የታዋቂዎች ትዳር እና የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት! “ከዚህ በላይ ፈተና ሊገጥመኝ አይችልም” Eyoha Media |Ethiopia | dagmawit_Tsehaye

  Рет қаралды 391,335

Eyoha Media

Eyoha Media

Жыл бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 651
@EyohaMedia
@EyohaMedia Жыл бұрын
ክፍል 1👉kzbin.info/www/bejne/eGHLioCoedl_qM0 ክፍል 3👉 kzbin.info/www/bejne/b6bLeJ-CrpqtpJY
@drff2621
@drff2621 Жыл бұрын
ኟ ዷ ዷ ዷ ዷደደደ ዷ ዷየ ዷኀደ ዷደደዷደ ኀደደ ኈጠ ዷየ ዷ የ ኀየ ዷደየ የ የ ኀ ደ የየ ፀየ የየ ደ ደ የ የየ የ የደ ዷየ የ የ የ የ የ የ የየ የ የኀየ ኀየየደደ ዷ ዷደ ዷ ዷ የ ዷዷዷደፐ ዟደዘየየ የዪጿጸጿጿጿጸጿጸዐዐዩዐዩፀዐጸዐዱደዱዱደ
@Ethio_lesan
@Ethio_lesan Жыл бұрын
እውነት ለመናገር የዳጊና ቤቢ ትዳር አስተማሪ ነው በዚህም ብዙ አርቲስቶች ሊማሩበት ይገባል
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በናታቹህ ሞት ደምሩኝ
@meethiopia7484
@meethiopia7484 Жыл бұрын
ብልህ ሴት ነሽ ለብዙ ስዎች ምሳሌ ነሽ❤ጨዋ እናት ጨዋ ባለቤትና ሴት ትዳራችው ይባረክ ረጅም እድሜ ከቴና ጋር ይስታችው❤❤❤❤
@hermelahaila
@hermelahaila Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቃለመጠይቅ እንደ ድራማ እኮ ተከታታዩን በጉጉት መጠበቅ ጀመርኩ ንግግርሽ ከእድሜሽ በላይ ስክን ቅምም ምጥን ያለ በእውነቱ ሳምሶን ታድሏል ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ እድሜ ስጥቷችሁ ልጆቻችሁን ኩላችሁ ለመዳር ያብቃችሁ🙏
@Master_ofElements
@Master_ofElements Жыл бұрын
ምስኪን ነሽ ዳጊዬ ያሳለፍሽዉን ደሞ በግልፅ ነዉ የምትናገሪዉ በግልፅ መናገር ለችግር መፍትሄ ለማግኘት ይረዳል much respect dagi
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage Жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች፣ እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። 💚💛 ♥️
@user-xr5if1bh6k
@user-xr5if1bh6k Жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ 60 አመታችሁን ለማክበር ያብቃችሁ
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 Жыл бұрын
ቆንጂትዬ! ልጅ መውደድሽ እውነት ነው፣በ2000 የ 7 አመት ሴት ልጄን ይዤ ሸበሌ ጋ ታክሲ እየጠበቅን ሳለ፣ከቆምሽበት መጥተሽ ይቅርታ ጠይቀሽኝ ሳምሻት።እናት ልጇ ስትሳም ይታይሽ ደስታዋን ።ሌላው፣ንግግርሽ ሳንሱርድ የሆነ፣የተፃፈ የምታነቢ የሚመስል፣የበሰለ፣የጨዋ ሴት ንግግር፣ስታወሪ ብትውይ በግሌ አልጠግብሽም፣በእድሜ ልጄ የምትሆኚ ፣ ነገር ግን ልቤን ግዝት ያደረገ ቃለ መጠይቅ ስላስደመጥሽኝ ዘመንሽ የተባረከ፣ትዳርሽ የሰመረ፣ልጆችሽም እንዳንቺ ብልህና ጤናማ እንዲሆኑልሽ ምኞቴን ልኬልሻለሁ።ከፍቅር ጋር።
@riyakosnahom794
@riyakosnahom794 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ትዳር ሲወራ ሌላ ገብተው ሲኖሩት ሌላ ብቻ ፈጣሪ ትግስቱን ስጠን
@user-ex9vv5ub7x
@user-ex9vv5ub7x Жыл бұрын
ዳጊ......ሁሉም በህይወትሽ ያሳለፍሻቸው ላይፎች አስተማሪ ናቸው ‼️ ግን እህቱን በበጎ አስቢያት ስለምትወደው እና እንደ አባት እንደ እናት ታየው ስለነበረ ሊሆን ይችላል እሱ ጋ የምትኖር ከነበረች የወንድሟን ማግባት ግን የምትቃወም አይመስለኝም ። ለሁለተኛ ግዜ በሚዲያ ስትናገሪ ሰማሁ ግን ተይ አትድገሚው ለእሱም ምንም ቢሆን እህቱ ነች ለልጆችሽም አክስት ናት ከቤተሰባዊነቷ በጥላቻ አታርቂያት ።
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Жыл бұрын
eko degagmcewe eko bezalaye sele zereneneti wera awerace lbele fuu wera
@user-ex9vv5ub7x
@user-ex9vv5ub7x Жыл бұрын
@@rozazouba7538 በጣም ትክክል አይደለችም እዚህ ጋ የማየው ነገር ቢኖር እሷ ቤተሰቧን ጣራ ላይ ስታስቀምጥ ባል ተብየው ከእሷ ጫማ ስር መሆኑን ነው ቤተሰቡን ያስናቀ ለቤተሰቡ ክብር የሌለው መሆኑን ነው የተረዳሁት ባልየውን ስለናቀችው ነው በማን አለብኝነት ቤተሰቡን ሚዲያ ላይ የምታዋርደው ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ ነው ነገሩ ።
@user-ex9vv5ub7x
@user-ex9vv5ub7x Жыл бұрын
@@rozazouba7538 ስለ ዘረኝነት ያወራችውም እሷ ያወቀች መስሏት ነው ግን በእኔ እይታ በጣም የወረደች እና ያለ አዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል የሚለው ተረት እሷን ይገልፃል ። ገና ብዙ ታሰማናለች አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት የቄሱ ሚስት መፀሀፍ አጠበች የሚለው አይነት ነው የእሷ ነገር ። ባልየው ግን አራዳ ይመስለኝ ነበር ግን ትንሽ የአዕምሮ ዝገት የገጠመው ይመስለኛል ።
@user-vn3fb5gd2n
@user-vn3fb5gd2n Жыл бұрын
​@@user-ex9vv5ub7x ሃሳብህ ጥሩ ነው ሌላው ግን አስፈላጊ አይደለም ።
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
ትክክል አባባል❤❤❤
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ የተባረክ ትዳር ለሁላችን ስጠን💞
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ለእዝች ልጅ ከእድሜዋ በላይ የሆነ ጭንቅላት ፈጣሪ ሠጥቷታል።
@meheretnegusie1088
@meheretnegusie1088 Жыл бұрын
ትዳር የፈጣሪ ስጦታ ነው የእኛ ጥረት ከአልተጨመረበት ግን አይባረክም ትዳር ላይ መተሳሰብ አስፈላጊ ነው !😍
@thfg8981
@thfg8981 Жыл бұрын
ወረኛ ነሺ ገና ዘፈን ሰትዘፈኒ በአይዳል ትልቅነበረሺ
@jkljkl4970
@jkljkl4970 Жыл бұрын
እኔ 17 አመቴ ነው ያገባሁት አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@semiethiotub
@semiethiotub Жыл бұрын
የኔ ውድ ደምሪኝ
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Жыл бұрын
የውስጥሽ ውበት እና #በሀይማኖትሽ ያለሽ ጥንካሬ በጣም ይደነቃል አቋምሽ ልክ እንደኔ ነሽ ተባረኪ በልጆችሽ ተደሰቺ በአሁን ትውልድ ይሄ ቆራጥነት ከሴቶቻችን ላይ ጠፍቷል እንንቃ ሴቶች እኔና ባለቤቴ እንደ እግዚአብሄር ፈቃድ 20 አመት ጋብቻችንን ኢትዮጵያ መጥተን ጧሪ ከሌላቸው አረጋውያን ጋር ለማክበር አስበናል 🇺🇸
@senaitabay5152
@senaitabay5152 Жыл бұрын
Meche new metmetut Demo Menger men asfelege
@ewawa11412
@ewawa11412 Жыл бұрын
እውነትሽነው.የደቡብስው.በኢትዩጵያውይነቱ አይደራደርም ጠንክራየሴቶችምሳሌነሽ ልጆችሽንትዳርሽን ይባርክልሽ
@semiethiotub
@semiethiotub Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ
@gemechisteshome6666
@gemechisteshome6666 3 ай бұрын
debubi is location! say either Sidamaa, Wolayita, ....
@kidanemeheret7502
@kidanemeheret7502 Жыл бұрын
የኔ ምርጥ ሙቼ እወድሻለሁ ማርያምን አከበርኩሽ ኮንፌደንስሽ የድንግል ማርያም ልጅ ነዉ
@ggd5773
@ggd5773 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤❤
@yamheran4023
@yamheran4023 Жыл бұрын
ግልፅነትሽ ደስ ይላል 100 አመት አብራችሁ ኑሩ
@blueblue8966
@blueblue8966 Жыл бұрын
ጎበዝ ጠንካራ ቆንጅዬ ስለሆንሽ ነው ጠላት ቅናት ወሬ የሚበዛብሽ እና ለዚህ ትዳር በብዙ መልኩ ዋጋ ከፍለሻል የኔ ቆንጆ ባልሽን የሚመኙ ውጫዊ ማንነቱን አይተው ነው አንቺ ግን ውስጡንም ከነ ጉድለቱ የምታፈቅሪው ሁሉ ነገሩ ነሽ አሁንም ንፋስ አይግባ መሀላችሁ እመብረሀን ፍቅራችሁን ብዝት ታድርግላችሁ አቦ
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 Жыл бұрын
ስነስርአትሽ ለትዳርሽና ለልጆችሽ ያለሽ ነገር ከዘመኑ ሴቶች ይለያል ባለቤትሽ እድለኛ ነው በእውነት በጣም አከበርኩሽ ትዳርሽን ልጆችሽን ባጠቃላይ ዘመንሽን የድንግልማርያም ልጅ ይባርከው በቅዱስቁርባን ከብራችሁ ረጅም ዘመን ያኑራችሁ በጣም ድንቅ ሴትነሽ ክበሪልኝ❤❤❤
@semiethiotub
@semiethiotub Жыл бұрын
ሀኒ ደምሪኝ በቅንነት
@hemenberuhh6764
@hemenberuhh6764 Жыл бұрын
አሜን
@semiethiotub
@semiethiotub Жыл бұрын
@@hemenberuhh6764 ውዴ ደምሪኝ በቅንነት
@woinshetselante2096
@woinshetselante2096 Жыл бұрын
ዳጊ ብልጥ ሆነሽ ፈጣሪ ወርቅ ወርቅ ልጆችን ሰጦሻል እነሱን ብቻ ተመልከች ሁሌም ሌላውን ቦታ አትስጫቸው።
@bitanyadawit9296
@bitanyadawit9296 Жыл бұрын
የእውነት ዳጊ በጣም አስተዋይ ሴት ነሽ በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርከው🙏
@kerogali9513
@kerogali9513 Жыл бұрын
በጣም ደስ የላል ነፍ ዓመት ያኑራችሁ ቆመንታታሮች ሰል ihetu አታዉራ ምትሉ ካዚህ ባላይ በታወራ afir ነው በ ወንድማቸው መሃል እየገቡ ለምበተብቱ ተምርት የሆናል
@emawayisheshetu7813
@emawayisheshetu7813 Жыл бұрын
በሰው ትዳር ቀንታ ቲክቶከሯ ያቺ ማርሊታ ምናምን ሚሏት ቤቢ ኤግኖር ሲያረጋት ራሷን ልታጠፋ እንደነበር ሰምቻለው ዳጊ ትግስትሽን አድንቂያለው ለነገሩ ሰውየው ቤቢ ነው እንደሌላው አይልከሰከስም አክባሪው ነኝ🙏🙌
@azebkidane3509
@azebkidane3509 Жыл бұрын
ሴቶች ሁሉ ካንቺ ሊማሩ ይገባል በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ የበሚቀኑብሽ ተደሰቺ አሪፍ ነገር ስላለሽ ነው ስኬታማ ህይወት አለሽ የሚቆጭሽ የለም ፈጣሪሽን አመስግኚ ምቀኛሽን ይንቀልልሽ ሰምተሻል እህት ተብየዋ አንች ሃሽሻም ለዛነው ባክነሽ የቀረሽው አይንሽን ከነሱ ላይ አንሽ
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 Жыл бұрын
ዳዬ የኔ ደርባባ ሁሌም ዉበትሽ የሚጨምር ልዩ ሴት ነሽ እግዚአብሄር ትዳርሽን ይባርክልሽ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ ለትዳርሽ ለልጆችሽ በለሽ ከስራሽ ከሚዲያ እራስሽን አግለሻል አሁን ደሞ እንደ ትዳርሽ እንደ ልጆችሽ ጥሩ ስራ ወደህዝብ ይዘሽ እንድትመጪ እመኝለው ዘመንሽ ይባረክ ከነመላው ቤተሰብሽ
@user-dz9xb6wr3q
@user-dz9xb6wr3q 7 ай бұрын
ናይት ክለብ መስራትና መዝፈን ሀጥያት ነው ንስሀ ግቢ ሁሉም ነገር ያልፋል ፍርድ አለ። አምልጭ ኢየሱስ ይውድሻል ሰው አለምን ቢያተርፍና ነብሱን ቢያጎድል ምን ይጠቅመድዋል።
@tigebange9911
@tigebange9911 Жыл бұрын
ዳጊዬ መምህሬ በኢንስታግራም ሁሌም እልሻለሁ የኔ ጀግና ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላቹ ልጆቻችሁን በሞገስ ያሳድግልን የምወድሽ ጀግና መምህሬ
@Emebet24
@Emebet24 Жыл бұрын
Part 3 please!!! She is so inspiring.. just finding out about her!! Such a beautiful story
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችሁ የተባረከ ይሁንላችሁ ልጆቻችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ተባረኩ👍👍👍🇪🇹🇪🇹
@kehiwetgets
@kehiwetgets Жыл бұрын
ዳጊየ ተባረኪ ጠንካራ ሴት ነሽ የማያልቅ ደስታ ይስጣችሁ
@genetsemegn5293
@genetsemegn5293 Жыл бұрын
ከድሜሽ በላይ ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ ለብዙ ሰው አርአያ የምትሆኑ ናቹ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ ቤታችሁን ይባርክ ብዙዎች ያጡትን ነው ያለሽ እሱ ያዘጋጀልሽ ይበልጣል በርቺ
@eiduseidu8404
@eiduseidu8404 Жыл бұрын
ውይ ደስ ስትሉ እድሜልካችውን ተደሰቱልን እግዚአብሔር ይጠብቃችው ደስ የሚል ቤተሰብ
@Pmabiyahmedali
@Pmabiyahmedali Жыл бұрын
በባልሽ ላይ ያለሽ ኮንፊደንስ ያስቀናል ምነው ሚስቶች ሁሉ እንዳንቺ ነፃ ቢሆኑ ፍቺ አይኖርም ነበር 😏
@beamlaky.g275
@beamlaky.g275 Жыл бұрын
Anite amelgna neh malet new 🤣
@user-ty1ym5pz7u
@user-ty1ym5pz7u Жыл бұрын
ምነው ታስራለው አልክ😏😏😂😂
@zeherazehera3054
@zeherazehera3054 Жыл бұрын
የምር ግን ምሳሌ የምትሆኑ ጥንዶች ናችሁ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e Жыл бұрын
ጎበዝ ፈጣሪ ቀሪ ዘመናቹን ይባርክላቹ 💓💓💓ፀሎትም አይለያቹ የተረጋጋ ትዳር ለማፍረስ የተጠመዱ ተኩላዎች አሉ
@user-vr6tt5ik2y
@user-vr6tt5ik2y Жыл бұрын
ውበት ከስርአት ጋር የተባረከ ቤተሰብ ይሁንልሽ
@henokezt
@henokezt Жыл бұрын
ደስ የሚል እስተማሪ ዝግጅት ነው።ትዳራችው ይባረክ።❤
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye Жыл бұрын
ጎበዝ ዳጊ የጠላትን አመጣጥ አስራሩን ከመምህር መማርሽ እግዚአብሔርን መጣበቅ እናም በእርሱ መጠበክ መባረክም ወደህይወትሽ ይገባል ! ፈተና ከጠላት ዲቢሎስ ነው እና እርሱ መድሀኒአለም ይቅደም !!!!
@zebu8565
@zebu8565 Жыл бұрын
ዳግዬ የሚያወሩትን አሉባልታ አትስሚያቸው አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ዘርሽ ይባረክ ባልሽም ምርጥ ኢትዮጵያውይ ባል ነው
@menitube-3685
@menitube-3685 Жыл бұрын
ዋው ዳጊዬ❤ ጭንቅላትሽን አየሁት ምርጥ ሴት ነሽ በልጅነትሽ ብስል ያልሽ ነሽ😮 ልብ ያለው ከአንቺ ብዙ ይማራል ጀግና ነሽ✅ ውዶቼ ቤቴን ላሳያቹ ፎቶዬን ተጭነው ይከተሉኝ😍🙏
@emebettamrat5712
@emebettamrat5712 Жыл бұрын
ቆንጆ እውድቫለሁ በልቨ አድናቂው ነኝ መልካም ተድር ይሆንላችው ልጅ ሰጦታ ነው አምላከ ትዳራችው የተባርከ ይሆንላችሁ
@mesafntbirhnu3115
@mesafntbirhnu3115 Жыл бұрын
በጣም ሥራአት እና ቆጆ ሴት ነሺ ትዳራቹህን ይባርክላቹህ
@salemkaleb8865
@salemkaleb8865 Жыл бұрын
Love how open-minded you are ... wish you happiness in the rest of your marriage life
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 Жыл бұрын
በጣም ውብ ነሽ ስነስርአትሽ ደሞ ማራኪ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ኢትዮጵያዊ ጨዋነትሽ ማራኪ ነው በትዳርሽ ደሞ ውጤታማ ነሽ እግዚአብሔር እስከመጨረሻ በፍቅር ኑሩ።💕💚💛❤ የእብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ ኑሮዋችሁን። እንደ አንች ጥሩ ኢትዮጵያዊ ጨዋ በራስዋ የምትተማመን ሴት እወዳለሁ የማትቀና ጨዋ💚💛❤💕🌹🌸🌺🌷ተባረኪልኝ
@dawitdessu4953
@dawitdessu4953 6 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ሂወት ነዉ እግዚአብሄር በሰላም በጥንካሬ ያኑራችሁ ልጆቻችሁም በሰላም በፍቅር አድገዉ ለወግ ለማረግ ይብቁላችሁ ምቀኛዉን ደንቆሮዉን ሁሉ አፉን ይዝጋላችሁ ብዙ ሰዉ ጥሩ ነገር ማዉራትም መስማትም የጠላበት ዘመን ነዉ
@Your_channel94
@Your_channel94 6 ай бұрын
የምትገርሚ አስተዋይ ጨዋ ሴት ነሽ የምር !! እኔ ዘፈን አልወድም አልሰማም ፕሮቴስታንት ነኝ !! በእውነት ግን ቤቢን በፊልም ድራማ ስለማየው ነው ድንገት ከፍቼ መስማት ጀመርኩ እና በጣም አስተዋይ ቁጥብ እንደሆንሽ አየሁ የእውነት ለብዙ ባለትዳር ሴቶች ምሳሌ ትሆኛለሽ አንቺ በርቺ እግዚአብሔር ደግሞ ማስተዋልን ከዚህ በላይ ያብዛልሽ ❤
@fasikaalmaw1171
@fasikaalmaw1171 Жыл бұрын
ስው የሚለፈልፈው አያጣም ስወድሺ እኮ የኔ ምርጥ መልካም ግዜ ይሁን ላቹሁ
@hiwotdhabtamu6978
@hiwotdhabtamu6978 Жыл бұрын
Well said I enjoy the enterview may God bless you more and celebrate your 50th year....
@queenqueen73
@queenqueen73 Жыл бұрын
I love the journalist she is standing with her. I love zat
@menetewabtekeste3600
@menetewabtekeste3600 6 ай бұрын
ያለም ያለም የለም ያርግላችሁ የባል እናትና እኽት ሁሉም ሳይሆን በብዛኛዉ የትዳር ቅንቅን ናቸው ትዳራችሁን እግዛብሔረ ይባርክችሁ እኔን ገጥሞኝ አፋትቼ ላገሩ ልጂ እደረዋለሁ ብለዉ እናቱሲፎክሩ ታሞ የማያዉ ሰው ማስተሩን የሚመረቅበት ቀን ለአንዲ ወረ ሆስፒታል ገብቶ አረፈ ነፍሱን ለዘላለም ይማርልኝ ሁለት ልጆች አሉኝ እግዜርን አመሰግናለሁ።
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix Жыл бұрын
እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ❤🙏
@abraham2763
@abraham2763 Жыл бұрын
ትዳራችሁ ይባረክ 🙏 አብራሃም ከ አስመራ 🇪🇷♥️🇪🇹
@shegeralmazk
@shegeralmazk Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛልን ዳጊ ጠንካራ ሴት ነሽ ጀግኒት
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Жыл бұрын
It's common to marry at the age of 18-20-21....in Addis. I am from Addis I got my job at 19 married at 20 and had my first daughter at 21. I am very happy for these beautiful couples 💑 wish them everlasting joy and happiness in the rest of their marriage life. 💑 Blessed by grandkids 🙏
@rahwa138
@rahwa138 Жыл бұрын
No its not common in Addis. Maybe kiflehager. You should be at college and uni at that age
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Жыл бұрын
@@rahwa138I am from Addis . I joined collage after marriage and it was through extension program. During my time, getting job was not that difficult like this days especially if your ESLCE ( matric) result is good. You will take exam, get interviewed and join the organization. Like banks, ethipian airline, insurance, ethiopian electric power .......they hire you in that way. University graduates were very few in number cause of the difficult interance exam.
@AA-kt5zj
@AA-kt5zj 6 ай бұрын
What
@tadessetiruneh1916
@tadessetiruneh1916 5 ай бұрын
በጣም ግልፅ ነሽ ዳጊ ለብዙዎቻችን ትምህር ይሆናል ሳምሶንዬ እጅግ በጣም የምወደውና የማከብረው ምርጥ አክተር ነው እግዚአብሔር ትዳራችሁን እና ልጆቻችሁን ይባርክ የልጅ ልጆቻችሁን ሽበት ያሳያችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 Жыл бұрын
Wow she had full confidence.
@tigist8015
@tigist8015 Жыл бұрын
Gobeze Dagi, you are matured and confident!
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx Жыл бұрын
Trust is the key for relationships! I am glad you guys are happy together.
@abebayishak6298
@abebayishak6298 Жыл бұрын
Dagi hulem andebetish yigermegnal u r really intelligent please keep it up.
@gretaVadi
@gretaVadi 6 ай бұрын
ዳጊዬ❤ውብ፣ ብልህ፣ እውነት ፈጣሪ የባረከሽ የተከበርሽ ለብዙሐን አርአያ ድንቅ ሴት ነሽ። መልካሙ ሁሉ ይሁንልሽ ውድ እህቴ። ብዙ ፍቅር ❤❤
@mekdeskifle9077
@mekdeskifle9077 Жыл бұрын
እቼ ሴት በየሄደች በት ሜዴያ የባሏን እህት የምትቦጭቅ ስጋው እኳናት የቤትሽን ገበና ማውጣቱ ያስንቅሻል እንጄ አያስከብርሽም አንቼስ ጥሩነሽ አያንቼ😏😏
@azebkidane3509
@azebkidane3509 Жыл бұрын
የሚቦጭቅ ይቦጭቅሽ እህት ተብዬዋ የደረሰችባትን ታውቂያለሽ አንቺ!!!!ስጋው ብትሆንም ባህሪዋን ስለሚያውቅ መሰለኝ ።አንቺ ግን በራስሽ የግል ችግር ያለብሽ ትመስያለሽ😏
@lemlem836
@lemlem836 Жыл бұрын
Deg aregech. Endezi gudachew kalweta aysebesebum.
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 Жыл бұрын
ዳጊየ እወድሻለሁ ግን ስለባለቤትሽ እህት አታዉሪ ምክንያቱም ቤቢም ቅርይለዋል ላንች ባይነግርሽኳ ማለትነው መላዉ በተሠቡ ቅር ይለዋል ተያት በቃ ስለሷአታዉሪ
@azebkidane3509
@azebkidane3509 Жыл бұрын
በደንብ ታውራ ዛሬ ሰላም መሆኗን አትይ ስንት ሰምተናል በሃሽሽ ጦዛ ወንድሜ ጥሎኝ አያገባም እያለች ምትረብሽ እብድ በዘርም አያድርስ
@mawinaamegashie4441
@mawinaamegashie4441 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ምክር በየሔደችበት ስለእህቱ መጥፎነት ታወራለች በጣም ቂመኛ ነች
@user-rt7et5hw8w
@user-rt7et5hw8w Жыл бұрын
ትዳራችሑ ይባረክ 🙏💕ዝብዬ ሳሰብ በልናሚስት ከአንድ ባሕር ይዳል የምትባሉ አይነት ባለትዳሮች ትመሰሉኛላችሑ እንች ጥቁቅ እና እዉነተኛ ሴት ትመሰይኛለሽ እሱም እንደዚያዉ ኮሰታራ ወንድ!
@armayegetahun9839
@armayegetahun9839 Жыл бұрын
Dagi my dear you have the most beautiful family don't give your ears to negative thinkers you just listen to your heart you are very strong amazing woman God Bless your marriage and Family too dear
@user-jn5ct5le6b
@user-jn5ct5le6b Жыл бұрын
ጎበዝ ፡ ታግለሽ ፡ ትዳርሽን ፡ አቆየሽ ፡ ሶፊያ ፡ ሽባባው ፡ የምትባልጅ ፡ ስልክ ፡ ተደውሎ ፡ ባልሽ ፡ ባሌነው ፡ ተባልኩ ፡ ብላ ፡ ትዳር ፡ ፈታ ፡ የለ ፡ እንዲነው ፡ ሴት ፡ ማለት ፡ ፈተናን ፡ በጥንካሬ ፡ ማለፍ❤
@tinalove7727
@tinalove7727 8 күн бұрын
ተይ አትፍረጂ ስለነ ሶፊያ እውነቱን አታውቂም ፍቅር ቢኖራቸው አይፋቱም ነበር፡፡ ድሮም ያለ አቻ ጋብቻ ነበር ማለቴ (በጭንቅላት ምጥቀት)፡፡
@salemabdissa5110
@salemabdissa5110 Жыл бұрын
I appreciated your humble heart.May God give more blessings!!!
@geneteden4343
@geneteden4343 27 күн бұрын
ሰው ዛሬው እንጂ ነገዉን አያውቅም ወደ ድሮ ፍቅራችሁ እና ትዳራችሁ ወደ አብሮነታችሁ ይመልሳችሁ 🙏
@sitrarame9822
@sitrarame9822 Жыл бұрын
ካንቺ ይልቅ ዳጊዬ ሳምሶን ቤቢን አደንቃለሁ የቤተሰቡን ፈተና ተቌቁሞስ ልጆች አሉ ተቀላቅለሻል ለልጆች ቁርሾ አታስቀምጪ መልካም ዘመን ይሁንላችሁ።
@seblefasil5910
@seblefasil5910 Жыл бұрын
ከምንም በላይ ያለሽ ፈሪሀ እግዚአብሔር ይማርከኛል። ሁልግዜ ለማዳመጥ ከምወደው ሰው ነሽ።አንችንም ቤቢንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ! አብራችሁ የእግዚአብሔርን ቃል መፅሀፍ ቅዱስ በመማጥናት በመፅለይ ትዳራችሁን ጠብቁ! ህ
@mintiwabbekele8410
@mintiwabbekele8410 Жыл бұрын
ቀሪው የትዳር ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ በውሃ ቀጠነ በብዙ ትዳራቸውን ያጡ እኔን ጨምሮ ስላሉ ሳላደንቅሽ አላልፍም ዳግማዊት የትዳር አጋር ከእግዚአብሔር ነው ተባረኩ
@sdt3004
@sdt3004 Жыл бұрын
አይ ማምዬ እሱ ጠንካራ ስለሆነ የቤተሰቡን ነገር ስላልተቀበለ እህቱ ላይም እርምጃ ስለ ወሰደ ነው እንጂ የተወጣችው ችግር ነው።
@Nani19o040
@Nani19o040 Жыл бұрын
Much respect & love Dagi & Baby
@adeykonjo7930
@adeykonjo7930 Жыл бұрын
አይ ዳጊዬ ፈጣሪ በዛ በደጉ በየዋሁ ዘመነ ስለሆነ ነው እዚህ የደርሽው ቡዚህ በእሳት በተፈጠርበት ዘመነ ቢሆን ኖሮ እዚህም አደርሽም ነበር እንኮንም አበዛሽ አጠነከርሽ እመብርሀን ከነልጇ በቤትሽ ትግባልሽ
@Hkkkkkkk123
@Hkkkkkkk123 Жыл бұрын
She is so lovely. I love her.
@tsehayuma1919
@tsehayuma1919 Жыл бұрын
ዳጊየ ጎበዝ ነሽ ሰው ምንም ብታደርጊ ጥሩ ነው ስለማይልሽ የአሰብሽውን አሳክተሻል
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 Жыл бұрын
ዲጊዬ ቆንጆ እምነቷ ደስ ሲል እኔ ደስ ነው ያለኝ ከሚስኪኖች ጋር ስርጋችሁን በማክበራችሁ ተባረኩ 20ኛ አመት ለማክበር ያብቃችሁ እድሜ ጤና ይስጣችሁ በተረፈ ሀበሻ ወሬ ይወዳል አትስሚ ወሬኛን ቤቢ እህቱን ወደ ቤተሰቡ ሸኛት እሰይ ሸኛት🤣🤣🤣
@seblebaba4458
@seblebaba4458 Жыл бұрын
😁😁
@dimatube4847
@dimatube4847 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም የኢትዮጵያን ልጆች ባለንበት ሰላማችን ብዝት ይበል. ሰላም ለህዝባችን ሰላም ለተጎዱት ሰላም በጭንቅ ያላችሁ ሰላም በስደት ያለን ለላም ኢትዮጵያውያን. ፈጣሪ ይጠብቀን. ፣ባለንበት 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@samuelmulugeta3658
@samuelmulugeta3658 Жыл бұрын
ፅድት ያልሽ ነሽ ዳጊዬ የኔ ጨዋ እግዚያብሔር ይጠብቃቹ።
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p Жыл бұрын
Am so proud of you he is so lucky to have wife like you
@selamawitgizaw-ru1yn
@selamawitgizaw-ru1yn 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ያጣመረው ማንም አይለየውም።ጀግና ነሽ ለኔ።
@solomonteshom4286
@solomonteshom4286 Жыл бұрын
ውድድድድድድ ነው የማረጋችሑ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጣችሑ.
@frezerabdela3143
@frezerabdela3143 5 ай бұрын
ዉዉ ሳላውቃት እንዲሁ እጠላት ነበር ግን እንዲ እርጋታዋን አስተዋይነትዋን የፍቅር ሴት መሆንዋን ከአንደበትዋ ስሰማ አከበርኳት ወደድኳት እናም እግዚያብሄር ረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@ፍሬ
@ፍሬ Жыл бұрын
ያቺ እህቱ ግን ምን ደረሰች ይሄኔ ሽምቅቅ እያለች ነው እምታይሽ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@wazmak9255
@wazmak9255 Жыл бұрын
😂🤣😆yanem hasabe nawe🤔
@wintakinfe9563
@wintakinfe9563 Жыл бұрын
Eht hulgizem mkegna nat bewedmua
@user-ez3qb6de1y
@user-ez3qb6de1y Жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪ
@zahraalghamdi
@zahraalghamdi Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ
@Pmabiyahmedali
@Pmabiyahmedali Жыл бұрын
ቤባው ታድሏል አንቺን የመሰለች ሚስት አገኘ ፀሎቱ ሰመረ በሁሉ የታደልሽ ቺኮቹን አንጫጫሻቸው እስኪበቃቸው ይመችሽ😅😅👏👏👏
@wazmak9255
@wazmak9255 Жыл бұрын
😂🤣🤔
@emawayisheshetu7813
@emawayisheshetu7813 Жыл бұрын
ቀላል 😂😂
@semiethiotub
@semiethiotub Жыл бұрын
ደምሩኝ በቅንነት ያገሬ ልጆች
@user-py5qf8pk6u
@user-py5qf8pk6u Жыл бұрын
ምን ሰለሆነ ነው እሱ የተንጫጩት 😁😁😁 አርቲሰት ነው ሳይንቲሰት አደለምኮ😎😂
@kalkidanbrehnu7288
@kalkidanbrehnu7288 Жыл бұрын
ተባረኮ ዘመናቹ ይለምልም❤🙏
@yoditbirilie786
@yoditbirilie786 3 ай бұрын
እጅግ በጣም ሥርዓት ያለሽ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባረክ
@honeyhe4713
@honeyhe4713 Жыл бұрын
ሶፍያ ሽባባዉ ካች ብዙመማር አለባት ትዳርሽ አሁንም የተባረከ ይሁን 🙏🙏🙏👍
@feven3885
@feven3885 Жыл бұрын
Waw i am protestant zefen alsemam neger gn zefan andezi aynet ale ble alasbm so ur proud God bless u
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge Жыл бұрын
በጣም ጎበዞች እኔ ብዙ ተምሬብሻለሁ ቆንጅየዋ አድናቂሽ ነኝ
@hanantadese2964
@hanantadese2964 6 ай бұрын
ዳግማዊት ፀሀይ መልካም ሴት እግዚአብሔር ከነ ሞላ ቤተሰብሺ ዘመንሺን ይባርከው ❤🙏🥰
@ethiopiawi1571
@ethiopiawi1571 Жыл бұрын
የልጅ አስተዋይ ጎበዝ ሴት
@befairnow6248
@befairnow6248 Жыл бұрын
Des yemil tarik new 20 ..30 abrachu kelijochachu gar mitakebiro yargachu♡♡♡
@user-nx8pe6lt6b
@user-nx8pe6lt6b Жыл бұрын
Wawwww well done የበለጠአከበርኳቹቹቹቹቹቹ ነጠላላላላላ ፊቶች በያቸው ፈሪሳውያን
@floridatekie6323
@floridatekie6323 Жыл бұрын
Congratulations both of you well done 👏 ❤
@selamabebe4859
@selamabebe4859 Жыл бұрын
Dese yemeteye leje nesh betam wededekush !❤❤❤❤ keri zemenachune fetari yebarekelachu ❤❤❤
@peacelove185
@peacelove185 Жыл бұрын
ማናት አላወኩአትም እስቲ ዘፈንዋን ልስማው ዳጊ ስትል የሰማሁ መሰለኝ ዳጊ ሙሉ ስሟ ነው
@mkditube
@mkditube Жыл бұрын
እውነት እናመሰግናለን ግልፅ ስለሆንሽ
@tizetabelayhun8793
@tizetabelayhun8793 5 ай бұрын
zim beleshi dis tiyegnaleshi.... yesefean leji selagebashi yehon weye degmo akuwamishi dis selemilegne becha tebarki zemeneshi yebarek yeweledeshachew yebareku amen!!
@selam7219
@selam7219 Жыл бұрын
Dagiye betam new yemwedsh astesasebshina nigigrsh degmo ejig maraki new berchiln ehtachin..!!!!
@user-lx5ze6kf1c
@user-lx5ze6kf1c Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሁሉም ነገር ይገባሻል,
@asnakechurgaha9809
@asnakechurgaha9809 Жыл бұрын
Oh my Gosh Dagi I love you ❤❤❤ God bless you and your family. Believe me your future is beautiful
@elsagetachew8669
@elsagetachew8669 Жыл бұрын
ዋናው እግዚአብሔር ነው ብለሻል በትክክል ዳጊዬ በርቺ
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 54 МЛН
#አልበላም_የአማራ_ምግብ_ነዉ@NEGASHMEDIA
45:08
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 40 М.