የወለጋ/ቢዛሞ ፋኖ ዕዝ ምስረታ

  Рет қаралды 5,796

WAMERA

WAMERA

Күн бұрын

Пікірлер: 26
@MulaDaya
@MulaDaya 14 сағат бұрын
ግልጽ ትንተና ነው ስለ ቢዛሞ ተባረክ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 9 сағат бұрын
ድል ለአማራ ፍኖኖኖኖኖ
@NegageTaneg
@NegageTaneg 13 сағат бұрын
Great achievement self defence is a natural right.keep it up. Amahra is the salt of Ethiopia
@yohannesgmedfu8100
@yohannesgmedfu8100 19 сағат бұрын
ቢዛሞ የቀድሞ የወለጋ ስም ነው።
@ethiopia6721
@ethiopia6721 14 сағат бұрын
ሸዋ ወሎ ጎጃም ጎንደር አንድ አማራ አንድ ፋኖ ብቻ ነው የምናሽንፈው::
@bx5831
@bx5831 18 сағат бұрын
ይሄነን ሰውየ ቀደም ሲል በሞጽፋቸው ጽሁፎች ነበር የማውቀዉ።የሱን ጽሁፍ አላልፋየዉም ነበር።አሁን በቪዲዮ ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል። አይዞህ ወንድሜ። ሼር ሰብሰረክራይብ እናድርገዉ። በጣም ምትጠረ ሰዉ ነዉ።
@EllenySisay-xn1xs
@EllenySisay-xn1xs 15 сағат бұрын
Thank you Girma!
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r 10 сағат бұрын
ግርማ እንኳን ደህና መጣህልን። የፋኖ እንቅስቃሴ አይደለም በወለጋ በጋምቤላ በቤንሻንጉል በደቡብ በምስራቅ በሰሜን በትግራይ ወዘተ መንቀሳቀስና መስፋፋት አለበት። የወለጋው ፋኖ ደግሞ ለየት የሚያደርጋቸው በፋኖ አመራር ውስጥ የኦሮሞ ወገኖቻችን ከአማራው ጋር ሆነው መታገላቸውና በአመራር መሣተፋቸው ነው። ብረቮ ወለጋ እያልን ይህ እንቅስቃሴ ወደጋምቤላም ቤንሻንጉል ጅማም መስፋፋት አለበት።
@hailunigussie4177
@hailunigussie4177 15 сағат бұрын
ወንድም ግርማ! ተመሰገናለህ፣ ዕዉነቱን አበጥረህ ታቀርባለህ፣ በታሪክም ዕዉነቱን ማቅረብ ግዴታ መሆኑን ባለጊዜዎች አይገነዘቡም። ምስራቅ ወለጋ የቀድሞ አርጆ አውራጃን ያጠቃልላል፣ በዚህ አዉራጃ ብዙ አማራዎች መኖሪያ ነበር። ለዚህም ነዘር ኦነግ እንደ ግምቢና ቀሌም አሰቃቂ ጭፍጨፋ ማካሄድ ያልቻለው።
@birukhussen3102
@birukhussen3102 10 сағат бұрын
በዚህ የኢትዮጵያውያን ጥንተ ታሪክ አብሮነት መሰረት በአስቸኳይ በአስቸኳይ የትኛውንም መስዋዕትነት ተከፍሎ የ አርሲ ፋኖ መቋቋም አለበት ። የ አርሲ ፋኖ
@skyhighalexander8516
@skyhighalexander8516 17 сағат бұрын
እስክንድር የሚባል መዥገር ጀርባው ላይ ተጣብቆ ፋኖ እንዳት ብሎ ወደ አንድነት ይምጣ? እስክንድርን ከዛ አካባቢ ካላባረሩ ዋጋ የለውም::
@Userxfj38535
@Userxfj38535 12 сағат бұрын
ዳሞትና ቢዛሞ ነው ስማችን 🎉🎉🎉ወለጋ የወረራ ስም ነው😮😮😮
@Userxfj38535
@Userxfj38535 12 сағат бұрын
🎉🎉🎉
@takkeletaddese7474
@takkeletaddese7474 12 сағат бұрын
ወንድም ግርማ: በመጀመሪያ: እግዚአብሔር ይባርክህ።ይኸውልህ: መታወቅ ያለበት: በኢትዮጵያ ውስጥ: ደርግ ባስጠናው መሠረት: 75 ልዩ ልዩ ቋንቋዎቾ ይነገራሉ።ነገር ግን: 75 ቋንቋዎቹ:የተፈጥሮ ተናጋሪዎቹን:75 ኢትዮጵያውያን ያልሆኑ የውጭ ዜጎች አያደረጋቸውም። ለሕዝቡ ማስተማር የሚገባው: ቋንቋ መሣሪያነቱ ለመግባቢያ እንጂ ለመገዳደያና: ለመጨራረሻ አይደለም።
@eyobb4052
@eyobb4052 11 сағат бұрын
አቶ ግርማ ካሣ!!! ስለ ቢዛሞ አካባቢ የአማራ ተወላጅን አሰፋፈር ስታስረዳ በስንግ ማፕና (laminated ); እና በጠመኔ(ማርከር/erasable marker) ቢሆን ምን ያህል ታዳሚውን ቁልፍ ዕውቀት ያስጨብጣል።ኢትዮጵ 😏😎😎🙂🙂
@Userxfj38535
@Userxfj38535 11 сағат бұрын
ወጥር ሴረኛውን ኦሮሙማን ቅበረው💪💪💪
@debora.teneshi
@debora.teneshi 12 сағат бұрын
እናንት ሰውን የምትዘልፉ ሀሳብ ካላችሁ በሀሳብ ሞግቱ። እርሰ በርሰ ሰንናቆር ለገዳዬቻችን ጊዜ እየሰጠን ነው። እባካችሁ ዓይናችንን ከኳሷ ላይ አናንሳ(ከገዳዬቻችን ላይ ማለቴ ነው)።
@zeryhuna-bb5xw
@zeryhuna-bb5xw 16 сағат бұрын
ግርማ ዘመድኩን በቀለ እና ሀብታሙ አያሌው የሚባሉ ቦዘኔዎችን አደብ ማስገዛት ካልተቻለ የአማራ አንድነት ጊዜ ይወሰዳል።
@feedelband205
@feedelband205 18 сағат бұрын
ዘመነ በሆዱ መከነ ቀንድ አውጣ ከባህር ዳር ትውጣ ዘመድኩን በቀለ በቁሙ የነቀለ
@jessei1
@jessei1 17 сағат бұрын
ዘሜን ከነካህ; ባይናችን መጣህ አባ። ዘሜ ነፍሳችን ነው; መከታችን።
@tsedeymengesha3794
@tsedeymengesha3794 14 сағат бұрын
ደደብ የአብይ ገረድ!
@kassahuntessega2381
@kassahuntessega2381 7 сағат бұрын
ይህን ውሸታም ትንፋሻም መንግሥት አክሽፉበት ግርማ ጥሩነው በርታ።
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН