የቬሮኒካ እናት ማናት? የእናትን ፍቅር አላቅም! Veronica Adane Interview

  Рет қаралды 492,001

EthioInfo

EthioInfo

Күн бұрын

Пікірлер: 1 300
@የድንግልማሪያምለጅነኝ
@የድንግልማሪያምለጅነኝ 3 жыл бұрын
አባቴ ታሞብኛል ይማርልሽ በሉኝ 😥😥😥በስደት ላይ ሁናቹሁ ክፉ ነገር አይግጥማቹህ
@yordanoskidane5394
@yordanoskidane5394 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይማራቸው።
@emanyasin8756
@emanyasin8756 3 жыл бұрын
ይማርልሽ ውዴ
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይማራቸው እህትየ
@21MarYam
@21MarYam 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ እህቴ እመአምላክ ትዳብስልሽ
@webvhgss7542
@webvhgss7542 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሸ
@jasika499
@jasika499 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ስነስርዓት አድርጎ ያሳደገሽ ለአባትሽም ለአንቺም ጤና ፍቅር ሰላም ፀጋ ይስጣችሁ
@eleniteklemariam5078
@eleniteklemariam5078 3 жыл бұрын
@hiretabirhanedengelemareya1929
@hiretabirhanedengelemareya1929 3 жыл бұрын
Wenati new Amen bwenati
@aamare337
@aamare337 3 жыл бұрын
የመሲን ፕሮግራም ማነው እንደኔ በጉጉት ሚጠብቅ ቅን የሆነች ሴት
@mitikesisyi2562
@mitikesisyi2562 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@fikadutewelte8817
@fikadutewelte8817 3 жыл бұрын
Yverdon r tr
@rahelabera6919
@rahelabera6919 3 жыл бұрын
Anchi kimemnesh fetari yasakalish
@fatumahabeshawit1159
@fatumahabeshawit1159 3 жыл бұрын
ጋዜጠኘዋን እሚወዳት የኔ ቅን🌹
@elinelove7137
@elinelove7137 3 жыл бұрын
እኔ
@rxrxasas2639
@rxrxasas2639 3 жыл бұрын
Me too .
@እማቀሪሃብቴ
@እማቀሪሃብቴ 3 жыл бұрын
እኔ
@marmar803
@marmar803 3 жыл бұрын
Betam melkam sew , timeslalech, Demon Nat. Very professional, very Mannerly, kind, docent , and on the top of all that KONJO Tebareki " Meseret Bezu. "!!!!
@meremyoutube203
@meremyoutube203 3 жыл бұрын
ስለአባት ስላወራሽ አፊን ከፍቼ ቀረሁ አይ አባት የኔ አባት እወድህሀለሁ አባቴ እረጅም እድሜ ይስጥለኝ አባቴ ምን ቃላት አለኝ ስላተ
@ሄለንፍቅር-ጀ6ጘ
@ሄለንፍቅር-ጀ6ጘ 3 жыл бұрын
የአባትሽ ልጅ መሆንሽን አስመስክረሻል አባትሽ ምርጥ የባህል መዝቀኛ ነው የምወደው 😍
@shitayetadesse1215
@shitayetadesse1215 3 жыл бұрын
ብራናድ ብራንድ አትበይ ፋራትመስሊያለሽ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
😥እስኪ እንስማ ና እናልቅስ እንኩዋን ስለ እናት ለቅሶ ሰምቼ 😥እንዳልም አልቃሻ ነኝ 😥😥😥😥እናቴ ኑሪልኝ አባቴም እንዲሁ ኑርልኝ
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 3 жыл бұрын
ምርጥ ነሽ በርቺ ሀሳብሽን እግዚአብሄር ያሳክልሽ አባትሽን እድሜና ጤና ይስጠው
@mahiethiopia
@mahiethiopia 3 жыл бұрын
ክብር እናትም አባትም ሆነው ላሳደጉን አባቶች ❣️❣️❣️
@אנייודעתשאתה
@אנייודעתשאתה Жыл бұрын
ምርጥ ዘፏኝ ነሽ ተመቸሽኝ ላግኝሽ ስልክ ቁጥር ላኪልኝ እናውራ
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 3 жыл бұрын
ቬሮዬ የኔ ቆንጆ አንቺ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ ሁልጊዜም ምልሽ ነው ትችያለሽ እሺ በርቺ የአባትሽን ፈለግ ተከትለሽ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ ከፈጣሪ ጋር በርቺ ።
@ሚላየማዳምቅመምነኝ
@ሚላየማዳምቅመምነኝ 3 жыл бұрын
ሪታዬ ዩቲበር ስለሆንሽ ገሪዛን የሚባል ቻናል ሼር ብታደርጊላቸው ቅን አባት ናቸው ለቅንነትሽ ፈጣሪ ይባርክሽ።
@ימיקרוורקו
@ימיקרוורקו 3 жыл бұрын
ደስ ምትይ ስርአት ያለሽ ልጅ ነሽ እደጊ ተመንደጊ በእናትሽ በጣም አትጨክኝባት የባህል ጉዳይ ሆናኖባት ነዉ ይቅርታ ከእግዚአብሔር ጋር ያገናኛል አባትሽን ቀሪ ዘመናቸዉን ይባርክላቸዉ አንችም ተባረኪ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Btkkel blsal
@adu319
@adu319 3 жыл бұрын
That means when she born kid she learn for her kid dont like yor dad.
@adiyammimo4605
@adiyammimo4605 3 жыл бұрын
የመሲ ሾ እራሱ እርያሊቱ ሾ ሊባል ይገባዋል።።
@rahelamen7300
@rahelamen7300 3 жыл бұрын
እውነት ትልቅ ሰው ነሽ ተባረኪ የልጅ አዋቂ ነሽ ንግግርሽ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 жыл бұрын
ልክ ብላለች ቬሮኒካ አባቶችም ልጅ ማሳደግ ይችላሉ እኔም አባት ያሳደገኝ ስው ነኝ ክብር ለአባቶች አባቴ ባለህበት በአፅደ ነፍስ ከደጋጎቹ ጎን ሁንልኝ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@sse9157
@sse9157 3 жыл бұрын
Aye yanahete amlake yerdase bagazatagenatese betesare yesalesale zafagenate ateyate nawe galateyan 5 anbebe manakase enates yadaragahew kantu yabate weste matareyal nawe anhe gen yalomenate kemame nawe taleye amlake yegaletelesale
@የወሎልጂነኝአባቴንናፋቂ
@የወሎልጂነኝአባቴንናፋቂ 3 жыл бұрын
ምንም አደል ለበጎ ነው ነፍስ ይማር
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 3 жыл бұрын
እኔም አባቴን በጣም እወደው ነበር ግን ከናቴ በበለጠ ግን በስደት ሆኜ መምቱን ሰማሁ አባቴን ነፋሱን ይማር አባቴ አወደዋለሁ
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 3 жыл бұрын
አይዞሽ ያባትሽን ነፍስ ይማር
@guest_007family5
@guest_007family5 3 жыл бұрын
Ayzoshiy enat
@guest_007family5
@guest_007family5 3 жыл бұрын
Ayzoshiy enat
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 жыл бұрын
ጸልይለትነፍሱንይማረው
@firahywotyilma3045
@firahywotyilma3045 3 жыл бұрын
Ayizoshi ema enam yanechew beti negn yimewedutin matati yamaliii
@meseretgatahun4392
@meseretgatahun4392 3 жыл бұрын
አለባበስሽን በጣም ወድጀልሻለሁ ላባትሽ ያለሽ ክብር በጣም ደስ ይላል አዳነ ተካ ምርጥ ዘፋኝ ነዉ አድናቂዉ ነኝ
@hswetyyy339
@hswetyyy339 3 жыл бұрын
ላንች ያለኝ አመለካከት ተቀይሮል እውነት አስተዋይ ነሽ ንግግሮችሽ በጣም ትምህርት አዘል ናቸው ላባትሽ ያለሽ ክብር ሁሉ ነገርሽ 💚💛❤👏
@ababumeshesha4408
@ababumeshesha4408 3 жыл бұрын
ሳልሰለች እስከ መጨረሻ ያዳመጥኩት ፕሮገራም ነው ።አስተዋይ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ለአንቺም ለአባትሽም ይስጣችሁ ።💐💐🌹🌷🌻
@rahelborenatube1216
@rahelborenatube1216 3 жыл бұрын
ስለ ሪሃና ያወራሽው ነገር ስሜት ይሰጣል በጥሩ ተገንዝበሻል ጎበዝ ጀግና ከጥፋት መመለስ ትልቅ ነገር ነው ሳላደንቅሽ አላልፍም ሚስማማ ላይክ ይግጨኝ
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 3 жыл бұрын
Wude sebusikrayb aedergigni mar e
@yanitgirma
@yanitgirma 3 жыл бұрын
እውነት ነው ከጥፋቱ የሚማር ሰው ጠንካራና አስተዋይ ነው።
@የተዋህዶልጅነኝ-ፀ6ዠ
@የተዋህዶልጅነኝ-ፀ6ዠ 3 жыл бұрын
አባቴን ሳስብ እራሱ እንባዬ ነው የሚቀድመው ድሮም ይሄን አይቼ ስነፈርቅ ልውል ነው ኤጭ ፈጣሪ እድሜ እና ጤናን ይስጥልሽ
@መብሬየድንግልልጅ
@መብሬየድንግልልጅ 3 жыл бұрын
እመቤቴን አስለቀሽኝ😢😢😢😢😢 ለአባትሽ የድንግል ልጅ እድሜ ከጤና ይስጥልሽ💞💞💞
@ኢትዮጵያሃገሬ
@ኢትዮጵያሃገሬ 3 жыл бұрын
አቦ እኔም አባቴን እወድዋለሁ ♥️ አስለቀሽኝ♥️ እመቤቴ ትጠብቅሽ✝️
@ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ
@ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ 3 жыл бұрын
ታዋቂ ሁነሽ መኪና ከሌለሽ ብራንድ ካለበሽ ንፅህናሽን ጠብቀሽ ከሹገር ዳዲ ርቀሽ እየኖርሽ ነው ማለት ነው ጎበዝ ክብር ይገባሻል
@zufan-amharawit
@zufan-amharawit 3 жыл бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ትጠብቅሽ በሄድሽበት ሁሉ ትሂድ አትለይሽ
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 3 жыл бұрын
Wude sebusikrayb aedergigni mar mar
@aamare337
@aamare337 3 жыл бұрын
እውነት ቬሩዬ አሳዘንሽኝ ግን ጎበዝ ልጅ ነሽ በርቺ
@yordanosdemeke6940
@yordanosdemeke6940 3 жыл бұрын
ውይ በጌታ አራት ቀን ሙሉ ሳላየው የቆየሁት ጊዜ ቆጨኝ ግን አልቀረሁም ቢሆንም ቬሮየ እውነት በጣም በጣም አስተዋይ ልጅ ነሽ ለዚህ ዘመን አርቲስቶች ይበልጥ አርዓያ ነሽ መታደል ነው በልጅነት ለዚያውም በወጣትነት እድሜሽ እንደዚህ አይነት ብስለት የማስተዋል ጥግ ይገርማል ይደንቃል አባትሽ እድሜውን ያርዝመው ነገም ያንችን ልጆች በአንቺ አይነት አስተዳደግ አንፆና ቀርፆ እንዲያሳድግልሽ እረጅም እድሜ ይስጥልሽ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የወሰድኩት ይገርማል ከእኩያየ ካንቺ መማር ማለት ገራሚ ነው ብፅፈው ብፅፈው አያልቅም ብቻ አሁንም እደጊ ከዚህም በላይ ትልቅ ደረጃ ላይ ድረሺ እንቁ ነሽ ።
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
እናትሽንም አትጥያት 😥አባትሽን እግዚአብሔር ያቆይልሽ ☝️እናትሽንም 🙏
@halenahalena31halenahalena50
@halenahalena31halenahalena50 3 жыл бұрын
አባት ለዘላለም ይኑር እኔም አባቴንም እወደዋለው ከልቤ
@rahamamohemmed4557
@rahamamohemmed4557 3 жыл бұрын
እኔም የአባቴ ነገር የአባቴፍቅር ይለያል አባቴ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ሁሌም እወድሀለሁ
@tigistihagos7500
@tigistihagos7500 3 жыл бұрын
መስዬ አቤት እንዴት እንደምወድሽ በድምፅሽ ውስጥ ቅንነት አስተዋይነት አይበታለሁ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ከክፉ ሁሉ ተጠበቂ እህቴ።
@ሚላየማዳምቅመምነኝ
@ሚላየማዳምቅመምነኝ 3 жыл бұрын
እጋራለሁ ትጂ ገሪዛን ሚባል ምርጥ ቻናል ላስተዋዉቅሽ ቅን አባት ናቸው ቻናሉ ሼር በማድረግ እናሳድገዉ ።
@meseretagedew9309
@meseretagedew9309 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@senaittilahun7488
@senaittilahun7488 3 жыл бұрын
ጠያቂ ዎም በጣም ጎበዝ እና ጨዋ ነሽ አጠያየቅሽ ደስ ይላል ከብዙ ግዜ በኃላረጋ ያለ ጠያቂ ሰማሁ ክብር ላንች🙏💞 እናመሰግናለን 🌹💗🌹💕🌹
@mariabangs6775
@mariabangs6775 3 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም በጠራሽበት አንደበትሽ የእውነት አስለቀስሽኝ ወላዲቷ ቅድስት ድንግል ማርያም ያሰብሽውን በሙሉ ታሳካልሽ
@زينبعماره-خ2خ
@زينبعماره-خ2خ 3 жыл бұрын
እህቴ በጣም ደስ የሚል ድምፅ ነው ያለሽ በዚህ በሚያምረው አንደበትሽ፡ ፈጣሪሽን ብታመሰግኝ ብትዘምሪበት ላንችም ለወላጆችሽም ልጅም ካለሽ፡ለልጆችሽ ከለለሽም ለወደፊት በዚህ በሙዚቃ ቦታ ከሚያገኙሽ፡በመዝሙር በእግዚአብሔር ቤት መኖር ምንኛ መታደል ነው እግዚአብሔር ልቦናሽን መልሶ በቤቱ ያፅናሽ
@aser34
@aser34 3 жыл бұрын
እኔም አባቴን በጣም ነበር እምወደው አላህ ይርሀመው 😔😔አዳነ 1000አመት ይኑርልሽ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ😍😍
@ahlutube8472
@ahlutube8472 3 жыл бұрын
😥😥
@እመብርሀንአንችውጠብቂንእ
@እመብርሀንአንችውጠብቂንእ 3 жыл бұрын
ድምፅሽ በጣም ያምራል በዚህ ድምፅሽ መዝሙር ቢሆን ላንችም በረከት ነበር ዘፈን ለለቱ ይመሥለናል እንጅ ምንም ጥቅምም የለው መሢ ፕሮግራምሽን ስወደው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🌹🌹
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 3 жыл бұрын
አንቺ የእናት ፍቅር አላውቅምአልሽ 😭 እኔ ደሞ አባቴን በልጅንቴጦርነት ሄዶ የቀረብኝ 😭😭እናቴ ለእኔ አባትም እናትም ሆና ያሳደገችኝ 😭ክብር ለእናት አባቶች በሙሉ
@adu319
@adu319 3 жыл бұрын
gurena neger nat yenatwan telacha eyesmach seladegeh new enje sent sew menm yemaywkaten enatun enkan eyenafeke yenoral.
@surayared
@surayared 2 жыл бұрын
@@adu319 እየነገረችህ አይገባህም እንዴ ጀዝባ
@RabyaA-o5v
@RabyaA-o5v Жыл бұрын
አይዞሺ 😢😢😢 እኔም አባቴን አስረአመት ሆንኝ ነው ያጣሁሁ እንየመጀመረያ ነበረኩ አሁን ስደትመጣሁ ሁሉም አለፈ መድሜን እረጉዝ ነናነው የመተው አያቀምውም ህመም ቻ ባይጎልብሺም ይከፋል ማሬ😢😢😢😢😢😢
@ewouketayalneh6257
@ewouketayalneh6257 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም አስተማሪ ኘሮግራም ነው።ቬሮኒካ በርቺ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን።
@menejat9904
@menejat9904 3 жыл бұрын
I love her so intelligent and matured ,😍🥰
@diresmd
@diresmd 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ፣ እውነት ይህን ቃለ ምልልስ ባላይ ኑሮ ፈፅሞ በዚህ መንገድ ላውቅሽ አልችልም ነበር፣ ግልፅነትሽ በተለይ ለኛ "ለሴቶች" ትልቅ፣ ትልቅ ብርታት ነው፣ በጣም ብሩህ፣አስተዋይ፣ፍቅር የሆንሽ ልጅ ነሽ ተባረኪ፣ በእውነት አጠገቡ ያለውን አባቱን ያልወደደ ያለዬውን እውነተኛ አምላኩን እግዚአብሔርን ፈፅሞ ሊያውቅ አይችልም። ገና ብዙ ትደርሻለሽ፣የልብ ፍቅርሽ አይንሽ ላይ ይነበባል። ገልጨ አልጨርስሽም፣ ይህን የመሰለ ልዩ ትምህርት ስለሰጠሽኝ ተባረኪ። መስዬ ይህ የማይጠገብ ፕሮግራምሽ ፣ያንች ሰብዕና.....ብቻ በርች፣እዎድሻለሁ።
@tigisthussen9470
@tigisthussen9470 3 жыл бұрын
መሲ እውነት በጣም ነው የማደንቅሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ እግዚአብሔር ዘርሽን ይባርከው እጅግ በጣም መልካም ሰው ነሽ የእውነት እወድሻለሁ ኑሪልኝ
@እማቀሪሃብቴ
@እማቀሪሃብቴ 3 жыл бұрын
የመለኮት ማደሪያ የሆነችውን እመቤቴ ማርያምን እናቴ ያልሻትን ኣንድ ቀን በዝማሬ እንደምታመሰግኛት ተስፋ ኣደርጋለሁ እህቴ በተረፈ እመቤቴ ያሰብሽውን ታሳካልሽ❤
@degelamalaje60
@degelamalaje60 3 жыл бұрын
እኔም ሁሌ የምለው ምነው ፈቃዱ ሆኖ ለአምላክ ቢዘምሩ እላለሁ ዘፋኞችን ሳይ
@yihena4041
@yihena4041 3 жыл бұрын
እውነት ነው እመቤቴ ማርያም እናታችን ናት
@eyerusalemjg4937
@eyerusalemjg4937 3 жыл бұрын
Ema
@melkamashenafi6622
@melkamashenafi6622 3 жыл бұрын
አሁንም በባህልና በሀገሪቱ የምትኮራ ልጅ ያርግሽ እግዚያብሔር
@birtukankidane5454
@birtukankidane5454 3 жыл бұрын
በትንሹ ብዙ ብዙ ታመሰግናለች አምላክ ደግሞ ይጨምርላታል ደስ ይላል
@ሚላየማዳምቅመምነኝ
@ሚላየማዳምቅመምነኝ 3 жыл бұрын
ቡርቱካን ምርጥ ቻናል ላስተዋውቅሽ የቻናሉ ስም ገሪዛን ይባላል ቻናሉ እናሳድገው ለቅንነትሽ እግዚአብሄር ይባርክሽ።
@maniba5854
@maniba5854 3 жыл бұрын
ዉበት ከውስጥም ከዉጭም👍👍 በዚህ ላይ ዕውቀት ተጨምሮበት ደስ ሲል 😘😍 የአማላጇ የድንግል ማርያም ልጅ ምኞትሽን ያሳካልሽ🙏🙏🙏😘😍
@amytube1013
@amytube1013 3 жыл бұрын
ጠንካራ ሴት ደስ ይለኛል በርች መልካም አባት ኩራት ነው።
@hautitube1756
@hautitube1756 3 жыл бұрын
እሰኪ የመሰኪ አድናቂ ማነው የኔ ውብ በረች በጣም አድናቂሺ ነኝ የሁለታቹህም
@taybamohammed4528
@taybamohammed4528 3 жыл бұрын
አለባበስሽ ሲያምር ዕርቃንን መሄድ ስልጣኔ ሳይሆን እብደት ነው በዚሁ ቀጥይ 👌
@bsratkassahun8730
@bsratkassahun8730 3 жыл бұрын
Balefewu ebs lay alebabessh ayamerem neber zari gen teru new
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 3 жыл бұрын
ባለማወቅ ነው አለችም እኮ
@gafat
@gafat 3 жыл бұрын
ቬሮ ውብ አባትሽን ያቆይልሽ እኔ ደግሞ የአባትን ፍቅር ስለማላውቅ ስለ አባት ሲያወሩ ማን እንደ እናት እያልኩ ይገርመኛል በህይወት እያለች ሁሉ ነገሯን ለእኔ የሰጠች እናት ነበረች አሁን ግን በህይወት የለችም ሁሌም ሞቷ አዲስ ነው የሚሆንብኝ ትናፍቀኛለች አንች እድለኛ ነሽ አባትሽ በህይወት አለልሽ እግዚአብሔርን ተመስገን በይው
@kokokoko-xp4nu
@kokokoko-xp4nu 3 жыл бұрын
Nfs yemare yene enat
@nefisa3053
@nefisa3053 3 жыл бұрын
የናት ጭቀት አባት አይጨነቅም እናት እኮ ገና ማርገዝ ሥትጀምር ነው ጭቀትዋ ያለመብላት አለ የማሥታወክ አለ አባቴም እናቴም እንድ ላይ ናቸው ግን ፍቅር ያለኝ የናቴ ነው ልጆቿ ተርቦ እሧ እንግዳነት ብትሔድ አይበላላትም ትጨነቃለች ሣትበላ ትመጣለች ከአባት ሦሥት እጥፍ እናት ናት አራተኛ አባት ነው ማን እንደእናት አባት እኮእሧ ብትሞት ያገባል እናት ግን ልጆቼ ነው የምትለው
@gafat
@gafat 3 жыл бұрын
@@kokokoko-xp4nu አሜን ማማየ
@hana-sd5cr
@hana-sd5cr 3 жыл бұрын
እኔም እናቴ በህይወት የለችም እናም ሁሌም ሙሉ እዳልሆኩ ይሰማኝል በህይወት መኖር እስከሚያስጠላኝ ድረስ አዳድ ሰዉ ምንም አይመስለዉም እኔ ግን ደስ እሚያስብል ነገር ቢኖርም ምንም ነገር አያስደስተኝም ግን ብቻ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር የፈቀደዉን ነዉ የሆነዉ
@gafat
@gafat 3 жыл бұрын
@@hana-sd5cr በህይወታችን የተፃፈልን ያለ እናት መኖር ከሆነ ምን ማድረግ እንችላለን ይህን ተቋቁመን እንድንኖር ጥንካሬን የሰጠንን አምላክ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ከማለት ውጭ
@Aወሎየዋነኝለዛዉምወልደያ
@Aወሎየዋነኝለዛዉምወልደያ 3 жыл бұрын
እዉነት ለመናገር እኔ የመጀመሪያ ጊዜ ነዉ ሙሉዉን ሳይ ማለት ከሀያ ደቂቃ በላይ አይቼ አላዉቅም እና ተመስጨ ነዉ ያየሁት ቬሮኒካዬ ያሰብሽዉን ሁሉ ያሳካልሽ ላባትሽም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ።
@mastewalbelete636
@mastewalbelete636 3 жыл бұрын
ቪሮኒካዬ አንቺም እንደ አባትሽ አዳነ እጅግ ሲበዛ ድንቅ ልጅ ነሽ። ድንቅ ከሚያሰኝሽም አንዱ እስካሁን ባደረግሻቸው በቃለ መጠይቆችሽ ውስጥ ተሳስተሽ እንኳን አንዲት የባዕድ (ኢንግሊዘኛ) ቃል አለመጠቀመሽ በእጅጉ የሚስመሰግንሽ ነው። ሌላው እጅግ እንዳከብርሽ ያደረገኝ "የሰው ልጅ በሥራው እንጂ በዘሩ መፎከር ወይም መመካት የለበትም" በሚለው ጥልቅ መልክትሽ ነው። በተረፈ አደራ የምልሽ ነገር ቢኖር የማይሳሳት ቢኖር የማይሠራ ብቻና ብቻ ስለሆነ በፍፁም በዚህ መልኩ መጨናነቅ የለብሽም። ተባረኪ የእኔ ልጅ ክፉ አይይሽ።
@yorditube9891
@yorditube9891 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ለአባትሽ ያልሽን ፍቅር ሳይ እንባ ያቃኛል 😭ብቻ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠልሽ ለአባትሽ ❤😘🙏
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 3 жыл бұрын
Wude sebusikrayb aedergigni mar a l
@salamss6657
@salamss6657 3 жыл бұрын
እመቤቴ ሀአሣብሽን ታሟላልሽ የአባትሽም እድሜአቻው ያርዝምልሽ
@ሸዋአስራት
@ሸዋአስራት 3 жыл бұрын
ምን አይነት እግዚአብሔር የሚወደዉ ሠዉ ነዉ አዳነ እንዲህ እግዚአብሔር ማሥተዋሉን የሠጣት ልጂ ናት!!!!
@yordanos211
@yordanos211 3 жыл бұрын
She is amazing I didn’t expect her like this I wish her all the best !!
@melkamlove2830
@melkamlove2830 3 жыл бұрын
me too!! i don't know why but my expectations was different🙊 she's so sweet 🌸
@banchu3147
@banchu3147 3 жыл бұрын
ቃል የለኝም ብቻ ሁሌም እወድሻለሁ እንደ አባትሽ እመብርሀን ድንግል ማርያም መድሀኒያለም ይከተሉሽ ውዴ 🙏😘😘😘😘😘😘
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 3 жыл бұрын
ሳይማር የሚያስትምር ወላጅ እድሜና ጤናን ይስጠው ጨዎና በራስዎ የምትተማመን የጨው ልጅ ነሽና በርቼ ጠንክሪህ
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በርቺ አባት ያለውና የባህርዳር ዛፍ ዘላለምይኖራል አበበባው ሳይረግፍ ለእባቶች ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 3 жыл бұрын
መስየ በጣም ነው ደስ የሚለው አጠያየቅሽ ድምፅሽ በጣም ጎበዝ ነሽ ሰው ውስጥ ያለውን ሀሳብ ማስወጣት ትችያለሽ ቀጥይበት
@benyamtesema4089
@benyamtesema4089 3 жыл бұрын
She is really very interesting person, she said you don't have to be ashamed of what you're parent do for a living, yes the only time you should be ashamed is when you steal something that isn't yours
@aynaiandethiopia4049
@aynaiandethiopia4049 3 жыл бұрын
I feel your pain I also met my mom when I was 12 years old I’m 43 years old I have five kids I still feel the pain I wish I had a mother when I was a child but had a great woman in my life the best woman that she sacrificed her life for me my grandmother also once I had my children I start living my childhood through there there
@ethio4421
@ethio4421 3 жыл бұрын
It’s touching! Mine is the reverse yigermal, my mom sacrificed all her life! She is always in my heart, even if I lost her very early!
@tsigetube7178
@tsigetube7178 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ጀግና ልጅ ነሽ ስነስረአትሽ ሁሉ ነገርሽ አባትሽን እድሜ ይስጥልሽ
@ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ
@ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ጠንክራ ነሽ ምንም ቃል የለኝም ፈጣሪ ለአባትሽም ለአንችም እረጅም እድሜ እመኝላችኋለው ያሰብሽውን ያሳካልሽ በርች ግን አለባበስሽ ያምራል ይበልጥ ወደ መንፈሳዊ መዝሙር ብትሄጂ የበለጠ ያምራል ይህን ድምፅ የሰጠሽ ፈጣሪ ነውና በተሰጠሽ ድምፅም ፈጣሪሽን ስሙን ጥሪበት ዘምሪበት
@aaddtt376
@aaddtt376 3 жыл бұрын
እውነትሽነው እህቴ እግዛቤር ረጂም እድሜ ላባትሽ ላንቺም ከጤናጋ
@ማህሌትደጀኔ
@ማህሌትደጀኔ 3 жыл бұрын
የእኔ ቆንጆ ስወድሽ እምርብለሻል ዛሬ ደግሞ አዳነ ተካ በጣም ልዩ አባት ነው ያለሽ ክብር ለአባቶቻችን ሁሌ እናት ብቻ ነው የምናሞግስ እንዲሕ ለፍ ተው ያለ ናት ያሳደጉ ስንት ጀግና አባቶች አሉ እኮ
@rarsgirl6836
@rarsgirl6836 3 жыл бұрын
ላንችም ላባትሽም ረጅም እድሜ እመኝልሻለሁ በርች😘
@nathanbayu5340
@nathanbayu5340 3 жыл бұрын
በጣም በሳል ነሽ ። የቤተሰቡን ክብር የሚጠብቅ ልጅ ጎበዝ ወድጄልሻለው።
@senaittefay1235
@senaittefay1235 3 жыл бұрын
She so talent girl god bless her 🇪🇷🇪🇷
@salina7698
@salina7698 3 жыл бұрын
በጣም ብልህ እና ጠንካራ ሴት ነሽ እመቤቴ ያሰብሽዉን ሁሉ ታሳካልሽ ረዥም እድሜና ጤና ለ አባትሽ ተመኘሁ
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq 3 жыл бұрын
የኔ ማር አላህ እድሜ ይስጥልሽ ለአባትሽ የኔ ቆንጆ የአባትሽን ውለታ አለመርሳትሽ ጎበዝ
@ChuchuYeGeta
@ChuchuYeGeta 3 ай бұрын
የተወደድሽው ቬሮኒካ የእውነት የተለያዩ ቃለ ምልልሶችሽን አይቼአለሁ የእውነት ሰው ነሽ ለአባትሽ ያለሽን ጥልቅ ፍቅር ከመናገርሽ ቀድመው አይኖችሽ ይገልፁታል። አቤቤቤት መሲ የአባትሽ ምርቃት እጅጅጅግ የሚገርም ነው ዱሩን መንገድ ባዕዱን ዘመድ ያድርግልሽ አቤቤቤቤት አማርኛ። ቬሪዬ አባትሽን አምላክ በጤናና ዕድሜ ያቆይልሽ።
@linamedina3533
@linamedina3533 3 жыл бұрын
እኔ አባቴ ሳልደርስለት ነው የሞተው 😭😢😭እድለኛ ነሽ የኔ ቆንጃ
@smerb2978
@smerb2978 3 жыл бұрын
wow😢💕💕 አባትሽ ምርጥ አባት ። ለጥሩ እና መልካም አባቶች እረጅም እድሜ እና ጤና 💕🙏።
@webvhgss7542
@webvhgss7542 3 жыл бұрын
ቬሮንካ የኔ ደርባባ እግዚአብሔር ለአባትሸ እና ላቺ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ 😍😍💋💋💋🥰🥰
@mikyasbelay8315
@mikyasbelay8315 3 жыл бұрын
ለአባትሽ የሰጠሽውን ክብር ከእግዚያብሄር ታገኝዋለሽ በጣም ጥሩ ነው
@bassieyizengaw4844
@bassieyizengaw4844 3 жыл бұрын
She is amazing, all the best in your future !!
@semiramahmude2535
@semiramahmude2535 2 жыл бұрын
የኔ ውድ በጣም ቁም ነገረኛ እና አስተዋይ ልጅ ነሽ መጀመሪያ አካባቢ እንዲሁ ነበር የምወድሽ አሁን ግን የእውነት ላንቺ ያለኝን መድደድ ይበልጥ ጨመረብኝ በጣም ነው ማከብርሽ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ
@fiyorelafiyorelafiyorela4433
@fiyorelafiyorelafiyorela4433 3 жыл бұрын
እኔ አባቴን አሎደውም በጣም ልቤ ውስጥ ክፉ ጠባሳ ጥሎብኝ አልፏል እናቴ ለኔ ጀግና ናት ለኔ አባቴ እናቴ ናት በቃ ጥሩ አባት አለሽ ፈጣሪ ይጠብቅልሽ
@ገኒዩቱብቻናል
@ገኒዩቱብቻናል 3 жыл бұрын
አይዞሽ አትጥሊው ወዶ ላይሆን ይችላል ጥልይለት ።ሳያስበው ይቅር በይው ጋገኝሽው😭😭
@madotethiopia566
@madotethiopia566 3 жыл бұрын
Fiyorela Like me i don't like my father by becoz
@kamiliamostafa5065
@kamiliamostafa5065 3 жыл бұрын
እኔም እንዳቺ
@fetuhabeshawit116
@fetuhabeshawit116 3 жыл бұрын
እኔም እዳቺ
@ethiopeaetio3090
@ethiopeaetio3090 3 жыл бұрын
Yiker beliut mar
@senaittilahun7488
@senaittilahun7488 3 жыл бұрын
እዳልሽውም እመቤቴ ትዳብስሽ ትጠብቅሽየሁላችን እናት ናት 🙏💞💞💗💗🌹🌹
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
ከሁሉም በላይ ለአባትሽ ያለሽ ክብርና ፍቅር በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ለአባትሽም ለአንችም እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏🏾💚💛♥️
@firagentgebermedhen9362
@firagentgebermedhen9362 3 жыл бұрын
በጣም በጣም በጣም ጎበዝ አስተዋይ ስርዓት ያላት ልጅ እግዚአብሔር ያሰብሽበት ያድርስሽ ዋናው አባትሽ በሰላም በጤና መኖሩ ነው ገንዘብ ይመጣል ይሄዳል አባትሽን እድሜ እና ይስጥልሽ ስለ አባት ስታወሩ እኔም ለመጀመሪያ ግዜ ቤተሰቤን እናቴን አባቴን ተሰናብቼ አሁን ወደ አለሁበት አሜሪካን አገር ስመጣ አባቴ ያለኝ እኔ የምሰጥሽ ነገር የለኝም ብሎ የሰጠኝን ስጦታ አረሳውም ምን መሰላችሁ መፀሐፍ ቅድስ ያለኝ ደግሞ እግዚአብሔር በሄድሽበት ሁሉ ከእነናቱ ይከተሉሽ ነው ያለኝ የመጀመሪያ ልጅ ብዙ ነገር ልታሶሩኝ ነው ይቅር ያውም የኢትዮጵያ ቤተሰብ የመጀመሪያ ልጅ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@adanechtsegaye7300
@adanechtsegaye7300 3 жыл бұрын
እኔም እዳች አባቴ ነው ያሳደገኘ በጣም ነው ምወደው ለኔ በጣም ምሰዋት ከሎልኛለ ምሰት አግባሲባል ልጄ በጀራናተ እድትጎዳ አለፈልገም ይልነበረ አባቴ ለኔ ከምለወ በላይ ነወ ግን ምንዋጋ አለዉ አባቴን አጣዉት ወለታዉን ሳልከፈለዉ አባቴ በልቤ ሁሌም ትኖራለከ ሰለአባት ሲንሳ ሆድ ነዉ ምብሰኝ ሰዉ ሲናገርኝ እሱን ነው ማስበዉ አባቴ ነፍስከን በገንት ያኑራት አባቴ በዉሰጤ ተኖራለከ ሆሌም
@bkentertainment6384
@bkentertainment6384 3 жыл бұрын
Vero you are so sweet!! Your confidence is amazing. ዋው! በራስ መተማመንሽ እሚገርም ነው:: እይታሽና ጥንካሬሽ ለዘመኑ ወጣት ሴቶች ትልቅ ትምህርት ነው:: ጥሎብኝ ጀግና ሴት እንዴት እንደምወድ!! ፈጣሪ ህልምሽን ሁሉ ያሳካልሽ:: በርችልን ማር ነገር::
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
እግዚያቤር አምላክ ሇይ ቤተሰቦቻችንን እናት አቦቶቻችንን ጠብቅልን: ለእናቶች ረጅም እድሜንና ጤና ስጥልን አሜን🙏🙏🙏❤
@ሚላየማዳምቅመምነኝ
@ሚላየማዳምቅመምነኝ 3 жыл бұрын
ጄሪዬ በየቦታዉ አይሻለው ከቻልሽ ገሪዛን ቻናል ሼር ብናደርግ ቻናሉ ናሳድገዉ ተባረኪ
@rxrxasas2639
@rxrxasas2639 3 жыл бұрын
Amen amen 🙏 amen 🙏 thank you 🙏
@אנייודעתשאתה
@אנייודעתשאתה Жыл бұрын
ምርጥ ዘፏኝ ነሽ ተመቸሽኝ ላግኝሽ ስልክ ቁጥር አስቀምጭ እናውራ
@asterasnakew4668
@asterasnakew4668 3 жыл бұрын
የኔ እናት እድሜ እና ጤና ለ አባትሽ
@fekadukebede5812
@fekadukebede5812 3 жыл бұрын
ፀሐዬ ሁሌ ስለ አንተ እጅግ በጣም ጥሩነት የምሰማው ምን መታደል ቢኖር ነው? እግዚአብሔር የበለጠ ይባርክህ
@አሀቲነኝ
@አሀቲነኝ 3 жыл бұрын
የምር አድናቂሽ ነኝ ቀበጥ ልጅ ነበር የምትመስይኝ በጣም ጎበዝ ነሽ💪🔥ስብዕናሽን ወደድኩት ፈጣሪ ያሰብሽብት እንደምትደርሽ አልጠራጠርም❤
@habari9063
@habari9063 Жыл бұрын
ቬሮኒካ እቴ በጣም የተከበርሽ ትልቅ ሰዉ ነሽ! ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@rrahelmasresha
@rrahelmasresha 3 жыл бұрын
እኔም ስለ እናት ፍቅር ምንም አላውቅም አባቴ ነው እናትም አባትም ሆኖ ያሳደገኝ አባቴ እረጅም እድሜ ይስጥህ
@kingabay1762
@kingabay1762 3 жыл бұрын
ስነስርዓትሽ ራሱ ኢትዮጵያዊነትን የተላበሰ ጨዋነትን ያሆለበተው ማንነት ስላለሽ እደለኛ ነሽ ሲበዛ። ላንቺም ሃሳብሽን ፈጣሪ ይሙላልሽ። ለአባትሽም በጎውን ሁሉ ይስጠው ፈጣሪ።
@tigi1397
@tigi1397 3 жыл бұрын
ቬሮኒካ የኔ ቆንጆ፣❤️ የልጅ አዋቂ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ እግዚአብሔር አባትሽንም አዳነን እድሜና ጤና ይስጠው በርቺ። አዘጋጃንም እግዚአብሔር ይባርክሽ ከልቤ የሰማሁአችው
@alumaulm6113
@alumaulm6113 3 жыл бұрын
እድግ በይ ሁለመናዋ ቆንጆ ፈጣሪ አድሎታል አዝማሪ አዳነ ተካ የሱን ክራር እየሰማው ስለአደኩ በዘመኔ እደሰታለሁ 💞
@madinamadina2647
@madinamadina2647 3 жыл бұрын
የኔ እህቴ አይዞሽ ጅግና ናሽ
@ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ
@ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አባትሽን የገለፅሽበት መንገድ ይገርማል እኔም አባቴን እንደ ነፍሴ ነው የምወደው ከመሳሳቴ የተነሳ ስለሱ ለሰው እንኳን መናገር እፈራለሁ ለአባት እናቶቻችን እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን አሜን አባትሽን ያቆይልሽ ምርጥ አባት እንዳሳደገሽ ከንግግርሽ ያስታውቃል
@alukonjo3735
@alukonjo3735 3 жыл бұрын
የኔ ማር እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ ለአባትሽም እድሜ ፀጋው ይብዛላቸው❤️❤️❤️❤️🙏🏻
@Razan-vlog-k1d
@Razan-vlog-k1d 3 жыл бұрын
ቬሮ የአባቷ ልጅ😘 አዳነዬ የኔ ሀበሻ አንተን ባየሁ ቁጥር ሙሉ ኢትዮጵያን አያታለሁ💚💛❤😢 እኔም አባቴን በጣም እዎድዋለሁ❤ አንተንም በጣም እዎድሃለው❤ቬሮ ሌላው ልነግርሽ የምፈልገው ነገር ዛሬ ላይ እናትሽ አንችን ጠልታሽ ሳይሆን የማትቀርብሽ በዛ ሰዓት የሰራችው ስህተት ስለሚፀፅታት እና ለምትጠይቂያት ጥያቄ ከርሷ የሚወጣው መልስ ልብሽን ያደማዋል በማለት ያን ሽሽት እንጂ አንችን ልጇን ጠልታሽ አይሆንም እማ ቬሮዬ እመኒኝ እናት የጤና ችግር ካላጋጠማት በስተቀር ልጇን አትጠላም ለዛውም አንችን የመሰለች መልከ መልካም ፀባዬ ሰናይ ጀግና ልጇን! እናም የምልሽ ቬሮዬ ከኔ ይቅር ብለሽ አንች ቅረቢያች ያለፈው አልፏል ሆዴ በተረፈ አላህ የወላጆችሽ ልጅ ያድርግሽ መንገድሽ ሁሉ ስኬታማ ይሁንልሽ የኔ ሀበሻ❤
@merontube3641
@merontube3641 3 жыл бұрын
የኔ ውብ በርች❤❤❤❤
@እግዛብሔርአለበዙፋኑይፈር
@እግዛብሔርአለበዙፋኑይፈር 3 жыл бұрын
በርቺልን እህታችን እግዛብሔር። ሃሳብሽን ያሳካልሽ በኡነት
@Tube-do3tg
@Tube-do3tg 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ አባቱን በስሜት እሚገልፅ አገኘሁ አባቴ የኔ ልዩ ክፉህን አልስማ
@Love-lc9xd
@Love-lc9xd 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሳላቅሽ እጠላሽ ነበር እመቤቴ። ማርያም ሀሳብሽን ትሙላልሽ መስዬ ዘመንሽ ይባረክ
@woinshetdemisse5893
@woinshetdemisse5893 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርች ጥሩ አመለካከት ነው ያለሽ በብዙ ነገሮች ላይ
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 3 жыл бұрын
መሲ በእውነት የምታቀርቢው ፕሮግራም ጥሩ ነው አንችልም የምትወደጅ ነሽ ክብር ለመሲ ውውውድድድ !!!
@ኤልሲየልጇናፋቄ
@ኤልሲየልጇናፋቄ 3 жыл бұрын
ማታ ሰምቸዉ እኮምታለሁ ሰራየን ልጨርስ እንዳኔ የማአዳም ጥሪ የሰለቸዉ አለ ግን 😓😓😓😓😓😓😓😓😢
@sofanitmasresha245
@sofanitmasresha245 3 жыл бұрын
በርቺ የኔ ውድ ሁሉም ሀገር ስራ ስራ ንልው
@ሚላየማዳምቅመምነኝ
@ሚላየማዳምቅመምነኝ 3 жыл бұрын
በኮሮና ግዜ እቤት ስለሚዉሉ ኤልሲ ምርጥ ገሪዛን ሚባል ቻናል ላስተዋውቅሽ ቅን አባት ናቸው ቻናሉ ሼር በማድረግ እናሳድገው ተባረኪ እህት።
@mamilove5383
@mamilove5383 3 жыл бұрын
ተመስገን ማዳም የለችኝም መጥፎም ገጥሞኝም አያቅም አይዞኝ ማማዬ ያልፋል
@samirasamiraa9152
@samirasamiraa9152 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@ኪያዬኪያ
@ኪያዬኪያ 3 жыл бұрын
የኔ ውድ በርቺ ጎበዝ ነሽ በዚ አጋጣሚ አድናቂሽ ነኝ " ጅማሪሽም ታናሽ ቢሆን ፍፃሜሽ ግን እጅግ ይበዛል " አይደል ቃሉ እና በርቺልኝ
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
Veronica Adane/ቨሮኒካ  አዳነ
8:11
Palm Entertainment
Рет қаралды 169 М.
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 957 М.
ቬሮኒካንና ታዳጊዎቹን በእንባ ያራጨው ሰርፕራይዝ
13:00
Kaleb Show /ካሌብ ሾው
Рет қаралды 242 М.
פודקאסט הלובי של שלום ברנהולץ - שלום וגשל
3:29:37
שלום ברנהולץ | Shalom Bernholtz
Рет қаралды 72 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН