🛑የጥያቄያችሁ መልስ...ስርዓቱ እንዲህ ነበር! Ethiopian Orthodox Church Wedding

  Рет қаралды 17,835

አርጋኖን-Arganon

አርጋኖን-Arganon

Күн бұрын

Пікірлер: 43
@ቲጅ-ከ7ዠ
@ቲጅ-ከ7ዠ Жыл бұрын
ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥራው አይደክመኝ እኔ ብደጋግመው አሁንም ጠራውሽ አላስችልሽ ቢለኝ ተጋቢዎች መልካም ጋብቻ አውቀዋለው ስምሽን እናቴ ስትወልደኝ
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ደስ የሚልና የሰረግ ቀን መዘመርም መጥራትም መማጸን ያለበት ድንቅ ዝማሬ የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን መምህራችን ስለለቀቅክልን እናመሰግናለን👏
@hannagetaw1186
@hannagetaw1186 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደ ሰው አደለም የውስጥ ፍቅርን እውነተኛ ማንነትን እንጂ ለእያንዱ ነገር አቃቂር ሚያወጣ አደለም መልካም መመኘት ጥሩ ነው ለሌላውም መፀለይ ተገቢ ነው ሁሉንም አትተቹ ካልንስ ስንት ሚያስተዛዝብ ነገር አለ እራሳችንን እንመልከት እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መልካም የህይወት ጉዞ
@muluworkbogale2326
@muluworkbogale2326 Жыл бұрын
ያው ለሁሉም ዘርዝሮ ማስረዳት ከባድ ነው ባለቤቶቹ በገባቸው መንገድ አድርገዋል ለኔ ያ በቂ ነው ሰው እንዳይሰናከል ማሳየቱ ጥሩ ነው እስከመጨረሻው ፈጣሪ ይባርካችሁ።
@eyobsamuel1380
@eyobsamuel1380 Жыл бұрын
ግሩም መዝሙር ፤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በትዳራችሁ ሁሉ ድንግል እናታችን የተወደደ ልጅዋም ጌታችን አምላከ አማልክት ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቃቹ።
@sarasarita835
@sarasarita835 Жыл бұрын
እኔም ከስደት መልስ በቤቱ ልሞሸር ወራቶች ቀሩኝ ።።።።
@HanadiNubairi
@HanadiNubairi Жыл бұрын
Amen Amen Amen God Will Give Full of Bless For All of Ethiopia Ortodox Church Father ❤
@hana-21
@hana-21 Жыл бұрын
መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ ዘራቹ እንደ አብረሃም የተባረከ ይሁን❤❤❤❤
@መቅደስይቱብ-ሐ5ጀ
@መቅደስይቱብ-ሐ5ጀ Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልክት ያሰማልን 💐💐💐🌺🌺🌺💗 መልካም ጋብቻ ❤ በሰደት ያላችሁ ለዝህ ያብቃችሁ አሜን💕💕
@yemesrachtessema5062
@yemesrachtessema5062 Жыл бұрын
ግሩም ነው ትዳራችሁን ልዑል እግዚአብሔር ይባርክ
@linaworku6364
@linaworku6364 Жыл бұрын
መልካም የትዳር ዘመን አቤላ🤴👸
@እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ
@እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ Жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ዝማሬ መላእክት ያስማልን እህታንእ
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@girlethiopia4893
@girlethiopia4893 Жыл бұрын
Amen Amen Amen egizaber yimesgen zemare malekit yasamalen Amen 🙏
@abtameshasafa1651
@abtameshasafa1651 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@netsitesfahun9373
@netsitesfahun9373 Жыл бұрын
Fexari tedarachun abzto yebarkelachu........ Be lij yebarkachu....... Eginanem lezi keber yabekan
@tirusatmulu3586
@tirusatmulu3586 Жыл бұрын
Zimare melaketin yasemalen des yemil mezmur new letegabiwechi ye abriham ena yesara yadergelachu
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 Жыл бұрын
ለምን አንዱን አይመርጡም ??? ሁለቱም አይቅርብኝ
@Milko-qp1hm
@Milko-qp1hm Жыл бұрын
You don't have to prove anything to anyone, as long as you know (from your heart) you have at least TRY to walk the walk of a Christian. በእግዚአብሔር ፊት ሁሌ እንዲህ ያማራችሁ ሁኑ። የተባረከ ትዳር ይሁን።
@Hardwell2059
@Hardwell2059 Жыл бұрын
Due with all the respect who cares about your pov as a Christian we must obey the law of God. What is the walk of Christian having two bridal ceremon ?
@edenafeworki8964
@edenafeworki8964 Жыл бұрын
ምን አይነት ጉድ ነው ዘንድሮ የመጣብን ካፈርኩ አይመልሰን አላቹ ምነው ታዲያ በዚህ ባማረ ስርአት ከተጋባቹ በሃላ ሜካፑ ኩሉ ጥፍሩ በዛላይ በሌላ ቀን አዳራሽ እንደዛ ማሳለፍ ምን አስፈለገ ሁሉ አማረሽ ሆናቹ ነው እንጂ ህጉ እና ስርአቱን ብትመርጡ እስከ ህይወት መጨረሻ ተከብራቹ ትኖሩ ነበር :: የተዋህዶ ልጆች እውቀት ከማጣታችን የተነሳ እልም ብለን እየጠፋን ነው ጉዳችን ነው የኛ ካለልክ መዳፈር የመድኅኔዓለም ዝምታና ትግስት እጅግ ያስፈራል
@amensisajema2709
@amensisajema2709 Жыл бұрын
ለእያንዳዱ ነገር ትችት ከማውጣት እራሳችንን እንመልከት ማንም ማንም ላይ ሊፈርድ ተገቢ አይደለም ቆም ብለን ከመፈርድ በፊት እራችንን እንመልከት
@edenafeworki8964
@edenafeworki8964 Жыл бұрын
@@amensisajema2709 ማንፍ ፍርድ አልሰጠም የታወቀነው በእግዚአብሔር ፊት ማንም ንፁ የለም ነገር ግን የካቶሊክ ስነስርአት ተዋህዶ ቤቱስት ሰተት ብሎ የቤተክርስቲያን ህግና ስርአት እየተጣሰ ለሰው ክብር መጨነቅም ዝም ማለትም አልችልም እነዚህ ሰዋች እራሳቸውን ችለው ሚዲያላይ ሳይወቱ ቢሆን ቢያንስ ሌሎች ሰዋች ከማሰናከል ሌላው ምእመን በቸልተኝነት የቤተክርስትያን ህግና ስርአት እንዳይጥስ ተጠንቅቀዋል ነገር ግን ሚዲያላይ መተዋል እነሱን አይቶ ደሞ ሌላ ትውልድ ይቀጥላል ስለዚህ በአቅሜ እጮሃለሁ በአግባቡ ትክክል ያልሆነ ነገር ሳይ ምንም ነገር ከቤተክርስቲያን ህግና ስርአት አይበልጥም እነሱም ተባርከው ለዘለዓለሙ መኖር ከፈረጉ በትእዛዝና በህጉ መኖር ነው የሚያዋጣቸው
@samilanicell8907
@samilanicell8907 Жыл бұрын
Esey esey Ellllllllllllllllllllllllllllllll 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 hulachnm lezi kibr yabkan
@mariazjaz6345
@mariazjaz6345 Жыл бұрын
የኦርቶዶክሳውያን ሰርግ ፕርቴስታንት ፕሮቴስታንት እየሆነ ነው
@misrakgirma
@misrakgirma Жыл бұрын
አሁንስ ምርር አረጋችሁኝ ሰው ለካስ ጴንጤ የሚሆነው ወዶ አደለም እንዴዴዴዴ ሰው መሳብ እንጂ ማብረር እኮ አደለም ኦርቶዶክስ ማለት
@mariazjaz6345
@mariazjaz6345 Жыл бұрын
@@misrakgirma የቤተክርስቲያን ስርዓቱን እያጣነው ማለቱ ነው እንደዚህ የሚያስብለው??? ሌላው የማይገባኝ ነገር ሰው እኮ ለካ እከሌ እንዲህ አድርጎት ነው እከሌ የሆነ ነገር ሲሰራ አይቼው ነው ሀይማኖቴን የቀየርኩት ምናምን የሚባለው ነገር ሳታመካኝ ብላ ነው ሰበብ ማብዛት ምንድነው ??? የቤተክርስቲያን ስርዓቷን ከአለማዊ ጋር አትደባልቁ ነው
@syrsyr7444
@syrsyr7444 Жыл бұрын
@inatbizu9051
@inatbizu9051 6 ай бұрын
እስት እዩት በፎቶ ላይ እንኳን የሚያምረው ነጠላ የለበስችው ፎቶ እንዴት እደሚያምር ያለ ነጠላ የተነሱት ፎቶ ባዶ ውበቱ ይቀንሳል ክብሩንም አይመጥንም።
@እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
@እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ Жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏
@fanosetube2291
@fanosetube2291 Жыл бұрын
❤❤❤
@meseratbayisa4120
@meseratbayisa4120 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒❤❤
@zewditutsegaye2444
@zewditutsegaye2444 Жыл бұрын
የባሰ አታምጣ, እኔ እንደውም ባለማወቅ ያደረጉት መስሎኝ ነበር, ታድያ ከቁርባን በኃላ ወደ አዳራሽ? ነጠላዋን ማን አስወለቃት? በዙ ጊዜ ራሳችን ነን ለሰው አፍ ምናሳጣው, ሰውንም ሀጥያት ውስጥ እንድገባ ምክንያት እንሆናለን ግን ይቅርታ
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 Жыл бұрын
Metoo
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 Жыл бұрын
ከሁለቱ አንዱ ቢመረጥ ብዬ ነው
@amensisajema2709
@amensisajema2709 Жыл бұрын
የአዳራሽ ስነስርአት የዛን ቀን አልነበርም ለመፍረድ ከመንደደር እራሳችንን እንመልከት
@zewditutsegaye2444
@zewditutsegaye2444 Жыл бұрын
@@amensisajema2709 ባይሆንስ, ዛሬ መንፈሳዊ ነገ ዓለማዊ ምሆን አይከብድም "ለ 2 መንግስት መገዛት አይቻልም" ይል የለ ቃሉ ለመፍረድ ሳይሆን ስህተትን ለማረም ነው
@fasika9507
@fasika9507 Жыл бұрын
@@zewditutsegaye2444 እንደው ምን አይነት ጉዶች ናችሁ?🤔 ይሄኔ ስለሃይማኖቱ ብትጠየቂ ሀ ቢሉሽ ለን አትቀጥይም መፍረድ ብቻ 🤐🤐🤐 ምኑ ነው አለማዊ ያስመሰለው? ነጠላ ስላልለበሰች ነው?🤫🤫🤫
@girlethiopia4893
@girlethiopia4893 Жыл бұрын
Eĺllllllllllelll hulachinem egizaber lezi yabkan
@emebeteyaye3316
@emebeteyaye3316 Жыл бұрын
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mebita6930
@mebita6930 Жыл бұрын
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 24 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 23 МЛН
Holy Matrimony Ceremony || Haile Giorgis & Ehete Gabriel
5:12
SPOT Church
Рет қаралды 24 М.
ፈኪ እና ኢብሮ❤️፡ ያልጠበቀው መልስ😱
19:32
የመልስ ዕለት ቡራኬ ተቀብለዋል
8:11
AD Pictures
Рет қаралды 225 М.
🔴በክብር ውጣ || Ethiopian Orthodox Church Wedding❤
10:03
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 22 М.
ዘማሪት ሲስተር ልድያ ታደሰ New Ethiopian  Orthodox Mezmur 2022
6:08
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
0:19
Теория адвоката не сработала 👩‍💼🙈
0:50
Would You Eat This Lollipop? 😂
0:20
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 11 МЛН