Рет қаралды 561
ይህ ቪድዮ "አልቦ" የሚለው የቴዎድሮስ ታደሰ ዘፈን የፋሲል ውሂብ ቤዝ ላይን አጨዋወት ዘዴ ነው።
በቪዲዮ እንደገለፀኩት ቤዝ ሰምቶ ለመጫወት ሜጀር ስኬልን በቃል ማወቅ በጣም ይረዳል። ስለ ሜጀር ስኬል የሚገልፅ ቪዲዮ ዩቱብ ፕለይሊስት (KZbin Playlist) ውስጥ
"ስኬሎች ቅኝቶች እና የቤዝ ፕሮግሬሽን ዘዴ"
በሚል አርእስት ውስጥ ማግኘት ይቻላል።
This video (in Amharic) shows how to play bass line for Tewodros Tadesse song "Albo" that Fasil Wuhib played. As I mentioned in the video, being able to hear and sing any major scale will help a lot in learning bass line because you get to recognize scale degrees and patterns regardless of notes. In my KZbin channel - go to "ስኬሎች ቅኝቶች እና የቤዝ ፕሮግሬሽን ዘዴ" in there you will find videos I made in the past on major, minor, etc scales.