የጤፍ ፒዛ በቤታችን አብዝተን የምንመገበው|Ethiopian food|how to make delicious cultural teff pizza

  Рет қаралды 23,901

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

Күн бұрын

#ethiopianfood #teffpizza #habeshafood #teff #ethiopianculturalfood #cultural

Пікірлер: 108
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሰላም ጤናይስጥልኝ እንዴት ናችሁ ውድ ተመልካቾቼ ሰብስክራይብ ላይክ እያረጋችሁ አበረታቱኝ🙏🥰 ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🥰❤
@mariamawitkenawgobena6269
@mariamawitkenawgobena6269 Жыл бұрын
መጥበሻዋን (ምጣዷን )የት እናገኛታለን
@NetsiLiving
@NetsiLiving 2 жыл бұрын
ዋዉ የኔ ዉድ ቤቲዬ ሁሌም የምታቀርቢያቸዉ ነገሮች ለየት ያሉ ናቸዉ በጣም ነዉ የወደድኩት በዛ ላይ በጣም ጤነኛ💕👌👍🙏 ሼር
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ነፂዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@semirahabi
@semirahabi Жыл бұрын
Wowo mashallah 😊
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሰሚራዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@selamgh3379
@selamgh3379 10 ай бұрын
thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
ሰላምዬ አሜን አንቺንም ከነቤተሰብሽ ይባርክልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@TizitaTubeትዝታ
@TizitaTubeትዝታ 2 жыл бұрын
ዋውው በጣም አርፍ አሰራር ነው ያሳየሽን የኔ ባላሞያ ማሽን ባይኖረን እራሱ መስራት እችላለን😍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ትዝታዬ ይቻላል በምጣድም ቆንጆ ነው የሚሆነው ስትሰሪ ምጣዱ በጣም አይስማብሽ አስምተሽ ከጋገርሽ ቦሀላ አጥፌው እሺ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@hiowtabate69
@hiowtabate69 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ 🙏 በጣም ነው የወደድኩት አሰራርሽ ❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሒወትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
የቤቷዬ በጣም እጅግ ግሩም አሰራር ነው እንደተለመደው እጅሽ ይባረክ ስራ ላይ ሆኜ ወዲያው ኮመንት ያልፃፍኩት ቪዲዮውን ሙሉውን አይቻለሁ በርቺልኝ ላይክ ሼር🙏👍🏽❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሉላይዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
ቤትዬ ምርጥ ጤናማ አዘገጃጀት ነው 💯👌
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
የሚዬ የእኔ እህት እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@Nadia.et.art.de.la.cuisine
@Nadia.et.art.de.la.cuisine 2 жыл бұрын
Awesome sharing dear friend ❤️ 👍 so yammy and tasty ❤️
@adona21adona16
@adona21adona16 2 жыл бұрын
ዋው የቤቷ የኔ ባለሞያ ሁሌም ለየት ያሉ ጤናማ በቤታችን በቀላሉ በምናገኛቸው ግብአቶች ሰርተን አምሮታችንን የምንወጣባቸው ምግቦችን እየሰራሽ ስለምታሳይን ከልብ እናመሰግናለን በጉጉት እንድንጠብቅሽ ያደርገናል👌🥰
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
አዶናዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 2 жыл бұрын
ዋው ዋው የቤቶዬ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ቆንጆ ጤነኛ የሆነ በጤፍ ዱቄት የምን ሠራውን ፒሣ አሰራርን ስላሣየሽን እናመሠግናለን 🙏🙏 እጅሽን እግዚአብሔር ይባርክ 👍👍💖💖👌👌🙏🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ማርቲዬ ያንቺም ሰላም ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@mabubaaummii2
@mabubaaummii2 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ እና ልዩ አሰራር ነው እናመሰግናለን በርቺልኝ ውዴ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
መሀቡባዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@ritatube-5809
@ritatube-5809 2 жыл бұрын
ዋው ፒዛ ይመኛል ጤናማ አይደለም ማለት ቀረ እንደዚህ ሰርቶ መመገብ ይሻላል እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሪታዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@mahiwebe223
@mahiwebe223 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ወደነዋል የጤፉ ጣእም የሆነ ደስ የሚል አይነት ነው
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ማሂዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤️
@makigursha3106
@makigursha3106 2 жыл бұрын
ቤቷዬ በጣም ጤናማ እና ቀለል ያለ ፒዛ ስላሳየሽን በጣም እናመሰግናለን። ❤👌 ላይክ ሼር!
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ማኪዬ እንዴት ነሽልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
ቤቷዬ የኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ ፒዛ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌 ላይክ & ሼር
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ዮርዲዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@menitube-3685
@menitube-3685 2 жыл бұрын
ዋው ቤቷዋዬ ድንቅ ባለሙያ እኮነሽ በጣም አሪፍ ፒዛ👏😍 share✅
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
መኒዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@simegnkefelegn208
@simegnkefelegn208 2 жыл бұрын
Yebetwaye endet nesh betam yemfelgewen aserar nw yezesh yemetashw betam betam des belognal tebareki fetari tena kerejm edme gar yestesh berchi🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ስመኝዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 2 жыл бұрын
It's so good and healthy Ethiopian teffe pizza 🍕 thank you for sharing 🙏 Like it 😋
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ቤዛዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@SebleBekeleGizaw
@SebleBekeleGizaw 2 жыл бұрын
በጣም ፡ ጎበዝ ፡ በርቺ ፡ የኔ ፡ እህት ፡ እኔም ፡ እሞክረዋለው ፡ ተባረኪ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሰብሊዬ አብሮ ይባርከን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ቤትዬ በጣም እሚያምርና ጤናማ ፒዛ በጤፍ መሆኑ ለጤና ተመራጭ ነው👌 አቀራረብሽም ያምራል ሸክላዎቹ ያምራሉ ባህላዊ እቃ በተለይ ሸክላና ስፌት በጣም እወዳለሁ እናመሰግናለን👌🥰‼️👏🥰🥰
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ምሳዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው ስለምትደግፊኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ የባህል ዕቃ እኔም በጣም ነው የምወደው🙏🥰❤
@bettysheger976
@bettysheger976 2 жыл бұрын
ቤቲሾዬ የኔ ውድ በጣም ቆንጆ ፒዛ ነው የሰራሽው ባለሙያ እኮ ነሽ የኔ አመለ ሸጋ እኔ የምልሽ ቪዲዮ ስትለቂ Notification አልመጣልኝም ለምን እንደሆነ አላውቅም በፊት ይመጣልኝ ነበር አሁን ድጋሜ የደውል ምልክቷን ተጫንኩኝ 😃 የሚገርም እኮ ነው👍👍❤❤❤ ሼር
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ቤቲዬ እንዴት ነሽልኝ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ የእኔ ውድ ስለሁሉም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤️
@mudis7458
@mudis7458 2 жыл бұрын
ዋው ዋው,,,,,, በጣም ገራሚ ጤናማ ፒዛ ነው እረ እንብላ በርቺ እህቴ,,,,,,,,
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሙዲዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@MekdiTube
@MekdiTube 2 жыл бұрын
ዋው ቤቲዬ ጤናማና ለየት ያለ እጅሽ ይባረክ 🙏👌
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
መቅዲዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ተጠፋፋን እመጣለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@SaraEthiopiadiy
@SaraEthiopiadiy 2 жыл бұрын
ስላም ለዚህ ቤት በጣም ምርጥ ይዛ ነው ላይክ ሼር
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሳራዬ ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Жыл бұрын
ቤቲ በጣም የምትስሪያቸው ምግቦች በጣም ይመቹኛል ያየሁሽ ደሞ በቅርብ ቀን ንው እና ወደሃላ ያላየሁትን ሁሉ አየሃቸው የጢፍ ፒሳ ስርተሽ ንበር እና እሱ ላይ ደርቅ ሽንኩርት ስትንስንሺ እና አንቺ ቤትሽ እንዳዘጋጀሽው ስትናገሪ ስማሁሽ እስቲ ግዜ ደሞ ካለሽ የሽንኩርቱን ስሪልን በጣምቆንጆ ንው ደርቅ የተጠበስ ሽንኩርት ለብዙ ንገር ይሆናል👌👍🙂🌹🌷
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ቹቹዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው አዎ ብዙ ጤናማ ምግቦች በቻናሌ አለ ሽንኩርት ተጠብሶ ለብዙ ነገር ይሆናል እሺ አሳያለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@SoliyanaAddisMoges-ux7vw
@SoliyanaAddisMoges-ux7vw 4 ай бұрын
Ligeza felge new betam mifelfew ledabo newna yetun ligza piza pan newor patra yishalal
@ethgamer2115
@ethgamer2115 2 жыл бұрын
Betye konjo ena tenama ye pissa aserar new yasayeshen ejesh yebarek 👍👌♥️🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ፋናዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@fetenubekele4142
@fetenubekele4142 Жыл бұрын
Great job dear. Thank you v much.
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ፈጠኑዬ ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤️
@yeshizeleke6169
@yeshizeleke6169 Жыл бұрын
የፈጠር ሙያሽ በጣም የሚደነቅ ነው በተለይ ለጾመኞች
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የሺዬ ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤️
@messeret911
@messeret911 2 жыл бұрын
Wow yummy😋😋 thanks dear😘💐
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
መሲዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@wegayeadane3783
@wegayeadane3783 2 жыл бұрын
ምርጥነው
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ዋጋዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@JerryHabeshaTube
@JerryHabeshaTube 2 жыл бұрын
Wow Bettye endiet yamral 😍👌🏾yeseru ejochsh ybareku 😍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ጄሪዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@جميلهجميله-و2س
@جميلهجميله-و2س Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ግን ከላይም ከታችም ነው መለኮሻው ወይስ ከታች ብቻ ነው
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ከታች ብቻ ነው የምትለኩሺው አይገለበጥም ግን ይበስላል በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@rosangelasorocaba
@rosangelasorocaba 2 жыл бұрын
Obrigada por compartilhar. Parece ter ficado gostoso 😋 Ficarei muito feliz se colocar legenda em português. Comprei farinha de Teff e estou a procura de receitas. Saúdo do Brasil.
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
Thank you🙏❤️
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 жыл бұрын
ቤትዬ በጣም ቆንጆ ምርጥ ፒዛ ነው🥰🥰👌
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሔሊናዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 2 жыл бұрын
Wawoo amazing Pizza 🍕 😋
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ኢሌኒዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@meksebtv1376
@meksebtv1376 2 жыл бұрын
Betam konjoo aserar Bettye🥰🥰😋😋👌👌👍👍👍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
መክሰብዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@selamethiopiantube4662
@selamethiopiantube4662 2 жыл бұрын
ዋዉ😘😛
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@yemisrachliben4382
@yemisrachliben4382 2 жыл бұрын
ቤቲዬ እጂሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
የምስራችዬ አሜን ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 2 жыл бұрын
Bettwa's betam konjo new amesegenalewe mar 🇪🇹❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
አስናዬ ውዴ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@woinhabesha5165
@woinhabesha5165 2 жыл бұрын
Nice Betiye
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ወይኒዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@nadhishow
@nadhishow 2 жыл бұрын
💯💯💯💯💯
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ🙏😍❤
@titihabeshawit5404
@titihabeshawit5404 2 жыл бұрын
እጅሸ ይባረክ እህቴ ቤትሸ ነኝ ተጋብዘሻል
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ቲቲዬ ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🥰❤
@mahiethiopia
@mahiethiopia 2 жыл бұрын
yummy😋
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ማሂዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ቤትዬ🥰👀🥰
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 2 жыл бұрын
በጣም አሩፍ ነው በፎርና ዱቄት ፋንታ አጃም አሩፍ ነው አይደል ቤታችን
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሻሎምዬ ይቻላል ግን በጣም መድቀቅ አለበት ስትፈጪው እንዲያያዝ እሺ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@mariamawitkenawgobena6269
@mariamawitkenawgobena6269 Жыл бұрын
መጋገሪያ ምጣዷ(መጥበሻዋን)የት እናግኛት
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ማራማዊትዬ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው መጋገሪያው መርካቶ እንዲሁም የተለያዩ የዕቃ መሸጫ ሱቅ ውስጥ ይገኛል🙏😍❤️
@Ethiopiatomorrow
@Ethiopiatomorrow 2 жыл бұрын
ዱቄት ሳይጨመር በጤፍ ብቻ መስራት አይቻልም?
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ይሰራል ዛሬ እንደውም ሰርቼ ነበር ለቤት በጣም ነው የሚጣፍጠው መጋገሪያውን ሀይሉን ቀንሶ ቀስ እያሉ ማብሰል ልዩ ነው🙏😍❤️
@yohnneszinabe
@yohnneszinabe Жыл бұрын
ለስንት ደቂቃ ነው ምናበስለው
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ ሚበስለው እንዳስተካከልነው ቁጥር ነው ሁለት ቁጥር ላይ ከሆነ ሀያ ደቂቃ ሲሆነው ቼክ ማድረግ🙏🥰❤
@ሰኪና-ኘ1ፈ
@ሰኪና-ኘ1ፈ 2 жыл бұрын
ያለ ኦፍንም ቢሆን በደንብ ይበስላል አይደል ከስደት ሀገሬ ስገባ እሞክረዋለው
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሰኪናዬ አዎ በምጣድ ቆንጆ ነው የሚሆነው ሞክሪው ምጣዱ ከሰማ ቦሀላ ጋግሪና ሁሉንም ከድርገሽ አጥፍተሽ ክደኚው ይበስላል ግን እንዳይወፍር በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@maraki45
@maraki45 Жыл бұрын
before you add oil you better to add first the other thing its is not safe sis
@zebibanegash9165
@zebibanegash9165 2 жыл бұрын
ኦሊቭ ምንድን ነው ከምንድን ነው የሚሰራው
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ዘቢባዬ ኦሊቨ ፍሬ ነው የሚበቅል ታሽጎ በጠርሙስ ነው የሚሸጠው በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@ሰኪና-ኘ1ፈ
@ሰኪና-ኘ1ፈ 2 жыл бұрын
ሰብ ላይክ አርጌሻለው በርች ከሀገር ቤት ብለሽ ስፈሽ አይቼሽ ነው ፈገግታ ላይ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሰኪናዬ እሺ በጣም ነው የማመሰግነው እንደው ቢደግፈኝ ብዬ ነው ሼር ካረገልኝ ብዬ ነው የምግብ ስራ አልፊ ነው እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@ሰኪና-ኘ1ፈ
@ሰኪና-ኘ1ፈ 2 жыл бұрын
በርቺ ለሁሉም እሚጠቅም ስራ ነው ምትሰሪው ዩቱበር አይደለውም በዋትሳብ ለጋደኞቼ ሼር አረግልሻለው
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሰኪናዬ በእውነት ከውስጤ ነው ያመሰገንኩሽ ብርክ በይልኝ ስላበረታታሽኝ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤️
@ሰኪና-ኘ1ፈ
@ሰኪና-ኘ1ፈ 2 жыл бұрын
@@bettwascorner ምንም ማለት አይደለም ውዴ
@Deexmagallanes
@Deexmagallanes 11 ай бұрын
English pleaseee 😢
ምርጥ የጤፍ ፒዛ
14:28
Adot አዶት tube
Рет қаралды 18 М.
My Daughter's Dumplings Are Filled With Coins #funny #cute #comedy
00:18
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 17 МЛН
ЭТО НАСТОЯЩАЯ МАГИЯ😬😬😬
00:19
Chapitosiki
Рет қаралды 3,4 МЛН
How to Make Perfect Homemade Pizza! Best Pizza Recipe You'll Ever Eat at Home!
8:34
የ10 ደቂቅ ፒዛ አሰራር-10 min Pizza recipe-🍕
11:11
Taste with Yora
Рет қаралды 1 М.
ልዩ የምጣድ ፒዛ ለካ እንደዚህም ይጋገራል ‼️
8:35
Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)
Рет қаралды 118 М.
#በጣም ቆንጆ ፒዛ አሰራር/How to make testy PIZZA
9:21
ባንቺ ቲዩብ Banchi Tube
Рет қаралды 18 М.