የጥበብ ሰዎች መጡ | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ

  Рет қаралды 105,363

Janderebaw Media

Janderebaw Media

Күн бұрын

Пікірлер: 105
@meherat938
@meherat938 8 ай бұрын
በጥሞና ሆኜ ነፍሴ በሐሴት እየዘለለች የውስጥ ደስታዬ ሲፈልቅ ይታወቀኛል በዚ ዝማሬ በእውነት ጃንደረባው ትውልድ በዚ ዘመን በመኖራቹ እኔ እድለኛ ነኝ ❤❤❤
@user-dd9po4df3l
@user-dd9po4df3l 8 ай бұрын
ይህን መዝሙር ሰሠማ ስዘምር በለቅሶ ነው የልቤ ደስታ ከቃል በላይ ሆኖብኛል ይሄ ምን አይነት ውበት ነው ❤❤ በኔ ትውልድ ይህን በማየቴ ደስታዬ እጥፋ ነው❤❤❤ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምዕመናን እንኳን ደስ አላችሁ እግዚኣብሄር መርጦናል❤❤❤❤
@Yorilua
@Yorilua 8 ай бұрын
ስለ ችግሩ ማውራት ሳይሆን እነሆ መፍትሄው ነው የምንለው ባላችሁት መሰረት ከ መዝሙር ጋር የሚንሱ የ መሳሪያ ድምፅ መብዛትም ይሁን የ ዝማሬዋች መፍጠን እንዴት ወደ ስጋ ደስታ እንጂ ተመስጦ እንደማይመራ ተገንዝቤለሁ! ብዙ ወጣቶችም የ አእላፋት ዝማሬን እነደ standard እያረጉ ለጥምቀትም ይሁን ለሌሎች በዓላት እርማት እየወሰዱ ነው:: የ አገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ! ማህበሩንም አባላቱንም በፀጋ ላይ ፀጋ ይደርብልን❤
@cassiopeia4672
@cassiopeia4672 8 ай бұрын
የአባቶችን ስርዓት ለመጠበቅ በጉባኤው መዝሙር ላይ ክራርን አለመጠቀማቸውም በጣም የሚመሰገን ሥራ ነው።
@user-qf4gh4qo2j
@user-qf4gh4qo2j 8 ай бұрын
ስለ ጌታችን ልደት አከባበር ይህን ስመለከት በሰማይ የተከበረ ይመስል ነበር። ልቤ ለማመን ይከብዳል አቤቱ አምላክ አንተ ታላቅ ነህ አስደናቂ ነገሮችን ታደርጋለህ.
@zinash1
@zinash1 8 ай бұрын
ጥምቀትንም እጠብቃለን የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ሐገራችንን ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤
@iustiniustin9400
@iustiniustin9400 Ай бұрын
I am Ortodox from Romania. Very nice singing
@mulukenhaile3574
@mulukenhaile3574 8 ай бұрын
የዚህ ታሪክ ተጋሪ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ። የዓመት ሰው ይበለን❤ 5:55
@AklilMelese
@AklilMelese Ай бұрын
u are lucky I wish to participate in this event 💚💛♥
@merondessalegn2993
@merondessalegn2993 8 ай бұрын
ይሄን መዝሙር ስሰማ ለምን እንደሆነ አላውቅም ለየት ያለ ደስታ ይሰማኛል
@cassiopeia4672
@cassiopeia4672 8 ай бұрын
እኔም በጣም
@meherat938
@meherat938 8 ай бұрын
እኔም እመቤቴን
@leulnegash2954
@leulnegash2954 9 күн бұрын
Enem ❤
@thetruetruth9098
@thetruetruth9098 8 ай бұрын
በቦታው መገኘት እየቻልኩ ባልገኝ ኖሮ ፀፀቱን አልችለውም ነበር!!! የአእላፋት ዝማሬ ይቀጥል...
@dejenworku3675
@dejenworku3675 8 ай бұрын
የወደቀውን ተስፋ የሚጠግን የተሰበረውን ልብ ከፍ የሚያደርግ የዝማሬ ዶፍ ዘነበ🙏🙏🙏ትውልዱን ዘመኑን ዋጁ🙏🙏🙏
@johntaf7419
@johntaf7419 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መልዓክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤
@DesalegnTamirat-q5v
@DesalegnTamirat-q5v 8 ай бұрын
በጣም ነው ሚያምረዉ እና አሁንም እየሰማናቸዉ ነው መዝሙራቱን እንዲሁ የጥምቀት መዝሙራትንም እንደ ልደቱ አንድ ላይ ዘምራቹ ብትልኩልን በጣም ነው ደስ ሚለዉ ❤❤❤❤❤❤❤
@DesalegnTamirat-q5v
@DesalegnTamirat-q5v 8 ай бұрын
እባካችሁ ሞክሩልን የጥምቀት መዝሙራትን ተዘምረዉ ይላኩልን ምትሉ እስኪ ላይክ
@Newmenged
@Newmenged Ай бұрын
አንዳንድ ሰንበት ት/ቤቶች በተለይ ካዛንቺስ ዑራኤል እና የካ ቅዱስ ሚካኤል እያፈጠኑ የሚዘሩ እና የምዘሉትን ነገር ቢያቆሙ ምንኛ ደስ ባለኝ... ሁሌም እንዳቆሰሉኝ ነው
@ethio2030
@ethio2030 8 ай бұрын
ጥምቀትን በጉጉት ነዉ የምንጠብቀዉ ከ አ.አ ዉጪ ያለን ሠዎች በርቱልን!!!
@user-li3xt8cu7p
@user-li3xt8cu7p 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን በእውነት እናመሰግናለን እግዚአብሔር ቢረዳን ለጥምቀትም ለሌሎችም በዓላት እንዲህ ብናከብር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bekiybekiy1674
@bekiybekiy1674 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፤ በቤቱ ያፅናችሁ።
@tihtina3839
@tihtina3839 8 ай бұрын
It feels like i had a glance at the heaven ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@exodus134
@exodus134 7 ай бұрын
እውይይይይ 🥰
@melatayele2305
@melatayele2305 8 ай бұрын
ነፍስን በጥልቅ በሐሴት የሚያረሰርስ ቃል አጠረብኝ ጃንደረባው ትውልድ እግዚአብሔር ይውደዳችሁ❤
@Mimi-fz1bg
@Mimi-fz1bg 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንት የሚያለመልመውን. ዝማሬ. መላእክትን ያሰማልን. ፀጋውን ያብዛላችሁ እንቁ የተዋህዶ ልጆች
@user-xc7lm2jr9c
@user-xc7lm2jr9c 7 ай бұрын
ኦርቶዶክስ የሆኩት መርጪ ሳይሁን ተመርጨ ነው በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ከተዋህዶ እምነት የፈጠርከኝ ኦፍ እንዴት ደስስ እንደሚሉ ❤️❤️❤️❤️❤️🕊🕊🕊🕊🕊🕊✝️✝️✝️
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 8 ай бұрын
ክብሩን ሁሉ የክብር ባለቤት ይዉሰድ እንደዚህ ሁሉ ጥምቀቱን በሰላም እንዲያሣልፈን ፍቃዱ ይሁን
@abyeaylew7838
@abyeaylew7838 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የማይጠገብ ነበር ለሚቀጥለውም ያድርሰንና በስደት ያለነውንም ለሀገራችን እደናተ ለማመስገን ያብቃን በእውነት እዴት እደምታስቀኑ ታድላቹ
@BurteeMahadewi
@BurteeMahadewi Күн бұрын
Elelelelele❤❤❤ Elelelelll 🎉🎉🎉🎉🎉 Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@eyobben3430
@eyobben3430 8 ай бұрын
አማን በአማን የሚለውን ልቀቁልን።❤❤
@yeabsirayibeltal5838
@yeabsirayibeltal5838 2 ай бұрын
5 month later, am still listning on repeat 💖
@SosySosy-rv2te
@SosySosy-rv2te 8 ай бұрын
ከዚህ በኃላ ይሄንን ፕሮግራም በየበዓላቱ እንጠብቃለን በባለፎው ስላልሄድኩኝ እኔ በጉጉት ነው ምጠብቀው የበረከቱ ተካፋይ እስከምሆን
@Movies0909-i9u
@Movies0909-i9u 7 ай бұрын
enem
@zewdugebre6802
@zewdugebre6802 7 ай бұрын
ያቀረባችሁት መዝሙር በዛ በደጉ ዘመን የተዘመሩ ፣ስርአተ ቤተክርስትያን ያላቸው ፣……ነበሩ።ዝማሬ መልአክ ያሰማልን
@selamhailu4448
@selamhailu4448 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባርክልን ነፍስን ደስ የሚያሰኝ መዝሙር በልጅነቴ የዘመሩክት መዝሙር ወደሃላ ሃያ አምስት አመት እደመለስ ሰላረጋችሁ አመሰግናለሁ ❤❤
@alemtsehayworku7160
@alemtsehayworku7160 8 ай бұрын
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hirutphone8602
@hirutphone8602 7 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእዉነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemtsehayworku7160
@alemtsehayworku7160 8 ай бұрын
አልልልልልልል እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ፍቅር ያድርግልን
@SjsJej-pi2qv
