የተያያዘ አልበጠር ያለ ፀጉርን በቀላሉ በማፍታታት ማበጠር!!

  Рет қаралды 63,970

Meski Tube

Meski Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 230
@meskitube16
@meskitube16 5 жыл бұрын
በምንም ተአምር በደረቁ የተያያዘ ፀጉር ማበጠር የለብንም። የሰላም እና የፍቅር ቀን ይሁንልን!!💖💐💐💖💐💐💖
@user-di9ic4iz9t
@user-di9ic4iz9t 5 жыл бұрын
ኮድሽነር አያደርቀውም? ደግሞ ከተጠቀምን መታጠብ አለብንኮ በድለዘይት ቢሆንስ ከታጠብን ቡሃላበየምንጠቀመው
@user-di9ic4iz9t
@user-di9ic4iz9t 5 жыл бұрын
ግን መስየ ተባሪኪ አችን ካየሁ ቡሃላ ፀኩሬ ተለውጧል አችን ብቻ ነው የማየው እርግፍ አርጌ ት ቻለሁ ሌላውን ለምን መሰለሽ አች እምታሰይን ኮተት ያልበዛበት።
@kadijashushi8826
@kadijashushi8826 5 жыл бұрын
የኔ ፀጉር ጫፉ ነዉ ምየስቻግረኝ ይቆራራራጣል ይረግፋል መስኪ በነትሽ ንገርኝ ማር
@nlovenlove6129
@nlovenlove6129 5 жыл бұрын
አሜን የኔ ቆንጆ ላችም
@user-kh1mz8jl7u
@user-kh1mz8jl7u 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እሽ እግዚአብሔር ይስጥልን
@amenmaranata3681
@amenmaranata3681 5 жыл бұрын
ደስ ከሚሉኝ ነገሮችሽ አንዱ ምሳሌውን በተግባር የምታሳይን ነገር ነው ማለትም.. እያየንሽ እራስሽ ላይ ሰርተሽ የምታሳይን ነገር በጣም ደስ ይለኛል እና የበለጠ በሞራል ያለ ጥርጥር እንድንሞክረው ያበረታታናል እና በጣም ላመሰግንሽ እወዳለው🙏❤👈
@teub8775
@teub8775 5 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ ነች እኔ ራሱ እሷን አይቼ. እንቁላልና ሙዙን ተጠቅሜው. ፀጉሬ ተስተካክሎልኛል ስለዚህ ይመችሽ ቆንጅየ
@kalekidanyamareyameleji4063
@kalekidanyamareyameleji4063 5 жыл бұрын
ሁሌም እከታተልሻለው ኮመንት መፃፍ አሎድም ቆንጆ አድናቂሽ ነኝ 😍😍😍😍ምታሳይው ነገር ሁላ ተመችቶኛል ፀጉሬ ይረግፍ ነበር ትተዋል ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው ፈጣሪ ሰላምሽ ያብዛልኝ
@genetyedinglliggenetyeding3058
@genetyedinglliggenetyeding3058 5 жыл бұрын
እኔ ፀጉሬን ሳበጥር ሁልጊዜ ጫፉ ይረግፋል ካላስቸገርኩሽ ለውጥ ያየሽበትን ነገር ንገሪኝ እህት
@genetyedinglliggenetyeding3058
@genetyedinglliggenetyeding3058 5 жыл бұрын
እኔ ፀጉሬን ሳበጥር ሁልጊዜ ጫፉ ይረግፋል ካላስቸገርኩሽ ለውጥ ያየሽበትን ነገር ንገሪኝ እህት
@lehulumgezaalew1669
@lehulumgezaalew1669 5 жыл бұрын
እረ ለኛም ሹክ በይን ማር የኔ መቸም አያቆምም
@kalekidanyamareyameleji4063
@kalekidanyamareyameleji4063 5 жыл бұрын
@@genetyedinglliggenetyeding3058 ማር የኔም በጣም ይረግፍ ነበር የሆነ ሰአት ማሀሉ ባዶ ቀረ ልላጨው ሁላ አስቤ ነበር ባሳይሽ ሁላ ደስ ይለኝ ነበር ከዛ ሻምፖ መጠቀም ትቼ በሳሙና መጠቀም ጀመርኩ ቅባት በፊት አንድ አይነት ነበር እምጠቀመው አውን ደሞ ከ4 በላይ ቀላቅዬ ሞቅ አርጌ እጠቀማለው ምታጠብበት ቀን እምቀባው ጥቁር አዝሙድና አብሽ ፈጭቼ ኮኮናት ኦይልና ዘይት ዘይቶን ቀላቅዬ ሲዘቅጥ አጥልዬ ተጠቅሜዋለው በጣም ተመችቶታል ፀጉሬ
@kalekidanyamareyameleji4063
@kalekidanyamareyameleji4063 5 жыл бұрын
@@lehulumgezaalew1669 እኔ እንዳች ነበር እምለው አያያዛችን ይቀይረዋል ታጥቤ ስጨርስ አንድ ላይ ሰብስቤ አስረው ስለ ነበር ላበጥረው በምፈታው ሰአት በጣም ይያያዝ ነበር አውን ግን ቀብቼው 4 ቦታ ቁጥጥር እሰራዋለው እድሜ ለመሲ
@user-we3qs3wk6q
@user-we3qs3wk6q 5 жыл бұрын
መስክየ ብዙ ይቶብሮሽች ይሰራሉ የፀጉር ትሪት መንት ግን የማንንም ተጠቅሜ አላቅም ያንች ግን የሙዙ ጥሩ ነው ፀጉርም ያበዛል ስለዝህ እጅግ በጣም አመሰግንሺ አለሁ አሁን ደግሞ በ23 አመቴ ሺበት ብቅ አለብኝ እባክሺ ድራሹን እሚጠፋ ካለሺ የኔ ውብ
@tt-xk1ir
@tt-xk1ir 5 жыл бұрын
ሄርሜላ ሀበሻውይት ere ene sentun mokerku andum alatefalgnem abasebgni engi
@amenmaranata3681
@amenmaranata3681 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዴ🙏😘😘 የመስኪ ወዳጆች የት ናቹ? በLike
@እናቴእወድሻለሁክፉሽንእን
@እናቴእወድሻለሁክፉሽንእን 5 жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ በጣም እናመሰግናለን አሪፍ ምክር ነዉ 😍❤️💜
@LucyEthiopiatube1
@LucyEthiopiatube1 5 жыл бұрын
thank you meski 👍🏻
@sofya6539
@sofya6539 5 жыл бұрын
ምርጥ ሰዉ ነሺ ፈጣሪ ይጠብቅሺ አቺን ካየሁ በሁዋላ ለፀጉሬ ያለኝ ፍቅር በፊት አንዲ እቅፍ ፀጉር ይወጣዉ ነበር ሳበጥር አሁን በቁጥር ለራሱ አይነቀልም
@KokiLeme
@KokiLeme 5 жыл бұрын
Anchi lej letsgure medanit honeshal Thank U Meski
@ኣበባኣሰፋ
@ኣበባኣሰፋ 5 жыл бұрын
እናመስግናለን እህታችን ውድድድድድድድድ
@MesiGemechu
@MesiGemechu 5 жыл бұрын
maskiye yene liyu Ine lanchi qal yelegnim yenegobez fetari yicemirilish wudididid👍👍👍👍👍💟💟💟
@ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ
@ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴ የም ዳበጥር በጣም ነው እምቸገርው ረሁንካ እየወጣ አለቀ እመዳቤት ምንም ማስክ ለመስራት አይመቸኝም ትገለኛለች እና ከራሴ ጉለት ተመዞ አለቀ ቆንጆ ነበር
@etoeto9814
@etoeto9814 5 жыл бұрын
እናመሠግናለንን
@kalekidanyamareyameleji4063
@kalekidanyamareyameleji4063 5 жыл бұрын
tank you maski kongio
@serkaserka9008
@serkaserka9008 5 жыл бұрын
እህቴ እናመሰግናለን የኔ እሩዝ ተጠቅሜ ብዙ ለውጥ አግኝቸበት ነበር ሽንኩርትም ከዛ ሳቆመው መጠቀሙን ከግማሽ ላይ ተቆራርጦ ወደቀ እውነት በጣም ተናደድኩኝ ከመጀመሪያውም ባልጠቀም ይሻለኝ ነበር
@እየሱስጌታነውአሜንንን
@እየሱስጌታነውአሜንንን 5 жыл бұрын
Coconut cream ለፀጉር ችግር አለው ወይ ግዴታ coconut oil መሆን አለበት meski
@brimilash985
@brimilash985 5 жыл бұрын
በጣም ይቅርታ መስኪየ ኣንድ ምነግርሽ ነገር ኣለኝ የምትሰሪው ሁሉ በጣም ከባድ ነው ማለቴ በጣም ብዙ ነገር ታበዝቤት ኣለሽ አንደዛ ስል ደግሞ የምትሰሪው መጥፎ ነው ኣደለም ማለቴ ቀለል የሆነ የሚያስረዝም አና የሚያበዛ ኣመጭልን በቀረው በጣም ነው ምወድሽ አናም በጣም ኣደንቅሽ ኣለው ቀጥይበት የኔ ቆንጆ
@astermengeta7326
@astermengeta7326 5 жыл бұрын
Hi Mesi I enjoy watching your videos, thanks for sharing. Could you please tell me where do you get the cocunat oil?
@eman.nurhussenonlyone8948
@eman.nurhussenonlyone8948 5 жыл бұрын
ረ የኔሥ ደርቋል እንኳን ሊለሠልሥ ሂወት አስጠላኝ የምር. የፀጉሬ ነገር እህህህ
@ድንግልማርያምታማልዳ-ረ5ጘ
@ድንግልማርያምታማልዳ-ረ5ጘ 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ሲስተም ነው መስኪዬ በተለይ ለኔ ጸጉር አመሰግናለው ማር!!!
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
መስኪ ምርጥ ልጅ ይሄ ኮንድሽነር በጣም የምወደው ኮንድሽነር ነው እናመሰግናለን👉👍👌
@sofiyaoumer4763
@sofiyaoumer4763 5 жыл бұрын
ስሙምንድነው
@sebleyemaryamlij1168
@sebleyemaryamlij1168 5 жыл бұрын
ኧረ በናትሽ ስሙን ንገሪን እህት
@habibachannel4117
@habibachannel4117 5 жыл бұрын
በቀላሉ እንዴት ማፍታታት እንዳለብን ስላመላከትሽን እናመሰግናለን ደሞ የኔ ቆንጆ የመጀመሪያ ኮመንት😍😍😍😍😍😍💖
@misganatariku7031
@misganatariku7031 5 жыл бұрын
በጣም ላመሠግንሽ እወዳለው
@wollowoledya5616
@wollowoledya5616 5 жыл бұрын
Tegura betam yenikelali min ladergiw bizu negir mokerhu gin leyakom alechalem
@انيساحمد-ق7خ
@انيساحمد-ق7خ 5 жыл бұрын
Hi
@mashomulugeta7651
@mashomulugeta7651 5 жыл бұрын
Thanks wude
@Temimtube
@Temimtube 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት
@abdrh7672
@abdrh7672 5 жыл бұрын
መስኪ እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@fkgkfhj8979
@fkgkfhj8979 3 жыл бұрын
ሚሥኪንአይዞሺይተካልማማየ
@alainphil963
@alainphil963 5 жыл бұрын
.በጣም አደንቅሻለሁ ግን ኮሜንት መፃፍ አሎድም በዛ ላይ ጊዜ የለኝም የመዳምም ኔት ሲፈልግ የመጣል ሲፈል ይቀራል
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 5 жыл бұрын
መስኪየ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ ።ባለፈው የነገርሽኝ ጫፉ የሚቆጣጠርብኝ። እድስልሽኝ ከመታጠቤ በፊት። እቁላል እና ማይኔዝ።አዋህጀ እቀበለሁ። ሙሉ በሙሉ ባልልሽ። ከመጀመሪያው ይሻላል።አመሰግናለሁ ውደ።
@haitmozml2061
@haitmozml2061 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን
@zanbytuop6836
@zanbytuop6836 5 жыл бұрын
ማሻላ ጥሩ ትምህረት አላ ይጨምረልሸ
@imuamar8415
@imuamar8415 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ መፍትሄ ነው ጎበዝ በርቺ እህት የኔፀጉር ይረግፍስል ምክንያዩ ምንእደሆነ ላውቀው አልቻልኩም የያልኩትን ያክል እከባከበዋለሁ ጥሩ ነው ርዝመቱም ምንም አይልም ግን እየረገፈ አስቸገረኝ እስኪ መላ ካለሽ ማሬ
@marthatilahun2086
@marthatilahun2086 5 жыл бұрын
Ye Ena tegure betame chafu yesenaberale !!! Lemene endehone alakime please mene laderigew meskiye ngergne ! Thank you!
@bezikiyu2794
@bezikiyu2794 5 жыл бұрын
Mesekiye yenewa konejo egezabeher yebarekish
@kedsttube4484
@kedsttube4484 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ውብ ማተብሽን ስወዳት ታምራለች
@alhamdulilahalekulehale6002
@alhamdulilahalekulehale6002 4 жыл бұрын
በያላችሁበት ሰላም ሁኑልኝ ያገሬ ልጆች ጎበዝ እኔ ትግስቱ የለኝም ቀስብሎ ማበጠር አልችልበትም
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 5 жыл бұрын
Enameseginalen.
@user-hl7ud7gr7e
@user-hl7ud7gr7e 5 жыл бұрын
እንቺን መከታተል ከጀመኩኝ ጀምሩ ፀጉሬ በጣም ለውጥ አለው የኔ ጎበዝ በርቺልኝ
@yadotden6703
@yadotden6703 5 жыл бұрын
የኔ ፀጉር በሽታው ይሄ ነው መያያዝ እረጅም ነው ግን መከራዬን አሳየኝ
@AsAs-cz7vc
@AsAs-cz7vc 5 жыл бұрын
Selam lachi yehun enat benatesh mene temekerignalesh tsegura betam yenekelal keser men laregew
@teub8775
@teub8775 5 жыл бұрын
አሁን ደግሞ ፀጉሬ ጫፉ መሰበሩ አቁሞ ነበር ግን እየተነቀለ አስቼገረኝ ኡ ኡ ኡ ረዘመ ስል መነቀል
@ልዪኢትዮጵያ
@ልዪኢትዮጵያ 5 жыл бұрын
የኔ የኔ ምርጥ መስኪ እናመሰግናለን እህታችን ❤😘😘😘😘😘
@ፋፊየአላህባሪያ
@ፋፊየአላህባሪያ 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን መሲየ
@weynlove7168
@weynlove7168 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቆንጆ ግን እፀጉር ላይ ቢቆይ ቢያድር ችግር አለው
@almazalmaz3323
@almazalmaz3323 5 жыл бұрын
መሥክዬ አመሠግናለው እኔ ፀጉሬ በጣም ለውጥ አለው የምሣይን ነገር ሁሉንም እጠቀማለው እና ከልብ አመሠግናለው ለኔ ባለውለታዬ ነሽ በርቺ
@user-ko5ue9zs9n
@user-ko5ue9zs9n 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪ ቆንጅዬ
@ኢክራምኢክራም-ጐ3ፐ
@ኢክራምኢክራም-ጐ3ፐ 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ምችት ይበልሽሽሽ የኔ ልዩነሽ ለኔ ፅጉሬን ያሳደግሽልኝ አንችነሽ ባለሽበት ሰላምሽብዝትይበል
@umuneg
@umuneg 5 жыл бұрын
ምናርገሽ አሳደግሽው ማማ
@ኢክራምኢክራም-ጐ3ፐ
@ኢክራምኢክራም-ጐ3ፐ 5 жыл бұрын
@@umuneg የኔቆንጆ ብቃምንብየልገርሽ እሷየምትስራው ትሪትመንት በቻልኩትመጣን እጠቀማለሁ የሙዝ ትሪትመንት እዲሁምም ለመታጠብ ስፈልግ ዘይቶችን ቅላቅየ ሙቅ በማድርግ ቅባቶቹን እጠቀማለሁ ከዝም ከታጠብኩ ቡሀላ በርጥቡ አበጥርው አለሁ ከዛም ቅባቶች ቀላቅየ እቀባለሁ ከዛም ላራት እስራውና አቆየው አለሁ ከዝም ቡሀላ ዋው ወዙን ጠብቆአገኝውአለሁ ሻቦደግሞ በብዙ አልጠቀምም ከዛም በየሶስትቀኑ ትንሽ ቅባት እያርጉ መሳጂ አርገው እና እያበጠርኩ ጫፍጫፍን ቅባት እያርጉ እሰራሁአለሁ በጣም ለውጥ አመጣልኝ የአንድ ሰው ትምህርትብቻ ከውሰዲን ያለምንም ጥርጥር ለውጥእናመጣለን የኔማር
@umuneg
@umuneg 5 жыл бұрын
@@ኢክራምኢክራም-ጐ3ፐ ማሻ አላሀሰ አላህ መጨረሻውን ያሳምረው ውደ በጣመሰ ነው የማመሠግ ነው😍 እስኪ የሷን ዘይቶች ገዝቼ እሞክረዋለሁ ፀጉሬ ሀሪፍ ነበር ያረብ ሀገር ሻቦ አበላሸብኝ ይያያዛል ይኮማተራል በዛላይ ጫፉ ሽቦ ነው😨
@hanansaedjabir8373
@hanansaedjabir8373 5 жыл бұрын
Yene weddddd Enamesegenalen
@fikiryashenfalTube
@fikiryashenfalTube 5 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን ተባረኪ
@melkaatnafu8521
@melkaatnafu8521 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪዬ የኔ መልካም
@zahrayousuf4675
@zahrayousuf4675 5 жыл бұрын
ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
@የኢማንእናትነኝበጣምየምወ
@የኢማንእናትነኝበጣምየምወ 5 жыл бұрын
የኔ ቆጆ መስኪየ በናትሽ ተባበሪኝ አንቺ የምተሰሪያቸውን ውህዶች እጠቀማለሁ ግን ከሁዋላ ያለው ፀጉሬ አጭር ነው አያድግም አጭር ነው ማሳደጊያ ዘዴ ካለሽ ተባበሪኝ
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 5 жыл бұрын
ሰላም መስኪ እንዴት ነሽ የኔ ፀጉር በጣም ሥሥ ነው እስኪ ትንሽ የሚያበዛ ነገር ጠቁሚኝ
@እምየኢትዮጵያ-ጰ3ደ
@እምየኢትዮጵያ-ጰ3ደ 5 жыл бұрын
የሙዝ ትሪትመት ተጠቀሚ በጣም ያበዛል 🍌🍌
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 5 жыл бұрын
@@እምየኢትዮጵያ-ጰ3ደ አይ ሙዝ እኛ ቤት ቢያንስ በ3 or 4 ወር ነው የሚመጣው እናም ሲመጣ ደግሞ ቆይቶ ቆይቶ ስለሚመጣ በመጣ ጊዜ የክብር እንግዳ ነው ፀጉር ላይ አይወጣም ክክክክክ
@meseretngusa5446
@meseretngusa5446 5 жыл бұрын
Yen konjo enamesegnalen
@emam1087
@emam1087 5 жыл бұрын
ማሻአላህ መስኪየ ፀጉርሽብዙነው የኔፀጉርእኮአይያያዝም ግንመስከየተፊቴተበጣጠስእጂሌላው ሙዙበጣምተስማምቶ ኛል 💓💓💓💓💓💓💋💋💋💋💋💋👍👍👍👍
@meskieEthiopia7043
@meskieEthiopia7043 5 жыл бұрын
መስኪ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ
@asmaakmal144
@asmaakmal144 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪ እኔ የሙዝ ውድ አሳድጎልኝ ነበር ይበጣጠሳል
@mekedesgirma3153
@mekedesgirma3153 5 жыл бұрын
አያለሁ ቻናልሽን ስርአት ያለሽ ነሽና ተባረኪ!!በተፈጥሮ ነጭ ፀጉር መቀባት እንደሚቼል ብታካፍይን ደስ ይለኛል::አመሰግናለዉ!
@ስቅህንያዝናጉዞህንቀጥል
@ስቅህንያዝናጉዞህንቀጥል 5 жыл бұрын
ከሚገርምሽ ኢትዮ በጣም አያለሁ ግን ላይክም ኮሜንትም የምሰጠው ለአንቺ ብቻ ነው ትምህርትሽ ይመቸኛል አንድ ወር ሞከርኩኝ ሙዙን ግን ምንም ለውጥ የለውም ከስሩ ተነቅሎ ወጣ እረጂም ፀጉር እወዳለሁ ግን አያድግም ምን ይሻለኛል
@alasarkis1045
@alasarkis1045 5 жыл бұрын
Meski betam endemwdshi tawqalshi ayedel anchi yemtatmeriwn hulunm mokeralhu enam tsigur betam new yadegiwu bezalay degmo melku endat endamarbet lengersh alchilm betam new mewdeshi yene derbaba
@ኢትዮጵያባለአረጓዴቀለም
@ኢትዮጵያባለአረጓዴቀለም 5 жыл бұрын
አንቺን መወታተል ደስ የሚለኝ ሰአት ስለማትገይ ነው አሰልቺ አይለም ቪዲዮሽ
@hanashewanday7719
@hanashewanday7719 5 жыл бұрын
Mesky I miss u
@salesale5371
@salesale5371 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ለሁሉም አመሰግናለሁ ነገር ግን ጥያቄ አለኝ በየ ቦታው እጠይቃለሁ መልስ አጣሁኝ የኔ እመቤት ምን መሰለሽ ፀጉሬ ከታጠብኩኝ በሀላ አንቺ እንዳስተማርሽን ዘይቶችን ሞቅ አድርጌ እጠቀም ነበር ነገር ግን አንድ ቀን ከአዴረ ቅጭላቴን በጣም ይበላኛል ከምታስቢው በላይ ማር መላ ፈልጊልኝ ፎረፎርም የለኝ የምር ለምን እንዴሚበላኝ አላውቅም ዘይቶችንም ቀያየርኩ ለውጥ የለም ውሃ መነከር በየ ሁለት ቀኑ ሰለቼኝ የምር መፍትሄ ካለሽ ውዴ ?
@seadamohammedmashallahalla4064
@seadamohammedmashallahalla4064 5 жыл бұрын
Selamnsh yebza meski konjo tru new enamsegnalen
@ፍቅርከወሎልጅ-ጐ2ወ
@ፍቅርከወሎልጅ-ጐ2ወ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማዬ
@deboradebora2657
@deboradebora2657 5 жыл бұрын
yene konjo yewante betam Amsgenalw eye lanye sagure new meski awn betam sagurye lawte alew gan betam kabte kabecheye sarchew sefatw betam cafulye yasechagrgnale betam min largu lekuratew min tamkrgnaleshi eyet
@awadacell8374
@awadacell8374 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪ
@user-cw1kh8tk8c
@user-cw1kh8tk8c 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህት ፀጉሬ እረጅም ነው ግን ሳበጥር ስቃየት ነበር እሞክረዋለሁ
@enkuyersama1746
@enkuyersama1746 5 жыл бұрын
የኔ መልካም እናመሰግናለን
@helengetachew882
@helengetachew882 5 жыл бұрын
meskiye segure mine endenekaw balawkem betam eysasabegn new min madrege endalebegn mekerign
@asdfgasdfg7854
@asdfgasdfg7854 5 жыл бұрын
የኔ ውብ እናመሰግናለን የዛሬው ለኔፀጉር ነው የተሰራው
@reshmiprasad1853
@reshmiprasad1853 5 жыл бұрын
የኔ ውድ እናመሰግናለን
@sewing3188
@sewing3188 5 жыл бұрын
Thank you eht
@martiethiopiawit7819
@martiethiopiawit7819 5 жыл бұрын
Enamesegnalen mesi
@የአባቴልጅ-ዐ3ኰ
@የአባቴልጅ-ዐ3ኰ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን መሲ ቆንጆ ግን ባንታጠበውስ ምን ችግር አለው
@dxcsxz6297
@dxcsxz6297 5 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን በጠም እናመሰግናለን እኔ ጥያቄ አለኝ ጨጉሬ ሶፊት አዲርገለት ነበር እና አሁን ጨጉሬ በጣም ተባለሸ ግማሹ አጭር ከግማሹ ዶግሞ ረጂም ሆነ ምን ማዲረግ አለብኝ ምክርሽን ለግሽልኝ እማማየ
@tigistseyoume3029
@tigistseyoume3029 5 жыл бұрын
Thank you
@wollowoledya5616
@wollowoledya5616 5 жыл бұрын
Yena konjoo sewdishi
@ረድኤትየማምላክልጂየደሙፍ
@ረድኤትየማምላክልጂየደሙፍ 5 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ መስኪ እረ በናትሽ ለሚነቅልቀል መላ ካለሽ ተነቅሎ ሊያልቅ ነው ፀጉሬ ሙቀቱ ይሆን
@rutaatyobyl5702
@rutaatyobyl5702 5 жыл бұрын
Yene konjo enamesegnalen betam arif new
@aragaw172
@aragaw172 5 жыл бұрын
AIDS endayhon
@alemitu8622
@alemitu8622 5 жыл бұрын
@@aragaw172 @ይባላል?
@hermelatasfaye9772
@hermelatasfaye9772 5 жыл бұрын
Maskiyee Konjoo tebarekii Andu Yene new yemiyayaz
@dgfddgrhgf5114
@dgfddgrhgf5114 5 жыл бұрын
meskie plz tagre baftee yelaa baztaa nabera aunie begrmie huntee biztumie kansie bazliya dagom batbkue kutre like engdunie New yembtswe meldergie ? Yemgrmsh kseruie new ende bejee sisbwe ersuu welkie new yemlweu please my Sister le metyee yemtwe kalaa shukie baggie .batrfe helime yemtersw nagra geruime New barchie im purdua you Gob besles YOU mor and mor Thank You 💟
@سلميبنتابي
@سلميبنتابي 5 жыл бұрын
ወው በጣም ወድጀው አለሁ ገና ሳልሞክረው ግን ኮንድሽነሩ የመታጠቢያው ነው???
@ruhamaruhama9875
@ruhamaruhama9875 5 жыл бұрын
Ahun ersu tsgure derikowal😄 emokurewalew thanks sis
@bosanasanvetu3084
@bosanasanvetu3084 5 жыл бұрын
I love you meski😘💝💕
@hayuna1359
@hayuna1359 5 жыл бұрын
የኔ ማር እናመሰግናለን❤😍
@rahimarahima2100
@rahimarahima2100 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን የኔ እህት
@seanytseanyt7246
@seanytseanyt7246 5 жыл бұрын
መስክየ የኔ ቆጆ እካን ደህና መጣሽልኝ እኔስ እንደው ጠጉሬ አለቀ ጫፍና ፍቴ ላይ በጣም ይደርቃል ምን ባደርግ ይሻለኛል
@bettybekle1686
@bettybekle1686 5 жыл бұрын
Thanks yen konjo
@Rd-bq1fz
@Rd-bq1fz 5 жыл бұрын
የኔ ማር ምችት ይበልሺ በጣም ነዉ የምትመች አመሰግናለሁ ዉድድድድ
@melsagabra8392
@melsagabra8392 5 жыл бұрын
ስወድሽ
@ፍቅርህነውየጎዳኝ-ዐ2ኸ
@ፍቅርህነውየጎዳኝ-ዐ2ኸ 5 жыл бұрын
Mesiki Ginibarega Yalu Tseguroche Betam Tenikara Ena Karidada Naw Mini Larigi Esik
@zed-wz2tc
@zed-wz2tc 5 жыл бұрын
እና መስግናለን
@sintayeuyebelatelijsaa9999
@sintayeuyebelatelijsaa9999 5 жыл бұрын
አመሰግናለው መስኪ
@avkavbsbjhhkcvkba7601
@avkavbsbjhhkcvkba7601 5 жыл бұрын
እድሜሽ ይርዘም
@edenyegeta9077
@edenyegeta9077 5 жыл бұрын
Welcome mal❤
@አልሀምዱሊላሂአላህበቂዬነ
@አልሀምዱሊላሂአላህበቂዬነ 4 жыл бұрын
መሲዪ ቫቲካ ቅባት አሪፍ ነው ወይ
@kiyahailu9709
@kiyahailu9709 5 жыл бұрын
Maskiye selamish yibza❤😍
@metimaranata1940
@metimaranata1940 5 жыл бұрын
ፀጉሬ ቂጤ ላይ ደርሳል ርዝሞ አታምኑኝም ታጥቤ ማለስለስ በጣም ችግር ነው ይሄን ተቀብቼ ከታጠብኩት ከዛስ ያው ሆነ ማለት ነው thanks gen lemanegnawem konjo
@tsedalechbusha9097
@tsedalechbusha9097 5 жыл бұрын
Wawoooooo wawoooooo wawoooooo maskii thenks 😘😘😘
@Abdulkaremnurdin
@Abdulkaremnurdin 20 күн бұрын
ወላሂ የኔ በጤም ተያይዞብኛል ሞክረዋለሁ
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 72 МЛН
Фейковый воришка 😂
00:51
КАРЕНА МАКАРЕНА
Рет қаралды 7 МЛН
Остановили аттракцион из-за дочки!
00:42
Victoria Portfolio
Рет қаралды 3,1 МЛН
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 11 МЛН
The Best Kept Secret to Growing Long Healthy Hair FAST
11:51
Blowout Professor
Рет қаралды 1,6 МЛН
Corte Mariposa  -  DIY Butterfly Haircut
13:47
Wiluve
Рет қаралды 13 МЛН
HOW TO TRIM YOUR OWN HAIR BLUNT!
9:55
Lola Kait
Рет қаралды 3,2 МЛН
My Hair Growth ✨ #curls #hairgrowth
0:23
Hannah Beau
Рет қаралды 6 МЛН
Little Girl's Lesson for Selfish Mom #shorts
0:16
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 4,4 МЛН
Watch 2 videos differently 😁
0:10
Andrey Grechka
Рет қаралды 1,4 МЛН
Little Girl's Lesson for Selfish Mom #shorts
0:16
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 4,4 МЛН
Sabéis quien ha ganado?😂
0:11
Celia Reina
Рет қаралды 15 МЛН
DIY Rainbow 🌈 Man Art #art #shorts #ytshorts #creative #kids
0:19
Drawing Dayss
Рет қаралды 113 МЛН
Amazing Parenting Hacks! 👶✨ #ParentingTips #LifeHacks
0:18
Snack Chat
Рет қаралды 18 МЛН
ВЕЧНАЯ ВЕЛОПАРКОВКА ДЛЯ ВЕЛОСИПЕДА #shorts
0:16