የቴድ አፍሮ እና የአምለሰት የፍቺ ጉዳይ ፍርድ ቤት ምን አለ

  Рет қаралды 31,226

tikus media 2

tikus media 2

Күн бұрын

Пікірлер: 189
@SirgutTadesseWunete
@SirgutTadesseWunete 5 күн бұрын
አቤት ቅናት.... እነዚህ ጥንዶች ለማንም ምሳሌ የሚሆኑ ባለትዳሮች ናቸው ❤️❤️ ባይሆን ከነሱ ተማሩ... እግዛብሔር ለነዚህ ጥንዶች እርጅም እድሜ ከጤንነት ጋር ይስጣቸው ከነልጆቻቸው ይባርኩ 🙏🏻🙏🏻የልጅ ልጅ ልጅ ይዩ 🙏🏻🙏🏻
@tikusmedia2
@tikusmedia2 4 күн бұрын
amen🥰
@YosefDebebe-s2q
@YosefDebebe-s2q 2 күн бұрын
ጋብቻቸው የአብርሀምና የሳራ ነው ለሌሎች አርቲስቶች ሞዴል የሆኑ ተወዳጅ ባለትዳሮች ናቸው እንኳን ሊፋቱ ገና ይወልዳሉ ልጆች ናቸው የተባረከ የጋብቻ ዘመን ያርግላቸው
@عيدهقننه
@عيدهقننه 7 күн бұрын
እረ ምን አይነት ክፎዎች ናችሁ ምን አለ ይህ ጨካኝ ምላሣችሁ ሥራአት ቢኖረው እነሱ የአብራሀምና የሣራ ተምሳሌቶች ናቸው በውሸት እኮ ከፍታ አይገኝም ቴዴቾዬና አምለሥዪ ትዳራችሁ ይባረክ 🎉🎉🎉❤
@SelamawitSibhat
@SelamawitSibhat 6 күн бұрын
እግዜር በፍፁም ፍቃዱ ያጣመራቸዉ ፈጣሪ የባረካቸዉ አስተዋይ ደስ የሚሉ ባለትዳሮች ናቸዉ።ጠላታቸዉ !!!
@JeryBerhanu-g2r
@JeryBerhanu-g2r Күн бұрын
እግዚያብሄር እርኩስ መንፈስን ያርቅላችሁ!!!!!!!!
@MeseretSerte
@MeseretSerte 9 сағат бұрын
በእዉነት ነዉ የምነግርህ በዚህ ሚድያ ሀሰት የሆነዉ ስለነቴዲ አፍሮ መናገርአቁም እባክህ በመልካሙትዳርለይ ያልተገባ ነገርእንደሆነ ይሰማኛል ረላማቸዉን አትንሱ እረፉ
@zizitino6797
@zizitino6797 5 күн бұрын
አቤት ዘንድሮ ማን ከፍቶ እንደለቀቃችሁ አላውቅም ያልሞተውን ሞተ ያልተፋተውን ተፋታ አሁን ደግሞ ቴድ ነበር የቀራችሁ እሱ ላ ተነሳችሁ እኔ የምለው የማትከሰሱ መሰላችሁ ወይ? አሁንስ እጅ እጅ አላችሁ ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ
@HappyCroquet-xx4rn
@HappyCroquet-xx4rn 5 күн бұрын
አላህም አያደርገው የስይጣ ጆሮ ይደፈን ይላል የሀገሬ ሰው
@tikusmedia2
@tikusmedia2 4 күн бұрын
amen🥰
@BertukanNega-qu4jm
@BertukanNega-qu4jm 6 күн бұрын
አይደረግም አይሆንም እረ አያረገውም ጌታ ውሸት ይሁን
@tikusmedia2
@tikusmedia2 4 күн бұрын
amen
@OmerAli-d2o
@OmerAli-d2o Күн бұрын
የሚገርመኝ እናንተ የዩቱብ ጀግኖች እናንተ በ 18 ክፍለ ዘመን እኛ ደግሞ በ 21 ክፍለ ዘመን እየኖር መሆናችን ነዉ የሚገርመኝ !!
@فاطمهسالم-ش3ك
@فاطمهسالم-ش3ك 4 күн бұрын
የእውነት ነው በማርያም በስመአብ ፈጣሪ እርቅ ያውርድላችሁ😂😂😂😂😂
@AgewKemant
@AgewKemant Сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂
@tsehayworku2675
@tsehayworku2675 2 күн бұрын
ላንተ ያርገው የምትሰራው አጣህ እባካችሁ ይህንን ቻናል እያንዳዳንችሁ እሪፖርት እያረጋችሁ ውጡ እንደዚህ አይነት ተልካሻ ወሬ መስማት ጥቅም የለውም ብላክ እና እሪፓርት እባካችሁ
@demerekesto9693
@demerekesto9693 Күн бұрын
ይህን ያስወራ ጋኔል ወደ ሲዖል ይውረድ ታስቦ ከሆነም በሁለታችሁም ልብ እግዚአብሔር የይቅርታ መንፈስ ይግባ ዛሬውኑ ታርቃችሁ ዛሬውኑ ተቃቅፋችሁ የሚለየን ሞት ነው በሉን።
@FitzJurado
@FitzJurado 7 күн бұрын
እንግዲህ ስለዚህ እባክህ እንደዚህ አድርገህ አስታውሶት ማድረግ ታደርጋለህ። እባክህ ቀላል አንድ ጥያቄ አለኝ፦ እንዲሁም በ OKX እንዲሁም እንዲሁም seed phrase አለኝ።. (alarm fetch churn bridge exercise tape speak race clerk couch crater letter). እንዴት በ Binance ውስጥ ማለፍ እችላለሁ?
@TigistTigi-o2e
@TigistTigi-o2e 4 күн бұрын
እሱእንደዝህአያደርግምምንምአይፈጠርምወረኛችናችሁፈጣርይጨርሳችሁልሳናችሁይዘጋ
@tsigieaklilu1937
@tsigieaklilu1937 2 күн бұрын
ለገንዘብ ብላችሁ ሰውን አታጣሉ አይጠቅምም::
@genetkassa2686
@genetkassa2686 5 күн бұрын
የምቷሟርቱበት ለናንተ ያርግላቹ
@HaregBelay-x5i
@HaregBelay-x5i 2 күн бұрын
❤❤❤ለናንተያርገውቢፋቱምይታረቃሉ❤ቅናትነው
@bizuneshassefa5533
@bizuneshassefa5533 14 сағат бұрын
እናንተ እርኩሶች ምታወሩት አጣችሁና ደግሞ እነሱን ልታፋቱ ተነሳችሁ ይቅር ይበላችሁ
@bahiruhaile9733
@bahiruhaile9733 2 күн бұрын
እንዲህ አይነት ክፉ ሥራ በመስራት የምትበሉት እንጀራ መጨረሻ ላይ ዋጋ ያስከፍላችኋል ።
@mizankebede9268
@mizankebede9268 16 сағат бұрын
እንዲያው የገንዘብ ፍቅራችሁ ለከት አጣ እኮ !ኧረ እባካችሁ እረፉ !
@ብሩኬ-የ5ቸ
@ብሩኬ-የ5ቸ 2 күн бұрын
አንተ ለሰብ ለቪዩም ብለህ ስትሰራ እኛ ደግሞ ሪፖርት በማድረግ ቻናልህን እናስወግዳለን ታያለህ 👌👌👌👌 ባለየ ነህ
@sabasaba2633
@sabasaba2633 4 күн бұрын
ይቅር ይበላችሁ እንዴ ለምንድነው መጥፍ ነገረ የምትመኙላችው እረ ነውር ነው ይቅር ይበላችሁ
@GOVERNORKINGPAUL
@GOVERNORKINGPAUL 2 күн бұрын
ፍቺን በፍፁም አልደግፍም ዞሮ ዞሮ ግን የአጋንንት መጨረሻው ውርደት እንጂ ክብር የለውም በዚያም አጋንንት ይዘፍናሉ ኢሳያስ 13:21 ክብር ከምስራቅ ወይም ከምዕራብ ወይም ከምድረበዳ የለምና እግዚአብሔር ፈራጅ ነውና ይህን ያዋርዳል ይህንም ያከብራል መዝሙር 75:7 የማይለወጥ እውነተኛ ጊዜያው ያልሆነ ክብር ያለው በእግዚአብሔር ብቻ ነው እንደ ቃሉ በመኖር ።
@sosnamarkos
@sosnamarkos 5 сағат бұрын
Afere Bela.mekga
@gcacademics6580
@gcacademics6580 7 күн бұрын
❤❤❤❤በፍጥነት መልካም ነገር ስለሰማዉ ደስ ብሎኛል ❤❤❤
@MarthaWondimu-v3c
@MarthaWondimu-v3c 2 күн бұрын
የሴጣን ጆሮ ይደፈን አሜን አሜን አሜን
@MryiamMryiam
@MryiamMryiam Күн бұрын
ሟርተኞች ሰው ለምን ተስማምቶ ይኖራል የሚሉ የተፈለፈሉበት የተረገመ ዘመን።!
@dembobademboba6924
@dembobademboba6924 Күн бұрын
it must be prank or April the fool....
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 6 күн бұрын
አይለያዮም
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 2 күн бұрын
ትቅርበት የአገር ፍቅሩን የጠረገችበት ተራ ወንድ አደረገችው።ፀጋውን ላጨችበት።
@AgewKemant
@AgewKemant Сағат бұрын
መስሎሻል🤔 እላማው 👉🏽$$$ብቻና ብቻ ነው እስመሳይ 👹🤛🏾
@MarthaTerefa
@MarthaTerefa 6 күн бұрын
ጠላታቸውይውደቅ በክፉየሚያስባቸው ፈጣሪ ካጠገባቸውያርቅላቸው አይደረግም ፈጣሪይግባ ከመሀላቸው የውሸት ዘገባአትዘግብ።
@MeskeremkumieYetemgne
@MeskeremkumieYetemgne 6 күн бұрын
በፍፁም ከእሱም ከእሷም እንደዘህ አይነት ሀሳብ አይጠበቅም ሠይጣን አሳስቶቸው ካልሆነ በቀር!
@EskinderGebreyohannes
@EskinderGebreyohannes 5 күн бұрын
ፍ/ቤት: ምንአለ? ብለህ: አርእስት: ያደረግከው: ክርክር: የተጀመረ: አስመስለህ: ነው:: ተመልካች: መቃረም: ያንተም: ዓላማ!
@AsratHumalo
@AsratHumalo 3 күн бұрын
ፈጣሪ የስራውን ይስጣቹ እሄን ዉሸት ምታቀናብሩት ፈጣሪ ይይላቹ።አንቴ ግን እሄን ቸር ዘና ስላሰማን ፈጣሪ ሁለም ቼር ነገር ይግጠምክ
@AtadeMoli
@AtadeMoli 6 сағат бұрын
አቤት. ምቀኝ. ነት. ተቴድሻ. ንጉሳችን.
@MimiBete
@MimiBete 3 күн бұрын
ምን አይነት መጥፎ ሰው ነክ እንደዚህ በውሸት እንዲ ተጨንቀክ ተጠበክ የምታወራው
@AliAlmazrouei-o4b
@AliAlmazrouei-o4b 2 сағат бұрын
ይድፋክ አቦ አንተ ቦቲ አፍ ሰይጣን ቅናተኛ ምን አቃጠለክ
@Agapelove777-i1v
@Agapelove777-i1v 6 күн бұрын
በዉሸት ለምታወሩ ጌታ ይፍረድባቺ
@RemAberra
@RemAberra 2 күн бұрын
አያርግባቸው እግዜር የበለጠ ፋቅር ይስጣችው
@eduam2859
@eduam2859 2 күн бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ በልና ይህን ክፉ ሀሳብ ከራስ እስወግድ በዝህ የምታገኘው ገንዘብ እሳት ነው ምሆንብህ :: ምን አረጉህ በናትህ ለምን ...
@mohammedhassen4167
@mohammedhassen4167 3 сағат бұрын
አኔ አላምንም
@getachewchanie7747
@getachewchanie7747 7 күн бұрын
ወ ንድሜ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ልቤን አረጋጋሄዉ ❤❤❤❤❤
@lilikebede2659
@lilikebede2659 5 күн бұрын
እረ፣አይባልም
@freecrypto7297
@freecrypto7297 19 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 No, no, no!!!
@AgewKemant
@AgewKemant Сағат бұрын
Yes yes yes🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@muluemebetseyoum1404
@muluemebetseyoum1404 2 күн бұрын
ሟርተኞች ለናንተ ያርግላችሁ ምቀኛ ሁሉ ቡዶች አይናችሁ ይፍሰስ እነሱን በክፉ ያያችሁበፕ
@EluamareworkuEluAmareworku
@EluamareworkuEluAmareworku 2 күн бұрын
Were demo besu metachuh ስንት tekefelek yikfelik አስር bota balege
@ethionews-j2v
@ethionews-j2v 7 күн бұрын
የተለቀቀዉን ቪድዮ አይቸ ነበር ጨንቆኝ ነበር በጣም እመሰግናለው
@genetaklilu9422
@genetaklilu9422 5 күн бұрын
ምቀኞች
@MeseretKebede-v7r
@MeseretKebede-v7r 2 күн бұрын
ፈጣሪአያድርገውበጣምነውያዘኩትውሸትያድርገው
@bizuneshassefa5533
@bizuneshassefa5533 14 сағат бұрын
እሄን ያወራ የራሱ ኑሮ ይበጥበጥ ሰይጣን
@dadichebud2529
@dadichebud2529 Күн бұрын
መአት ይውረድብህ አቦ ሟርተኛ:
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 2 күн бұрын
ኧረ ወደዚያ ትፍታው ለዛቢስ ሽማግሌ ሆኗል
@SewaregTadesse
@SewaregTadesse 6 күн бұрын
ውውውውውሸሸሸሸሸትትትትትት
@yeworkwuhatilahun1128
@yeworkwuhatilahun1128 2 күн бұрын
ኤረ ተው እግ/ርን ፍሩ
@tesfayederrese5329
@tesfayederrese5329 2 күн бұрын
ምቀኛ ፣ባለጌ ፣ወረኛ ብዙ ያወራል ።ያውራ ሲፈጥረው ባለጌ አድርጎት ነውና
@nadiakelifa2939
@nadiakelifa2939 3 күн бұрын
Lemasamen betam new yemititerew jal
@fasikajiffar1701
@fasikajiffar1701 2 күн бұрын
This is false statement. Don"t beieve it😊
@idrishassan5149
@idrishassan5149 4 күн бұрын
ያዋከቡት ነገር ምእራፍ አገኝም ፍቅሬ ፍቅርሽ በዛ እኔ አላማረኝም
@tsegayehabte3042
@tsegayehabte3042 9 сағат бұрын
ምላሰህንመቁረጥነው
@AmarechAlemayehu-p2o
@AmarechAlemayehu-p2o 5 күн бұрын
Atadrgaw ❤
@aynlak9464
@aynlak9464 5 күн бұрын
ቢው ለማግኘት ያልሞተውን ሞተ ያልተፋታውን ተፋታ አንተም አንዱ ነክ ወሽካታ ቱሪን አፍ አነፍናፌ i bloke you out
@TemesgenWondimagegn-e7q
@TemesgenWondimagegn-e7q 5 күн бұрын
የሰይጣን ጆሮ ይደፈን!
@lemlemghebresilasie8740
@lemlemghebresilasie8740 5 күн бұрын
አታሞርቱ
@abebe7532
@abebe7532 3 күн бұрын
Ante Luti ‼️ Teddy eko Siri yrtateke Wend new ‼️ Endante Ende Menderes Set Kuch bilo were seyakatir ayılım Ante Mikegna yeseler Kuli🐕‍🦺
@SebleLemma-c5u
@SebleLemma-c5u 2 күн бұрын
ቱሉቱላ ላተ ያርገዉ
@She12-e5t
@She12-e5t 4 күн бұрын
ምንአልበት ውነት ብታወራ ውሸትነው 🙏
@Mekonnen33
@Mekonnen33 10 сағат бұрын
Egzyabhre yatmrwene manme aylywem!!!
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 3 күн бұрын
ይህ የጠላት ቱሪናፋ መሆን አለበት።
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba Күн бұрын
አንተ ሽመልስ አብዲሳ
@TigistTigi-o2e
@TigistTigi-o2e 4 күн бұрын
መጨረሻላይያወራህውይሻላል
@ElsaHailu-id3ub
@ElsaHailu-id3ub 3 күн бұрын
Wa, he will put you in court and you are going to jail.
@firehiwotbezabeh5388
@firehiwotbezabeh5388 Күн бұрын
ሟርተኛ
@HanaGetachew-e4i
@HanaGetachew-e4i 2 күн бұрын
አንተን ያፋታህ ሠይጣን
@tezetanishan8866
@tezetanishan8866 6 күн бұрын
Omg anteee gennn selam New ?? Please don’t make up stories they are perfectly fine ! 👹👹👹👹👹!
@KemalShemsu-qy1fo
@KemalShemsu-qy1fo 5 күн бұрын
ምላሳቹህ ይቆረጥ
@nadiakelifa2939
@nadiakelifa2939 3 күн бұрын
Wishet
@ErqiyihunBamlak
@ErqiyihunBamlak 5 күн бұрын
ክፉ ነህ ባለጌ ማንም አለምንህም
@robelsolomon3424
@robelsolomon3424 2 күн бұрын
Ye mekegna werae new mechaem ayhonem yekena sew bezu yawetal
@AsterEsheta-jp7fg
@AsterEsheta-jp7fg 5 күн бұрын
የቀና ፍጎብጣል እንደዚህናት እለም ምቀኛ ደሀ
@Asdf123-d2u
@Asdf123-d2u 9 сағат бұрын
Yrab want ayhn hltachnm awdalh btly tedy sexan allah ysraw ayhnm wsht yhnlachu❤
@favibezabh439
@favibezabh439 2 күн бұрын
Erebeftari yesetane joro ydefan
@EsraelTesfaye-j7g
@EsraelTesfaye-j7g 2 күн бұрын
በጣም አሳፋሪ ናችሁ
@WelduTekle-dp6oi
@WelduTekle-dp6oi 4 күн бұрын
እግርና እግር ይጋጫሉ መልሰዉ ይታረቃሉ አሁን የነሱ መታረቅ አይቀርም ልጆቿቸዉ ሽምግልና ገብተዉ ያስታርቋቸዋል ይብላኝ አንተ ዳር ቀሪ
@Binytube90
@Binytube90 2 сағат бұрын
Turnafa
@HappySofia-c2j
@HappySofia-c2j 2 күн бұрын
አይኔ ነዉ ሹ ሙዋርተኛ አይፋቱም
@TekienNegash
@TekienNegash Күн бұрын
Ena mn chgr alew bfatu
@AsterAster-f6j
@AsterAster-f6j Күн бұрын
FEHI ??? YEFEKER MESELOH??? AYEMEBAHEWEAM
@KikiNasser-ll4ze
@KikiNasser-ll4ze 4 күн бұрын
Fake news❤❤❤❤❤
@mimizewde6053
@mimizewde6053 5 күн бұрын
Mitawertun atkum meselig???
@azebmekonnen1718
@azebmekonnen1718 5 күн бұрын
መፋታት አትችሉም አለ፡፡
@tikusmedia2
@tikusmedia2 4 күн бұрын
ewunet newu
@WorkesewSolomon
@WorkesewSolomon 4 күн бұрын
ምን አይነት ቅድ ነው በፈጣሪ
@FikrBicha
@FikrBicha 3 күн бұрын
መሰራት ሲቅት በውሸት ቪው አይገኝም
@Medanit-iy4lx
@Medanit-iy4lx Күн бұрын
Abet Mekgna Seytan Ateterubachw Weshet Weshet Mnw Were Alekebachihu Ene Mnn Gizem Yemwedachw nachw
@EermtArtyu
@EermtArtyu 5 күн бұрын
Ere ayidergim
@RhuamaRuhama
@RhuamaRuhama 3 күн бұрын
wushetamoch...le.enante..yadrgilachihu
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 2 күн бұрын
Washtam nahe
@tgestbekele
@tgestbekele 2 күн бұрын
Woyena ere benatacheho yesatane goro yedefen
@geneamha7584
@geneamha7584 4 күн бұрын
False information!! The title is misleading!!!!
@Tigelieweloveyou
@Tigelieweloveyou 7 сағат бұрын
Ega men ageban tadya !
@AzimeraChan
@AzimeraChan 7 күн бұрын
ፈጣሪ yiker ይበላቸው
@yahyaawol9092
@yahyaawol9092 3 күн бұрын
weshetam sera atake
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 3,4 МЛН
🔴 ይቺን ሴት ማስቆም አለብን 2
35:30
babi VLOGS
Рет қаралды 73 М.
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН