የጥቁር ስንዴ ዳቦ ከነ እርሾ አሰራሩ | Ethiopian food

  Рет қаралды 17,663

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

የእርሾ አዘገጃጀትና ያልተፈተገ የጥቁር ስንዴ ዳቦ አገጋገር
ግብአት
6 ኩባያ ያልተፈተገ የጥቁር ስንዴ ዱቄት
1 ማንኪያ ጨው
1 ኩባያ እርሾ

Пікірлер: 104
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
ዳቦ እኮ አትጋግሪ ሜልዬ እውነት በጣም ጎበዝ ነሽ በሁሉም ነገር ❤😘
@MarthaTerefa
@MarthaTerefa 6 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ የሳዳጊዋችሽ ዉጤትነሸ. ተበረኪ
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ ነው ሜላዬ እጅሽ ይባረክ ያም ባለሙያ👏👏🥰🥰❤️👍
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Wow 🤩 በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ሜሊዬ በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን👍👍👍❤❤❤👌👌👌
@le1785
@le1785 3 жыл бұрын
አቤት ሞያ ከአንቺ ጀርባ የእናትሽ አድናቂ ነኝ የሴት ቁንጮ ብዪሻለሁ ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
ሰላም የኔውድ 😗💕 ተጠፋፋን ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ
@le1785
@le1785 3 жыл бұрын
@@ሐናሐና-ቘ3ከ ሐንዬ ሠላም ነው የኔ ቆንጆ አዎ ተጠፋፋን አስብሻለሁ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ እህቴ😘😘💕💕💕
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ሀንዬ LE የዘወትር ተመልካቾቼ ከልብ አመሰግናለው
@FasiNico
@FasiNico 3 жыл бұрын
ምርጤ ተባረኪ ጤናማ አሰራር 🙏💝
@jonjob2626
@jonjob2626 Жыл бұрын
I will try to make bread this way with teff flour and also with whole spelled flour and whole rye flour, each separately. I hope I will succeed, thank you very much 🙏🏾💚💛❤️ And if you could try to make it with teff flour and make a video, that would be wonderful👌🏾
@יונסססיונססס
@יונסססיונססס Жыл бұрын
Bread from tef flour 😍🙌🏾
@user-tn2os1se5n
@user-tn2os1se5n 3 жыл бұрын
ሜሉ እስኪ እንጀራ አጋገርሸን አሳይን እንጀራሽ በጣም ቆንጆ ነው ታሳየን የምትሉ በ👍
@yemsida1758
@yemsida1758 3 жыл бұрын
ከዚህ በፊት እንጀራ ጊዜ ስለሚወስድ እሷ ደግሞ ጊዜ እንደሌላት ተናግራለች።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ሁላችሁንም አመሰግናለው በዚህ ሳምንት ምጣድ እናሟሽ እና አብረን ከዛ ደግሞ እንጀራውም ይቀጥላል
@user-tn2os1se5n
@user-tn2os1se5n 3 жыл бұрын
@@Mellyspicetv እሺ የኔ ትሁት
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
የጥቁር ስንዴ ዳቦ በጣም እወዳለሁ ጠአሙ ልዬ ነው ሜሉዬ ባለሙያ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👍👏👏
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ሜሉሽ። ጎበዝ በርቺ 😍🙏 መልካም ቀን ተባረኪልኝ።🙏♥️
@MessisCookingChannel
@MessisCookingChannel 3 жыл бұрын
Wow yemewwdewen aynet dabo new yeserashew ejesh yebarek meluy 😍😍🙏🙏
@ethiokidshairstyle
@ethiokidshairstyle 3 жыл бұрын
ሜሊዬ ባለሙያ 😘 በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን🥰❤️👍❤👌
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 жыл бұрын
ሜላትዬ እጅሽ ይባረክ ማሬ ሲያምር ሲያስጎመጅ አንቺ ራስሽ ስታምሪ አያያዝሽ ሁሉነገርሸ ሲያምር በጣም ምርጥ ዉድድድድድድድ ተባረኪልኝ በርቺልኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ነባዬ በጣም በጣም አመሰግናለው እግዛብሄር ያክብርልኝ
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
በጣም ቀላልና ተወዳጅ ዳቦ አሰራር ነው ሜሊ እናመሰግናለን ውዷ🥰🥰
@meserettsegaye6343
@meserettsegaye6343 3 жыл бұрын
የእኔ ባለሙያ እግዚአብሔር ይባርክህ ከእነ ልጆችሽ ውዴ፣
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
Watching 🥰🥰
@rahelbekele5221
@rahelbekele5221 3 жыл бұрын
ሜሉዬ የእኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ የሀገራችን ዳቦ ነው አንድዋ ጠያቂ እኔ ነበርኩ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እጅሽን ይባርከው በርቺ።
@mayahabtamu8200
@mayahabtamu8200 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው አቀራረብሽ አይሰሀችም
@mariyamariya8192
@mariyamariya8192 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን። በእውነት። በጣም ምርጥ ዳቦን9ው።
@erusquickkitchen5160
@erusquickkitchen5160 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ዳቦ እጅሽ ይባረክ👌
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
Melliyee konjo ye enatochachen dabo Thank you for sharing!
@emityroman6776
@emityroman6776 3 жыл бұрын
Mellye Weldon I can tell how it’s delicious 🤤 thank you for sharing stay blessed 🙏🏾🥰
@woynshettessema792
@woynshettessema792 2 жыл бұрын
እጂሽ ይባረክ ፅድት ያልሽ ባለሙያነሽ ❤❤❤❤❤
@emanda1tube21
@emanda1tube21 3 жыл бұрын
Ejeshe yebareki ehte
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 2 жыл бұрын
ሜሉ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ እኔም Amazon ላይ ጥቁሩን ስንዴ ገዝቻለሁ መፍጫ ስላለኝ ልክ እንዳንቺው አድርጌ ቆንጆ የሃበሻ ዳቦ ነው እምጋግረው ለጤናችንም ጥሩ ነው
@mazayasin51
@mazayasin51 3 жыл бұрын
Meleye yene konjoo ejeshe yibark
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
ዋው ሜሉየ የኔ ባለሙያ ሁልጊዜም አድናቂሽ ነኝ በርችልኝ 🙏🙏🙏👌👌👌
@user-if1jx3uy5g
@user-if1jx3uy5g 2 жыл бұрын
Wyiiiiii😥kegna bet yemayitefaw nger dabo new btley yesnde Ambasha😊🏃‍♀️Amsgnalew narsawm Endayew Adrgshign yne balmuya😘
@ztube5232
@ztube5232 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ዉዴ እጅሽ ይባረክ👌👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@mezismeals2477
@mezismeals2477 3 жыл бұрын
Looks really good. Thank you for sharing Melly Spice!
@Shasta-rase
@Shasta-rase 3 жыл бұрын
Your so talented cooker pls do more foods type pls
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው ሜሉየ 🥰🙏
@iskadaralm9364
@iskadaralm9364 3 жыл бұрын
ሜላት፡በጣምያምራል፡እጅሽይባረክ
@marthabeyene4767
@marthabeyene4767 3 жыл бұрын
ሜሉዬ እኔም በጣም የምወደው ነገር ነው። እስከከሁን ድረስ በጤፍ እርሾ ጥቁር ስንዴ እየጋገርኩ ነው የምበላው። ስለጣእሙ ያስረዳሽበትን መንገድ በደንብ ነው የተረዳሁሽ። Thank you
@seblewongeltekla3886
@seblewongeltekla3886 2 жыл бұрын
Selam ehte Ersho yemtaregiw ke litu new weyes ke kekererew new please tell me
@hiwotmelese3350
@hiwotmelese3350 3 жыл бұрын
yene gobze
@tsionchannel1130
@tsionchannel1130 3 жыл бұрын
thanks for sharing i love it
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ጺሆንዬ በርችልኝ አንቺም ጎበዝ ልጅ ነሽ ተባረኪ
@rahelberhanu4989
@rahelberhanu4989 3 жыл бұрын
Wyyyy Meluye,siyazgomege,ejesh berkeeeee yebelelege,yene balemuya,balesh betam edelega new,lejochshem endezaw,enem bezu eytemarku new,btam 10qqqqq
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አሜን ራሁ
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 3 жыл бұрын
Wawoo looks good 👍👌😋Meley yest quncho!!
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
ሜላዬ ቆንጆ ቅመም እኮነሽ ሁሌ ስራሽ እስከ አገላለፅሽ ልዬ ነው ያገርቤት ዳቦ ነው ኑሪልን 🥰
@yusramuhammad4775
@yusramuhammad4775 3 жыл бұрын
በርቺ እህታችን በቅርብ ነው ያወኩሺ ሁሉንም የሰራሻቸውን ቪድወወች መለስ ብየ ተመልክቻቸው በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሺ ሁሉንም ዳውሎድ አድርጌ አገር ስገባ እሞክራቸወለሁ ከዛም ባለሞያ ነው የምሆነው 😅😅😅😅😂😂
@Alem2022
@Alem2022 3 жыл бұрын
Yegna wod balemuya enamesegnalen.wod melatena leloch gobez youtuberoch eski enetebabereba melinem enasadegat egnam enedeg😊😘
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
እጅሽን አይቆረጥመው ሜላትዬ የኔ ባለሙያ 😘
@guucitube5942
@guucitube5942 3 жыл бұрын
Wow top 10
@selinahailetecle5564
@selinahailetecle5564 3 жыл бұрын
Tenama dabo waww nic 🙏🙏🙏😋😋😋
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 3 жыл бұрын
Wow yummy yummy.
@ammylife9831
@ammylife9831 3 жыл бұрын
ሞያ👍💪
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 3 жыл бұрын
ሜሉ የአገር ቤት ዳቦ ነው የሚመስለው ሲያምር
@hanaini
@hanaini 3 жыл бұрын
,ሜሉ ባለሞያ ባለእውቀት። እግዚአብሔር ይስጥልን ። ጥቁር ስንዴ spelt flour ነው።
@kotoornhnoor8294
@kotoornhnoor8294 3 жыл бұрын
Mashalaa
@temesgenmeseretyoutubechan866
@temesgenmeseretyoutubechan866 3 жыл бұрын
gobezi yene konjo
@kumnegerdemissie2780
@kumnegerdemissie2780 3 жыл бұрын
Yaaa this is for me thank you mellye 🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
በጣም ቁምዬ ላንቺ ነው
@semegnwondmiu6442
@semegnwondmiu6442 3 жыл бұрын
ምርጥ ዶቦ
@mimibellabella3931
@mimibellabella3931 3 жыл бұрын
Egysh yebark yane konjo
@wondemagegne.kassahunabera61
@wondemagegne.kassahunabera61 3 жыл бұрын
ጨው ብቻ አልተመቸኝም ሌላው አሪፍ ነው
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 3 жыл бұрын
ሜሉዬ እጅግ በጣም አድናቂሽ ነኝ መናለበት ደጋግሞ subscribe መድረግ ቢቻል 100 ግዜ ነበር የማደርገው !!!❤😘 በርቺ የኔ አንደኛ ምርጥ እኮ ነሽ💝
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ሀሳብሽ ብቻ ይበቃኛል ምርት አመሰግናለው
@selamhailu1990
@selamhailu1990 3 жыл бұрын
👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿
@MessisCookingChannel
@MessisCookingChannel 3 жыл бұрын
Watching 😍😍
@mesayabaasrat1196
@mesayabaasrat1196 3 жыл бұрын
አይ ሜሉ እኔ ስወጣ ስገባ ዳቦ እየበላሁ ክብደቴ በጣም ጨመረ ምንእንደሚሻለኝ አላውቅም ስንዴ ዳቦ በጣም ነው ምወደው
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 3 жыл бұрын
Watching
@selama716
@selama716 3 жыл бұрын
👌👍😍
@mekdeswolde8809
@mekdeswolde8809 3 жыл бұрын
ሜሉ በጣም ባለሙያ ነሽ አድናቂሽ ነኝ ብዙነገር ተምሬያለሁ እዚህ ጋራ ያልገባኝ ዱቄት ከላይ ለምን ነሰነሸ?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
መቅዲዬ አመሰግናለው ዱቄት ይጨመርኩት ሊጡ ላላ ያለ ስለሆነ እና ስለተከደነ እንፋሎቱ ዳቦውን ውንዳያረጥበው ነው
@Monica-un4rz
@Monica-un4rz 3 жыл бұрын
👌❤
@mamita1492
@mamita1492 3 жыл бұрын
Melu 🙌
@freadem2026
@freadem2026 3 жыл бұрын
👌🏽😘
@sosiesosie9162
@sosiesosie9162 3 жыл бұрын
ጥቁር? ቡናማ ወይም ቀይ ነው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ሶሲ ሀገራችን ገበያ ላይ ጥቁር ስንዴ ስለሚባል ነው
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 2 жыл бұрын
አንቺ ባለሙያ መንዜ ነሽ እንዴ የናቴን አይነት ዳቦ ጋገርሽ ግን በድንጋይ የተፈጨ ስንዴ ከየት አገኘሽ ወይስ ፈጨሽው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ይሸጣል በየሱፐር ማርኬቱ እኔ ባለሁበት ሀገር
@woine123
@woine123 3 жыл бұрын
ሜልዬ, የፈረንጁንስ ተምረሽ አወቀሽው ይሆናል! የሃበሻውን ሙያ እንዴት ለመድሽው ? ይሄንን ያስባለኝ ከእድሜሽ አንፃር ና የውጭ ሃገር ኗሪ ስለሆንሽ ንው:: ስትሰሪ አቤት ሲያምርብሽ! ተባረኪ ::
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ወይንዬ ከእናቴ ነው የተማርኩት
@woine123
@woine123 3 жыл бұрын
@@Mellyspicetv ሜሊ, ባለሙያ እናት ልጇ ገልቱ ናት ይባል ነበር! ምክንያቱም የሰው ስራ አያረካትምና እራስዋ ትሰራለች::( እናቴን ሲሏት ነበር) እናታችን ስላላሰራችን ሁላችንም ስንለያት ነው በስልክ እየጠየቅናት እና ሰርታ እየላከች አንዳንዴም ብቅ እያለች ነበር ያስተማረችን:: እሷን ባንተካም እራሳችንን አስችላን ነው የተለየችን::
@user-pn5lb1qu4i
@user-pn5lb1qu4i 3 жыл бұрын
Meliyo beTam healthy bread yehe new tena dabo malet endectelemedew yemegeb jegna byesh alew😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍.*1000000000000
@zelalembekele9490
@zelalembekele9490 3 жыл бұрын
እረ ተይ ግን ስንቱን እናስታውስ ሜሊ የኔ ባለሞያ
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 3 жыл бұрын
የስንዴ ዱቄቱን የት ነው የገዛሽው usa ነው ያለሁት ? picture አስገብልን please ?
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
Whole-wheat flour ብለሽ የትኛውም እስቶር ታገኛለሽ ለምሳሌ Whole Foods አለ google ብታደርጊ ደግሞ ባካባቢሽ የት እደምታገኝ በቀላሉ ማወቅ ትችያለሽ ትንሽ እደሚረዳሽ አስባለሁ
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 3 жыл бұрын
@@ElsiGojo thank you betam
@munaahmad3708
@munaahmad3708 3 жыл бұрын
👍👍👍💞💝💗💖💙💚💛
@user-qi6rz3xj3c
@user-qi6rz3xj3c 3 жыл бұрын
አመሠግናለውሜሉ ከሡቅ በሚገዛው እርሾ መሆን ሜሉከሡቅበሚገዛውእርሾመሆንአይችልም
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
እንዲቆመጥጥ የቤት እርሾ ቢሆን ይመረጣል
@user-qi6rz3xj3c
@user-qi6rz3xj3c 3 жыл бұрын
@@Mellyspicetv እሺ አመሠግናለሁ
@tlul8666
@tlul8666 3 жыл бұрын
ሜሊ አብይ ፆም ገብቷል ቀረብ ቀረብ አርጊው ከስራ ሰገባ ዛሬ ምን ልካልን ይሆን እላለሁ የሀበሻ ጎመን በርከት አድርጌ መግዛት እፈልግና እንዴት አድርጌ ፍሪጅ ውስጥ ላቆየው እሰከ ስንት ቀንስ ይቆያል እባክሽን መቼም መላ አታጭም
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
እኔ አጥቤ በዚፐር እድርጌ ፍርጅ ውስጥ ሳምንት ያህል ይቆይልኛል እንደዛ ሞክሪው
@sadiahassan6338
@sadiahassan6338 3 жыл бұрын
Dukitu yet yigegnal?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ሰኢዳዬ ውጪ ሀገር ከሆነ ያለሽው ዱቄት የታሸገበት ወረቀት ላይ በጀርባው ይጽፋል ብዙ ሰው ልብ ብሎ ስለማያየው ነው
@sadiahassan6338
@sadiahassan6338 3 жыл бұрын
Ja 10q Foto asayin 🙏
@startafrica.
@startafrica. 3 жыл бұрын
ተጋበዙልን_ #queen_sheba_diy _ቤተሰብ ይሁኑን_
@user-ge9wz8zd2v
@user-ge9wz8zd2v 3 жыл бұрын
ቤተሰቤ ሁኑ ብሮፉይሉን በመጫን ተቀላቀሉ
የበአል ውሎ ይህን ይመስላል
15:14
Melly spice tv
Рет қаралды 7 М.
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 7 МЛН
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 21 МЛН
ልዩ የ በአል ድፎ ዳቦ | ከነ ቅመሙ
9:47
melat tube
Рет қаралды 442 М.
የስንዴ ዳቦ አሰራር( how to make whole wheat bread )
13:00
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 8 М.
የስንዴ  ድፎ ዳቦ(Ethiopian wholewheat Bread)
10:02
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 18 М.