የአይምሮን ጦርነት ማሸነፍ! Inspire Ethiopia | Sinework Taye

  Рет қаралды 94,401

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

2 ай бұрын

ሁሌም እኛን በቴሌግራም ማግኘት የምትፈልጉ ከሆነ ከታች ያለው ቁጥር ላይ በመደወል ክፍያ ማስገባት እና መጀመር ይቻላል። 0922 00 21 21
FutureX አፕሊኬሽን ስልክ ላይ ለመጫንና በአጭር ጊዜ ውጤታማ የሚያደርጉ ኮርሶችን ለማግኘት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ 👉play.google.com/store/apps/de...
ሁሌም የ Inspire Ethiopia አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት Subscribe አድርገው የደወል ምልክቱን ይጫኑ ወይምይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia
ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_ethiopia
"
🔻 "Scott Buckley - Bring Me The Sky" is under a Creative Commons (CC BY 3.0) license.  / musicbyscottb www.scottbuckley.com.au/ Music promoted by BreakingCopyright:  • 🦋 Fantasy & Inspi... 🔺

Пікірлер: 497
@user-ns9ng6vd1m
@user-ns9ng6vd1m 2 ай бұрын
ዌልካም ብለናል ስነዬ እየጠፋህ ነው በሰላም ነው አንድቀን እንደማገኝህ ተስፋ አለኝ ምርጥ ሰው❤❤
@usmanhasen-hi4hs
@usmanhasen-hi4hs Ай бұрын
የኔ ጠላት እራሴዉ ነኝ ኢንሻአላህ ሁሉም ይስተካከል
@efrem2210
@efrem2210 2 ай бұрын
እሚገረም ነው ጀግና ከሆክ በራስህ ላይ ጦርነት አውጂበት ይላል ታላቁ ሊቅ ቁዱስ ዮሐንስ ወድማችን በጣም እናመሰግናለን ብዙ አትፈናል ባት ምክር🙏🙏🙏
@bezamengesha22
@bezamengesha22 2 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ ስንየ እድሜናጤና ይስጥህ ጀግናየ ባንተ ምክር ተለውጫለሁ❤❤❤በራሷ የምትተማመን ጀግና ሴት ሆኛለሁ ዘመንህ ሁሉ ይለምልም የወለዱህ እናትህ ጪምር እድሜያቸውን ያርዝምልን ስንየ አክባሪ እህትህ ነኝ❤❤❤ኑርልኝ ሳይከፋህ❤❤
@user-mw1dc2sr7m
@user-mw1dc2sr7m 2 ай бұрын
😂
@kirubelbaby-oe7ji
@kirubelbaby-oe7ji 2 ай бұрын
Man yaltlewete ale😊😊😊❤❤❤
@AbebeAbiot
@AbebeAbiot 2 ай бұрын
ሠላም ጤና ይስጥልኝ? Dawit እባላለው ለውጥ ፈላጊ ራሱን ለማሳደግ የተዘጋጀች ሰው ነሽ/ህ ብዬ ነው ይሄንን text ወዳንቺ/ተ የላኩት። አንድ ከምሰራበት ካምፖኒ ጋር የጀመርኩት project አለ ቢዝነስ የመስራት የማደግ እና የመለወጥ ፍላጎት ላላቸው እንዲሁም ከፍተኛ ገቢ ማስገባት እጅግ በጣም ለሚያስፈልጋቸው 5 ሰዎች ብቻ እድሉን ለመስጠት ዝግጁ ነኝ!!! @Amanofsuccess
@AbebeAbiot
@AbebeAbiot 2 ай бұрын
You're so great 💯💯
@AbedlskreSebet
@AbedlskreSebet 2 ай бұрын
ጎበዝ
@user-rz8zl6ip4o
@user-rz8zl6ip4o 2 ай бұрын
ካለሁበት ህይወት አንድ እርምጃ እድራመድ ድፍረትን ያስተማርከኝ አንተ ነህ ስነ ወርቅ ታየ አከብርህ አለሁ ክፍ አይንካህ❤
@danielgoitom7015
@danielgoitom7015 2 ай бұрын
ላንተ የሚሆን ቃል ኣጣሁ።እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ ጀግና።እርግጠኛ ነኝ የሆነ ቦታ ኣገኘሃለሁ።
@GedionDebebe
@GedionDebebe 2 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@abdulwekilmasho7602
@abdulwekilmasho7602 2 ай бұрын
ላበድርሽ እንዴ!
@user-ek3tg4cm3b
@user-ek3tg4cm3b 2 ай бұрын
የኔ የሁል ግዜ ምርጫዬ ነህ 🙏
@baytaworwatube4556
@baytaworwatube4556 2 ай бұрын
ወላሂ ጠፋተህ በጣም ብዙ ነገረ እንደቀረብኝ ነዉ የተሠማኝ ምክንያቱም ባተ አነቃቂ ቃላቶች እኔን ቀይረዉኝ ብዙ ለውጦችን አግኝቻለሁ አንተ ትለያለህ የኛ ትልቅ አሰተማሪ ነህ ሁሌም ልቀቅልን ያሰፈልገናል ወንዲሜ የኛ ሞደል🎉
@belabeta20
@belabeta20 2 ай бұрын
@beta2family
@RabiyaTube618
@RabiyaTube618 2 ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ለኔ ብቻ መሰለኝ 😢 ኢሻአላህ ተለውጬ መጥቼ ዳግም እደማመሰግንክ እርግጠኛ ነኝ
@saadaathiobi3206
@saadaathiobi3206 6 күн бұрын
እኔም😢
@user-sf4iv4dl2p
@user-sf4iv4dl2p 2 ай бұрын
ጉርም ስው ምነው ጠፍ በስላምነው እንኳን በስላም ተመስክ አባቴ
@nasrukalid1445
@nasrukalid1445 2 ай бұрын
ወይኔ ሲገርም ትላንት 😭 እያሰብኩህ ነበር❤❤ በጣም ደስ ብሎኛል 🥰 welcome ✨🥰
@akiyamulu9423
@akiyamulu9423 2 ай бұрын
ስለወርቅ ማርያምን በጣም ሳስብ ነበር ለምን አቆመ እሄ ልጂ እያልኩ😢 ምክንያቱም መፀሐፍ መፃፍ የጀመርኩት ያንተን ትምህርት እያዬሁ ነዉ አትጥፍ እማ😢
@asefab297
@asefab297 Күн бұрын
ጠላትህ ራስህን ነህ የሚለው 🙏🙏🙏🙏
@TigistFeleke-nz9zo
@TigistFeleke-nz9zo 2 ай бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው በተለይ ለኔ ብዙ ተምራለሁ በጣም እናመሰግናለን 🙏
@mikiasyohannes6357
@mikiasyohannes6357 21 күн бұрын
ሁሉም ተቅመዉኛል ራሴን የመውቀስ እና የፀፀት ስሜት የኑረዬ አንድ አካል ነበር. እስካሁን ድረስ ግን ጎድቶኛል ብዬ አስቤ አላውቅም. ዛሬ አሁን ለውጡን ጀመርኩ. ይሄን yutube channal እንድመለከት yegabezechign ትራንስፖርት ሰርቪስ ምሰጣት የ 6 ኛ ክፍል ተማሪ ነች 😊 እኔ ተማሪ st. Mary university 4th year computer science እና ሰራተኛ ቤተሰብ አስተዳዳሪ ነኝ:: በጣም አመሰግናለሁ::
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣክ ስነወርቅ ጠፋክ በሠላም ነው የምንወድክ የምናከብርክ እንቁ መካሪያችን😍❤🙏
@evanayemero9601
@evanayemero9601 Ай бұрын
እኔው ነኝ በጥፋቴ ከራሴ ስትጣላ ጥፋቴን ስደጋግም ያለው ታውቃለህ ምክሮችህ እራሴን እንዳይ ያደርጉኛል ያስታውሱኛል አነቃቂዎችን አድናቂ አደለሁም አንተን ግን አይቼህ ሴልሰማህ አላልፍም❤❤❤
@Brook4355
@Brook4355 2 ай бұрын
ስነ ወርቅ ትልቅ ሰው የህይወት አስተመማሪያችን ጠፋክ እኮ well come ❤❤
@sirgutaredo5070
@sirgutaredo5070 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ለምንድነው የምትጠፋው የብዙ ሰው ህይወት ትቀይራለህ
@belabeta20
@belabeta20 2 ай бұрын
@beta2family
@temirseyid5776
@temirseyid5776 2 ай бұрын
አናሰግናለን ብርታቱንየስጠን
@user-eb6eg7pc3h
@user-eb6eg7pc3h 2 ай бұрын
ድንቅ አስተማሪያችን ጀግና ወጣት ሕግዚሃብሄር ይጠብቅክ❤❤❤
@AsayeAsmamaw
@AsayeAsmamaw 2 ай бұрын
የ 21 ኛው ክፈለ ዘመን ድንቅ ወጣት
@user-pu8fe1yl1r
@user-pu8fe1yl1r 2 ай бұрын
2 ወር ብዙ ነዉ እንደዚህ አትጥፋ ለብዙዎች ትምህርቶችህ የዓምሮ ምግብ ናቸዉ እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን!!!❤❤❤
@Humbler-de6ys
@Humbler-de6ys 7 күн бұрын
ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ Thank you🙏
@user-th8md4jl3c
@user-th8md4jl3c 2 ай бұрын
እዳተ አይነቱ ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤
@AssDdf-xu9iy
@AssDdf-xu9iy 2 ай бұрын
Amen Amen እናመሰ ግናለን
@feyselabdi9679
@feyselabdi9679 2 ай бұрын
ዉስጣችን ያለዉን ነዉ ምታወራልን እናመሰግናለን
@user-hr5wf6pj7z
@user-hr5wf6pj7z 2 ай бұрын
የኔ ጠላት እራሴ ና ስንፍናዬ ነዉ
@user-ur5hg6hl7w
@user-ur5hg6hl7w 2 ай бұрын
ስንዬ የኔ እንቁ🥰እንኳን ደህና መጣህ በጣም ጠፍተህ ነበር በርታልኝ ወንድሜ💝🙏
@user-rz4ht6hk3p
@user-rz4ht6hk3p Ай бұрын
ስነዬ የእውነት በጣም አመሰግናለሁ እስካሁን ጠላቶቼን አላውቅም ነበር እድሜ ላንተ በደንብ አወቅኳቸው በድጋሜ አመሰግናለሁ
@egeziabherfikernew
@egeziabherfikernew 2 ай бұрын
እንኳን በሠላም መጣኃ !እውይ ሥነዬ በሚገርም ኁኔታ በህይወቴ እንደ አሁኗ ጊዜ ከራሴጋር ጦርነት የጀመርኩበትን ጊዜ የለም። በጣም የሚያስፈልገኝ ትምህርት ነው ደጋግሜ እሠማኀለሁ እውነት ክበርልኝ ። እግዜር ይባርክህ
@user-nc6pl9jz5p
@user-nc6pl9jz5p 2 ай бұрын
ፍረሀት በጣም ጎድቶያል የሚገርመዉ ብዙ እድሎች ይገጥሙኛል ግን ስለምፈራ አሳለፍኳቸዉ 😢 በጣም ለሂወቴ ወሰኝ ናቸዉ ግን አሁንም እንደማገኛቸዉ ይሰማኛል:: ብቻ አላዉቅም እንደት እንደሆነ ቸስፊ መቁረጥ አቅቶኛል:: ጣትም ማታም ሁልጊዜ ከነሱ ጋር ነኝ:: ያረቢ!
@Eyou-pi2ie
@Eyou-pi2ie 2 ай бұрын
አሁን ያለፉቱን ተያቸው እና እንደ አዲስ ጀምሪ አምላክ ስላልፈቀደው ነው ያልሆነው ስለዚ መንገድ ቀይሰሽ ተራመጂ አትፍሪ ከለፈውን ተማሪ የኔ ውድ እህት💜
@user-nc6pl9jz5p
@user-nc6pl9jz5p 2 ай бұрын
@@Eyou-pi2ie አመሰግናለሁ🌹🌹🌹🌹🌹
@user-nc6pl9jz5p
@user-nc6pl9jz5p 2 ай бұрын
@@Eyou-pi2ie ካላስቸገርኩሽ በዉጥ እንገናኝ ወላሂ ተመቸሽኝ አላህ የሚመችሽን ሁሉ ይስጥሽ😘💞
@mekonnenmengesha9677
@mekonnenmengesha9677 2 ай бұрын
Be patient
@Eyou-pi2ie
@Eyou-pi2ie 2 ай бұрын
@@user-nc6pl9jz5p አረ ችግር የለውም ነይ እህቴ አዋራሻለው የፌስቡክ ኣካውቴ ልስጭሽ
@MaryamKk-zs1ml
@MaryamKk-zs1ml 2 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ ጠፍተሃል በሰላም ነዉ ወንድም🥰🥰🥰ባልህበት ፈጣር ይጠብቅህ 🥀🥀🥀🥀🥀♥️♥️♥️♥️♥️
@wemernesro-tk8ed
@wemernesro-tk8ed 2 ай бұрын
አመሰግናለዉ bro የኔ ጠላት ወናዉ አእምሮዬ ነዉ እና ስንፍናዬ ነዉ
@enyewagegn8439
@enyewagegn8439 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህየዘመኑ ምርጥ ልጅ❤❤
@mediSmart8090
@mediSmart8090 2 ай бұрын
ይህን የመሰለ ትምህርት ይዛችሁ ብዙ ባጠፉብን ደስ ይለናል ብቅ እያላችሁ በርቱ አሏህ ያበርታችሁ እናመሰግናለን
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 2 ай бұрын
ወንድማችን ተባረክ ስሌ ተሰጣን ዉድ ስጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን ስንት ነገር ማድርግ የፈለገን የማዳም ቤት መስንበታችን ነዉ የምቆጨኝ
@user-pv3ee6fn7m
@user-pv3ee6fn7m 2 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህልን ወንድሜ እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ🙏🥰🥰
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 2 ай бұрын
ወንድሜ ብጨለማ ብራሃን የሆንከኝ ኣበቃልኝ ብየ ተስፋ በቆረጥኩ ቀን ተስፈ ስጠህኝ የዛሬ ስውስት ዓመት ነው ህይወትይ ይቀየርክልኝ so thanks for everything
@jesusislord409
@jesusislord409 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ውዳችን ስነወርቅ ታዬ ከምንም በላይ የማደንቅልህ ነገር እንግሊዝኛ አትቀላቅልም በሀገራችን ቋንቋ ስለምታስተምረን እናመሰግናለን ❤
@belabeta20
@belabeta20 2 ай бұрын
@beta2family
@MrRespect-pc5mi
@MrRespect-pc5mi 2 ай бұрын
❤ ዋው ድቅ ነህ 🎉 የ አንተን video ማየት ከጀመርኩኝ 3 year ሄኖኝል - እና በህይወቴ ብዙ ለውጥ አይቼኸለው ❤ አሁን የምፈልገውን ኑሮ እየኖርኩ ነዉ አንድ ቀን እንደ ማገኝ ተስፋ አደርጋለሁ❤❤
@user-fy8vg4ib3c
@user-fy8vg4ib3c 2 ай бұрын
እናመሰግናለን እድለኞ ነህ ስንቱን መንፈሰ ደካማ እያነቃቃህ እንደሆነ ታዉቅ ይሆን ፈጣሪ ከአንተ ጋ ይሁን ስነ 🙏❤
@KaliMan-fw2uf
@KaliMan-fw2uf Ай бұрын
አመሰግናለው ወንድሜ በእውነት ስለራሴ ሁኔታ በቻ ያወራህ ነው የመሰለኝ በእውነት ነው የምልክ የጠቀስካቸው አራቱም ነገሮች ለመንገዴ እንቅፋት ሆነውብኛል ካወራከው ትምህርት ወስጄ ለውጥ እንደማይበት ተስፋ አደርጋለው ።በጣም ነው የማመሰግነው🙏🙏🙏🙏🙏
@yemanegidey7878
@yemanegidey7878 2 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለህ እዝግአብሔር ረጅም ዕድሜ ሙሉ ጤና ይስጥህ🙏🙏
@hayathayati9014
@hayathayati9014 2 ай бұрын
የአንተን ምክር ስሰማ ያለኝ ደስታ ከምንም በላይ ጠካራ ሴት አንድሆንም እረድተኞል ብዙ ነገሮችን ቀይሪለሁ አመሰግናለሁ ነፍ አመት ያኑውርህ❤❤❤
@Nagesaababaacheso
@Nagesaababaacheso 2 ай бұрын
ወደጄ ስለያሁ በጣም ደስ ብሎኛል የምር አንተን መከታተል ከጀመረኩ ሕይወቴን በብዙ ለውጭአለሁ ምን እላለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ከማለት ውጭ big respect &love 💝🕊✌️
@adisalemtegena
@adisalemtegena 2 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ ናፍቀን ነበር
@DaniMolthomo
@DaniMolthomo 2 ай бұрын
ስነወርቅዬ የእኔ ችግር ስንፍና ነዉ ደግሞ እየጠፋክ ነው አታጥፋ ❤❤❤
@JfjfSbbs
@JfjfSbbs Ай бұрын
አመሰግናለሁ ወድሜ የኔጠላት ስፍናነበረ እድሜላተ
@user-jv4cw1fx6k
@user-jv4cw1fx6k 2 ай бұрын
እናመሰግናለን❤
@onedaymor
@onedaymor 2 ай бұрын
ድንቅ የሆነ ትምሕርት ነው የሰጠህን እናመሰግናለን 👍👍
@luwamkifle9358
@luwamkifle9358 Ай бұрын
ያንተ ምክር ሲሰማ በጣም ነው ኣዲስ Energy ነው የሚሰማኝ። Thank You So Much!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@teddyshiferaw4643
@teddyshiferaw4643 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ!
@ZelalemWorku-kd1ck
@ZelalemWorku-kd1ck 2 ай бұрын
I've got important lessons from this video. Thank-you for sharing!... Be blessed!
@temuman5964
@temuman5964 2 ай бұрын
ይገርማል ስለኔ እየመሰለኝ ነው ያዳመጥኩት
@AdisDesita
@AdisDesita 2 ай бұрын
የኔ ሁል ግዜም ምርጫዎቼ ናቹ እንስፓይር ኢትዮጵያ ❤❤❤
@ZerihunZerihun-se2kb
@ZerihunZerihun-se2kb 2 ай бұрын
እድሜ ላንተ ምንኛውንም ነገር የማሸነፍ አቅም አለኝ አራሴንም አገዛለሁ ብቾትን ላለመልመድ እጠነቀቃለሁ lam king of king እኔን የሚገልፀኝ ቃል ነው
@ethiopia7697
@ethiopia7697 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ስነውርቅ በጣም ጠፋህብን ቢንስ በሳምንት አንድ ፊደወ ልቀቅልን እኔ ካንተ ብዙ ተምሬለሁ አትጥፋብን
@f.A-vv7wk
@f.A-vv7wk 2 ай бұрын
እናመሰግናለን
@rozagona5338
@rozagona5338 26 күн бұрын
በጣም ትልቅ ትምህት ነው አመሰግናለውእኔ ፍራቻና ጭቀት በጣም ተቸግራለው
@user-bx2iy7gr6v
@user-bx2iy7gr6v 2 ай бұрын
God Bless you brother
@mustefamohammed5591
@mustefamohammed5591 Ай бұрын
ለ43 ጓደኞቼ በቴሌግራም ሼር አደረግሁት መሳጭ ሳቢ ማራኪ ሳይንሳዊ ትምሕርት ነው በጣም እናመሰግናለን
@yaredworku2864
@yaredworku2864 2 ай бұрын
Thank you
@user-gj1jy1fw8g
@user-gj1jy1fw8g Ай бұрын
ስኔ ላተ ቃል የለኝም ያነሳሀቸዉ ሀሳቦች የብዞቻችን ችግር ነዉ ። በተለይ እራሳችን ለራሳችን ጠላት ነን በኔም ስላዬሁት ነዉ ክበርልን ስኔ !!!😍
@HAMZEABDI-qc5ye
@HAMZEABDI-qc5ye 2 ай бұрын
በረተ አብዘልን ኢንዲህ አይነት ትምህረት
@hamzeosman9118
@hamzeosman9118 25 күн бұрын
Is a good teacher inspire ethiopia
@tsehayarega848
@tsehayarega848 2 ай бұрын
Thank you so much 🙏
@MuluAsrse-ms4uy
@MuluAsrse-ms4uy 3 күн бұрын
Tank you 🙏
@samibrhane6978
@samibrhane6978 2 ай бұрын
በጣም አመሰግናለው
@MengistuTansaye
@MengistuTansaye 2 ай бұрын
Thanks God bless you
@Islam-is-the-best-religionn
@Islam-is-the-best-religionn 2 ай бұрын
የሁልጊዜ ምርጫችን inspire Ethiopia tanks
@user-hi1xk7mi2p
@user-hi1xk7mi2p 24 күн бұрын
ዕድሜና ጤና ይስጥህ ኣምበሳየ❤
@anukaalanigecho9742
@anukaalanigecho9742 2 ай бұрын
ከክፉ ነገር፣ጌታ ይጣብቅ ሁሌም ደስ የምል፣መልክቶችን አገኛሁ
@user-vx9uw7xx1u
@user-vx9uw7xx1u Ай бұрын
ውስጤነህ ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@th-ef6me
@th-ef6me Ай бұрын
እጅግ በጣም ጉልበት ሰጪ አነቃቂ መልእክት እናመሰግናለን
@NCell-so2zn
@NCell-so2zn Ай бұрын
Thank you so much
@user-hn1bu2lj3z
@user-hn1bu2lj3z Ай бұрын
የራሴን ጠላት አወኳት አብራኝ ያደገች ውስጤ ቁጭ አትችይም የምትለኝ ክፉ ፓራዳይም ቀበሬ ተገላገልኳት ይገርማል ሰላም ነኝ ፍቅር መትረፍረፍ ባልኩት በጠረሁት ወደ እኔ እየመጣ ነው ተመስገን ሶፊያ ነኝአመሰግናለሁ❤❤❤❤
@user-bg9kl8jy5y
@user-bg9kl8jy5y 2 ай бұрын
Thank you so much ❤❤
@Ethio_TechReview
@Ethio_TechReview 2 ай бұрын
Wow Amezing thanks So Much🙏🙏🙏🙏
@BuzayehuAlemu-cp5ls
@BuzayehuAlemu-cp5ls Ай бұрын
Thank,u
@officialnetsibelete6033
@officialnetsibelete6033 2 ай бұрын
በጣም አመሰግናል
@salimahmed5907
@salimahmed5907 2 ай бұрын
Alhamdulilah❤
@MeskeremMersha
@MeskeremMersha Ай бұрын
One of most powerful messages i ever came across.
@AoiEoi
@AoiEoi Ай бұрын
አመሰግናለሁ ብሮ
@Muazz-hi5gz
@Muazz-hi5gz 2 ай бұрын
To be honest it can change our life ,if we practice! Tanxs !! You're genius.
@user-be9yp5zn5z
@user-be9yp5zn5z Ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅልን
@Steven.24
@Steven.24 2 ай бұрын
Thank you The special one💫
@masreshagurba4874
@masreshagurba4874 9 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን ። አሪፍ ትምሀርት ነው ።
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 2 ай бұрын
*Thank you for your advice*
@QnEEN1709
@QnEEN1709 2 ай бұрын
ሁሉን እርቄ ብቻዬን ነኝ ግን የሚገርመው አርቲፍሻል ወዳጆቸን ስርቅ እና ስተው ሰላሜን አገኘሁ እኛ ሰለማይመስለን ነው እጅ እያ ለራሳችን በቂ ነን እኔደኔ እደለኛም ደስተኛም ያለ አይመስለኝም የመጀመሪያ ግዜ ነው ኮሜንት ስፅፍ እሲኪ በላይክ አሳዩኝ ስት ሰው ነው እንደኔ ያሸነፈው አሸናፊ ብቻ ላይክ አርጉኝ💪
@belabeta20
@belabeta20 2 ай бұрын
@beta2family
@HaregKifle
@HaregKifle 28 күн бұрын
Me to😊
@nathnaelwassieweldegebriel5634
@nathnaelwassieweldegebriel5634 2 ай бұрын
thanks a lot!!!
@BayushSentaayoo1234-kh1px
@BayushSentaayoo1234-kh1px 2 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን 🥰🥰🥰
@henokkinfe6846
@henokkinfe6846 Ай бұрын
አመሰግናለው 🙏!
@ashatuandasha302
@ashatuandasha302 Ай бұрын
interesting .Thank You!
@sofyabadru9246
@sofyabadru9246 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Enamsgenalen
@abebaeyasu3267
@abebaeyasu3267 Ай бұрын
Thank you brother gad bless you 😊❤❤❤
@dagim9626
@dagim9626 Ай бұрын
እኔ ሒወቴ ላይ ትልቅ ለዉጥ ያመጣዉት በአንተ ነዉ ከፈጣሪ ቀጥሎ ብርታቴ አንተ ነሕ 🙏 . የኔ ጠላት ድሕነት ብቻ ነዉ ጠላቴን ለማሸነፍ እዳንተ አይነት ሰዎች ያስፈልጉኛል ደሞም አሸንፈዋለዉ 💪
@DanYemednaw
@DanYemednaw Ай бұрын
ጀግና ከሆንክ እርስ ላይ ጦርነት አውጅበት
@user-ut4yy3tv9u
@user-ut4yy3tv9u 2 ай бұрын
እኮን ደህናመጣህ ልቤላይ ያለውንምሰጋናየን እደት ልግለፅልህ ፈጣሪህ ይጠብቅህ ብችኛዋ እረግብ መሆንችያለሁ ብዙ ምገዲሳረቅ አላሀምዲሊላህ
@FahmiAmin-zb4vk
@FahmiAmin-zb4vk Ай бұрын
Senewer taye ❤❤🎉
ራስህ ላይ ስራ!
14:34
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 348 М.
Can teeth really be exchanged for gifts#joker #shorts
00:45
Untitled Joker
Рет қаралды 15 МЛН
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 22 МЛН
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
ህይወታችንን የሚያበላሹ 7 ነገሮች
16:59
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 128 М.
በገንዘብ ጉዳይ አስተዋይ መሆን 8 መፍትሔዎች
20:58
Can teeth really be exchanged for gifts#joker #shorts
00:45
Untitled Joker
Рет қаралды 15 МЛН