KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
መንፈሳዊ ሰው መሆን! መረጋጋት እና ብስለት
19:39
በራስ መተማመናችንን የሚቀንሱብን ድርጊቶች
20:31
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
It works #beatbox #tiktok
00:34
Сестра обхитрила!
00:17
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
የዝምታ ኃይል! ተዓምር ፈጣሪው ፀባይ | Inspire Ethiopia | Sinework Taye
Рет қаралды 90,411
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 698 М.
Inspire Ethiopia
Күн бұрын
Пікірлер: 270
@mimiAtena
7 ай бұрын
እባካችሁ ይህንን ትምህርት ገና ስትገቡ ላይክ አድጉ. ጠቃሚ ነው. ህይወት ነው እባካችሁ ዝም ብላችሁ አትጠቀሙ ላይክ አድርጉ. እባካችሁ
@ለኩልክሙ
11 күн бұрын
የአንተን ምክር ሰምቶ ማይለወጥ ማንም የለም ፍፁም የዘመኑ ምርጥ ሰው ነህ ሰላምህ ይብዛ እኔ ተለውጫለሁ በአንተ ❤❤❤❤
@HayattLove
7 ай бұрын
እስኪማነው ዝምተኛነኝ እሚል በላይክ ያሳየኝ
@FromFatema
6 ай бұрын
የምር ብዞዎች አይወዱትም አንዳንዳዶች ያከብሩኛል
@HayattLove
6 ай бұрын
ዝምበያችው ቀጥይበት
@FromFatema
6 ай бұрын
@@HayattLove እሺ ሽኩረን
@GetalewDemas-ny3jd
3 ай бұрын
እኔን እንደ ሞኝ ነው የሚዮኝ አይ ዝምታ😭
@-oj4gq5xi8g
7 ай бұрын
የቻለ መልካም ይናገር አልያም ዝም ይበል ዝም ያለ ነፃ ወጣ አሉ ነብዩ ሙሀመድ ሰ ዐ ወ
@osman7726
6 ай бұрын
እዉነት ነዉ የነቢዪ ሙሀመድ ንግግር ነዉ ወይም ሀዲስ ነዉ
@hawuletali7287
4 ай бұрын
Habibuna sw w
@AnduMelaku
4 ай бұрын
s a w
@GechoGoldenEagels
7 ай бұрын
ንስር የሚገዳደረዉ አዕዋፍ ቁራ ነዉ ጀርባዉ ላይ ወቶ ሲያስቸግረዉ ዉረድ አይለዉም በዝምታ ወደ ከፍታዉ ይወስደዋል አየር አጥሮት ይወርዳል አንዳንዴ ወደ ከፍታህ ለመሄድ በዝምታ ከራስህ ጋር መነጋገር አለብህ ሁሉም ነገር ይወርዳል ስነ ወርቅ እናመሰግናለን!!! ምርጡ ወንድማችን❤❤❤
@Yichalaltube
7 ай бұрын
የሚገርም አገላለፅ ደምረኝ በዚህ ወርቅ በሆኑ ጣቶችህ ❤❤❤
@EZU710
7 ай бұрын
Migerm ngeger nw ersonm enamsegnalen
@fasikaBera-d2d
7 ай бұрын
ስኔ በጣም ትክክል ነህ ዝም ስንል እራሱ ሰዉች ይፈራል ካአሰሪዬ ነዉ የተረዳሁት ተምሬበታለሁ እናመሰግናለን !!!
@bezamengesha22
7 ай бұрын
ብቅ ብቅ በል እደዚህ እልም አትበልብን ስንየ በስስት የምንጠብቅህ እህቶች አለን❤❤
@TseTsehay
2 ай бұрын
ፈጣሪ ትልቅ ባታ ያድርስክ እናመስግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@genetfeleke4366
22 күн бұрын
ዝምታ ከጭንቀት ያሳርፈሃል🎉🎉🎉🎉
@BereketMulugeta-t2t
4 күн бұрын
አንተን መስማት ከጀመርኩ በዋላ ዞር ብሎ የማያይኝ ሰዎች ያንተን ምክር ከሰማው በዋላ ዞር ብለው የማያይኝ ሰዋች ላይ ለኔ የነበራቸው ንቀት ወደክብር ተቀይሯል በጣም አመሰግናለሁ ............🙏
@RitaSelamon
7 ай бұрын
ሞቲቤት ኮ ባንተነው ሚያምረው ፈጣኑና ቀዳሚው ሰው አንድቀን አገኝሀለው ስነ❤❤
@zebibaabdulkadir5995
7 ай бұрын
ዝም ያለ ነፃ ወጣ አሉ ነብዩ ሙሀመድ ሠላም በሳቸው ላይ ይሁንና❤❤❤
@HayattLove
7 ай бұрын
አለይሂ ስለዋቱ ወስለም
@Sነኝየአላህባራያየሀይቋ
7 ай бұрын
አለየህ ወሰላቱ ወሰላም
@FromFatema
6 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@Tesnim-c9o
5 ай бұрын
Saw❤ ❤❤❤❤❤❤
@AaaBbbb-j7g
4 ай бұрын
ሶለላህአሊወሰለም❤
@rutagebru2320
7 ай бұрын
ስነ እንካን ደህና መጣህ ስታወራ ብርታት ትሰጠኝ አለክ ተባረክ አትጥፋብን ክፋ አይንካህ❤❤
@selame3757
7 ай бұрын
እግዚአብሄር እድሜህን ያርዝምልን ባንተ ትምህርት ምክንያት ስንቱ ስደተኛ እደተቀየረ ❤❤❤
@Uhgh-r4r
7 ай бұрын
ተመስገን እኔም አዶ ነኝ🙏🙏
@frdosemehammed2037
7 ай бұрын
ደስ ሚለኝ ነገርህ ሁሌም ምክሮችህ ውስጥ ሁላችንም በየእምነታችን ጠንካራ ሙዕሚን እንድንሆን ትመክረናለህ 💝💎አላህ ሂዳያ ሰጥቶህ ያሳየኝ ያረብ😢 እንዳንተ አይነት አእምሮ ያላቼውን ምርጥ ሰዎች አላህ የኢስላምን ብርሀን ግርዶሹን እንድገልጥላቼው ነው ምለምነው💝🖤🤗ትመቼኛለህ
@ShemsKedir-jx3up
7 ай бұрын
Leki belehal
@FromFatema
6 ай бұрын
አላህ ሂዳያ ይስጠው ለጥሮዎች እና ለመሰሎቹ የሁልጊዜ ምኞቴ ነው
@ዜድ-ጐ4ዀ
7 ай бұрын
ወርቅ የሆንክ ለጅ ትምህርቶችህ ለውጦኛን አሁን በጣም ጣንካራ ሰዉ ሆኛለዉ ብዙ ችግሮችን በዝምታ አልፍዋለዉ ጌታ ይባራክ😢
@MusabMuhaba-dg6zg
7 ай бұрын
ስነወርቅ አድናቂህ ነኝ ይመችህ ❤❤😊
@mulubekele7129
7 ай бұрын
እኔ ዛሬ የ አንድ አመቱን ገዝቼ አባል ሆይኚያለው 🎉🎉🎉🎉እስቲ Congira በሉኝ 🥰
@seada-ej1wl
7 ай бұрын
እኔም ልግባእዴ ?
@mulubekele7129
7 ай бұрын
@@seada-ej1wl ግብ /ግባ ጠቃሚ ትምርት ነው 👌
@muabzekarias8695
7 ай бұрын
Congra
@meryeshetu3412
7 ай бұрын
congra❤
@ታደገን
7 ай бұрын
ምንድነው ጥቅሙ እኔም እፈልጋለሁ
@AlebachewTadie
7 ай бұрын
እጅግ በጣም አስተማሪ ሃሳብ ነው፡፡ ወንድሜ ስነወርቅ እጅግ እናመሰግናለን! ዝምታ የሚፈራው ሰዎች በልካቸው የቀረጹት ማንነታችን ነው፡፡ ምክንያቱም አምላክ ሰራሹ ትልቁ ማንነታችን ቦታውን እንዳይዝ እና መሆን ያለብንን ማንነት እስከ ጫፍ እንዳንሆን፡፡ ያ ሰዎች በልካቸው የቀረጹት ማንነት (ኢጎ ማንነት) እኛን ከተለመደው ማንነታችን እንዳች ፈቀቅ እንዳንል መጠበቅ ኃላፊነቱ ስለሆነ፡፡ ደስ ሚለው ከበረታን ይህንን ኢጎ ማንነት አስለቅቀን የምንፈልገውን ታላቁን ማንነታችን ገንዘብ ማድረግ እንችላለን፡፡ ለዚህ አንደኛው መንገድ በዝምታ፣ ጸጥታ እና አርምሞ ውስጥ ሆነን ነገሮችን ግሉል ሆነን መመልከት ነው፡፡ ስለሆነም ወንድሜ ስነወርቅ ያነሳኸው ርዕሰ-ጉዳይ ለሁላችንም ወሳኝ ነው እና በድጋሚ እጅግ እናመሰግናለን!
@madinahmadinah9515
7 ай бұрын
ዋው ደስ ይላል በል ይልመድብህ ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ሥራ ❤🥰
@hayatkumlachew8277
7 ай бұрын
ስወድህ❤።እናመሰግናለን 🙏
@MusabMuhaba-dg6zg
7 ай бұрын
ስነወርቅ አድናቂህ ነኝ ይመችህ
@getanehgetaneh9195
6 ай бұрын
እኔ በተፈጥሮም ዝምተኛ ነኝ ግን ሲበዛም ይጓዳሀል ከሰወች መግባባት አትችልም ሀሳብህን ሁሉ በውስጥህ ነው የምትይዘው😢
@BelaynewWagnew
28 күн бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ
@HabtamuBekalu-yx3eb
7 ай бұрын
እዉነት ነው ለጠቢብ አንድ ቃል ይበቃል!! እናመሰግናለን።
@BezzaBezza-k2q
7 ай бұрын
በእዉነት አመሰግናለሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@HawiAle
2 ай бұрын
My ጀግና 👍👍
@bezamengesha22
7 ай бұрын
ሰላም እንኳን ደና መጣህ ስንየ ዝምታ በጣም እወዳለሁ ግን ሰዎች ግራ ይገባቸዋን በዝምታየ እሷ አታወራ እያሉ ከልብ አመሰግናለሁ ጀግናየ❤❤❤አክባሪ እህትህ ነኝ የኔ ልበ ሙሉ ወንድም❤❤ሰላምህ ይብዛልኝ❤❤
@martimarti688
7 ай бұрын
1ደኛ ተመችቶኛል እጥቀምበታለው በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤❤
@BiniBini-tq5qe
7 ай бұрын
ትምህርቱን በጣም ጥሩ ነው
@Andumobile
7 ай бұрын
አንተን ስሰማ ሁልግዜም እለወጣለው ❤❤❤🙏🙏🙏
@Yabsra-pe6bi
6 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@nasranasra1960
7 ай бұрын
ወንዳማችን ሰላምህ ይብዛልን ከተንኮሎኞቹ አላህ ይጠብቅልን ትክክል ዝምታ ጥሩ መፍትሄ ነወ በጣም እናመሰግናለን በርታልን
@seada9327
7 ай бұрын
ስነ በጣም ደስ ብሎኛል ስለተመለስክ ወደሚዲያ ዳኒያችን አንተም አትጥፋ ድንቅ ብቃት ያለህ ልጅ ነህ ❤❤
@herutmengistu1947
7 ай бұрын
የምንወድክ የምናከብርክ ወንድማችን ሁሉም ልዩ ናቸው እናመሰግናለን አትጥፋብን❤🙏
@berzailenahum
7 ай бұрын
thank you sinework taye
@tilahunargaw7665
7 ай бұрын
በርታልን በእዉነት ቃላት ያንሠኛል ጎበዝ ነክ
@BetyWanaye
7 ай бұрын
የማስታወስ ችሎታን
@YohansNega-ht1qt
7 ай бұрын
በዉነት ምን ልበልህ ወንድሜ ከልብ እናመሰግናለን ።
@aa8751
3 ай бұрын
ተባርክ አንተልጂ
@baniaychu7478
7 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ ስነወርቅ ❤👍
@biniamteklu6396
6 ай бұрын
ተባረክ ደስ ይላል
@SalamSalam-uy8cg
7 ай бұрын
ዝምታ ውስጤ ነው የምሰራቸውን ሁሉም አስተማሪ ናቸው በጣም እናመሰግናለን❤❤❤
@mitkunigussie7344
7 ай бұрын
እንደ ስምህ ነህ ልዩ ነህ ብሮ እናመሰግናለን
@Malker368
7 ай бұрын
You are the best teacher on my life thanks sne❤❤❤
@ptc1549
7 ай бұрын
ኑሪልን ምርጥ ኢትዮጲያዊ እንደንተ ያሉትን ያብዘልን we Love you so much
@MichaelDarcho
5 ай бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክ
@ommohammed3036
7 ай бұрын
Ahlen fik wondmi sewdh hiwotin ke allah btachi ant neh yalhubtn btaq yenbrkubtn btaq bcha allahmdulillah attfabin hulim attfabn ❤❤❤❤❤❤
@AyeleGizawm
7 ай бұрын
You're my life coach I like this video ❤️
@hibaguzi
7 ай бұрын
አመሰግናለሁ አልላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ
@zoomprise
7 ай бұрын
ዝም ባለ አፍ ዝንብ አይገባም! ዝም አይነ ቅዝም! ዝምታ ወርቅ ነው
@MusabMuhaba-dg6zg
7 ай бұрын
ስነወርቅ አድናቂህ ነኝ ይመችህ ❤❤
@KatashoKasasoKasaso
7 ай бұрын
Wow it is amazing I change it to practice, thanks.my LORD bless you.
@Kingo-Fitness
7 ай бұрын
ምስጋና ለእግዚኣብሄር ይሁን
@Eyou12
7 ай бұрын
አሜንንን🙏
@Medihnhagos-ur9nd
7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@YosefJesusisLord
7 ай бұрын
5 ኣምስተና በጣም ነው የወደድኩት ❤❤ ተባረክልይ 🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏
@SltanuSltanu-s1c
7 ай бұрын
ይህ የኔ ባህረ ነው ተመስገን
@DhsjsSud1jsjs
7 ай бұрын
ስነ ተባርክ
@Sami-Kiya
7 ай бұрын
Sinework thanks 🙏
@freyemaryamlij1263
7 ай бұрын
❤ኣድናቂህ ነኝ
@Seid-c8r
7 ай бұрын
ውይ የምወድህ መምህሬ❤❤❤❤❤❤
@Tigraweyti231
7 ай бұрын
ሰነ እንኳን ዳህና መጣህ ወንድሜ
@hamidaethio312
7 ай бұрын
ስንየ እንዉድሀልን ወላሂ እዉነት ለማነገር ከንተ ብዙ ታምረያሎ ፈጣሪ ሰላምህን ያብዛልን ከፈጣሪ ብታች ለኔ የፈጣሪ ስጦታዬ ብየሀሎ የኔ ጀግና ❤❤
@HjxDighx
7 ай бұрын
Hulunim Wedejewalehu Tebarekilin Miretu Wedemachin!
@senaethopia8774
7 ай бұрын
Wow በጣም ደስ ይላል ተባረክ ❤️🙏🙏
@YordiG-it3hh
3 ай бұрын
Tkkl neh Enamesegnalen❤❤❤❤❤❤
@Wassie12
7 ай бұрын
በጣም ግሩም ሀሳብ! Thanks lots ብዙ እየተጠቀምን ነው!
@liyatube754
7 ай бұрын
ምርጥ ነው እናመሰግናለን
@አመለወርቅጥላሁን
7 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን አንተ ድርቅ ነህ ለኔ ብዙ ነገሮች አስተካከልክልኝ ❤❤❤ በተለይ በስደት ላይ ያለን በሙሉ🙏🙏🙏
@AhmedHusen-ln7id
7 ай бұрын
ትክክል ነህ 👌👌
@masreshagurba4874
7 ай бұрын
በጣም ደስ የሚለው ውሳኔ የወሰንከው በዝምታ ውስጥ ሆነህ የወሰንከው ውሳኔ ነው ❤❤❤❤
@EZU710
7 ай бұрын
Ahun semhen eymleskk nw..adis nger yzeh slmeta betam enamsegenhaln..bertabet
@Asiyeetube12
7 ай бұрын
በጣም እናመስግናልን ወንድማችን👌👍
@baytaworwatube4556
7 ай бұрын
Well የኛ እሰማረት አንተ ለኛ ታሰፈልገናለህ😊😊😊😊
@Nao51-u
7 ай бұрын
ደስ ይለል❤ thanks
@robelfentahun5430
7 ай бұрын
እሚገርም ነዉ
@mimiAtena
7 ай бұрын
ስነ. እንክዋን ደህና መጣህ ናፍቀኸኝ ነበር. የኛ እቁ ሁሌም ናልን
@nadarkhan5369
2 ай бұрын
ቶሎ ቶሎ ቨዲወ ሰራለን ብሮሮሮ
@rhamethabtemuyoutube7632
7 ай бұрын
አሏህይገዘን ብቻ
@gsd4133
7 ай бұрын
እኔም ዝምታ ውስጤ ነው
@Salimar-v1y
7 ай бұрын
ሁሉም ተመችቶኛል
@Belete-sd2pn
7 ай бұрын
የማይተገብ ሃሳብ ነው 🥰😍
@solomonhiwot9413
7 ай бұрын
❤እናመሰግናለን ሰነወርቅ
@MiretRega
6 ай бұрын
አመሰግናለው
@mekdeswolde4968
7 ай бұрын
Anten sisema powerful new yemihon❤
@tsigay1219
7 ай бұрын
Zemta betami des yelgnl betam new mawraw 😢
@KahisuHayile
2 ай бұрын
ትክክል ግን ቡዙ ጡሩ ነገሪ እንጀምራልሆ ግንኣልቀጥልም❤🙌😈
@ermibrasco1732
7 ай бұрын
እኛም እናመሰግናለን
@azebclark120
7 ай бұрын
ስነ እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሉም ያልካቸው ትክክል ናቸው ለኔን ግን በደንብ የሚያስፈልገኝ 5 ኛዉ ነዉ
@ኣደዋይይፈትወኪእየH
7 ай бұрын
አመሰግናለሁ ❤
@EsiLamek
7 ай бұрын
አላህ ይጨምርልህ
@bemnethailu1663
7 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏❤
@RewdaZeyna
7 ай бұрын
ጀጊነ🎉🎉🎉🎉🎉
@FikirTilahun-lk6eg
7 ай бұрын
Talent endet begze maggnet enchlalen
@Reshad520
7 ай бұрын
ይመች❤❤❤❤❤❤
@maronkonjo3428
7 ай бұрын
ሁሉንም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን
@tigest90mulatu26
7 ай бұрын
Ahune new meketatel yejmerkut betam gobez nehe akerarebhe teru new e/r ybarkehe
@JubidaRahaman
7 ай бұрын
ጎበዝ ዋንድም
@BezaZegeye-e9w
7 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@MudinAbidela-wz2kf
7 ай бұрын
ትለያለህ ሙሁዲነኝ ይመችህ
@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
7 ай бұрын
ስንዬ ጠፍክ❤much love ❤❤❤
19:39
መንፈሳዊ ሰው መሆን! መረጋጋት እና ብስለት
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 138 М.
20:31
በራስ መተማመናችንን የሚቀንሱብን ድርጊቶች
Kirubel Ahadu
Рет қаралды 23 М.
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
00:34
It works #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
00:17
Сестра обхитрила!
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
00:53
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
27:26
የተፈላጊ ሰው ሚስጥር /ከስነወርቅ ታዬ ጋር /Yisakor pictures 2022 ይሳኮር ፒክቸርስ
Yisakor pictures
Рет қаралды 230 М.
1:12:55
ለ15 አመት ጫካ ውስጥ || ፍፁም የአእምሮ እረፍት || Abel Belay || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.50
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 89 М.
15:15
አስቸጋሪ ሰዎችን መቀየር! Inspire Ethiopia | Sinework Taye
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 42 М.
15:33
ለክፋት እንዳትጠቀሙት ፤ ብልህ ሁኑ! | Inspire Ethiopia | Shanta
SHANTA | ሻንጣ
Рет қаралды 58 М.
10:24
በ12 ነገሮች የምትፈልጉትን ሰው አሳምኑ | የማሳመን ብቃት | To convince someone do this.
FIKARE KEWAKIBT | ፍካሬ ከዋክብት
Рет қаралды 65 М.
18:03
የአይምሮን ጦርነት ማሸነፍ! Inspire Ethiopia | Sinework Taye
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 140 М.
8:01
ተፈላጊ የሚያደርጋችሁ 6 ፀባዮች !!! ||በ ስነወርቅ ታዬ||Inspire Ethiopia | dwit dreams | donkey tube||
Abelex The Ethiopia ◉
Рет қаралды 33 М.
20:01
በ 21 ቀን ራስን መቀየር! FutureX | Inspire Ethiopia
FutureX
Рет қаралды 70 М.
17:19
ራስህ ላይ አተኩር!
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 354 М.
21:01
የንግግር ችሎታችሁን ለማሳደግ ይሄን አድርጉ | ለሁሉም ሰው |how to be better at speaking skill|
Kirubel Ahadu
Рет қаралды 27 М.
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН