የተወለደው ሊሞትልን ነው| አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024

  Рет қаралды 49,792

Prophet Tilahun Tsegaye ECRC

Prophet Tilahun Tsegaye ECRC

Күн бұрын

Пікірлер: 135
@botin6076
@botin6076 11 ай бұрын
Amennnnnn amennnnnn yene getaaa tkxxx so much abateee amasaginalewu le hulum neger amasaginalewu 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 7 ай бұрын
መቼም ርዕስ የማትቀይር አንተ ጳዉሎስ ዘመንህ ይለምልም።
@brukyakob8584
@brukyakob8584 11 ай бұрын
የጌታ ሰው በጣም ደስ ብሎኝ እየተከታተልኩ ነው።እና ስብከቶቹ አየዘገዪ ነው ሚለቀቁትና በየእለቱ ቢቀርብልን ደስ ይለኛል።ተባረኩ ጸጋው ይብዛላችሁ።
@selamawitabraham740-gb6bh
@selamawitabraham740-gb6bh 11 ай бұрын
በእለቱ ወይስ በየእለቱ?
@Jesusislove7733
@Jesusislove7733 11 ай бұрын
Edit ሲደረግ ና አየር ላይ ሲለቀቅ ጊዜ ይፈጃል ... ለዛ ይሆናል
@KndeMarqos-fr4ev
@KndeMarqos-fr4ev 11 ай бұрын
❤❤
@FERAWFERA
@FERAWFERA 9 ай бұрын
እናትና አባትሕን አክብር ይላል ቃሉ እናትሕን ሳታከብር እንዴት እናትሕን አክብር ትለኛለሕ ........
@burteburte3756
@burteburte3756 11 ай бұрын
Woooooooo ኢየሱስ የተወለደው ልሞትልን ነው 💘🔥💘💘💘💘 ልዩዩ የፍቅር ስጦታዬ አባቴ ኢየሱስ አንተ ነህ ህይወቴ💝🔥💘 📖🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥💘💘💘💘💘💘🔥🔥🔥🔥🔥💞💞💞💞💞💞💞💞 ሃሌሉያያያያያያያያያያያያያያያያያያ አባቴ ኢየሱስ ወወወወ ምንኛ ድንቅ ነህ ልዑል ሆይ ማደሪያ ይባርክ እልልልልልልልልልል🔥🔥🔥📖💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💘
@selame2713
@selame2713 11 ай бұрын
ጥልዬ እግዚአብሄር ይጨምርብህ ብትንትን እአድርገህ ገልፀህ ስላሰተማርከን ተባረክ
@SamoNazerthe
@SamoNazerthe 8 ай бұрын
ዘመንክ ይባረክ አገልግሎትክ በምድር ዳርቻ ሁሉ ይሰፋ ዘመንክ ኢየሱስ ኢየሱስ እያልክ ይለቅ 🙏🥰🥰
@MekdesTesfaye-e7b
@MekdesTesfaye-e7b 9 ай бұрын
ነፍሴ ሆይ ይህን ፈፅሞ አትርሺ ነገር ቢሳካ ባይሳካ ይሄ ፍቅር ከምንም ነገር ጋር አይነፃፀርም ። አንቺን ለማዳን እግዚአብሔር አንዲያ ልጁ ላይ ጨክኖበታል ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር የለም እውነት ነው እግዚአብሔር የሰውን ልጅ ከፈጠረበት ድንቅ አሰራሩ ያዳነበት ረቂቅ ጥበብ ይበልጣል። ደም ግባቱን ያጣው ነፍሴ ሆይ ለአንቺ ነው። የተናቀው እና የተጠላው የሆነው ነፍሴ ሆይ ለአንቺ ነው። ህመምሽን የተሸከመው ነፍሴ ሆይ ለአንቺ ነው። እንደ ተቸገረም የተቆጠረው ነፍሴ ሆይ ለአንቺ ነው። በደልን የማያቅ እሱ ስለ አንቺ በደል እራሱ ደቀቀ ነፍሴ ሆይ ለአንቺ ነው። ተግሣጽ የተቀበለው ነፍሴ ሆይ ለአንቺ ነው። ነፍሱን ስለ ሀጢያትሽ መስዋዕት ያደረገው ነፍሴ ሆይ ለአንቺ ነው ። በጥፊ ሲመቱት እና ምራቃቸውን ሲተፉበት ነፍሴ ሆይ ይህን ሁሉ የተቀበለው ለአንቺ ነው። የደም ላብ ያላበው ፣ ስጋው እሲቆረስ የተገረፈው ፣ እጅ እና እግሩን በሚስማር ሲቸነክሩት ዝም ያለው ነፍሴ ሆይ ለአንቺ ነው። ነፍሴ ሆይ ቆም ብለሽ አስተውይ የተሰጠሽ የዘላለም ህይወት የአንቺን አስተዋፆ የሌለበት እንዲሁ በነፃ ያገኘሽው ነው እና በራስሽ ላይ ይሁን የበላይ በዘመንሽ ላይ ይክበር የሚወደውን ወደጂ የሚጠላውን ጥይ እንቢ በይ በቀረሽ እድሜ ርዕስ ሳትቀይሪ ኢየሱስን እየጠራሽ ፣እያከበርሽ ፣ እየዘመርሽ ፣ እየባረክሽው እያመለክሽው እና እሱን በመምሰል እየኖርሽ እያስከበርሽው መኖር ይሁንልሽ!!! አሜን
@botin6076
@botin6076 11 ай бұрын
Amennnnnn amennnnnn ❤ebifama obolesako Waqayo Ayanasa isinif haa bayyisuuuu 🙏🙏🙏
@RebeccaRogu-ut6je
@RebeccaRogu-ut6je 11 ай бұрын
እውነት ነው ወድሜ እኔ በዱባይ የተከበረው ክርስመስ አስደንቆኛ
@AyinalemManigasha
@AyinalemManigasha 8 ай бұрын
ስለ አንቴ ጌታዬን 🎉🎉🎉አመሰግናሉው🎉🎉🎉🎉
@namrudyelidu8101
@namrudyelidu8101 11 ай бұрын
ጥሌዋ ፀጋው በዝቶልሃል!❤🙏
@mamealseef430
@mamealseef430 11 ай бұрын
Good bless you tebarek bbiz Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤
@obsebekele2040
@obsebekele2040 10 ай бұрын
ከ ነኩት ካዩት አብረዉት ብዙ ከሆኑት ጋር በእምነት እኩል ወራሽ ስላደረገን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@hewangirma7684
@hewangirma7684 11 ай бұрын
Waaaaaaaaaaw praise God,,,, inideat desssss yemel sibiket new,,,,,thank you Jesus,,,,,,, you are blessed,,,, bless you more and more ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏
@God-q7y
@God-q7y Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በጌታ ስም ቴባርክ ፀጋ ላይ ፀጋ ይብዛልክ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ
@ibrahimelzein2651
@ibrahimelzein2651 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን❤❤❤❤ አሜን በእዉነት ወንድማችን ጥለዉዬ ዘመንክ በጌታ ስም ይባረክ ተበረክ በነገር ሁሉ❤❤❤
@idhdudga7544
@idhdudga7544 11 ай бұрын
Tebreke tesheye tsege yebezelehe ❤❤❤❤
@julakhaakter9794
@julakhaakter9794 11 ай бұрын
Ameen.Ameeeen.geta.abizito.yibariki.tabaraki❤❤
@meronaklilu4539
@meronaklilu4539 11 ай бұрын
ተባረክ አንተ ላይ ያለው ፀጋ ይለያል!ይህን ያረገ ጌታ ስሙ ይባረክ !!!
@AkliluAyele-ie3xf
@AkliluAyele-ie3xf 11 ай бұрын
Amen amen 🙏 🙌 amen
@meseretasefa9407
@meseretasefa9407 11 ай бұрын
አሜንን እርስ አንቀይርም ሁሉ እየሱስ ብቻ ተባረክ በብዙ ♥️
@Frutfulnes2017
@Frutfulnes2017 11 ай бұрын
Egziabger yebarekeh tawgawenem yebezaleh 🙏
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 2 ай бұрын
ኢየሱስ የሞትክልኝ ለኔ ነው የአንተ ፍቅር በውስጤ ይንዳድ በኃይል ነብይ ጥሌ ጸጋ ይብዛልህ ድንቅ ነህ ኢየሱስ ሁሌም ተሰያናሌህ
@Ganat-k1r
@Ganat-k1r 11 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ በብዙ ይባርክ
@WonderfulWinterSled-hf9vq
@WonderfulWinterSled-hf9vq 11 ай бұрын
ጥሌ ፀጋው ይብዛልክ ❤❤❤
@menta6786
@menta6786 11 ай бұрын
በደስታ ነዉ የሰማዉት ተባረክ
@user-uv3fq4cw2
@user-uv3fq4cw2 11 ай бұрын
ጥሌ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ ይብዛልክ ዋው ይሚገርም መግለጥ ተባረክ
@arifrealestatesolutions-ar3746
@arifrealestatesolutions-ar3746 11 ай бұрын
አሜን። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።
@abezash921
@abezash921 11 ай бұрын
ጥለዬኮ የምንወድክ የተባረክ ሰው🎉🎉🎉🎉🎉
@alemaboye1603
@alemaboye1603 11 ай бұрын
አሜን እየሱስ ጌታ ነው
@botin6076
@botin6076 11 ай бұрын
Amennnnnn amennnnnn ❤🙏🙏
@em6708
@em6708 11 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እንደ ሌሎቹ መዝለል የለ መዝለፍ የለ መጮህ የለ ወንጌል ብቻ አቦ ይመችክ ወንድማለም በእውነት እንዴት ደስ እኛለኝ እንደምሰማክ
@trhaskafel6109
@trhaskafel6109 11 ай бұрын
❤ Yetebarek neh. nebsn myasarf ewnet kel new
@tilahunalemayehu
@tilahunalemayehu 11 ай бұрын
ከዚህ በላይ ፀጋው ያብዛልህ 🙏🙏🙏
@MarthaAssefa-h3r
@MarthaAssefa-h3r 11 ай бұрын
እግዚያብሔር ይባርክኽ ወንድሜ ነብይ ጥሌ ጤናኽን ይስጥኽ ዕድሜን ይጨምርልኽ እወድኻለው
@Tulubaby1
@Tulubaby1 11 ай бұрын
አቤት ሰው ሁሉ አፉቸውን ከፍተው ነው የሚሰሙት የሚግርመው ነብይ ሆኖ 4D መስበክ እንኳን ጌታ ኢትዮዽያዊ አረገህ በምን እንሰማህ ነበር ፈረንጅ ብትሆን ተመስገን አባት አገሬን ስላሰብክላት
@brightfuture-bz7rz
@brightfuture-bz7rz 11 ай бұрын
Waaqayyoo si yaa Eebbisu God bless you❤
@ልዲየየጌተልጂ
@ልዲየየጌተልጂ 9 ай бұрын
አሜን ዘማንክ ይበረክ ወንዲሜ በጠም ረገ በለዉ መንፈስ የተሞለ ትምሀሪት❤❤❤❤
@taklekumarra7227
@taklekumarra7227 11 ай бұрын
ጥሌ በእውነት ጌታ አድልቶልሃል ፀጋህ ከመውደድ አልፈ እቀናብሃለሁ መንፈሳዊ ቅናት አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ ጌታ አሁንም ያብዛልህ ከልቤ እወድሃለሁ ተባረክ።
@desalegn337
@desalegn337 11 ай бұрын
ዋው በዚህ ዘመን ስለ ኢየሱስ ከመስበክ በላይ ሰለገንዘብ በሚሰበክበት ዘመን የዘመኑ ዮሐንስ አንተነህ ጸጋው ይብዛልህ
@Meron-h7z
@Meron-h7z 7 ай бұрын
ዳዲ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ጸጋ ያብዛልህ ተባርክ በብዙ ጌታ አንተንና ቤትስብህን ሁሉ ይባርክህ❤❤❤❤ እግዚአብሔር በአንተ ቆሞ እኔን ቀይሮኛል ጌታ ይባርክ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@helenehelene9758
@helenehelene9758 11 ай бұрын
Endate yale agelgay yebzalin kezi belay yebralik
@ElsaWondesen
@ElsaWondesen 11 ай бұрын
Tiliye tebarki ❤❤❤
@Azeitttttt
@Azeitttttt 11 ай бұрын
ሀሌሉያ!!!!
@Sha-mr8yw
@Sha-mr8yw 9 ай бұрын
ኢየሱስ❤❤❤❤❤❤
@Jesus-us9rz
@Jesus-us9rz 11 ай бұрын
አሜሜሜንንን ጤሌ ተባረክልን ለሰባኪውም ለሰሚውም የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ጸጋ ያብዘልን 🎉❤🎉 ሌላው እባካችሁ ሙዚቃ መሳሪያ የምትጨወቱ በቃል ሰአት አቁሙት በጣም ነው የሚረብሽው please ከትልቅ አክብሮት ጋር❤❤
@abuye-v6n
@abuye-v6n 11 ай бұрын
እንዴ አተ ጀና ሳዎዎቺን በኢትዮጵያ ምድር ያብዛልን እግዚአብሔር ትምርቱ አስታዉሎ ልምሰማ ሳዉ ህዎቱን ይጠግናል ዋዉ እየሱስን ስለ አተ አመሰግናለሁ በጣም እንዎዳለን 💥💥💥💥💥💥💥💥📖📖📖📖📖📖💥💥💥📖📖📖📖📖 (ያተን ትምርት ሁለት ግዘናዉ ይሰማዉት ግን ዋዉ እየሱስ ጌታ ነው 🌹
@loveinchristwoldezion5425
@loveinchristwoldezion5425 11 ай бұрын
Prophet Tilahun you are a gift from God. Thank you God in all time God has His Owen soldiers 🎉🎉🎉
@alemtuatrsaw7801
@alemtuatrsaw7801 11 ай бұрын
አሜን
@alazarbogale-k3e
@alazarbogale-k3e 11 ай бұрын
የዘመናችን paul❤
@RozaWorku-i1v
@RozaWorku-i1v 11 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክህ
@MeseretGemeda
@MeseretGemeda 11 ай бұрын
uffee yesus I don't have word !!!!!!!!!! GOD Bless You.
@elizabethtaye1682
@elizabethtaye1682 11 ай бұрын
Amen Amen 🙏 yabate beruke leberket hune lemlem dinke megelet nw bertolhal setotachen nehe lemelemeleg ❤
@kibromberhe9492
@kibromberhe9492 10 ай бұрын
Preach man of GOD
@etalemzewde7027
@etalemzewde7027 11 ай бұрын
ነብይ ጥላሁን Tebarek...
@libanosayza2433
@libanosayza2433 11 ай бұрын
ሰው ግን ኢየሱስን በጣም ተርበዋል ። ደስ ይላል
@EliyesAdena
@EliyesAdena 11 ай бұрын
ወ ይገርማል ሰምቼ አልጠገብኩም እውነትም የዘመኑ ጳዉሎስ ነው
@gechseenaaol9874
@gechseenaaol9874 11 ай бұрын
እግዝአብሔር ይባርክህ
@Mama-j2i8z
@Mama-j2i8z 11 ай бұрын
Amen tebareki ❤❤❤❤❤
@hiwotzenebe8381
@hiwotzenebe8381 11 ай бұрын
Amen!
@DaniHabesha-nt9mk
@DaniHabesha-nt9mk 11 ай бұрын
eresss ankeyeremm hulem eyesusss tebarekk !!!! anjeten nw metaresew eko abezeto yetayebeh eyesus behiwoteh
@ZeneteBekele
@ZeneteBekele 11 ай бұрын
ነቢይ ጥሌ ወርቅ በሳት ይፈተናል ይባላል ግን አንተን አስተምሮና ፈትኖ ለምድራችን የሰጠን ፈጣሪን አስከለተሞቴ አመሰግነዋለሁ
@selamawitghedam5716
@selamawitghedam5716 11 ай бұрын
Waaaaaaaaaw Gbu ❤❤❤
@alemneshsadesa
@alemneshsadesa 11 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏 Tebarik❤❤
@AlexoHabtamu-y8z
@AlexoHabtamu-y8z 11 ай бұрын
እኔኮ ግርም የሚለኝ ቲዎሎጂ የተማርከው የት ነው አቦ ትለያለህ ዘመንህ ይባርክ
@yeshimebetkassa5181
@yeshimebetkassa5181 11 ай бұрын
ኢየሱስ ሁልጊዜ ይሰበክ
@Eyahale
@Eyahale 11 ай бұрын
Egizabher yebarkih
@mariamhamze5220
@mariamhamze5220 11 ай бұрын
Ameeeeen ameeeen Ameeeeen❤❤❤Ameeeen Ameeeeen❤❤❤❤❤ameeeen Ameeeen
@AnwarTriche-ep5hi
@AnwarTriche-ep5hi 11 ай бұрын
መልዕክቱ ስሰማ በጣም ወደ ኢየሱስ ያስጠጋኛል
@fioriteka5215
@fioriteka5215 11 ай бұрын
Nebye Tile zemeneh yebarek
@banchigech
@banchigech 10 ай бұрын
tile slante igziyabher ymesgen
@meragetachwe4396
@meragetachwe4396 11 ай бұрын
Amen
@kirubelgirmaYeshuaHaMassiach
@kirubelgirmaYeshuaHaMassiach 11 ай бұрын
May our Lord bless you profoundly!
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 11 ай бұрын
አዋ ጌተ እየሱሰ በፈቃዱ ሞተልን ሞቶ ሞትን አሸነፈልን።
@abri5409
@abri5409 11 ай бұрын
ተባርክ
@MimiMimi-sy3vj
@MimiMimi-sy3vj 11 ай бұрын
አሜን አሜን ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው📖📖📖📖
@jossyegetalij8444
@jossyegetalij8444 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢 ameeeeeeeeeeeeeen
@easternemera3955
@easternemera3955 11 ай бұрын
Tiliye Biruki sewu ❤️
@natnaelmekonnen394
@natnaelmekonnen394 11 ай бұрын
Tilisha what a grace is upon you 😮 you're blessed!
@Tewabechpetrostub
@Tewabechpetrostub 11 ай бұрын
Ye getta sewu lembarki quality yeleghim ya abate buruki zemenki be getta yileqi 😢😢😢😢😢😢Ufffffffffffffffffffffffff amennnnnnnnnnnnnn amennnnnnnnnnnnnn amennnnnnnnnnnnnn 😭 ♥️ 💖 💓 inwodihalhu be qali mulati qainti yezighal dadyyyyyy ka ante ye getta qali quchi biye bimari bimari. Qlixegibim😢😢😢😢😢
@user-abenezerzerihun
@user-abenezerzerihun 11 ай бұрын
የዘመኑ ጳዉሎስ❤❤❤❤❤❤
@Bethan-e9n
@Bethan-e9n 11 ай бұрын
የተወለደው ሊሞትልን ነው ነብይ አንተ ትለያለክ
@SamsonJemaneh
@SamsonJemaneh 11 ай бұрын
❤❤❤❤tebarekleg tile
@tsegayeabatkunofficial8769
@tsegayeabatkunofficial8769 11 ай бұрын
Amen. Jesus is the only savior.
@yonas2998
@yonas2998 11 ай бұрын
Tile geta yebareke anitene silesetene tebareke
@LsalamLemlemu
@LsalamLemlemu 11 ай бұрын
Amen tebaek zemenke yebarke 🙏🙏👏
@negewoworku189
@negewoworku189 11 ай бұрын
What a lovely preaching! May God pour his blessings upon you.
@tedyalemu
@tedyalemu 11 ай бұрын
አሜን !!!!
@trhaskafel6109
@trhaskafel6109 11 ай бұрын
❤ sle t'htnah Egzabhern amesegnalehun
@አጥነፍ
@አጥነፍ 8 ай бұрын
❤❤❤😢😢😢😢
@Biruk_Getahun
@Biruk_Getahun 11 ай бұрын
Prophet Tile ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MersyPiter
@MersyPiter 11 ай бұрын
geta eyesus ybarkh
@MersyPiter
@MersyPiter 11 ай бұрын
Lezlalem tbarek
@tseganeshdawit2491
@tseganeshdawit2491 11 ай бұрын
Geta tsgaqn yabzal endante en end petar mardge yaluten geta awnem yabzalne
@gelilajosh
@gelilajosh 11 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏❤❤❤bless u🙏
@eyasutesfaye3701
@eyasutesfaye3701 11 ай бұрын
Tebareku, classicalu gn bikeris😊
@WogayehuWogayehu-i4z
@WogayehuWogayehu-i4z 11 ай бұрын
tile zemenh yibarek❤
@messyhale9040
@messyhale9040 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mihert-f9t
@mihert-f9t 11 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️
@berhani6322
@berhani6322 11 ай бұрын
Tebarke❤❤❤❤😢
@messyhale9040
@messyhale9040 11 ай бұрын
ተባረክ❤❤❤❤
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН
КОНЦЕРТЫ:  2 сезон | 1 выпуск | Камызяки
46:36
ТНТ Смотри еще!
Рет қаралды 3,7 МЛН
Вопрос Ребром - Джиган
43:52
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН
"ናዝራዊ" ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ//NAZRAWI Prophet Tile
39:22
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН