የታማኝ በየነ ድንቅ የዘመን ትዝታዎች… ቴዎድሮስ ጸጋዬ//ልዩ ቆይታ ከታማኝ በየነ ጋር.

  Рет қаралды 34,053

Reyot

Reyot

Күн бұрын

Пікірлер: 92
@yesewzer4687
@yesewzer4687 4 жыл бұрын
ቴዲዬ እንኳን አደረሰህ አንተ የኢትዮጵያዊነት ውሃ ልክ
@mesfinasefa5028
@mesfinasefa5028 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሰህ ታማኝ ቴዲ ሁሌም ባንተ ደስተኛ ነኝ ፡፡መልካም ሰዎች ዘመኑን ፍቅር ጸጋ የበረከት ጤና የሰላም ዘመን ያድርግላቹ እስከ ቤተሰቦቻቱቹ አመሰግናለሁ የኢትዮጵያን ትንሳኤ እንዲያዩ ከምመኛቸው ሰዎች መካከል ሰለሆናቹ ደስ ይለኛል ፡፡
@ዳዊትደስታ
@ዳዊትደስታ 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ። በዚህ አጋጣሚ ግን የተሰማኝን ልተንፍስ ቴድዬ ሳላደቅ ማለፍ ይከብዳል ጎበዝ ጠያቂ ነክ ሁለታቹንም እድሜ ይስጥልን ተባረኩ ወንድሞቼ ።
@meronsimeneh
@meronsimeneh 4 жыл бұрын
በጣም የሚያዝናና ፕሮግራም ነው! ንዋይ ወጌሻ የሆነበት ፓርት በጣም አሳቀኝ።
@mesfinasefa5028
@mesfinasefa5028 4 жыл бұрын
እንèን አደረሰህ ታማኝ ቴዲ ሁሌም ባንተ ደስተኛ ነኝ ፡፡መልካም ሰዎች ዘመኑን ፍቅር ጸጋ የበረከት ጤና የሰላም ዘመን ያድርግላቹ እስከ ቤተሰቦቻቱቹ አመሰግናለሁ
@inhimwelive2554
@inhimwelive2554 4 жыл бұрын
Happy New Year Our beloved Tamagne 🙏🙏 you are a national treasure! We are so proud of you. Thank you for your great service to our country!!
@ewnetyifreden1480
@ewnetyifreden1480 4 жыл бұрын
ቴዌድሮስ እንክዋን አደረሰህ እንደ ስምህ ታማኝ መልካም አዲስ አመት ጥሩ ጭውውት ነበር::
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 4 жыл бұрын
ድንቅ ፕሮግራም! የጥልዬን የድሮ ዘፈን መስማት ልዩ ትሪት ነው! 🙏
@gatuyeju3671
@gatuyeju3671 4 жыл бұрын
What a relaxing time with Ethiopian true son, Tamagne Beyene. Thank you for both of you dear brothers Taddy and Tamagne !
@Habeshafood
@Habeshafood 4 жыл бұрын
ቴዲዬ በጣም አመስግናለሁ የውነት ትገርሙ ነበር አንድ መፅሃፍ ያነበብኩ ያክል ነው የተስማኝ !!!
@inhimwelive2554
@inhimwelive2554 4 жыл бұрын
Teddy the great ❣️❣️❣️❣️ your parents named you after a true Ethiopian king! You are living up to your name!! Thanks for all of your hard work and efforts to restore truth and justice for our country! We are so proud of you!! Happy Ethiopian New Year ❣️❣️❣️❣️
@dandewsirbello
@dandewsirbello 4 жыл бұрын
One of the most entertaining show I have ever seen. Good job Teddy Yo. Keep it up.
4 жыл бұрын
Tedy Reyot is the best guy who I ever saw and listened
@yeabsirayiliqal147
@yeabsirayiliqal147 4 жыл бұрын
እጅግ ደስስስስ የሚል ቆይታ :: መስከረም 1 /2013 ዓ.ም ባህሬን:: ቆዩልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@mitikumekuria7719
@mitikumekuria7719 4 жыл бұрын
ሁለት ድንቅ ኢትዮጵያውያኖች፤ ይህ ብንሰማው የማንጠግበው የትውስታ ጭውውት ነው። 2013 ለኢትዮጵያችን የሰላም፣ የሰላም፣ የሰላም፣ ....ለእናንተም የደስታና የፍቅር ዓመት እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ ሻሎም!!!!
