"ለትዳራችን መቆም ትልቅ ድርሻ ያለው ባለቤቴ ነው"... ድምፃዊት ዳግማዊት ፀሐዬ //በቅዳሜን ከሰአት//

  Рет қаралды 202,069

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 342
@solfaye7848
@solfaye7848 2 жыл бұрын
በጣም ከምወዳቸው አርቲስቶች አንዷ አንቺነሽ ጨዋነትና ስነምግባር የታደልሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊት 🙏🏿🥰🙏🏿
@ethiostar7855
@ethiostar7855 2 жыл бұрын
እውነት ነው💯
@rodasktube2209
@rodasktube2209 2 жыл бұрын
ትክክል
@ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ
@ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ 2 жыл бұрын
አደለ ውይ በጣም ጨዋ ከመሆኗ የተነሳኮ ነው ዘፋኝ የሆነችው😂
@eyerusfentaw2740
@eyerusfentaw2740 2 жыл бұрын
@@ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ kkkkkk ሰው መላ ጠፍቶበት ጨዋና ጨው መለየት አቃተው
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
@@ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ ዘፈን ማለት በዜማ እና ሙዚቃ መሳሪያ የታጀበ ንግግር ወይም ግጥም ነው ። 🤔
@yayaabebe2122
@yayaabebe2122 2 жыл бұрын
ዳጊ አስተዋይ ነሽ ከምንም በላይ የሃገራችን ሰላም መደፍረስ የእኛ ሐጥያት መብዛት ነው ንስሃ እንግባ ያልሽው ትክክል ነው ማንም አስቦት የሚያውቅ አይመስለኝም ሁሉም
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 2 жыл бұрын
Be zemecha minilike yetesatefachw newreja famille👹👹👹👹
@roqayyaoumer3273
@roqayyaoumer3273 2 жыл бұрын
ጨዋ ባልና ሚስት ፈጣሪ አይለያቹ 💞🙏💞 እናትነት ደስ ይላል❤❤❤ እኛንም እናት ለመሆን ያብቃን🙏💝
@jordanos3792
@jordanos3792 2 жыл бұрын
ውሸት ባሏ ሰው በላ ነው
@febenmitiku28
@febenmitiku28 2 жыл бұрын
@@jordanos3792 ቅ
@SaraS-qy8zq
@SaraS-qy8zq 2 жыл бұрын
ኣንቺ ምንም ኣትይም ባልሽ ግን በትግራይ ህዝብ ሞት የፈረደና እጁ በደም የተጨማለቀ የኤርትራ ተወላጅ ዲቃላ ነው ጌታ ይፈረደው
@nebilmuktar704
@nebilmuktar704 2 жыл бұрын
ለልጅ የምታደርጊው ጥንቃቄ በጣም የሚደነቅ ነው ዳግማዊት!!! ጎበዝ እናት!!!
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ 2 жыл бұрын
የኔ መለካም የኔ ሙሉ ሴት በጣም ነው የምወድሽ ለትዳርሽ ያለሽ ክበር የለያል በቃ ልዩ ሴት ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ♥️
@kalkidan127
@kalkidan127 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ዳኒ በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርክ
@አለምፈረደኝየማሪያምልጅ
@አለምፈረደኝየማሪያምልጅ 2 жыл бұрын
ዳጊዬ የኔ ጠንካራ ምርጥ ተምሳሌቶች ናችሁ ሁለታችሁም ሀገር ወዳድነትሽንም የህዝብ ድምፅም ስለምትሆኘ እናመሰግናለን🙏❤️❤️❤️
@yelbiemeseret9102
@yelbiemeseret9102 2 жыл бұрын
Dagiye wedishalehu Akebirishalehu. You are a perfect Exemplare of wubi Set.
@saraethiopia8073
@saraethiopia8073 2 жыл бұрын
ዳጊ በጣም እውድሻለሁ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ትዳርሽ ቤተስብ ይባረክልሺ
@geessu2544
@geessu2544 2 жыл бұрын
ዳግዬ በጣም ነው የምወድሽ እስከቤተሰቦችሽ አምላክ ይጠብቅሽ
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 2 жыл бұрын
በጣም ያምናከብራችው ባልና ሚሰት ሁሌም እግዚአብሔር አይላያችው ዳግዬ ያሰራት ብሩ በጣም ብዙ ሰው ይለወትበታል እውነት አሰራት ማወታት ከጀመርኩ ብዙ ባርኮኛል እግዚአብሔር ይመሰገን ሌላው ያመርጃው አባል በጣም ተመችቶኛል ሰው ባቅሙ ይሳተፍል ጥሩ ነገር ነው እግዚአብሔር ይርዳኝ አሰብበታለው
@Nesru23
@Nesru23 2 жыл бұрын
እንደ አንቺ ቤቱን እና ትዳሩን የሚያከብር ያብዛልን ጨዋነትሽና ሴትነትሽ እጅግ በጣም ውብ ነው እናመሰግናለን
@abeshawendnew6336
@abeshawendnew6336 2 жыл бұрын
ኢቢኤሶች እግዚያብሔር መልካሙን ያድርግላችሁ። ይህቺን ውብ ቆንጆ ደርባባ ልጅ ነች, ስታነጋግሯት እኛ ብዙ ቁምነገር ቀሰምን እሷም የዋዛ አይደለችም ቅመም ኢትዮጵያዊት ነች። እግዚያብሔር ትዳርዋን ይባርክ! ኑሮዋን ቤተሰቧን በጤና በረጅም እድሜ ይባርክ!!!
@hiwotlemma3159
@hiwotlemma3159 2 жыл бұрын
ዳጊዬ ቆንጆ እምትደንቂ እናት ነሽ
@awettesfay6631
@awettesfay6631 2 жыл бұрын
ዳጊ ቆንጆ 1ኛ አድናቂሽ ነኝ🇪🇷💞🫵🤙
@selamawitretta4207
@selamawitretta4207 Жыл бұрын
Dagi mirth lij yene konjo sirat yalat lij tebareki yene konjo thank you all!
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 2 жыл бұрын
ዳጊዬ የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር ቤትሽን ይባርክ
@helenyemariamlij2997
@helenyemariamlij2997 2 жыл бұрын
የኔ እናት ዳግየ መልካም ስው ነሽ
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 2 жыл бұрын
ትዳረቹ ይባረክ ዳጊ
@hiwetbehayilu5657
@hiwetbehayilu5657 2 жыл бұрын
ፊልም እንደሰራሽ አላውቅም ነበር በጣም ጎበዝ በርችልን💋💋💋
@webitemelka2283
@webitemelka2283 2 жыл бұрын
ዮኒ ሁሌም የጸጊ ሻይ ላይ ታስቀናለክ የወንድ ስራ ማሥገሳት ብቻ ነው 😂ዳጊ እናመሠግናለን ፈጣሪ የልብሽን ይፈጽምልሽ የንጹሀንን ደም ፈጣሪ ፍትህ ይስጥልን 😪
@yeworkwuhatesfaye9781
@yeworkwuhatesfaye9781 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስነስርሃትሽን ስወደው በእውነት ትልቅ ሰው ነሽ እግዛብሔር የማቱሳላን እድሜ ይስጣችው እመቤቴ ልጆችሽን በፀጋ በጥበብ ታሳድግልሽ ትዳርሽን አክባሪ በጣም ጎበዝ ነሽ ለብዙ ሠው አርያ ነሽ በርቺ።
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ዳጊ እግዚአብሔር ኑሮ ትዳርሽን ልእጆችሽን ይባርክልሽ
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
ሀበሾች ብቻ የሚሳሳቷቸው 5 ቀላል የእንግሊዝኛ አገላለጾች() kzbin.info/www/bejne/rpSld3qqnJt9has
@Semay2020
@Semay2020 2 жыл бұрын
ፀገነት በፊት በጣም ወድሽ ነበር አሁን ግን ጥያቄ ውስጥ አስገብቼሻለሁ ምክንያቱም መምህር አብይ ይልማን ያቃለልሽበት ቃል ጆሮዬ ላይ ያቃጭላል
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 2 жыл бұрын
እሱ ስሜት እኔም ጋ አለ
@Metasebiya4
@Metasebiya4 2 жыл бұрын
Anchi feraj adelashem don't judge her yerasachin hatiyat lay enisera gobez yesew lay sintoqim gize ancheres!!
@melatwerk5421
@melatwerk5421 2 жыл бұрын
Yoni geta yibarkih ewinetegna abat. Neh ye lig masgesatn simet agegnitehewal you are so kind.
@qonjo6613
@qonjo6613 2 жыл бұрын
ሙሉ አክትሽ ደስ ይለኛል ዳጊ😁😊
@mohamedebrehm7442
@mohamedebrehm7442 2 жыл бұрын
ጎበዝ በልጂነትሽ ልጆች መውለድሽ
@Metasebiya4
@Metasebiya4 2 жыл бұрын
Bekesa naw? Le lij atanisem esuwa idol sitewedader lij hoigne aqalew
@የድንግልልጅ-ረ6ወ
@የድንግልልጅ-ረ6ወ 2 жыл бұрын
ዳጊየ ባለማህተቧ በጣም ታምሬያለሽ ።እፅገነት የኔ ውድ ባህሪሽን አስተካክይ ለ666 የሙዚቃ ክሊፕ ጥብቅና አትቁሚ ምክንያቱም ይህ ኢትዩጵያ ነው የሀይማኖት ሀገር ነች ሁሉም ኦርቶዶክሱም፣ሙስሊሙም፣ፕሮቴስታንቱም፣ካቶሊኩም ይህንን አይነት አስቃያሚ ተግባር አንቀበለውም ስለዚህ እባክሽ ይህ ስልጣኔ አደለም!!
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
ሀበሾች ብቻ የሚሳሳቷቸው 5 ቀላል የእንግሊዝኛ አገላለጾች❤️❤️❤️ kzbin.info/www/bejne/rpSld3qqnJt9has
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 жыл бұрын
ዳጊየ ባለማሕተቧ ስወድሽ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስላችሑ ልጆቻችሁን 🙏
@hiwotsolomon35
@hiwotsolomon35 2 жыл бұрын
Balemahetebwa setelu zefen hatiyat mehonunem negerwat eseki zemari honest new wedealem yehedeshew alememe megnotum yalefalu ehete temeleshi
@milanamili6065
@milanamili6065 2 жыл бұрын
ሻይ እንግዶቹ ሳይጠጡ ብቻቹሁን ስትጠጡ ምን ይሰማቹሃል ለነሱም የፈለገ ሰው እንዲጠጣ አዘጋጅላቸው
@kiyyaatube4930
@kiyyaatube4930 2 жыл бұрын
እህቴ ሰብ አርጊልኝ እማ 🙏😘
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 2 жыл бұрын
እየጠጡቢሆንሀሪፍነው
@danieldani8907
@danieldani8907 2 жыл бұрын
ዳጊዬ ስወድሽ ፈጣሪ ይባርክሽ
@menberufiseha869
@menberufiseha869 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽልን ውዷ አንደበትሽኮ አይጠገብም❤❤❤
@ritabelay8922
@ritabelay8922 2 жыл бұрын
ውይ እጅግ በጣም ነው ምወዳት ልታይ ልታይ ማትል ቤቶን ባሎን አክባሪ የተረጋጋች በጣም ወድሻለሁ
@derashutube
@derashutube 2 жыл бұрын
Selam ውድና የተከበራችሁ ዋው ቅዳሜን ይለያል 💞
@ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ
@ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ልታይ ልታይ የማታይ ነሽ ና በረች
@teketseltsige2011
@teketseltsige2011 2 жыл бұрын
To the incredible person that's seeing this, i wish you all the best in life don't over blame yourself, accept things and go forward. Don't let others define what success is for you. Get up, learn the skills needed and get after it, all the keys to a happy life is in your hands. Keep pushing .
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
ሀበሾች ብቻ የሚሳሳቷቸው 5 ቀላል የእንግሊዝኛ አገላለጾች() kzbin.info/www/bejne/rpSld3qqnJt9has
@adiam7060
@adiam7060 2 жыл бұрын
I think I needed to hear this. Thank you :)
@ttyy9832
@ttyy9832 2 жыл бұрын
የኔ መልካም ሴት መልካም እናት ነሽ
@mea9296
@mea9296 2 жыл бұрын
የሚሊልክ ዘመቻ እያለ ወገን ወገኑን እዲበላ እያደረገ የብዙዋችን እናቶች አስለቅሶ ትዳር አልባ ግፋ አስመጽሞ ግንባር ድረስ ደጀን የሆነዉ ባልሽ ዛሬስ አደነቅሽዉ ነገን ግን አርቀሽ አይተሻል ግፍ ምን ይዞ እደሚመጣ እዳቺ አይነት ባሎች ያሉ ጥበብ ዉስጥ የተደበቁ ጠባቦች ናቸዉ አገር ፍርስርስ እድትወጣ ያቀጣጠሉት
@azebina20tube
@azebina20tube 2 жыл бұрын
የምወዳቸው አርቲስቶች
@betyemesha4223
@betyemesha4223 2 жыл бұрын
መታደልሽ አንቺ መልካም እሴት ፈሪሀ እግዚአብሔርሽን አወዳለሁ
@anisagwapa2039
@anisagwapa2039 2 жыл бұрын
እንደ ቤተሰብ ነው ጥያችው ምህድ ታለች ታዲያ ለምን 4ስዓት ተምናምን ትቀጆለሽ ድምፅ በስልክሽ
@እናትአገሬ-ቈ3ገ
@እናትአገሬ-ቈ3ገ 2 жыл бұрын
በጣም ታምሪያለሽ ትዳርሽን አላእ ይጠብቅልሽ
@semiraumer4051
@semiraumer4051 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሰው
@menberufiseha869
@menberufiseha869 2 жыл бұрын
አሁን እያየሁሽ ነበረ በብዙ እንጠብቅሻለን በርቺ
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 2 жыл бұрын
4ሰአት ሪከርድ ኮፍያአድርጌ አቤት ሰውአለማመን
@ephremalemayhu2736
@ephremalemayhu2736 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ ዳጊ ጋንጊስተር ሆነሽ መስራት ይዋጣልሻል የሆነ ሌዘር ለብሰሽ ሙሉዉን ማለቴ ነዉ
@ethiostar7855
@ethiostar7855 2 жыл бұрын
Proud of you what a nice amazing speech.
@helenkassa2301
@helenkassa2301 2 жыл бұрын
ችግር ያለበትን ቤተሰብ ወደሚዲያ አታምጡ፡፡ ቧሏ በዘመቻ …… ምን ሲሰራ እንደነበረ አይተነዋል፡፡ አሁን ባለንበት ሁኔታ መንገድ ዳር ጥቃቅን ንግዶችን ነግደው ቤተሰባቸውን የሚያስተዳድሩ ምስኪና እናቶችን ብታቀርቡ ይሻላል፡፡ ለኔ አርዓያ እነሱ ናቸው አርቲስት ተብዮዎች ሆዳሞችና መንግስታት በተቀየረ ቁጥር አብረው የሚያሸረግዱ አሽከሮች ናቸው፡፡
@fikeryibeltal4394
@fikeryibeltal4394 2 жыл бұрын
ይቺ እጸገነት ሰው የምትዘረጥጠው ነገር መቆም አለባት
@addiskassa5165
@addiskassa5165 2 жыл бұрын
Lek new i have seen that in to her too! Betam tekekel ayedelem...i do not like peoples who disrespectful!
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
@@addiskassa5165 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@abenezerzewdie5406
@abenezerzewdie5406 2 жыл бұрын
የሰገጠች ናት በተለይ ዮኒ ላይ ሙድ ትይዛለች
@zekiyashikur7581
@zekiyashikur7581 2 жыл бұрын
ደደቦች ሁሌ ወቀሳ አይሰለቻቹም ጎበዝ ጋዜጠኛ ናት ፀጊን ተዋት
@abenezerzewdie5406
@abenezerzewdie5406 2 жыл бұрын
@@zekiyashikur7581 እስቲ block head አትሁኚ መጀመሪያ የተፃፈውን ተረጂ ሰው መዘርጠጥ ጉብዝና አይደለም ደሞ ብዙ ጊዜ ተመልክቻለሁ ከጋዜጠኝነት ስነምግባር ታፈነግጣለች ስለዚህ በዚህ ልክ ወርዶ ሰውን ከነጥፋቱ ማድነቅ ተገቢ አይደለም ።
@foozihmohamd5437
@foozihmohamd5437 2 жыл бұрын
ዳጊ የኔውድ ፈጣሪ ይጠብቅሺ
@ወርቄነኝየአያቶቼልጅ
@ወርቄነኝየአያቶቼልጅ 2 жыл бұрын
ጠንካራ ሴት ጎበዝ ነሽ
@abebakasa6951
@abebakasa6951 2 жыл бұрын
ስወድሺእኮ ዳጊ ስነምግባርሺንምእወደዋለዉ
@tikdemlegesse3405
@tikdemlegesse3405 2 жыл бұрын
ስነምግባርሽ ደስ ይላል 🇪🇹🇪🇹👍
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 2 жыл бұрын
የብርሃን ልጆች አድራሻውን ብታስቀምጡልን መልካም ነበር?
@zulaliyajemal4550
@zulaliyajemal4550 2 жыл бұрын
ስወዳት
@እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ
@እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ 2 жыл бұрын
ዳጊ ስወድሺ የኔ ቅመም
@yayaabebe2122
@yayaabebe2122 2 жыл бұрын
ምናለ ፀጊ እሚሏትን ብትቀይሯት
@ታሜዉስጤነው
@ታሜዉስጤነው 2 жыл бұрын
ለምን 😁
@milkobizuneh4221
@milkobizuneh4221 2 жыл бұрын
dagiyeee yene mirt betam betam new mewedesh
@kidistabera4699
@kidistabera4699 2 жыл бұрын
ስወድሽ ዳጊየ የኔ ሴት
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ 2 жыл бұрын
የኔ እንቁ የኔ ውብ ውድድድድድድድድ ዳግዬ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ብርክ ያድርግ ❤️❤️
@askidesta4271
@askidesta4271 2 жыл бұрын
ጀግና ሤት እንወድሻለን
@tesfanebeyu6140
@tesfanebeyu6140 2 жыл бұрын
እንኮን ደህና መጣሽ እደቤተክርሥቴያን ልጅ አደመሆንሽ አለባበሥሽን አሥተካክይ አደበትሽን ምግባርሽን ልብሥሽ ያጎላልና ሙሉ አድትሆኝልብሥሽም ዘርፍፍቀሜሥ ነው የሜያምርባት
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
ዝግጅቱ የመዝናኛ ስለሆነ ፡ ፈጣሪ የሰጣትን ሰውነት ፡ በሰው ሰራሹ ልብስና ጌጣጌጥ አጉልታ በመቅረቧ ፡ አብዛኛው ተመልካች ይደሰታል ።
@meronambawmequanint8145
@meronambawmequanint8145 2 жыл бұрын
ke ayin yawtachu ....
@yoyotube5683
@yoyotube5683 2 жыл бұрын
dagiye u r my role model. swedsh
@Hkkkkkkk123
@Hkkkkkkk123 2 жыл бұрын
Lovely lady
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 жыл бұрын
ዳጊ ከልብ አከብርሻለሁ ግን ዘፈን አቁመሽ #ስትዘምሪ የማይበት ቀን ቅርብ እንደሚሆን አምናለሁ 👈
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
ብሔራዊ መዝሙር እንደምንዘምር ሁሉ ፡ በዘፈን ፈጣሪን ማመስገን ይችላል ። 🤔
@AddisInsight21
@AddisInsight21 2 жыл бұрын
ቁምነገረኛ ደግሞም ጥበበኛ እንኳን ደህና መጣሽ ዳግማዊት የእኛ🤗
@kiyyaatube4930
@kiyyaatube4930 2 жыл бұрын
እህቴ ሰብ አርጊልኝ እማ 🙏😘
@Tube-lf3sr
@Tube-lf3sr 2 жыл бұрын
በሙዚቃውም በፊልሙም ጎበዝ ነሽ በርቺ
@ethiopiayoutube5356
@ethiopiayoutube5356 2 жыл бұрын
ዳጊዬ የኔ ሙሉ ሴት😍❤
@zezumeke1689
@zezumeke1689 2 жыл бұрын
እውነት እኔንም አስታወሽኝ ስለልጅ እኔ የሆንኩትን እማ ተይኝ
@mahdermahi3361
@mahdermahi3361 11 ай бұрын
Yne konjooo
@romangugssa4519
@romangugssa4519 2 жыл бұрын
አኔ አምለዉ የሰዉን አስተያየት መብት ለምን ትነቅፍላችሁ ባሏ አንጂ አሁን አሶ ምን ሰርታ ነዉ ያዙኝ ልቀቁኝ የምትለዉ አኔም አትመቸኝም
@kiyyaatube4930
@kiyyaatube4930 2 жыл бұрын
እህቴ ሰብ አርጊልኝ እማ 🙏😘
@selameadm5985
@selameadm5985 2 жыл бұрын
አኔ ሰጠላት ትክክል
@solfaye7848
@solfaye7848 2 жыл бұрын
@@selameadm5985 በየ ቦታው እየሄድሽ ስጠላት ስጠላት ምን ጀብዱ መሰለሽ ቢገባሽ እላይሽ ላይ የሰፈረው ሰይጣን ነው እንደዚ በጥላቻ ያጠረሽ ምስኪን አይዞሽ እንግዲ ቻይው ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ነው
@ወለተ.ስላሴ
@ወለተ.ስላሴ 2 жыл бұрын
መብታቹነው
@romangugssa4519
@romangugssa4519 2 жыл бұрын
አይዞሽ ደሞዚ በጆ ከበላሽ ማድነቅ ትችያለሽ አኔ ግን አሀንም ለኒ ግን አርቴትስት አይደለችም ምን ታርጌ ፓርላማ ላይ ማጨብጨብ ለምደሽ
@fhhh500
@fhhh500 2 жыл бұрын
ታዳሚወቹስ ሻይ ስጦቸዉ ነዉር ነዉ ብቻችሁን አጠጡ
@seblewengelgeleta8030
@seblewengelgeleta8030 2 жыл бұрын
The same experience specially kealega mewedek!
@zezumeke1689
@zezumeke1689 2 жыл бұрын
ዳጊ ፍቅር ስታምሪ
@tiginani3753
@tiginani3753 2 жыл бұрын
Dagi konjo edimye ena tena ke en betesbish emegnilshalw
@adad708
@adad708 2 жыл бұрын
ኢንሻአላህ
@hiwotfenta1348
@hiwotfenta1348 2 жыл бұрын
አንች ላይ ብዙም ቅሬታ የለኝም ያ ጭራቅ ባልሽ ግን የብዙ ሰው ደም እጁ ላይ አለበት።እነሱ ባነሳሱት ጦርነት ብዙ ህዝብ አልቋል ፈጣሪ የስራውን ይስጠው በሚወደው ይፈትነው
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 2 жыл бұрын
Samson betam tru maninet
@danieldani8907
@danieldani8907 2 жыл бұрын
ዳጊ ስልክሽን እንፈልጋለን
@buyegetu2142
@buyegetu2142 2 жыл бұрын
ስወድሺ በተለይ ሰውነትሺ 3ወልደሺ ሽቅጥ ብለዋል የኔም ሴት ልጄ ዳግማዊት ናት
@kebera2636
@kebera2636 2 жыл бұрын
ገዳዩ ባልሽስ ንስኅ አስገባሺው
@nutube8793
@nutube8793 2 жыл бұрын
Etegenet besetan tetelefish lelijochish atasibim
@zaraslozaraslo6253
@zaraslozaraslo6253 2 жыл бұрын
ዳጊየ ወደድኩሽ ከድሮ በበለጠ😘
@aszd8551
@aszd8551 2 жыл бұрын
ባልሽን በቅርቡ ወደ ገሃነም እናስገባዋለን ዳግማዊትይ አዞሽ
@bintkedir3854
@bintkedir3854 2 жыл бұрын
አኡዙቢላ
@riskoware1166
@riskoware1166 2 жыл бұрын
ይሄ ነብሰ ገዳይ ባልሽ ገና ዋጋውን ያገኛል ጠብቂ::
@siletube7222
@siletube7222 2 жыл бұрын
Yesew desita yasidesitachihual engidas sebisikrayib arigugn
@Alphacentric1
@Alphacentric1 2 жыл бұрын
This woman used to call her hubby "YeneMar"
@ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ
@ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ 2 жыл бұрын
እኔኮ ኮሜንት የምትሰጡ ሰዉች ግርም ነው የምትሉ አትመቸኝም አልወዳታም ምን አስባላቹሁ ከእሳ ምንም አይቀነስ
@seadanuri6051
@seadanuri6051 2 жыл бұрын
ስለሚቀኑባት ነው ሚከታተሏት በተለይ እነ...
@selameadm5985
@selameadm5985 2 жыл бұрын
ወረኞ አሸቃባጭ መብታችን ነው ቂጥ
@nitsuhethiopia8609
@nitsuhethiopia8609 2 жыл бұрын
ምን ዓይነት ግሩም ድንቅ የሆንሽ እናት ነሽ!
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
ሀበሾች ብቻ የሚሳሳቷቸው 5 ቀላል የእንግሊዝኛ አገላለጾች❤️❤️❤️ kzbin.info/www/bejne/rpSld3qqnJt9has
@hiwotdagnew5666
@hiwotdagnew5666 2 жыл бұрын
እንዴት አሉን መጣች ባሊዋ የሚልልክ ጠሩነት ተሰተፍይ ስለሆነ ለማሰተካለ ህዝቡች ማሰተዋል እንግዲህ። 😡😡💔
@siscotefera7036
@siscotefera7036 2 жыл бұрын
ewunetm tebak meliak alachw
@helenadonai1572
@helenadonai1572 2 жыл бұрын
Munaye yeja asteway ! Brk beyyy
@heyabe17
@heyabe17 2 жыл бұрын
በብዙ ድጋፍ ነው የመጣሽው አንቺ ዘፈንም አክቲንግም አትቺዬም
@selameadm5985
@selameadm5985 2 жыл бұрын
ትክክል ሰጠላት
@genetbekele1277
@genetbekele1277 2 жыл бұрын
በደንብ ትችላለች ተወዳድራ እንጂ ከመንገድ አልመጣችም ይሄ ቅናት ነው
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
ምርጥ ድምጻዊት እና ተዋናይ ስለሆነች ጥሩ ትዳር ከዝነኛ አርቲስት ጋር አላት ።
@sdt3004
@sdt3004 2 жыл бұрын
@@selameadm5985 አንቺ ልጅ ግን ምነው በየኮመንቱ እየገባሽ ተቃራኒ ባትሆኚ።
@selameadm5985
@selameadm5985 2 жыл бұрын
ቢመርሸም ዋጭው ወንጀለኞ ከሁነ ለፍርድ ይቀርባል ኮመንት ተቀበይ ግድ ነው አና መብቴ ነው
@therapysounds9542
@therapysounds9542 2 жыл бұрын
"ለትዳራችን መቆም ትልቅ ድርሻ ያለው ባለቤቴ ነው"... መቆም ? መፍረስ ይመስላል /መጽናት ብትሉ ይሻላል
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 2 жыл бұрын
ቆንጆ ናት። ሴክሲ ናት። ክፉ መሰሪ ነገረኛም ትመስላለች።
@kasuanteneh8028
@kasuanteneh8028 2 жыл бұрын
😄😄
@selameadm5985
@selameadm5985 2 жыл бұрын
ጥሩ ታዛቢ ምነው ከባልዋ አህቱች ተደባድባ ሚዲያ ላይ የወጣች ነች ጎራ ለዝህ ኘው የማታድገው
@solfaye7848
@solfaye7848 2 жыл бұрын
@@selameadm5985 ምነው አንቺ በየኮመንቱ እይገባሽ negative ብቻ ነው ምትፅፊው ምቀኛኮ ከሩቅ አይመጣም ችግር አለብሽ ማለት ነው ለነገሩ ዳጊ በባሏ እህት ጉዳይ ቪዲዯ ለቃለሁ ብላለች ለዛውም ከነማስረጃው የዛኔ አርፈሽ ትቀመጫለሽ የቤቲ ግርማ አሽከር 😅😅😅
@ይዘ
@ይዘ 2 жыл бұрын
ዳግማዊት በእምነት የሰራሽው መልካም ትምህርት ነው ነገር ግን በዚህ ሚዲያም ከግማሽ ራቁትነት ይልቅ እምነትሽ የሚፈቅደውን ብትለብሺ ጥሩ ነበር።
@abpower7942
@abpower7942 2 жыл бұрын
Ere agul conservative atihunu libsu MN hone
@meseretwondaferew8748
@meseretwondaferew8748 2 жыл бұрын
በሰው ላይ ቀንበር ለመጫን መፈለግ ምን ይባላል፣ ሰው ገፊ አንሁን
@kingraya2010
@kingraya2010 2 жыл бұрын
የኔ ውድ
@koniberi200
@koniberi200 2 жыл бұрын
Wey Dagiye🥰🥰🥰
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 2 жыл бұрын
Love to see you Dagiye ❤️
这到底是怎么做到的 #路飞#海贼王
00:10
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 4,3 МЛН
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10
Victoria Portfolio
Рет қаралды 1,5 МЛН
She's very CREATIVE💡💦 #camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:26
🔴 ይቺን ሴት ማስቆም አለብን 2
35:30
babi VLOGS
Рет қаралды 60 М.
ድምፃዊት ሄለን ተስፋይ  Di Ba an -ቀዛሕታ Kezahta
24:58
ቀዛሕታ Kezahta
Рет қаралды 23 М.
这到底是怎么做到的 #路飞#海贼王
00:10
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 4,3 МЛН