47ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )የመክዳት ችግር ያለባት እህታችን መጨረሻዋ

  Рет қаралды 42,848

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

4 жыл бұрын

47ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )የመክዳት ችግር ያለባት እህታችን መጨረሻዋ

Пікірлер: 424
@kidestsisay5946
@kidestsisay5946 4 жыл бұрын
ይሄን ትምህርት መከታተል ከጀመሩበት ግዜ ጀምሮ ብዙ ለውጥ አለኝ ክብርና ምስጋና ለ እግዚአብሔር መምህር በርታልን
@meronmeron8872
@meronmeron8872 3 жыл бұрын
Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin kalhiywet yasmalin 🙏🙏🙏
@desstayrga2780
@desstayrga2780 4 жыл бұрын
መምህርዬ ሰላም ላተ ሰላም ሰብተካል እግዛብሄር ይመስገን እኛ በጣም ደህና ነን እስኪ ይሄን ትምህርት በጉጉት የምጠብቁ ለኔ ሱስ ሆኖብኛል
@user-xh1wi8rx2p
@user-xh1wi8rx2p 4 жыл бұрын
በጣም ይግርማል መምህር እኔም አዳዴ እሸመጥጣለው ደሞም ደሞም የማቀነባብረው ነገር ነገር አለብኝ ያያቀነባበርኩት ነገር ደሞ ይሳካልኛል ይገርማል የምር ደሞ መምህር ትምርትህን ካዳመጥኩ ቀን ጀምሮ እኔም ትክክለኛውን መገድ የጀመርኩት ንሳሓ ገባው መምህር ደሞ ስልክ ላተስደውል አይሰራም ሌላ ቦታ ስሞክር ይሰራል ምን እዴሆነ ችግሩ አልገባኝም ?
@netsanetgest284
@netsanetgest284 4 жыл бұрын
እኔ
@habtamuabera9800
@habtamuabera9800 4 жыл бұрын
Kale hiwet yesaman wenedemackn⛪⛪⛪ betame des yemile a getemen now yeni hiwet aleben ena egziabiher amlak yerdan
@user-kz7gv9bt6u
@user-kz7gv9bt6u 4 жыл бұрын
እኔም ሱሱ ሆኖብኛል
@lemlemtadele8465
@lemlemtadele8465 4 жыл бұрын
@@user-xh1wi8rx2p Ye memhir selk letlkilgn tchyalesh ebakesh?
@aleema9071
@aleema9071 4 жыл бұрын
ክዳትስ እኔም አደኛ ነበርኩ አምላኬ ለንሰሃ አብቅቶኛል እስኪ እልልል ብላቹ አመስግኑልኝ ውሸት ክዳት ልማዴ ነበር ያብረሃሙ ሥላሴ ለንሰሃ አበቁኝ ተመስገን አምላኬ መጨረሻዬን አሳምርልኝ አሜን ፫ መምህር በርታ እጅግ ብዙ ትምህርት እያገኘንነው 👆👆👆
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 4 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen
@eth3816
@eth3816 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል
@iove5291
@iove5291 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ያባቶች ሥልክ የምታቁ ሥጡኝ እኔም ከእሥራቴ ልፈታ
@mggb9549
@mggb9549 4 жыл бұрын
Woo thanks to GOD 🙏
@user-my7nw8mf7c
@user-my7nw8mf7c 3 жыл бұрын
እልልልል
@gfccucu4334
@gfccucu4334 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በረከታቸው ይደርብነ
@user-br4bn2hx1v
@user-br4bn2hx1v 3 жыл бұрын
መምህር የእውነት በጣም ነው ጥሩ ትምህርት ነው ቃል ህይወት ያሰማልን
@user-nw1ei1jq7q
@user-nw1ei1jq7q 3 жыл бұрын
መምህር ቃለኢወትን ያሰማልን ያገልግሎቶ ዘመንክ ይባርክ መምህር ፍቅርተ ኢየሱስ ብለዉ በፀሎት ያስቡኝ
@negatnegat1963
@negatnegat1963 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ቂለሂወት ያሰማልን
@user-kb4qk5qf2m
@user-kb4qk5qf2m 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን በየቤቱ ጉድ አለ ለካ እሰይ እኳንም እመቤታችን መልስ ሰጠቻችሁ ወገኖቸ ለእኛም በረከት ይድረሰን አሜን፫
@helentesfay8776
@helentesfay8776 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ ትልቅ ትምህርት አግኝተንበታል ለእህትችን የደረስች እመቤታችን በሁላችን ጎዳ ትድረስ ትጎብኘን አሜን
@user-wf7ls7ms8u
@user-wf7ls7ms8u 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልሕይወትን ያሠማልን መምህር
@helenhalen6926
@helenhalen6926 4 жыл бұрын
የሚገርም ነው ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 4 жыл бұрын
መምህር በእውነት ጥሩ ትምህርት ነው እድሜና ፀጋ ይስጥልን
@janettehaddad5439
@janettehaddad5439 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen qali hiwut yasemalin wendimachin
@user-rb5yz2lt8g
@user-rb5yz2lt8g 3 жыл бұрын
መምህር ሆይ ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@mamMam-ok4wq
@mamMam-ok4wq 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እኛንም ልቦና ይስጠን
@fvop7530
@fvop7530 4 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክልን መምህራችን
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማል መምራችን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው
@meseret2813
@meseret2813 4 жыл бұрын
እውነት መምህር ተስፋ ስላሴ ምን እንደምል አላውቅም ትልቅ ትምህርት እየሰጠኽን ነው ፀጋ እግዚአብሔር ብዝዝዝዝት ይበል ልክ በፀሎት አስበኝ እህተ ማርያም ብለህ
@ismaialismail105
@ismaialismail105 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን
@yaredketema2121
@yaredketema2121 4 жыл бұрын
ወንድሜ መምህር ተስፋዬ በጣም የምድህ ወንድምህ ነኝ ከአሜሪካ እየሰራህ ያለህው ነገር በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅ እና እኔም በጣም ችግር አለብኝ እና እደውልልህና አወራሐለው በተረፈ ፀሎት አድርግልኝ ብርሐነስላሴ ብለህ
@user-om6vn1fp5t
@user-om6vn1fp5t 4 жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን መምህር በእውነት ፀጋውን ያብዝልሆት
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 4 жыл бұрын
EGZIABHER Yimesigen Memihirachin Amen
@haymnothaymnot805
@haymnothaymnot805 4 жыл бұрын
መምህር እባክህን በምችለው መጠን አግዘኝ እባክህን በእግዚአብሔር ስም
@mariyammg9866
@mariyammg9866 4 жыл бұрын
Kalehiwet Yasemaln memihirachin tesfamegstesmayat yawarsiln Amen Amen Amen
@aleema9071
@aleema9071 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫
@user-hs8qz9wu9n
@user-hs8qz9wu9n 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ❤
@user-qy3ps8mo4x
@user-qy3ps8mo4x 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በእውነት ይህ ፖሮግራ በጣም ብዙ ትምህርቶችን አግቻለሁ የሰውልጅ ጠላቱ ዲቢሎስ ብቻነው ሰው ለሰው መድሀኒቱ እንጂ ጠላቱ እንዳልሆነም ተማርኩ እግዚአብሔር ይስጥልን እስከ ቤተሰቦችህ ሙሉጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመን እመአምላክ ትባርክአሜን
@user-xo7xf7ng3y
@user-xo7xf7ng3y 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ እንደዚም ነገር አለ በጣም ይገርማል እውነት በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግስት ሠማያት ያዋርሥልን እረጂም እድሜና ጤና ያድልልን
@selamteferi2219
@selamteferi2219 3 жыл бұрын
በፀሌት አስበኝ ወንድሜ ቀፀላ ጊዮጊዮርጊስ እና አስካለ ማርያም ብለህ ወንድሜ አሜን🙏🙏🙏
@alemzewdwerkie9579
@alemzewdwerkie9579 4 жыл бұрын
ቃልህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድሜ
@Adne_
@Adne_ 4 жыл бұрын
ወገኖቸ እኔ ደግሞ በውስጤ እየተዘበራረቀብኝ አስቸግሮኛል አስቡኝ በጸሎታችሁ ወገኖቸ እህታችሁ አመተ ጊዎርጊስ ነኝ በተረፈ አምላካችን በምህረቱ ይጎብኘን ለአገራችነም ሰላሙን ያውርድልን አሜን
@amanuelmehari2067
@amanuelmehari2067 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር።
@tarikutafa6214
@tarikutafa6214 4 жыл бұрын
መምህርዩ የእህታችን በረከቷ ይደርብን እጅግ ግሩም ትምህርት ነው በእውነት መምህራችን
@hageretadese8203
@hageretadese8203 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ኑርልንን
@user-cu2ft2qz4u
@user-cu2ft2qz4u 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ እግዚአብሔር ይገርማል በእውነቱ
@expo3491
@expo3491 4 жыл бұрын
ቃል ህውሐት ያሰማልን መምህርችን
@user-qs9uo8pc1c
@user-qs9uo8pc1c 4 жыл бұрын
መምህሬ. እካን. በሰላም. መጣክ. በናፍቆት. ስጠብቅክ. የኔ. መካራ. የስደተኝ. መፅናኛ. እግዚአብሄር. አምላክ. ፀጋውን. ያብዛልክ
@tigestwondemu6295
@tigestwondemu6295 4 жыл бұрын
ውድ መምህራችን እነኩአን ደህና መጡልን አንተን ለመግለጽ ምንም ቃላት የለኝም ጸጋውን ብዝዝት ያርግልህ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
በጣም ነው እጂ ደስ የሚለው የአባታችን ትዕግስታቸው ደስ ይላል ይቅር የሚል ልብ ይስጠን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@yodettareku1738
@yodettareku1738 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እመቤቴ ማርያም ሆይ የኛንም ጭቀት ታቅልልን😭😭😭🙏🙏🙏
@tsigemulla8119
@tsigemulla8119 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ይህ ችግር እኔ ጋር ያለነው አሁንም ድርስ ችግሩ አልተፍታም ፅጌ ማርያም ነኝ በፀሎት አስቡኝ
@Yeharitube
@Yeharitube 4 жыл бұрын
በጣም እስተምር ነው መምህር እናመስግናለን ቃለ ህይውት ይሳምልን .
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር
@user-lq5mb1ri7r
@user-lq5mb1ri7r 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምሕርየ
@tigabudessye1904
@tigabudessye1904 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@semereabrha4645
@semereabrha4645 3 жыл бұрын
መምህር ተሰፋዬ እዝገአብሄር ጤና ሰለም ከነ ቤተሰብ ሰላም ይሰጥህ
@user-id2hc4zm5x
@user-id2hc4zm5x 4 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምል ብዙ ትምህርት ነው የተማርኩበት
@nardosyemaryamlji9216
@nardosyemaryamlji9216 4 жыл бұрын
እግዚያብሄር ፀጋውን ያዛልህ መምህራችን
@sara-ss1hz
@sara-ss1hz 4 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ትምርትወትን መከታተል ከጀመርኩ በቅርቡ ቢሆነም ከርስወ ብዙ ትምህርትን አግንቻለሁ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን
@fetledemissie3188
@fetledemissie3188 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውስጤን እንድመረምር የሚያደርግ ገጠመኝ ነው የዛሬው
@memeke5620
@memeke5620 4 жыл бұрын
መምህር ተሰፋዬ አበራ በርታልን በናትክ የአንተ ትምህርት በጣም ነው የምናራበው ለምን ውሰጤ የማሰበው ነገር ሁሉንም መጥፎውን ነገር ነው የምራሳው ውድሜ ለእኞማ ለሰደተኞቸ መፆናኝ ነው ውይ ታድለክ የአገልግሎትክን ዘመንክን ይባርክልክ መምህር ተሰፋዬ አበራ
@adilaljasmi6310
@adilaljasmi6310 4 жыл бұрын
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልል
@mihreteabandebrhan9742
@mihreteabandebrhan9742 4 жыл бұрын
ኣሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ተስፋየ
@lemalimgebretsadik1571
@lemalimgebretsadik1571 4 жыл бұрын
Amen amen amen Egzabhar yemesgen
@user-xp9fu3rc1d
@user-xp9fu3rc1d 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር ተስፋዬ ይሄ የኔ ሂወትነው መፍትሄ ያጣሁለት
@haiathaiat8193
@haiathaiat8193 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማን
@user-dq5gs5ks2p
@user-dq5gs5ks2p 4 жыл бұрын
ይሄንትምርት መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ በዙነገር ፡በራሴላይ ለዉጥ አይቻለዉ ፡እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ።
@user-dx1yv8fj5d
@user-dx1yv8fj5d 4 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጡ መምህር ሰላመወት ይብዛ እስከነቤተሰበወ
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f 4 жыл бұрын
መምህር ቃለሕወት የሰማልን መንግሰተሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን
@meseretf1
@meseretf1 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@user-th6nb3kj8x
@user-th6nb3kj8x 4 жыл бұрын
በትክክል እኒም በስደት ላይ ሆኚ የመቤቲ ቤተክርስትያን ሂጂ ቁጮዬ ላይ ያለውን መንፈስ እዚሁ እሰሪልኝ አብሮኝ እዳይገባ ብዬ አልቅሺ ለመንካት ለኒ ራሱ አለማመኒ ገርምኛል ግን ይህው ከብዙ ሱስ ከብዙነገር አውጥታ ስራ የለኝም ነበር ስራ አግቺ እስካሁን እየሰራው ነው አድቤት ወደ አመት እየተጠጋው ነው እማምላክን ካጀቱ ለምኑ የፈረ የለም በእውነት
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስጋን እንዴት ነህ መምህር ቃል ህይወት የሰማልን አሜን
@user-ie6hq7xw9g
@user-ie6hq7xw9g 4 жыл бұрын
መምህሬ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ 👏👏👏
@meryjoysantos7018
@meryjoysantos7018 4 жыл бұрын
Amen kale eyewit yesmalen wedmachen bewinet telak temeret new regem edama yestelan amen amen amen
@weleteeyesusweleteeyesus6243
@weleteeyesusweleteeyesus6243 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@user-ml3mj8gp6f
@user-ml3mj8gp6f 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ወንድማችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን👏👏👏
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 4 жыл бұрын
*መምህር ሠላም እግዚአብሔር ይብዛልክ መምህር እዴት አለክ በእዉነቱ ቃለህወትን ያሠማልን በእዉነቱ ጸጋዉን ያብዛልክ*
@saraentersaraenter9042
@saraentersaraenter9042 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገንሰላምህ ይበዛልን መም ህራችን እኳን ደህናመጡልን የሂወትን ቃል ያስማልን ጸጋ በርከቱን ያድልልን አሜን ለኛም የስማነዉ በስነ ልቦናችን ይስልልን አሜን ከምንስማዉ ሁሉ ነገር አምላክ ቅዱሳን ይስዉረን ሰዉ ፍጡም አይደለም እና በቸርናቹ ይማረን አሜን ለህታችንም ለወንድማችን ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ይያድልልን ለቤተስብም ጥናቱንያድልልን ለመምህራችን የሂወትን ቃል ያስማልን አሜን።
@user-dt4gz2ft7t
@user-dt4gz2ft7t 4 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበር እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን
@lbiebeegziabhertsena7653
@lbiebeegziabhertsena7653 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን ሰላማችሁ ይብዛ
@sanayttesfalidettesfaldet8655
@sanayttesfalidettesfaldet8655 4 жыл бұрын
መምህራችን እናመሰግናለን የመድሃኔአለም ጥበቃው አይለይህ! የዛች ግዮርጊስ የታያት ልጅ ወስዶ ያከበራት ወንድማችን መድሃኔአለም በሰማይ ስምህ ይጻፈው መንግስተ ሰማይ ያግባሃ ምድራዊ ሃብት ከንቱ ነው ብለኅ ላከበርካቸው እንደ ነዌ አልኣዛርን እንደ ጣለው ሳታደርግ ጌታ ከድሆች ጋር ነው ያለው ብለኅ ያሰብክ የተባረከ ሃብት አብልጦ ይጨምርልህ።
@almaaswafa5286
@almaaswafa5286 4 жыл бұрын
በእውነት መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እርጅም እድሜ ይስጥህ ሺ አመት ያኑርህ ክፍ አይካህ እኔም አድ ቀን ደውዬ እድትመክርኝ እፍልጋለው የውስጤ ነግሬህ መምህሬ በፀሎት አስበኝ አፀደ ማርያም ብለህ እኔም ዳቢሎስ እየተጫወተብኝ ነው
@mohammadfarhat1865
@mohammadfarhat1865 4 жыл бұрын
እውነት በጣም ነው የሚገርመው የጓድኛየ ባል ፀባይ እደዚህ አይነት ፀባይ ነው ያለው አባት ሆይ መምህር ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ደስ የሚል ትምህርት ነው ዋውውው 👍👍👍👍
@alamalam6746
@alamalam6746 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን
@tube-ku5sd
@tube-ku5sd 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን. በጣም ይገርማል.
@user-pz3br4nf9l
@user-pz3br4nf9l 4 жыл бұрын
*እንኳን በሰላም መጡ መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን*
@shtayedajanta7957
@shtayedajanta7957 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እዴት ደስ እደሚል መምህር ተስፋዬ ፀጋን ያብዛሎት በውነት የሚገርም ትምህርት ነው
@user-qc6dn6hv3m
@user-qc6dn6hv3m 4 жыл бұрын
መምህርዬ እግዚያብሔር ይጠብቅህ እረቡኒ ብየሀለሁ
@adaneadane2604
@adaneadane2604 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-gd4sn9xs4z
@user-gd4sn9xs4z 4 жыл бұрын
እሜን እሜን እሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ፀጋወትን ያብዛልን
@hiwihiwi7576
@hiwihiwi7576 4 жыл бұрын
ኮሜንት ሴብስክራይብ ኣትርሱ ወንድሞች እህቶች ኣንድ ምገርመኝ ነገር ምሳደቡ ያልሆነ መልእክት ምያስተላልፉኡ ስንት ሽ ሴብስክራይብ ያገኛሉ የሃይማኖት ኣባቶች ግን ምንም የላቸውም ግን ለምን ሁላችሁ ኦርቶደክስ ኣድርጉ ሞራል ይሆናቸዋል ወንድማችን ቃለሕወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-ne1mz3to6b
@user-ne1mz3to6b 4 жыл бұрын
እውነት ነው እኔም ሳሰብ ነበር
@saficell4709
@saficell4709 4 жыл бұрын
እውነት ነው የኔም ጥያቄ ነው
@hutayhergoyta9694
@hutayhergoyta9694 4 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ያገለግሎት ዘመንህን እግዚአብሄር ይባርክልህ አሜን
@user-eq4lg5wf4l
@user-eq4lg5wf4l 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር
@salam1297
@salam1297 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@buzibuz2722
@buzibuz2722 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@senaitechartier7938
@senaitechartier7938 4 жыл бұрын
እድሜጤና ይስጥክ በጣም በፍቅር ነው የምጠብቀው ገጠመኞችክን ኮሜተር ለመጣፍ በጣም ነው ምቸገረው ቃላቶች ያጥረኛል እደመምእር ተስፋዬ ያብዛልን አሜን
@da_blu_noodle2142
@da_blu_noodle2142 4 жыл бұрын
ወንድሜ መምህርተስፋዬ እናመሰግናለን። አስተማሪ እና እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው። እግዛብሔር ይስጥልን። የድግል ልጅ ከአንተ ጋር ይሁን።
@user-zr8is1fu2j
@user-zr8is1fu2j 4 жыл бұрын
መምህራን ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥልን ልጆችህን ያሳድግልህ ፈጣሪይጠብቅልህ
@user-kp2wt4ov1s
@user-kp2wt4ov1s 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@misaratfakalu3
@misaratfakalu3 4 жыл бұрын
እግዛቤር ይመስግን መምሕር ፀጋዉን ያብዛልሕ ትምርቶት ገጠመኛቹ ሁሉም የምትለቁት እጀግ በጣም አሰተማሪ ናቸዉ እኔን ከተኛሁበት ነዉ የቀስቀስኝ እንዴት ማመስግን እዳለብኝ እንኮን አላቅም እግዛቤር ይስጥልኝ ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝመዉ
@user-db9tk7mz9d
@user-db9tk7mz9d 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-nc4vu2nn4n
@user-nc4vu2nn4n 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የእህታችን በረከቷ ይድረሰን ለእኛም አልቅስልን እኔ እምባ የሚባል ነገር የለኝም ማልቀስ ቢፈልግም ነገር ግን ከየት ይምጣ የመክዳት መንፈስ የሌለው የለም እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ እንጂ
@zemenyena5378
@zemenyena5378 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጡ መምህራቸን 🙏🙏🙏እወነት በጣም ብዙ ነገር እያስተማሩኝ ነው እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛሎት
@masartgizwi1974
@masartgizwi1974 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-bh4ho4ol3p
@user-bh4ho4ol3p 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ፀጋ ያብዙለት
@mesimesu2177
@mesimesu2177 4 жыл бұрын
መምራችን የመንፈስን ስራ ገልጠክ እያሳየከን ብዙ ተምረናል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
49ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )የቤት አከራዮችና ተከራዮች በመናፍስት ሲመረዙ
1:29:51
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 14 МЛН
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 20 МЛН
57ኛ A ፈተና ገጠመኝ፦የተገፋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል ማለት ይህ ፈተና ገጠመኝ ነው
1:04:53
18ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
48:21
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 44 М.
ታላቅ ፍጥጫ ያለው የሀይማኖት ክርክር!!
1:02:02
ፈላህ ዩቱብ
Рет қаралды 40 М.
36ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
44:56
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 31 М.
86ኛ A ገጠመኝ
54:49
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 31 М.