"የታመመ ሰው ቢያቆርቡት ቶሎ ይሞታል" -ምሥጢረ ቁርባን-- ክፍል ሰባት

  Рет қаралды 11,904

Mahedere Tewahedo

Mahedere Tewahedo

Күн бұрын

Пікірлер: 137
@ምክርዘጎንደር
@ምክርዘጎንደር 5 жыл бұрын
በእውነት ምን አይነት ዘመን ደረስን በእመአምላክ እንደው የታዘብኩት ነገር ግርም ነው የሚለኝ የአንድ ተሳዳቢና ፖለቲከኛ you tuber በጣም በሚገርም ሁኔታ ላይክና ኮሜንት በሚሊየን የሚቆጠር ነው መንፈሳዊ ነገር ግን ሁሉም ቦታ ስከታተል ፻ እንኳን ያልሞላ ነው የማየው ይህ የሚያመለክተው ምን ያህል የማንረባና ከንቱ መሆናችን ነው ሁል ጊዜ ለዚች ብልጭልጭ አለም እንዳጎበደድን ነው የምንኖረው ። እኛ እግዚአብሔርን የምናስብ ስንቸገር ፣ስንታመም ፣ ጭንቅ ነገር ሲያጋጥመን ብቻ እሱም ተመስገን አንልም ማማረር ብቻ ይገርማል ። እረባክህ አባት ሆይ ልቦናችን መልስልን ጠፍተናልና ፈልገህ የፍቅር ቅጣትህን ቀጥቀህ ልባችን ስበረው ጨንቆኝ እጣራለሁ ፀጋ አጣ ህይወቴ እባክህ አርመኝ እርዳኝ መድሃኒት ልቤ ድንጋይ ሆነ ቃልህ አልሰበረኝ የእጅህን ስራ ጌታዬ አስተካክለኝ።
@የደንግልማሪያምልጀነኝእህ
@የደንግልማሪያምልጀነኝእህ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያ ሰ ማ ል ን ወን ድ ማ ች ን👏👏🕊🕊🕊⛪️🕊🕊🕊🕊🕊👏👏👏⛪️⛪️🕊🕊🕊🕊
@heleneaysu6825
@heleneaysu6825 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ዉስጤ ያለዉ ትምህርት አግኝቻለዉ እግዚአብሄር ይስጥልን ዘመኖት ይባረክ ቅዱስ ቁርባን ለመዉሰድ እንዲያበቃን በጸሎት አስቡን
@misakhan9304
@misakhan9304 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቀን እግዚአብሔር ይስጥልን
@abarashbakali4634
@abarashbakali4634 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@fanayeweldesilasie4865
@fanayeweldesilasie4865 5 жыл бұрын
Abarash Bakali ቃለ ህይወትያሰማልን
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 5 жыл бұрын
ወንድማችን በእውነት ልናቃው ልንተገብረው የሚገባንን ሚስጥር ዝርዝር እድርገህ አጎረስክን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መግስተ ሰማይ ያዋርስልን ላንተም መደሀኒያለም ፀጋውን ያብዛልህ እኛም ሰምተን ለፍሬ ይበለን ውድ የተዋህዶ እህት ወንድሞቼ ሰብስክራይብ በማድረግ የቀረበልንን በአድ በጋራ እንመገብ እናመሰግናለን
@alamamri2992
@alamamri2992 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን
@abrhamyirgu9769
@abrhamyirgu9769 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህር የቅዱሳኑ በረከት ረድኤታቸው ይደርብን እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን
@አፀደማርያምአበበ1990አበበ
@አፀደማርያምአበበ1990አበበ 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@አፀደማርያምአበበ1990አበበ
@አፀደማርያምአበበ1990አበበ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@medhanitgebre4076
@medhanitgebre4076 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiyewte yasemalen wendeme fetari lize kibere esu yifkedelene
@wehbe4365
@wehbe4365 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሀገራችንን ይጠብልን ቃልሂዮት አሜንሀገራችንንይጠብልንቃልሂዮትያሠማልን
@طلالالبدواوي
@طلالالبدواوي 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen kale hewot yasemaln💚💛💗💚💚💗💚💛💚💛💗💚💛💚💛💚💛💗💚💛💛💚💗💛💗💘💚💛💛💘
@atsedeayalew3347
@atsedeayalew3347 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሄር ስሙ ከፀሐይ መውጫ እስከ ፀሐይ መግቢያ ድረስ የከበረ የተመሰገነ ይሁን አሜን ወንድማችን ዳ/ን ጥበበ በዕውነት እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ እኛም ተምረን ተለውጠን ለዝህ ክብር ያብቃን ለሀገራችን ሠላሙን ያውርድልን የሞቱብንን ወገኖቻችንን ነብሳቸውን ይማርልን አሜንን
@tigisttg7080
@tigisttg7080 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yaseamalen wandimachin Egziahbehr be tsega be Edime Yitabkilen 🤲🤲🙏🙏⛪⛪✝️✝️💞💞💞💞💞
@lidiyanegash5297
@lidiyanegash5297 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባረክ
@amineamde9539
@amineamde9539 5 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን (3)❤❤🌹🌹🌹🙏🙏🙏 ያገልግሎት ዘመንሆትን ያርዝምልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሆት ድንግል ማርያም ከቤቷ ታፅናዎት አሜን (3)🙏🙏🙏❤❤❤
@berhe4910
@berhe4910 5 жыл бұрын
ቓለ ሂወት ያሰማልን ፡ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ፡ ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን
@yalemzerefyaze523
@yalemzerefyaze523 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያቆይልን አሜን የሰማነውን ባንደበታችን ያሳድርብን የእውነት በጣም ካስተዋልነው ጥሩ እየተማርን ነው በሰላም ያስጀመርን አምላክ በሰላም ያስፈፅመን አሜን(3)!!!
@rozate2135
@rozate2135 5 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን አምላካችን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏
@tigistbelete3419
@tigistbelete3419 5 жыл бұрын
ቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያ አትርሽ 💚💛❤🙏 አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
@yamewdshtesfaye8844
@yamewdshtesfaye8844 5 жыл бұрын
Kalhiwot yasmaln wndmchn
@sedetegewasdet4386
@sedetegewasdet4386 5 жыл бұрын
Amen amen amen kalehiwet yasemaln Tesfa mengste semayat yawursln Memhrachen segawun yabzaln
@ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ
@ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ 5 жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ ለኛም የሠማነውን ለመተግበር ያብቃን ወንድሞቼ እግዚአብሔር የሠጣችሁን እውቀት በየክፍለ አገር እየሔዳችሁ አስተምሩ ስለ አይማኖታቸው ምንም የማያውቁ በእግዚአብሔር ጨርነት ብቻ ነው የሚኖሩ እኔም ስላለፍኩበት ነው ይህን ትምህርት ስሰማ ምነ እነሱም ይህን እድል ቢያገኙ እላለው
@feremamo5754
@feremamo5754 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rutadebsay1785
@rutadebsay1785 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@zadyarsemalij9065
@zadyarsemalij9065 5 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን በቃሉ ለመኖር እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ፫
@የሰላምአምላክእግዚአብሔር
@የሰላምአምላክእግዚአብሔር 5 жыл бұрын
መምህር በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህንም የተባረከ ይሁንልን አሜን
@samrawitengda6243
@samrawitengda6243 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን አቤቱ ጌታ ሆይ ስለ እናትህ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ስትል ሀገራችንን ሰላም አድርግል አሜን፫ 🙏🙏🙏💚💛❤
@blenmamush837
@blenmamush837 5 жыл бұрын
Amen kalehiwat yasemalin gin mastawekiya ማስታወቂያ አታብዙ
@ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር
@ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ሕያዉ እግዚአብሔር የተመሰገነነ ይሁን አሜንቃለሒወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልወት
@kidistdesale3654
@kidistdesale3654 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን የሰማነዉን ቃል በልቦናችን ሰሌዳ ያሳድርልን አሜን ፫
@እግዚአብሄርፍቅርነውየሚሳ
@እግዚአብሄርፍቅርነውየሚሳ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@bftukanngus5412
@bftukanngus5412 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወድሞቻችን በርቱልን እግዚአብሄር ይመስገን ይህን ታለቅ ቃል እድን ሰማ የፈቀደልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@selamtaya6553
@selamtaya6553 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምራችን
@hm3183
@hm3183 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድሞቻችን አሜን አሜን አሜን
@ወለተማርያምወለተማር-ኸ6ቘ
@ወለተማርያምወለተማር-ኸ6ቘ 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ሰማያዊ ዋጋን ይክፈልልን እኛም አምላካችን እግዚአብሔር ሰሜ ጀሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን
@ዜድወሎየዋ-ነ5ዘ
@ዜድወሎየዋ-ነ5ዘ 5 жыл бұрын
በውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@destyasthin6535
@destyasthin6535 5 жыл бұрын
amen amen amen kale hiwet yasemalin rejm edimna tena yisitilin memihrachin
@topiyadejene8205
@topiyadejene8205 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን
@hanatette9900
@hanatette9900 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን በረከታቸው ይድረስ
@haiathaiat8193
@haiathaiat8193 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሚ በጤና ይጥብቃልን
@ayehutgashaw8953
@ayehutgashaw8953 5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን እውነት ጠዋት ጠዋት በጉጉት የምጠብቀው ትምህርት ነው ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን አሁንም አልሠማሁትም ነገ እሠማዋለሁ ፈጣሪ የነገ ሰው ይበለን
@yabsrayabsra7517
@yabsrayabsra7517 5 жыл бұрын
Amen kalehiwot yasemalen abetu antenna mefraten belebonachen bego amlekoten behlenachen chemre
@rehimamisbah8372
@rehimamisbah8372 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 4 жыл бұрын
እውነት እውነት እግዚያብሄር ይባርካችሁ ከቤተ ክርሲቲያን የእለቱን ትምህረት ተምረን እንወጣለን እጂ ስለ ቅዱስ ቁርባን እደዚ ጥልቅ ሚስጥሩን የሚያስረዳን ሰው ገጥምኝ አያቅም ። በጣም አድርጌ በእግዚያብሄር ስም አመሰግናችኋለው ። እግዚያብሄር መምህሮቻችንን ብዝትዝት ያድርግልን ።
@almazgedlu592
@almazgedlu592 5 жыл бұрын
Amen amen amen. Kalehiwot yasemaln.wendmachn.
@queenbeletu2265
@queenbeletu2265 5 жыл бұрын
Amen kalehiwot yasemalen wondemachen Diakon Tibebe 🙏⛪
@haregewoyinregasa6736
@haregewoyinregasa6736 5 жыл бұрын
በእውነት አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@zakyatessema9931
@zakyatessema9931 3 жыл бұрын
Amen amen amen kale heyewote yasemalen memeherachen 👏👏👏
@DomaFf-kj4ew
@DomaFf-kj4ew 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን።
@የጳውሎስፍሬነኝ
@የጳውሎስፍሬነኝ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እኛም ይርዳን እግዚአብሔር ሰማትና መልካም ፈፍሪኤ እድናፍ ይርዳን የአውሪዪ የቅዱሳን አምላክ ለንሰሐ ሞት ያብቃን እመቤቴ ድንግል ማርያም የጊታችን እናት ፀጋሁን ታብዛላቹሁ
@ህያብህያብ-ቘ2ጠ
@ህያብህያብ-ቘ2ጠ 5 жыл бұрын
ሰላም የክርስቶስ ቤተ ሰቦች በክርስቶስ ስም ሰላማቹ ይብዛልኝ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእኛ እዝነ ልቦናችን ይክፍትልን የሰማናው እንድንተገብረው ዘንድ የአምላካችን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን።
@salasala5215
@salasala5215 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ይአሰማልን የአገልግልወት ዘምምንዎትን ይባርክ እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ምእምሕራችን እናመሰግናለን እኛንም የሰማነውን በሕሊናችን ይአሳድርልን አሜን አሜን አሜን
@አስቴርየድንግልልጅ-ቈ7ዸ
@አስቴርየድንግልልጅ-ቈ7ዸ 5 жыл бұрын
አሜን ላስተማሩን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@alemgeta3835
@alemgeta3835 5 жыл бұрын
አሜን(፫) ቃልሕይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ያብዛልን
@የጥበብመዠመሪያውእግዚአብ
@የጥበብመዠመሪያውእግዚአብ 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜ ለንሠሀ ያድለን ቃሉ ከሣሽ ወቃሽ እዳይሆንብን የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን አሜን፫
@berihuhaile6935
@berihuhaile6935 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen, kale hiwet yasemaln, diacon, yagelglot zemenh egziabher yarzmlh, be edme be tena yitebkln, kidus qurbanun lemekebel bechernetu yiran.
@የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ
@የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ 5 жыл бұрын
Abetu Mastwalen Abzalen. Kale hyiwten yasemalen wondemachn Amen Amen Amen.
@wubanchmlke2552
@wubanchmlke2552 5 жыл бұрын
ሰላመ ክርስቶስ ከኛጋር ይሁን ሰላማችንን ያብዛልን የድግልልጅ
@touchtouch6616
@touchtouch6616 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን የአግልግሎት ዘማንህን ይባረክ ::
@ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ
@ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ 5 жыл бұрын
ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት የተመሰገነ ይሁን ለወንድማችን የህይወት ቃልን ያሰማልን
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
ዲያቆን ጥበበ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እጅግ ግሩም የህይወት የነፍስ ምግብ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@liyab3730
@liyab3730 5 жыл бұрын
♥️♥️♥️Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln ♥️♥️♥️
@እናቴሂዉትነሽ
@እናቴሂዉትነሽ 5 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ምህራችን እግዚብሔር ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ እና በጤና ያቆይልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
@belitofoxmekonen9819
@belitofoxmekonen9819 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምርት 🙏🙏🙏
@alioalio5275
@alioalio5275 5 жыл бұрын
ኣሜን ኣምን ኣምን ቃል ህወት ያሰማልን
@kalgetu753
@kalgetu753 5 жыл бұрын
ቃልህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥህ
@helengebre2820
@helengebre2820 5 жыл бұрын
Amen lezi kbr yabkan.agerachin selam yadrgilin
@lovebahrain3637
@lovebahrain3637 5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልክ
@kasechbimrew2714
@kasechbimrew2714 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@yareddesalegn6543
@yareddesalegn6543 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን። እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን ዘንድ ወገን ክርስቲያን በፀሎት እንበርታ!
@saamlakdemla5750
@saamlakdemla5750 5 жыл бұрын
ለመምህራችንቃለሒወትያሰማልን።
@ምክርዘጎንደር
@ምክርዘጎንደር 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ ርእስተ መንግሥት ሰማያትን ያውርስልን ወንድማችን ዲያቆን ጥበበ በእውነት ከልብ እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ብርቱልን እንዳይቋረጥብን
@እናትየበስምሽልጠራእናትየ
@እናትየበስምሽልጠራእናትየ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ሂወት ያሰማልኝ ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህሬ ጥያቄየ ስለተመለሰልኝ አመሰግናለሁ
@warkeneshisalamoon7325
@warkeneshisalamoon7325 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@makdismakdis288
@makdismakdis288 5 жыл бұрын
Amen kale hywetn yasrmaln yenem tyake neber egziyabher ybarkh
@newsarauser27
@newsarauser27 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዛኣብሄር ይስጥልን ወንድማችን በጣም ግሩም መራሃ ግብር ነው
@ሩትጎልኣብርሃም
@ሩትጎልኣብርሃም 5 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hareghareg9994
@hareghareg9994 5 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ይሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ እነ ጤና ይሰጥልን አሜን
@nigesteshetu398
@nigesteshetu398 4 жыл бұрын
ቃለ ህወሃት ያሰማልን 💚💛❤
@alllalll627
@alllalll627 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@siyumhagazi1842
@siyumhagazi1842 5 жыл бұрын
Egizabhr ymesigen Amen amen amen lewedimachin kale hiwet yasemalin
@meseretgatanenh6662
@meseretgatanenh6662 5 жыл бұрын
ስለ ቃሉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@amranchannel-5355
@amranchannel-5355 4 жыл бұрын
አሜን
@mirrym8719
@mirrym8719 5 жыл бұрын
Amen (3) kal hiwet yasmalna
@genetwoldetekle4742
@genetwoldetekle4742 5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@እጠበኝቆሽሼለውአምላኬበድ
@እጠበኝቆሽሼለውአምላኬበድ 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ተባረክልን
@ወለተማርያም-ዀ8ሸ
@ወለተማርያም-ዀ8ሸ 5 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ዲያቆን
@SamSung-dx4du
@SamSung-dx4du 5 жыл бұрын
ኣሜን ቃለ ሕዎት ያሰማልን
@matihabesha
@matihabesha Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏
@hlimaawdf1375
@hlimaawdf1375 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን
@fatmafatoom8069
@fatmafatoom8069 5 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen❤️❤️❤️💒🙏🏼🙏🏼🙏🏼kale hiwoten yasamen
@meseretalemu8960
@meseretalemu8960 5 жыл бұрын
Egeabher ymesgen Amen Kale hewet yasemalen mherachen.
@ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ
@ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ 5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@shewitayalw5862
@shewitayalw5862 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@tizazutefera9576
@tizazutefera9576 4 жыл бұрын
ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን
@HA-ci7kx
@HA-ci7kx 5 жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን ወንድማችን
@abebaabeba157
@abebaabeba157 4 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalin Wendmachin yageliglot zemenih yibariklin
@adebabaygoshe5779
@adebabaygoshe5779 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@አታድክመኝጠላቴየፅናነውእ
@አታድክመኝጠላቴየፅናነውእ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቃል ህይወት ያስማን
@SamiraSamira-zb8co
@SamiraSamira-zb8co 5 жыл бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN qal hiyot yasemalin megisite semayatin yawarisilin EGZABHER yesmanewni blibachin tsilati yitsfilin lezaa kibir yabikan tebarek
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 12 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 78 МЛН
ቅዱሳት ሥዕላትና ክብራቸው - ክፍል ሁለት
24:47
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 10 М.
🪶 ጠብታ ማር - ሙሉ መፅሐፍ
3:08:51
አብሪ መፅሐፍት 🪶 Abri Books
Рет қаралды 1,5 М.
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37