@SjsJej-pi2qv 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤
@AmareBelayGebrehiwot
@AmareBelayGebrehiwot 8 ай бұрын
እግዛብሔረ ይመስገን ከዘፈን አውጥቶ መዝሙረ ያስያዘን
@elyasdemeke23
@elyasdemeke23 8 ай бұрын
My Favourite mezmur of the day
@bitaniyat6493
@bitaniyat6493 7 ай бұрын
Ezi beal laye tesatafi bemehonea egziabher ymsgen betam destegna ngne
@user-uc8dq8ej5m
@user-uc8dq8ej5m 8 ай бұрын
ሰማይና ምድር በአንድ ላይ ለታረደው በግ የዝማሬ መስዋእት አቀረቡ
@mishuterfe3325
@mishuterfe3325 8 ай бұрын
እኔ እስካሁን ከደስታው ስሜት አልወጣሁም ድጋሚ ግንቦት 1 እንጠብቃለን እባካቹሁ በማርያም ጃኖች እሺ
@user-iv6zs6fp3m
@user-iv6zs6fp3m 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር አምላክ ለቤተ ክርስቲያናችን ለአገራችን ድምቀት እንደሆናችሁ ሁሌም ድምቅ በሉልን ኑርልን እንባዬ ይመጣል ከደስታዬ የተነሳ
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልአክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልብን የሚያሳርፍ❤❤❤❤❤❤❤መዝሙር።
@ruterute3445
@ruterute3445 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለዚህ ያደርስን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በርቱ እህት ውንድሞቼ
@ኤፍታህጵጌማርያም
@ኤፍታህጵጌማርያም 8 ай бұрын
እልል ልል ልል ልል ልል ልል❤❤❤❤❤
@user-ti8gd6yl8v
@user-ti8gd6yl8v 8 ай бұрын
እልልል ዝማሬ መለኮት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekdespajuelo
@mekdespajuelo 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@elbetelmolla4792
@elbetelmolla4792 8 ай бұрын
wow video quality እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤
@sisayabara2951
@sisayabara2951 7 ай бұрын
ተመስገን❤
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 8 ай бұрын
እልልልልልል ዝማሬ መላእከት ያሰማልን አሜን አሜን
@semahegndemeke1539
@semahegndemeke1539 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ ኢጃት
@GabraMariyam
@GabraMariyam 7 ай бұрын
Zemari melayekt yasemalen elelelelel
@fikiranteneh
@fikiranteneh 8 ай бұрын
ezim enzemiralen besemayim enzemiralen gena enzemiralen😍😍🥰🥰
@Yeshmebat
@Yeshmebat 8 ай бұрын
እኔ በየ ቴጁ እየገባሁ እንዳድስ እየሰምይሁት ነው አይ ሰለችም እግዚአብሄር አምላክ ቡሰላም ለአመቱ ያድርሰን አሜን
@melosnigusse9878
@melosnigusse9878 2 ай бұрын
የልጅነቴ መዝሞር
@addisalametube2147
@addisalametube2147 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@fikertilahun7046
@fikertilahun7046 7 ай бұрын
ተዓምር ነው❗
@kirubelg4479
@kirubelg4479 8 ай бұрын
🙏ተመስገን 🙏
@TadiyasTube-5275
@TadiyasTube-5275 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q 8 ай бұрын
እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልልል
@tsegatarekgn2524
@tsegatarekgn2524 7 ай бұрын
እልልልልልልል❤❤❤❤❤
@eyob317
@eyob317 6 ай бұрын
ye migerm mezmur❤😊❤😊
@YohanesFikade
@YohanesFikade 6 ай бұрын
Betam grum neber ydegem ere
@Walte25
@Walte25 8 ай бұрын
Amen
@bikisgetie
@bikisgetie 7 ай бұрын
ETHIOPIA EJOCHUAN WEDE EGZEABHER TEZEREGALECH
@bezagizachew3588
@bezagizachew3588 8 ай бұрын
Amen!!!🙏
@AmiroBeza
@AmiroBeza 8 ай бұрын
እልልልልል
@Abyatube
@Abyatube 8 ай бұрын
ለምን እንባ እንደሚወርደኝ አላቅም በደንብ በጥልቀት ስሰማ😢
@meskeremmekonnen9853
@meskeremmekonnen9853 7 ай бұрын
👏👏👏🙏🙏🙏 Amen
@Meskeremaddis
@Meskeremaddis 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@yisaktadese8837
@yisaktadese8837 8 ай бұрын
እልልልልልል
@jerryabu119
@jerryabu119 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@Liyu212
@Liyu212 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@sabanegassigmariam9129
@sabanegassigmariam9129 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@etsegenetnegash
@etsegenetnegash 8 ай бұрын
💚💛❤
@almazkorsawi2375
@almazkorsawi2375 8 ай бұрын
🥰🥰🥰
@tinameku7370
@tinameku7370 8 ай бұрын
Le timket mihon mezmur with it's lyrics enatina eski azegajulin pls
@tfghgdhhh6147
@tfghgdhhh6147 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አዲስነኝእኳንተቀላቀልሗችሁደስስስስስስስብሎኛንንንንንንንን
@user-lj7hv6rw4l
@user-lj7hv6rw4l 8 ай бұрын
ስለ መዝሙሩ ዝማሬ መላእክትን ያሰማምልን ነገር ግን አንድ ያስተዋልኩት ነገር አለ ።ይኸውም አለባበሳችሁ ነው። አለባበሳቸሁ ፍጹም ክርሰቲያናዊ ነው። ይሁን እንጂ በነጩ ቀሚስ እና ነጠላ ላይ ይበልጥ ግርማ ሞገስን የሚሰጠንን እና ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ከኢትዮጵያ ጋር የሚያጋምዳትን አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ቀለም አንድምምምምምምም ሰው ላይ አላየሁትም። ይህ ማህበር እውነት እንደሚባለው የነ አብይ ፕሮጀክት ይሆን ብዬ እንድጠራጠር አደረገኝ። በዛላይ ስንት የቤተክርስቲያንን በደል እና ግፍ አንዘግብም ብለው ባላየ ባልሰማ የሚያልፉት ሚዲያዎች ( ፋና)አስተላልፈውታል ። እና ለዚሀሰ መልስ የሚሰጠኝ የማህበሩ አባል አለን??????????????????
@mahletberhanu7749
@mahletberhanu7749 7 ай бұрын
Ebakeh wendeme/ehete EJAT en hedeh teyikachew
@user-lj7hv6rw4l
@user-lj7hv6rw4l 7 ай бұрын
@@mahletberhanu7749 የጠየኩት እኮ እነሱን ነው ።
@HilinaBelachew
@HilinaBelachew 6 ай бұрын
ያልተማሩ ሰዎች ሃይማኖት እንድትመስል የሚያደርጉት የአንተ አይነቱ ደደቦችና ጠባብ ሃሳባቸው ነው:: ፋና መስቀልንም ዘግቦአል:: የትኛውም ኢቨንት ላይ ሲለው ይመጣል ሲለው ይቀራል:: አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ደግሞ ዶግማ አይደለም:: አባ ገብረ ኪዳን እንዳሉት ጨርቅ ነው:: የጨርቅ አምልኮ የላትም ቤተክርስቲያን:: በፌክ አካውንት የምትጽፈው በቅናት ያበድክ አንዱ ሰባኪ ነህ::
@YafoMan
@YafoMan 8 ай бұрын
❤❤❤❤😍😍🙏🙏🤲🤲💒💒👏👏👏👏👏👏👏👏
@dejenworku3675
@dejenworku3675 8 ай бұрын
የወደቀውን ተስፋ የሚጠግን የተሰበረውን ልብ ከፍ የሚያደርግ የዝማሬ ዶፍ ዘነበ🙏🙏🙏ትውልዱን ዘመኑን ዋጁ🙏🙏🙏
@Behailu-zh1nx
@Behailu-zh1nx 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 8 ай бұрын
እልልልልልል❤❤❤
@hirutarga4704
@hirutarga4704 8 ай бұрын
እልልልልልልልል
@minas41
@minas41 8 ай бұрын
❤❤❤
@dawitabebe9407
@dawitabebe9407 8 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@zerihuntadesse7305
@zerihuntadesse7305 8 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰
@mimigirma5894
@mimigirma5894 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@yemisrachgirma4617
@yemisrachgirma4617 8 ай бұрын
❤❤❤
@dagmawisolomon6971
@dagmawisolomon6971 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethio-bi9vy
@ethio-bi9vy 8 ай бұрын
❤❤❤❤
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 46 МЛН
Underwater Challenge 😱
00:37
Topper Guild
Рет қаралды 48 МЛН
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 35 МЛН
Incredible Dog Rescues Kittens from Bus - Inspiring Story #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
በጳጉሜ  ይሄንን እናድርግ..........ዶክትር ሮዳስ ታደሠ
32:12
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 119 М.
እመኑ በእርሱ ድንቅ ያደርጋል ጌታ @21media27
11:23
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 621 М.
ምዕመናኑን ግሩም ያስባለ  ዝማሬ በሕብረት
9:04
Zemarit Tenaye Asefa Official
Рет қаралды 71 М.
አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን
17:01
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 130 М.
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 46 МЛН