የጦር ሜዳ ቤተሰቦች ከኦሮማይ መጽሐፍ ገፀ ባህሪያት

  Рет қаралды 88,407

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 293
@zemedhungebremariam493
@zemedhungebremariam493 4 жыл бұрын
እንደ እናንተ አይነት ጀግና በህይወት ኖሮ ኢትዮጵያ ሀገሬን አለሁልሽ ሲላት መስማት መታደል ነው ክብር ለቀድሞ ኢትዮጵያ ሰራዊት !!! ብዙ ነገር ትዝ አለኝ አባቴ የጦር ሜዳ ውሎዎቹን በጥይት በተመታው እግሮቹ መሀል አቁሞ ይተርክልኝ ነበር
@yoyogrm6675
@yoyogrm6675 4 жыл бұрын
እኔ በአሁኑ ወቅት የኢፌድሪ የመከላከያ ሰራዊት አባል ነኝ...... እውነት ለመናገር ዛሬ የተማርኩት የደርግ ሰራዊት ብየ ስጠራ መኖሬ ስህተት እንደነበር በይበልጥ ዛሬ ተማርኩኝ..... በአዕምሮ ብሰለትም በአቀራረብም እንዲሁም በግንዛቤም የላቁ መሆናቸውን አየኋቸው ኑሩልኝ...
@selamawitjamieson9741
@selamawitjamieson9741 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ የሀገር ባለውለታዎች መጠበቅ አለባቸው ሀገርን በሰላም ስላስረከቡን
@koala10ish
@koala10ish 4 жыл бұрын
እነዚህ ሁሉም ሃቀኛ የአፍ መስካሪዎች ወደ ኤርትራ ሂደው የወንድማማችነት ይቅር ይቅር ለማማባባል ፕሮግራም ብታዘጋጂ በጣም ይደገፍ ነበር በኤርትራውያን እና በኢትዮጵያውያን ዘንድ። አይመስላቹም፧
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 4 жыл бұрын
የቀድሞዎቹ ለአገር ለወገን ያላቸው ክብር ፍቅር ልዩ ነው እድሜ ይስጣችሁ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ደራሲ ነው ባአሉ ግርማ እሮማይን አንቢበው አድናቂው ነኝ ነብሳቸውን ባፀደ ገነቱ ያኑርልን እናንተንም በሰላም እንኻን ተመለሳቹሁ ስለ ጋደኞቻቹሁ ደሞ አዝናለው አይዞህ መልካም ሰዎች ለእድሜ ባለፀጋ ሁና ቹሁ ለልጅ ልጅ ያብቃቹሁ
@woinshetmersha3764
@woinshetmersha3764 4 жыл бұрын
ይህንን ጣፋጭ ውብ የሆነውን ኢትዮጵያዊነት እግዚአብሔር ይመልስልን በአሁኑ አይን እልምና ቅዠት ነው እየመሰለኝ የታየኝ
@JoyJoy-sy4kd
@JoyJoy-sy4kd 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ብድራታችሁን ይክፈል ሌላ ምን እንላለን ኢትዮጵያን ብሎ የወደቀ የለም እናመሠግናለን ክብር ይገባችኋል የደርግን ስርአት ባልወደግፈውም ለሀገር ያላችሁን ፍቅር ግን ቃል የለኝም ኦሮማይ ድንቅ ነው ታሪክን የማያውቅ ታሪክ አይሰራም ኑሩልን 🇪🇹❤🇪🇹
@mahletburusa1087
@mahletburusa1087 4 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን በህይወት ቆይታችሁ ለትውልድ የሃገር ፍቅር ስሜት ምን እንደሆነ ልምድ ማካፈላችሁ ትልቅ ትምህርት ነው።
@kebede91
@kebede91 4 жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል ፕሮግራም ነው ክብር ለቀድሞዉ ሰራዊት
@koala10ish
@koala10ish 4 жыл бұрын
እነዚህ ሁሉም ሃቀኛ የአፍ መስካሪዎች ወደ ኤርትራ ሂደው የወንድማማችነት ይቅር ይቅር ለማማባባል ፕሮግራም ብታዘጋጂ በጣም ይደገፍ ነበር በኤርትራውያን እና በኢትዮጵያውያን ዘንድ። አይመስላቹም፧
@yeshiwoldemeskel8265
@yeshiwoldemeskel8265 4 жыл бұрын
@@koala10ish b b. B
@koala10ish
@koala10ish 4 жыл бұрын
@@yeshiwoldemeskel8265 የህውሓት ካድሬዎች የትግራይ ቤተሰቦች የዘይት እና የስንዴ እርዳታ አታገኙም ህውሓት ካልመረጣቹ ብሎው በማስፈራራት ምርጫው አጭበርብሮው ከውናት(የሉአላዊት ነጻ ትግራይ ፓርቲ)ነጠቁት።
@dabasheketawe7909
@dabasheketawe7909 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ምርጥ የቁርጥ ቀን ኢ/ያን እዚህ ያደርሳችሁልን ክብሩ። የጦር ሰራውቶቻችን እድሜ እና ጤናችሁን ይጥልን
@የቀድሞየኢትዮጵያሰራዊት
@የቀድሞየኢትዮጵያሰራዊት 4 жыл бұрын
በቀድሞ የኢትዮጵያ ሠራዊት የድጋፍና የልማት ማህበር ስም ምስጋናችን እጅግ ታላቅ በመሆኑ ጋዜጠኛ ኢዛናዊት ማህበራችን ላይ ያለውን አክብሮት እየገለጸልሽ በህይወት ያለነውም የቀድሞ ሠራዊት አባላት በእነዛ ስለሀገራቸው ስለወገናቸው ስለዳርድንበራቸው ሲሉ አጽማቸውን በየምድረበዳው ለጣሉላት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ወርቃማ ታሪክ በመጻፍ በደም ፍሳሻቸው በአጥንት ክስካሻቸው በህይወት መስዋዕትነታቸው አንድነቷን ክብሯ ሳይናጋ ይህን ክፉ ዘመን እንዳይመጣ ሲታገሉላት በነበሩት ኢትዮጵያዊያን ልጆቿ ስም ያለን አክብሮት እጅግ ከፍ ያለ ነው የአእምሮሽን ጥበብ አስፍቶ የእጆችሽን ስራ ባርኮ ፈጣሪ ወደ ከፍታ የኢትዮጵያ የክብር ሰገነቷ ከሚሰሩት ልጆቿ ጋር አብረሽ እንድትታትሪ ውድ ኢትዮጵያ ልጅ እንድትሆኚ ከልብ መርቀንሻል! ቀሪ ታሪኮቻችንንም ለትውልድ እንደምታደርሺልን እምነታችን የጸና ነው፡፡ ፋና ቴሌቪዥንም ከልብ እናመሰግናለን !!! ማህበሩ
@koala10ish
@koala10ish 4 жыл бұрын
እነዚህ ሁሉም ሃቀኛ የአፍ መስካሪዎች ወደ ኤርትራ ሂደው የወንድማማችነት ይቅር ይቅር ለማማባባል ፕሮግራም ብታዘጋጂ በጣም ይደገፍ ነበር በኤርትራውያን እና በኢትዮጵያውያን ዘንድ። አይመስላቹም፧
@mubemuba4263
@mubemuba4263 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነትን እነዚህ ወታደሮች ውስጥ እናየዋለን ክብር ለሀገራችን ሲሉ ህይወታቸውን ለሠጡን የሀገር ሰራዊቶች ለቀድሞውም ለአሁኑ ሰራዊቶች
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 4 жыл бұрын
ኦሮማይ የሚገርም መፅሐፍ ነው ገፀባህሪያቶቹ በሙሉ በጣም ያስደንቁኛል😘💚💛❤ ከጥንት ጀምሮ ለኢትዮጵያ አገራችን የተከፈለ መስዋዕትነት ቀላል አይደለም እባካችሁ የተከፈለልንን ዋጋ እናክብር ለአንድ ኢትዮጵያ ኖረን እንሙት😥😘💚💛❤ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ሰላማችሁን ያብዛው 💚💛❤🍀🌼🌹
@JoyJoy-sy4kd
@JoyJoy-sy4kd 4 жыл бұрын
አሜን እውነት ነው ቀላል ዋጋ አልተከፈለም
@mariozaggalo2019
@mariozaggalo2019 4 жыл бұрын
SHINTAM WERARI MURUKEGA
@xxxlxxxl3710
@xxxlxxxl3710 4 жыл бұрын
@@JoyJoy-sy4kd tekeflo mn aganehachu, Eritrea for eritrean
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 4 жыл бұрын
@@mariozaggalo2019 ስምህ እራሱ ይናገራል ጣሊያናዊ እንደሆንኽ😁😁😁😁😉
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 4 жыл бұрын
@@xxxlxxxl3710 ተከፍሎ አገር በነፃነት ቆይቶልናል 💚💛❤
@amsal1038
@amsal1038 4 жыл бұрын
እንደነዚህ የሉ መስዋዕትነት የከፈሉ እና ሀገር ወዳድ አርቆ አሳቢ ጀግኖች ባሉበት ሀገር ነው ሀገር መሪ አጥታ በማንም ጎጠኛ ምትሰቃየው ለከፈላችሁት ሁሉ አከብራለሁ ይህ ማህበራችሁን ለመረዳዳት በተጨማሪ ወደፊት መጥታችሁ ለዚህች ሀገር አስተዋጽኦ አድርጉ። ወያኔ የሀገር ጀግኖቻች ላይ ለስራቸው ግፍ ዘላለም አይረሳም 💚💛❤
@koala10ish
@koala10ish 4 жыл бұрын
እነዚህ ሁሉም ሃቀኛ የአፍ መስካሪዎች ወደ ኤርትራ ሂደው የወንድማማችነት ይቅር ይቅር ለማማባባል ፕሮግራም ብታዘጋጂ በጣም ይደገፍ ነበር በኤርትራውያን እና በኢትዮጵያውያን ዘንድ። አይመስላቹም፧
@thomaswassie5135
@thomaswassie5135 4 жыл бұрын
የቀድሞ የኢትዮጵያ የጦር ሠራዊት አባሎቻችን: ተርፋችሁ ትዝታችሁን ልታጫውቱን በመቻላችሁ ከፍተኛ ደስታ ይሰጠናል:: ተርፋችሁ የኢትዮጵያዊ ፍቅርን ስላጫወታችሁን በጣም እናመሠግናችሁአለን:: የፋና ቤተሰብ ጥየቃ ፕሮግራምንም እናመሠግናለን:: በአመራር ድክመት ምክንያት እናንተ ተሸንፋችሁ: ኢትዮጵያ ተሸንፋ: የኢትዮጵያ ጠላት ወያኔ አሸንፎ ሥልጣን መያዙና ሠራዊቱ ለማኝ እንዲሆን መበተኑ የሁላችንም ሀዘንና ሸንፈት ነው:: ዛሬ ግን የኢትዮጵያ ጠላት የሆነው ወያኔ ተሸንፎ አንድ ሠፈር ኳራንቲን ተደርጎ ማየት ሀዘናችንን ያስታግስልናል:: እግዚአብሔር ሠላሙን ሁሉ ያብዛላችሁ::
@koala10ish
@koala10ish 4 жыл бұрын
እነዚህ ሁሉም ሃቀኛ የአፍ መስካሪዎች ወደ ኤርትራ ሂደው የወንድማማችነት ይቅር ይቅር ለማማባባል ፕሮግራም ብታዘጋጂ በጣም ይደገፍ ነበር በኤርትራውያን እና በኢትዮጵያውያን ዘንድ። አይመስላቹም፧
@yonasbelay7583
@yonasbelay7583 4 жыл бұрын
ደስ የሚል ነው ለሀገር ወጥታችሁ በሰላም ከማህበረሰቡ ጋር በሰላም መኖራችሁ አሁንም ከባድ ሀላፊነት አለባችሁ በተለይ ከኤርትራውያን ጋር ያለውን የሰላም ጅማሮ እንዲቀጥል ጥሩ ሚና አላችሁ ምክንያቱም እንደናንተ ተሞክሮ ያለው ለሰላም መስፍን እና መቀጠል
@ha-nt9pu
@ha-nt9pu 4 жыл бұрын
እንዴት ደስ እንደምትሉ ቃላት ያጥረኛል ።
@ማህሌትደጀኔ
@ማህሌትደጀኔ 4 жыл бұрын
አይኔ እሩጦ እመቤታችን ለይ ማነው እንደኔ እመብርሃንን ሲያይ ልቡ በሀሴት የሚሞለው ደስስ ስትሉ እረጅም እድ ሜና ጤና ይስጣችሁ
@bitobaltcha6056
@bitobaltcha6056 4 жыл бұрын
እኔ ☝☝☝☝
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 жыл бұрын
En
@berhanumolla8028
@berhanumolla8028 3 жыл бұрын
ክብርና ምስጋና ለቀድሞው ሰራዊታቸውን
@KirchaTube
@KirchaTube 4 жыл бұрын
እስከዛሬ ካቀረብሽው፡ ይኸኛው ላቅ ያለ ኢትዮጵያዊነት የተላበሰ ምርጥ ስራ!
@777MK37
@777MK37 4 жыл бұрын
ኦሮማይ በጣም የወደድኩት መጻፍ ነው። በአንድ ቀን ነው የጨረስሁት።💚💛❤️
@የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ
@የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ 4 жыл бұрын
እመቤታችን ትጠብቃችሁ ደስ ስትሉ
@melkiedemissie1453
@melkiedemissie1453 4 жыл бұрын
ለሐገሩ ማይፀምሪ ላይ እራሱን አሳልፎ የሰጠውን ታላቅ ወንድሜን ሻምበል ዓለማየሁን አስታወሱኝ, ለአገራችሁ ያላችሁ ክብር አሁንም ከንግግራችሁም ይሁን ከፊታችሁ ይነበባል:: እግዚአብሔር እድሜ ያድላችሁ::
@Aduniahope
@Aduniahope 4 жыл бұрын
ህዝብ መጨፍጨፍ፣ እናቶች መድፈር መግደል፣ ወጣቶች በጠራራ ጸሐይ መረሸን፣ ለሀገር? ሀገር ምን ማለት ነው? ግዛት፣ ተራራ፣ ወንዝ? ሀገር ማለት ህዝብ ነው፣ የደርግ ወታደር እንጂ የህዝብ አልነበሩም፣ "አላመንበትም" ቢሉ እንኳን ትንሽ ይቅር ያስብላቸው ነበረ።
@wegf6808
@wegf6808 4 жыл бұрын
@@Aduniahope Serawiti ye hageri enji ye gilesebi ayidelemi TPLF and Shabia were doing deliberately make victims civilians in order to stand the society by there side. Of course you may find a few undisciplined soldiers. The soldiers are disciplined and professional soldiers.
@Aduniahope
@Aduniahope 4 жыл бұрын
@@wegf6808 የባሰው መጣ! አንተ ደግሞ ጭራሽ የነሱ ታሪክ ለማደስ ስትል የሰው ቁስል ነክተህ ታደማለህ የሌለ ትርክት ታወራለህ፣ ወታደር የህዝብ ጠባቂ እንጂ የሚገል የሚረሽን በአውሮፕላን የሚደበድብ በየቀኑ በግላጭ ሴቶች የሚደፍር ፣ ልጇ የተገደለባት እናት እንዳታለቅስ መከልከል የጥይት ማሣከፈል አይደለም፣ የህዝብ ደም እያፈሰሰ የሚውል ግን 'የአምባገነን' መሣርያ ነው፤ አንዳንድ ወታደር አይደለም እንድታቀው የደርግ ወታደሮች ማለት አውሬ ናቸው፣ አንዳንድ ጥሩ ነበሩ ብትል እንኳ ይሻልህ ነበረ ምክንያቱም በታሪክ የተመዘገቡ ነገሩ 'ለሀገር ጥቅም' ሳይሆን ለደርግ ስልጣን እንደሆነ ገብቷቸው ለህዝብ ሲሉ ደርግን ጥለው የወጡ ታጋይ የሆኑ ስላሉ።
@kinfeameshe
@kinfeameshe 4 жыл бұрын
ከእነዚህ ውድ ኢትዮጵያውያኖች የሰማሁት ይገርማል፤ አሁንም ኢትዮጵያን ማገልገል ይፈልጋሉ። የዜግነት ድርሻቸውን ተወጥተው፣ ጥይት ሰውነታቸው ውስጥ ተሰንቅሮ፣ ቆስለው እና ደምተው፣ እንዲሁም የውትድርና ወንድሞቻቸው በጦር ግንባር አጥተው፤ አሁንም አገልግሎታቸውን እንዳልጨረሱ ዳግም ሀገራችንን በውትድርና ዘርፍ እናገልግል ማለታቸው ታላቅነት ነው። የጦር ሰራዊቱ አባላት ከሻዕቢያ እና ከወያኔ ጋር ብቻ አልተዋጉም። ከሶማሌ እና ከሱዳን ጋርም ተዋግተዋል። የኢትዮጵያ ሰራዊት አባሎች ለሀገር ዘብ ቋሚ እንጂ የፖለቲካ አባሎች አልነበሩም። ለሁሉም በወቅቱ ቢሸነፉም ባንክ አልዘረፉም። የሰው ንብረት አልዘረፉም። መሳሪያቸውን አልሸጡም። በቆራጥነት በጀግንነት ግዳጃቸውን የተወጡ ናቸው። ይልቁንስ የሚረዱበት መልኩ ቢዘጋጅ እና ቢረዱ ትልቅ መፍትሔ ይሆናቸዋል።
@tedymicke8956
@tedymicke8956 4 жыл бұрын
ጎበዝ አቅራቢ እንደዚህ ደስ የሚል ፕሮግራም አዘጁ ::
@ha-nt9pu
@ha-nt9pu 4 жыл бұрын
እንዲህ ተፈላልጋችሁ አብራችሁ መገኘታችሁ ያስቀናል ክብር የአብዮታዊ ሠራዊት አባላት እንኮራባችኋለን ። የምንኮራባችሁ ብሔር ከሚባል ጭቅቅት ነፃ ስለሆናችሁና ስለነበራችሁ ሀገራችን ትኮራባችኋለች ።
@boostmobile5413
@boostmobile5413 4 жыл бұрын
እኔ እምባዬ ሊቆም አልቻለም ታላቅ ወንድሜ መቶ አለቃ ታምሩ ሀይለማርያም በቀይ ኮከብ ዘመቻ ነው የተሰዋዉ እናንተን በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ቤተሰብ ማሳተፍ ከተቻለ ልጆቹ አሉ
@vasilivasili9077
@vasilivasili9077 3 жыл бұрын
የጀግና ወንድም ስለሆንክ ኩራ
@almazbati2519
@almazbati2519 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቀሪውን ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ሀሳባችሁንም ፈፅሞ ይሙላላችሁ
@zerytumulugeta8354
@zerytumulugeta8354 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ባላቹ በት ቦታ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃቹ
@woinshetmersha3764
@woinshetmersha3764 4 жыл бұрын
አሰተማሪዎች እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ወገኖቼ በርቱ
@የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ
@የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ 4 жыл бұрын
የእመቤታችን ወዳጆች ሰላማችሁን ያብዛላችሁ
@hollytwo1650
@hollytwo1650 4 жыл бұрын
Wow....wonderful. Thanks for your sacrifice. God bless you!!!
@bmabma9076
@bmabma9076 4 жыл бұрын
የእናንተን የውትድርና ህይወት ስሰማ በጣም ቀናሁ አሁን ግን እንደዚህ አይነት ፍቅር የለም ሁላችንም ዘረኞች ሆነናል አሁን ያለው ውትድርና በየብሄሩ ተከፋፍሎ ነው የሚጓዘው አመራሩም ዘረኛ አባሉም ዘረኛ ነው እኔ እራሱ እንዴት እንዳስጠላኝ የውትድርና ህይወት 7 10 ዓመት መልስ መጥቶ እስክወጣ ቸኩያለሁ ለእናንተ ግን ትልቅ ፍቅርና ክብር አለኝ ኦሮማይንም አንብቤዋለሁ የሀገር ፍቅርን አይቼበታለሁ ቀንቻለሁም ከእናንተ ጋር ብታገል ኖሮ ብዬ ነው የቀናሁት የአሁኑን ዘረኛ ውትድርና ከምቀላቀል
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb 4 жыл бұрын
ጀግና ኢትዮጵያውያን ወደ አገሬ ስመጣ ላያችሁ እናፍቃለሁ
@memememe3166
@memememe3166 4 жыл бұрын
እናንተን አላህ እዲሜ ይሥጥልን እንደናን ያለወጣት አላህ ይሥጠን አለቅሻለሁ
@girmaa5480
@girmaa5480 4 жыл бұрын
የአትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባላት አንደሌሎች ሀገሮች ክብርና ጥቅማጥቅም ማግኘት አለባቸው !!!
@surafelzerefa7811
@surafelzerefa7811 4 жыл бұрын
የሚያሳዝነው ለአገራቸው ነው የተዋደቁት ብለው መታስቢያ ያደረገላቸው ስው የለም የስንት ኢትዮጵያዊያ ውላጆች አጀታቸው አሮ ቀርቶአል ለማንኛውም እውንተኞቹ ኢትዮጵያዊያን አልፍዋል ነፍስ ይማር
@zelman202
@zelman202 4 жыл бұрын
የቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት የሀገር ኩራት ዘመን የማይሽር ውለታ የሰራ ነው
@abrahamsolomon6915
@abrahamsolomon6915 4 жыл бұрын
Entay serihom zeymertom keserku mexiyom moytom qosilom adom tebarirom eziom they are like fox laxlax hdma becha
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 4 жыл бұрын
እነዚህ የሀገር ባለውለታዎች በእናት ሀገራቸው የማይደራደሩ ፣ ሰለ ሀገር ፍቅር ምንነት ለአሁኑ ትውልድና በዘር ለተደራጀው ሰራዊት በተለይ ኦሮሚያ ክልል ፅንፈኝነት ነግሶ ላለው ሰራዊት ትምህርት ቢሰጡ ትውልዱን ከጥፋት ያድኑ ነበር።
@hidayaabdellah3418
@hidayaabdellah3418 4 жыл бұрын
የፈረሰብንና ውለታውን የበላነው የኢትዮጵያ ሠራዊት!
@azeb2809
@azeb2809 4 жыл бұрын
የጦር ጀግኖቻችን እንኮራባችሁዋለን አባረርነው አሳደድነው ለሚሉት የሻእብያና የወያኔ ቆሎዎች የኢትዮጵያ ወታደር ምንም እንዳልተዋጋ ሀይል እንዳልነበረው ጥሎ ፈረጠጠ ሌላውን ደመሰነው እያሉ 27 አመት ልባችንን ሲያቃጥሉት ኖረዋ ችግሩ ግን ጀግናው የኢትዮጵያ ወታደር ጠንካራ በአንድነት የተገመደ ባገር ፉቅር ያበደ ነበር መንግስቱ ብርቱ የሆኑትን የጦር አለቆችን በግፉ መግደል ለዚህ አገር መፉረስ ተጠያቂ ነው እንጂ ወታደሩ ጀግና የነበረ ወንበዴን ያበደበደ ነበር ከዚህ በህዋላ ግን ወያንኔም ሆን ሻቢያ መሳፈጣችውን ያቁሙ
@ye-alemzenachannel6000
@ye-alemzenachannel6000 4 жыл бұрын
የሚማርክ ነው። ስወዳቸው። በእሣት የተፈተኑ ጀግኖች
@yosephsande8040
@yosephsande8040 4 жыл бұрын
I wish you a good success with the organization. I hope my country, Eritrea and Shabia has always been respectful and did treated you with the dignity, and shared you the little they have including medical assistens in war time during stay in eritrea.
@insightinsight1411
@insightinsight1411 4 жыл бұрын
General Efrem, a great soldier and such a great leader that he is, he is on the record to say nothing but good thing and admiration about former Ethiopian soldiers and their battle tested leaders. Amazingly, both Shaebia and former Ethiopian soldiers and their leaders, aside from the fake ones, have such mutual respect despite the bloody war and bloodshed for 30 years. With Wayane being out of the game, the sky is the limit for Ethiopia and Eritrea, and the region at large. Long live Ethiopia and Eritrea!!
@zetunagrangnzetuna5195
@zetunagrangnzetuna5195 4 жыл бұрын
ጀግኖች ናቸው እድሜ ከጤና እዲለግሰልኝ እመኛለሁ
@malakum9126
@malakum9126 4 жыл бұрын
Ethiopian sacrifices their life for the existence of today's Ethiopia. It is great to see those survived today. Ethiopia never surrendered!!✌✌✌
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 4 жыл бұрын
ይህነው ምኞቴ እኔ በህይወቴ ከእራሴ በፊት ለኢትዮጵያ እናቴ
@hddhhx4266
@hddhhx4266 4 жыл бұрын
zemeneshe yebareke ufff..Enatune yemewed endete deseta endemesemaye
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 4 жыл бұрын
አሜን የሁላችንም ዘመን ይባረክ እግዚአብሔር ያክበርልኝ።
@koala10ish
@koala10ish 4 жыл бұрын
እነዚህ ሁሉም ሃቀኛ የአፍ መስካሪዎች ወደ ኤርትራ ሂደው የወንድማማችነት ይቅር ይቅር ለማማባባል ፕሮግራም ብታዘጋጂ በጣም ይደገፍ ነበር በኤርትራውያን እና በኢትዮጵያውያን ዘንድ። አይመስላቹም፧
@በትግልኢትዮጵያ
@በትግልኢትዮጵያ 4 жыл бұрын
Wow Interesting program
@የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ
@የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ 4 жыл бұрын
ዋው ስታምሩ
@aisha123aisha9
@aisha123aisha9 4 жыл бұрын
ተባረኩ። አባቶቼ ❤
@senda9782
@senda9782 4 жыл бұрын
የሃምሳ አለቃ ብርሃኑ አማረ ጄኔራል መሆን ነበረበት ። በአስራ አምስት አመትህ በዚያ ጊዜ ሰው ዉትድርና ሄዶ በማይመለስበት ጊዜ አልቅሰህ ዉትድርና ? ለአገርህ ኢትዮጵያ ጄኔራል ነህ ።
@וובהיברקן
@וובהיברקן 4 жыл бұрын
አንድ ኮሳ ውሃም ለብዙ ጓዶች ነበር የጠጣ ነው በየጦር ሜዳው ውቤ ነኝ ከቀድሞው ሳራዊት አዲ ከእስራኤል
@የኩሪሳኪዳነምህረትልጅ
@የኩሪሳኪዳነምህረትልጅ 4 жыл бұрын
ወታደር የሀገር አለኝታ የኢትዮጵያ መሠረት ወታደር አቻውን ይዎዳል
@fikertekasa7616
@fikertekasa7616 4 жыл бұрын
የሚገርም.ታሪክ.ነው.ክብር.ለወታደሮች
@ዳድቱንጋ
@ዳድቱንጋ 4 жыл бұрын
እነዚህ የሀገር ባለዉታወች ተረስተዉ የብሔራዊ ቲያትር ተወዛዋዦች እንደ ሀገር ባለዉለታወች የሚቆጠሩት ሀገር ሳይ ይገርመኛል
@zufanzufan2342
@zufanzufan2342 4 жыл бұрын
በጣም ወላሂ
@retareta8675
@retareta8675 4 жыл бұрын
Betam
@kidestsimma1067
@kidestsimma1067 4 жыл бұрын
ዳድ ቱንጋ betam yemegerm new wetader demun leageru meswat yaderege serawet mebeten yenesu gef. Ena enba egziaber yeferdal.
@koala10ish
@koala10ish 4 жыл бұрын
እነዚህ ሁሉም ሃቀኛ የአፍ መስካሪዎች ወደ ኤርትራ ሂደው የወንድማማችነት ይቅር ይቅር ለማማባባል ፕሮግራም ብታዘጋጂ በጣም ይደገፍ ነበር በኤርትራውያን እና በኢትዮጵያውያን ዘንድ። አይመስላቹም፧
@dxbethiopia3655
@dxbethiopia3655 3 жыл бұрын
It’s inspirational story for our beloved Ethiopia 🇪🇹 Nurulen keber yegebachiwale
@beimnetaklilu9555
@beimnetaklilu9555 4 жыл бұрын
Woooooooow, thank you so much for ever ting.
@genetmitchem6203
@genetmitchem6203 4 жыл бұрын
Thank you for ur service
@yareddebele7443
@yareddebele7443 4 жыл бұрын
ወyeኔ ሀገሬ እንደዚህም yeሚወድስ አለ ለካ።
@kebedekaba1051
@kebedekaba1051 4 жыл бұрын
ውድ ፡ ጎዶቼ ፡ ሁላችሁም ፡ የሀገር ፡ ዕንቆዎች ፡ ናችሁ ፡ የኢትዮጵያ ፡ ባለውለታዎች ፣ ታሪክ ፡ ጽፋችሃል ። እኔም ፡ በ 1972 እና ፡በ 1975 አፋቤትና ፡ አልጌና ፡ ነበርኩ ፣ ትዝታዬን ፡ ቀሰቀሳችሁት ። በርቱ ፡ ልጆችን ፡ ይኮሩብናል ።
@alemwerede9907
@alemwerede9907 4 жыл бұрын
ክብር የሚገባቸው የቀድሞ የቁርጥ የኢትዮጵያ ልጆች
@ምንኣንሰማይሆን
@ምንኣንሰማይሆን 3 жыл бұрын
ሁሉም የደርግ ወታደር የነበረ በኣዛቾች ምክንያት ነው የተሸንፍነው ይላል ሻብያ ደግሞ ዋጋ ከፍለንበታል ይላል በትክክል ይሚናገር ለታሪክ ይሚንያቆም የለም ከኣንዳንድ ሻብያ ታጋዮች ስናገሩ የትኛው ጠንካራ እዝ እንደሆነ እንደሚያውቁት ይናገራሉ ይሕን ሰርዊት ደግሞ እንዴት እንድሚያድክሙት ጥንተው ንበር ይሚዋጉት ለማንኛውም ግን ዋታደሩም ዋጋ ከፍልዋል የተሽንፈብት ምክንያት ግን ቦታውን በትክክል ጥናት ሳይደርጉ ሰልሚዋጉ ንበር ሻብያ ግን ቢያንስ የትወልዱብት እና ያደጉበት ኣገር ስለሂልሂልሆነ ነው
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 4 жыл бұрын
አይ. አቀራረብ. ሁሌ. የምታቀርቢው. ዝግጅት. አስተማሪ. ነው።።።።።።የዛሬው. ጭራሽ. የተለየ. ነው. የተከበሩ. ሰወች. ጀግና. በጠፋበት. በአገራችን. ላይ. እነዚሕን. አነጋገራቸው. ፣ አቀማ መጣቸው. ፣ መዝሙራቸው. ሁሉ. ይማርካል. አይ. በዛ. ጌዜ የነበረ. ሰው. ለዛው. ይበቃል. እንደዚህ. ስርአት የጠፋበት. አገር. እናንተን. ማየትና. መስማት. የመኖር. ተስፋን. ይሰጣል. እድሜ. ይስጣችሁ. ተባረኩ. ከታሪክ. ተወቃሽ. ከመሆን. እግዜአቤሔር. ይጠብቀን. በአሁን. ሰአት. ያለ. ወጣት. የአገርን. ክብር. መ ማር. አለበት. ከናንተ. አመሰግናለሁ።።።።።።።።ተባረኩ
@gobezgobez4448
@gobezgobez4448 4 жыл бұрын
ትልቅ ክብር ያለው አነጋገር በርቱ
@zufanzufan2342
@zufanzufan2342 4 жыл бұрын
ወላሂ ደስ ሲሉ ማን እደቀድሞ ሰራዊት ያሁኖቹ በጣም ጅብ ናቸዉ የሀገር ፍቅር የላቸውም በተለይ 98።ጀምረው የገቡት ጭራሽ አይመቹም እኔ አይቻቸዋለሁ
@seblea2090
@seblea2090 4 жыл бұрын
ወታደር ማለት እንዲህ ነው!!! ከነሙሉ ልብ ወኔና አቋም 💚💛❤️💚💛❤️
@kidesteshetueshetu9515
@kidesteshetueshetu9515 4 жыл бұрын
ጀግኖቺ ልባቺው ሙሉነው 💪💪💪💪💪💪
@mariozaggalo2019
@mariozaggalo2019 4 жыл бұрын
WISHETAMOCH SHINTAMOCH MURUKEGNA
@belayneshandargachew7196
@belayneshandargachew7196 4 жыл бұрын
@@mariozaggalo2019 አንተ ዲቃላ ግብረሰዶም ባንዳ። ስለ ጀግኖቻቺን አያትክን ጠይቀው በደንብ ይነግርሃል ካላወቅክ።
@mariozaggalo2019
@mariozaggalo2019 4 жыл бұрын
@@belayneshandargachew7196 ANCHI YE BARIA MENGISTU LIJI NESH
@belayneshandargachew7196
@belayneshandargachew7196 4 жыл бұрын
@@mariozaggalo2019 ግብረሶደሙ የጣልልያን ዲቃላ አባትኪን ታቀዋለህ፡?
@belayneshandargachew7196
@belayneshandargachew7196 4 жыл бұрын
@@mariozaggalo2019 መንጌ ስሙ ሲነሳ ቅዘን በቅዘን ነው ይምትሆኑት አደል
@Trendy-nd9ho
@Trendy-nd9ho 4 жыл бұрын
Haset new gud yaregachu yesew ager Kewererk mechereshaw hafret new. Egzeabiher ke ewnetegnoch enji ke Khadiwoch adelem. Ke million belay Eritryawi Saywed begid wede Sudan yetesededew yetesekaye begif yegedelachu Motim syansachu
@rowcellel209
@rowcellel209 4 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላሉ ተባረኩ
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 3 жыл бұрын
የአምሳ አለቃ ብርሃኑ ማይጨው ላይ የገጠመኝ ልክ እንደዚህ ነውበ1980 ግንቦት 19ቀን አስራአንድ ብርጌድ ለአንድ ብርጌድ ገጠመኑን ።
@ኪራA
@ኪራA 4 жыл бұрын
ከፕሮግራሙ ጀርባ ያለው ድምጽ(ሙዚቃ) ይረብሻል ለምን እንዳስፈለገም አልገባኝም
@gigilemma6133
@gigilemma6133 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመስግናችሁ እኔም የቀድሞ ስራዊት ወንበዴን ያንበረከክን እድሜና ጤና እመኝላችኃለሁ🇪🇹🌼🇪🇹 የኛ ሽለላ እንዲህ ነበር የሚያስታውስ ካለ( ሃይ ሎጋ እያለ ሆሆሆ ነበልባል ሲገባ ሽርጣም ሱማሌ ዚያድ ባሬ የት አባቱ ገባ)
@fasilsetaregachw5308
@fasilsetaregachw5308 4 жыл бұрын
ክብር ለቀድሞ ሰራዊት
@sgossaye
@sgossaye 4 жыл бұрын
you are doing grate job very educational buy the background music is annoying or reduce it down thanks
@zelalembelay1621
@zelalembelay1621 4 жыл бұрын
ይህ ታሪካዊ ጦር አድናቆት አለኝ አሰብ ላይ በነበረው ጦርነት አሰስታዉሠለሁ ጉደኛ ተዋጊዎች ናቸው አብረን ነበር
@mengeste2
@mengeste2 4 жыл бұрын
This so touching story.
@etemama9255
@etemama9255 4 жыл бұрын
ክብር ለኢትዮጵያ
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 4 жыл бұрын
እነዚክ ሰወች ኮሮና ቢታመሙ የጤናወጭ ይህች ቃለ መጠይቅ የምታደርግ መሆን አለባት
@mosesmygrace8515
@mosesmygrace8515 4 жыл бұрын
ልብ ይነካል። ድንቅ ነው።
@adugnaasfaw9305
@adugnaasfaw9305 4 жыл бұрын
ምንታርግዋለህ ወንድሜ የኢትዮጵያ ጠላት እኮ ሥለሆኑ ነው ህዝቡ ሲገባው ያመሰግናቹሀል
@zelalemniguse2877
@zelalemniguse2877 4 жыл бұрын
Ezu Konjo Anchy Yemtamchwu Porogram Betam Yemisbe newu Then you look Lovely today !!!
@starzken2831
@starzken2831 4 жыл бұрын
Thanks your a truely honest sacrifice for ethiopia History never forget you from now forever . Pleas how can i get your bank account.
@yannetadane5338
@yannetadane5338 4 жыл бұрын
Betam arif nw 😍😘
@BigChallenge1
@BigChallenge1 4 жыл бұрын
ዉድ ያአገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁን አላህ ያብዛላችሁ ስዉዳችሁ 2 ደቂቃ አይታችሁ ስብስክራይብ አድርጉኝplease please please አላህ ከኮሮኖ ቫይረስ ይጠብቀን
@ካሊድወግድ
@ካሊድወግድ 3 жыл бұрын
እምየ ሀገሬ ሰላምሺ የመለሥ
@mahmmudyesuf3553
@mahmmudyesuf3553 4 жыл бұрын
ብሬ ሰላም ነህ አዳ በህይወት አሉ ?:: መነን ከእክስትህ ቤት ተከራይተን እንኖር ነበር ክራርክንና የሻሜታ የምግብ ምጠጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ቀመስኩ :: በቱቪ ሳይህ ትዝ አልኝ ጥሩ ጤንነት ላይ ደስ አለኝ::(1985-86)
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 4 жыл бұрын
የኢትዬጸያ ሰራዊት አምላል ይባርካችሁ
@michealmulghta4049
@michealmulghta4049 4 жыл бұрын
mejemerya kerkebet malet bitawk wedeza athidim neber miknyatum yematakewun meret sitregit min endemiketelih silematawuk we r eritrean ante dedeb wetader derg
@ዳድቱንጋ
@ዳድቱንጋ 4 жыл бұрын
if they have website could you infom us
@beimnetaklilu9555
@beimnetaklilu9555 4 жыл бұрын
ወታደር ማለት እንዲህ ነው::
@mariozaggalo2019
@mariozaggalo2019 4 жыл бұрын
eju yesete le shabia now wend shabia now betkkl unet menager amlakach ywedowal
@amorawweloyew6089
@amorawweloyew6089 4 жыл бұрын
ሁልጊዜ የሚቆስለው የሚሞተው የጠላት ወገን ብቻና ብቻናቸው::ለምን
@addischelsea3590
@addischelsea3590 4 жыл бұрын
Long life former Ethiopia defense forces and family members ❤️❤️❤️we love u so much 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍💥💥
@tilahunzeleke8871
@tilahunzeleke8871 7 ай бұрын
ውድ ኢዛናዊት ያቀረብሻቸውን የቀድሞ ወታደሮች ስልክ ማግኘት ብችል ከ1973 ዓ.ም. እስከ የካቲት /መጋቢት 1981 ዓ›ም. በ21 ኛ ተራራ ክፍለ ጦር አፍአበት ኤርትራ አብሯቸው ለኢትዮጵያ አንድነት ይታገል ስለነበረውና በኋላ ባልታወቀ ሁኔታ ስለጠፋብን ወንድማችን የሚነግሩን ሊኖር ስለሚችል፡፡
@habtiebelay1020
@habtiebelay1020 4 жыл бұрын
Big respect 🙌 👏 🙏 💯 👌 😤
@workiyepaugam3287
@workiyepaugam3287 4 жыл бұрын
Betame ewenet new enam ye meserak eze be sport esera neber betam betam yemeyamer zemen new
@ህሌናዳኛቸዉ
@ህሌናዳኛቸዉ 4 жыл бұрын
እሥቲ እባካችሁ የዘመኑ ወታደሮች ግደሉ ሢላችሁ አብይ የምትገሉ አንገት ሢቆርጥ ቁማችሁ የምታዩ ወታደሮች ከነዚህ ተማሩ
@ss-jm8se
@ss-jm8se 3 жыл бұрын
ወታደር አድርግ የተባለውን ነው የሚያደርገው
@iseyoum
@iseyoum 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላሉ
@mentewabaddis7406
@mentewabaddis7406 4 жыл бұрын
Edemena Tsegawen yabezalachehu
@fri8050
@fri8050 3 жыл бұрын
Wey endaw enzi abatoch bale weltawchachin nachew Geta edmena tena ystachu 😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏
@ADDIS1942
@ADDIS1942 4 жыл бұрын
Mechem bihon ayresam yekedmow wetaderawi hiywet yekedmow serawit behiywet yalachihu bemulu egziabher tena edme yistachihu guwadoche hulem
@emdatemareyam9002
@emdatemareyam9002 4 жыл бұрын
ያሳዝናል እናተን ሳይ ደስ አለኝ የሞቱትን ስሰማ አስለቀሰኝ ለሀገር ብለው ወድቀው ቀሩ አካላቸውንም ያጡት መግስት ሊረዳቸው ይገባነበር
@genethaile1441
@genethaile1441 4 жыл бұрын
Ye man Hager
ፋና ቀለማት ቤተሰብ ጥየቃ
18:46
Fana Television
Рет қаралды 121 М.
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 191 МЛН
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
00:56
A4
Рет қаралды 4,8 МЛН
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 125 МЛН
ታሪካዊ የአባይ ውሃ ስምምነቶች @Arts Tv World
1:18:55
የቤተሰብ ጥየቃ በአርቲስት ሸዊት ከበደ ቤት
29:06
ቤተሰብ ጥየቃ 01/11/2010
26:29
Fana Television
Рет қаралды 299 М.
አዶኒስ ? #ፋና ቀለማት
26:30
Fana Television
Рет қаралды 2,1 М.
Ethiopia - በኢራን የተፈራው ሆነ
10:58
Feta Daily
Рет қаралды 106 М.