የወር አበባ መዛባት /ደም ብዙ መፍሰስ/የወገብ ህመም/ራስ ምታት መንስኤው እና መፍትሄው//Reasons for Menstrual cramps

  Рет қаралды 151,464

DoctorsEthiopia

DoctorsEthiopia

Күн бұрын

#DoctorsEthiopia #FanaTv #MebaEntertainmnet
subscribe our channel! join our Telegram channel to send Your questions!
search for DoctorsET on Telegram to join our 21,000 Followers and Facebook more than 30,000 Followers.
put Your comment down below our team will get back to you soon!

Пікірлер: 271
@YeabseraYrabserashimeles
@YeabseraYrabserashimeles 2 ай бұрын
በጣም ወገቤን ያመኛል ግን መፍሰስ አልቻለም ዛሬ 1 ወር ከ5 ቀኔ ነው
@ስደተኛነኝ-ጸ2ጸ
@ስደተኛነኝ-ጸ2ጸ 3 жыл бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን ስለምክራችሁ የኔ ጥያቄ የወር አበባዬ ሲመጤ።በጣም ያመኛል ሴት።መሆኔን እስከመጣላ ድረስ ያመኛል ቀኝ እግሬንም።ያመኛል እስከ ቁርጭሚቴ።ድርሰስ ስራ መስራት እራሱ በጣም ነው እሚያቅተኝ
@sartsatu614
@sartsatu614 Жыл бұрын
የኔህት😢😢😢
@samkfn3321
@samkfn3321 Жыл бұрын
ረ መልሱልኝ ጨቆኛል ፕሬድ አምስት ቀን እጨርስ ነበር ዓሁን መጥቶ አምስት ቀን አለፈው ሽ ንት ሽ ንት ቶ ቶሎ ቶሎ ሽ ንት ቤት ስሄድ ሽ ንት ይፈሰኛል ከዛ ፕሬድ መጨረሻ ላይ ትንሽ ጠብ ይላል ታዳያ ስቃይ አለው ያስምጠኛል ያቃጥለኛል ምን ሁኘ ይሆን የምታውቁ ንገሩ ኝ
@ተዋበችሀይሉ
@ተዋበችሀይሉ Жыл бұрын
እኔስ ሞቼ ነዉ ምነሳዉ 14 አመቴ ጀምሮ ይኸዉ አሁን 24 አመቴ ሆኖኛል ምንም ለዉጥ የለኝም እንደዉም የወገብ ህመምና ማቅለሽለሽ ጨመረብኝ በፊት ማህፀኔና እግሮቼ ይቆራጠጥሙኝ ነበር አሁን መላ ሰዉነቴ ተቆጣጥሮኛል እባካቹ መፍትሄ ስጡኝ
@eimansaid1164
@eimansaid1164 Жыл бұрын
የኔ ቢጤ እኔ ሆደ ቆስሉል እግሬን ይሞቃል ይነዳል ጨቆኛል
@Hna-jv1ql
@Hna-jv1ql 2 ай бұрын
የወር አበባዬ ቀረ መርፌ አና 72 ሰአቱ እጠቀም ነበር መርፌ ለሁለት አመት ተጠቀምኩ እና ሁሉንም ተወሁት እና ቀረ ምንይሻለኛል ከተወሁት 8ወር የለም
@FedilaAssen
@FedilaAssen 10 күн бұрын
ቁጥርሽን ላኪልኝ
@dinodino7139
@dinodino7139 Жыл бұрын
እራስ ምታት ልሞት ነው በተለይ ፔሬድ ሲመጣ
@tigistbirhanu474
@tigistbirhanu474 3 жыл бұрын
Tanks for sharing God bless u
@doctors_ethiopia
@doctors_ethiopia 3 жыл бұрын
Thank You🙏
@alimaothman9700
@alimaothman9700 Жыл бұрын
​@@doctors_ethiopia በወር 2 ትዜ ማየቴ ጅግሩ ምድነዉ
@nardostilahun4880
@nardostilahun4880 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር በጣም ተጨንቂያለሁ ከ2 አመት በፊት በመዳኒት አስወርጄ ነበር ግን ከ15 ቀን ብሆላ መተሽ የምትወስጅው መዳኒት አለ ብሎኝ ቀረሁ አሁን አመት ሊሆነኝ ነው ለማርገዝ እየሞከርኩ ነው እስካሁን ግን ማርገዝ አልቻልኩም ምን ይሆን ችግሬ እባክሽ ቶሎ መልሽልኝ
@አልሚዩቱብ
@አልሚዩቱብ 2 жыл бұрын
አሕሌን ዶክተር ወላሒ እኔ አንዳኔዴ ወር ሣይሞላው ይመጣል በዚሕ ወር ግን በ9 ነበር የመጣው ዛሬ 24 ነው አስራ አራት ቀን አለፈው ሕመሙ ወገቤን እስከ እግሬ ድረስ በጣም ያመኛል የማቅለሽለሽ ባሕሪ አለው አሁላይ የሕመሙ ስሜት የወር አበባዬ ሊመጣ ሢል የሚሠማኝ ስሜት ነው ግን ሣይፈስ 14 ቀን ሖነው ወላሒ ሕመም በስደት አይጣልባቺሁ
@ዜድነኝየኡሚናፋቂየሀይቋኡ
@ዜድነኝየኡሚናፋቂየሀይቋኡ 2 жыл бұрын
ወላሂ የኔም ነው ልክ እንዳቺ ነው መፍትሄው ምድነው
@fatumamuhamad8970
@fatumamuhamad8970 2 жыл бұрын
እፍፍፍ እኔምነኝ
@abaytube1595
@abaytube1595 Жыл бұрын
እንዴት ሆናችሁ
@haymanotgetu9897
@haymanotgetu9897 3 жыл бұрын
ዶክተር በምን ላግኛችሁ በጣም አስፈላጊ ጥያቄ አለኝ
@ሱሱዩቱብ-መ5ተ
@ሱሱዩቱብ-መ5ተ 3 жыл бұрын
ሰላም።እኔየምኖረውእውጪነውከሀገርከወጣሁየወርአበባበጣምያመኛልከብርቴበታቺናወገቤንበሀያቀንአያለሁእዲሜህያውስጥነውመፍተሄንገሪኝበጣምእቸገራለሁ
@anosisy3220
@anosisy3220 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ለኔ በጣም ተመልሶልኛል
@sarem4492
@sarem4492 Жыл бұрын
Thank you so much !!
@ሒወትእንደዋዛዩቲብሰብስክ
@ሒወትእንደዋዛዩቲብሰብስክ 3 жыл бұрын
መልሱልኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ እድሜ ከ30-35 ነው ግን በዚህ አመት ግን ቀኑን ጠብቆ አይመጣም ምሳሌ ባለፈው ወር መይ ከ6-12 መጣ ዛሬ ደሞ በ31መጣ ሌላው አንድ ሶስት ሆነኝ ጡቴ ሁለቱም የባቄላ ፈሬ የሚመስሉ ከሁለቱም ጡቶቸ አሉ ከንዱ አራት ፍሬ ሚመስልነገር አለ ጨኘቀኝ
@enat5573
@enat5573 3 жыл бұрын
አብሺሪ የኔም የዛባል
@tsehayanshebo2217
@tsehayanshebo2217 Жыл бұрын
እሲክ ዶክተር መላበለኝ እኔ የወርእ አበባ በጣም የፈስብኝል በዝያለይም በወቅቱ አይመጣም አሁን አራት ወር ሆኖኛል ሲመጣም አረት ወር ሙሉ የፈሳል እባክህ መላ በለኝ አክም ቤት መሃድ እፈልጋለው ግን በሲደት ነው የለውት እና በጣም ጨንቆኛል😒💔💔🙏🙏
@akak981
@akak981 7 ай бұрын
ጎበዝ ነቄ በጣም የወር አበባ መዛባት አድም ኪሎ በመቀነስ ያልሽዉ በትክክል እኔ 55 ኪሎ ነበርኩ ምክንያቱም ሳላዉቅ 40 ነኝ አሁን እናም የወርበባ በሁለት ወር እራሱ አይመጣም በፊት በወር ነበር 😭
@myethiopia2418
@myethiopia2418 2 жыл бұрын
ዶክተርዬ እናመሰግናለን የወራበባዬ ሁለቀን ብቻ ነው የሚፈሰኝ በዛላይ ብዙ አይፈሰኝም ምን ባረግ ይሻላል
@ftoom9920
@ftoom9920 2 жыл бұрын
ዶክተርእንኳንበሠላምመጣእኔየወርአበባበጣምያሥቸግርኝል።አንደየበሀያአራትይመጣኝልአንደየበሃሠባት።አሁንደግሙጭራሹኑአቁመ።አንድወርከሥምትቀንሁነውግንበጣምሁደንያመኝል።መደሀኒትካለውመመልሡልኜ
@AsinekaAsefa
@AsinekaAsefa 19 күн бұрын
ሰላም እዴናችሁ እባካችሁ ዶክተር እኔ በጣም ይቆያል 3ወረ ቆይቶ ነው የሚመጣው ግን አያመኝም ምንም ሀኪቤት ሂጀ አልትራሳውድ ታየሁት ምንም ችግር የለብሽም ብለው መደሀኒት አዘዙልኝ ለ2ወር የሚወሰድ ከዛ በየወሩ ደህና እየመጣ መልሶ ደሞ ተዛባ ምን ይሻለኛል የሚያሰጋነገር አለው
@Aman-z8l9o
@Aman-z8l9o 5 ай бұрын
ለሰጣችሁን መረጃ እናመሰግናለን እኔ የ3ወሩን መርፊ ወስጄ ነበር 1ዴ ብቻ ግን ፔሬዴ አልመጣም ከ2ወር በኃላ ግን ወይ በደንብ አይፈሰኝ ወይ አያቆም ቡኒ ፈሳሽ ይፈሰኛል 1ወር ሞነኝ አያቆምም መጡኑ ግን ቡዙ አይደለም ወገቤንም ያመኛል ምን ይሆን
@fkrhailu2030
@fkrhailu2030 2 жыл бұрын
የወር አበባ ከመጣ በሗላ ድጋሜ በሳምንቱ ቢመጣ ያንን ለማቆም መፍትሄው ምንድነው
@Mango-y2u
@Mango-y2u 8 ай бұрын
ሰላሞ ጤናይስጥልን እባክወ ዶ/ር ቀን እየተሳሳተብኝ ነው በወረ(19) ከመጣ በቀጣይበ(29/19$10)አየሆነብኝ ነው ተሎተሎ ይመጣል ይረጋል አላገባሁም መፍትሄ እፈልጋለሁ😢😢😮
@KikiKiki-w4g
@KikiKiki-w4g 8 ай бұрын
ሰላም ሠላም ዶክተር አእኔ የወርአበባዬ ከቀረ3ወር ሆኖኛል የምን እጥረትነው
@ወይኩንፍቃድከ-ሰ5ጀ
@ወይኩንፍቃድከ-ሰ5ጀ Жыл бұрын
እናመሰግናለን ስለሁሉም ዶክተር የኔ 3-5ወር እየዘገየ ይመጣልሲመጣ የሚቆይብኝ ደግሞ አድ ሳምት ነው ያለምንም ምክንያት ምንም አልጠቀምም ምን ሆኖ ነው እስኪ መፍትየ ዶክተር እባክህ replay አድርግልኝ
@hassenmohammedadem1845
@hassenmohammedadem1845 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ግን ሌላ ጥያቄ ደግሞ የወር አበባ የምቆይበት ምክንያት ምንድነው ለምሳሌ ስመጣ 1 - 3 ቀን ነበር ከዛ አንዳንዴ ደግሞ 1 - 5 የምቆይበት ቀን አለ ምክንያቱም ምንድነው?
@KidsteAwoke
@KidsteAwoke Ай бұрын
ዶክተር መርፌነው ምጠቀም ግን በ3ወር ይመጣና 25ቀን ከዛበላይ ይቆያል አይፈሰኝም ሂዶ ይቆይና ይመጣል ምክንያቱ ምንድነው በጣም ነው የጨነቀኝ ዶክተር መፍትሄውን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ 2 жыл бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ግን ድንግልና እያለስ የኔ ይዛባል አይወርድልኝም በጣም ነው የማምጠው
@zeenabaamanoo2412
@zeenabaamanoo2412 Жыл бұрын
aswtuh
@samritaalex3129
@samritaalex3129 Жыл бұрын
Be 3 wer mimeta kones 🙏🙏 melsu
@BuzeAnte
@BuzeAnte 4 ай бұрын
ልክ ነሽ
@haymanotgirmamamcha3438
@haymanotgirmamamcha3438 2 жыл бұрын
Hi doctor gena 16 amet leje nech seflg 4 wore koyeto yemtal keza sefes kewor belay yekoyal medenew chgeru please mefteya kalew
@pomipomi2348
@pomipomi2348 3 жыл бұрын
እባካችው ከጌታ በታች ጥበብ የሀኪሞች ነው ሰላማችው ይብዛ ስራ በጣም ይበዛብኛል እረፍት የለኝም አንድ ሁለት ወር ሊሆነኝ ነው ፈራው ልጅ መውለድ እፈልጋለው ጌታ ቢፈቅድ 11ቀን ቆይቶ ይሄድና ተመልሶ ሁለት ሳምንት ሳይቆይ ይመጣል ፕሊስ መፍትሄ ካላ
@pomipomi2348
@pomipomi2348 3 жыл бұрын
ወደ ሀኪም መሄድ የማልችልበት ሁኔታ ውስጥ ነኝ
@mairamaali5601
@mairamaali5601 Жыл бұрын
ልክ እደኔ ነሽ እህቴ አላህ ይዲረስልን
@NuriSiraj-kt4qj
@NuriSiraj-kt4qj Жыл бұрын
እኔም በወር 15ቀን እየቆየ ነው ሚመጣው ማስተካከያ መዳኒትም. ውስጄ ነበር እስከ 3ወር ተስተካክሎ ነበር አሁን ግን ያውነው ደሞ 3አመቴ ነው ካገባሁ መወለድም. አልቻልኩም
@hanagetaneh9966
@hanagetaneh9966 3 жыл бұрын
Period basement yefasegale mewesdew medhanit yelame ergezna embi algine sister men laderge?
@fycyvu23
@fycyvu23 2 жыл бұрын
አናመሰግናለን ዶክተር አነ መጠየቅ ሚፍልገው የኔ የወር ኣበባ የሚመጠው ኣበዘኛው ከውር ሁለት ስምንት አሰከ ሁለት ወር ይቀያል ሰማጠም በጠም በበዛት ይፍስል አሰከ ሳምንት ይቆያል ህክምና ሁለቱ ሰሶቴ አጂ ምንም የለሽም ነው የሚሉኝ አና አሰካ ሚላ በሉኝ አድሜ 27 ነው
@ይሁንለበጎነው-ቘ5ቀ
@ይሁንለበጎነው-ቘ5ቀ Жыл бұрын
አረ በአላህ እኔ ተሰቃየሁ የሚመጣው ወር ከ15 ቀን ይመጣል እና 5 ቀን መጥቶ ይሄዳል አሁንም ካለፈው 6 ቀኑ ምን ላድርግ ደም በጣም ያበሳጨኛል እና ጡቴን ያመኛል
@አልሚዩቱብ
@አልሚዩቱብ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርዬ
@kokitube8178
@kokitube8178 3 жыл бұрын
እኔ አስቸግሮኛል አንድ ነገር በሉኝ ዶክተሮች አይፈሰኝ አለ በወር ሲመጣም ለምልክት ትንሽ ብቻ ነው ነው ታይቶ የሚጠፋው ወዳውኑ ሁለት ቀንኳ አይሞላም ሲሄድ በወሩም እንዲሁ ተመሳሳይ ነው ስለማይፈሰኝ ነው መሰል መገጣጠሚያየን ያምኛል በጣም ወገቤን ጀርባየን አረ ከባድ ነው
@fanthaifanthai
@fanthaifanthai 3 жыл бұрын
እኔምጋ ነው ይህነገር ለምንእደሁ አላቅም
@konjitdemse7537
@konjitdemse7537 2 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ እኔ የወር አበባ መጋቢት 26 መጥቶ የው በሰባተኛው ቀን ቆመ ከዛን ለ5 ቀን ፖንቴ ላይ ምልክት እያየው ነበር ከዛን እንደገና መፍስ ጀመረ ፔሬድ ከመምጣቱ በፊት አልትራሳውንድ ኢንፌክሽን የመሀፀን ጫፍ ምርመራ አድርጌያለሁ ግን የሆርሞን መዛባት አለኝ ለረዥም አመት ብሮሞ ክርፕቲን እወስዳለሁ
@KasKaschi
@KasKaschi 2 ай бұрын
እኔ አርባ ቀን ሞላኝ ግን አልመጣም ተመርምሬም እርግዝና የለብሽም ተባልኩ አሁን ወገቤን እና ያቅለሸልሸኛል ግራ ገባኝ
@አለምየተዋሕዶልጅ
@አለምየተዋሕዶልጅ Жыл бұрын
አድስ ነኝ አረ እኔ ከሰላሳ ቀን በላይ እየሆነ በወሩ አይመጣም በጣም ይቆያል
@ፍቅርይልማ
@ፍቅርይልማ 3 жыл бұрын
እረ እኔ 6ወር ቆይቶ መጣ ለምንድነው ግን ንገሩኝ በናታችሁ
@mdmm133
@mdmm133 Жыл бұрын
የኔ 5ወረ እክ8 ወረ ይቆያል ሀኪም ሄጀ መዳኒት ሰተውኛል ስወስደ ይመጣል መዳኒት ካልወሰድኩ አይመጣም ምላድረግ አትለፉኝ እባካችሁ ሆደ በጣም ያብጣል ያሰጨንቀኛል ሀኪሞች ኪኒን ነው የሜሰጡኝ የሜያመጣ ማለትነው መዳኒት ሰወሰድ ብቻ ነው የሜመጣው 😢😢😢😢
@khanwkam
@khanwkam Жыл бұрын
እረእህት መፍተሄአላገኘሽምወይ😢😢😢
@fhgu7136
@fhgu7136 23 күн бұрын
ዶክተር የኔም እየተዛባ ነው ወር ከሠባት ቀን ነበር የሚመጣው አሁን ጭራሽቀኑ እያራዘመብኝ መጣ ምን ይሻለኝ
@kamilaessa
@kamilaessa Жыл бұрын
Salam yandamo yikoyal kaziya ayfasim ebakish ergin
@BeleteGebeyehu-q8f
@BeleteGebeyehu-q8f 9 ай бұрын
ለመሆኑ ሁለት እና ሶስት ሳምንት የወር አበባው መቆየቱ የምን ችግር ይሆን ?መፍትሔውስ ?
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 2 жыл бұрын
Yena kongo tebarekileng esu new leka dem manese yamtabenge
@AsQw-zu5wt
@AsQw-zu5wt 9 ай бұрын
እንዴት ናችሁ ፋጡማ እባላለሁ ጥያቄ ነበረኝ
@sabrinayrus3441
@sabrinayrus3441 Жыл бұрын
ዶኮር። ፌሬዲ ሢመጣ በጣም ያዛባል በ4ወር። አዲወር ያዛብል። በ30ከመጣ። ከዛ21። እያለ ከዛ10 ወርአልፎ። በዛለይ ያመኛልእጂ። በቀን አዲ ብቀይርነው። ከዛበሶሥተኛውቀን። ይጣፋል
@uaetamssalatkfn4464
@uaetamssalatkfn4464 Жыл бұрын
ኽረ እኔ 3አመቴ እስከ 4ወር እየቆየ ነው እሚመጣው ምን ላድርግ
@elizabethgmedhin3863
@elizabethgmedhin3863 3 жыл бұрын
የወር አበባዬ ከተቋረጠ ቆየ አሁን መውለድ ፈልጋለሁ ግን የወር አበባዬ ስለማይመጣ ግራ ገባኝ
@hawaahmed-mg8fx
@hawaahmed-mg8fx Жыл бұрын
Enamsagnaln
@SameeraS-zs7ee
@SameeraS-zs7ee 8 ай бұрын
የቅርንፉድ ዉሀ ጠጪ
@YoDaha
@YoDaha 8 ай бұрын
ችግር የለውም ኣንድዋ በቅርብ የሚያውቃት 2 ኣመት ቤሬድ ሳይመጣኝ ቀረና ከዛ ከ2 ኣመት በሀላ ቤሬድ ሳይ መጣኝ ኣረገዝኩ ኣለችን ኣሁን 3 ልች እናት ሆናለችና ኣዞሽ እግዚኣቢሔር የሚሳነው የለም ለቤሬድ ብለሽ ምንም ኣታርጊ እህቴ
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 4 ай бұрын
ንስሐ ስግደት ጾም ጸሎት ፀበል መጠመቅ መጠጣት የቅዱስ ሩፋኤል ፀበል አጥብቆ መማፀን ፈታሔ ማሕፀን ነው ና ። መሳል ስልት ይህን ካደረግሽ በርግጠኝነት ትወልጃለሽ። የተዋሕዶ ልጆ ከሆንሽ አትጠራጠሪ እመቤቴ ማርያምን ተማፅኑ ያፈረ የለም። እናት
@FoziyaHussen-w8k
@FoziyaHussen-w8k 4 ай бұрын
የቅርንፉድ ውሀ ጠጪ ወላሂ ቶሎ ይመጣል
@fatemaadam6365
@fatemaadam6365 3 жыл бұрын
ዶክተር እኔ የወገብ ህመም በጣም ያሠቃየኛል በፔረድ ጊዜ አይደለም በማንኛውም ቀን ለዚህ መዳኒት ንገሩኚሢ?????
@saadamuhammed6634
@saadamuhammed6634 3 жыл бұрын
ኩላሊት ሊሆን ይችላል ውሀ በደንብ ጠጪ ውጤታማ ትሆኛለሽ
@tsehaykebede1897
@tsehaykebede1897 4 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ ሁሌ በየኸያ አንድ ቀኑ ነበር አሁን ግን ሀአስራ አራተኛዉ ቀን መጣ ለምን ይሆን ልጅ አሎለድኩም
@radlax449
@radlax449 Жыл бұрын
Mejemeriya selamachu yibiza Betam sigat wusti negni mikinayatum peirod ke meta wor honognal gin5 ken yahil kome na endegena ende mejeriya jemere lezam betam yarega dem new mifesesaw gara tegabichiyalew doctor
@radlax449
@radlax449 Жыл бұрын
Beza andande ende fesahi new mimetaw terenu turu ayidelem
@hannashake6792
@hannashake6792 8 ай бұрын
Selam d/r yewerabeba mezabatingetimongal 880 keni koyebing ebakachuhi mefitye stungi all most 1 year 3 newu much fesengi
@ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
@ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ 3 жыл бұрын
ስሞትልህ መልስልኝ ልጀ ሶስት አመቱ ነው ከአመት በፊት አይኑ እንደመቅላት አለ ምንም አይለው ብለው ማስታገሻ ሰጡኝ ነገር ግን እስካሁን አለተሻለውም ያልወሰድኩበት ሄስፒታል የለም ሁሉም ምንም አይለው እያሉ አንድ አይነት መድሀኒት ነው የሚሰጡኝ ይበላዋል
@saadamuhammed6634
@saadamuhammed6634 3 жыл бұрын
የትራኮማ ሽሩፕ ብታገኝ አሪፉ ነበር
@werqekeyar7116
@werqekeyar7116 2 жыл бұрын
ዶክተረ እባክህ ውርጃ ካጋጠመኝ በሆላ ፔሬዴ ተዛባ ምድኘው መፍትሄ የዛሬ ወ ሐምሌ አራት መጣ አሁን ደሞ አልመጣም በጣም ጨነቀኝ
@muselemmuslem6804
@muselemmuslem6804 3 жыл бұрын
አድ ጎደኛይ ለ21ቀን የሚወሰድ መከላከያ አለና እሱን ውሰጂ ይስተካከልልሻል ብላኝ ነበር እና ለዚ መልስ ክላችሁ
@mersa12
@mersa12 Жыл бұрын
ምንድነዉ ከኒኑእህት
@samiramohammad6757
@samiramohammad6757 8 ай бұрын
ዶክርት ፣እኔበየሀያምሥት ፣ቀንይመጣነበር፣ አመሰግንሃለሁ60ቀንአለፍዉ፣ሆዴን፣ምግቡሥበላይነፍኛል ፣እብርቴስር ይቆርጠኛል፣ ብዙምየምግብፍላጎትየለኝም፧ምንማድርግአለብኝ፣፣
@alamalam6866
@alamalam6866 Жыл бұрын
ዶክተር እናመሠግናለን የኔበወርሁለት ጊዜነዉ የሚመጣኝ አዳድጊዜ በ15አዳድጊዜ በ21ቀኔ ደሞም ይበዛብኛል
@NegatuTekalign
@NegatuTekalign 5 ай бұрын
የሦስት ዓመት የወሊድ መቆጣጠሪያ የተጠቀመችሴትደምአልቆምሲላትእንዴትነው የምታስቆመው?
@የውርጃመዳኒት
@የውርጃመዳኒት 5 ай бұрын
ሳውዲ ያላቹ በተለያየ ምክንያት ተገዳቹ እርጉዝ ለሆናቹ ውርጃ መዳኒት አለ ዜሮ አምስት ዘጠና ሰወስት ሰማንያ አምስት ዜሮ ስምንት 62
@hyathyate
@hyathyate 4 ай бұрын
የትነው
@misraktefera2113
@misraktefera2113 3 жыл бұрын
እኔ በወር አበባ ወቅት እግሮቼን ለረጅም ሰአት ይደነዝዘኛል እባካችሁን መፍትሔ ካለው ?
@aelsaaelsa44
@aelsaaelsa44 2 жыл бұрын
እኔም
@MudeShukuratu
@MudeShukuratu 8 ай бұрын
ወርበባ እኔ አንድ አመት ነው ነገሩ ምድን ነው
@Hዬነኝጎጃሜዋ
@Hዬነኝጎጃሜዋ 9 ай бұрын
እኔሥ ሁሌም እሚመጣዉ ወሩን ጠብቆ ነበርእሚመጣዉ አሁን ግን2ወርሆነኝ የለም ቀርቷል ለምንእደሆነ አላቅም😢
@muselemmuslem6804
@muselemmuslem6804 3 жыл бұрын
ሲስተር እኔ 2ወር ሆነኝ ይፈሰኘል እናም ብዙ ነው ፕሊስ መፍትሄ እፈልጋለው የውስጥ ስልካቹን እፈልጋለው
@hamdiyaaman6467
@hamdiyaaman6467 2 ай бұрын
Enem ahun lay endza eydrgegn nw tetoshal? Endet tewsh please? 😢
@FekadeBelachewAragaw
@FekadeBelachewAragaw 2 ай бұрын
እኔም እዳች ነኝ
@GuansaMotbaynor-xq9yf
@GuansaMotbaynor-xq9yf 3 ай бұрын
የወር አበባዬ 1ወር ከ 2 ሳምንት ሲሆነዉ የሚመጣ እና ማርገዝ እፈልጋለሁ የወር አበባ ካልተስተካከለ ደግሞ ማርገዝ አይቻልም ምን ላድርግ
@aahh8376
@aahh8376 2 жыл бұрын
ዶክተር እናመሰግናል የኔ ጥያቄ በ15 አመቴ ነው ማየት የጀመርኩት ከ3ወር በሁአላ በወር በወር መምጣቱን አቆመ በ3ወር አደየ ከዛ እየቀጠለ እስከ 7ወር ይቆያል ምን ይሆን ችግሩ እደምትመልሺልኝ ተስፋ አለኝ
@ሀዋወለየዋ-ቨ9ኰ
@ሀዋወለየዋ-ቨ9ኰ 2 жыл бұрын
የኔምልክእዳችንው በውር በወር አይመጣም ባ4ት ባ5ወነውየሚመጣው
@hhybauxhwydbw9045
@hhybauxhwydbw9045 2 жыл бұрын
እኔም💞
@uufnfj7411
@uufnfj7411 3 жыл бұрын
ሠላምነው የወር አበባ ይበዛብኛል
@hajiremohammad5174
@hajiremohammad5174 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቱ
@YitbarekZergaw
@YitbarekZergaw 7 ай бұрын
ብሬድ በ15 መቶ ከ15 በላይ እየፈሰሰኝ ነዉ መፍትሔዉ ምድን ነዉ
@Toybamo-hr7jy
@Toybamo-hr7jy Жыл бұрын
ሰላም ዶክተርየ እዳታልፈኝ የወር አበባ ሲመጣ በጣም ይፈሰኛል ሀኪም ስሄድ የማህፀን እጢ ስላለ ነው ይሉኛል መድሀኒት ይሰጠኛል እየተጠቀምኩ እራሱ ለውጥ የለውም ሁለት ወር ቆይቶ ይመጣና ወሩን ሙሉ በጣም ይፈሳል ከዛ ደም ማነስ ይቀየራል ምን ማድረግ ነው ያለብኝ በተደጋጋሚ ዶክተር አማክራለሁ እባክህ እዳታልፈኝ ዶክተር ??
@saadamuhammed6634
@saadamuhammed6634 3 жыл бұрын
ሲስተር እኔ የ3 አመቱን አይ ፕላንት ነው የተመቸኝ ግን ለ1 አመት ፔሬድ ዘጋኝ ከአመት በሁአላ ተዛባ እስከ20 ቀን ድረስ ይፈሰኛል ሳምንት ሳይቆይ ዙሮ የመጣል ምን ይሻላል
@zedtube8266
@zedtube8266 3 жыл бұрын
😢😢20 ቀን
@netsanettigray7918
@netsanettigray7918 3 жыл бұрын
እህቴ አሁንስ ተሸለሽ አኔ እንዳቺ ሁኛለው የኔ ማርርርር
@ነኝየእናቴናፍቂስደተኛዋ
@ነኝየእናቴናፍቂስደተኛዋ 2 жыл бұрын
መፉትሄ አገኘሽ እህት ካገኘሽ አደራ እሄን ኮሜንት አይተሽ እንዳታልፊ እኔም እንዳችው ነኝ ከሳምት ሳምት እስከ 20 ቀን ድረስ ይፈሰኛል መፉትሄ ካላችሁ ንገሩኝ በፈጣሪ ይዣችሖለሁ በጣም እየተሰቃየሁ ነው
@ሜሮንቴድሮሥ
@ሜሮንቴድሮሥ 3 жыл бұрын
ከዚበፊት አርግዜ ከመሀፀን ዉጭሆኖ ኦፕራሲዉን ሆኜ አዱ ትቦ ተቆርጦ ወጣ አደኛዉ ደሞ ዝግነዉ አለኝ ሀኪሙ እና በጣም እፈራለዉ ፔሬዴ እዳይቀር አሁንም ከመሀፀን ዉጭ የማረግዝ ነዉ የሚመሥለኝ
@keriyajamal2567
@keriyajamal2567 3 жыл бұрын
እኔም እንዳቼው ነኝ ግን ከዛ በሀላ ወልጃለሁ
@KalDemsew
@KalDemsew Жыл бұрын
አንድ ወር ከሁለት ሳምንት ሆነኝ ምን ላድርግ የውስጥ ስልካቹህን አስቀምጡልን
@senaatube2tube266
@senaatube2tube266 Жыл бұрын
Dr ene yawari ababa semata yataqorate sega yewatagnale mekineyatu medenew
@Black_venom0
@Black_venom0 4 ай бұрын
Dokter ebakhu melislhe yworabbaye kamst ken beft new emimtaw men yhon mknity
@hanamaryam4537
@hanamaryam4537 3 жыл бұрын
እኳን ሰላም መጣችሁ
@busyline3833
@busyline3833 Жыл бұрын
እኔ ሢመጣበጣም ያመኛልያስለቅሰኛል በዛላይ በአስሪምስት ቀነውየሚወጥው ንገሩኝ
@MeazeMamushet
@MeazeMamushet 2 ай бұрын
ዶክተር የወር አበባዬ ከቀረ 1ዓመት ሆነኝ ለዚመፍትሄ ካላችሁ
@betit8378
@betit8378 Жыл бұрын
ጥያቄዬ ተመልሷል የሚመስለኝ ሰፖርት ጀምሬ ነዉ
@mahlettuibe
@mahlettuibe 11 ай бұрын
ደኩተር ይቅርታ በማርያም መልስልኝ እኔ በጣም ይዛባብኛል በ24/ይመጣ ነበር/ከዛ በ6/ይሠጣል /ከዛ ደግም በ26 ይመጣል/ከዛ ደግም በ23 ይመጣል ይህ እዴት ነዉ ደኩተር ኖርማል ይሁን?
@ሙልሃያትቱዩብ
@ሙልሃያትቱዩብ 3 жыл бұрын
ኧረ እኔ ከመጣብኝ 2ት ወር አልፎኛል ወሏህ አይመጣም ለምንድነው ግን ከዚህ 2ተኛ ጊዜ ነው??
@የኡሚናፋቂ-ገ4ዘ
@የኡሚናፋቂ-ገ4ዘ 3 жыл бұрын
እኔም ይሄው 2ወር ሊሆነኝ ነው
@abaramm2170
@abaramm2170 3 жыл бұрын
Are mindinw enem 1 ke 10 ken honognal
@samiraalove4735
@samiraalove4735 2 жыл бұрын
በአላህየምታውቁየወርአበባየበጣምይሸታል በዛላይጥቁርያለነውወላሂጨነቀኝከፋኝምንሁኝይሆንብየበሰውሀገርከባድነው
@ተሥሊምቲዩብ
@ተሥሊምቲዩብ Жыл бұрын
😢እኔ እዲህነኝ ኡፍ 2 ሆነኝ
@ayishaabdi4556
@ayishaabdi4556 2 жыл бұрын
Selam doctor period ke meta 20 kenu new maletem mefeses kejemer 20 kan alefew ena metenu rasu chemerwal
@martadesalegn317
@martadesalegn317 2 жыл бұрын
ዶክተር፡እኔየወርአበባሊስተካከልልኝአልቻለምእናምንላድርግ፡እርዳኝ,2.ወርሆነኝእየፈስስኝነው፡መርፌነበርየምጠቀመው፡መውለድስፈልግነውያቆምኩት፡ግንበ20ቀኔስመረመርያሳያልተብየ፡ወድያውኑ፡ነውመፍስስየጀመረኝ፡እናም፡እስካሁንአልተሻለኝም፡ምንላርግ
@ወበሽሪሳቢሪን
@ወበሽሪሳቢሪን 3 жыл бұрын
እውነት ነው 3 ቀን ነው ሚያመው ትክክለኛው
@seniyoutube
@seniyoutube 4 ай бұрын
ማነው ያለው ፈጣሪ ኣዴለም እንዴ ለሂዋን ለ70 ኣመት ብሎ ረገማት እስዋ ደሞ ለ7ት ቀን ነው ያልክኝ ሲትለው ይሁንልሽ ያላት ትክክለኛ ለ7ት ነው ቢቀንስም ችግር የለውም
@HhHhh-rh1dp
@HhHhh-rh1dp Жыл бұрын
እኔ ጌዜጠብቆ ይሄዳል ይመጣል ግን ሲመጣ ወገቤን ያቃጥለኛል እራሤን ያመኛል ችግሩ ምንይሆን❤
@maddinayousef3207
@maddinayousef3207 3 жыл бұрын
በርቱልንእኔደግምከመለሳችሁልኝፕሬዴበወርበወርአይመጣምበናታችሁመልሱልኝምንሁኝይሆንንገሩኝለቤታችሁአድስነኝ
@doctors_ethiopia
@doctors_ethiopia 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጥያቄውንም እንመልሳለን!
@dhdhdhhhdhdj
@dhdhdhhhdhdj Жыл бұрын
​@@doctors_ethiopia እኔከመጣኝ ከ5ወርይሆናኛን አልመጣኝም ምንድን እደሆነ ምክንያት ንገሩነ
@Amaanisaiid
@Amaanisaiid Ай бұрын
enee baxama yaame yaalii bahediyim maqamax metenyaat mehed hulunim alchilim maal qas now siraye alchilawum maqaqam alchil baficum😢😢😢😢😢 asra 15amat bizu gize hakim hejalow gin minim aladamaxam
@اكرامسعيد-خ4ق
@اكرامسعيد-خ4ق 8 ай бұрын
ደኩተር እሥኪለኔንገሩኝ እኔበየወሩይመጣል ግንበጣምከመጣ ቶሎአይሂድም 15=20ይቁያል
@z-qg2eq
@z-qg2eq Жыл бұрын
የወር አበባየ ሲመጣ በጣም ያመኛል ወገቤን ጡጤቴን ደግሞ ቀኑን ጠብቆ አይመጣም ምድነው መፍትሄው
@samrawitefishea5589
@samrawitefishea5589 3 жыл бұрын
ሲሰተር እኔ 8ወር ነኝ ግን አይገለጥም ምርመራላይ እርጉዝ ትመሠያለሸ ግን አይታይም አሉኝ መሀፀንሽ ኖርማል ነው አሉኝ፣
@mesiweleyewa1576
@mesiweleyewa1576 2 жыл бұрын
እኔ ከወሊድ ቡሀላ ነው የተዛባው ከወር 2ግዜ ነው ማለት ይቻላን ኪ63 ከተዛባ ቡሀላ 48 ነኝ በጣም ተጨነኩ??
@AliAhmed-pi3ni
@AliAhmed-pi3ni Жыл бұрын
አይዞሽእኔ54ኪሎነበርኩንአሁን45ነኝፔረደከመጣወርአለፈውበጣምተጨነኩቀርበፊትሰአቱንጠብቆነበርየሚመጣውአሁንቀረ💔
@SelamKase-d2s
@SelamKase-d2s 7 ай бұрын
Doctor enem betedegagami yefrsegnal
@karemahassan5485
@karemahassan5485 3 жыл бұрын
Yene ahun 4 wari alfotal almetam min largi ????hakibet mehed alchilm
@maskemangistu
@maskemangistu 7 ай бұрын
ene 7 ken alefeng himem yalewum mindinw sister damom yizabal
@ዜድነኝየኡሚናፋቂየሀይቋኡ
@ዜድነኝየኡሚናፋቂየሀይቋኡ 2 жыл бұрын
ዶክተር በጣም እናመሠግናለን በጣም ህመሙ ያሰቃየኛል ምግብ ይዘጋኛል ያሳውከኛል 3ቀን ድረሰ ፕሊስ መፍትሄው ምድነው ??
@hayumetku1853
@hayumetku1853 2 жыл бұрын
እኔም 😭 ብስው ሀገር ሥራ መስራት አቃተኝ
@belayineshashenafi7294
@belayineshashenafi7294 2 жыл бұрын
ሀይ ዶክተር ሰላም እኔ ፔሬዴ ሁሉት ውር ሆነው ፍስቱ በጣም አንስተኛ ውይም ጠብታ ነው ከምን የትንሳ ነው
@aseki6187
@aseki6187 Жыл бұрын
ሰላም ለናትሁን እኔም የወር አበባ የዛባ 3አምት ሲሆንብኝ አኬቤት ሂድኩኝ እናመዳኔት ሰጡኝ ግን ወጌቤን ጩቴን በጣምነው የሚመኝ
@SelamBushu-m7u
@SelamBushu-m7u Жыл бұрын
Selam xenaseteleg pared badam yefasagal
@zrharaseid2274
@zrharaseid2274 2 жыл бұрын
እርግዝናየለምየእርግዝናምርመራአዲርጌለሁእነ6ወርሆነው
@gezahegnboru
@gezahegnboru 3 ай бұрын
Dr ebaksh slkshin
@RomeMuhe
@RomeMuhe Жыл бұрын
Selam Dr,ene lej walije 6amat honogyal,ye Walid maklakay 5amat wasije nebr,gin Andi amet bicha now ye koyew ka awatahu 4amat honegy.preiod gizehun xabiqo aymatam ,Hakim heje minim chiger yelahum alugy,choice sixaqam yestakakalal saqom damo aymaxam ka Max damo ayqomim baxam yefasal min largow Dr?
@MoMo-ig1od
@MoMo-ig1od 8 ай бұрын
ዴኩተርየ መላበይኝ እኔ በማፈሥበት ሥአት ተቅማጥ ማለቴ ወዴታች ያሥምጠኛል ምንምነገር አይወጣኝ ከዛ ጄርበየ ይነዳል😢😢ሽቴ አሥሬ ያመላልሠኛል 2ወር ሆነኝ ከጀመረኝ እዴዚህ የውነት ሠውሁኜ መፈጠሬን እድጠላው አድርጎኛል እህቶቸሥ እዴዚህ ያጋጥማችሀል??
@Almemehs
@Almemehs Ай бұрын
እኔም ነኝ
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,8 МЛН
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 85 МЛН
Cognitive Behavioral Therapy Exercises (FEEL Better!)
12:36
Barbara Heffernan
Рет қаралды 1 МЛН
Best reflex moments 💀 #trollface #edit #troll
0:24
Winshy Editz
Рет қаралды 39 МЛН
EL CHORRO @SantiMusicOficial@SantiFansshort  #funny #humor #comedy
0:15
Santi Oficial
Рет қаралды 23 МЛН
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ (смешное видео, юмор, приколы, поржать)
0:59
Натурал Альбертович
Рет қаралды 2 МЛН