KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እንደርቢ መተት! ብዙዎች የሚሰቃዩበት መተት! እንደርቢ መተት ምልክቱ፣ ችግሩ እና መፍትሔው ምንድን ነው?
26:00
መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday
56:34
路飞做的坏事被拆穿了 #路飞#海贼王
00:41
I thought one thing and the truth is something else 😂
00:34
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
00:49
Do you love Blackpink?🖤🩷
00:23
አብሮን የተሰደደው ዓይነ ጥላ፣ የቤተሰብ ዛር፣ የዕድል መተት ወዘተ የስደት ሕይወታችንን ያከብደዋል!
Рет қаралды 52,217
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 185 М.
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Күн бұрын
Пікірлер: 716
@FekaduYemamnew-lj4el
8 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን...በእውነት እኔ እራሴ የዚ ችግር ተጠቂ ነኝ ኢኸው ዘመኔን ሁሉ እንደባከንኩ ህይወቴን እገፋለው...ሀይለሚካኤል ነኝ በፀሎቶ አስቡኝ
@abeba5164
3 жыл бұрын
ዘፈን እና ጭፈራ ቢሆን ብዙ ስው ይክታተለው ነበር። የነፍስ ሽልማት ስለሆነ ።።ብዙም ስብስክራይብ። አያርጉም። እመቤቴ ትጠብቅወት አባየ
@tigisthaylu7809
3 жыл бұрын
በትክክል
@ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ
3 жыл бұрын
በትክክል የሀጢያት የሚያስተላልፍት ዩቲቨሩችማ በሚሊዮን ነው እይታቸው ሰብስክራይባቸው አውሬው በየት በኩል ያሳየቸዋል ብለሽ ነው ልባቸውን ተቆጣጥሮት እንደዚህ አይነትን ትምህርት ለማየት መመረጥ ያስፈልጋል
@ወለተወልድየማርያምልጀ
3 жыл бұрын
በትክክል በእውነት እኔም ሁሌም ጥያቄ ይሆንብኛል
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጀ9ቸ
3 жыл бұрын
በትክክል አግዚአብሔር ልቦናችንን ያመልስልን➕➕➕
@ሜኔቴቄልፍሬሰ
3 жыл бұрын
በትክክል
@አድናወለተማርያም
3 жыл бұрын
አባቴ እንኳን ደህና መጡልን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛለዎት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እንደ እርሶ አይነት ያብዛልን በእዉነት አባ ጠፍተናል በስደት ነዉ ያለሁት በፀሎት ያስቡን ወለተ ማርያም እንዲሁም ቤተሰቦቼን
@muhidinkeaaa2907
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ሐናየሚካኤልልጅ
3 жыл бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህር በፀሎት ያስቡኝ እህተ ስላሴ ብለው ትምህርቶት ሁሉ የኔ ሕይወት ነው 😭😭
@mekdesgoa2909
3 жыл бұрын
በፀሎት አሰቡኘ
@ወለተስእላሴ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስባችሁ እህቶቸ የቤተሰብ ዛር የለለበት የለም እነሱ ሲአመልኩት ኖረው ወደኛ ህይወት መግባቱ አይቀርም
@ሐናየሚካኤልልጅ
3 жыл бұрын
@@ወለተስእላሴ አሜን አሜን አሜን በስደት የቁልቁሊት ኑሮ መኖር ሰለቸኝ
@muhidinkeaaa2907
3 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመን ይባርክላቹ የሁላችም ቤት ያለው እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን
@ወለተ.ስላሴ
3 жыл бұрын
@@ሐናየሚካኤልልጅ አይዞን.ሀኒ.ሁላችንምነን.እሰይባርከንጅ
@hulubersuhone1356
3 жыл бұрын
አባታችን በዐረብ ሀገር ያለን ስደተኞች በጸሎት ያስቡን በአሰሪዎቻችን ዘመቻዉ ከፍተብናል እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን(፫)
