እዚህ ላይ እንኩሮውን ስናስገባ የጌሾ እንጨት must መግባት አለበት instead of እንጨቱ ዱቄቱ ቢሆንስ የጌሾው????ሌላው እንኩሮው ጋራ ገብስ የተቆላው ያስፈልጋል??????????????እንደገና ቂጣው ላይ የዳጉሳ ቂጣ ብቻ ባደርግስ???????????? Please send me your answer as soon as possible I did the tinses already today for new year.