የጦቢያዋን አዘጋጅ ሐመሮቹ አስለቀሷት😥 - ምን ብለዋት ነው? | ጦቢያ ልዩ የበዓል ዝግጅት

  Рет қаралды 62,291

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2023 Arts Tv World

Пікірлер: 259
@ኤዴንዘተዋህዶ
@ኤዴንዘተዋህዶ Жыл бұрын
😢ተማርን የምትሉ ደናቁርቶች ኑ እኒህን ሙህራን እዮቸዉ❤
@mesimesi2985
@mesimesi2985 Жыл бұрын
Betkekl
@Susu-lx2uu
@Susu-lx2uu Жыл бұрын
እባክሽ የገንዘብ ማሰባሰብ ዝግጅት አድርጊላቸው እኛም አለን
@ruttendale8488
@ruttendale8488 Жыл бұрын
ምስራቅ ተፈራ እግዚአብሔር ይባርክሽ ለምትሰሪው መልካም ሥራ መድኃኔአለም ክርስቶስ የድካምሽን ዋጋ ይክፈልሽ ❤❤❤
@maeregsolomonz4972
@maeregsolomonz4972 Жыл бұрын
ሀመሮች ሆይ፣ እንደጠበቃችሁን አገኛችሁን? ወደ መሃል አትምጡ፣ እዛው በፍቅር ኑሩ። እንዲህ ስላልኳችሁ አትታዘቡኝ።
@fufuali2360
@fufuali2360 Жыл бұрын
ያንተ አይነት ጠባብ ይዛ ኢትዮጵያ እንዴት ትደግ
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik Жыл бұрын
​@@fufuali2360 አትምጡ ያላቸው እንደ መሀል ሀገር ሰው እንዳይበላሹ ነው
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
​​@@fufuali2360 ወደኛ ከመጣችሁ ክፋትን ነው የምትማሩት ለማለት ነው። ምን አይነት ሠው ነህ... አይገባህም?
@habtuberhe3902
@habtuberhe3902 Жыл бұрын
ትክክል ብለሀል ወንድሜ
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected Жыл бұрын
አብይ እና ሽመልስ እንዳያሱሩዋችው እባካችው
@Mula-e9l
@Mula-e9l Жыл бұрын
ሐመሮች ሠላማቹን ያብዛው በእውነት እያነባው የተከታተልኳቹ እንደናንተ ስለ ሀገር የሚያስብ ቢኖር ኢትዬጵያ እንደዚህ አቶንም ነበር ኢትዬጲያዬ ሠላምሽን ያብዛው !
@ተዋህዶእናት
@ተዋህዶእናት Жыл бұрын
እኔም ራሱ
@ዮ.እ.አ.ኢቤተስብ
@ዮ.እ.አ.ኢቤተስብ Жыл бұрын
ልብ ያለው ሰው ቢኖር እነዚህ ሐመሮች ወርቅ ናቸው
@mayema3846
@mayema3846 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር የሰው ደሃ አይደለም ደግ እና ቀና ሰው በኢትዮጲያ ያስነሳል አልጠራጠርም! ሃመሮች ክበሩልን!
@dagmawidagne3725
@dagmawidagne3725 Жыл бұрын
በእውነት በእንባ ታጥቤ ያየሁት ነው በኢትዮጵያ ተስፋ እናዳልቆርጥ ነው ያደረገኝ። አዘጋጆችም በእውነት በርቱልን ህልማችን እውን ይሆናል
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊያን በተለይ በስልጣን ላይ ያላችሁ ከእነዚህ ውድ የሀመር ወገኖቻችን መልእክት ተማሩ
@yohanneszegeye6866
@yohanneszegeye6866 Жыл бұрын
ምስራቅ የፊትሽ ጸጋ ራሱ የሚመሰክርልሽ ድንቅ ኢትዮጵያዊት የተዋህዶ ልጅ ሁሌም ኑሪልን
@adhanadargie
@adhanadargie Жыл бұрын
ይህን በመስማቴ ነብሴ ሐሴት አደረገች። ኢትዮጵያዬ ሠላምሽ ይብዛ!!!
@habtamutesfaye2313
@habtamutesfaye2313 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት ቀሲስ እርሶ ሰለሀመርና ሰኢትዮጰያዊነት ማሰተማር የሞከሩትን ያህል ሁላችንም እንደሃገር ብንሰራ የዚን ያህል ችግር ውስጥ ባልገባን አርትስ ቲቢንም በጣም አመሰግናለሁኝ እባካቹ እሰኪ ትምህርት እንውሰድ !
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 Жыл бұрын
በአዲሱ ዘመን ይሔን የተስፋ ያዘለ ቃል ሰማሁ እግዚአብሔር ቀኙን ዘርግቶ ወጀቡን ይገስፅልን የቀደመውን ሰላምና ፍቅር ይመልስልን ሐመሮችን ፈጣሪ ይጠብቃቸው።
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 Жыл бұрын
ደስ ሲሉ በማርያም እንዴት ያምራሉ እግዚአብሔር ባላችሁበት ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ የኛ ዳይመንዶች❤❤❤❤❤❤
@DAB-vn4zu
@DAB-vn4zu Жыл бұрын
I can't stop crying 😢 this is what Ethiopia was with God's power we will be again ❤ May God Help our beloved country and our people ❤
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
እኔም አስለቀሱኝ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ Жыл бұрын
ባባዬ በጣም በጣም እናመሰግናለን ለትምህርቱ ለምክሩ፣ ሐመርኛ በቻልኩና በሐመርኛ በፃፍኩለዎት፣ የናንተ የየዋሆቹ አምላክ ይርዳን፣ ኢትዮጵያችን ታብብ፣🎉 አሜን❤
@ainitu3
@ainitu3 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ቀሲስን ረጅም እድሜ ይስጥልን ሀመሮችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ መልካም በአል ሃመር
@aniazi4911
@aniazi4911 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሌላ ቃላት የለኝም!!!!!
@truworkwube5569
@truworkwube5569 Жыл бұрын
ባላችሁበት በንፁሕ ልባችሁ እግዚአብሔርን በፀሎት ለምኑልን ሠላማችሁ ይብዛልን።
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Жыл бұрын
አሜን የእናንተ ምርቃት ለእኛም. ይድረሰን
@destaw333
@destaw333 Жыл бұрын
አዘጋጇ እናመሰግናለን። ተርጓሚው ቀሲስ መሰረት እግዚአብሔር ይባርከዎት። ክቡራን እንግዶቻችን እናመሰኛለን።
@wosenfikru8492
@wosenfikru8492 Жыл бұрын
በጣም እምወዳቸው ንፁ ልብ ያላቸው ሕዝቦች የእድሜዬን ትንሹን ጊዜ እናንተ መሐል በማሳለፌ ሁሌም ከደስታዎቼ መሐል አስባችኋለሁ እግዚአብሔር በብዙ ይባርካችሁ!!!
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ Жыл бұрын
ይችን ውብ ደርባባጋዜጠኛ ሳለደንቅ አላልፍም❤ በርች እህታችን! እግዚአብሔር የተገፉ ህዝቦቻችንንበምህርቱ ይጎብልን. ለክፉወችም ልቦና ይስጥልን
@hannakebede5823
@hannakebede5823 Жыл бұрын
አሜን። ውድ የሐመር ወገኖቻችን ኢትዮጵያን የገለጻችሁበት ሁኔታ ልብን ይነካል። ❤❤❤
@saradesign9507
@saradesign9507 Жыл бұрын
ሀመር ወገኖቻችን ሰላማችሁ ይብዛ ዘራችሁ ይብዛ የዋሕ ህዝብ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብራችሁ አገራችሁን እንዳከበራችሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ ክብር ይገባችሗል።
@yonasbekele6290
@yonasbekele6290 Жыл бұрын
የምገርም ፍቅር ንፁህ ሰውነት ያለበት! ፈጣሪ ሀገራችንን በርህራሄ ያስባት!
@mandytadesse522
@mandytadesse522 Жыл бұрын
They are real Ethiopian. They love their country unconditionally.
@saraabebe5829
@saraabebe5829 Жыл бұрын
ልብ ያለው ልብ ይበል እግዚአብሔር ልቦናችንን የመልሰው እናንተ አሰተዋይዎች ናችሁ ተማረ የተባለው ሕብረተሰብ ነው ወንድሙን ይሚገለው እግዚአብሔር በቃ ይበል ያሳፍራል እስበሳችን ተላለቅን 😢😢😢
@solomonkassa5691
@solomonkassa5691 Жыл бұрын
ምስራቅየ አንች ባገኘሽው የእውነት እና ያልተበከለ ምርቃት እንዴት እንደቀናሁብሽ እንዴት ደስ እንዳለኝ እያለቅስኩ አሜን እል ነበር ያልተበከለ ማንነት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
@Ethio_Tireka
@Ethio_Tireka Жыл бұрын
አስለቀሱኝ ሀመሮች ኢትዮጵያ እንዲህ ነች ከናንተ መማር አስፈላጊ ነው
@Sara-ne3cl
@Sara-ne3cl Жыл бұрын
የናንተ ፀሎት አገራችን ይጠብቃት
@selamendale5840
@selamendale5840 Жыл бұрын
ሀመሮች እንወዳችኋለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ምርቃቱ ይድረሰን አሜን አሜን አሜን🤲
@SamerahWakchem-we4wd
@SamerahWakchem-we4wd Жыл бұрын
የእዉነት ኢቶዮያ ዊያን ዛሬ አየሁኝ እግዚ አብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁን ይጨመርላችሁ የኛም ይራራልን በትንሹ
@afomiya348
@afomiya348 Жыл бұрын
ምስራቅዬ አንች ለኢትዮጵያ የየንጋቷ ምልክት የብርሃኗ ነፀብራቅ መታያ ምስራቅ ነሽ !!! እወድሻለሁ
@agerituawoke2157
@agerituawoke2157 Жыл бұрын
ምስጋና ለልዑል እግዚአብሔር ለኃያሉ ጌታ ይህን ላሳየኝ ላሰማኝ ። በአዴስ ዓመት ማግስት እንዴት ዐይነት ተስፋ ነው እምባየ. ስልኬን ማየት እስከሚያቅተኝ ነበር የሚወርደው ስለ አዲሱ ዓመት ስለ ኢትዮጵያ አብረን የጸለይነው እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር እንዲህ እያሳየን ነው ትልቅ ሕዝብ ሕንፃ የማያስፈልገው ትልቅ ትምሕርት ቤት። ቀሲስ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይልየዎ። አዘጋጅዋ ከስራ ባልደረቦችሽ ጋር ተባረኩ።
@GM-vc9ie
@GM-vc9ie Жыл бұрын
እነዚህን ወገኖች እግዚአብሔር ወንድሞችና እህቶቼ አድርጎ ሰለሠጠኝ አመሠግናለሁ
@SamsongirmaTekele-rd4dn
@SamsongirmaTekele-rd4dn Жыл бұрын
ኮራሁ በወገኖቼ
@befirdumeseret2995
@befirdumeseret2995 Жыл бұрын
አባቴ በጣም ጻድቅ አባት ኖት፡፡ ይባርኩን፡፡ይጸልዩልን፡፡ ከእውነተኛ ኢትዮጵያዊያን ጋር ስላሉ የታደሉ ኖት፡፡ ቡራኬዎ ይድረሰን፡፡
@77861022
@77861022 Жыл бұрын
ንዋይ ደበበ አደራ ተመልከታቸው ቢቸግራቸው ነው ገፍተው የመጡት ሃመሮች ምርጥ ህዝቦች ምርቃታቸው እንዳያመልጥህ በርታ ተባብረን እናግዛቸው
@demisawamare9125
@demisawamare9125 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ ይጠብቅ፡፡ ፈጣሪ ይባርክሽ፡፡ እናመሰግናለን ፡፡
@yeshizewudu2049
@yeshizewudu2049 Жыл бұрын
አመሮች እግዚአብሄር ይባርካችሁ እንደናተ አይነት ሰዎችን ያብዛልን መልካም አዱስ አመት አገራችን ሰላም ያርግልን
@gorfnehtilahun4882
@gorfnehtilahun4882 Жыл бұрын
ዘመንሽ የተባረከ ይሁን አዲስ አመት የሠላም ይሁን
@josephhaile2183
@josephhaile2183 Жыл бұрын
The most powerful, touchy, Nationalist program! I accept each of the blessings …
@samuelwoldemariam4996
@samuelwoldemariam4996 Жыл бұрын
አንቺን አዘጋጇን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ። በጣም ቡቡና ደግ ነሽ።
@Africa2025
@Africa2025 Жыл бұрын
የሀመር ዝምታ። የፍቅር ሰዎች ናችሁ ዘመናችሁ ይባረክ አባ ወንጌ ለማድረስ ርቀት ቋንቋ ያላሸነፈህ ትክከለኛ አባት ነህ ተባረክ።
@alemabebe2398
@alemabebe2398 Жыл бұрын
አለቀስኩ ኢትዮጵያ እዬጠፋች ነዉ አሜን አሜን እንዳፋቸዉ ያድርግልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️
@lovelyhouse9548
@lovelyhouse9548 Жыл бұрын
ሐመር ኢትዮጵያ ❤️❤️❤️❤️ ኑሩልን. ታምራላቹ ውቦች 🙏🙏
@ተዋህዶእናት
@ተዋህዶእናት Жыл бұрын
አንድ ያርግልን የሰማይ አምላክ በእዉነት በምን አንድበት ሊጊልፂላችሁ ለሁላችንም ልቦና ይሰጠን በምንም ቃል ይጨመረ
@beyenezemariam8947
@beyenezemariam8947 Жыл бұрын
ኢትዬጵያዊ ኢትዬጵያዊነቱን ነብር ዝጉርጉርነቱን አያጠፋም የሐመር ወንድሞቼ እህቶቸ አባቶቼ እናቶቸ ፍርቃችሁን ጤናችሁን የብዛላችሁ ኢትዬጵያ እንደናተ እንደ ሐመር ሕዝብ ኢትዬጵያዊነት በደማቸዉ ባሏት ሕዝቦቿ ለዘላለም ታፋራና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን አደረሳችሁ
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 Жыл бұрын
❤ GOD BLESSED ETHIOPIA & ALL ETHIOPIANS ❤ MORE BLESSING TO OUR BELOVED COUNTRY ❤
@befirdumeseret2995
@befirdumeseret2995 Жыл бұрын
ሐመሮች ሰው ፍለጋ መጣችሁiiii እኛ አውሬ እናንተ ግን ሰው ናችሁ፡፡ ሰው ልናረጋችሁ፤ ስለ ሰውነት ልናስተምራችሁ መጣን በሉን፡፡ ትምህርት እውቀት ማለት የምዕራባዊያን ፍልስፍና ስለሚመስለን እንጂ እውቀት ማለት ያለው ሀመር እና ገጠሪቱ ኢትዮጵያ ውስጥ መሆኑን ስላስረዳችሁን እና ስላሳያችሁን እናመሰግናለን፡፡ስለእናንተ ሲል እኛን ይማረን፤ ይቅር ይበለን፡፡ ስለእናንተ ሲል ኢትዮጵያን ይባርክ፤ ይቅር ይበል፡፡
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
😢😢ገረመኝ ገረመኝ 😢😢 በጣም
@LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad
@LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad 22 сағат бұрын
አስለቀሺኝ ወንድሞቼንና እህቶቼን አሣየሺኝ ተባረኪ መልካም አዲስ ዓመት።
@zerihunabebe-h8x
@zerihunabebe-h8x Жыл бұрын
እናንተ ውድ የኢቶጲያ ሃመሮች አ/ር እረጅም እድሜ ይስጣቹ እ/ር ሠላሙን ይስጠን
@genenesemayat2795
@genenesemayat2795 Жыл бұрын
በእውነት ድንቅ ነው:: ክብር! ጦቢያዎች እባካችሁ እዚህ ህዝብ ውስጥ ቦታው ላይ ፕሮግራም ስሩና ተባብረን አንድ ነገር እናድርግ:: ይህን አይቶ በየአቅሙ የማይተባበር ሰው የለም:: እግዜር ያክብርልኝ::
@azebgirma8388
@azebgirma8388 Жыл бұрын
እናመሰግናለን የአመር ሕዝብ ከጥንትም ፍቅር ነው❤
@akabeka2352
@akabeka2352 Жыл бұрын
WOW በአዲስ አመት በተመስጦ የተከታተልኩት ፕሮግራም ነው ሐመሮች ወገኖቻችን አይዟችሁ ከጎናችሁ ነን።
@abeselomdesta7831
@abeselomdesta7831 Жыл бұрын
What’s a lucky woman you’re taking all this blessings , because you are the true Ethiopian!!!!!
@SA-ye9yg
@SA-ye9yg Жыл бұрын
እኝህ ናቸው ኢትዮጵያዊ ❤️❤️🙏🙏
@ሉሲአፋር
@ሉሲአፋር 11 ай бұрын
ሀመር ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ናቸው እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን
@emmahmed8394
@emmahmed8394 Жыл бұрын
አስለቀሱኝ አልቻልኩም አላህ ሰላሙን ያዉርድ
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሕዝብ እናአግዛቸው አንቺ አላፊነቱን ወስደሽ አፋአጣአኝ ይደርግላቸው
@Akiya541
@Akiya541 Жыл бұрын
መዳኒዓለም ክርስቶስ ሀገራችንን ይጠብቅልን ስለዚህ ስዎች ግን ከማልቀስ ውጭ ቃል የለኝም ....
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ቀሲስ መሠረት አሰፋ 🙏💚💛❤️
@tsehayelemma.2375
@tsehayelemma.2375 Жыл бұрын
ምስራቄ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ትልቅ ነገር ነው
@atiaba-bx3wg
@atiaba-bx3wg Жыл бұрын
እውነት ነው አባታችን ምስራቅን የገለፁበት አገላለፅ ደስ ብሎኛሎኛል ። የ
@asteregouale9288
@asteregouale9288 Жыл бұрын
Ethiopia has so many Kind respected people!!!!!!!
@rado7282
@rado7282 Жыл бұрын
እረ ባንመጣባቸዉ ይሻላል እናበላሸቸዋለን
@salamsalan4970
@salamsalan4970 Жыл бұрын
😢😢😢 እውነት ብለሺል
@arseyab7453
@arseyab7453 Жыл бұрын
Ewinet new, yaliteberezu nitsuh sewoch nachew. Egziabher amlak yitebikachew
@showandagneayichew6060
@showandagneayichew6060 Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹 29:53 ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Жыл бұрын
❤ክብር ለወገኖቼ ሀመር ህዝቦችና መሰሎቻቸው❤
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 Жыл бұрын
አሜን ❤ አሜን ❤ አሜን ❤አሜን ❤ አሜን ❤ አሜን❤❤❤ እምዬ ሀገሬ በደነዚ አይነት የወሆች ነው እግዚያአብሔር እየጠበቃት ያለው እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን
@wondwosenshiferaw9209
@wondwosenshiferaw9209 Жыл бұрын
Waw! I am crying when I see this program. This way Ethiopia will unit and stand together. Kahinun E/r ybarkachiw be-edme betsega yanorilin. Endizih eynetu abatoch bizu yasfeligunal!
@Mamite926
@Mamite926 Жыл бұрын
Happy New Year! All of you. I am glad to see this precious Hammers ❤❤❤. Ethiopia government did not teach them but they are better than so called Dr. They can administrate Ethiopia better than those bunches of rubbish
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Жыл бұрын
የኔ ጨዋ ምርቃት ትልቅ ነው እግዚህአብሄር ያክብርሽ እመብርሀን አትራቅሽ።
@martabogale7735
@martabogale7735 Жыл бұрын
አቤቱ አምላካችን ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ Жыл бұрын
ወይ ንዋይ ምናለ ቤያስታውሳቸው አይ ሰው ሲያገኝ ያደገበትን አገር ይረሳልኝ እረ ንዋይ እረ ሄደህ እያቸው ሸር ርጉለት የኔ ማሮች አስለቀሱኝ እህህህህህ😢😢
@abebealemu5420
@abebealemu5420 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ፡፡ በቃ ልብ ያለው ልብ ይበል፡፡ ያልተማሩ ይመስለናል በቃ ኢትዮጵያዊነት ይሄ ነው፡፡ አይናችን ይከፈት ልቡናችን ይከፈት ነው ያሉት፡፡ አቦ እግዚአብሄር እነደዚህ አይነት ልቡና ያላቸውን ያብዛልን፡፡ እናመሰግናለን፡፡ እስቲ እዩት እኔ የምወዳት ኢትየጵያ ብለው ሲመርቁ እዩዋቸው ባለማወቃችን አውቀናለን ተመራምረናል ለኢትየጵያ እና ሕዝቦችዋ እናውቃለን ለምንል ወይም ለሚሉ እናፍራለን በፍቅር ታለቅሳላችሁ
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 Жыл бұрын
ወንድሞቻችን ባጣም እንወዳችዋለን እናከብራችዋለን ሁላችንም ሀገራችንን በአንድነት እጠብቅ:ሀመሮች እንደዚህ ብሩክ ጭቅላት እንዳላቸው አላውቅም ነበር ሁላችንም ከጎናችው ነን
@fentayabebe2893
@fentayabebe2893 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ወንድማችን አባታችን 😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlmazAssfaw
@AlmazAssfaw Жыл бұрын
ተባረኩ አባታችን
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 Жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቸው
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Жыл бұрын
ምሰራቅዬ ሁሌም አክባሪሽ ነኝ ኑሪልን።
@mikeberhane6233
@mikeberhane6233 Жыл бұрын
ደራሲ ፍቅረ ማርቆስ ደስታ ስለነዚህ ምርጥ ኢትዮጵያን በመፀሀፍህ ስላስነበብከን ከቡስካው በስተጀርባ፣ኢቫንጋዲ፣የዘርሲዎች ሚስጥር የሚሉት መፅሀፍ በደንብ ይገልፃቸዋል እነዚህን ህዝቦች እግዚአብሔር ያለምክንያት አላካቸውም እግዚአብሔር በተለያየ መንገድ ይናገራል ለዚ ሁላችንም ተጠያቂነን ሀመሮች እናንተ የእግዚአብሔር ምርጥ እቃናቹ የሌላውንም ልብ እንደናንተ ያድርግልን እንወዳቹሀለን።
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 Жыл бұрын
የሚገርም ምርጦች አመሮች
@workefaris9447
@workefaris9447 11 ай бұрын
እያለቀስክት ነው የስማዋቸው 😭😭😭😭😭
@mandefrotmatewos7351
@mandefrotmatewos7351 Жыл бұрын
ቀሲስ መሰረት ከዛሬ ስምንት ዓመት በፊት ሐመር ላይ አብረን በነበረን ቆይታ በምትሰራቸው የመንፈሳዊ እና የማህበረሰብ ጤና ሥራ በምን ያህል ትጋትና ፍቅር ትሠራ እንደነበር ዐውቅ ነበር። ዛሬ ደግሞ ፍቅርን ከምያውቁ ውድ ኢትዮጵያዊያን ሐመሮች ጋር በዝህ ሚድያ ቀርባችሁ በትንሹ ሰለ ሐመር ሌላው ኢትዮጵያዊ እንዲያውቅ በማድረጋችሁ ደስ ብሎኛል። ደግሞም መጽሐፉ ታትሞ ለንባብ እንደሚበቃ እምነቴ ነው።መልካም አዲስ ዓመት።
@lemiroba6504
@lemiroba6504 Жыл бұрын
They are the true Ethiopians and never harm their country or complain about their less privilege status in the country they love so much. Every individual's experience is unique. While some may never voice concerns about their status, others may actively work towards creating more equitable conditions in their homeland. Both perspectives come from a place of love and connection to the country.
@benyamtesema4089
@benyamtesema4089 Жыл бұрын
Thanks a lot,for this people the country did not do anything ,but they did a lot to their country !!!!!
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 Жыл бұрын
አመሮች እግዚአብሔር ያክብራችሁ ኢትዮጵያ ታ አክብራችሁ እንረዳቸው በዘር የእኔ መሬት ከምንል አብረን ሆስፒታል ትምሀርት ቤት ብንሰራ ተስፋ ደስ ታ ነበር ከምንባላ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ን ይባርክልን 💚💛❤️🙏
@beletetigist9830
@beletetigist9830 Жыл бұрын
የሚገርመው ከኢትዬጵያ ከምድሯ ተፈጥረው በልባቸው የተገነጠሉ ቢሳካላቸው አንድ ቀን ዉለው የማያድሩ ባሉበት አገር እናንተን ማየት እንዴት ያስደስታል ❤
@HewanTesfamariam-tf2jg
@HewanTesfamariam-tf2jg Жыл бұрын
አንድ ኢትዮጵያ ሐመር የኛ እኛም የሐመር
@SS-wt9ur
@SS-wt9ur Жыл бұрын
ኢትዮጵያን በጦቢያ አየናት በዶንኪ ቲዩብ አየናት አባቶቻችንን በእኚህ አባት አየናት ኢትጵያትዮጵያን ለጠሉ ፃሁ ንሁሰ ኢትዮጵያውያን ሕግዚአበሔር በቃሉ አይታበይም ቃል ኪዳኑን አይዘነጋም
@fikreworkneh8503
@fikreworkneh8503 Жыл бұрын
I love them! They are so kind.
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አገራችን ይጠብቅል እነዚህ ሰዎች አስለቀሱኝ ተማርን ፖለቲከኞች ደንቆሮች ሙህራን ከነዚህ ገበሬዎች ተማሩ 😭😭🙏
@selammakeuryaw
@selammakeuryaw Жыл бұрын
ምንም ባይኖር እርስ በርስ ተዋደዱ የእውነት ይበቃል እኛጋ ሁሉም ስላለ ነው ሰው የሰውን ነፍስ ሚቀጽፍ
@yacobashenafi4152
@yacobashenafi4152 Жыл бұрын
ምስራቅየዬ ብር በዪልኝ። ምርቃትሽ ይድረሰን።
@salamsalan4970
@salamsalan4970 Жыл бұрын
ኑ ሰሜኖች😢😢😢😢
@freazerseifu5899
@freazerseifu5899 Жыл бұрын
ምስራቅ እግዚአብሔር ይባርክሽ በውነት አክብሮቴ ካለሁበት ባህር ማዶ አክብሮቴ ይድረስሽ 💚💛❤️
@GG-hn1sy
@GG-hn1sy Жыл бұрын
God bless Hamer & Gamo people. These Omotic ( western cushetic) people are culturaly the most Honest & loving people in Ethiopia.
@kirubeldejene7275
@kirubeldejene7275 Жыл бұрын
Misrak to be honest nothing I can say will ever convey the amount of my sincere gratitude and appreciation for your extraordinary efforts to maintain the spirit of Ethiopiawinet!! Let the almighty God bless you abundantly my sister!
@negatucheru9792
@negatucheru9792 Жыл бұрын
These people are natural who really demonstrate Ethiopia.
@merbarr1645
@merbarr1645 Жыл бұрын
እግዚያቤር በደጋጎች አድሮ ይናገራል ጆሮ ያለው ይስማ
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 28 МЛН
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 46 МЛН
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН