የወንዶች ማታለያ /He uses these words# relationship

  Рет қаралды 2,877

Witty Love stories

Witty Love stories

Күн бұрын

Пікірлер: 35
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 2 ай бұрын
ሴቶችዬ ተጠንቀቁ በአሁን ሰአት ወንዶች ከሴት ልጅ ጥቅም እና ገንዘብን ፍለጋ እንጂ ትዳርን ፈልገው አይደለም ወደ ህይወታችሁ የሚመጡት የብዙ ሴት እህቶቼን ከማየት የተረዳሁት ነው ተጠንቀቁ።ሊያስተዳድራቹ ከማይችል የበሰለ አስተሳሰብና እውቀት ከሌለው ወንድ እራቁ ትክክለኛው ሰው ይዘገያል እንጂ በሰአቱ ይመጣል።
@guzaraguzara2546
@guzaraguzara2546 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤betikkl yene wud tikklegna sewu yizegeyal inji yimexal lemin berase silayehut nw❤❤
@almazsentiyw
@almazsentiyw 2 ай бұрын
ተባረኪ ሁሌ እኔ እንደምበልጠው ይነግረኝል ወንዶች ከባዶች ናቸው
@susuethio-h3u
@susuethio-h3u 2 ай бұрын
እኔም ግን እሱም ስደት ነውኮ
@መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ
@መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ 2 ай бұрын
የት አላችሁ ቅመሞች ኑ አድምጡ 🤗🥰👂👈
@zanacha236
@zanacha236 2 ай бұрын
ዊንንትዬ በጣም እናመሰግናለን❤
@LemLem-h1u
@LemLem-h1u 2 ай бұрын
የኔ ውድ በጣም ነው የምናመሰግ ነው ዊንታዬ እህቶቼ እንማር ከዚህ የኔ ቅመሞች በርቱልኝ የኔ ጎበዞች🎉 እንጠብቃለን እሁድ🎉❤❤❤
@RahmaRech050
@RahmaRech050 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ዊንቲዬ አላህ ያክብርልን እንወድሻለሁ
@Mqds-b1t
@Mqds-b1t 25 күн бұрын
እዉነትሽነዉ እህቴተባረኪ
@ZINAHZ-o7j
@ZINAHZ-o7j 2 ай бұрын
ትክክል የኔ ፍቅር ማን ውንድን ያምናል
@seadi536
@seadi536 Ай бұрын
እናመሰግናለን ❤
@ቤዛዬነህኢየሱስ-ቐ8ወ
@ቤዛዬነህኢየሱስ-ቐ8ወ 2 ай бұрын
በጣም ነው እምወድሽ🥰🤎 ትምህሮቶችሽንም በጣም ነው እምወዳው👏
@MarmaAdam
@MarmaAdam 2 ай бұрын
እናመሠግንለን እህቴ❤❤❤❤❤❤
@ፍቅር-ጠ2ሠ
@ፍቅር-ጠ2ሠ 2 ай бұрын
Ene 2 amet tebkew agbtew fb post Argo ayewt minrow UK new ene Dubai senkabet lashe ale
@ObseeAbdu
@ObseeAbdu 2 ай бұрын
Batem inamaseginalen ihte❤❤❤
@SifuMideksa
@SifuMideksa 2 ай бұрын
👍👍👌
@ሙናA
@ሙናA 2 ай бұрын
ደምሪኚ ውዷ🌹
@Almatilahun
@Almatilahun 2 ай бұрын
Betam enamsginalen! Ende ene betam meyfetenu wondoch tenegnwoch aydelum baye negn
@MahiLiyat-m8g
@MahiLiyat-m8g 2 ай бұрын
Ewnati new ❤🎉
@enanujavo1068
@enanujavo1068 2 ай бұрын
Ewuneti new
@elsaanulo9817
@elsaanulo9817 2 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️
@ሙናA
@ሙናA 2 ай бұрын
ደምሪኝ ውዷ💗
@MataMata-ph4qe
@MataMata-ph4qe 2 ай бұрын
ስላም ዊንታዬ ላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ምክርሽን በጣም ነው ምከታተለው እናም ያለውት በስደት ነው እናም አንድ ስው በፌስቡክ ተዋዉቄ ነበር እናም ከአንቺ ምክር በመነሳት እንድትሆን መክሪኝ ነበር ምን መስለሽ እሱ UK ነው ያለው እኔ አርብ አገር አንድ አመት ሆኖናል ኩተዋወቅን ግን ፎቶዬን እንዳት ለጥፊ ፌስቡክም ሆነ ቲክ ቶክ ላይ አለኝ እሺ ብዬ ተቀበልኩ ግን ለምን አለ የሚል ጥርጣሬ ፈጥሮብኛል በዛ ላይ በቪዲዮ ሁለቴ ብቻ ነው ያየውት አይደወልም በቴክስት ደስ ባለው ጊዜ ብቻ ነው ሚፀፈልኝ እናም ውስጤ ጠርጠር ምን ላድርግ እባክሽ ምክር ሽፋን ለግሽኝ
@yeti2828
@yeti2828 2 ай бұрын
የአረብ ሀገር ሴት አይባልም አረብ ሀገር የሚኖሩ ነዉ የሚባለዉ
@ععلي-ذ4ظ
@ععلي-ذ4ظ 2 ай бұрын
እና ውድ ትበለን እንዴ?😂😂
@yeti2828
@yeti2828 2 ай бұрын
@ععلي-ذ4ظ እኛ አረብ ሀገር የምንኖር ኢትዮጲያዊያን ሴቶች እንጂ የአረብ ሀገር ሴቶች አይደለንም
@MarmaAdam
@MarmaAdam 2 ай бұрын
እናምድነሽ ተቃጥለሽነው ብርተበልተሻል መሠል😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@LimenewMengstu
@LimenewMengstu 2 ай бұрын
Gobez ena gts nesh
@tigistzeleke8332
@tigistzeleke8332 2 ай бұрын
Ere ene yemnorw USA new Betamm ataloghal beren endale wesdale please setoche tetnkeku. Ene alatnahutm ye lejnte gadegha new beye
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 2 ай бұрын
ያለፈ ነገር አለፈ ነው።ለወደፊት መጠንቀቅ ነው።
@ስናይትአዳነ
@ስናይትአዳነ 2 ай бұрын
ካታላይ፣ይጠብቀን፣እህትልብይሥጣቸው፣፣የሠው፣፣ላብ፣የሚበሉ😢
@YilmamartaMarta
@YilmamartaMarta 2 ай бұрын
❤❤❤
@kiyaaTasfayee-z1u
@kiyaaTasfayee-z1u 2 ай бұрын
❤❤❤❤
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
🛎️ከባድ ችግር ተፈጠረ አጠገቤ አትድረስ 😱💔
27:22
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 142 М.
ፈትኝው/Test him #Relationship# motivation #habasha#singleness#marriage
14:24
አይወድሽም/He don't love you #love#united#appeal#ebs#betoch
15:30
Witty Love stories
Рет қаралды 196 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН