"የምወዳት እህቴ ከፍቅረኛዬ አረገዘች" | ገምሃልያ | የፍቅር ታሪክ | ሙሉ ክፍል | yesewalem | Ethiopian love story

  Рет қаралды 33,978

yesewalem የሰውአለም

yesewalem የሰውአለም

Күн бұрын

#ethiopia #yesewalem #audiobook
Gemhalya
Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem

Пікірлер: 62
@ረዲከልደታ-ነ1ነ
@ረዲከልደታ-ነ1ነ 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን የፍቅር ታሪክ እኔ ብሆንስ በስማም ላይችል አይሰጥ ነው እናመሰግናለን በጣም
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም የተመሰቃቀለ ሂወት 😔 በቃ ሁሉም በዚች ምድር ሲኖር የራሱ የሆነ የሂወት ሩጫ አለው እሱን ሲጨርስ ወደማይቀረው መጎዓዝ ነው መጨረሻችን እግዚአብሔር በመልካም መንገድ ሩጫችንን እንድንጨርስ ይርዳን 👏 ወንድሜ ፍቄ በጣም እናመሰግናለን በጣም እምወድህና እማክብርህ ሰው ነህ በርታልን ❤👏
@loveisgood
@loveisgood 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው እናመሰግናለን በርታልን እንወድሃለን ❤️🥰
@eledanatoppo7095
@eledanatoppo7095 2 жыл бұрын
I Love your voice OMG❤❤❤
@ሰውእንዳረግእግዚአብሔርአ
@ሰውእንዳረግእግዚአብሔርአ 2 жыл бұрын
በጣም አሳዘኝ ደስ የሚል ትረካ ነው እናመሰግናለን ❤❤🙏🙏
@familjenwoldu7278
@familjenwoldu7278 28 күн бұрын
❤ አዝናኝና አሳዛኝ የመጽሀፍ ትረካ። እናመሰግናለን
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
ለውሳኔ ከባድ ነው ግን የሚወዱትን ለሚወደው የፍቅር አንዱ መገለጫ ነው ለህታም የምቶደውን አሳልፎ መስጠት ሲያንስ ነው እሳን አድናለው ብላ እሳም አልፋ ነበርና እህትነት ከፍቅር ይበልጣል እናትም እህትም ለሆነች እህት ፍቅርሽን ደብቀሽ መያዝሽ ጥሩነው እላለው ፈጣሪ ላንቺ ቢለው ነበር ያቀን አደጋው አይፈጠርም ነበር ፈጣሪ አንድም በሌላ ነገር ምንገድ አለው ፍቅር እኩል ሲሆን ደስ ይላል
@fetiyayeeslamlijh7505
@fetiyayeeslamlijh7505 2 жыл бұрын
ገመሀሊያ በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን 🙏🙏
@agereaddis1762
@agereaddis1762 2 жыл бұрын
ስለ አቀራረብህ ስነ ስርአት እናመሰግናለን የሚገርም ታሪክ ነው
@salinamulugate7576
@salinamulugate7576 2 жыл бұрын
እንዴት ቆንጆ ትረካ ነው ደስ እያለኝ የጨረስኩትኝ
@lubavaluvaba8400
@lubavaluvaba8400 2 жыл бұрын
በበበበበ
@user-cq5bf3br2h
@user-cq5bf3br2h Ай бұрын
🎉❤❤በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው
@fantayegenemo1769
@fantayegenemo1769 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ ቆንጆ አስተማሪ ታሪክ ነዉ
@seblewongelzeleke-f8l
@seblewongelzeleke-f8l 3 ай бұрын
ታሪኩ ደስ ይላል ። ግን የደም ልገሳዋ ላይ ተምታታች ። የጽናት የደም አይነት ኦ ማይነስ ነው ፣ የጽናት እህት የደም አይነት ኦ ማይነስ ነው ፣ የታድኤል የደም አይነት ኦ ማይነስ ነው ያኔ ጽናት ደም አንሷት እህቷ ደጋግማ ስትሰጣት ለምን ታድኤል አልሰጣትም ? ታድኤል ደም አንሶት ጽናት እሷ እያለች ለምን ሌላሰው እንዲሰጠው ለፋች አልገባኝም ? በህክምና ደረጃ ኦ ማይነስ የደም አይነት ያላቸው ሰዎች ሴቷ ለሴት ብቻ ወንዱ ለወንድ ብቻ ነው የሚሰጡት ? ይብራራልኝ ለድርሰት ማጣፈጫ ከህክምና ፣ ከእመነት ፣ ከህግ ፣ ከተለያዩ እውነታ ከሆኑ ነገሮች ሲወሰድ የማይጋጭ ሃሳብ ቢሆን ደስ ይላል ምክንያቱም ድርሰትም የእውነተኛው አለም ነው ብለን ስለምናስብ ። ግን ግልጽ አድርጉልን እኔ በበኩሌ የህክምና ሞያ እውቀቴ ስላልሆነ ( ስለማላቅ ) ነው የጠየኩት ።
@awelibrahim9973
@awelibrahim9973 3 ай бұрын
መጀመሪያው በጣም ቢያሳዝንም መጨረሻው ያማረ ነው በጥቅሉ ደስ የሚል ትረካ ነው
@sofilove6637
@sofilove6637 2 жыл бұрын
Thanks feki
@hannayonas2334
@hannayonas2334 2 жыл бұрын
Tnx bro👌👌👌
@nunuendeshaw5798
@nunuendeshaw5798 2 жыл бұрын
Wow amazing. Thank you
@nardiabebe3358
@nardiabebe3358 9 ай бұрын
አሪፍ ታሪክ ነው እናመሰግናለን ፍቄ ❤❤❤
@plazasabya1283
@plazasabya1283 2 жыл бұрын
Waaaw des emil tark new
@mashobh535
@mashobh535 2 жыл бұрын
Betam arif tarik new lelam tolo tolo likak🥰
@meronneguse5871
@meronneguse5871 2 жыл бұрын
😭😭😭 uffff betam new miyasezegnew 🥺🥺🥺fikir
@MekdesHaile-sg5vu
@MekdesHaile-sg5vu Жыл бұрын
😮❤❤❤❤❤❤በጣም ደስ የምል ታሪክ በልዩ ድምፅ 👍👍👍👍👍
@Wildrose_16
@Wildrose_16 Жыл бұрын
🖖እጅግ ድንቅ ታሪክ አስተማሪ ምክር ነው በጥሩ መልኩ ስለምታቀርብልን በጣም እናመሠግናለን
@susunenfiker5193
@susunenfiker5193 2 жыл бұрын
Wow ahune ldmetew amsgenalhu gubzi traki nachu like gbalhu
@eyhfuj77
@eyhfuj77 2 жыл бұрын
aterarekh betam harif new tariku astemari new enamesgnalen
@Sensintayehu-ye9me
@Sensintayehu-ye9me 16 күн бұрын
Yasezinal enem macershew batem dasse yali ❤❤❤❤
@seblewake5894
@seblewake5894 Жыл бұрын
በጣም ልብ የሚነካ ፍቅር ታሪክ ነው 😭😭
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
በጣም ያማል ያረገዘችውን ሳትወልድ መጥፎ አጋጣሚ ኡፍፍ በስልካ የተነሳ የህታን ህይወት በዛች ቅስፈት ሁፍፍፍፍፍ ምነበር አስርጊዜ እንደምቶጂው ለምትራዳሽ ልጅ አስርጊዜ ባነግርያት አቃለው ፍቅር ከባድ ነው እኔም በፍቅር እየተሰቃየው ነው በማላቀው ፍቅሬ እርቆኛል ዝምታው በዝታል ግን ለኔ ህመም ሆነብኝ በስደት ለቅሶዬ ሆነ የምደበቅበት የፍቅሬን አይን ማየት ይናፍቀኛል ፍቅር ከባድ ነው በጣም
@searchyourlife2958
@searchyourlife2958 2 жыл бұрын
Thank you bro
@ብርዬ-k2
@ብርዬ-k2 3 ай бұрын
ለሚወዱት ሰው መስዋት ይከፈላል እንኳን ለህት ከህቷ የሚበልጥ ነገር የለም ጥፋተኛ ነች
@nadarajan867
@nadarajan867 Жыл бұрын
❤❤❤
@احمد-ظ3م1ر
@احمد-ظ3م1ر Жыл бұрын
በጣምነው ደስ የሚለው ከልቤነው የመሰግንህ
@jak9831
@jak9831 10 ай бұрын
So sad 😢
@mazomazo8966
@mazomazo8966 2 жыл бұрын
ኦፊ የህቱ መሞት አስለቀስኝ ለማንኛውም አመስግን አለሁ አርፍ ታርክ ነው በርታልን
@dfggffty5910
@dfggffty5910 2 жыл бұрын
ዉይ ምን አይነት ታሪክ ነዉ😥
@tiyobistazergaw8018
@tiyobistazergaw8018 2 жыл бұрын
ረምሃይ እጅህ ይባረክ
@kidytikamo7067
@kidytikamo7067 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው ግን በጣምም ያሳዝናል 😂
@samrisam5860
@samrisam5860 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍
@menentekleberhan8705
@menentekleberhan8705 2 жыл бұрын
Betame amsegenalhue hulime bese ye🥰🥰🥰🥰meli tarek nawee
@AmenMaki
@AmenMaki 2 ай бұрын
😢😢❤
@absalatksasw7527
@absalatksasw7527 2 ай бұрын
እሚገርም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እናመሰግንአለን!❤😢
@Hjhhhu-v4f
@Hjhhhu-v4f 10 ай бұрын
😢😢
@heedssjeedss8369
@heedssjeedss8369 3 ай бұрын
😢😢😢ኡፍፍፍፍፍፍ
@searchyourlife2958
@searchyourlife2958 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰😍😍
@سالمالطنيجي-ث1ك
@سالمالطنيجي-ث1ك 2 жыл бұрын
አየ የሰዉ ልጂ ፈተና
@lubanjagetahun3036
@lubanjagetahun3036 11 ай бұрын
Anhy yeteregmche esu kemegemeryawumee aywedyshe tkeelega hywetu nyna bha neberhe esuwanme defasate ydyfashe
@hayatarage1995
@hayatarage1995 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤ megrm terki naw wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samiraali8482
@samiraali8482 2 жыл бұрын
ስሜቱ ከባድ ነው😔😔😔😥
@makiqanna7250
@makiqanna7250 2 жыл бұрын
ተ፣፣፣ተ፣ተ፣
@makiqanna7250
@makiqanna7250 2 жыл бұрын
ተ፣፣፣ተ፣ተ፣ተ
@MulayeduGuma
@MulayeduGuma 10 ай бұрын
Betam 😢😢
@sofyamohmmed5025
@sofyamohmmed5025 2 жыл бұрын
👍👍👍
@hayatahmed7455
@hayatahmed7455 2 жыл бұрын
@ሀዩነኝ-የ1መ
@ሀዩነኝ-የ1መ Жыл бұрын
አይ ፍቅር💔😭😭😭
@hasinati4689
@hasinati4689 2 жыл бұрын
❤❤❤👍👍👍👌👌👌
@روانماهر-ه7ذ
@روانماهر-ه7ذ 2 жыл бұрын
☝️💔😭
@seblewongelzeleke-f8l
@seblewongelzeleke-f8l 3 ай бұрын
ታሪኩ ደስ ይላል ። ግን የደም ልገሳዋ ላይ ተምታታች ። የጽናት የደም አይነት ኦ ማይነስ ነው ፣ የጽናት እህት የደም አይነት ኦ ማይነስ ነው ፣ የታድኤል የደም አይነት ኦ ማይነስ ነው ያኔ ጽናት ደም አንሷት እህቷ ደጋግማ ስትሰጣት ለምን ታድኤል አልሰጣትም ? ታድኤል ደም አንሶት ጽናት እሷ እያለች ለምን ሌላሰው እንዲሰጠው ለፋች አልገባኝም ? በህክምና ደረጃ ኦ ማይነስ የደም አይነት ያላቸው ሰዎች ሴቷ ለሴት ብቻ ወንዱ ለወንድ ብቻ ነው የሚሰጡት ? ይብራራልኝ ለድርሰት ማጣፈጫ ከህክምና ፣ ከእመነት ፣ ከህግ ፣ ከተለያዩ እውነታ ከሆኑ ነገሮች ሲወሰድ የማይጋጭ ሃሳብ ቢሆን ደስ ይላል ምክንያቱም ድርሰትም የእውነተኛው አለም ነው ብለን ስለምናስብ ። ግን ግልጽ አድርጉልን እኔ በበኩሌ የህክምና ሞያ እውቀቴ ስላልሆነ ( ስለማላቅ ) ነው የጠየኩት
@yorsalemtesfay2087
@yorsalemtesfay2087 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️
@ባንቹ-ቸ3በ
@ባንቹ-ቸ3በ 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@snduasersu2990
@snduasersu2990 3 ай бұрын
❤❤❤
小丑在游泳池做什么#short #angel #clown
00:13
Super Beauty team
Рет қаралды 44 МЛН
Bilile (Mehbuba) short Love Story. የቢሊሌ (መህቡባ) አጭር የፍቅር ታሪክ።
11:22
የኋላ ታሪክ | የፍቅር ታሪክ | Ethiopian love story | Yesewalem
48:25
yesewalem የሰውአለም
Рет қаралды 11 М.
ትረካ/ድብቁ ገመና/ሲድኒ ሼልደን/ክፍል 1/ethiopian audiobook part 1
35:07
ሰገነት ሚዲያ Segenete Media
Рет қаралды 9 М.
Ethiopian:- መሳጭ የፍቅር ታሪክ Yefikir Tarike |Amazing Love story
11:48
ፍቅርን መቋደሻ 🌹🍷 Mequadesha
Рет қаралды 106 М.