KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ትዳርን ሸሽቼ የመጣሁባት አዲስ አበባ ያ ሁሉ ስቃይ አልፎ እዚህ ደርሻለሁ!Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
30:09
የዚህ ቤተሰብ ፍጥጫ ይቋጭ ይሆን? እርሶ ቢሆኑ ምን ይወስናሉ? ይፃፉልን! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
33:50
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
How to treat Acne💉
00:31
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
የታዋቂው ጋዜጠኛ ልጆች በተዓምር ቢተርፉም ቤቱ ሙሉ በሙሉ ወድሟል! Ethiopia | Eyoha media | Habesha
Рет қаралды 50,111
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 793 М.
Eyoha Media
Күн бұрын
Пікірлер: 128
@ruthina1927
3 жыл бұрын
የልጆቹ አምላክ አተረፋችሁ አይዞህ ንብረት ሲወድም ያሳዝናል ግን ከሰው ሕይወት አይበልጥም ይተካል
@zaritueseid8865
3 жыл бұрын
ልጆችህን እንኳንም አላህ አተረፍልህ አይዞህ ወንድሜ
@Wildrose_16
3 жыл бұрын
እግዚኦ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ልጆቹ እንኳንም ተረፉ
@MM-wj8mq
3 жыл бұрын
እንኳን ልጆችህን እግዚአብሔር አተረፈልህ ! እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን ማለት አለብህ ወንድሜ ሰይጣን ደስ አይበለዉ ! እግዚአብሔር ብዙ አለው
@hageraethiopia513
3 жыл бұрын
ወንድሜ እንኳንም ፈጣሪ አተረፍችሁ።ሁሉም ይተካል ።ወገኖቻችንን ያቆይልን።አይዞኝ።
@jojolove791
3 жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪዬ እንኮን ልጆችህ ተረፉልህ ዋናው ጤና የኔ ወንድም ንብረት ቀሰ በቀሰ ይተካል ከጎረቤት ጋር 5 አመት ያህል ተኖሮ አለመተዋወቅ ምን ያህል ማህበራዊ ህይወታችን እንደተበላሸ ይነግረናል ያለፈውን ዘመን መልሰልን ደሞ ለበጎ ነው እግዝያብሄር ልባችሁን ይጠብቅ የተባበራችሁ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ💔🙏
@hiwotassefa4336
3 жыл бұрын
ውይ እግዚአብሔር እንኳን አንተና ቤተሰቦችህን አተረፈልህ።
@geteambaw7655
3 жыл бұрын
ነገር ሁሉ ለበጎ ነው እንካን ቤተሰቦችህ ተረፋ እግዚያብሔር ይመስገን ስለሆነው ነገር እግዚያብሔር ይረዳህ
@meseretdibisa5311
3 жыл бұрын
እግዚያብሔር መልካም ነው እንኳን ልጆችህን አተረፈልህ
@EE-kc2cp
3 жыл бұрын
እካንም ልጇቹ ትረፉ ፈጣሪ ሠላሙን ያዉረዲልን
@ተፈጥሮአየሁ
3 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አተረፋችሁ ከነልጆችህ ንብረት ትርፍ ነው ይተካል ወንድሜ
@hanasolomon4947
3 жыл бұрын
እንኴን እግዛብሄር አተረፋቹ እግዛብሄር ከቀደመው በላይ ቤትህን ያሳምርልህ ወዴሜ
@tanamedia1
3 жыл бұрын
እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ መርቆሪዎስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!!!
@Menelik27
3 жыл бұрын
ትልቅ ጌታ አለህ የጠፋው ንብረት ነው ይሄም በማስጠንቀቂያ ነው የሆነው ልጆችህ እንዳይጎዱ አምላክ ነግሮሃል እነሱን እድታወጣ።እነሱ ቢኖሩ ውስጥ ምን ይሆን ነበር ጌታ ደርሶልሃል።
@hosanna3393
3 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈልህ ዋናው በሕይወት መዳን ነው
@t8natt645
3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ያሳዝናል እንዴት ሆናቹ ያፈራቹት ንብረት ብቻ እናተም መትረፋቹ ደስ ይላል እናተስ ብትሞቱስ
@aishaseid2813
3 жыл бұрын
ነስዓሉሏሀ ዓፉ ወል ዓፊያ ያመውላዬ አንተው ጠብቀን! በምድርም በሰማይም በእሳት አትቅጣን???🤲🏾🤲🏾
@ethiopiaethiopia3849
3 жыл бұрын
እንኮንም እግዚአብሔር ልጄችህና አንተንም ባለቤትህም አተረፋቹሁ በጣም ይገርማል ልጄች መውጣታችው
@berryberry2124
3 жыл бұрын
እንሿን ፈጣሪ ከነልጆችህ አተረፈህ ወንድሜ አይዞህ
@fikir8364
3 жыл бұрын
ያጣህውን ሳይሆን ስለቀረህ እግዚአብሔር አመሠጋኝ በመሆንህ እግዚአብሔር ያስብህ
@merontilahunabebe3336
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እዮብን ያሰበ አምላክ ጎዶሎአችሁን በብዙ ይሙላላችሁ፡፡
@fanayordanosmekonnen753
3 жыл бұрын
ተባረክ የተረፈልህን ትልቁን ነገር ማየት ትልቅነት ነው
@ደረጃቲዩብ
3 жыл бұрын
እኳን እግዚአብሔር አተረፋችሁ ህይወት ካለ አንድ ተብሎ ህይወት ይቀጥላል የስንት ጀግኖችንም መገደል መርምሮ ወንጀለኞችን አልያዘም ፖሊስ እኳን የቤት ቃጠሎ ናሙና ሊያውቅ ከእግዚአብሔር ጋር ህዝቡ ቢረዳህ
@አልተኖረልጁነትአለቀበሰደ
3 жыл бұрын
😭😭እካንተረፈችሁ ግንሀገራችንፈተነዉበዛህህ😭🇪🇹
@shekatelebenatsheka6143
3 жыл бұрын
አዱዬ የፍቅር አገር ስውስውን የሚበላ አገርም አለ ተመስገን የሸገር ልጅ መሆኔ ደስ ይላል ፍቅር ነው ስው
@samerjane5370
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስገን ንብረት ይተካል የሰው ሕይውት ግን አይተካም እንኳን ተረፋቹ
@gigichernet80
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነዉ በመከራም ቀን መሸሸጊያ ነዉ እንኳን ሸሽጎ አተረፋችሁ የጠፋባችሁን(የወደመባችሁን) ንብረት በእጥፍ ይተካላችሁ።
@asrat7146
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እንኩዋንም ልጆችህ ተረፉልህ +++
@ወርቅነሽምትኩ
3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እድሜ ሙሉ የለፋበት በአንድ ቀንሲጠፋ ያማልን ።ትልቁ እናተ በሰላም ፈጣሪ አተረፋቹ ልጆችህ። 😥😥😥😥 አይዛ ህዝብ በፀሎት በገንዘብም ያግዝል
@coolnassa1420
3 жыл бұрын
ውይ እግዚአብሄር ይርዳቹ በእውነት መርዳት አለብን
@traaaaavhayene3555
3 жыл бұрын
ወይኔ ወንድሜ በጣም ያሳዝናል አይዞኽ ፈጥኖ ደራሽ መላክ ይላክልኽ እግዚአብሔር 😭😭
@tmaniacell7750
3 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ ሳየው ይህን ጋዜጠኛ ኧረ እንካን የሰው ሕይወት አልጠፋ
@chuchumike3286
3 жыл бұрын
እንኮን ልጆቹ ተርፍልህ እቃ ቅራቅንቦ ጤና ካለ ይገዙታል
@chunawegayehu2448
3 жыл бұрын
ፈጣሪ እንክዋን ልጆቻችሁን አተረፈላችሁ 🙏
@zinashfeyisa5472
3 жыл бұрын
እኔ የገረመኝ ፊትለፊት ነኝ ግን አንተዋወቅም ሠላምታም የለኝም ሥትል ደነቀኝ አንድ በር ነው እኮ ይቅር ይበለን የድሮ ፍቅራችንን ይመልሥልን ይቅር ይበለን
@neweyuio1755
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን አተረፈልኽ አይዞን እግዚአብሔር መንገድ አለው
@yatebeyakokebegoogle1018
3 жыл бұрын
በፈጣሪ አምላኬ ሆይ ጠብቀን እንኳን ቤተሰብህን አንተን አተረፈህ ሌላዉ ትርፍ ነዉ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ
@ababaalu9543
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ታረቀን እንደቸርነትህ ይቅር በለን ይብቃን ማረንም
@procell803
3 жыл бұрын
ፈጥር እኮ ታምር ሰርቶ አተረፈልህ ልጆችህን ዋናው እነሱ መትረፋቸው ነው ጤናውን ይስጥህ በጎደለ ይሙላ በጠፋ ይተካልህ ምንም ማለት አይደለም ፈጣሪ ይተካል ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ በእምነትህ ያፅናህ ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ 🙏🙏🙏
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
3 жыл бұрын
እንኳን ፈጣሪ አተረፋቹ እናንተ ደህና አይዟቹ ንብረቱ ይተካል
@ambaselwuchale949
3 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ የልጆቹ መትረፍ ቸአምር ነው
@ሃናኒቦናኒ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ከፀፀት አተረፈህ
@shitushifa54
3 жыл бұрын
allah atrfachwal ayzohe wandema 🙏🙏🙏🙏🙏
@emualmu1923
3 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሕር ልጆችሽ አተረፈልሽ
@asrat7146
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እንኩዋንም ልጆችህ አተረፈልህ +++
@tignoba6349
3 жыл бұрын
Egzabher yemesegen enkan lijochen aterefelehe
@getagetagetazgeta8874
3 жыл бұрын
እኳን ጌታ አተረፋችሁ ወድሜ ሀብት ይተካል😭
@anaztm192
3 жыл бұрын
በነገራቺን ላይ እኔ ከጎረቤት ጋር ካልተግባባሑ በጭቀት እፈነዳለሑ ደሞ ፊት ለፊት ነዉ እንደት ሌላዉ ቢቀር የሕያዉ እግዚአብሔር ሠላምታ ይቀራል ፊት ለፊት ተሑኖ ደሕና ዋላቺሑ አደራቺሑ አለመባባል በራሡ አንድ ሕመም ነዉ
@asklalema2906
3 жыл бұрын
በጣም በጣም ባህላችን እየተበላሸነው እንዴት አንድ መግቢያ መውጫላይ ሰው አይተዋወቅም አረበሰመሃም
@angaroemebet527
3 жыл бұрын
Anen God is good you are like because you're family is ok that is good tankes God
@Vision-uf4hm
3 жыл бұрын
እግዚሀቤር እንኩአን አተረፈችሁ
@saramekonen6760
3 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አተረፋችሁ
@አስረስሞጎስ
3 жыл бұрын
አይ በጣም ያሳዝናል እንኳን በሂወት ተረፋችሁ
@workneshdebebe2105
3 жыл бұрын
እንኳን. አተረፈህ. ወንድሜ
@martabiru444
3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተመስገነ ይሁን
@meazahailemariam6813
3 жыл бұрын
እንኮን እናንተ እና ቤተስባች በህይወት ተረፍችሁ🙏🏽
@fasikawande3558
3 жыл бұрын
እንካን ተረፊ
@freferede8247
3 жыл бұрын
Yasasinal betam mekatelu enkuhan terefu
@michelbrendel3932
3 жыл бұрын
Betam yasaznal Egziabher enkon hiwtachu terefe
@tgmaru4411
3 жыл бұрын
በምንም ተአምር ልጅ ላይ ቤት ተቆልፎ መኬድ የለበትም
@Hanna_W
3 жыл бұрын
ልክ ነሽ እሳት ቢነሳ እምሽክ ብላችሁ እለቁ ብሎ መፍረድ ማለት ነው ሰው ላይ ቆልፎ መሄድ
@tgmaru4411
3 жыл бұрын
@@Hanna_W በጣም
@aynoderar4148
3 жыл бұрын
እኮን ከነልጆችህ አተርፈህ ገንዘብ ይትካል ለበጎ ነዉ ሰዉ መልካም ነዉ ፊቱን ይመልስ እግዛህቤር
@geteyemuyalj8607
3 жыл бұрын
Enkuwan Ljochn EGZIHABER Aterefelh Wedma
@a.maghsoodi2432
3 жыл бұрын
We have to support him , my ❤️ Achs every Diaspora 1euro 💶 or 1 Dollar is enough please let us do it .
@zahraasiri8953
3 жыл бұрын
እኳን አተረፋችሁ ኡፍ
@yeabbelay9374
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እንኩአን አተረፋቹ
@saada373
3 жыл бұрын
A/lilah Inkan Allah lgoghn aetrefelk
@ፍቅርተአርሴማ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጠፋ ይተካ
@ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ
3 жыл бұрын
እሰካሁን አልተሰራም ደጋሜ አቀረባቹሁት ቆየ ከተቃጠለ ብዬ ነው እግዚአብሔር ይረዳችሁ😥
@tigatig457
3 жыл бұрын
Me we 20 kene bihone ewe bezihe geze bete tesrto yakale
@mitikuteshome9228
3 жыл бұрын
ፈጣሪ እኛን ማሰቡ ትልቁ ነገር ነው፡፡ ቤቱን ለማደስ ግን ዛሬም ድረስ በገንዘብ አለመሟላት፤ በሲሚንቶ መጥፋት እና ኤጋ ቆርቆሮ የሚረዳን አካል በማጣት ልጆቼን ይዤ ዛሬም ድረስ በጊዜያዊ መጠለያ እገኛለሁ፡፡
@tgmaru4411
3 жыл бұрын
ዛሬ ልጆች ተቃጥለው ለቅሶ ላይ ባለመቀመጥህ እግዚያብሄርን እያመሰገንክ ለሌሎች ሰዎች ገና ሌባ ተፈርቶ ልጆች ላይ መቆለፍ እንደሌለበት አስተምር
@tubichanel5279
3 жыл бұрын
Enkuan allae aterefachew
@eff7478
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ስው አልምቱ
@zellitube
3 жыл бұрын
በስማም እንኳን ልጆቻቹሕ ተረፉ😭😭😭
@shitushifa54
3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏alhamdulilah tarfachu
@lubelube1006
3 жыл бұрын
ያአላህ አንተ ጠብቀን ከባድ ነው በጣም እንደዚ አይነት አደጋ ያለ ሸሀዳ መሞት
@hawamohammed8452
3 жыл бұрын
Betam yasaznal Enkan ljochachihu terefu
@tigistmelakehiwot5489
3 жыл бұрын
እንክዋን እግዚአብሄር አተረፋችሁ ግን ልጆች ላይ በር ባይቆለፍ መልካም ነው ቤተሰብ ስራ የሚውል ከሆነ የጋራ መጠቀሚያየሆኑትን ቤቶች ከማከራየት የህፃናት ማቆያ ማድረግና ልጆችን በጥንቃቄ ማሳደግ ግድ ይላል እባካችሁ ኢትዮጵያውያን ነቃ በሉ እርስ በርሳችሁ ተዋወቁ አብራችሁ የምትኖሩ ሰዎች ተናበቡ ይሄ የዜግነት ግዴታ ነው መንግስትም በጋራ መኖሪያ ቤት ላይ ያለውን ህግ ና ስርአት ጠበቅ ያርገው
@mahilove6043
3 жыл бұрын
Egziabhare yemesegen wanawe sawe meterefunawe neberete egziabhare tana kesete tesereto yetekale wede batesebocha enekuwan terefachu
@helyadaabraham1996
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን በሰላም ተረፋቹህ በጣም ያሳዝናል
@tgmaru4411
3 жыл бұрын
ኧረ ዛሬ ልጆቹ በሳት ተቃጥለው ለቅሶ ላይ አለመቀመጡ ያስደስታል። ምንም አያሳዝንም። ገና ሌባ ተፈርቶ ልጆች ላይ ቤት ቆልፎ መሄድ ትልቅ ስህተት ነው
@oneshutoneshut4745
3 жыл бұрын
ayzoke hulume lebego new eg yamewdwni new yamefitenew 🥺🥺🥺
@lexobeni
3 жыл бұрын
እኔ በጣም የሚገርመኝ በተለያዩ ዪትዩብ ቻናሎች ላይ የሚለቀቁን ቪዲዮች ዲስ ላይ የሚያረጉ ናቸዉ ምን አይነት ፍጥረቶች ናቸዉ ግን ሰዉ ስለመሆናቸዉ እጠራጠራለሁ
@ጎመንበጤና-ጰ7አ
3 жыл бұрын
እኳን ተረፋቹ😥😥
@shitushifa54
3 жыл бұрын
enqwan tarfachu ayohe alhamdulilah endete
@MenaBalkew
3 жыл бұрын
የድሮ ፍቅራችንን አምላክ ይመልስልን ስልጣኔ መሆኑ ነው እንደ ፈረንጅ እየተጋፍ መሄድ እንደውም እነሱ ይሻላሉ ፀጉረ ልውጥ ሲያዩ በትኩረት ተከታትለው ይታደጉናል ግን እንዴት አላርም የለውም ? ???? እንኳን ተረፋችሁ ገንዘብ ይገኛል ይጠፋል
@selamawitabraha402
3 жыл бұрын
Yehe yesaytan sera new, egizieabheer yewodahal hiwet terfowol yehe telqe neger new berta
@tigatig457
3 жыл бұрын
Enkunme lijoche terfu lebgu nwe egzabhre besgtete sebebe wetu abete yi egzabhre sera
@senaitghirmay2684
3 жыл бұрын
Enkan egzabher eskene lgochh aterefeh
@talatsegaye5093
3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@brktiaddis805
3 жыл бұрын
Enkwan aterefachu egzihabher ymesgen nbret ytekal wanaw enate dena honachu
@edendak5588
3 жыл бұрын
Enquwan enante terefachu. Egzhabher yemesegen bet yeseral
@zemetayeyegletwe2475
3 жыл бұрын
Enkwan Egzabher aterfachu gene lemen Egzabher yehenene aderege telalachu Egzabher yehenene ayadergme lemene setane benuroye Egzabher bemewedede kento Egzabher edamarere yehenene aderege lemene atlume Egzabher kenate gara yehune.
@anaztm192
3 жыл бұрын
እንኳንም ልጆቹ ተረፉ ሕያዉ እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን እዉሥጥ እንዳሉ ሑኖ ቢሖን ምን ይኮን መበር አረተመሥገን ተመሠገን አምላኬ
@ibsitubrahu5831
3 жыл бұрын
enen wendime ayzoh enkuwan enante terefachihu
@lunaamor5354
3 жыл бұрын
የሚገርመዉ እኔም ያለሁበት ሠፈር ለሊት እሳት ተነስቶ ሠዉ ሳይጎዳ እሳቱን ለማጥፋት ተችሏል ግን 939 ቢደወልም እሳት አደጋን ማግኘት አልተቻለም የተዛባ የኤልክትሪክ ሀይል መልቀቅ ነዉ ምክንያቱ እና በጣም ችግሩን ያባባሰዉ ደሞ ዉሀ አለመኖሩ ነዉ ብቻ ሁሌም እሳቱን የሚያጠፋዉ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ደርሶልን በሠዉም እርብርብ እሳቱ ጠፋ ብቻ ወገኖቼ ከእሳት አደጋ ይሰዉራችሁ
@OmanOman-ob5cc
3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@abyssiniama7555
3 жыл бұрын
Egezeabeher ! Ye durowen gurbetena yametalen! Endet sewe kefetwal
@talatsegaye5093
3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔
@woinshetezewede1675
3 жыл бұрын
Egezabhere enpne ljochehene aterefelehe
@mimikassa3433
3 жыл бұрын
Nebert yegnale enkwan lijioch terfu temesgen
@deresearedo1483
3 жыл бұрын
Areee gobezee gurebetenaa yenurenee faire alarm 🚨 begetemee ayegodame ekooo
@alazargbrhiwut9331
3 жыл бұрын
Neberet yetekal wondme enkuwanem lejochek terefulek
@senaitkifle1759
3 жыл бұрын
Ouu Egzihr yewedehal. Telku habetoch terfewal. Temesgen bel. Nebert nege yemetal. Egzihr betebebu yetebekachew
@lexobeni
3 жыл бұрын
ምክንያት ቢሆነው! .............//........... እንዲህም ሆኖ ፈጣሪ ይመስገን ይላል። እውነቱን ነው ፈጣሪ ይክበር ይመስገን። ሰው ሃብት ንብረት ለማፍራት፣ ህይወትን ለማቅናት ይወጣል ይወርዳል። ህይወት ፈታኝ ናት። 100 ለማትሞላ እድሜያችን እያንዳንዱ ቀን ፈታኝ ናት። በተለይ ለዚህ ብላቴን ህይወት ቀላል አልነበረችም። ጫማ ከማሰማመር እስከ ጦር ግንባር፣ አልፎም 24/7 እረፍት በማይሰጠው የሚዲያ ስራ ላይ ለ20 ዓመታት ያለ እረፍት እንዲፍጨረጨር አድርጋዋለች። ላቡን ጠብ አድርገው ከሚመጣው ውስን ገቢ ላይ ያፈራው ንብረቱ እና 10 ዓመት ሙሉ ቆጥቦ እና ጠብቆ የደረሰው ኮንዶምንየም ቤቱ በደቂቃዎች በእሳት ወደመ። "እግር እና እጃችን ይዘን ነው የወጣነው። እግዚዓብሔር ይመስገን። በዚህ ሊያስተምራኝ ነው። ይህ ተግሳጽ ነው ለእኔ" የሚለው ጋዜጠኛ ምትኩ ችግር ገጠመኝ እርዱኝ ለማለት እንኳ ድፍረት የለውም። ግን ግን ሰው ለሰው ልብሱ ነውና እኛ በቻልነው ብናግዘው ውለታው ከላይ ነው። ለ12 ዓመታት አሽቶ እና ለቅሞ ያዘጋጀው መጽሐፉ በገንዘብ እጥረት ሳይታተም ቆቷል። ትርፍ በማይገኝበት የመንግስት ሚዲያ ውስጥ ምን ያህል ከፍተኛ ባለሙያ ብትሆንም መጽሐፍ ማሳተም ሲደላህ ነው። ቤት ንብረትህ በእሳት ወድሞ፣ መጠለያ ውስጥ ሆነህ ደግሞ ማሰቡ ይባስ ቅንጦት ነው። እኔ ግን አንድ ሃሳብ መጣልኝ። እግዚዓብሄር ምክንያት አለው። ምን አልባት ከ3 ልጆቹ እኩል 12 ዓመት ሙሉ በየቀኑ እየለቀመ፣ በመረጃ እየመረጀ፣ ያሰናዳው ይህ "የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል በላይቤሪያ" የተሰኘ ስራው በምክንያት ለህትመት በቅቶ አንድም ለእርሱ ህይወት መስተካከል ሁለትም ለሀገር እና ለትውልድ ጥቅም ይውል ይሆናል። መጽሐፉን ከወራቶች በፊት አርትኦት ሰርቸዋለሁ። የሽፋን ዲዛይንም ሰርቸለታለሁ። በይዘቱ እጅግ ግሩም ስለመሆኑ ምስክር ነኝ። የሚያሳትም ባለሃብት/አሳታሚ/ማተሚያ ቤት ቢገኝ እና ብትረዱት ከእግዚአብሔር በረከትን ታገኙበታላችሁ። .......//...... ጋዜጠኛ ምትኩ ተሾመን ማገዝ ለሚፈልግ በተከታዩ አድራሻ ማግኘት ይቻላል። 0911742099
30:09
ትዳርን ሸሽቼ የመጣሁባት አዲስ አበባ ያ ሁሉ ስቃይ አልፎ እዚህ ደርሻለሁ!Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 69 М.
33:50
የዚህ ቤተሰብ ፍጥጫ ይቋጭ ይሆን? እርሶ ቢሆኑ ምን ይወስናሉ? ይፃፉልን! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 163 М.
00:24
99.9% IMPOSSIBLE
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
00:53
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
29:44
የበውቀቱ ስዩም ድንቅ ወግ /የመሬቱ ባለቤት እያንቀጠቀጠው ነው መሬቱ የኛ ነው ይውጡልን ያላችሁ ይኸው /bewketu syum
ሀሴት መዝናኛ
Рет қаралды 103 М.
33:56
ለጥምቀት ስንጠብቀው ለገና ጉድ ሰማን! መልስ ያላገኘው የቤተሰብ ምስቅልቅል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 153 М.
1:13:00
የድሮ አራዳ ነኝ !!ፍፁም ትዳር ሳይሆን መልካም ትዳር ነው ያለው።#amleset #amlesetmuchie #pastorchere
Amleset Muchie
Рет қаралды 260 М.
25:11
እየተወራ ያለው ምን ያህል እውነት ነው? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 66 М.
42:40
ሲያመኝ የሚያፅናኑኝ ልጆቼ ናቸው! ትንሹ ዶክተር ሆኜ አድንሃለው ይለኛል || እንተንፍስ #42
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 48 М.
32:41
GERE EMUN PART 212 | ገሬ እሙን ክፋል 212
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 157 М.
30:31
ለሰው የተኖረ የህይወት መንገድ! ሁላችንም ተዘጋጅተን እንጠብቅ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 61 М.
49:28
እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ? እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ? እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 228 М.
31:10
የDNA ውጤቴን ያልተቀበልኩበት ምክንያት! በህዝብ ፊት መመርመር እፈልጋለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 123 М.
1:01:39
የ14 ዓመት የስደት መከራ በደስታ ተቀየረ! እንደዚህም አይነት ጥልቅ ፍቅር አለ!Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 171 М.
00:24
99.9% IMPOSSIBLE
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН