የታከመ ስብራት

  Рет қаралды 28,270

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 150
@afripia12
@afripia12 10 ай бұрын
የፖለቲካ ልዩነት ቢኖረንም እንደዚህ አይነት ታሪካዊ እና ጠቃሚ ፕሮጀክቶች ሲሰሩ ማበረታታት እና መደገፍ ከሀገር ወዳድ ዜጋ የሚጠበቅ ነው
@terytill3652
@terytill3652 10 ай бұрын
እታመስግን እዛው እንጅመርክ ትሞዳሞድ
@ዜድየኪዳንልጅ
@ዜድየኪዳንልጅ 10 ай бұрын
በትክክል 😍😍🙏🏻
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 10 ай бұрын
ታላቅክብርና ምስጋና ለመሪዎቻችን አብቹና አዳኑ ይሁን እጅግ በጣም እናመሰግናለን ከፍ ከፍ በሉልን ።
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 10 ай бұрын
ዋዉ አድዋ ሙዚየም ድንቅ ሆኖ ተሰራ ክብር ለመንግስታችን ክብር ኢሄን ስራ አሳምረዉ ለሰሩ ኢትዮጵያዉያን ሰሪተኞች ከብር ለጀግኒት አዳነች አቤቤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@african-2000
@african-2000 10 ай бұрын
God bless #ABICHU'YE ... God bless #ETHIOPIA'YE
@GulalePost-sd6bh
@GulalePost-sd6bh 10 ай бұрын
ትልቅ ታሪክ ነው ከትውልድ ትውልድ የሚተላለፍ thank you so much 🙏
@dawit8576
@dawit8576 10 ай бұрын
ምን ማለት እንዳለብኝ አላቅም;ከደስታዬ የተነሳ ከ 10 ዓመት በኃላ ወደ አገሬ ለመመለስ ወስኛለው
@meraabdisa
@meraabdisa 10 ай бұрын
ዓድዋ የጀግንነትና የአይበገሬነት ምልክት የኢትዮጵያኖች ኩራት!!
@Bokime-Media
@Bokime-Media 10 ай бұрын
ውበቱንና ጥንካሬውን ጠብቆ እንዲቆይ ምኞታችን ነው በተረፈ ክብርት ከንቲባን አለማድነቅ ንፉግነት ነው የጀግና የሴት ምሳሌ ኖት
@Digital_Discovery2023
@Digital_Discovery2023 10 ай бұрын
Good job. Appreciated !
@nigussietefera1077
@nigussietefera1077 10 ай бұрын
I am very proud of PM Dr. Abiy Ahmed, Mayor Adanch Abebe and those who contributed for these beautiful stories. We are great, long live for our beloved country
@user-AbbichuuAbbamalaa
@user-AbbichuuAbbamalaa 10 ай бұрын
ተግባር አንደኛ የሆነው ያአዲስ አበባ መስተዳድር የእድገት መንገዶችን ከማስፋፋት ባሻገር ታሪክ ላይ የታሪክን አሻራ አኑሯል ምስጋናችን ከልብ ነው
@meraabdisa
@meraabdisa 10 ай бұрын
#ዓደዋ የኢትዮጵያ ትውልድ የአሸናፊነት መሠረት የጣለ የነፃነት ሉዓላዊነት አርማችን ነው።
@user-AbbichuuAbbamalaa
@user-AbbichuuAbbamalaa 10 ай бұрын
🙏Congratulations on making quick project completion a tradition! Adwa Victory Museum will stand as a
@terytill3652
@terytill3652 10 ай бұрын
አቢቹና ተከታዮቹ ኢትዮጵያን ይዘው ማማ ላይ ቁጭ ብለን እነ ማሞን እነ ማሚቱን የሀገር ክብር የሌላቸውን ወደ ቁልቁል እናያቸዋለን እማማዬ ኢትዮጵያ ሰብስቢኝ ከስደት
@shumedame8012
@shumedame8012 10 ай бұрын
ታሪክን እንደዚ አድርገን ከተቀመጠ አና በ ማያሻማ መልኩ ሁሉም ከተመለከተው ብዙ የታሪክ ነጋዲወች ጥጋቸውን ይይዛሉ።
@meraabdisa
@meraabdisa 10 ай бұрын
ተግባር አንደኛ የሆነው ያዲስ አበባ መስተዳድር የእድገት መንገዶችን ከማስፋፋት ባሻገር ታሪክ ላይ የታሪክን አሻራ አኑሯል ምስጋናችን ከልብ ነው
@1hagerachin
@1hagerachin 10 ай бұрын
Thank you for building this uniting force in our capital. Long live ኢትዮጲያዬ
@Amanzablom-cz8ir
@Amanzablom-cz8ir 10 ай бұрын
Congratulations on making quick project completion a tradition! Adwa Victory Museum will stand as a testament to your success
@meraabdisa
@meraabdisa 10 ай бұрын
ዓድዋ የአሸናፊነታችን ማሳያ የጀግንነት ጥግ የህብረብሄራዊነት ውጤት ማሳያ የጥቁሮች የነፃነት ድል መነሻ የጋራ ድላችን ነው
@Amanzablom-cz8ir
@Amanzablom-cz8ir 10 ай бұрын
ብልፅግና ታሪክ ጠባቂ መሆኑን ያስመሰከረበት አድዋ 00
@meraabdisa
@meraabdisa 10 ай бұрын
በኢትዮጵያ ታሪክ ውበት ከጥራት ጋር በዚህ ፍጥነት ከተማ ሲለወጥ ታይቶ አይታወቅም......ምቀኞቹ ነጠላ አዘቅዝቀው ማልቀስ ይችላሉ::
@woinabebaassefa1064
@woinabebaassefa1064 10 ай бұрын
እጅግ በጣም የሚደንቅ ስራ ነው መደነቅ አለበት ተባረኩ ኢትዮጵያ ሰላም ትሁንልን አሚን
@meraabdisa
@meraabdisa 10 ай бұрын
ለነፃነት የተከፈለው ጀብድ ታሪካችን በሚመጥን መሠረት ማዕከል በመገንባት ለትውልድ ማስተላለፍ ተችሏል ።
@tigi886
@tigi886 10 ай бұрын
ታሪክ መቼም እንደማይቀበር ዋና ማሳያ ነዉ። ይህንን የሰራችሁትም ወደ ፊት ትዉልድ ያከብራችኋል ይህንን የሀገር ኩራት ስራ አይቶ አለማመስገን ንፉግነት ነዉ ደግሞም መቼም ቢሆን ኢትዮጵያ በማንም የማትደፈር እና የማትፈርስ ሀገር መሆኗን ያሳየ ነዉ። ክብር ለሞቱልን ጀግኖቻችን እና ይህንን አስባችሁ መሬት ላይ አዉርዳችሁ ሰርታችሁ ስላሳያችሁን መሪያችን ለከንቲባችን ለተሳተፋችሁ ሁሉ ክብር ይግባችሁ።
@fikeryashenfal4921
@fikeryashenfal4921 10 ай бұрын
በዚህ ሥራ የማይኮራ ጤና የጎደለው ነው እላለሁ፧ እናመሰግናለን ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ!
@GulalePost-sd6bh
@GulalePost-sd6bh 10 ай бұрын
ዓድዋ ለሁሉም የኢትዮጵያ ትዉልዶች የአሸናፊነት መሰረት የጣለ የነጻነትና ሉዓላዊነት አርማችን!
@riseshine9136
@riseshine9136 10 ай бұрын
ብልጽግና ፓርቲ በመርህም ሆነ በተግባር ኢትዮጵያ የነበራትን አኩሪ ታሪኮች ጠብቃ አዳዲስና ደማቅ አሻራዎችን በማሳረፍ የሚታይና የሚጨበጥ በትውልድ የሚዘከር ታሪኮችን እየሰራ ይገኛል።✔️
@meraabdisa
@meraabdisa 10 ай бұрын
ታሪክ የማይረሳው የአድዋን ከፍታ የሚመጥን ድንቅ ስራ ነው።🇪🇹
@Amanzablom-cz8ir
@Amanzablom-cz8ir 10 ай бұрын
የኢትዮጵያ ትውልድ የአሸናፊነት መሠረት የጣለ የነፃነት ሉዓላዊነት አርማችን ነው።
@meraabdisa
@meraabdisa 10 ай бұрын
ጥበብ የተጎናጸፈ ታሪክን ያስተማረ የዘመናችን ድንቅ ታሪክ በእይታ የታየበት ተግባር ነው ሳላመሰገን ማለፍ ንፍገት ነው
@tadessekumaworako6097
@tadessekumaworako6097 10 ай бұрын
ይህንን ታላቅ ቅርስ ፤ ድንቅ ሥራ ለሕዝባችሁ በተለይም ወጣቱ ትውልድ ስለአባቶቹ ብሎም ስለአገሩ ታሪኩ እንዲያውቅ ዘመን ተሻጋሪ ቅርስ ስለሰራችሁ እጅግ በጣም ትመሰገናላችሁ ፤ እግዚአብሔር ላደረጋቸሁት መልካም ነገር ጤናና ክብር ይስጣችሁ፡፡ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. 10 ай бұрын
Your Excellency Mayor Adanech Abebe , congratulations for your successful leadership dedicated to brind the ADWA project to fruition. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!!
@meraabdisa
@meraabdisa 10 ай бұрын
🙏Congratulations on making quick project completion a tradition! Adwa Victory Museum will stand as a testament to your success
@meraabdisa
@meraabdisa 10 ай бұрын
አድዋ የመላው አፍሪካ የጥቁር ህዝቦች የጀግንነት ታሪክ።
@meraabdisa
@meraabdisa 10 ай бұрын
ዓድዋ የአብሮነታችን መሰረት
@Waliyaibex
@Waliyaibex 10 ай бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬን በጣም ነው ምወዳት ለኢትዮጵያ እና ለኢትዬጲያውያን ሚሰራ ማንኛውንም ሥራ በጣም በደስታ ነው ምደግፈው ።ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን
@eleniduplan2501
@eleniduplan2501 10 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@טדלוטדי
@טדלוטדי 10 ай бұрын
አድዋ በየሩሳሌም ሲደገም ነው ኢትዮጵያ እና አፍሪካ ነፃ ሚወጡት። በጣም ጥሩ ስራ ነው
@meraabdisa
@meraabdisa 10 ай бұрын
ትክክል አፍሪካውያንን ቀና ብለው እንዲሄዱ ኢትዮጵያ መሰረት የጣለችበት ነው
@meraabdisa
@meraabdisa 10 ай бұрын
አድዋ የጥቁር ህዝቦች የነፃነት ታሪክ ኢትዮጵያዊነት አንድነት ወንድማማችነት የታየበት ነው ።
@meraabdisa
@meraabdisa 10 ай бұрын
የአድዎ ድል የጥቁር ህዝቦች የኩራትና አንድነት መሳያ ነዉ ።
@meraabdisa
@meraabdisa 10 ай бұрын
የጋራ ታሪካችን ማህተም አሻራቸን
@teshome7693
@teshome7693 10 ай бұрын
ኢትዮጵያ ታመሰግናችሆለች መልካም መራ በስራው አሸራ ለትውልድ ያስቀምጣችሆል እናመሰግናለን ተባረኩ 🙌
@user-Ethiopia_Hagerie
@user-Ethiopia_Hagerie 10 ай бұрын
የአፍሪካ ኩራት የኢትዮጵያውያን የወል ታሪክ ዓድዋ
@meraabdisa
@meraabdisa 10 ай бұрын
የጋራ የሆነው ታሪካዊ ገድላችንን የምንዘክርበት የዓድዋ ሙዚየም፣ ከአገራችን ታሪካዊ ቅርስነት ባሻገር የመላው ጥቁር አፍሪካውያን ንቅናቄ የሚታወስበት ግዙፍ የታሪክ ነው
@meraabdisa
@meraabdisa 10 ай бұрын
#ፍጥነት፣ ጥራት፣ ውበት እንዲሁም ውጤታማ የሀብት አጠቃቀም ለሚፈለገው የብልፅግና ጉዞ ዋነኛ ማሳያ ሲሆኑ የህዝቦች ተጠቃሚነት ደግሞ መዳረሻችን ነው። እንሰራለን ስንል በተግባር ነው።
@meraabdisa
@meraabdisa 10 ай бұрын
#ዓድዋ ለሁሉም የኢትዮጵያ ትዉልዶች የአሸናፊነት መሰረት የጣለ የነጻነትና ሉዓላዊነት አርማችን! !
@meraabdisa
@meraabdisa 10 ай бұрын
ብልጽግና ፓርቲ በመርህም ሆነ በተግባር ኢትዮጵያ የነበራትን አኩሪ ታሪኮች ጠብቃ አዳዲስና ደማቅ አሻራዎችን በማሳረፍ የሚታይና የሚጨበጥ በትውልድ የሚዘከር ታሪኮችን እየሰራ ይገኛል።✔
@jemalhussein6392
@jemalhussein6392 10 ай бұрын
Bravo!!
@meraabdisa
@meraabdisa 10 ай бұрын
ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲወራረስ እና ሲወደስ የሚኖር ድንቅ ጥበብ የታየበት ተግባር ነው
@meraabdisa
@meraabdisa 10 ай бұрын
የአድዋን ታሪክ ሚመጥን ድንቅ ሰራ!
@meraabdisa
@meraabdisa 10 ай бұрын
አድዋ ሙዝየም የመደመር ትውልድ አሻራ የአብሮነት ተምሳሌት ሆኖ ይቀጥላል
@meraabdisa
@meraabdisa 10 ай бұрын
በዚ ልክ ታሪክን ማሰቀመጥ ትልቅ ጥበብ የፍልጋልና ሁሉ እንደሚቻል ሰላሳያቸሁን ከልብ እናመሰግናለን
@almelenai6593
@almelenai6593 10 ай бұрын
የአፍሪካም ኩራት ምች የኢትዬጲያ ብቻ አይደለም.እናመሠግናለን❤❤❤
@meraabdisa
@meraabdisa 10 ай бұрын
ዓድዋ የኢትዮጵያዊነት ከፍታ፤ የአንድነት አርማ!
@meraabdisa
@meraabdisa 10 ай бұрын
አድዋ 00 ፕሮጀክት ብቻ ሳይሆን ኩራትም ነው!
@yesufsaid9620
@yesufsaid9620 10 ай бұрын
ኣበቤ ድንቅ ሰው ነሽ በውነት ባንቺ ላይ የነበረኝን ጥርጣሬ ዛሬ ዜሮ ኣድርጌዋለሁ እስከዛሬ የመሩን መሪዎች ምን እየሰሩ ነበሩ ? ዋ ዋዋ ዋዋ ኣብይ ይምራን እናንተው ምሩን
@meraabdisa
@meraabdisa 10 ай бұрын
የኢትዮጵያውያን ኩራት የጋራ ታሪካችን ነው
@Amanzablom-cz8ir
@Amanzablom-cz8ir 10 ай бұрын
የከፍታ ምልክት👏👏👏
@Black-2024
@Black-2024 10 ай бұрын
▪️▫️#ኢትዬጵያን ፣ ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን እና ክብርት #ከንቲባ_አዳነች_አቤቤን ፈጣሪ ይባርክ❗ 🇪🇹👑 - 🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ - 👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@GulalePost-sd6bh
@GulalePost-sd6bh 10 ай бұрын
ዓድዋ የእኛ የኢትዮጵያዊያን የመደመር ትሩፋታችን ነው።
@meraabdisa
@meraabdisa 10 ай бұрын
የጋራ የሚያኮራ የሀገር ታሪካችን የተገለፀበትነው
@dawityacob9247
@dawityacob9247 10 ай бұрын
This is wonderful .
@genet1963
@genet1963 10 ай бұрын
የጋራ ታሪካችን ማህተም አሻራቸን
@natyterefe3268
@natyterefe3268 10 ай бұрын
ግፍን በብልጭልጭ ነገር መሸፈን አይቻልም የንፁሀን ግድያን በፓርክ እና ሀውልት በመገንባት መሸፈን አይቻልም ሰውን እያረከሱ ህንፃ መገንባት ለጊዜው ይቻል ይሆናል ግን አይዘልቅም
@tsegeabebe2926
@tsegeabebe2926 10 ай бұрын
ኢትዮጵያ የሁላችን አምላክ በፈቃዱ የመፈጠርየሰን ናት፡ፀ ዛሬም ሊነጥሉን ኢትዮጵያየሁላችንአምላክበፈቃዱየመፈጠርየሰንናት፡ፀዛሬምሊነጥሉን የማያቁዋርጥ ጥረት ላለመሸነፍ ተጣልተን ብዙ አሳይተናል፣ተዋግተን አሳይተናል ግን አለን ዛሬም በፍቅር በአንድነትእናሸንፍ፡ ትልቅነት መከባበር የኢትዮጵያውያን ማሳያ ነው።
@meraabdisa
@meraabdisa 10 ай бұрын
አድዎ የኢተዮጵያዊነተ የጋራ መገለጫቾን
@yayahala615
@yayahala615 10 ай бұрын
አባቶቻችን ጅግኖች።። ዘር ሀይማኖት ጎሳ ሳይሉ ነበር ኢትዮጵያን ነፃ ያወጧት ።።።ግን የእኛ ትውልድ ያሳዝናል የእነሱን ወኔ ይሰጠን ።።።አደዋ ❤👈
@michaelbekele7714
@michaelbekele7714 10 ай бұрын
እምዬ ሚኒሊክ thank you ❤❤❤
@ermias2859
@ermias2859 10 ай бұрын
Everyone
@muller3255
@muller3255 10 ай бұрын
ምንሊክ እና አድዋ በፍጹም አይሄዱም ሰውየው በቦታው አልነበሩም ዋሻ ውስጥ ተዳብቆው ነው ጦርነቱን ያሳለፉት። ብአድዋ አከባቢ (የምንሊክ መደብቅያ) እሚባል ሰፈር አለ። የአድዋ ጦርነት በስህህተት ነው የተተረከው፣ ምንሊክ እኮ የጣልያን ጋደኛ እንጂ ጠላት አይደለም።
@meraabdisa
@meraabdisa 10 ай бұрын
አዲስ አበባ በርካታ ሜጋ ኘሮጀክቶችን በመገንባት የእድገት ተምሳሌትነቷን እያስመሰከረች ነው
@mikiyastadesse4327
@mikiyastadesse4327 10 ай бұрын
አያቶቻችንየሚገባቸውን ክብር ስላገኙ ደስ ብሎኛል
@alemeticha5164
@alemeticha5164 10 ай бұрын
እናመሠግናለን ታሪክ ከትዉልድ ትውልድ የሚሻገር ነው ዋዉ በዚ በአጭር ጌዜ አጠናቃችው ስላሣያችሁን እናመሠግናለን❤❤❤❤
@meraabdisa
@meraabdisa 10 ай бұрын
ያለፈውን ታሪክ እያስታወስን አኛ የዚህ ዘመን ትውልድ አዲስ ታሪክ እየሰራን ነው!
@user-Ethiopia_Hagerie
@user-Ethiopia_Hagerie 10 ай бұрын
የይቻላል መንፈስ በጥቁር ህዝቦች ላይ እንዲነግስ ያደረገ ታላቅ ድል
@AbrahamShugi
@AbrahamShugi 10 ай бұрын
😃😃😃 after 128 year what🤔🤔🤔 unbelievable. Thank you really thank you
@yaredayele9458
@yaredayele9458 10 ай бұрын
Bravo
@meraabdisa
@meraabdisa 10 ай бұрын
ብልፅግናን ወደ ፊት ለማሻገር ቆርጠን ተነስተናል
@shibabaw1083
@shibabaw1083 10 ай бұрын
ስለአድዋ የተማረም ሆነ ያነበበ ሰው በዚህ ሥራ የሚኮራ ይመስለኛል ::ታሪክ ህንፃ ሆኗል ::የአድዋ ድል ከአድዋ ጦርነት በፊትም ይሁን በኃላ ካጋጠሙት ጦርነቶች ሁሉ የሚበልጥ ድል ነው ::ተፅኖዉም አለማቀፍ ድንበርን ተሻግሯል ::በዚህ ልክ ጥቁር የቆዳ ቀለም ያላቸው ህዝቦች ነጭ የቆዳ ቀለም ያላቸዉን አዎሮፓዉያንን ሲያሸንፉ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ::የዚህ ሙዚየም እዚህ ቦታ ላይ መሰራቱ በጣም ተገቢ ነው ::በዚህ ጦርነት ሁሉም ኢትዮጵያዊ የተሳተፈበትም መሆኑ ልዩ ያደርገዋል ::ይሄ ድል የተገኘው እስከ 20 ሺህ የሚደርሱ ጀግኖች አባቶቻችን በከፈሉት የህይዎት መስዋትነት ነው ::ለዚህ ነው ጂጂ "... ለዛሬው ነፃነት ተከፍሎልናል ከደምና ካጥንት " ያለቺው ::ዉድ ዋጋ አድዋ ላይ ተከፍሎልናል ::
@meraabdisa
@meraabdisa 10 ай бұрын
የአድዎ ድል የጥቁር ህዝቦች የኩራት ምንጭ
@aregashmollawa7819
@aregashmollawa7819 10 ай бұрын
Berabo kateba adanache abebe.yesite jagenanashe amarare techeyebatalashe yesira saw Nashe bawunate wudo hagare kafebelashe karesisibaresi torenate talakashe yasayegon fatare🙏🙏🙏🙏💚💛♥️
@alemeticha5164
@alemeticha5164 10 ай бұрын
ታሪክ ጠባቂ ትውልድ አይረሣው❤❤❤
@Ephraim-j7c
@Ephraim-j7c 10 ай бұрын
በፖለቲካ አቋማችን ባንስማማም አለማመስገን ግን ንፉግነት ነው እናመሰግናለን ።
@mohammedbeshir8355
@mohammedbeshir8355 10 ай бұрын
የአድዋ ታሪክ ላይ ለምድን ነው ኢትዩጵያን ሙስሊሞች ታሪክ የማይፃፈው ከ70 ሽ በላይ ፈረሰኛ ሙስሊሞች ዋጋ ከፍለዋል ግን ስማቸው አይነሳም
@MeronAminu
@MeronAminu 10 ай бұрын
አድዋ ትልቅ ታሪክ
@jemalhussein6392
@jemalhussein6392 10 ай бұрын
Welcome dear Mayor.
@wollotimes
@wollotimes 10 ай бұрын
ጀግኒት
@biftuuteshome8109
@biftuuteshome8109 10 ай бұрын
Hagere kaf bey hulem❤❤❤❤💪💪💪💪💪
@melakhiwotaberadinke6423
@melakhiwotaberadinke6423 10 ай бұрын
Great 👍 👌 👍 👌 👍
@MubarekHaile
@MubarekHaile 10 ай бұрын
እናመሰግናለን!
@switzerland7463
@switzerland7463 10 ай бұрын
ዋው❤
@genettadesse1324
@genettadesse1324 10 ай бұрын
ቤተ ክርስቲያን ለአድዋ ድል ትልቅ ሚና አላት ግን የእሷን ሚና ምንም አላሳያችሁም ግን ለምን?
@fikiranteneh
@fikiranteneh 10 ай бұрын
history was made by our fathers. But some politicians try to destroy everything as Italians but we are still making histories again with the help of God!! no words just thanks to God!! and also thanks to those who are involved in this amazing history.
@wondwessenseyfu1042
@wondwessenseyfu1042 10 ай бұрын
ጥሩ የተሰራውን እናደንቃለን ለሌላውም እንዲሁ ህዝብ አድምጡ ሠላም ፍጠሩ
@robelbelay4136
@robelbelay4136 10 ай бұрын
Wonderful work 👏👏👏👏👏 I am expecting another big project the 1st Hotel in Ethiopia history Taitu Hotel 🙏
@danieltsegaye2437
@danieltsegaye2437 10 ай бұрын
Great job 👏 👍
@IvaTaiwan
@IvaTaiwan 10 ай бұрын
ሚስጥር የሆነ አገር
@LinaTekleyohannes
@LinaTekleyohannes 10 ай бұрын
Thank you
@wardewarde9415
@wardewarde9415 10 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏
@almelenai6593
@almelenai6593 10 ай бұрын
እስከድክመታቹ ጥሩ ትሠራላቹ ግን ቅድሚያ ወንድሞቻችንን አትግደሉብን የኢኮኖሚውንም ነገር አስተካክሉልን .በፈጠራቹ እንጻ ማሣመር ብቻ ዋጋየለውም አዳነች አበቤቤ
@meyekasa5478
@meyekasa5478 10 ай бұрын
ጥሩ ስራ ነው
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
TEDDY AFRO | Meskel Square  - Tikur Sew (ጥቁር ሰው)
7:44
Teddy Afro
Рет қаралды 7 МЛН
አድዋ - ዘመን ተሻጋሪ ድል - Victory of Adwa - Sheger Documentary
2:06:56
የሐር ትል ጥጥ
4:08
Fana Television
Рет қаралды 284