@አጸደማርያም
3 жыл бұрын
አዞሽ የኔ ውድ ኢትዮጵያውያዊ እህቴ እናት እና ልጅ ከአንቺ ጋር ይሁኑ🙏
@Master_ofElements
3 жыл бұрын
አይዛችሁ እህቶቼ ግን ምን እያሏችሁ ነዉ
@nesnetnesnet1151
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 💚💛❤⛪🕊🤲🤲🤲🙏
@hananengeda778
3 жыл бұрын
Silkachun takalachu ye dengel lijochne ebakachu kawekachu
@doyouhavefun8166
Ай бұрын
❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@enanuDadino
11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በስደት ነው ያለሁት በጸሎት አስቡኝ ወለተ እሩፋኤል በጣም ሀጣተኛ ነኝ ለንሰሀ እንዳበቃኝ
@HeluLove-
4 ай бұрын
😢😢😢😢እህ በጣም ከባድ ነው ተሰቃየሁ አባ በፆለት ያስቡኝ ወለተ ተክለሀይማኖት እያሉ
@melak1317
10 ай бұрын
ቃለህይወትያሰማልን🙏🙏🙏
@hiwotabera2851
Ай бұрын
ወለተ ተክለሃይማኖት ወለተ ማርያም በፀሎት አስቡን 🙏🙏🙏።
@linayemaryamlij9092
2 жыл бұрын
አባታችን የህይወት አጋሪ ያልኩት ንሰሐ ሲገባና ፀሎት ሲያተኩር ከኔ ጋር አራራቀው ግን እመቤቴ ቤተሰቦቹን ንሰሃ እንዲገብ እየሞከርኩ ነው በፀሎት አስብኝ እኔ ደካማ ነኝ አባታችን እመቤቴ አንቺ እረጂኝ😭😭😭😭
@solomonw.9291
3 жыл бұрын
ይህን ትምህርት ዲስላይክ የሚያደርግ በውነቱ እራሱን በደንብ ቢመለከት ጥሩ ነው
@shewayetube-445
3 жыл бұрын
አጋጣም የዲስ ላይክ ትርጉም የማያዉቁ ይሆናሉ 😍እዉነት ነዉ ወንዲሜ ራሳቸዉ መመልክት ይኖርባቸዋል
@tigisthaylu7809
3 жыл бұрын
በጣም
@היילהטסמה-ר4ב
3 жыл бұрын
አባ ያስተማሩት ሁሉም ነገረ ከኔ ጋረ አለ እናናም በፀሉቶ ያስብኝ ወለተ ስላሲ ከየሩሳሊም
@himahima2935
3 жыл бұрын
ትክክል ነዎት አባታችን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ9ተ
3 жыл бұрын
እውነት ነው አባታችን ይሄ የእኔ ህይወት ነው በስደት አስቃየኝ ሀገሬ ልገባ ስል ነገሮች ውስብስብ ይሉብኛል ስላሜን ጤናየን አሳጣኝ በፆሎትዎ አስቡን አባታችን
@shewayetube-445
3 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
@eskdarworku2479
3 жыл бұрын
ውዴ አይዞሽ እኔም እዲህ ነውእግዚአብሔር ይሁነን ::
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ጐ6ዠ
3 жыл бұрын
በፀሎት በፆም በስግደት ሴጣንን ድል መንሳት ትችያለሽ እእቴ በርቺ ሰይጣን እኛ ላይ ስልጣን የለውም
@eskdarworku2479
3 жыл бұрын
@@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ጐ6ዠ አመሰግናለው የኔ እናት በስደት ሁሉም ከባድ ነው ስለሁሉም ነገር ብቻ እግዚአብሔር ይመሰገን ነው ::
@ሀሴትየመምህርግርማፍሬ
3 жыл бұрын
አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ አውን ያሉት በሙሉ የኔ ህይወት ነው ሁሉ ነገር ከብዶኛል 😭😭😭ሀሴተ ማርያም ብላቹ በፀሎት አስብኝ
@shewayetube-445
3 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
@shltooejjfhdhjd1642
2 жыл бұрын
@@shewayetube-445 yerso silk sixuny isk bemebatachin
@degwaljemberw9603
3 жыл бұрын
መምህረ ሄኖክ ሰላምኖት ትልቅ አባታችን ከትምህረቶ ብዙ ተምሪአለው ባለፈ የማሪያም መትቸ እንጦጦ ማሪያም ተፈውሻለው ስመኛው ነበረ የሶው ትምህረ ት ዕድሜና ጤና ረጂም ዕድሜ ይስጦወ ለክፉ የሚያሳበውን ማሪያም ታጥፈው
@nanigedf6347
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቃል ሂወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ በስደት እየተሰቃየሁ ነው ከሰው ጋር አልስማማ ሰው አይወደኝ በዛላይ በጣም ያመኛል የ እውነት በጣም ነው የከፋኝ እርዱኝ በፆለታችሁ 🙏❤
@sebleadmasuzeleke4964
2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@mesefanu3513
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ ሔኖክ የዛሬ ሁለት አመት በፌት በእርሶ የፌስቡክ ገፅ ላይ አንብቤ መንፈስ እዳለብኝ እርግጠኛ ሆኜ በመፀለይ በመንገድ አስራ እና በረከት ስራ በመስራት በንስሀ እግዚአብሔር ን በመውደድ ድንግል ማርያምን በማፍቀር በፆም በበጎ ምግባር እየታገልኩት ነው እመቤታችን ንም እያሶጣችልኝ ነው የ666 መንፈስ እና በአሞራ የተመለሰ ዛር ወጥቶልኛል እግዚአብሔይመስገን
@beletumkonn9116
3 жыл бұрын
እኳን ደህና መጡ አባታችን እኔ ከልጂነት እስካሁን በተኛሁ ቁጥር ሚስፈራ ህልም ሁል ጊዜ አያለሁ 😥 ፀሎት ሳደርግ በተለይ ይበዛል አድ ቀን ከስደት መልስ እፈወሳለሁ ፈጣሪ አፀደ ማርያም በፀሎት አስቡኝ የበረታችሁ 🙏
@ahmadmohmad9425
7 ай бұрын
😢እኔ
@hanitube9780
2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ እሄ የኔ ሂወት ነው በየተሰብ እየተሰቃዩ ነው በፀሎት አስቡን አባቴ 😭😭😭😭⛪️🤲🤲🤲 ወለት ሰማይት በፀሎት አስቡኝ
@uaesharjah
3 жыл бұрын
አባታቼን የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጣት ኑሩልን እግዜያብሄር ይጠብቆት ወለላይቶዎ ቅድሰት ድንግል ማሪያም ትጠብቆት
@TinaEtiopia
Жыл бұрын
በጸሎት ያስቡን ስደተኞችን
@kidangebreegziabher1711
3 жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ቃለሂወት ያሰማልን በኡነት ያአሁን ጊዜ ልጆች እድለኛ ናቸው እንደርሶ አይነት መካሪ አባት ስለአገኙ ግማሾቻችንም ግማሽ እድሜላይ ስላወቅኖት ራሳችን እንድንፈትሽ ስላደረጉን እጅጉን እናመሰግናለን።
@shewayetube-445
3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርገኝ ወንዲም
@dugsusgf5220
3 жыл бұрын
እንካን በሰላም መጥልኝ ኣባታችን በፀሎት ያስብኝ ኣመተ ክሮስ በለዉ
@enatyekonhye894
3 жыл бұрын
እካን ሊያስተምሩን እናተን የምታስተምሩንን መተቸት በተውልን 😭 ልቦና ይስጠን አባታችን ይሄ ህይወት የሁላችንንም ነው በስደት ልበሰብስነው ወዮ አስበኝ ጌታ ሆይ ወለተ ሥላሴ ብለው ያስቡኝ አባቴ 😭😭😭
@ማሕልዬመሓልይዘሰሎሞን69
3 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕርሜ በፀጋ ይጠብቅልን ሁሉም ሰው የመናፍስቱን ሴራ ቢያውቅ መልካም ነበር አድነትም ይኖረን ነበር አሁን ስራቸውን ተንኮላቸውን የነቃም አባት ሲያስተም መንቀፍ ሆነ የሱ ጠበቃ የቆሙ ያስመስልባቸዋ ወለላይቱ ቅድስት ድንግል ማርያም የስደት ልጆችሽን አስቢን መከራው በዝቶብናል
@liyanegash7607
3 жыл бұрын
አባታችን ስላስተማሩን ቃለህይወት ያሰማልን ትክክል ነዉ የኔህይወት ነዉ እመቤቴ ማርያም እንድረዳኝ በፀሎቶ አስብኝ ከኔ የበረታቹ አስካለ ማርያም እስከነ ልጆቸ ብላቹ
@MesereyEshetie
Ай бұрын
ስለእውነት አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የወለላይቱ እመቤት ከዘመኑ ክፉ ነገር ትጠብቅዎት🙏🙏🙏🙏እግዚአብሄር ይመስገን ስለሁሉም ነገር🙏🙏🙏
@abi4294
3 жыл бұрын
አባታችን ፀገውን ያብዛሎት የድንግል ማርያም ልጅ የአገልግሎት ዘመኖ ወለላይቱ እመቤት ትባርከው አሜንንንንንንን
@ኤፍታህወለተትንሳኤ
3 жыл бұрын
Amen
@FasileFasile-j8y
3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እውነቱ ይህ ነው ክርስትያን ማወቅና መማር የለበት የሴጣንን መሰሪ መንገድን ነው
@የቅድስትአርሴማወዳጅ
3 жыл бұрын
ላባታችን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን እግዚአብሔር ስደተኛዋና በጸሎት አስብኝ አባዬ
@እመቢቲማርያም
3 жыл бұрын
መምህር:እድሜናጤናይስጡት:እውነትነው:ተነካክተናልፍጣሪብቻ:ለንስሀውያብቃን።🙏🙏🙏🙏🙏
@bbbbbbbaaaaaaa3620
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ ለአባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይባሪክልኝ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️
@ድንግለይምክንያትምድሓነይ
3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን በጸሎት ያሰቡን ወለተ ዮውሃንሰ
@shewayetube-445
3 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
@teal4922
3 жыл бұрын
Amen amen amen mmhr kaleyhot yasmaln
@asmraa8521
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን የኛ ህይወት ነው ይህ ትምህርት
@ቅድስትወለተማርያም
3 жыл бұрын
አባዬ እንኳን ደህና መጣህ እኔስ ዝምብሎ ማጠራራት ወገቤን ድቅቅ ነው የሚያረገኝ ስሰግድ ሰውነቴ እደሳት ንድድ ነው እሚለው አሁን ትምህርታችሁን የማዳምጠው በግድ ነው እያቆራጠጠኝ
@adetemaeryam6889
3 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልኝ እያሰተማሩን ያሉት ሁሉ በቤተሰቤም የነበረ እኔ ባላምነውም ሕይወቴን እያመሰቃለ ያለ ነው አምላካችን ቅዱስ አማኑኤል ፈጣሪ በሥጋም በነፍ እንዳልጠፋ ታድጎኝ እንጂ እንጠላቴም መሬት ሆኜ ቀርቼ ነበረ ቤተሰቦቼ ሳያውቁ ነው ያጣሃቸው ግነረ እኔነኝ ፈተናው የበዛብኝ ያውም በሰው ሀገር እግዚኦ ወገኖቼ እመብርሃን አለሁ ትበላችሁ ትበለን
@ቲጂየተክልዬወዳጂቲዩቡ
3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባ እኔስ ታምሜ አለሁ በክፉ መንፈስ እየተሰቃየሁ ነው አመተ ሚካኤል ብላችሁ በፆለታችሁ አስቡኝ 😭😭😭
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን
@fkremariamasnake9015
3 жыл бұрын
ቃል የለኝም ብቻ እድሜወትን እንደማቱሳላ ያድግልን አባታችን ።እግዚአብሔር ይመስገን
@demisekidanepowerloom3240
3 жыл бұрын
አባታችን እረዥም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን አሜን
@zeenauaezeena5081
3 жыл бұрын
የመጀመሬያዋ የተሰቃየሁ እነ ነኝ መምህረዬዬ አሰቃየኝ አይነጥላ እሬ እሰሩልኝ ወለተ መዲህን😭😭😭😭😭
@mazasherage8137
3 жыл бұрын
Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn
@decvyy5351
3 жыл бұрын
Abatacun Betelot Yasubugn ❤️💛
@mesrttesfya95
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@malikkamalikka1997
3 жыл бұрын
በእውነት እውነት ነው ጥላታችንን የማናቅ መሐኒታችንን አናቅም በእውነት ያአሉት አባታችን እንደው እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ብዛት ጥላታችንን እና መድሃኒታችንን የምናቅበት ማስተዋል ጥበቡን ያአድለን እንጂ እኛማ ምኑን ሰው ሆንን እንደው እርሱ በምህርቱ ብዛት ታሪካችንን ይቀይርልን ታሪክ ቀያሪ ነውእና
@adetemaeryam6889
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያስማልን አባትችን
@yeamanuellej2721
3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠበቅልን የዛሬ ትምርት ሙሉ በሙሉ የበታሰቦቼን ቸገር ነው
@እመቢቲማርያም
3 жыл бұрын
አባታችንእድሜናጤናይስጥልን:በእርሱትምህርት:ብዙነገር:ተምሪበታለው:እድሜይስጥልን።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@teduadaayal2841
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ከባቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን። እኔ በሰው አገር ነው ያለሁ የ21 አመት የትዳር አጋሬ ልክ እርሶ እንደማሚናገሩት በጣም ተጠቂ ነው ሌሊት በህልሜ አስጨነቀኝ ይላል እኔም በህልሜ በዱላ ሲወቁት አያለሁ በጥይት ሊገሉት ሲያንገራግሩት አያለሁ ባለቤቴ የ4ልጆቼ አባት ነው እና አይቼው የማላውቀው ባህሪይ ከአመጣ አምስት አመት ይሆነዋል አባቴ ስልክዎትን ቢፅፍልኝ በዚህ ብዙ የማወራዎት አለኝ በአጀባባይ የማይፃፉ ስለሆነ ነው እና ስለ ድንግል ማርያም ብየዎታለሁ ዋፃቭ ኢሞ ሚሰራ ስልክ ካለወት ጭንቀቴን ለአጋራዎት ፈልጌ ነው 🙏🙏🙏
@yerusalemgebresellase2440
Жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችዎ ይስጥዎት ኑሩልን በፅሎትዎ አስቡን እንወድዎታለን ተቸግረናልና
@tezezewmengistu3106
2 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመነዎን ይባርክልን የማይጠገብ ትምህርት ባያልቅ ቢቆይ ብየ ተመኘሁ በድጋሜ ቃለሂወትን ያሰማልን
@አፆኪያመኮይ
3 жыл бұрын
ቃለህይውት ያሰማልን ከኔ የተሻላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ወልድ ብላችሁ እመብርሀን ለደጇ ታብቃን
@አልፍናኦሜጋእየሱስአልፍና
3 жыл бұрын
እውነት ነው ቃልህይወትያሰማልን
@አስራት-ከ3ረ
3 жыл бұрын
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን✝️🕯✝️
@makdessbarak891
2 жыл бұрын
የእውነት አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ያብዛሎት የእርሶን ት/ት እየተከታተልኩ ከብዙ ነገር ህይወቴ ተቀይረዋል እርሶን የሰጠን አምላክ የድንል ማርያም ልጅ ምሰጋና ይድረሰው
@oagf4377
3 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን አባታችን እንኳንም መጡልን ምስቅልቅል ያለ ህወት አለን ሁላችንም አባቴን በጭራሽ ምግባር እዳይኖረው እኛንልጆቹን እንድናስጠላው አድርጎብናል በእውነት በፀሎትዎ ያስቡኝ ወለተማርያም ነኝ ከአረብ ሀገር አህዛብ ሀገር ነው ያለሁት ይሄን ህወቴ ታስተካክልልኝ ዘንድ ለቅድስትድንግል ማርያም ንገሩልኝ አባታችን ፍፃሜዬን እንድታሳምርልኝ እኔም ስለቴ ይድረስጅ የወር ደመወዜን እልካለሁ ውስብስብ ብሎብኛል ዙሪያው ጨልሞብኛል እናንተ ደግ አባቶች ሆይ በፀሎት አስቡኝ ብዙ ነው ችግሬ
@misrakasmare136
3 жыл бұрын
አባየ ቃለ ህይወት ያስማልን ትምህርትዎት በጣም ልዩ ነው ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ልዑል እግዚአብሔር
@shewayetube-445
3 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
@genetgenet976
Ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን ሁሉም የኔ ህወት ነዉ ኣረ ተሳቀያሁ እኔ ገንዘቤ ሁሉ በህክምና ጨረስኩት ስንት ኣመት ኣሳቀየኝ በፆሎታቹ ኣስብኝ😢😢
@hiruthabswit4410
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባዬ
@ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ እውነት ነው የእርሶ ትምህርት ለሚከታተል ሰዎች ጠላታችንን እንዴት ማሸነፍ እንዳለብኝ አስተምረውናል ከዚሁም ውስጥ አንዷ እኔ ምስክርን ነኝ እርሶ ባስተማሩት መሠረት ጠላቴን እንዴት ማሸነፍ እንዳለብኝ አውቃለሁኝ ከኔ ከሀጢያተኛዋ እድሜ ቀንሶ ለእርሶ ፈጣሪ ይስጥልኝ እኔ ኖሬ አልጠቅምም እርሶ ግን ብዙ የታመመ እና የተጨነቀ ነፍስ እግዚአብሔር በሰጦት ፀጋ ይፈውሳሉ!!!
@haymanotmoges2386
Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ አባየ እወነት የሠማሁአቸዉ ትምህርቶች አስጨነቁኝ ምክንያቱም እዉነት ስለሖነ አወ እኔም አረብ አገር ነዉ ያለሁት የሚወዱኝ ሠወች ያቀየሩብኛል በሠላማዊ መገድ በደብ መፀለይ እዳለብኝ ትነግረኝ አለች በተቃራኒ ዉ ደሞ ይጮሀሉ በጣም ሲፈታተኑኝ ቅዱስ ገብረኤል ❤❤❤❤❤❤ሁሌ ይደራስልኛል ለፀሎት በጣም ብርታቴ ነወት አባየ ሠይፈመለኮትን በምፀልይ ሠአት ከማልቀስ ከ ማዛጋት በተጨማሪ ቃላቶችን እዳላይ በጣም የጢፍ ቅጣት ያህል ይሆኑብኛል አባየ ወለተሠማያት ብለዉ አስቡኝ በእድሜ በፀጋ ኑሩልን::
@tesgeredawolde4522
3 жыл бұрын
✝️ቃለ ህይወት ያሰማልን ✝️አሜን🤲 አባቴ ! በፅሎት እስቡኝ ፅጌ ማርያም ነኝ ካለሁበት
@አሜንባርኮት
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን!!!
@ወይንየማር
3 жыл бұрын
ቃልህወይትንያሰማልን፣መምህርበፀሎትያስቡኝእህተስላሴብለው፣ትምህርቶትሁሉየኔሕይወትነው
@ወልትስንበት
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እወነት ነው አባ ፈጣሪ እድሜእና ጤና ይስጥልን በእወነት በጣም ነው ያንገላቱኝ እረኩሳን መናፍስት ከነዘር መዘሪ
@tsion1325
3 жыл бұрын
ወይኔ አባ እግዚአብሄር ጸጋዉን ያብዛለዎት በእድሜ በጸጋ ይጠብቅዎት ይህ አይነጥላማ በጣም እየሰራልን ነዉ ከያዝኩት መንገድ ያቋርጠኛል ከፍቅረኛዬ ጋር እንዋደዳለን ግን ስለ ህይወት ቁምነገር ስናወራ ብጥብጥ ብለን እንጣላለን ከ2010ጀምሮ እስካሁን ድረስ በቃ እንደዚህ ነዉ እኔ መንፈሳዊ ህይወቴን ሳጠነክር መጣላት ይበዛል ለ6ወር ያክል ተለያይተን ደሞ ታረቅን ስንታረቅ ያልሆነ ነገር ስናወራ ፍቅር በፍቅር እንሆናለን አብረን ስለመሆን ስናስብ ግን እንደባበራለን እኔ በስደት ነኝ ግን እንዳልተወዉ እወደዋለሁ እሱም ይጎዳል አብሬ ስሆን ደሞ ፈተናዉ ከበደኝ ምን ልሁን መላ በሉኝ በጭንቀት ሊያሣብደኝ ነዉ በጸሎት አስቡኝ😭😓
@እኔማነኝ-ሠ5ከ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን ይሄ ትምህርት ለኛ ለስደተኞች ነዉ እግዚአብሔር ከዚህ ፈተና ይሰዉረን የሰይጣንን ጦርነት እግዚአብሔር ያጥፋዉ ከኛ ላይ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በጸሎት አስቡኝ ጸዳለማርያም ብላችሁ አስቡኝ
@luletkabadekabadegabrmarm2006
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይዉት ያሰማልን አባ ይን ሒይዉት ነዉ ትምህርቱ በጰሉት አስበኝ ወለተ ማርያም በላቸው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@abenezeryilema
7 ай бұрын
አባታችን የአገልግሎት ቦታዋ እና የሚያገለግሉበትን ቀን እና ቦታ ቢነግሩን ደስ ይለናል ቃለሂወት ያሰማልን❤
@muluneshmetaferia7809
Жыл бұрын
አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎን እረጅም ያድርግልን። እድሜና ጤና ይስጥልን። ጠላታችንን ዳቢሎስን ይጣልልን❤
@maritutigab4491
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን⛪💚💛❤🌿🌾🌿🌾🌿🌾🌿
@ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን አቤቱ መድኃኔዓለም ሆይ እንድስማ እንደ ረዳሄኝ እንድተገብርም እርዳኝ🤲😭
@Amal-sr5kc
2 жыл бұрын
ኣባታችን እድሜና ጤና ይሰጦት የማቱሳላ እድሜ ያድልልን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜንንን
@mareasamenwuasamenewu3094
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማለን እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፍትልን
@aster696
3 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ መድኃኒያለም ከታሰርንበት ይፍታን በተለይ የዛሬው ትምህርት የኛቤት ውስጥ ያለነገር ነው አሁላይ ሁሉንም ቢተውም ግን በፊት የተደረገው አሁን በበሽታ እያሰቃየነው በፀሎታችሁ አስቡን ደጇ መተን እድንፈወስ እመብርሃን ትርዳን😢
@እናቴማርያምወለተጊዮርጊስ
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@bettyt9714
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ኑሩልን 🙏🙏🙏
@urud8496
Жыл бұрын
ያአግልግሎት ዘመኖት ያርዝምልን አባታችን አምላካችን እግዚአቤሔር ክፉን ያርቅልን ወላዲተአምላክ አማላጅነቱዋ አይለየን በሰው ሀገር ሀገር ያለን ፈጣሪ ለሀገራችን ያብቃን
@netsanetworku2852
3 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን አባታችን በእውነት ይህ ትምህርት የእኔ ሒወት ነው እህት ወንድሞች ሁላቹሁም በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማሪያም እያላቹሁ ስደተኛ እህታቹሁ ነኝ እሰራለው ግን ሁሌ ሀኪም ቤት ነው የሰራውትን ምጨርሰው ሁላቹሁም በፀሎት አስቡኝ
@mana6355
3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን እግዚአብሔር ፀጋዎትን ያብዛሎት
@ሌመንበላይ
3 жыл бұрын
አባታችን በፀሎት አስብኝ ወለተ ማርያም
@ፀሀይአማራይቱ
3 жыл бұрын
ኡፍ እኔላይ ሁሉም አለ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ
@KokoKoko-nv3sw
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜወትን ያርዝምልን ፀጋ በረከትን ያድልልን በእውነት ይህን እምሰማው በእኔ ላይ ነው ያለው እም ስራው ምንም በረከት የለው የሰላቢ መንፈስ ከፓርሳየ ላይ ያለ ነው የሚመስለው በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ
@yeqidusemikayeleliji5545
3 жыл бұрын
አሜን፫ ቃለሕይወት ያሰማልን አባትችን ፀጋውን ያብዛሎት ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@yordajosue6855
3 жыл бұрын
Amene amene amene kalheyewetene yasemalene
@selamylove7060
3 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ወለተ ስላሴ ብለዉ በፀሎትወት ያስቡኝ ፈተነዉን አክብዶብኛል ።
@Mona-de3wx
Жыл бұрын
እግዚአያአብሔር እረጀም እድሜና ጤና ይሰጥልን ትክክል አባችን ቃለ ህይውት ያሰማልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hiyematube5703
3 жыл бұрын
አሜንቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በርከትን ያድልልን የአገልግሎት ዘመኖዎትን ያርዝምልን ወለተ ገብርኤል ብለው በፀሎት ያስቡኝ ይህ ት/ት የእኔ ነው እፍፍፍ በጣም ይከብዳል
@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ
Жыл бұрын
አባዬ እድሜ ይሰጦት በውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን🤲🌿💖
@belaybbb5117
Жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለህውት ያሰማልን ተስፋመንግስት ያውርስለን አሜን
@etsegenetregu1508
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🕯 አባታችን ኑሩል እድሜ ከጤና ጋር ልዑል እግዚአብሔር ይስጦት እንደእርሶ ያሉትን አባቶት አምላካችን ብዝት ያድርግልን በረከቶት ይድረስኝ ፍቅርተ ስላሴ⛪️
@eleninow3064
3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም በማናውቆው ሂወት ውስጥ መኖራችን ይገርማል የሁሉ ሰው ታሪክ ነው እህም እንግዲህ እንድንታገሎው እግዚኣብሔር ይርዳን። በኣል በዓል እንዲህ ወላጃጅን የሚያፋጆው መንፈስ ስንት በተሰብ በታትነዋል ኣባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን። ስደትስ እንካን ወጣን ይህ ማን ይሰማልን ነበር ባንወጣ
@yirgalembelay2444
3 жыл бұрын
Thank you so much abatachin
@abzegonder4256
2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሂወት ያስማልን ልኡል እግዜአብሔር ለአግልግሎተዎ አብዝቶ ይስጥልን አሜን።ውዱ አባታችን ያስተማሩን በሙሉ እኛ ቤት ውስጥ አለ ተነግሮ አያልቅም በቅድስት ድንግል ማሪያም አማላጅነት በልኡል እግዜአብሔር ቸርነት ይህ ሁሉ ችግራችን ይወግድልን ዘንድ በፆለተዎ ያስቡን ገብር ሀና ብለው።
@mikaelayele4047
3 жыл бұрын
በውነት አሥተማሪ ትምህርት ነው እራሳችንን እንድንመረምር አድርገናል ቃለ ህይወት ያሰማልን
@aalama5866
2 жыл бұрын
በረከቶ የደርብን አባታችን በፀሎቶ አስቦኝ ወለት ገብርኤል
@ነፍሴእግዚአብሔርታመስግነ
3 жыл бұрын
እባታችን በፆሎታችህ እስቡኝ ውስተ ስላሴ ነፍሴ ተጨንቅት በስደት እለም
@amen.egziabhareabhareethio2420
2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@Yenantwtube.
3 жыл бұрын
አባታችን አድሜና ጤና በፀጋ ይጠብቅልን እረ አባታችን ስንቱ ተነግሮ ያልቃል አባታችን በተለይ በስደት ያለን እመብርሃን ትሰርልን ብቻ ሌላ ምን ይባላል
@shitawshitaw6797
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ልኡል እግዛብሔር እድሜ ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን
@የደንግልማረያምልጀነኝ
3 жыл бұрын
አባታችን እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጠልን በረክታችው ጸሎታችው በጸጋ መንፈሰ ቅዳሰ ይደረሰበኝ አይነጥላ፣የበደ መንፈሰ፣ የቤተሰበ ዝሮ፣ በጠም ክፈ መንፈሰ ነው አባታችን ትምህረት ቶል ቶል በትቅረበልን ይህ ትምህረት የነፈሰ ትምህረት ነው በዝህ ትምህረት በዝ አውቅነል
26:00
እንደርቢ መተት! ብዙዎች የሚሰቃዩበት መተት! እንደርቢ መተት ምልክቱ፣ ችግሩ እና መፍትሔው ምንድን ነው?
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 2,3 М.
56:34
መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday
masresham
Рет қаралды 891 М.
00:41
路飞做的坏事被拆穿了 #路飞#海贼王
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 14 МЛН
00:34
I thought one thing and the truth is something else 😂
عائلة ابو رعد Abo Raad family
Рет қаралды 17 МЛН
00:49
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
HARD_MMA
Рет қаралды 7 МЛН
00:23
Do you love Blackpink?🖤🩷
Karina
Рет қаралды 23 МЛН
26:54
(የእድል መተት!እድላችን እንደተወሰደ በምን እናውቃለን?) ንቁ ከሞት እንድታመልጡ!በቀሲስ ሄኖክ ተፈራ።
Kesis Henok Tefera
Рет қаралды 142 М.
16:58
ዓይነ ጥላ ሌሎችን ክፉ መናፍስት ሰብሳቢ ነው!
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 19 М.
37:16
መስተሀምም መተት! ሰዎችን በሕመም የሚያሰቃይ መተት! ምልክቶቹ ምን ምን ናቸው? መፍትሔውስ ምንድን ነው?
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 12 М.
1:07:02
የአምልኮት ስግደት ለምን ይጠቅማል? ፦ አስሩ መሰረታዊ የሕይወት ሥጦታዎች Memehir Girma Wondimu Video 613 #subescribe_now
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 214 М.
19:19
ጸበል ተጠምቀን ስላልጮህን ዓይነ ጥላ የለብንም ማለት ነው? ዓይነ ጥላ ከሌለብን ለምን ፈተና በዛብን? ክፍል አሥራ ስምንት!
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 111 М.
26:40
ዓይነ ጥላ በሴት ማሕፀን እንዴት ይረገዛል ? ክፍል አራት
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 73 М.
59:51
የሰላቢ መተት! የሰላቢ መተት እንዳለብን በምን እናውቃለን? ምልክቶቹ ምን ምን ናቸው? የሰላቢ መተት በምን በምን ይመተትብናል?
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 18 М.
54:05
ከዛር መንፈስ ለመላቀቅ ይሄንን ወሳኝ ትምህርት ያድምጡ ("የዛር መንፈስን ለዘላለም መላቀቂያ ወሳኙ ሰባቱ መፍትሄዎች!")በመምህር ሄኖክ ተፈራ(ዘሚካኤል)።
Kesis Henok Tefera
Рет қаралды 64 М.
40:05
60ኛA ገጠመኝ ( የሰላቢ መንፈስ የሚሰራውን አድምጡና ቤታችሁን ፈትሹ ) በመምህር ተስፋዬ አበራ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 57 М.
52:23
8ቱ አደገኛ አብር አንክርት ወይም መስተባርር መተት! የአብር አንክርት መተት ምልክቶች ምን ምን ናቸው መፍትሔው?
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 31 М.
00:41
路飞做的坏事被拆穿了 #路飞#海贼王
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 14 МЛН