@yeshitlaadgeh3336
@yeshitlaadgeh3336 4 жыл бұрын
Happy new year Teddy the great , wish u all the best , thanks for standing by the people truthfully.
@brookzewdie3146
@brookzewdie3146 4 жыл бұрын
Great interview Tedi. Thank you Tamagne. God bless you both.
@e.a.3928
@e.a.3928 4 жыл бұрын
Teddy deameseahbeazun geazea aeseamam 💓💓💓
@eleleta5821
@eleleta5821 4 жыл бұрын
አመት በአሉን አሳመራችሁልኝ ታማኝ ተባረክ
@catsanddogs7268
@catsanddogs7268 4 жыл бұрын
ቴዲ መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልህ። የአዲስ ዓመት እንግድዳህ ግን ሚዲያችንን እንዳያቆሽሽብን።
@yegleeshetu7426
@yegleeshetu7426 4 жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት ቴዲ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር እንዲሆንልህ ከልብ እመኝልሀለሁ!🌻🌞🌼
@jhonidee2065
@jhonidee2065 4 жыл бұрын
ታማኝና ሚስቱ ሲኮራረፉ .... የሚለውን ክፍል ስሰማ ከእኔ የኮረጀ እስኪመስለኝ ድረስ ክፉኛ አሳቀኝ። ለካስ የኔም ቢጤ ኖሯልና!? ቆንጆ ፕሮግራም ነው ቴዲ። እናመሰግናለን
@benbiniyamyitbarek2457
@benbiniyamyitbarek2457 4 жыл бұрын
እንኳን ለአዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ ።
@וובהיברקן
@וובהיברקן 4 жыл бұрын
ቴዲና ታማኝ ስላም ለእናት ይሁንና እኔ በኢትዮጵያ ታሪክ 14 ክፍለ ሐገር ነበር አንሰው ያሳነሱት ህዋቶች ዛሬ 13 አስቀሯአጥ ኀዘን ክፍለሀገር የሚለው በክልል ሰየሙት አሁን መፃፍ የፈለኩትሰለ አማራ ነው እደአለመተደል ሆኖ ለአራት ጊዜ ስሙን የቀየረው ኢ አዴፓ ለትሾች ተገዥና አጎብዳህገ ሁኖ አማራን አጎብዳጆች ከትንሾ ህዋትሀት በአመራ ተለቀ
@demisabate8440
@demisabate8440 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ
@yosephkidane7063
@yosephkidane7063 Жыл бұрын
እጹብ ድንቅ ጭውውት ልበለው መሳጪና አዝናኝ ነበር ቴዲ እንግዳህን ስትጋብዝ ቀደም ብለህ ዝግጅት ማድረግህን ሙያዊ ክሎትህን ያሳየህበት ታማኛችን ደግሞ በአዕምሮ ሰንቆት ያከማቸውን የይውስታ ዶሴ ባማረ ብቃት ስለገለጽክልን ከልብ ሁለታችሁንም ማመስገን እወዳለሁ!!!
@እናቴሁሌምከውስጤነሽእወድ
@እናቴሁሌምከውስጤነሽእወድ 4 жыл бұрын
Ethiopian happy new year!!!
@tilahunabebe9047
@tilahunabebe9047 4 жыл бұрын
Happy new year Teddy... I am already tuned. Cheers
@AAb1977
@AAb1977 4 жыл бұрын
i remember him back in the day i was a member artist called (keynet) from Gondar travel to Gayint city & he show his talent & impress the group leader in charge deside to bring him with us back in gondar. i was the youngest one like him at the time but latter on when he became famous & mouth peace for derge I was not happy because i had interest to be a part of EPRP movement but I wasn't mature enough to be a part of movement. I haven't met him since. I appreciate his effort to speak for voiceless Ethiopians cause & support. Happy new year + teddy
4 жыл бұрын
Tamagn Beyene is watching the weight of power Vs money to talk for freedom. He is so smart to hold his sponsoring Customers Vs Ethiopianism Speach.
@colorado2218
@colorado2218 4 жыл бұрын
Getak nw!
@lilianderson6675
@lilianderson6675 4 жыл бұрын
ድሮም በባዶ ነበር የሚጮሁት እንጂ ውሰጣቸው የፖለቲካ ብስለት ወይም አጀንዳ ኖሯቸው አልነበረም። ኤርምያስ ዛሬ እንዳለው "Everything Abbey Touches Dies" ሰለ ትራምፕ ከተጻፈው መጽሐፍ የተወሰደ ሲሆን እነ ታማኝም ከዚህ አባባል ጋር በጣም ያሰኬዳል።
@catsanddogs7268
@catsanddogs7268 4 жыл бұрын
Thank you
@yegleeshetu7426
@yegleeshetu7426 4 жыл бұрын
ትክክል
@tigistwoldemichael1425
@tigistwoldemichael1425 4 жыл бұрын
Thank you💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
@gebreselassiesisay8817
@gebreselassiesisay8817 4 жыл бұрын
Lili Anderson I do not know People admire Tamaghie is 12 grade and lives for money. He kissed Toes to have money. I like some one stand like the pool and has best mind
@Habeshafood
@Habeshafood 4 жыл бұрын
ቴዲዬ በጣም አመስግናለሁ የውነት ትገርሙ ነበር አንድ መፅሃፍ ያነበብኩ ይክል ነው የተስማኝ !!!
@tigistwoldemichael1425
@tigistwoldemichael1425 4 жыл бұрын
Teddy Enquan Adereseh 💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
@janatmmm6876
@janatmmm6876 4 жыл бұрын
እኳን አደረሳችሁ ውዶች
@itsme-wj7zg
@itsme-wj7zg 4 жыл бұрын
Addis meslogh yekoye interview new
4 жыл бұрын
Tamagn Beyene is so smart how he watched and managed his income Sponsoring power Vs politicans power
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@a.ashewa3216
@a.ashewa3216 4 жыл бұрын
በግፍ የታሰሩ የአዲስ አበባ አነዋሪዎች በአስቸኳይ ይፈቱ። የአዲስ አበባ ነዋሪ ሌላ ክልል እንዳሉ ኢትዮጵያዊ ወገኖቹ እኩል መብት ይኑረው። እነ እስክንድርን በግፍ በማሰር ኢትዮጵያዊነትን ወይም አዲስ አበቤነትን ማሸማቀቅ አይቻልም። Free prisoners of conscience!
@senayetedema5412
@senayetedema5412 4 жыл бұрын
የቆየ ነው
@abebesamuel8931
@abebesamuel8931 4 жыл бұрын
ውብ ዝግጅት ነበር ከልብ አመሰግናለሁ!
@yilmamekuriaw1573
@yilmamekuriaw1573 4 жыл бұрын
ማንም እየተነሳ ታማኝን በስሜት ሊተቸው ይችላል፤ ግን ታማኝ ወጥ ባህሪ ያለው፤ አገር ወዳድ ፤ ህዝብ አክባሪ እንቁ ኢትዮጵያዊ ሆኖ የኖረ፤ አሁንም አገር እንዲረጋጋ የሚፈልግ በስሜት የማይነዳ አስተዋይ ወንድማችን በመሆኑ እንወደዋለን፤ አገር አፍራሾች እንደማትፈልጉት ብቻ ሳይሆን እንደምታወግዙትም እናውቃለን ለዚህም ነው የተንጫጫችሀሁ፡፡፡፡ ለሁላችንም መልካም አዲስ አመት ይሁንልን፤ ለሃገራችንም ሰላም ይስጥልን፡፡
@mekedumengesha6030
@mekedumengesha6030 4 жыл бұрын
This is long time ago
@sinteethiopia3256
@sinteethiopia3256 4 жыл бұрын
I can't wait to watch, those peoples telling bad about Tamagn i can't understand what u want he was a voice to all Ethiopian for the last 28 years then now if he said i am tired leave him alone, please all off you don't forget the past!
@goshumisganaw7140
@goshumisganaw7140 4 жыл бұрын
he did unforgettable things to all Ethiopians. Those who did not know before will not able to know him now and in the future!
@catsanddogs7268
@catsanddogs7268 4 жыл бұрын
We can't call him "a voice for all Ethiopians" because he is silent while Ethiopians are beheaded because of their religion, but he cries like a baby when an artist pass away. He is fake!!!!.
@sinteethiopia3256
@sinteethiopia3256 4 жыл бұрын
@@catsanddogs7268 u did nothing but u have big mouth to say fake
@gebreselassiesisay8817
@gebreselassiesisay8817 4 жыл бұрын
History is good it goes to the end. He already kissing big toe
@gebreselassiesisay8817
@gebreselassiesisay8817 4 жыл бұрын
I am not agamie. Even you do not know me. You are walking like the cloud.
@tewodrosetadese7756
@tewodrosetadese7756 4 жыл бұрын
ቴዲ በጣም ከሚወዱህ ውስጥ እኔ አንዱ ነኝ ከምታቀርባቸው እውነታወች በተለይ የተረኛውን መንግስት በማጋለጥና መጥፎ ስራወቹን በአደባባይ ለህዝብ በማድረስህ የብዙ በስቃይ ላሉ ህዝቦች ኢትዮጵያዊ ቀኝ እጅ ነህ:: ቴዴ ምን ነካህ አሁን አደርባይነት ነው እዚህ ላይ ስለ ታማኝ ያቀረብክው ቃለ መጠየቅ: ይህ የምናውቀው ነው የተለየ ነገር የለውም ያው ታማኝ የመድረክ ሰው የነበረ ወያኔን በመቃወም የመጀመሪያውና ቀደምት የሆነ ሰው ነው : ሰወች በኢትዮጵያ ውስጥ ሰብእዊ ጥሰት ሲደረግ: ሲገደሉ : የመለስ መንግስት እያለ በግልፅ የሚቃወም ጠንካራ ሰው እንደነበር አውቃለው: : በአሁኑ ስአት ኢትዮጵያ ውስጥ ከዚህ በፌት እንደተደረገው የሰባዊ ጥሰት ወይም የሰወች አገዳደል ለየት ያለ ጭካኔ የታየበት የተረኞች ወይም የአፈቅቤው ልበ ጩቤ አብይ መንግስት ጊዜ ነው : ታዲያ የአብይ መንግስት በዚ ሁለት አመት ውስጥ የሰራው ግፍ በህዝብ ላይ ያደረገው ንቀት መፈናቀል ሰወች በግልፅ በዘራቸው በህይማኖታቸው የተጨፈጨፉበት ወያኔ ካደረገው ግፍ ለየት ያለ ጭካኔ የታየበት : ነው : ታዲያ ይህ ሁሉግፍ ሲደረግ ከዚህ ቀደሙ በመለስ ስርአት ሰወች ሲገደሉ ታማኝ ወጥቶ በግልፅ መለስ ነብሰ ገዳይ ነው ሲል ነበር : መለስ እኮ ወጥቶ በአደባባይ አልገደለም ነገር ግን የሚያስተዳድረው መለስ ነበርና ተጠያቂ ነውና: እናም አቶ ታማኝ እዚላይ ምን ይላል: ምነው አሁን አቃተው: ጠቅላይ ሚንስተሩን ነብሰገዳይ ለማለት : አማራ ከሆ እንደዛ ወጎኖቹ ተደርጎ የማይታወቅ ሰቆቃ ሲደርብቸው : አማራ እንደበግ እየተመረጠ ሲታረድ: በጦር ሲወጋ : እንዴት አስቻለው: ታማኝ: የታማኝ ሀሳቡ ምንድነው በዚ ጉዳይ ላይ ዝም ማለቱ : በርግጥ ታማኝ ምንም የፖለቲካ እውቀት እንደሌው ግልፅ ነው በቀልድነቱ በሚዲያ ታወቀ በኢትዮዮያዊያን አይን ውስጥ ገባ እናም ታማኝን የኢትዮያ ህዝብ ጠፍጥፎ ለጥፎ እንደጭቃ የሰራው ማለት ነው እናም ታማኝን የኢትዯጵያ ህዝብ ሲፈልግ ሊያፈርሰው ሲፈልግ ሊተክለው ይችላልና: ታማኝ በዚህ ሁለት አመት ውስጥ ይህ ሁሉ ግፍ ሲደረግ : የአብይ መንግስት ተረኛ ነው የአብይ መንግስት ነብሰ ገዳይ ነው : ማለት ምን አስፈራው ነው ወይንስ በመዋለንዋይ : አባበሉት: ነው ወይንስ በጠቅላ ሚኒስትሩ ፍቅር ወደቀ : እርግጠኛነኝ በሳምት ባይሆን በውር አንድ ጊዜ ስልክ እየደወሉ እያማለሉት እንደሆነ ይገባኛል: እኔ ድሮ ወያኔ ሀገሪቱ ሲቆጣጠራት በነበረበት ስአት ታማኝ ሲያደርገውየነበረው እንቅስቃሴ : በስደት ላ እያለ ያደረገው እንቅስቃሴ ከስሜት የፀዳ በእናት ሀገር ፍቅር እና ህዝብ የመውደድ ስሜት የተላበሰ በማስተዋል የተሞላ ይመስለኝ ነበር: ለካ ገለባ ነው: ባዶ በስሜት የተሞላ ለራስና ከራስ በላይ ያልወጣ አስተሳሰብ እራስ ወዳድ መሆኑ አልገባኝም ነበር: እናም ታማኝ : የኢትዮጵያ ፍቅር ሳይሆ : በይይሉኝ ባህሪ እና አድናቆት አፍቃሪ ፅናትና እራይ የሌለው ሰው እና ፈሪ መሆኑን በዚህ ሁለት አመት ውስጥ ያረጋገጥኩበት ነው: እናም አቶ ቴዲ : መጠየቅ የነበረብህ ይህንን እና ይህን የመስለውን እንጅ ይንንማ የኢትዮጵያህዝ በደንብ ያውቀዋል ጠፍጥፎ ያስተካለው እያንጨበጨበ የኢትዮጵያ ህዝብ ነውና:: ቴዲ ግልፅ ሰው ነህ ና እባክህ ፈሪና አስመሳይ ሰውችን ካቀረብ የህዝብን ስሜት በመረዳት ነጭ ነጩን መጠየቅ አለብህ እላለው:: ይህንንማ ቁጭብየ ባዳምጥ እራሴን ከገማ እንቁላል እንደተቀመጠች ደሮ ነው እምቆጥረው በርግጥ እንቅብ ገለባ ውስጥ አንድ ፍሬ ጤፍ አይጠፋም::
@addistariku5690
@addistariku5690 4 жыл бұрын
ታምኝ በጣላሁን ቲፎዞነት ከኔ ጋር ጨርሶ አይወዳደርም. በዚህ የትም ሜዳ ልገጥመው ዝግጁ ነኝ
@tkyohanes
@tkyohanes 2 ай бұрын
ጥያቄ በውለታ ምክንያት ሀሳብ ከመስጠት ትታቀባለህ ወይ? መልስ ታማኝ አዎን ውልታ ይከብደኛል እውነቱን ተናግሯል
@meseretww
@meseretww 4 жыл бұрын
ቴዲ ደሞ ምን ያረግልናል ይሄ ከሀዲ
@ethiopia3000
@ethiopia3000 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/iYathImqhqaGg6c ቀዳማይ ሚኒሊክ ታሪክ kzbin.info/www/bejne/hJKbgHunaZ5kh6c መደመርን kzbin.info/www/bejne/h6i3aXaXlL-qetE እርካብና መንበርን የዶ/ር አብይን መፅሀፎች ያዳምጡ
@danielaberha
@danielaberha 4 жыл бұрын
To be honest we've heard more than enough about Tamaign's past time. Yes! it was great but now we want to hear what he can contribute to the future of Ethiopia. Stop ✋ keep dwelling in the past.
@rahelfetene9070
@rahelfetene9070 4 жыл бұрын
I can’t wait teddye you guys are so entertaining together
@yegleeshetu7426
@yegleeshetu7426 4 жыл бұрын
Absolutely! No need and use hearing his past !
@deebbelaataye4372
@deebbelaataye4372 4 жыл бұрын
I wish we all do 1/4 of what he has done for his country.simply he is freedom fighter!
@dandewsirbello
@dandewsirbello 4 жыл бұрын
@@tr7094 you said it all in one line.
@danielaberha
@danielaberha 4 жыл бұрын
@@እዉነትተናገሩ Good! that is how I see him too. As an Ethiopian.
@colorado2218
@colorado2218 4 жыл бұрын
Tamagh he did't care nothing about amhara !!
@kahsayalem5736
@kahsayalem5736 4 жыл бұрын
ጫማ የተሳለመው ሰውዬ ኣሁን እንዴት ኣገኘው
@tribeofjudah6470
@tribeofjudah6470 4 жыл бұрын
This is old interview? 🤔
@genetreta6418
@genetreta6418 4 жыл бұрын
መንጌ ሀገር ጥለው ሄደዋል የሚለውን ዜና ያነበበው ዳርዮስ ሞዲ እንጂ አለምነህ ዋሴ አይደለም ምስሉ የዳርዮስ ሳሆይን ያየነው የአለምነህ ዋሴ ነው
@abebeyibeyin664
@abebeyibeyin664 4 жыл бұрын
ትክክል
@hadishbeyene6183
@hadishbeyene6183 2 жыл бұрын
ቴዲ ሰው አግኝተህ ነው ወይ የትግራይ ህዝብ ጀነሳይት እንዲይልቅ ሞት የፈረደ ሰው ነው
@hope4life899
@hope4life899 2 жыл бұрын
You have neglected the fact on the ground, which is removing all threat of power from TPLF? When there was a peaceful transition of power in Ethiopia from TPLF, to see circumstances devolve to such a degree is a tragedy
@kieberalemayehu4720
@kieberalemayehu4720 4 жыл бұрын
ቴድሮስ ለመጀመሪያ ጊዜ ቅጥፈት ሰርተሀል አንተም በታማኝ እጅ ስር ወድቀሐል ምክንያቱም አሁን ያለንበት ወቅት ስለታማኝ ገፅታ ለመገንባት የሄድክበት መንገድና ሸለምጥማጥነቱን ለመደበቅና ቅቤ ለመቀባት የሄድክበት መንገድ ያሳፍራል ።ሌላው ወቁቱ ይሄ አልነበረም ታማኝን መጠየቅ ያለብህ እውነተኛ የጋዜጠኝነት ተክለሰውነት ካለህ የታማኝ ለኦነጉ መሪ አሸከርነቱን ለምን እንደመረጠና በኢትዮጵያ ስም የአማራን ገንዘብ ለምን መበዝበዝ እንደሚፈልግ ሌላም ሌላም መጠየቅ ሲገባህ የዛሬው ዝግጅትህ በታማኝ እጅ ስር መውደቅህን በደንብ ተጋልጠሀል ሲጀመር ያቀረብካቸው ስለታማኝ ምስሎችና ድምጾች ያንተ ሳይሆኑ ሆዳሙ ታማኝ በየነ አቀነባብሮ የሰጠህን ነው ያቀረብከው ባጠቃላይ ካንተ የማይጠበቅ ነው የዛሬው ዝግጅትህ
@DemekeRefera
@DemekeRefera 3 ай бұрын
Rpw
@laureatetsegayegebremedhin5425
@laureatetsegayegebremedhin5425 4 жыл бұрын
ኦ! እባክህን የሌሎችን የቤት ሥራ አትሥራ። ድምፀ ኤርምያስ አታድርገው ርዕዮትን? እራሱ አለው ድምፀ ኤርምያስ ኢትዮ 360። እነሱ የሚፈሩትን አጀንዳ ነው ለአንተ የሚልኩልህ። ለማንኛውም እንዳትጠፋብን ወይንም እንዳትበወዝ ስጋት አለኝ። ኢንትሪጉ አልገባህም። በተፈጠርክበት መክሊት ልክ ሁን። እባክህን? ፕሮፖጋንዲስትነቱም አያምርህም። ሁሉም በዕውነቱ ይዳና። ኢትዮጵያ በበቀል እዬታረሰች ለሰብዕና ግንባታ ጊዜ ማግኜትህ ገርሞኛል። እግዚአብሄር ይስጥልኝ።
@gebreselassiesisay8817
@gebreselassiesisay8817 4 жыл бұрын
Teddy you brought the best to the worst person . He already kissing the big Toe.
@Urqueen_6537
@Urqueen_6537 4 жыл бұрын
I use to appreciate tamagn but nowadays no because he becomes like isat people supporting abiy takele some ormuma, if really he's standing for Ethiopia anytime things happen he should stand, not by ethnic before he fights with tplf why not fights with ormuma they do the same things really really he love Ethiopia, but I think he touches the sugar like others 🤔 😅 so sad he should not lose he is honor, lives all his life for Ethiopia, just now abiy came change all his efforts ok first time everyone believed abiy but by time we see and understand that is doing but tamagn like sisay agana and others start the sugar omg that is the big lost, that means the previous tplf if they entertain with him he will change too, but they don't give him chance also I think, tamagn really you are big losser in your life all our respect gone, Teddy i hope you will not be like him by season change, and don't make your media people to hate please don't bring fake people thank you i hope both of you you will read my sms.
@dimvidpro
@dimvidpro 4 жыл бұрын
ምነው ቴዲ ከዚህ ግማታም ጫማ ላሽ ባንዳ ጋር? ለማኝ በየነ በአማራ ስም የሚነግድ በህይወቱ አንድም ቀን ሣይሠራ በልመና የኖረ የአማራ ህዝብ ጠላት የባንዳ ልጅ ነዉ።
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 4 жыл бұрын
ደንቆሮ ታማኝ የሰራውን ጠብታ ሰርተህ ቢሆን የት በደረስክ! የእንግዴ ልጅ!
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 4 жыл бұрын
Mekonen Alex ይመችህ አባቴ! ይቅርታ አድርግልኝና እንደው እንደዚህ አይነት ዘመን ላይ እንድረስ?... ታማኝ በየነ በእውነት አገር የመምራት ብቃት ያለው ሰው ነው!
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 4 жыл бұрын
Mekonen Alex አንዱ ያለውን አስታወስከኝ " ኢንተርኔትና የእድር ወንበር ሁሉን እኩል ያደርግል" ማንም እየተነሳ መሳደብ ሆኑዋል! መልካም አዲስ አመት ይሁንልህ የኔ ወንድም! 🙏
@korechogeleta1716
@korechogeleta1716 4 жыл бұрын
Tamagn likes it or not change will happen. Tamagn supports Amhara struggle or not Amhara will succeed. Tamagn can be a social organizer but not a political leader.He supported g7 but he doesn’t say it 😁 .In the past 2 years many inhuman practices happened ,Tamagn voluntarily didn’t see it. Generally no respect.Time will tell.
@basaznewdavo4768
@basaznewdavo4768 5 ай бұрын
የአብይን ጫማ ለምን እንደሣመ ጠይቅልኝ
@kt.2770
@kt.2770 4 жыл бұрын
ደሞ ረማይንደር ትላለህ አለም የቀየረ ሰው የቀጠርክ ይመስል አዝማሪ ቀጥረህሀ
@YT-qz7dt
@YT-qz7dt 4 жыл бұрын
Am I missing something here? What’s the point of having this guy on air now. Tedi I thought you are smart and for you to get this guy on air is very disappointing.
@dawitdawit9950
@dawitdawit9950 4 жыл бұрын
አሽቃባጭ የሆንክ ልጅ ትገርማለህ እንተ ስልጣን ላይ ብትቀመጥ እንዴት ያለክ አቃጥል እንደምትሆን መገመቱ ቀላል ነው የሆንክ ነገር ኣንተ ትግራዋይ ደም አለኝ ስትል ይገርማል
@brookrosy6777
@brookrosy6777 4 жыл бұрын
ቴዲ ዘረኛ አይደለም ጥንብ ዳዊት
@አዲስአበቤ-ቀ5ቘ
@አዲስአበቤ-ቀ5ቘ 4 жыл бұрын
👎👎👎👎👎👎👎
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
EMS በጀነራሉ ጉዳይ የፋኖ ምላሽ Jan 2025
14:02
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 29 М.
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН