዚያሔር ነፍሕልን ከደጋጎቹ ጎን ያሰርፈልን ተወዳጁ አርቲስት ለወዳጅ ዘመዶችሕ መፀናናትን ይሰጠልን መቼም አንረሳሕም ባባዬ😭💔
@ahmadmohmad9425
@ahmadmohmad9425 2 жыл бұрын
ድግል ማርያም ነፍሱን በአፀደ ገነት ታኑረው ባባዬ የፍቅር ሰው ድሮም መልካም ሰው አይበረክትም
@ጋል20ዓዲ
@ጋል20ዓዲ 2 жыл бұрын
መቸም መልካም ስው ኣይኖሩ ባባ ነብስህ በገነት ያኑሩህ 😭😭😭😭
@ከታገሱትሁሉያልፋልየማያል
@ከታገሱትሁሉያልፋልየማያል 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ደጋግን ሰው እድሜዋቸውን አስረዝምልን ወድማችን ነብስ ይማር 💔💔💔🖤🖤🖤🖤😭😭😭😭😭
@tigtig437
@tigtig437 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ነፈሰህን በገነት ያርጋት ባባየ 💔💔😭😭😭
@Susu.Tube123
@Susu.Tube123 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭አሰላሙ አለይኩም ወዳጆች የሰው ልጅ በኖረበት ነገር ይሞታል በሞተበት ነገር ላይም ይቀሰቀሳል እናም ወዳጆቼ አኗኗራችንን እናሳምር አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን 🤲🤲🤲🤲 መልካም ቀን ይሁንላችሁ
@mesimesi9089
@mesimesi9089 2 жыл бұрын
ላጭር ህይወት እረጅም መንገድ አይ ሰው ከንቱ ነብስህን ይማረው 😭😭😭😭😭
@Mesay_3
@Mesay_3 2 жыл бұрын
😭ነፍስህን በአብርሃም እና በይስሐቅ እቅፍ ያኑርልን!🙏ማርያም ሀዘነ ልቦና ቃቀልል!🙏😭
@nardos5997
@nardos5997 2 жыл бұрын
የምንጊዜውም ምርጥ ተዋናይ ነብስህ በሰላም ትረፍ ሁሌም በልቤ ውስጥ ትኖራለህ
@bahtaleake5969
@bahtaleake5969 2 жыл бұрын
Egziabher Nhawna ab genetu ykebelo nsidrabietn ftewutin ka xnat yhabom
@hayathagos2988
@hayathagos2988 2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር ሌላ ምን እላለሁ የ ላገራቺን ግባር ቀደም ምርጥ ፊልም አክተር አዱ ነበርሁ ለ ቤተሰቦቺህ መጽናናትን እመኛለሁ 💔💔💔
@berhehabtom3161
@berhehabtom3161 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ነፍስን ይማረው ታሪኩ😭😭😭
@vxxi2108
@vxxi2108 2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር
@dadadadadada9100
@dadadadadada9100 2 жыл бұрын
ነብስኻ ይማሓር ዝፈትወካ ኣርስቲት ታሪኩ ብርሃኑ ነብስኻብሰላም ትዕረፍ እግዚኣብሔር ኣምላኽ ኣብ ሕቑፊ ቅድሳኑ ያንብርካ ንመላእ በተሰብ ፅንዓት ያሃብ ዓለም ጎደሎ።
@Yeabatelij
@Yeabatelij 2 жыл бұрын
ምን አለ መታመሙን ሰምተን ብሆነ እንዲህ ባልደነገጥን ነበር😢
@fkr834
@fkr834 2 жыл бұрын
ትክክል 😭😭
@horrianour1906
@horrianour1906 2 жыл бұрын
አዎ እኔ አሁንም ውሸት ነው ሚመስለኝ
@rahmawolloyegvn8664
@rahmawolloyegvn8664 2 жыл бұрын
በጣም
@helenalmayo2356
@helenalmayo2356 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበላቹሁ እኛ ክፋታችን በጣም በዝቷል ባባ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረው እውነት በጣም ያሳዝናል 😭😭😭💔💔💔💔
@tigistyamral
@tigistyamral 2 жыл бұрын
እስካሁን ድረስ ማመን አልቻልኩም ባባየ ፈጣሪ ነፍስህን በገነት ያኑርልን 💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@አዲስአበባዬከክፉዎችይጠብ
@አዲስአበባዬከክፉዎችይጠብ 2 жыл бұрын
ባባዬ ነፍስክ ትረፍ ለናትክ ለመላ ወዳጆችክ መፅናናት ይሁን አስደንጋጭ ዜና በጣም ማመን አቃተኝ ኡፍ ሞት ክፉ
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 2 жыл бұрын
ወይኔ አለም ጎዶሎ ይህን የመሰለ ገና ሮጦ ያልጠገበ ወጣት በማይታመን ነገር ደጎች አይበረክቱም ያዛዝናል።ነብስህን ይማር ለቤተሰብና ለመላዉ ኢትዮጵያና አድናቂዎችህ መጽናናቱን ይስጠን።🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🙏🙏🙏
@TUBE-fb2or
@TUBE-fb2or 2 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢነ ኢለይሂ ራጅኡን ላጭር ህይወት እረጅም ጉዞ ጉድ ታሪኩ ባባ 😭😭😭😭😭
@zemezememohamede6965
@zemezememohamede6965 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@yeametela8418
@yeametela8418 2 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢና ኢሌሂ ራጂኡን ድን ገተኛ ምት ይበዛል አኪሩ ዘመን ላይ ሀቢቡና ሙሀመድ ሰ ዐ ወ ልቤ በጣም ነው የተሰበረው ባባይ በጣም የማል 😭😭😭😭😭😭😭
@ahlamfikre2664
@ahlamfikre2664 2 жыл бұрын
እሱ ኮ ሙስሉም አይዴለም ኢናሊላሂ ወኢና ኢላሂ እራጂኡን ትያለሽሳ
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط 2 жыл бұрын
@@ahlamfikre2664 ሙስሊም ባይሆን ሰው ነው ኦርቶዶክስ ነው ምነው በእምነታችን ምናፍር መሰለሽ እሷ በድንጋጤ ካለች ምን ችግር አለው ወሀብዬ ሂጂ
@bint4181
@bint4181 2 жыл бұрын
ዉሃ ይብላሺ ልበልሺ ዉሃብያ ማለት ምንድነዉ
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط 2 жыл бұрын
@@bint4181 ክክክክክ አይበላኘ የሚጠብቀኝ አይተኛም አያቀላፋም ክብር ምስጋና ለክርስቶስ ይሁን ወሀብዬ ማለት ካላወቅሽ ሙስሊም ሆኖ ሰው ሲሞት ማያለቅስ ጠይቀሽ ድርሺበት ካላመንሽኝ ክክክ
@hayat8754
@hayat8754 2 жыл бұрын
@@ياسرالشحي-ذ7ط እስኪ ዝበይ ደሞ አያቀላፍም ትላለችደ ጊታችን የምትሉት ኮየመሬምን ልጅ ኢሳን ነው እሱ ደሞ ይበላል ይጠጣል ይተኛል እንደኛው ሰው ነው ግን የተከበረ የአላህ ነቢ ነው ሙስሊም አያለቅስም ላልሽው አወ እንደናተ በአላህ ስራ ገብተን ለምን ሞተ ብለን ጨርቃችንን አንቀድም ፊታችንንም አንቧጭርም አካላችንን አንጉዳም ምክንያቱም እኛም ሟቾች ነን ሙስሊም ሀዘኑም አላህ ባዘዘው ነው ዱንያ አጭር ናት ጀነትን ነው ተስፍ አድርገን የመጨረሻ ሀገራችንን የምኑነረው
@selina-jh1lc
@selina-jh1lc 2 жыл бұрын
ጌታን እኔ ላምን አልቻልኩም ባባዬ ነፈሰን በገነተ ያኑርልን ኡኡኡፉፉፉፉ😭😭😭
@jghjfh7892
@jghjfh7892 2 жыл бұрын
እረ አይታመንም😭😭😭😭
@fgff4871
@fgff4871 2 жыл бұрын
በጣም አስደንቃጭ ነው ባባዬ ምንም እንደምን አላውቅም ነፍስክ ይማረው 😢😢😢😢
@dambelodembelo2425
@dambelodembelo2425 2 жыл бұрын
በጠም የሚእወደው ጎበዝ ተዋነይ ነበረ, በተለይ" በእዮርካ በሚለው ፍልም" የተወነው ብቃት እጅግ ጥሩ ነው።ባባዬ ነፍስን በደገጓቹ መከከል የኑርልህ። ከደቡብ አፍርካ😭😭😭😭😭😭😭😭😭።
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 61 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН